ማህፀን የአምላክ እና የሰው መገናኛ ነው አጋንንቶች ከሁሉም በላይ የሚያጠቁት ቦታ ነው|ManyazewalEshetu Podcast Ep48|
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 18 ธ.ค. 2024
- ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙 እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
በዚህ በ48ኛ ው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ከተክሉ በዓል @Sementu8 ጋር ቆይታ ያደርጋል::
እንግዳውን ስላቀረብከው ከልብ አመሰግናለሁ ድንቅ ሀሳብ ድንቅ እውነት ያለው ሰው ነው ግን ከእሱ በላይ አንተ አወራህ እና በጣም አናደድከኝ እሮዳስን ስታቀርበው አሀ እህ እያልክ እንደጨረስከው ቢሆን ተመኘሁ
ዝምታ ትልቅ ነገር ነው። ማኔ በጣም እንወድሀለን ነገር ግን ትንሽ ዝም ብትል ኖሮ ለልጁ እና ለኛ ጆሮ ብዙ እድል ትሰጠን ነበር። አንተ ሁሌም አለህ እንግዳውን ግን ሁሌ አናገኘውም
Tebareki, ጥሩ ምክር ነው።
ሀሳቡን በቀላሉ መረዳት ከባድ ነዉ ማኔ በቀላሉ ግልፅ እያደረገ ነዉ በዛ መንገድ ብታዩት ጥሩ ይመስለኛል
@@MesfnAdmke ልክ ነው ግን ሰውየው ሲያወራ ሀሳቡን እያቋረጠው ነው፣ እንደተናደደ ፊቱ ላይ ያስታውቃል። ብቻ ማብራራቱን ጥሩ እያለ ግን በዛ ልክ እውቀቱም የሱ ልክ አለኝ እያለ እንደሆነ ነው እሚያሳየው።
እረ ልጁን እንስማበት
በመጀመሪያው ፖድካስት የኔም አስተያየት ይሄ ነበረ። ግን...
ሁሌም የድንግል ማርያም ዝምታው ይደንቃል ደግሞም አስተማሪ ነው ቅዱሱ መፅሀፍ ማርያምም በልቧ ይጠብቅ ነበር ይላል የጌታዬ እናት የኔ ሚስጥረኛ እወድሻለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😍😍😍
በሂወት ዘመኔ ተምሬው እማላቅ ትምህር ቆም ብየ እይታየን ከፍ ብየ እንዳይ ያደረገኝ የዘመኑ ትልቅ የተሰጠን ልጅ ተክሉ ነው በጣም ያስደነገጠኝ ነገሮች ሁሉ ተፈቱልኝ የሚገርም ድንጋጤ ፈጠረልኝ አሁን ገና የሰውልጅ አለምን ሊቆጣጠር የሚችል አብርሆት ኢላይትመንት የሚሆን ትውልድ እንደሚመጣ እርግጠኛ ሆንኩኝ አመስግን አለው ተክሉ ተባረክ መፅሃፍቶችህን ተሎ እፈልጋለው
ሴትነት ጥልቅ ነወ ይግረማል ራሴን እዳክብር የምወልደወንም ሰወ በክብር እዳመጣወ የኔ ማወቅ እጀግ ጠቃሚ ነወ ። ሴትነት ይደንቃል ❤❤❤ ከልብ አመሠግናለሁ
በጣም በሚገርም ሁኔታ ኢሄን ውይይት እርግጠኛ የሚያረገው ቅዱሳን አቡነ ፀዋለ ፅድቅን አስታወሰኝ ወድሜ እውነታውን ግልፅ አርገህ ነገርከን ኡፍ እንደው የአቡነ ፀዋለ ፅድቅን ገድል ታሪክ ብትመረምር እላለሁ ከመናፍስት ወደሰውነት የቀየሩት አቡነ ዜና ማርቆስና አቡነ ተክለሀይማኖት በብዙ ታጋድሎ እንደቀየሩት ይነገራል ታአምር ነው አመሰግንሀለው
