ሞቅያለው ክፍል-1 - mokyalew - @Garatube 2019

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 พ.ย. 2019
  • Don't Forget to
    .subscribe
    .Like
    &
    .Share
    #GaraTube
    #Lohami
    Fana Television | Nahoo TV | Kana TV | Kana drama | Kana Television | EBS TV WorldWide | JTV Ethiopia | LTV Ethiopia | ENN Television | New Ethiopian music | New Ethiopian Movie | Hope Music Ethiopia | Gursha Tube | Entewawekalen Wey | Zemen Drama | Dana drama | Welafen drama | Betoch Comedy | Minew Shewa Tube | Sodere TV | Arada movies1 | EthioAddis | Official Teddy Afro | ESAT TV | Ethiopia | Addis Neger | EthioTimes | AddisInfo | AddisOut | AddisTimes | CNN | BBC | Ethiopia | Senselet drama | Helen bedilu tube | New Amharic Drama | VOA Amharic | DW Amharic | Tenaadam | EthioTimes | EthioNow | Zehabesha | Hiber Radio | BBN Radio | Admas Radio | Yoni Magna, Dire Tube | Mogachoch,EthioTube | Dana Drama | Derso Mels Drama | Ayer Bayer Drama | Amen Drama | Meleket Drama | Habesha Movies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian Music|DireTube|MinLitazez|Ethiopian Comedy|Ethiopian Drama|Ethiopian Movies|Ethiopian Music
    BBN Radio | Admas Radio | Yoni Magna, Dire Tube | Mogachoch,EthioTube | Dana Drama | Derso Mels Drama | Ayer Bayer Drama | Amen Drama | Meleket Drama | Habesha Movies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian Music|DireTube|MinLitazez|Ethiopian Comedy|Jossy In The House Show
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 979

  • @tigelove7531
    @tigelove7531 4 ปีที่แล้ว +215

    ወይኔ በሣቅ ሞትኩ 😂😂😂😂😂😂😂😂እረ የገጠር ልጅ የሆናችሁ ላይክ ግጩኝኝኝኝኝ ❤❤

    • @gfftggt6311
      @gfftggt6311 4 ปีที่แล้ว

      ወይኔ በሳቅ ሆዴ ቖሰለ kkkkkkkk

    • @alhadika6702
      @alhadika6702 3 ปีที่แล้ว +2

      ደሞለላይክ

    • @hawamohamede8171
      @hawamohamede8171 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ክክክክክ

  • @bertokannegnyenazeritowa3531
    @bertokannegnyenazeritowa3531 4 ปีที่แล้ว +54

    😃😃😃😃😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ይመቻችሁ ሁሌም የገጠር አቅርቡልን እኔ የከተማ ልጅ ነኝ ግን ገጠር ውስጤ ነው የገጠር ልጆች ታድላችሁ ቀናሁባችሁ የዋህ እሩሩ ምርጥ ናችሁ

  • @totoal5243
    @totoal5243 4 ปีที่แล้ว +343

    ማነው ግን በገጠረነቱ ሚኮራ እኔ 100%❤ላይክ ግጩኝ

  • @user-th5sn5jk8s
    @user-th5sn5jk8s 4 ปีที่แล้ว +90

    ገጠር ፊልም እቢ ብሎ ይስባል ማንነታችንን ስለሚያፀባርቅልን ነው ገጠሬ ነኝ ያውም ወሎየዋ ወፍ 👍👍👍👍👍እናመሰግናለን ሲም ካርድየ ሁሌም የገጠር ስሩልን በላይክ ትበሸበሻላችሁ አጭር ቀሚስ እና ስንት ኪሎ ዱቄት አስጠልቶናል

    • @user-ov3rw4rr9m
      @user-ov3rw4rr9m 4 ปีที่แล้ว

      አለን

    • @f5889
      @f5889 4 ปีที่แล้ว

      ውይይአሁንስ አገሬ ናፈቀኝ እውነት

    • @hafesuayoutub9468
      @hafesuayoutub9468 4 ปีที่แล้ว

      ኧረ ወዳ ይሄ ጉድ ያንተ ነው ኧረ ያንዘልዝልህ እቴ ክክክክክክ

  • @dasildasil7746
    @dasildasil7746 4 ปีที่แล้ว +166

    ዋዉዉዉዉ ገጠርኛ እደት ደስ እደሚል የገጠር ልጆች ላይክ ግጩኝ

  • @ethopia5876
    @ethopia5876 4 ปีที่แล้ว +23

    እህህህህህ ምርጥ የገበሬ ልጅ ነኝ ውሀ ስንሄድ እጨት ስንሄድ አየየየየየየየ አሁን የማነም ልጅ ጋ ልቤ ይወልቃን አይ ዱኒያ መቸ ይሆን ባገራችን የምንሰባሰበው ውድ የኢትዮፒያ ልጆች ሙስሊም ክሪስቲያን ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ለናት ሀገራችሁ ያብቃችሁ

