ነቅዕ ድራማ | Nek'e Sitcom Drama Part 02

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 680

  • @mazamaza7899
    @mazamaza7899 4 ปีที่แล้ว +2

    ኧረ ደስ ይላል በጣም ያስተምራል ከምንም በላይ አስተዋይ ትግስት ወዘተ ነገሮች በጣም አስፈላጊነው እኛ ሰውች ዝም ከማለት ይልቅ ከዛሰብ የበለጠ እንረክሳለን ዝም ካልን ምናይነት አስተዋይ መሆናችንን እንመለከታለን በርቱ መልካም የማስተማር ዘመን ይሁንልቹ!!

  • @oneloveethiopian8119
    @oneloveethiopian8119 6 ปีที่แล้ว +9

    በእውነት እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን መጨረሻ ላይ በጣም አስተማሪ ነው 👌

  • @tesfatesfa3181
    @tesfatesfa3181 3 ปีที่แล้ว +4

    ደስ ይላል ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር አምላክ ልብ ይስጠን ማስተዋሉን ያድለን በርቱ ጥሩ ነው

  • @egzabharferaginewmaryamama2156
    @egzabharferaginewmaryamama2156 6 ปีที่แล้ว +27

    በጣም ትልቅ ትምህርት አለው ስድብ የሰይጣን ነው ማንም ቢሰድበን እግዚአብሔር ይገስፅህ ብለን እንለፍ

  • @ቲቲነኝጎንደሬዋ
    @ቲቲነኝጎንደሬዋ 3 ปีที่แล้ว

    ያስቃል አስተማሪም ነው ግን ስድቡ በዛ በጣም ያስጠላል ስድቡ ባይበዛ አሪፍ ነበር ስድብ ቀኑሱ ውዶቸ በተረፈ እናመሰግናለን በርቱ

  • @የአዳማዋፍቅር
    @የአዳማዋፍቅር 6 ปีที่แล้ว +2

    ንብረት ገለው
    በርታልን አንበሰ ነህ በጠም መነሰት መሰረት የለበት ነገረቶችን እየነሰህ እየሰየሀን ነው ተበረክ
    ተዋነዮችም ምርጥ ነቹ በርቱ

  • @አዳኑደምሴየድንግልማርያም
    @አዳኑደምሴየድንግልማርያም 6 ปีที่แล้ว +247

    እንዴት ነው ልጀምረው እንዴ
    🌿ትልቁ ፍጡር ~~~ ሰው 🌾
    🌿ትልቁ ፀጋ ~~~ ጤንነት🌾
    🌿ትልቁ ብልሀት~~~ ትዕግስት🌾
    🌿ትልቁ ደስታ~~~ ተፈላጊነት🌾
    🌿ትልቁ እምነት ~~~ 🌿እግዚአብሔርን መፍራት🌾
    🌿ትልቁ የህይወት ቁልፍ ~~~ ፍቅር🌾
    🌿ትልቁ ድል ~~~ እራስን ማሸነፍ🌾
    🌿ትልቁ ሀጢያት ~~~ ሀሜት🌾
    🌿ትልቁ ጥፋት ~~~ ተስፋ መቁረጥ🌾
    🌿ትልቁ ኪሳራ ~~~ በራስ አለመተማመን🌾
    🌿ትልቁ ጥያቄ ~~~ እራስን መመርመር🌾
    🌿ትልቁ ሀብት ~~~ ጊዜ🌾
    🌿ትልቁ መጥፎ ባህሪ ~~~ ኩራት🌾
    🌿ትልቁ እውቀት ~~~አስተዋይነት🌾
    ✅ትዕግስት#እምነት #ተስፋ #ጤና ይኑረን እነዚህ ሁሉ የህይወት ስንቆች ናቸውና ። !!!!

    • @smeismei7080
      @smeismei7080 6 ปีที่แล้ว +2

      አዳኑ ደምሴ የድንግል ማርያም ልጅ ታዲያስ

    • @lulurami7194
      @lulurami7194 6 ปีที่แล้ว

      r

    • @ቃልየፃድቃኔማርያምልጅ
      @ቃልየፃድቃኔማርያምልጅ 6 ปีที่แล้ว

      አዳኑ ደምሴ የድንግል ማርያም ልጅ አሁን የሚስማ ነው

    • @eyuryu2475
      @eyuryu2475 6 ปีที่แล้ว

      አዳኑ ደምሴ የድንግል ማርያም ልጅ ....

    • @bhmk0137
      @bhmk0137 6 ปีที่แล้ว

      አዳኑ ደምሴ
      ማርያም ልጅ

  • @kalkidanlulu5225
    @kalkidanlulu5225 4 ปีที่แล้ว +2

    The script of this sitcom is excellent....