ጠያቂው ስለእግዚአብሔር ማዉራት የምትፈልገውን በሌላ ጊዜ አርገውና እድል ስጠው
ምን ችግር አለው ማንያዘዋል የሚተነትነው እኮ ጥሩ ነው የበለጠ ያስገነዝባል
እንግዳው ያውራ please @@hiwottibebu4281
እባካችሁ ከሁለቱም ተማሩ፡፡
ስጋችንን አብዝተን ከወደድን ለነፍሳችን አንራራም ፤ ለትውልድ አንራራም! የአንድ ሰው ሀጢያት የትውልድ የቤተሰብ መርገምት ሆኖ እስከ 7 ዘር ይሄዳል ማንኛውም ሀጢያት። ከወጣትነት ጀምሮ በስነ ስርዓት እራስን በመግዛት ካልኖርን ስጋችንም የማይወጣበት የህይወት ሰቃይ ይበዛበታል ሰለዚህ ሁልጊዜ የእግዚአብሔርን ቃል እናንሰላስል በሀጢያት ሀሳብም አንጠመድ። እግዚአብሔር ይጠብቀን ❤
ወይኔ ተባረኩ ሁለታችሁም..... እጅግ አስደንጋጭ መልእክት..😮😮..ዛሬ ሰማሁ ሴትነት ልዮ ክብር,ልዮ ተፈጥሮ,ልዮ የእግዚአብሔር ፀጋ ያለን,በዚህ መልክ ሴትነቴን ,ማን እንደሆንኩ ሰምቼው አላውቅም,
እህቶቼ በደንብ እንስማው,እንጠቀምበት,
ለምታውቋቸው ሴቶች ሁሉ ሼር አድርጉት፡፡
ደጋግመህ አቅርበው በጣም ክፍተት ስላለ ነገሮች እንዲጠሩ እንደዚህ አይነት ሰወች በጣም ያስፈልጋል። ፈጣሪ ቸርነቱን ያብዛልን።።
ቅዱስ እግዝአብሄር የልብ መሻታችሁን ይፈፅምላቹ 🙏🙏🙏 እፅብ ድንቅ ትምህርት ነው ❤️ የቀንየልና 🙏🙏🙏🙏
ደምሪኝ ስወድሽ
ወይ እርሱ አንተን ይጠይቅህ ያለዚያም እድል ስጠውና ያውራበት😊
ኸረ ሁለቱም ያውሩ ፡፡😅😅😅
ፈጣሪ በብዙ በረከት ይባርካቹ ማኔ ከልብ አመሰግንሃለው በህይወቴ ትልቅ ቦታ ከምሰጣቸው ሰዎች መሃል አንዱ ነህ።ብዙ ነገሮችን እንዳውቅ አድርገኸኛል።
ተክሉ በአሉ የህይወት ተሞክሮውን ቢያካፍለን መልካም ነው ብዬ አስባለው ከአስተዳደጉ ጀምሮ
አቤቱ ቸሩ እግዚአብሔር የድይግል ሚሪያምልጅ የሰላም አምላክ ነህና የውስጥ ሰላም ስጠን😢❤
እናመሰግናለን ማኔ ❤ 🙏ዲ/ን ዘላለም ታዬ ን አቅርብልን 🙏
ማንያዘዋል ለተጋባዢ የምትሰጠዉን የአየር ሰዓት ወደ ራስህ እየወሰድክበት ነው።
በድጋሜ ስላቀረብክልን እጅግ እናመሰግናለን እግዜር ያክብርልን!!!
ድንቅ
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ! ወንድሞቼ ከዚህም በላይ ጥበብን እና ማስተዋሉን ይጨምርላችሁ!!! በእውነት ብዙ ነገር ከእናንተ አውቄአለሁ አመሰግናችኋለሁ ።
ማኔ tank's እንግዳህም አንተም ምርጥ ነበራቹ ተባረኩ ስለድንግል ማርያም ስትነጋገሩ ደግሞ እንባ ተናነቀኝ "በልቧ ትጠብቀው ነበር"ትልቅ ቃል ሴቶች ንቁ እባካቹ!!