    • @kayryakayryaa7327
      @kayryakayryaa7327 4 ปีที่แล้ว

      አሜንን

    • @tsehyneshwerku4155
      @tsehyneshwerku4155 4 ปีที่แล้ว

      አሜንአሜንአሜንእህት እዳቺመልካምየሚመኙትን ያብዛልንፈጣሪ

  • @rihanayoutub7819
    @rihanayoutub7819 4 ปีที่แล้ว +16

    ደመቁ የናቴስምነው እረጅም እድሜ ለናቶቻችን

    • @beyerrrrbrye2933
      @beyerrrrbrye2933 4 ปีที่แล้ว

      የኔም የናቲ ስምነው😘

  • @ourgamalak7607
    @ourgamalak7607 4 ปีที่แล้ว +79

    እኳን ለፂወንዋ ማርያም አመትታዉይ ባህል አደረሣችሁ ዉድ የሀገሬ ልጆች

    • @user-vt1uo9lw2e
      @user-vt1uo9lw2e 4 ปีที่แล้ว

      የገጠሪሲም ደመቁብቻንውእንደ እኒምገጠሪኝኝኝመታደልወይትዚታ

    • @user-tk4rg3ii2y
      @user-tk4rg3ii2y 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን፫

    • @babukiha3480
      @babukiha3480 4 ปีที่แล้ว

      Rtyhggi

    • @samsunggallery2358
      @samsunggallery2358 4 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች የክርስቶስ ሰላም በእያላችሁበት ፍቅር ያብዛላችሁ

    • @babukiha3480
      @babukiha3480 4 ปีที่แล้ว

      @@samsunggallery2358 xsxfx

  • @user-mg1eo1tk6b
    @user-mg1eo1tk6b 4 ปีที่แล้ว +51

    አይ ልጅ ነት እኛም ዉሃ ስንቀዳ እጨት ስንሰብር ተጠራርተን ነበር አቤት የገጠር ልጅ መሆን
    ዛሬ ላይ ሁላችንም በስደት ላይ ነን
    አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን

    • @uwhgs6795
      @uwhgs6795 4 ปีที่แล้ว +3

      አወአይስደትህህህህህህህ

    • @user-uy5yu1mt1t
      @user-uy5yu1mt1t 4 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል

    • @hawamohamede8171
      @hawamohamede8171 3 ปีที่แล้ว

      አይይይይ አገሬ ብቻበስደትምብነሆን አልሀምዱሊላ

  • @fatimadubai1041
    @fatimadubai1041 4 ปีที่แล้ว +5

    አመለጠኝ አለች ደመቁ እደዚህ የሚያሥቅ ና ደሥሚል ፊልም አላየሁም😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wp2ch1py6p
    @user-wp2ch1py6p 4 ปีที่แล้ว +25

    ክክክክ በቆሮቆዳ ወተፍ አርገው 😁😁😁የዛይት እቃ አረገው😂😂😂😂😂እህህህህእ ልቤ🙈😁😂

    • @mhretmhret9718
      @mhretmhret9718 4 ปีที่แล้ว

      😂🤣🤣🤣🤣😍😍

    • @hjjdhndbhsh9339
      @hjjdhndbhsh9339 3 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ananianani6735
    @ananianani6735 4 ปีที่แล้ว +15

    ክክክክክክክክ እንህ ፈታ እማርግ እያለ አቦ ይመቻቹሁ ኢቶዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ

    • @aadd5620
      @aadd5620 4 ปีที่แล้ว

      ላይክሼርላይክብያለሁቀጥሉበትእሺሞቅያአንተፈሳም

    • @aadd5620
      @aadd5620 4 ปีที่แล้ว

      እንዳተዉትo_O

  • @user-tk4rg3ii2y
    @user-tk4rg3ii2y 4 ปีที่แล้ว +68

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ እናቴ በሳቅ ሞትኩ ከፍያለዉ ይጉድ ያተ ነው ኧረ ያዛረጥህ ሳቅ ወንጀል ቢሆን እድሜልኬን እታሳር ነበር 😂😂😂😂😂ትልቅ ሰዉ ሲፈሳና ሲወድቅ በጣም ነው የሚአስቀኝ

