ከልብ መፋቀር ወደ ልብ መፋረስ : ታዲጊዎች እና ወላጆች ማየት ያለባቸው የወጣቷ ታሪክ || እንተንፍስ #27

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 344

  • @zabibaahmad9568
    @zabibaahmad9568 4 หลายเดือนก่อน +403

    ከ3 ሰአት በሗለ በአለህ ፍቀድ ወደ ሀገሬ በረረ አለኝ ሁለቹም ሰለም ግቢ በሉኝ 😊😊

    • @solomonsadebo2266
      @solomonsadebo2266 4 หลายเดือนก่อน +11

      💖

    • @nuryenetube
      @nuryenetube 4 หลายเดือนก่อน +10

      በሰላም ግቢ

    • @alemukebede3061
      @alemukebede3061 4 หลายเดือนก่อน +5

      Melkam guzo

    • @HdgYws
      @HdgYws 4 หลายเดือนก่อน +2

      ሰላም ግቢ❤❤❤❤

    • @dearsir6503
      @dearsir6503 4 หลายเดือนก่อน +3

      Tadeleshi

  • @abebaayalneh1252
    @abebaayalneh1252 15 วันที่ผ่านมา +3

    ጎበዝ እውነተኛ ነሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ማኔ ግን ጎበዝ ነህ ማንም ሊወድህ ግዴታ አለበት ቁምነገረኛ ነህ የሚጠላህ ሊኖር አይገባም ግን እየፃፍኩ ምክንያት ብትጠይቃቸው አያውቁም አንተ ጠንክር አንተ ጋ ያለው ከነሱ ይበልጣል

  • @LilyBekele-u7f
    @LilyBekele-u7f 4 หลายเดือนก่อน +55

    እኔም ድሮ ጩኸትህን አልወደውም ነበር አሁን ግን አንተን መከታተል ስጀምር እጅግ አከበርኩህ ጀግና ነህ

  • @EnyaNegusse
    @EnyaNegusse 4 หลายเดือนก่อน +21

    እጅግ በጣም በጣም ትልቅ መልቅት ነው ስለቅዳሴ ያሰተላለፍከው በቤቱ ያኑርህ መድሀኒአለም ይጨምርልህ 🤗

  • @meronhailu7773
    @meronhailu7773 4 หลายเดือนก่อน +6

    ወጣትነትሽ በፈተና ማሣለፍሽ ጠንካራ በራሧ የምትተማመን ሴት ሆነሽ ቀሪው ዘመንሽን ኑሪልኝ❤

  • @askalebirkineh7068
    @askalebirkineh7068 4 หลายเดือนก่อน +27

    ህይወቱን መለወጥ የሚፈልግ በሙሉ ማንያዘዋልን ይወደዋል:: እግዚአብሔርን ተስፋ አድርጐ መለወጥ የሚፈልግ ሰው ማኔን ይከተለዋል:: ማኔ እንወድሃለን በርታ እግዚአብሒር ከአንተ ጋር ነው
    እህቴ አንቺም በርቺ እናትሽንም እግዚአብሔር ይማራት❤❤❤

  • @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
    @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ 4 หลายเดือนก่อน +27

    ማዳመጥ ከምፈልገው ዝግጅቶች ውስ 1ኛ ው የማኔን ነው
    በጣም አከብረዋለሁ
    በጣም ጤንካሬው ያስደምመኛል
    በጣም አንባቢነቱ ያስቀናኛል
    ነገሮችን የሚመለከትበት እይታ ይመስጠኛል
    የሚሰማኛ ጩኸቱ ሳይሆን መልክቱ ነው
    ማኔ የዘመናችን ጀግና የጠሉህ እራሳቸውን ይመርምሩ ጩኸት አለመውደድ ሌላ ነው
    ሰው መጥላት ሌላ ነው
    ጩኸቱ ከደበራቸው ድምጽ ቀንሰው መልክቱ ጠቃሚ ስለሆነ ባያመልጣቸው ።

    • @manyazewaleshetu
      @manyazewaleshetu  4 หลายเดือนก่อน +7

      እግዚአብሔር ያክብርልኝ!!

    • @semiramohaned
      @semiramohaned 4 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ራሱ በጣም ነው የምወደው የሚገርመው ነገር ወላሂ ታላቅ ወንድሜን ኮፒ ነው ሱበሃን አላህ የሰው አምሳያው ይገርማል ፈጣሪ ይጠብቅህ ማኔዋ በጣም ነው የማከብርህ

  • @ASilesh3931
    @ASilesh3931 4 หลายเดือนก่อน +37

    ማኔ!
    ስለ ኃይማኖትህ ያለህ ግንዛቤ ድንቅ ነው! ያስፈጽምህ!

  • @Misneb
    @Misneb 4 หลายเดือนก่อน +2

    ማንያዘዋል በትክክል ለአንተ በጣም አስፈላጊ መልእክት፣ ለራስዋ የወደፊት ህይወት project proposal ነው ያቀረበችው። እጅግ በጣም ውብ የሆነ ስብዕና ነው ያላት። ያለጥርጥር ትልቅ ቦታ ትደርሳለች...