እመብርሃን ❤❤❤ ስወድሽ ኑሬ ልሙት የኔ የአለም ❤❤❤
አሜን በጣም አመሰግናለው እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤❤🙏
Manyazewal, a big thank you. Please partner with Tekelu. He has a lot to offer us. Again, God bless you all.
Omg አስራ ምናምን ግዜ አዳምጬ: ለመናገር ሰዎች ሊረዱኝ አይችሉም መንፈሳዊ ነገር እና መፀሐፍ ቅዱስን የተረዳሁበት መንገድ በአንደበት ሲገለፅ በጣም ለማጣጣም በቀን በቀን በቀን ውስጥም በመደጋገም ነበረ የመጀመሪያውን የሰማሁት: በርታ ተክሉ
ማንያዘዋል!
እጅግ በጣም ጥሩ አስተማሪ ጥልቅ የሆነ ትምህርት ስለሰጠህን እናመሰግናለን ❤❤❤
GOD BLESS HIM ALSO WE NEED MORE PEOPLE LIKE HIM IN THIS HECTIC WORLD 🌎 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ስለ እዉነት ነዉ እምላቺሁ ስለ ድንግል ማረያም ያነሳቺሁት ሀሳብ አስቤ በማላዉቀዉ መንገድ ነዉ ያሳያቺሁኝ እግዚአብሄር ፀጋዉን ያብዛላቺሁ
ማኔ መልካም ሰው ❤
ማኔ ዉዉዉውው comment anbene
ልትመክረውም ጀመርክ
እሱ ስለ ትልቅ ነገር እያዋራ ገባኝ እያልክ ወርደህ ስለ ቁስ ነገር ታወራለህ አንድ አይነት ነገር ምክር …. ምን ይላል መሰለህ... ማርያምስ የማይቀሞትን መልካም እድል መረጠች ... ምን መረጠች መሰለህ... ከጌታ እግር ስር ቁጭ ብላ መስማትን
ይምታቀርባቸው ሰዎች በጣም ይደንቃሉ በርታልን እናመሰግናለን
Thankyou manyazawal
Egziabehar yebarkachuuu❤❤❤
ኦ! ድንቅ ሃሣብ ነው! እጅግ በጣም እናመሰግናለን ማኔ እና ተክሉበዓል!
እናመሰግናለን ለሁላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እድሜ ይስጥልኝ
ትምህርቱ ጥሩ ነበር ግን ማንየ ዝብ ብትል ደስ ይላል ❤ ልጁን እንስማውስኪ
ኸረ ፖድካስት ነው ሁለቱም ያውሩ፡፡
Conversation was good
ጥሩ ትምህርት አግኝቼበታለኹ ::
ግን እግዚአብሔር የሌለ እና ስይጣን የፈለገውን ነገር ለማድረግ እንደሚችል አድርጋችሁ አታሰብ ::
እኛ ካልፈቀድንለት ሥልጣን የለዉም ::
አዝናለሁ ልክ ነህ ኮመን ነገር ነው የምታወራው እስኪ ይህንን ልጅ ሕዝብ ይስማው
ማኔ ሰላም ጉዳዩ በጣም አስፈላጊ ነው ምክኛቱም በአሁኑ ሰአት መከላከያ ተውልድ እየገደሉ ነው! ድንግል ማርያም መከላከያ በመጠቀማችን ሁልጊዜ ታለቅሳለች!!!!