  • @hawiahmed3333
    @hawiahmed3333 6 ปีที่แล้ว +16

    በየቀኑ የሚለቀቅ ድራማ መጣ አቦ ይመቻቹ ምርጥ ነዉ ቀጥሉበት😍👍👍

  • @AMLove-bq3tc
    @AMLove-bq3tc 6 ปีที่แล้ว +63

    ወይኔ ይሄ ድራማ እንደት ደስ ይላል እኔኮ እስከዛሬ ያላየሁት ነቅዕ ድራማ ሲል ትግርኛ መስሎኚ ነበር ትግርኛ ስለማልችል ማለት ነው አሁን ገባ ብየ ሳየው ዋው ነውውውው

    • @SarahSarah-co2vh
      @SarahSarah-co2vh 6 ปีที่แล้ว

      😁😁😁

    • @gayanosadaGayan
      @gayanosadaGayan 6 ปีที่แล้ว +2

      ነሺዲ

    • @alayushkesaudialayush3846
      @alayushkesaudialayush3846 6 ปีที่แล้ว

      kkkkkkkkkk sdbu new desi yaleshi

    • @AsifKhan-dm5gh
      @AsifKhan-dm5gh 6 ปีที่แล้ว

      Hey

    • @اؤؤتن-ض2ن
      @اؤؤتن-ض2ن 6 ปีที่แล้ว

      አይገርምም እኔ እራሱ ትግሬ መስሎኝ ሳልፍ ሳልፍ 20 ሲደርስ እደአጋጣሜ ነው አማረኛ መሆኑን ያወኩት

  • @endalemekonen4087
    @endalemekonen4087 3 ปีที่แล้ว

    እዉነት ምርጥ እይታ ነው። እራሴን እንዳይበት አርጎኛል እና በዚዉ ቀጥሉልኝ።

  • @hailefuge9615
    @hailefuge9615 4 ปีที่แล้ว

    Neke'e bayi bayi alitegib alikugn ka timihrtu lela kalat axaxalachihu des sil wow

  • @seadamahammedmahammed1558
    @seadamahammedmahammed1558 6 ปีที่แล้ว +84

    የምር እኛ ሀብታም ብንሆን አንቻልም አረቦችን እናማርራለን እጂ ሀበሻወች ለራሳችን ዜጋ እንኳ እኮ ክብር የለንም ሰራተኛ በጣም ነው የሚያገላቱት አረ አረቦች ይግደሉኘ ኤጭ

    • @zinashalemu8274
      @zinashalemu8274 5 ปีที่แล้ว

      Seada Mahammed Mahammed

    • @yeshi8754
      @yeshi8754 5 ปีที่แล้ว

      በትክክል እህቴ

    • @hdhdhshs9940
      @hdhdhshs9940 4 ปีที่แล้ว

      ትክክልወላሂ

  • @oscrsb8567
    @oscrsb8567 6 ปีที่แล้ว

    ወይ ስድብ ወይ ክብር ንፋስ ለሚወስደው ስድብ ለማንኛውም እናመሠግናለን ትምህርት ሠጪነው ።

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውው ደስየሚል ድራማነው ይመቻቹ

  • @momlove5160
    @momlove5160 6 ปีที่แล้ว

    Woooooow betam new des yemtlut kemr andegnoch nachu beteley shebe wst yeneberew chwe andegna new👍👍👍👍👍👍👍

  • @wubitguanche9960
    @wubitguanche9960 3 ปีที่แล้ว +1

    የሚያስቅና የሚያስተምር ድራማ ነው ቀጥሉበት

  • @jamelalazy6755
    @jamelalazy6755 5 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነዉ መጨረሻዉ ጥሩ ትምህርት ነዉ የገባዉ ብቻ

  • @aweaman1497
    @aweaman1497 6 ปีที่แล้ว +3

    ነቄ ድራማ ያስተምራልም ያዝናናልም እናመሰግናለን

  • @bliyawyuans4286
    @bliyawyuans4286 6 ปีที่แล้ว +1

    እረ ይመቻችው የእኔ ማሮች በጣም አስተማር ድራማ እንዳታቃርጡት♥♥♥

  • @martahoney6262
    @martahoney6262 6 ปีที่แล้ว

    በጣም አስተማሪ ነው አብሶ ፌስ ቡክ ላይ ያለ የስድብ አይነት በጣም ይገርመኛል እናም ከጊዜው ጋር የሚሄድ ትምህርት አለው እናመሰግናለን.