  • @gadisanegussie8779
    @gadisanegussie8779 4 หลายเดือนก่อน +10

    ቤቲዬ በጣም ደስ የምትዪ ልጅ ሆነሽ አግኝቼሻለሁ። ነጻነትሽ፣ ልበ-ሙሉነትሽ፣ የዋህነትሽ፣ አስተዋይነትሽ፣ ሁሉ ነገርሽ ግሩም ነው። እንዲያውም እግዚአብሄር እጅግ በጣም የተመሰገነ ይሁን ስለአንቺ። በዚህ ረገድ ወደችግሩ ጥልቀት ብዙ ሳትገቢ ነው በጊዜ ያመለጥሽው። ግን ደግሞ እጅግም አንጀት የምትበዪ አሳዛኝ ልጅም ሆነሽ አግኝቼሻለሁ በውነት። አይዞሽ ሁሉም ያልፋል፣ እግዚአብሄር አለ በርታ በይ። እናትሽም ትድናለች፣ አንቺም ያለሽበት ሁኔታ ተለውጦ እስካሁን የነበረው ሁሉ ለመልካም እንደነበር ይገባሻል።
    ማኔ ደሞ እኔም አድናቂህ መሆኔን ልገልጽልህ እወዳለሁ። የምትሰራው ስራ ምንም በማያጠያይቅ መልኩ እጅግ መልካም ነው። እስካሁን በሄድክበት መንገድ አርፈህ ለራስህ ብቻ ማደግህን መቀጠል ስትችል ትውልድ ለማዳን ጊዜ ሰጥተህ የሬዲዮ ፕሮግራሞችን በመስራት፣ በዩትዩብ ደግሞ እጅግ ግሩም ሰዎች እየተጋበዙ ለህይወት የሚሆኑ ድንቅ ትምህርቶችን በነጻ እንድናገኝና እንድንታነጽ በማድረግ፣፣ እንዲሁም ካሉበት ማንኛውም ሁኔታ ለመውጣትና ህይወታቸውን ለመለወጥ ለሚሹ ወገኖችህም ስልጠና በመስጠት ለሃገርህና ለህዝብህ የምታደርገውን አበርክትዎ አለማድነቅ እጅግ ንፉግነት ይመስለኛል። ስለዚህ ሳላደንቅህ ማለፍን አልሻም። በርታልን ወንድሜ!
    ከጥላቻ ጋር ተያይዞ ባነሳችሁት ሃሳብ ላይ ግን ሁሉንም እንደዚህ ያሉ አስተያየቶች ከጥላቻ አንጻር ማየት የለብህም ማኔ። ምናልባት ህዝቡ ይሄን የሚለው ከአቀራረብ አንጻር ያልወደደው ነገር ኖሮ እንደሆነም ነገሩን ከዚህ አንጻር አይተህ መለወጥ የምትችለው ነገር ካለ እሱንም እንድታስብበት አበረታታሃለው። ይህን ስል አሉታዊ አስተያየት ያላቸው ሰዎች የሉም ማለቴ አይደለም። ይህን አንተም ብለኸዋል። ለመልካም ስራ ሁሌ መልካም ምላሽ ብቻ መጠበቅ በዚህ አለም ላይ ሞኝነት ይመስለኛል። እንዲያውም ክፉ ጎኑ አይልቅም ብለህ ነው? ብቻ ግን መርሳት የሌለብህ ነገር "ውሾቹም ይጮሃሉ፣ ግመሎቹም ይሄዳሉ" የሚለውን አባባል ነው። አንተ ዝም ብለህ ስራህን ስራ። ግን የእርምት እርምጃ የሚሹ አስተያየቶችን ግን seriously ወስደህ ለማስተካከል ሞክር። ያኔ ህዝቡ አንተን እንዲሰማህ የምትሻውን ያህል ህዝቡንም ሰምተህ የምትማረው ነገር አለና ህዝቡንም ስትሰማው ደስ እንደሚለው እወቅ።
    ለምሳሌ እኔ እንኳን እንደአስተያየት የምሰጥህ አንድ ነገር ቢኖር፣ የእውነት አንዳንድ እንግዶችህ እኛ ልንሰማው የምንሻውን ወይም ሊተነፍሱ የፈለጉትን ገራሚ ፓርት እያወሩ፣ interrupt እያረግክ ነገሩን የምታዳፍነው ነገር ከልቤ ያናድደኛል፣ ያጨሰኛል። በየመሃሉ ቃለመጠይቁን ገደል የምትከተው ጊዜ አለ። ምናልባት ያ አንተ ያቋረጥካቸው ነገር የቃለመጠይቁ core point ሆኖ ሊገኝ ይችላል። በዚህ ረገድ እሸቱ መለሰ እጅግ በጣም ነው አንጀቴን የሚያርሰው። እጅግ ያዳምጣል፣ ጥያቄ እንኳን ቢኖረው እያወሩ ያሉትን ነገር አስጨርሶአቸው እነሱ እንዲጠይቃቸው እድል ሲሰጡት ነው የሚጠይቃቸው። ያኔ አካሄዱ እጅግ ያማረ ይሆናል። አንተም ይሄን ነገር ብታስተካክል ቆንጆ ይሆናል።
    ለምሳሌ ቤቲ ስለቤተሰቧ ታሪክ እያወራች አቋርጠሃት ወደሃይስኩሉ ታሪክ መልሰሃት ነበር። ቢያናድደኝም ያው የፕሮግራሙ ዋና ትኩረት ይሄ ስለሆነ ሊሆን ይችላል በሚል tolerate አድርጌው ነበር፣ ከዚያም በላይ ደግሞ ትመለሱበታላችሁም ብዬ ተስፋ አድርጌ ነበር። ሆኖም ግን ተረስቶ ነው የቀረው። ይሄን እንደምሳሌ አነሳውልህ እንጂ ብዙ ኢንተርቪዎች ላይ ተመሳሳይ ነገሮች አሉ።
    በሌላ በኩል ደግሞ "ትጮሃለህ" የሚለውን አስተያየትም ሙሉ በሙሉ በመጥፎ ብቻ አትመልከተው። ትጮሃለህ ማለት ጥላቻ ሳይሆን ረጋ ብለህ ብትነግረን እኮ ይበልጥ ይመቸናል ለማለት ተፈልጎም ሊሆን ስለሚችል እስታይል ለመቀየርም ደግሞ ሞክር። ምናልባት ከመልዕክቱ ሳይሆን ከጩኸቱ ጋር ሊሆን ይችላል ሰዉ ያልተስማማው።