    • @hawahawa566
      @hawahawa566 4 ปีที่แล้ว

      😁😁😁😁😁😂😂😂😂😍😍😍😍😍

    • @user-er9ff4bq3d
      @user-er9ff4bq3d 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔም እማ መሳቅ ነው አመሌ

    • @user-wc8ej5lw4s
      @user-wc8ej5lw4s 4 ปีที่แล้ว

      በመሳቅ አለቀስኩ ብል ታምናላችሁ 😁😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😄😀😄😄 በስመ ስላሴ

    • @hawahawa566
      @hawahawa566 4 ปีที่แล้ว

      @@user-wc8ej5lw4s 😁😁😁😁😁😍😍😍😍👍👍❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-tk4rg3ii2y
      @user-tk4rg3ii2y 4 ปีที่แล้ว +1

      @@user-wc8ej5lw4s አምንሻለሁ☺😂😂😂

  • @meqidas7936
    @meqidas7936 4 ปีที่แล้ว +11

    እኔ አለመሳቅ አልቻልኩም ወይኔ ሞቄ😂😂

  • @user-nr1je7zx8w
    @user-nr1je7zx8w 4 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ደህና መጣቺሁ ደሥ ሲትሉ በዚሁ ቀጥሉበት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ😍😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-xp1st6es4w
    @user-xp1st6es4w 4 ปีที่แล้ว +75

    የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተሰቦች እንኳን ለእናታችን ለቅደስት ድንግል ማርያም አመታዊ በአል በሰላም አደረሰችሁ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይጠብቅልን ⛪⛪⛪

  • @user-pg7iw7kh7s
    @user-pg7iw7kh7s 4 ปีที่แล้ว +31

    እንኳን ለናታችን ለፅዮን ማርያም አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሰን ስለ ሃገራችን ሰላም ትማልድልን

  • @user-em4lr1lu8f
    @user-em4lr1lu8f 4 ปีที่แล้ว +72

    ሀሀሀሀሀሀሀ በቆረቆዶ መወተፍነው ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀውይ ምችት ይበላችሁ ዘረኝነት ይውደም ከኢትዮ ❤❤❤❤❤❤

    • @alaminahmed5749
      @alaminahmed5749 4 ปีที่แล้ว

      😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅🙈🙈🙈🙈

    • @fatimadubai1041
      @fatimadubai1041 4 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂አረደሥሢሉ

    • @zeharatube1277
      @zeharatube1277 4 ปีที่แล้ว

      ከከከከከለ

    • @user-fs1uh1wb1d
      @user-fs1uh1wb1d 4 ปีที่แล้ว

      Amerg

    • @gcngbcg9620
      @gcngbcg9620 4 ปีที่แล้ว

      ሸፈፈሀ

  • @naimaanam8769
    @naimaanam8769 4 ปีที่แล้ว +10

    ዉይ እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አይ ፈስ ያስቃል በጣም ምርጥ የወጣልኝ የገጠር ልጂ ነኝ ገጠር በመወለደ እኮራለሁ 😘😘😘

    • @saadsaad4730
      @saadsaad4730 4 ปีที่แล้ว

      ትፈሸ ነበረ እንደ

    • @saadsaad4730
      @saadsaad4730 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክ

    • @naimaanam8769
      @naimaanam8769 4 ปีที่แล้ว

      እንደታ ክክክክክክክ

  • @meyanyoutube2222
    @meyanyoutube2222 4 ปีที่แล้ว +24

    እንስራዋ ውሀ የላትም ለሞኛአችሁ አሙኙ. 😜 እኛ ስናዝላት ነው ያደግነው በተረፈ ተመችቶኛል

    • @srauser5369
      @srauser5369 4 ปีที่แล้ว

      ሀሀሀሀሀሀሀሁ

  • @masaretyilink6735
    @masaretyilink6735 4 ปีที่แล้ว +18

    እረ እድሌ ምን አዬነት ፈሳም ነዉ በሳቅ ሞቱኩ😂😂😂😂😂😂

    • @user-gv5if4py1z
      @user-gv5if4py1z 4 ปีที่แล้ว +1

      እረ ያንዛርጥህ 😂😂😂

    • @user-gn7lf6op1g
      @user-gn7lf6op1g 4 ปีที่แล้ว

      መቐጠሪሐንድፈነው

  • @user-mw2rg5go7n
    @user-mw2rg5go7n 4 ปีที่แล้ว +36

    እስኪ እንደኔ የገጠር ልጅ የሆነ ደስ የሚለው ሰብስክራይብ አድረጉኝ ማሮች

  • @user-zo7in5lj3o
    @user-zo7in5lj3o 4 ปีที่แล้ว +1

    የፖለቲካ ወሬ ከማየት እንዲህ መዝናናት ይሻላል ታስቃላችሁ ደስስ ስትሉ

  • @user-wp2ch1py6p
    @user-wp2ch1py6p 4 ปีที่แล้ว +10

    እረ ወየው ተሸክመውት ሲሄዱ ባለነጭ ቆቡ እንደመጫት ታጥኖ እርፍ😁😂😂

  • @user-mv5jh4ij2b
    @user-mv5jh4ij2b 4 ปีที่แล้ว +233

    ማን ነው እንደኔ ኮሜንት ለማንበብ የሚሮጠው

  • @user-kl1wo1zm3o
    @user-kl1wo1zm3o 4 ปีที่แล้ว +3

    ህህህህህህህህህህህህ በጣም ያስቃል ወላሂ. 😁😁😁😁😁😁ወይ ሞቅ ያለው እዴት እዳሳቀኝ. ቅጥሉበት✅✅✅✅✅✅

  • @user-hz4qz5zh1h
    @user-hz4qz5zh1h 4 ปีที่แล้ว +6

    *😃😃😃😃😃😃🙅🙅🙅🙅ወይኔ ክክክክ ልብሱ አልተቀደደ ይሆን እደ ፈስ እኮ የሜስደነግጥ ነገር የለም ወየው*

    • @Salam-ls4zm
      @Salam-ls4zm 4 ปีที่แล้ว

      ዝርጥርጥሀሀሀሀሀሀሀሀ

    • @user-hz4qz5zh1h
      @user-hz4qz5zh1h 4 ปีที่แล้ว

      @@Salam-ls4zm ክክክክክክ

  • @user-vl2hw3gh1e
    @user-vl2hw3gh1e 4 ปีที่แล้ว +4

    እንደው በህይወቴ ከምመኘው ነገር አንድ ገጠር መኖር ባህሉን ሁሉ ማየት ውስጤ ናቸው እኮ ገጠሮች አቦ ስወዳቹ ! እስቲ ይሳካክሽ በሉኝ።

  • @user-nq9dc5ul4l
    @user-nq9dc5ul4l 4 ปีที่แล้ว +6

    አይ ጀመራችሁልን ደስ ስትሉ
    😜😜👍👍

  • @user-gt6qf1uo1j
    @user-gt6qf1uo1j 4 ปีที่แล้ว +6

    እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ሆዴን አመመኝ

  • @user-sc7db5ys7y
    @user-sc7db5ys7y 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ያምራል ጥሩ ነው በረቱ አይ ሞቅያለው አሳቀኝ ወሰናዬ የኔ አሰተዋይ በረች ሂልዬ

  • @user-kb2tm3gm3u
    @user-kb2tm3gm3u 4 ปีที่แล้ว +6

    ወዮ የደመቁ አድናቂ ነኝ😂😂😂

  • @user-ok5jx1ik8s
    @user-ok5jx1ik8s 4 ปีที่แล้ว +3

    በሳቅ ሞትኩ ኡፍፍፍፍ ገጠር እኮ ውስጤ ነው

  • @madinalove519
    @madinalove519 4 ปีที่แล้ว +32

    ክክክክክ አይ ትዝታ የገጠር ልጅ ነኝ በርቱ ።
    እስራው ወሃ አለው ግን ሀሀሀ
    አይጥ ጠላ ጠምቃ ጠጥታ ጠጥታ
    ዱላ ስጡኝ አለች ድመት ልመታ 😂

    • @bentbaba4317
      @bentbaba4317 4 ปีที่แล้ว +2

      በጣም ግን የከተማዎቹ ልጆች ሲጠራሩ እደኛ እደገጠሮቹ አያውቁቀትም ያወላጉዱታል አቤት የኛ የገጠር ልጁች ውበትኮ እደዛሬ ሳይሆን ድሮ በኛ ግዜ አይይይይ ትዝታ

    • @fatmhafatmha1067
      @fatmhafatmha1067 4 ปีที่แล้ว

      Madina Love ክክክክክክክክ

    • @user-ts5eq7jp2k
      @user-ts5eq7jp2k 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክ

    • @SA-ki6bg
      @SA-ki6bg 4 ปีที่แล้ว

      እኝክ

    • @saeedsaeed9208
      @saeedsaeed9208 4 ปีที่แล้ว

      ልቀጥርህ ክክክ

  • @user-oq4ne2zz2k
    @user-oq4ne2zz2k 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው በስደት ያለነው ቢከፋን መፀናኛችን እናመስግናለን ውይ ሳቅ 💕💕