  • @knsnnbsbb1673
    @knsnnbsbb1673 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን "ልብ ያለው ልብ ይበል ነው"

  • @AMLove-bq3tc
    @AMLove-bq3tc 6 ปีที่แล้ว +31

    አቦ ይመቻችሁ ኢትዮጵያን ለዘላለም ሰላም ያርግልን የቀን ጅቦቹን ይጨርሳቸው

  • @sadayoutube9017
    @sadayoutube9017 6 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነው ትልቅ ትምህርት ይሠጣል እናመሰግናለን በርቱ

  • @nshhs6721
    @nshhs6721 6 ปีที่แล้ว +6

    ልብ ያለው ልብ ይበለው ትምህርት ነው

  • @mahimahi5412
    @mahimahi5412 6 ปีที่แล้ว +7

    እጅግ አስተማሪ ድራማነው በእውነት እንዎዳችኋለን የሀገራችን እንቁዎች

  • @serkalemserkalem6131
    @serkalemserkalem6131 3 ปีที่แล้ว

    ቀጥሉበት

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል ነው እጅግ ያስተምራል በእውነት የሀገራችን ሰው በውስጥም በእውጭም ስነምግባር። ጠፍቶብናል ትእግስት የሚባል የለም ሁሉም ይቆጣል ሁሉም ይሳደባል
    ትምህርት ይሰጣል

    • @hgy2029
      @hgy2029 6 ปีที่แล้ว

      ሐና ሐና

  • @serkalemserkalem6131
    @serkalemserkalem6131 3 ปีที่แล้ว

    ዋውው ደስ ሲል

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee7998 3 ปีที่แล้ว

    ልብ ያለው ልብ ይበል ትምርት አለው

  • @zenitsefaytasfay3412
    @zenitsefaytasfay3412 6 ปีที่แล้ว

    አረ በጣም ደስ የሚልነዉ ቀጥሉበት

  • @MesfinBugie
    @MesfinBugie 8 หลายเดือนก่อน

    በድጋሜ የማይሰለች ♥️🙏

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 4 ปีที่แล้ว

    የእውነት እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ይስጠን የምገርም ነው ለትንሽ ነገር የሰው ህይወት ማጥፋት

  • @birhantegegne142
    @birhantegegne142 2 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ሥራ ነው

  • @zienasgetu9467
    @zienasgetu9467 6 ปีที่แล้ว +2

    በለውውው ምን ጉድ ነው ክክክክክክ የስድብ ውድድር ይመስላል

  • @samerashafi4106
    @samerashafi4106 3 ปีที่แล้ว

    ኧረ በጣም ደሰ ትላላችሁ

  • @yeshialeme1768
    @yeshialeme1768 3 ปีที่แล้ว

    አስተማሪ፣ነው👍

  • @fertunasimi6537
    @fertunasimi6537 6 ปีที่แล้ว

    ሚገርም ድራማ ነው በርቱበት😘😘😘😘

  • @habshihabshi6603
    @habshihabshi6603 5 ปีที่แล้ว

    ውይኔ በጣም ደስ ይላል ካሳሁን አድናቂህ ነኝ በርት ደስ ይላል ድራማችሁ

  • @marrytesfayae2956
    @marrytesfayae2956 2 ปีที่แล้ว

    😃😃😃😃😃ረዳቱ አሳቀኝ

  • @kideshhi1640
    @kideshhi1640 6 ปีที่แล้ว

    bertu betame konjo new hagerawi drama,big thump

  • @betatubebeta
    @betatubebeta 6 ปีที่แล้ว +3

    መላ ነው መላ ነው ...ደስ ስትሉ ክክክክ

  • @Locaoffivjsl
    @Locaoffivjsl 5 ปีที่แล้ว

    Gobez actress neshi berchi

  • @helinahelen3358
    @helinahelen3358 6 ปีที่แล้ว +4

    Wowww arif new yemcereshaw

  • @Gm-ox5oc
    @Gm-ox5oc 6 ปีที่แล้ว

    ለዚህ ስድብነው የእውነትኛ ታሪክ ድረ
    ድሪምነው

  • @woubitwoubit297
    @woubitwoubit297 5 ปีที่แล้ว

    ዋውተመቸኝወደድኋሁ

  • @leylabintshifa1207
    @leylabintshifa1207 6 ปีที่แล้ว +50

    እኔ ተመችቶኛል አዳንዱ የስድብ ሱስ ያለበት ስት አለ ት/ም ሰጪ ነው

  • @iloveyueisis4903
    @iloveyueisis4903 6 ปีที่แล้ว +7

    ኤጭ መቸ ይሆን ጥሩ ነገር የምታስታምሩት

  • @habeshawello2963
    @habeshawello2963 5 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ድራማ