    • @QoaksJwpsjw
      @QoaksJwpsjw 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም

  • @Akielsa
    @Akielsa 4 หลายเดือนก่อน +9

    በርቺ እግዚአብኤር ትናትናን አይከስም ገና ወጣት ነሽ ቶሎ ከጥፋትሽ ተመልሰሻል ብዙ ነገር ማድረግ ትችያለሽ ፈጣሪ ያግዝሽ❤

  • @Fcdf-jg5bv
    @Fcdf-jg5bv 4 หลายเดือนก่อน +8

    እህቴ በመጀመሪያ ንስሀ ግቢ ከዛ ስጋወ ደሙን ተቀበይ ወደ እግዚአብሔር ቅረቢ ከምንም በላይ ክርስትናን በተግባር መኖር ነው የሚጠቅመን አለም ከንቱ ነው

  • @ዘመድtube
    @ዘመድtube 4 หลายเดือนก่อน +26

    እግዚአብሔር እንኳን አልፎ ለማውራት አበቃሽ አሁንም መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ለትልቅ ደረጃ ያብቃሽ

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 4 หลายเดือนก่อน +7

    እኔ ግን ማንያዘዋንን ማርያምን ከምሬ ጠልቼው አላውቅም በጣም ነው የምወደው ከድሮ ጀምሮ ማኔ ሳዳምጥህ ብውል አልሰለቸኝም ይገባኛል እረዳሀለው እንዲያውም በእምነቴ እንኳን ጠንካራ ነው ያረከኝ በጣም እወድሃለው ማኔ ወንድሜ

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 4 หลายเดือนก่อน +3

    ማኔ በጣም ነው የምወድህ ክፉ አይንካህ እሳሳልሀለው መለወጥ ስለምፈልክ በጣም ነው የምሰማህ ብዙ ነገር ካንተ ተምሬ አለሁ ማኔ ሰው ደሞ በጣም ነው የምትረዳው ወንድሜ አጥናኛችን ስወድህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr 4 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ውድ እንኳን ከዛ ሁሉ ጉድ ወጣሽ ለብዙ ወጣቶች ትምህርት ይሆናቸዋል😢❤በርቺ እግዚአብሔር ፍፃሜሽ ያሳምረው❤❤❤

  • @edomgenetassefaalemayehu5840
    @edomgenetassefaalemayehu5840 12 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ ቆንጆ ከምኔው አድገሽ ነው ለኔ አሁንም ያቺ ትንሿ ልጅ ነሽ ያቺ መንገድ ላይ ስታገኘኝ አቅፋ የምትስመኝ አባትሽ ነው የምትመስይው እኮ ሳይሽ ማመን አቃተኝ ይገርማል

  • @emebetbogale6439
    @emebetbogale6439 4 หลายเดือนก่อน +2

    Manyazewle . My brother, you are so great. No one can replace you .keep up your amazing job.
    My prayers for your well-being

  • @EdelawitMekonenen
    @EdelawitMekonenen หลายเดือนก่อน +2

    ሳቅህ ይረብሻል ቀንስ ወንድሜ ❤❤

  • @brunofernandes310
    @brunofernandes310 4 หลายเดือนก่อน +2

    I tell u big news ኣባትሽን በጊዜው ጊዜ ባለመጨረሻ በትንሳኤ ዘጉባዬ በመንግስተ ሠማይ ታገኚዋለሽ .ካንቺ የሚጠበቀው ንሠሃ ግቢ ስጋወደሙ ውሰጂ እግዚአብሔርን አገልግዪው God bless u