እናቶቻቺን ሲወልዱን እኮ ያለመከላከያ በሁለት በሶስት አመት ነው
አሁን ምኑን አመጡብን እግዚኦ ያሰኛል
ይቅረታ ግን ዋናወ ሀሳብ ይመስለኛል ልጁ ከመረገዛ አስቀድሞ እስከ ሰወ ሆኞ እሠከሚመጣ ያለወ በልባችን የያዘነወ ነወ ።(እመነታችን በልጁ ላይ የያዘነወ እምነት
ሠላምለከ መፍትሔው ለምን አይገልጡትም? እህህ.!!!እኛም ኮ እያለቀስን ነው።
የሚገርም ልጅ ነው ያቀረብክልን እፍፍፍፍ ተባረኩ
አቦ አላስወራ አለው ምን አይነት ሰው ነው በአርያም እስኪ ዝም ብለህ ተማር እረባክ ነገሮች ይግብህ ዝምብለህ አትጩህ
ኦ ለኛ ብሎ እኮ ነው ማኔ እሱ አይደል ፈልጎ ያቀረበው፡፡
ደጋግመን ልናየው የሚገባ እንግዳ ነው በጣም እናመሰግናለን ማኒ
በጣም የሚገርመኝ ሁሌ የሚደንቀኝ ስለልጁዋ ምንም የማትል እድአው ስታሳድገው የልጅነቱን የምትለው የለም የስው ባህሪን እናቃለን ልጆቻችን ጎበዝ ተማሪ ሲሆኑ የምንደነፋው እሱአግን አለምን የፈጠረ ተሽክማ ድንግል ሆይ ባርኪን🙏🙏🙏
አመሰግናለሁ በጣም የሚገርም Energy ነው
እረ እግዛቤር ካንተጋር ይሁን በእውነት ስለራሴ ያለኝን አምነት ሚስጢር እያወኩነው እባክህ በርታ በጣም አስፈላጊ ነገር ላይ የህይወት መሠረት ነው ያካፈልከን መደሀኒዓለም ሴጣን አጋንንትን ይሰርልህ በጣም በርታ ወንድሜ ።
ምን እንደሚያወራ አይምሮዬ አልገባውም። ልቤ ግን በሀሴት ያዳምጠዋል።
ማሪያምን
የዚህ ልጅ እዉቀት ይገርማል።እንደዉ ከየት አመጣዉ።ገራሚ ነዉ።ደሞ ሁሉም ያስኬዳል የሚናገረዉ
በድጋሜ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን🙏
ተረድቼአለሁ ማኔ
እንደዚህ አይነት ነገሮችን በጥልቅ መመርመር ያስፈልጋል ያለንባት ሰዓት እጅግ በጣም ትሪኪ ጊዜ ነው የምንሰማቸውን ሁሉ ዋው ብለን ቶሎ መቀበል አደጋ ሊኖረው ስለሚችል ጠንቀቅ ማለት ነው ። የሚመጣው የሚወለደው የመጣው ማለት አብዝተዋል ።የተኛው ነቅቶ ቢጠብቅ ይሻላል ።ማን ያዘዋል በርታ
ብለህ ብለህ ምስጋና ለግዑዝ ስጡ እያላችሁን ነው ምስጋና ለሚገባው ለእግዚአብሔር ብቻ ነው
እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛል እመብረሃን ትጠብቀቹ
ማኒ ስያወራ የበለጠ ይቀለኛል ስለዚ ሰዎች ለኛ ብሎ በኛ ኣእምሮ ቀለል ብሎ ተብራርቶ እንዲረዳን ነው ❤እናመሰግናለን ማኒ እኒ ሙሉ ቀን ሳደምጥህ ብውል ኣይሰለቸኝም❤❤🎉🎉
ይህ ዉይይት በአዉደ ምህረት ሊሰበክ ይችላል።
@Manyazewal, I like your show and the guests you invite.
One comment from me is, please let your guests speak more. Dejaf podcast is a good example.