  • @alhamdulillah6617
    @alhamdulillah6617 2 ปีที่แล้ว

    እረ አረጋሺ 😁😁😁😁😁😂😂😂😂😂

  • @ባላገሯ-ዘ4አ
    @ባላገሯ-ዘ4አ 2 ปีที่แล้ว

    አስተማሪ ነው

  • @sggsgg4567
    @sggsgg4567 5 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውው

  • @nshhs6721
    @nshhs6721 6 ปีที่แล้ว

    ዋው ዋው ዋው ዋው እንዴት እንደሚያስደስት

  • @wazdfgghh6188
    @wazdfgghh6188 6 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እናት ሥታሳዝን

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 5 ปีที่แล้ว

    እግዚኦ ስድብ

  • @ሜሪየድንግልማርያምል-ኀ8ደ
    @ሜሪየድንግልማርያምል-ኀ8ደ 6 ปีที่แล้ว +12

    እግዚኦ ስድብ የፈጣሪ ያለህ

  • @ethiopiyawinetkezerbelayne5727
    @ethiopiyawinetkezerbelayne5727 5 ปีที่แล้ว

    Ekeye leka ezi metek new betoch lay yetefakew betam arif new berta

  • @ሙኒጉራጌዋያሲንእህት
    @ሙኒጉራጌዋያሲንእህት 5 ปีที่แล้ว

    ዋውው አስተማሪ ነው

  • @ekeramekeram2710
    @ekeramekeram2710 6 ปีที่แล้ว

    wawwwww btahm arif new asetmahri new

  • @saadaalkaabi9231
    @saadaalkaabi9231 5 ปีที่แล้ว

    Betam Betam Tkekel New Enamesegnalen Bertuln

  • @سيمااا-ف2ح
    @سيمااا-ف2ح 6 ปีที่แล้ว +3

    😂😂😂😂😂😂😂😂በተለይ ሰራተኛይቱ ተመቸችኝ ኡፍፍፍፍ ስድብ እሚሳደቡ መምታት ይሻላልኮ ኤጭ

  • @ameenaameena7573
    @ameenaameena7573 6 ปีที่แล้ว

    ዋው ደስ ይላል አስተማሪ ነው በደብ ለገባው

  • @የተዋሕዶልጅነኝአዎየተዋህ
    @የተዋሕዶልጅነኝአዎየተዋህ 6 ปีที่แล้ว

    ግዜያችሁን ማባከናችሁ ካልቀረ ስራ ብላችሁ መጀመራችሁ ካልቀረ. ስድብ እና መናናቅን ከምታስተምሩን ደህና ነገር ሰርታችሁ ብትለቁ ተሰሚነትም አታጡም.
    ግን በዚሁ ከቀጠላችሁ የመጨረሻ ይደብራል ወይ አያስቅ ወይ አያስተምር. ሁለቱንም ጎን የያዘ ሲሆን ነው እሚያስደስተውና ልብ አንጠልጣይ የሚሆነው

  • @seadikonjo7173
    @seadikonjo7173 6 ปีที่แล้ว

    Wooow betam desss yilal yaznanalm ketlubet

  • @akialoo7502
    @akialoo7502 5 ปีที่แล้ว

    ዋው

  • @hubi6003
    @hubi6003 6 ปีที่แล้ว

    Wellah nak dirama yemesele dirama yelam betammmmmmmm dessss yemil sit timirt edemyastemiru

  • @eyueyu348
    @eyueyu348 6 ปีที่แล้ว

    Weye neberateya yasedebe Evaresti asegabakeneko bareta arife sera newe

  • @ethiotiktok325
    @ethiotiktok325 6 ปีที่แล้ว +5

    *አቤት ሐበሻና ስጋ ....አንበሳን እናስንቃለን እኮ!!*

  • @wubshetassefa
    @wubshetassefa ปีที่แล้ว

    ስወዳት

  • @ጠይባነኝየገጠርልጅ
    @ጠይባነኝየገጠርልጅ 6 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው ብርቱ

  • @አንድናትኢትዮጲያየጀግኖች
    @አንድናትኢትዮጲያየጀግኖች 6 ปีที่แล้ว

    እውነት በጣም ልብ የሚነካ ትምህርት አለው

  • @ebromame8056
    @ebromame8056 6 ปีที่แล้ว

    ውይ በሳቅ 😃😃😃

  • @lulabrhane9683
    @lulabrhane9683 6 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ማሮቼ ስወዳቹ