  • @KiyaElias-ec2bl
    @KiyaElias-ec2bl 4 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ትውልዳችን የመከነ ትውልድ የእግዚአብሔር መንፈስ ከኢትዮጵያ የተነሳው ለዚህ ነው ስናሳዝን ድበድብ የሚወድ አጋንንት ነው እህቴ ፀበል ግቢ

  • @MekiyaAhmed-lq9te
    @MekiyaAhmed-lq9te 4 หลายเดือนก่อน +50

    አልሀምዱሊላህ አላ ኒእመተልኢስላም❤❤❤❤❤❤

    • @SintayehumamoSantamar
      @SintayehumamoSantamar 4 หลายเดือนก่อน +1

      Abet eslam yebesal eko 😢😢

    • @እንምበደንየአብ-ቈ2ጠ
      @እንምበደንየአብ-ቈ2ጠ 4 หลายเดือนก่อน

      እስልምና ዝሙት ስለሚፈቅድ ይህ ታሪክ ለእናንተ ተራ ነዉ😏😏

    • @semiramohaned
      @semiramohaned 4 หลายเดือนก่อน

      ሰው መሰል እንሰሳ ከእዉቀት ነፃ ከማዉራት መማር አይሻልም ነበር? ጀለፍ @@እንምበደንየአብ-ቈ2ጠ

    • @رحيمهعبدالشكور
      @رحيمهعبدالشكور 4 หลายเดือนก่อน +1

      ማነው ያለው እስልምና ዝሙት ይፈቅዳል እኔ በግሌ ዝሙት ከሰራው እራሴን እንጂ እስልምናን አልወክልም ስለ እስልምና ለመናገር መጀመርያ እስልምና ምን ይላል ምንያስተምራል ብሎ መፈተሽ አኔ ሙስሊም ነኜ ግን እኔ አጠፋው ማለት እስልምናን አልወክልም የምወክለው እራሴን ብቻ ነው እስልምና አውቀንበት ከኖርን የምያስተምረውን ከተገበርነው ምን አይነት ጉድለት የለበትም ስለ እስልምና ጥላቻ ከሌለብሽ እስልምናን አጥኝ ካዛ ብኋላ እስልምና ዝሙት ይፈቅዳል አይፈቅድም የሚለውን አውሪ እንጂ ምንም አይነት መረጃ ሳይኖሮሽ መናገር አትችይም ​@@እንምበደንየአብ-ቈ2ጠ

    • @sumeyaa590
      @sumeyaa590 4 หลายเดือนก่อน

      @@SintayehumamoSantamarere bakeh?

  • @TsigeredaDemissie-f8g
    @TsigeredaDemissie-f8g 4 หลายเดือนก่อน +10

    እህቴ አይዞሽ ጐዶሎዋችንን የሞላልን እየመሰለን የሆነ ነገር ውስጥ እንደበቃለን ለጊዜው መፍትሄው ግን ከአምላክ መጣበቅ ቤተክርስትያን መሄድ መማር በምክረ ካህን መኖርና ንሰሃ መግባት ነው ከዛ ሁሉም ነገር ቦታ ቦታውን ይይዛል።

  • @selameyihenew5434
    @selameyihenew5434 4 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ መንገዱን ይምራሽ አንች ወርቅ ነሽ ሙያሽ ያሥከብርሻል

  • @serahbezufeker8391
    @serahbezufeker8391 4 หลายเดือนก่อน +11

    ሴት መዉለድ ጉድ መዉለድ የተባለዉን ዘመን በትክክል ያየንበት ጊዜ ነዉ።ትምህርት መሆኑ ባያጠራጥርም ዛሬ ወተሽ የምትናገሪዉ ለነገ ጥሩ አይመስለኝም።

    • @belayshebo3149
      @belayshebo3149 4 หลายเดือนก่อน

      ይች ዱሪዬ ስጀምር ምን ነገ አለት

  • @dabaroba1829
    @dabaroba1829 4 หลายเดือนก่อน +9

    Mistake Mistake አትበሉ የተፈፀመው የፆታ ግንኙነት ነው ፈልገሽም ሆነ አልሆነ ዋናው ከዛ በሰላም መውጣትሸ ነው የኔ ቆንጆ እናትሽን ለማስደሰት ጠንካራ ሁኚ። እንተም አትናደድ ሰዎች አንተን አለመውደድ መብታቸው ነው እኔ ብቻ ነኝ የበራልኝ , ሰዎች አይገባቸውም ,ይሞታሉ ,ሚሊየነር ነኝ ምናምን ባትል መልካም ነው Smart ሁን Bro ሁሉም አላፊ ነው ብለህ ኮምት ብላኝ ነው ሚስቴ...ክክ..