ታዋቂ ሆነው እውነተኛ መንፈሳዊ የሆኑ በጣም ያስደስቱኛል ያኮሩኛል።
ማኔኮ የምወድህ ለዚ ነው። አለምንም ታውቃታለህ እግዚአብሔርንም ታቀዋለህ፣ ሰይጣንንም ታውቀዋለህ
ስለዚህ አንተን ፈተና በቀላሉ አይገፋህም። የዘመኑን መንፈሳዊ ነን ባዮችን አትመስልም።
አመሰግናለው በጣም ደስ ነው ያለኝ ባለፈው ከገነት አህፈሮም ጋር ያደረከውንም አይቻለው ጥሩ የህይውት ትምህርት ነው በተለይ አንተ እየገባክ እንዳልገባክ ለኛ ምን ማለት ነው ምትላት ነገር ጥሩ ነው ቀጥልበት🙏🙏
ማኔ እግዚአብሔር ይስጥልን። እየተከተልከው ያለኸው መንገድ ለብዙሃኑ የሚጠቅም ነው። ተክሉ ብዙ ዕውቀት ያለው ጎበዝ ልጅ ነው ስለጋበዝከው እና ሃሳቡን በደምብ እንዲያወጣ የምታደርገውን ጥረት በጣም አድንቄያለሁ።
ለተጋባዥ እንግዳህ ሰፊ ጊዜ ብትሰጠው የበለጠውን ማብራርያ ከሱ ብንሰማ መልካም ነው የአንተ ድርሻ ጥያቄ መጠየቅ ቢሆን ብዬ አስባለሁ አመሰግናለሁ
ኸረ ለኔ ግን ሁለቱም ያውሩ፡፡ ፖድካስት ነው፡፡
Digami digami yikreb always❤❤
Manyazewal I like all you podcast.
S=Sacred
E=Energy
X=Exchange
ትክክል ነው ለዚህም ነው ጥንቃቄ ጥንቃቄ ጥንቃቄ ሁልጊዜም።። ከማንም ጋር መካፈል የሚያመጣው ጸጋም መዘዝም አለው።።።
I wish if it can translate in English for my kids this your book is life for everyone.
ይህን የመስለ ነገር በመስማቴ ደስ ብሎኛል ግን ሌላ ቀን ድጋሚ አቅርብልኝ ዛሬ እንግዳችን አንተ ነው ይሆንከው
ማንያዘዋል ጥሩ ተናጋሪ ነሕ ጎበዝ ነገርግን ጥቅስ ስትጠቅስ ተሳሳታለሕ ጥቅሱን አጥና አለበለዚያ አትጠቀመው በተረፈ ፕሮግራምሕ ቆንጆ ነው
Demoz Gosheme bitgabezew Arif nwe.
አምላኬ እግዚአብሔር ባለማወቅ የሰራውትን ስህተት ወይንም ሀጥያት ይቅርበለኝ😢 የሰጠህኝንም ልጆች ባርክልኝ በልጅ አትቅጣኝ😢😢
በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው። ማኔ አንተ የምታወራቸው በራሱ የሚጣል ነገር የለውም በተለይ ምሳሌውን አውርደክ በጠቅላይ ሚንስትሩ ልጅ መስለህ ስታስረዳ በደንብ ይገባል። በጣም እናመሰግናለን
እውነት ነው እኔም ማርያምን የምወድበት ምክንያት እናቴ እኔን ጸንሳ ውዳሴ ታነብ እንደነበረ ነግራኛለች
እግዚአብሔር እውቀትህን ይጨምርልህ❤❤❤❤እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ያበርታችሁ❤❤
ማድመጥም ትልቅ ፀጋ ነው
ጥሩ ነገር ነዉ የነገራችሁን በጣም እናመሰግናለን
Egziabeher Amlak yebarekachehu 🙏❤❤ yemelew kal atahu🤔 Amelake Dengel Mareyam ewketetunena tebebun yeseten 🤲🤲🤲
እናመሰግናለን
የሀገሬ ገበሬ እኮ ከተፈጥሮ ጋር ተነጋግሮ ፣ ገና ቡቃያ ሳለ የቱ ለሞፈር ፡ የቱ ለድግ ፡ ለመጥረቢያ
እና የዘራው አዝመራ ከወቅቱ የአየር ንብረት ተስማምቶ ከፍተኛ ምርት ይሰጣል አይሰጥም ወይም አመርቂ ውጤት የማይሰጥበት ወቅትን መለየት አውግቶ ይለያል ። ስለተውነው እንጅ
በጣምነው የጠቀመን
ልጁ የሚያወራዉን ማናያዘዋል እያቋረጥከዉ አስጨርሰዉ እስቲ !