  • @sweetgirl5642
    @sweetgirl5642 4 ปีที่แล้ว +3

    የዛሬን አምድረገወእና ውሃ የምቀዳው በእንስራ ነበረ ገጠረ ዉስጤነዉ።
    😍😍😍😍😍

  • @user-jc6pg6if1o
    @user-jc6pg6if1o 4 ปีที่แล้ว +8

    ዋው ዛሬ አደኛነኝ ጋራ ቲወቦችስወዳችሁ ስታምሩ የገጠርልጂነኝ ገጠር ውስጤነው ምርጦች ባለንበት ሰላማችንይብዛ

    • @say7410
      @say7410 4 ปีที่แล้ว

      ሙቀጫ አቀፈ ኧረ በሳቅ ሆደን አመመኝ

    • @user-fs1uh1wb1d
      @user-fs1uh1wb1d 4 ปีที่แล้ว

      @@say7410 መቀጫነዉ

  • @muluesmaiel1793
    @muluesmaiel1793 4 ปีที่แล้ว +3

    ክክክክ እኔ አልቻልኩም በቆረቆዳ ወትፈው😂😂😂😂😂😂አቦ ይመቻቹህ

  • @user-gz7jy4mq2v
    @user-gz7jy4mq2v 4 ปีที่แล้ว +2

    ክክክክክክክክ ደስ ሴል ገጠረ በመሆኔ ደስ ይለይል የገጠረ ትዝታ ይላቹሁ ላይክ በለይ

  • @user-hg8vm7ii7b
    @user-hg8vm7ii7b 4 ปีที่แล้ว +1

    እረ በሳቅ ምትኩኝ እረ ወይኔ ማነው እደኔ የሳቀው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @bogalealemu8317
    @bogalealemu8317 4 ปีที่แล้ว +3

    አዝናኝና አስቂኝ ነው በርቱ ደስ ብሉናል አይተን ዝና ፈታ ብለናል

  • @user-og4ok5fr9i
    @user-og4ok5fr9i 4 ปีที่แล้ว +62

    እንኳን ለእመቤታችን ዓመታዊ በዓል አደረሳችሁ !😁😁😁😁😁

    • @user-ky8sy5km4d
      @user-ky8sy5km4d 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን እኳን አብሮአደረሠን

    • @user-ft6td8xt4d
      @user-ft6td8xt4d 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን
      አሜን
      አሜን
      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @user-yt6nk5ew3t
      @user-yt6nk5ew3t 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜንንን

    • @samsunggallery2358
      @samsunggallery2358 4 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የከርሞ ሰው ይበለን

    • @babukiha3480
      @babukiha3480 4 ปีที่แล้ว +1

      0572706574

  • @user-yv6ut7gg7z
    @user-yv6ut7gg7z 4 ปีที่แล้ว +1

    ሞቅያለው ዋው አንጀትኣርስ፣የልቡን የሚያደርስ ጨዋታ፤
    የጀግና ሚስት ብቃትና ብልሃት ያየሁበት ምርጥ ስራ ፈታ ነው ያረጋችሁኝ ይመቻችሁ በርቱ በየግዜው ጥሩ እንቅስቃ እያረጋችሁ ነው ብዙ ብዙ ገና ከናንተ እንጠብቃለን።

  • @user-gj5jq6yt4t
    @user-gj5jq6yt4t 4 ปีที่แล้ว +1

    በናታችሁ በርቱ ቀጥሉበት ምርጥ ሀቂቃ ናት በተለይ የጭንቀቱ ቀጥሉበት የምትሉ

    • @user-up2vr2dg6q
      @user-up2vr2dg6q 3 ปีที่แล้ว

      ክክክክሞቅያለው ይህጉያተነው አለቸ እህ በጣም ያሥቃል

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z 4 ปีที่แล้ว +5

    መቋጠሪያው ተፈቷል አለ 😂😂😂😂😂😂

    • @stszin6302
      @stszin6302 4 ปีที่แล้ว

      አረ ወየዉ ኮሜቶች ዉስጤ ናችሁ

  • @saadahhussain4810
    @saadahhussain4810 4 ปีที่แล้ว +3

    ክክክክክ እንደዛሬ ስቄ አላክም
    እሰየ በርበሬ እጥን አበጀሽ ሳሰው ነው

  • @user-wc8ej5lw4s
    @user-wc8ej5lw4s 4 ปีที่แล้ว +1

    ደጋግሜ ደጋግሜ ባየው የማይጠገብ 😂😀😀😄😄 የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነው እድለኛ ነን