  • @kidistSh
    @kidistSh 4 หลายเดือนก่อน +2

    Wow እኔም እንዳንቺ ነው የምሞክረው በርቺ በጣም ጐበዝ የማይሳካ ህልም የለም እኔም ሁሌነውምሞክረው

  • @BIZUALEMMEKONNEN-ok1gi
    @BIZUALEMMEKONNEN-ok1gi 4 หลายเดือนก่อน +5

    ከሠማሁት ከየሁህ ጀምሬ በጣም ነው ደሥሚለኝ ትምርትህ

  • @sitotawtadesse1906
    @sitotawtadesse1906 4 หลายเดือนก่อน +1

    ከዚህ በጣም የከፋና የተበላሸ ታሪክ ውስጥ ያለፉ ብዙ ሴቶች አሉ በብስለትሽና በእግዚአብሔር እርዳታ ከባሰው ችግር ድነሻል ካንቺ ብዙዎች እንዲማሩ በድፍረት ታሪክሽን ስላጋራሽ ልትደነቂ ልትከበሪ ነው የሚገባው, በሳል ስለሆንሽ ወደፊት ጥሩ ስኬት ላይ እንደምትደርሽ አምናለሁ ለሁሉም እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @selamkaley1698
    @selamkaley1698 4 หลายเดือนก่อน +11

    እረ እንወደዋለን ብዙ ሰው ማንዩን ይወደዋል በርግጥ ድሮ ጩኸቱን እጠላ ነበር

  • @Mulualem2373
    @Mulualem2373 3 หลายเดือนก่อน +1

    እኔግን ፍቅር እደዚህ ይጎዳል እዴ ብዙ ታሪኮች ስሰማ እያለቀስኩ ነው የምሰማቸው አንዳንዴ ማፍቀር የራሴን ኑሮ ለመምራት እፈራለው ማንም ምንም ስልሌለኝ በጣም ነው የምፈራው ኡፍፍ እኔ እራሱ የምናገረው የማካፍለው አለኝ ኢትዮጵያ ስገባ እቀርባለሁ

  • @dawithailuendelba717
    @dawithailuendelba717 4 หลายเดือนก่อน +1

    l love the way off confident beti your the one off master pic off teching womens &young person we are aprofit alot 🙏🙏keep up beti thanks mane cool

  • @SddFddd-nh5ch
    @SddFddd-nh5ch 4 หลายเดือนก่อน

    ማኔ በታም ምርት ልጅ ነህ በርታ ኣማርኛ ብዙህ አልችልም ።I am from Eritrea

  • @abrahaleygebrehiwot9977
    @abrahaleygebrehiwot9977 4 หลายเดือนก่อน

    thank you i really love what are you doing and i and i really motivated your gradually changing keep it up

  • @Eyorhabeshadesign
    @Eyorhabeshadesign 3 หลายเดือนก่อน +1

    እውነተኛ ሰላም ያለው ክርስቶስ ጋር ብቻ ነው። እህቴ ወደ ፀበል ሂጂ። ከቻልሽ የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ከ youtube አውርጂና ገጠመኞቹን አዳምጪ የራስሽን ህይወት እዛ ላይ ታገኚዋለሽ እና ለራስሽ ጊዜ ስጪ ወደፊት ብዙ ነገር ይጠብቅሻል ህይወት ይቀጥላል...

    • @MulukenTube-np7ig
      @MulukenTube-np7ig 3 หลายเดือนก่อน

      Hi selam new entewawek please

  • @AbsalatFitsum-qj4vw
    @AbsalatFitsum-qj4vw 4 หลายเดือนก่อน +2

    Waw waw betty ye Ewnet jegna nesh enam gena teenager negi 17 ena banchi west erasen enday nw yargshig ❤❤ ❤ Mane enwedhaln

  • @YordanosAyele-h6s
    @YordanosAyele-h6s หลายเดือนก่อน

    Ewnet lamenager hiwotua kane gar yemesaselal gin esua kasalafachew ene betammmmm bezu chigeroch asalfayalew ahunm yalahubatgn hunata fetena west nagn emabrhan ba amalajenetua madhanyalem ba cherenetu kazj fatana awtettogn emenagerbet giza yemetal 😊😊

  • @salamsalam-fm4hw
    @salamsalam-fm4hw 4 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ህይወቴ በጣም ለውጠሀዋል በጣም ተለውጫለው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ! ሊድያና ሰሎምን ጋብዝልን

  • @MeseretHailu-gs2ym
    @MeseretHailu-gs2ym 4 หลายเดือนก่อน +3

    ሁሉም ያልፋል እርግጠኛ ነኝ ለቤተሰብ ተጠንቅቃ ነው ያወራችው እንጂ ብዙ አሳልፋለች። በነፃ የሚያጠጣየለም

  • @kalandmiba
    @kalandmiba 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ግርማ ሞገስ ሰቶሃል ጨምሮ ይስጥህ ስራህን ስራ እኛ እንወድሃለን ❤❤❤❤