ማኔ ካላወራማ ድብርት ነው
እንዴ ኸረ ሁለቱም ያውሩ፡፡
ማንየይ ወንድሜ ፀጋውን ያብዛላቹ ተባረኩ❤❤❤
ብዙ ጥያቔ መልሶልኛል please try your best to invite him more. I think you should be well prepared to ask him interesting questions especially the things that we take as it is to have answers when we get such people. God bless you dear and loved brothers who organized this event
በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ይባርክልን መፅሓፉን መቐለ የት ማግኘት እንችላለን
ሜኔ እግዜር ያክብርህ። ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘሁበት በርቱልን።
Thanks a lot 🙏🙏 I learn a lot 🩵🩵
የውነትየውነትብዙያላወኮቸውንነገሮችአውቄለሁአመሰግናለሁ
እናመሰግናለን ስለሁሉም ነገር🙏❤🙏❤
Selam, Manyazewal thank you so much for helping me heal my inner stress, I pray for you to continue your journey in this beautiful success. I do want to suggest something. Would you please improve the music at the start of your show is too loud and not peaceful. Please improve it if you can. The reason is because your show is carrying a theme of bringing peace to our souls and the music triggers me into anxiety❤
wow እናመሰግናለን🙏🙏እግዚያብሔር ስሙ ይክበር
Thanks 🙏
I really thank u for bringing such person with a great thought and i my self learn a lot from it but one thing that i wan tell u as a comment is that just look back the interview u hold more off the air time expressing ur thought instead of him i think it was better giving him much time
❤❤❤ በጣም እናመሰግናለን
mana ena eko yamewadehi be mikinyat new werah hulu sela egziyabhare new betam tebarekilij yeha nagereh ayewasadebeh❤❤❤❤
እኔ እደውም ማን ያዘዋል አዳዴ ለብቻህ መተህ ብታስተምረን ደስ ይለኛል
Yale edma marjet ena shibet and madiyat 95 percentu menafstawi sira new
ተክሉ በዓል እይታህ መልስህ እርጋታህ አረዳድክ..... እንዳትደክም ፈጣሪ ያበርታህ!!
THANK YOU A BUNCH MANIEE‼️🙏🏾🔥 IT IS REALLY AMAZING MESSAGE TO EVERYONE OF US‼️ KEEP IT UP 👍🏽
በእስልምና ሴክስ ከማድረግ በፊት ባልና ሚስት የሚያደርጉት ዱአ አለ Bismillāh. Allāhumma jannibnash-Shayṭān. wa jannibish-Shayṭāna mā razaqtanā. With the Name of Allah. O Allah, keep the Devil away from us, and keep the Devil away from that which You provide for us.
It’s very nice ❤
ማነው ጠያቂው
ማኔ ከእንደዚህ አይነትኢትዮጵያዊ እውቀት ካላቸው ልጆች ጋር ስትወያይ የፈረንጅ ምሳሌዎችህን እንደእውቀት እያነሳህ ዝም አታስብላቸው
Thank you for share Maneyazwal bro please listen please you have to sometimes you talk a lot come on bro 🙏
በጣም. ጡት. ትምህርት. ነው
ጡት ትናፍቃለህ?😅😂😢😮😅😊😅😢😂
Thank you for this very interesting conversation. It's obvious that the feminine energy is on the rise, and masculine energy should help this energy to elevate and become a healing force in this very sick world. Keep educating us, brothers we're listening! Peace and blessings to you ❤