  • @alhamdulillah6617
    @alhamdulillah6617 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ደብሮኝ ነበር ትንሺ ፈታ አረጉኝ አሪፍ ነው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-su4cz7op8p
    @user-su4cz7op8p 4 ปีที่แล้ว +3

    እንደው አንተው እንደኔ አዛራጭ ነህ አንድ ቀን ጉድ ያረገኛል ብዬ እፈራለሁ እባሌ ዘዳ 😀😀😀

  • @kaki.kaki.5551
    @kaki.kaki.5551 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም.ደስ.ይላል

  • @loulouloulou6969
    @loulouloulou6969 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውው ደስ ሲል ቀጥሉበት የውሎ ድራማ መሰለኝ ሴቶችየ ፃጉራቹሁን ስትሰሩ ውበት አላቹሁ

  • @user-xo1ys7dp7n
    @user-xo1ys7dp7n 4 ปีที่แล้ว +1

    ሀሀሀሀሀሀ ወይኔ በሳቅ ገደላችሁኝ ይመቻችሁ ቀጥሉበት

  • @user-vs2cn7qc1i
    @user-vs2cn7qc1i 4 ปีที่แล้ว +5

    ወይይይ እውነትም ሞቅያለው ክክክክክክ አሳቃችሁን ይመቻችሁ የገጠር ልጅ በመሆን እኮራለሁ

    • @missrima9783
      @missrima9783 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔም እኮራለሁ

    • @hawamohamede8171
      @hawamohamede8171 3 ปีที่แล้ว

      በጣም ያኮራልአገራችን

  • @user-pc4ee4ni3u
    @user-pc4ee4ni3u 4 ปีที่แล้ว +4

    የወንድ ትንሽ አለወይ 😄😄😄እሱ ለራሱ የነ አባባ ዘረጤ የወንድም የልጅ ልጅ ነው

    • @tube3715
      @tube3715 2 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክክክክ

    • @sultanventoo725
      @sultanventoo725 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ

  • @alemzyalewraju2689
    @alemzyalewraju2689 4 ปีที่แล้ว +1

    በርቱ ማሮች እጉናችሁ ነን ማስተማር ማለት እድህ ነው ዘመን አመጣሽ እያሉ አደናቁሩን

  • @user-bk1nu2ou8w
    @user-bk1nu2ou8w 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩ እኔ አደለሁምለ ቦቅየ ነው የለማናት ጨረቁን ገንዱ ሲይዝበት ሀሀሀሀሀሀ

  • @user-mp3hd8qu1s
    @user-mp3hd8qu1s 4 ปีที่แล้ว +8

    አቦ ይመቻቹህ ፈታአረጋቹህኝ

  • @user-wz8gj7jt2f
    @user-wz8gj7jt2f 4 ปีที่แล้ว +5

    እዴ ዛሬ ስቄ አላዉቅም ይይ ሞቅ ያለዉ

  • @fozifozi1246
    @fozifozi1246 3 ปีที่แล้ว

    ደስ ሲሉ ሞቅ ያለው ግን ሲያስቅ ክክክክክ

  • @moreshfano24
    @moreshfano24 4 ปีที่แล้ว

    ክክክክ ወድሜ በጣም ዴስ ይላል በርታ

  • @bentbaba4317
    @bentbaba4317 4 ปีที่แล้ว +7

    ክክክክ ዛሬደግሞ በተኩስ ጦርነት ጀምራችሁታል😀

  • @zinbzinb9977
    @zinbzinb9977 4 ปีที่แล้ว +3

    ከመዳብ ተጣልቸ ነበር ውይ በሳቅ ሞትከ እስቲ እደኔ የተመቸው ይቀጥል ጥሩ ነው

  • @zumramohamed5883
    @zumramohamed5883 4 ปีที่แล้ว +1

    ባየው ባየው አልሠለችም ሠላማችሁ ይብዛ

  • @user-th7jh5zj4f
    @user-th7jh5zj4f 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስይ ይላል አዳደየ ስለሰርኚንት ወሬ ወጣብለን እደዚህ መሳቅ ደስ ይላል

  • @user-vf4jj7bz1t
    @user-vf4jj7bz1t 4 ปีที่แล้ว +3

    ክክክክክክክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💚

  • @tigwelloyoutube9959
    @tigwelloyoutube9959 4 ปีที่แล้ว +4

    በፈስ ተጀምሮ በፈስ አለቀ ጉድኮ ነው ዘና አደርጋችሁኝ ይመቻችሁ 😁😁😃😃😀😀😀

  • @ft8243
    @ft8243 4 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክ በቆረቆዳ ወተፍ አድርገው ሀሀሀሀ