  • @toibaahmad2342
    @toibaahmad2342 4 หลายเดือนก่อน +19

    ሚስቴክ ማለት ምን ማለትነው

    • @abcabc7430
      @abcabc7430 4 หลายเดือนก่อน +4

      በትንሿ በማውቃት ስህተት ሰራሁ ለማለትመሰለኝ 😂

    • @Fikir-r9r
      @Fikir-r9r 4 หลายเดือนก่อน +4

      ትክክል ነው ስህተት ማለት ነው

    • @kal5751
      @kal5751 4 หลายเดือนก่อน

      የእኔ ጎብዝ ልክ ነሺ😂😂😂​@@abcabc7430

    • @makdessbpower4676
      @makdessbpower4676 4 หลายเดือนก่อน +5

      ተባረኩ ኮሞታች ሚስቴክ ምንዲን ነው እያልኩ ስጋለል😂😂😂😂

    • @MÏDÑMÏÑD
      @MÏDÑMÏÑD 4 หลายเดือนก่อน +3

      ስህተት

  • @MaregKeberu
    @MaregKeberu 3 หลายเดือนก่อน

    ማኔ በጣም ነው የምንወድህ በርታልን

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 4 หลายเดือนก่อน +2

    ወይ ዘድሮ!! ነፅነት በነፃነት ዘጠኛ ክፍል ሆነሽ ያደረግሽውን በድፍረት የማውራት መብትችህን በኛ ዝምን ሳወዳድረው! እንኳን እንዲህ ወቶ በድፍረት መናገር አይደለም ጭራሽ ትምርትቤት አፎረፉ ፍቅር!!! ሁሉንም አዳሻለሁ!! እኔን የገገመኝ እንደጀግንነትስታወሪው የማፈር ወይም ትልልቅ ቤተሰብ ሰምቶት አልይም ማህበረሰቡን እያሰብሽ ትንሽ ሰበር የማላት ነው

  • @-oj4gq5xi8g
    @-oj4gq5xi8g 4 หลายเดือนก่อน +8

    ማኔ ጥርስህ አምሯል ❤

  • @DontMatter-vq1wv
    @DontMatter-vq1wv 20 วันที่ผ่านมา

    ኣበወለድ ነገር ንሽ ጡሩ ትምህርት❤

  • @ዙዙዪ
    @ዙዙዪ 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማኔየ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤

  • @Shime19
    @Shime19 4 หลายเดือนก่อน +1

    ay mane endene degmo emiwedih sew yelem you are genuine guy

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 4 หลายเดือนก่อน +2

    እኔም ሀገሬ ልግባ እጂ አመጣና እተነፈሳለሁ ፍረሀትን ለመግደል ስል ማኔ ጀግናው በርትተህ የምታበረታ

  • @elsabetalmayhu682
    @elsabetalmayhu682 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጎበዝ ክአንተ ፕሮግራም ተምሬአለሁ ትችላለህ በርታ

  • @SamrawitGidey-p2d
    @SamrawitGidey-p2d 4 หลายเดือนก่อน

    Ewnet betam astemari tarik new more demo tin age lay lalu ena ehte ewnet yhen tarik wetesh bemawratsh lebzu sewoch mastemariya yhonal ena fetari ybarksh yeteshale dereja lay endemtdershi emnet alegn

  • @sisayshumet8119
    @sisayshumet8119 4 หลายเดือนก่อน

    This girl is best story teller 👏👏

  • @seraye9862
    @seraye9862 2 หลายเดือนก่อน

    እሳትን ሞክሩ አይባልም ! ሁሉም ሰው እኩል ጥንካሬ የለውም ! ምክኛቱም የጀመሩ እንዳልጀመሩት መሆን አይችሉም ያልጀመሩት ግን ምርጫ አላቸው!ከህይወት ትምህርት እንጂ ውድቀት አይተረፍም! ጀግና ትላንትናሽን ታመሰግኛለሽ ሌላ ሰው ላይ ማሳበብ ውድቀትን መደጋገም ያመጣል በተለይ በፍቅር ግንኙነት ጥፋተኞች ይጠፋሉ በራሳቸው ታማኝም በፍቅር ያተርፋል!

  • @YididiyaEndashaw
    @YididiyaEndashaw 4 หลายเดือนก่อน +3

    ለወደፊት ሚጠቅምሽን ነገር ልንገርሽ
    1ኛ ሰው እያወራ አታቋርጪ specially ካንቺ በብዙ ነገር ሚበልጥ ምክንያቱም ብዙ ማታቂያቸው ነገሮች አሉ ያ ሰው ቢሳሳት እንኳ ዝም ማለት ይኖርብሻል ያለበለዚያ ብዙ በሮች አይከፈቱልሽም።
    2ኛ ሚወሩና ማይወሩ ነገሮች እወቂ
    ለምሳሌ:-publically ድብድብ ወዳለሁ አይባልም!

    • @tenad7309
      @tenad7309 4 หลายเดือนก่อน

      ያሳዝናል ሁሉ ነገር እንደጥሩ ነገር በግልፅ ማውራት ምንም ትምህርት ሰጪ አደለም ድርቅና ሲበዛ ጥሩ አደለም

  • @ZinetMussa-u6y
    @ZinetMussa-u6y 4 หลายเดือนก่อน

    Abdel aziz serawochu yeleyalu betam yameralu

  • @abebe2974
    @abebe2974 4 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥዬ ልጅ ናት

  • @seraye9862
    @seraye9862 2 หลายเดือนก่อน

    ማኔ እግዜአብሔር ይባርክህ !