  • @afewerkberhe771
    @afewerkberhe771 5 ปีที่แล้ว

    አቦ ትመቻላቹ

  • @onlinemoney823
    @onlinemoney823 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ደስ ይላል ምርጥ ቪድዮ ነው ተመችቶኛል

    እኔ ሁሉን አሟልቸ በተሰብ ሁኛለው
    ጀማሪ ነኝ እስቲ እናንተም በተሰቤ ሁናቹ ድጋፋቹን አሳዩይኝ

  • @yaasinabdala2028
    @yaasinabdala2028 6 ปีที่แล้ว

    anchi teregagi sew atisadeb,endew bazash

  • @newkw4896
    @newkw4896 6 ปีที่แล้ว

    Woww.Txs.💚💛❤👏👏👏👏👏👏

  • @youtubered3554
    @youtubered3554 6 ปีที่แล้ว

    ፀግሽ በርታልን

  • @shekaranewgezew
    @shekaranewgezew 6 ปีที่แล้ว +1

    ምን ጉድ ነው ጎበዝ

  • @semutube2755
    @semutube2755 6 ปีที่แล้ว +3

    Wow arif new betam enmesegenalen

    • @fatimad7487
      @fatimad7487 6 ปีที่แล้ว

      Hanan sultan 0037iin

  • @aamm5480
    @aamm5480 5 ปีที่แล้ว

    ማሸአላህ

  • @ሠላምነኝየማረያምልጅ
    @ሠላምነኝየማረያምልጅ 5 ปีที่แล้ว +4

    ዋዉ እንደት እንደ ወደድኩ
    እንደ እነ የምዉደድ ገጩኝ

  • @እፀገነትአቡኔ
    @እፀገነትአቡኔ 6 ปีที่แล้ว

    ጥሩነው ቀጥሉ

  • @workineshdemise5233
    @workineshdemise5233 6 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክ ኧረ ስድብ ክክክክክክ ሆዴን ተመችቶኛል

  • @fetysadik4928
    @fetysadik4928 5 ปีที่แล้ว

    Betam tkkl

  • @aynalemyaalemi1829
    @aynalemyaalemi1829 6 ปีที่แล้ว

    wow betame konjo new beretu edatakaretute demo

  • @fathimafathima6522
    @fathimafathima6522 6 ปีที่แล้ว

    ንብረት አሪፍ ስራ ነው በርታ

    • @yoyoas2939
      @yoyoas2939 6 ปีที่แล้ว

      Yehe astamare was asafare kolkole

  • @አበባየድግልማርያምልጅያማ
    @አበባየድግልማርያምልጅያማ 5 ปีที่แล้ว

    ያስተምራል በደብ። እንማር

  • @lilibenthusen5317
    @lilibenthusen5317 5 ปีที่แล้ว

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ. ገበያሽን ይዝገሽ አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @abrakadabra611
    @abrakadabra611 6 ปีที่แล้ว

    oh my god i love it like this is actually the funniest and the best tv show ever man :-)

    • @rmrmrmrm2563
      @rmrmrmrm2563 5 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @huadous3631
    @huadous3631 5 ปีที่แล้ว +1

    ጓዶች አዲሥ ገቢ ነኝ ተቀበሉኝ. በተረፈ ድራማው ወቅታዊ ጉዳዮችን የያዘ እያዝናና አስተማሪ የሆነ ድራማ ነው በርቱ ነቅፅ የርእሣቹ ትርጉም ግን አልገባኝም

  • @ኤደንወለተማርያም
    @ኤደንወለተማርያም 3 ปีที่แล้ว

    ይገርማል

  • @tegstgrama4277
    @tegstgrama4277 6 ปีที่แล้ว

    Wowww esregnochu gen samru

  • @fikirtedachew5224
    @fikirtedachew5224 6 ปีที่แล้ว +2

    ትክክል

  • @kuwait1940
    @kuwait1940 6 ปีที่แล้ว

    ያስተምራል

  • @ልጄየልጅነቴ
    @ልጄየልጅነቴ 6 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው በርቱ

  • @gj1093
    @gj1093 6 ปีที่แล้ว

    ምላሳም ሁሉ ናችሁ

  • @ልጓማጦይባየውሎፍቅር
    @ልጓማጦይባየውሎፍቅር 5 ปีที่แล้ว +2

    ጉቶ አለች ትዝ አለኘ ገጠረ ከከከከ

  • @slamamm919
    @slamamm919 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የሳክይ

  • @ኢማንእናቷንናፋቂየደሴዋቀ
    @ኢማንእናቷንናፋቂየደሴዋቀ 6 ปีที่แล้ว +35

    ያረቢ ስዲብ ቢሸጥ ኖሮ ስት ባወጣ