  • @ethiomeaza4176
    @ethiomeaza4176 4 ปีที่แล้ว

    ውይ እረጅም ቀን ነበር ያሳለፍኩት ፈታ አረጋችሁኝ አመሰግናለሁ ውይ ፈስም እንዲህ ያስቃል

  • @dhoraandradurga5225
    @dhoraandradurga5225 4 ปีที่แล้ว +4

    እሯ ወይድሌ እንደዛሬ ስቄአላቅም 😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆

  • @user-pg3qr7xf8z
    @user-pg3qr7xf8z 4 ปีที่แล้ว +3

    አይይይ ገጠር ዉሰጤ እኮነው 🇬🇳🌷🌷❤

  • @yalemwork7979
    @yalemwork7979 4 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ

  • @somam6576
    @somam6576 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ዘና አርጋችሁኝ💖💖💖💖💖💖🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @goodhe7219
    @goodhe7219 4 ปีที่แล้ว +3

    ውይይይይይ የማዳም ጩህት ሊያሳብደኝነው ግን ሳሎድ በግዴ ሳቅኩኝ

    • @demospaewe2888
      @demospaewe2888 4 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እሕቴ ልማዳቸዉ ነዉ መጮሕ የኔም ሥራዋነዉ ምንም አመሥለኝ እዳባዶጀርካ መጮሕ ነዉ ሥራቸዉ አይዞሽ የችፍየል ምላሥ

    • @goodhe7219
      @goodhe7219 4 ปีที่แล้ว

      @@demospaewe2888 የኔደግሞ ከፍየልም ትብሳለች በዛላይ ጭንቅጭንቅይለኛል

    • @demospaewe2888
      @demospaewe2888 4 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እሕት አለም ብዙ አታሥቢ ተያት ዝምብለሽ ሥራሽን ሥሪ ሥለምታሥቢ ነዉ የሚጨቅሽ እግዚአብሔር ካችጋይሑን እናቴ ድግል ማርያም በለተቀኗ ያሠጨነቀሽን በደሥታ ትቀይርዉ አይዞሽ ሑሉም ያልፋል ነገ ሌላቀነዉ መታገሥ ዋጋለዉ

    • @gfftggt6311
      @gfftggt6311 4 ปีที่แล้ว

      አይዞሾ ውዴ ግድየለም ያልፋል እስከ ያልፍ ያልፋል ለሁሉም ጊዜ አለው ትግስት ይኑርሽ እህቴ

    • @gfftggt6311
      @gfftggt6311 4 ปีที่แล้ว

      አይዞሾ ውዴ ግድየለም ያልፋል እስከ ያልፍ ያልፋል ለሁሉም ጊዜ አለው ትግስት ይኑርሽ እህቴ

  • @Mm-po9xw
    @Mm-po9xw 4 ปีที่แล้ว +4

    ፈሳም ወንዲ አልወዲም ጥሎብኝ ክክክክ

  • @user-oy1mc8kc7g
    @user-oy1mc8kc7g 4 ปีที่แล้ว

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ወይ እናቴ እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም ወይ ደህና ፈታ አደረጋችሁኝ ወይኔ ገጠር መውለድ መታደል እኮ ነው እናመሰግናለን

  • @aymanosjoudi509
    @aymanosjoudi509 4 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ገጠሬ ውስጤ ነው
    በርቱልኝ ስወዳቹሁ😍😍😋

  • @tefeferamolla7578
    @tefeferamolla7578 4 ปีที่แล้ว +3

    ቀጥሉበት እንዳታቋርጡት

  • @user-yq6nj7hs2w
    @user-yq6nj7hs2w 4 ปีที่แล้ว +3

    እንካን ለናታቺን ለድንግል ማሪያም አመታዊ ክብረ ብአል አደረሳቹህ ዉዶቺይ

  • @dgfcvv1000
    @dgfcvv1000 4 ปีที่แล้ว +2

    ክክክክክክክክክክክክክ አመለጠኝ ዊይበሳቅሞትኩ

  • @user-rw4wv5fh3e
    @user-rw4wv5fh3e 4 ปีที่แล้ว +1

    ገጠር ዉስጤ ነኝ👍👍👍👌👌👌👌

  • @adisadis1233
    @adisadis1233 4 ปีที่แล้ว +35

    እኔም እንደሱ ፈሳምነኝ ሳትዋሹ እምትፈሱ ላይክ ግጨኝ 😋😋

    • @user-vq8nn6lh3i
      @user-vq8nn6lh3i 4 ปีที่แล้ว

      😂😂

    • @hanahabtamu4416
      @hanahabtamu4416 4 ปีที่แล้ว

      🙄🙄😁😁😁

    • @user-bq4nn4gc1s
      @user-bq4nn4gc1s 4 ปีที่แล้ว

      የኔ ማር ተመቸሽኝ ❤❤❤❤😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

    • @user-ls2oo3tm4p
      @user-ls2oo3tm4p 4 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @hnoonhashmy8834
      @hnoonhashmy8834 4 ปีที่แล้ว