  • @MesiTub-k9d
    @MesiTub-k9d 4 หลายเดือนก่อน +1

    First comment ❤

  • @keyayene3325
    @keyayene3325 4 หลายเดือนก่อน +2

    😊😊😊😊😊❤ማርያምን ማንያዘዋል የዋህነትህን እንዴት እንዳስተዋልኩት ብታይ

  • @YoditYo-o1b
    @YoditYo-o1b 4 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ. እልምሽ ይፈታል. በርች

  • @zeday5334
    @zeday5334 4 หลายเดือนก่อน +1

    እህታችን ልባምና ናት። ወንድማችን ማንያዘዋል ጥሩ ኮንተንቶችን ማቅረብህ መልካም ነው። ሆኖም ሰው በአንተ ላይ የያዘውን አቋም ከጥላቻ ብቻ አትውሰደው። ለመማርና ለመለወጥ ራስህን አዘጋጅ። የሚጎድለን ብዙ ነገር አለና። የጎደለንን አሟልተን የበለጠ መልካም መሆን ይቻላልና።

  • @hiwettiakabo2751
    @hiwettiakabo2751 4 หลายเดือนก่อน +1

    Betam betam temrenal👍👍👍❤❤❤

  • @tekletsegay8327
    @tekletsegay8327 4 หลายเดือนก่อน +2

    ንግግርዋ ይምታታል ምን ለማለት ነው

  • @AyeleTadesse-eb9vq
    @AyeleTadesse-eb9vq 4 หลายเดือนก่อน +12

    ማኔ መጀመሪያ ሳይኮሎጂካል ትሪትመንት ያስፈልጋታልህ ችግሮችዋን ዲናይ የምታረግ ይመስለኛል፡፡እናድናት ሰው እናርጋት!!!

  • @HannaRenggli
    @HannaRenggli 4 หลายเดือนก่อน +3

    We love you ❤God bless you

  • @abrhammuluken-v3v
    @abrhammuluken-v3v 4 หลายเดือนก่อน +2

    enem mesmat betam des ylegnal eski awrign

  • @Foziyaዩቱብ
    @Foziyaዩቱብ 4 หลายเดือนก่อน +11

    ስራዬን እየሰራሁ ላዳምጥ❤

    • @HehgehBdjvdhj
      @HehgehBdjvdhj 3 หลายเดือนก่อน

      እኔራሱ እየሰራሁ በሰማአ አድረጌ እማዳምጠው

  • @FerdosYimer
    @FerdosYimer 4 หลายเดือนก่อน

    Liji nesh atmkeri yena konjo yiyut aybalim

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 4 หลายเดือนก่อน

    እንዴት ይፈቀዳል በሰለጠኑት አገር ዩኒቭርስቲ ሲገቡ አስራ ስምንት ሲሆናቼው ስራ ሲጀምሩ ነው ለምን ይሆን እኛ ኢትዮጵያን እንዲህ ትውልዱ እንዲከሽፍ ያደረገው ክሻጮቹ ስግብግብነት ይሆን ልጆች ለምን አይከለክሉም እንድህ ትውልድ ሲጠፋ ዝም ይባላል💚💛❤🙏💚💛❤🙏💐🌹🌺🌷በእውነት ማንያዘዋል ጥሩ እና ግልፅ ሰው ነህ የልጅነትህን ስታወራ ሁሌ ያስተምረኛል።🙏❤🙏❤🙏❤

  • @ayeshabaye2447
    @ayeshabaye2447 4 หลายเดือนก่อน

    Well beautiful most man are following their desires 😢I’m sorry to hear ur loss 😢

  • @elsabetalmayhu682
    @elsabetalmayhu682 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ማኔ የዘወትር ተከታታይ ነኝ በሬድዮ አለ እንዴ በማን ጣቢያ ነው

  • @edilbelete
    @edilbelete 4 หลายเดือนก่อน

    Are Mane ene betaaaaaaaam new weddd yemaregek hulum sew yewedekal mariyamen betam jegena ena gelts leji nek so temeheretek betam asetemari new

  • @ZinetMussa-u6y
    @ZinetMussa-u6y 4 หลายเดือนก่อน

    Aret sera kebad new betam gobez nech boresawen srretesh duper merket maskemet techeyalesh ko brun keshetu nuhala mewsed techeyaledh gulbeteshen sew bet kemabaken yeraseshen sera mokere gedelshem telwecheualesh

  • @tsionkifle5598
    @tsionkifle5598 4 หลายเดือนก่อน +1

    she soo amazing maryamin

  • @BereketBeki-eu9ee
    @BereketBeki-eu9ee 4 หลายเดือนก่อน

    GREAT IDEA & EXPERIENCE FOR ALL ESPECIALY FOR THINAGERS

  • @ZinetMussa-u6y
    @ZinetMussa-u6y 4 หลายเดือนก่อน

    Yasalfeshew nger yezen yskel kebad aydelem ede ewnetu achen mentelabet menem nger yelem yetayeg nger geles mehonesh ena gobez mehonesh becha new

  • @abdulhakimnure363
    @abdulhakimnure363 4 หลายเดือนก่อน

    Excellent guys

  • @fetiyafetiya3654
    @fetiyafetiya3654 4 หลายเดือนก่อน +10

    ማን በጣም የምወድክ የማደንቅክ ወንድሜነህ❤❤❤

  • @ششي-ض9و
    @ششي-ض9و 4 หลายเดือนก่อน

    እህቴዋመልካምጉዞ❤❤❤

  • @nejatali7088
    @nejatali7088 4 หลายเดือนก่อน +1

    Tenkara set nesh Allah yagizish.

  • @kingaklilu9665
    @kingaklilu9665 4 หลายเดือนก่อน

    ማንያዘዋል ፕሮግራም አሪፍ ነው ግን ጥያቄ አጀማመርህና ከማይክ ጀርባ ቀድመህ መስማትህን በጥያቄዎችህ መሀል ላለማሳወቅ ሞክር በተረፈ ይመችህ

  • @ayeshabaye2447
    @ayeshabaye2447 4 หลายเดือนก่อน

    Please beautiful lady learn from this story because love should not hurt ❤

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
    @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 4 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ገና በልጂነት ፍቅር ሲጀመር ተው ተማሩ ከነዚህ ከልጆች

  • @AselefechWoldesemayat
    @AselefechWoldesemayat 23 วันที่ผ่านมา

    በጣም እአከብረህለው ግን። ወፍረክ እባክህ። ቀነስ።

  • @brunofernandes310
    @brunofernandes310 4 หลายเดือนก่อน

    She is a hero

  • @janohoytube3794
    @janohoytube3794 4 หลายเดือนก่อน +1

    አርፍና አሳዛኝ ልጅ ናት ::

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
    @MulualemShowሙሉዓለምሾው 4 หลายเดือนก่อน

    እስቲ ልስማው

  • @kefalesimeneh7981
    @kefalesimeneh7981 4 หลายเดือนก่อน +1

    እባክህ ማኔ ዶ/ር ሮዳስን አቅርብልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @seraye9862
    @seraye9862 2 หลายเดือนก่อน

    ማኔ ተዋዳቹ ብታገባት ደስ ይለኛል!

  • @SemiranegniTeyusemira
    @SemiranegniTeyusemira 4 หลายเดือนก่อน +1

    Ara enem efeligalehu litenefis benatih❤❤❤❤❤

  • @የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን
    @የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን 4 หลายเดือนก่อน +1

    ግን እኒ ብቻ የተላለኩ ይመሰለኝ ነበር የሚገርመውኮ ዛሬም ትዝ ሲለኝ ያኒ ምን ሆኜነው እላለሁ ግን የበደለኝ ፍቅርኛዬ ሞቷል እኒም አለሁ

  • @mikiasmulu3560
    @mikiasmulu3560 4 หลายเดือนก่อน

    mane kidasewun linkun askemtln or share adrglgn

  • @sabamedia7968
    @sabamedia7968 4 หลายเดือนก่อน +13

    ለምን ግን ጥሩ ኣማርኛ አትጽፉም? ሚስቴክ ሰራሁኝ የሚባል ኣማርኛ የለ፡ እባካችሁ

    • @abukibast
      @abukibast 4 หลายเดือนก่อน

      ስተት ማለት እኮ ነው

    • @unitityisstrenght6578
      @unitityisstrenght6578 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@abukibastስህተት ብሎ መናገር አይቻልም?? ለማለት መሰለኝ!!

  • @henokgashu2112
    @henokgashu2112 4 หลายเดือนก่อน

    Dess yilal , Yastemral. I like the History.

  • @Thomasshigute-pt1hv
    @Thomasshigute-pt1hv 4 หลายเดือนก่อน +1

    Ka 3 sat bohala yehona sew dawelolegn 27 million ba account wusx yegabali belogn eyetabaku nw est yekinak balulegn

  • @mikymailtest
    @mikymailtest 4 หลายเดือนก่อน +1

    abet confidence xelaw yemir tarikish bexam astemari nw ene ehet
    🙂🙂🙂🙂🙂🙂🙂🙂🙂

  • @Yenatua
    @Yenatua 4 หลายเดือนก่อน +6

    Gin lijitu yaworachiwu ene bicha negn yaligebagn esit asiredugn 😊😊demo tariku erasu ewinet ayimesilim

    • @tsiongirma1055
      @tsiongirma1055 4 หลายเดือนก่อน

      Ename gera gabtogal

  • @sofiasofia-x5b
    @sofiasofia-x5b 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማንያዘዋል ጥሩ ሰው ነህ ግን ደሞ እያዳመጥክ በማሃል የራስህን ታራክ አታውራ የነሱን አስጨርሳቸው በመሀል እየገባህ አታቋርጣቸው በተረፈበርታ

  • @SemiraMohammed-z9n
    @SemiraMohammed-z9n 4 หลายเดือนก่อน

    እኔኮ ታሪክ መሰማት ሰወድ ወላሂ ማንየ ክበረልኚ

  • @Rosy-zj1cd
    @Rosy-zj1cd 4 หลายเดือนก่อน

    Yene konjo yene fekir i will call u❤️❤️💕💕💕

  • @esanbkelefa2494
    @esanbkelefa2494 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማኔማ ማንም አይጠላምው እስኪ ገባውባው ድረስ ነው