      Kkkkk are besak

  • @user-pm4np2wv3w
    @user-pm4np2wv3w 4 ปีที่แล้ว +3

    ግን የገጠር ወንድ ፈሳም አይደለም ወይ በሳቅ 😂😂😂

  • @Tube-me8mb
    @Tube-me8mb 4 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክክክክክክክክክ ኧረረረረረ ውውውውው ሙቀመጫዉን አቅፎ ሀሀሀሀ

  • @meleseterefe3326
    @meleseterefe3326 4 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት።

  • @fafilove2367
    @fafilove2367 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ዘና ያረጋል ቀጥሉበት 😘😘😍

    • @user-sf9mx6wm9f
      @user-sf9mx6wm9f 4 ปีที่แล้ว

      ወየዉ ሳይመጣኝ ስቄ ሆደን አመመመኝኝኝኝ ወኔ፣😏😏😏😒😱😱🙆🏾‍♀️🙆🏾‍♀️🙆🏾‍♀️🙆🏾‍♀️🙆🏾‍♀️🙆🏾‍♀️

    • @maseretmaseret2343
      @maseretmaseret2343 4 ปีที่แล้ว

      @@user-sf9mx6wm9f ከከተማው

  • @webyetewadolejtola5283
    @webyetewadolejtola5283 4 ปีที่แล้ว +4

    Are yet heje lesak 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @tenayedigillij6188
      @tenayedigillij6188 4 ปีที่แล้ว

      የት ትሄጃለሽ ውዴ እዛው መጥበቅ ሳቂ እንዳፈሪ 😘😂😂😂

  • @hassensani38
    @hassensani38 4 ปีที่แล้ว

    በጣም እሚገርም ብቃት ነው በጣም አዝናንታቺሁኛል አመሰግናለሁ

  • @user-ms2ty1ox3s
    @user-ms2ty1ox3s 4 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክ ወይኔ በሳቅ ወደቅሁኝ

  • @seidahmed6772
    @seidahmed6772 4 ปีที่แล้ว +6

    እዴዛሬው ስቄ አላቅም የምር

    • @say7410
      @say7410 4 ปีที่แล้ว

      ሞቅያለው ይሄጉድያተነው አለች ክክክክ

  • @fayselnurye9238
    @fayselnurye9238 4 ปีที่แล้ว +4

    እኔ ስፈሳ ደስ ይለኛል ሌላስው ስፈሳ ግን አልወድም እናንተስ?

  • @jawaherhussin2975
    @jawaherhussin2975 3 ปีที่แล้ว

    Etiopiya 🇪🇹 mahun mattadel ❤️🥀💋💞💞💞

  • @anurali5625
    @anurali5625 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ይመቻል ሳቅ በሳቅ ሆንኩኝ

  • @lidiya727
    @lidiya727 4 ปีที่แล้ว

    Kkkkkk
    ገጠር ናፍቆኝ ነበር ስላሳያችሁኝ አመሰግናለሁ

  • @kasayakasaya5687
    @kasayakasaya5687 4 ปีที่แล้ว +1

    ይመችሽ ደመቁ ሳላደንቅሽ አላልፍም የሴት ጀግና ይገበዋል ለደዚህ አይነት ወንድ

  • @user-sj1dk8or1o
    @user-sj1dk8or1o 4 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክክክክክ እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም ይመቻችሁ

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g 4 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክክክክ ክክክክክክክክክክክ እር ፍስ እዴት ነው ነገሩ ይመቻችሁ ምርጦች ያደኩበትን የተወለድኩበት እህህህህህህህህህህ ውስጤ ነው የገጠር ድራማ

  • @tube2760
    @tube2760 3 ปีที่แล้ว

    መደቅዋ ኸደእንደአላለም አጥንገደለችው ክክክክ ምነውበቀረብኝአላለም ክክክክክረ

  • @Brhan-ut9wy
    @Brhan-ut9wy หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂ስተየአየሁትአልጠግበው ሞቄ😂😂😂😂😂

  • @habibatasfaye7804
    @habibatasfaye7804 4 ปีที่แล้ว

    እር ወይኔ በሳቅ ልቤ ቆስለ አቦ ይምቻችሁ የገጠር ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