ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሡረቱ_አል_ኢኽላስ_ምእራፍ1121 -በል «እርሱ አላህ አንድ ነው2 -አላህ የሁሉ መጠጊያ ነው3 -አልወለደም አልተወለደምም4 -ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም
❤❤
ደምሪኝ ኡህቲ
ጎበዝ ማሻ አላህ
የኛ ጌታ አልሀሙዱሉላህ አላንእመተል እስላም
الحمدلله🎉🎉🎉🎉🎉
በሴቶች የሚደርሰውን ግፍና በደል ከዚች ውድ እህታችን መረዳት ይቻላል !! በእውነት እህታችን ገንዘብ ላይኖራት ይችላል ግን ደግሞ ከፍተኛ እውቀት ያላት የሴቶች ምሳሌ ናት !! አይዞሽ ክብርት እህታችን ።
ለዚ ሁሉ ተጠያቂዎቹ ቤተሰቦቿ እና የእሷ ቤተሰቦች ናቸው ስንት አይነት ሰው አለ በዚ ምድር ላይ አይዞሽ እህቴ አላህ የተሻለውን ህይወት ይስጥሽ ነገ የተሻለ ይሆናል ጠንካራ ሴት ነሽ
ወርቅነሽ በእሳት የተፈተሽ ኢነሏሀ ማአሷቢሪን ያኡኽቲይ፣ኩንፈየኩን ሁን ያለው ሆነ ቃሉ አብሽሪአ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እናመሰግናለን ማንያዘዋል
አይዞን እንረዳሻለን እንዳትጨነቂ በጣም ቆንጆ ነሽ እኔ ክርስቲያን ባልሆን የምመኛት ሴት ነሽ። ለትዳር አንቺን እመርጣለው በህይወቷ ላይ ብዙ ችግር ያሳለፈች ሴት አግብቶ ሁሉን አሟልቶ ማስደሰት ደስ ይለኛል። ንግግርሽ ያስታውቃል አንቺን ያገኘ ወንድ የታደለ ነው።
ታዳ አስተምረህ አንድ ነፍስ ማምጣት እራሱ ሰማእትነት ነው ባልሆ ባትል ጥሩ ነበር
ሙስሊም ሁነህአግባት እውነተኛውና የመጀምሪያው ሀይማኖት ኢስላም ብቻና ብቻ ነው ፍላጎቱ ካለህ ስላምና አግባት
😎😎@@HikmuAle
@@TinaChn-y1nአላህ እሥልምናን ይወፍቅህ ሥለ እሥልምና የሠማከውን ሣይሆን ሥለ እሥልምና በደንብ አንብብ
😮😮ኦ
መጀመሪያ አተን ማመስገን እፈልጋለሁ እህቴ በጣም ጠካራ ነሽ አላህም ለፈተና ያቀረበሽ ውጤትሽን አይቶ ነገ ከፍ ሊያደርግሽ ፈልጎ ነው ፈጣሪ የሚወደውን ይፈትናል መምህር ከባዲ ጥያቄ የሚጠይቀው ጎበዝ ተማሪን ነው አናትን ማጣት ይከብዳል በተለይ ለኛ ለሴቶች ትዳር ላይ እናት ዋጋ አላት ምነው ላድ ቀን ቀና ብለሽ ባየሽኝ ብየ ተመኝሁ እናት በህይወት ያላችሁ እደናተ ሙሉ የለም እድሜና ጤና ይስጥላችሁ አቅማችሁ እስከፈቀ ደስተኛ አድርጋቸው
አሚን
❤❤❤❤አሚንንንንን
የኔ እህት አይዞሽ በጣም ጠካራ ሴት ነሽ ምን አይነት ቤተሰቦች ናቸው ግን ይግደላት ብለው ነው የዳርዋት እችን የመሰለች ቆንጆ እነሱን ተይና ህይወትሽን አስተካክዬ ብዙ ተጎድተሻል 😢
የኔ ቆንጆ አይዞሽ አታልቅሽ ኒካሽን ግን በሸሪአ ፍርድ ቤት ያውርዱልሽ ምክኒያቱም ኒካሁ ትክክል ባይሆንም ያው ኒካህ ተብሎ ስትኖሩ ነበር ደግሞ ጀግና ነሽ አሁንም በአላህ ላይ ያለሽን ተወኩል አጠንክሪ ልጁ ደግሞ አላህ እንዳይወለድ ስለፈለገ ነው እንኳንም ከእንደነዚህ ያለ ቤተሰብ አልወለድሽ ሌላ ምርጥ ትዳር ምርጥ ልጆች ይሰጥሻል ኢንሻ አላህ ቤተሰቦችሽ እና የሱ ቤተሰቦች ወደ አላህ ተውበት ያድርጉ አላህ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምረው አሚንን🎉🎉🎉
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ምንም አይነት ጥፋት የለብሽም ጥፋቱ የሱ ቤተስቦች ናቸው ማኔ አብሽሪ በላተኝ
ለእብድ ዳሩኝ የሚለው አፃፃፍህን አልወደድኩትም ሰው ለማየት እንዲጎጎ ያደርጋል ነገር ግን ሰብአዊነት ከተሰማህ አእምሮውን የሚያመው ብለህ ተካ ቃሉ ያማል ሰው ወዶ ልበድ ብሎ እንደማያብድ ሁሉ ቃሉ ለሚዲያ የሚመጥን አድርገው የግል አስተያየቴ ነው👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈
Awo ebd new😊
አንተም /ተቋም/ልታብጅ ትችያለሽ /ትችላለህ/@@LunnMame
❤❤❤
በትክክል❤❤❤❤❤
👍👍👍👍
ማንያዘዋል እባክህ እንዳትተዋት ቢንስ አምሮዋን እንዲረጋጋና እራዳት እበክህ😢😢😢❤❤❤
የሚያሳዝንና በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው።
እናት ሸሪአ ፈርድ ቤት ኒካህ ያወርድልሻል እኮ ጎበዝ በርቺ መልክሽም ታሪክሽም የኔ ይመስላል ግን ያንቺ ሚሻለው በጊዜ ወጥተሻል ገና ብዙ ይጠብቅሻል የተሻለ ታገቢያለሽ እኔ እንዳሎጣ ያረገኝ ወልጄ ነው ለልጆቼ ስል እዛው ቀረው ግን አሁን ሰላሳምስት አመት ሆነኝ አሁንም ብዙ ወንዶች ለትዳር ይጠይቁኛል መልኬ ቁጭ አንቺነው ምመስለው ስለዚህ አብሽር
የኔ እህት አንጀቴን በላሽ አላህ የሚወደውን ነው የሚፈትነው አብሸሪ فءنماعل عسرى يسرا ከችግር በኀላ ምቾት አለ አላህ ቀሪ ህይወትሽን ያሳምርልሽ
አይዞሽ እህቴ ያለፈው አልፋል አላህ ባሳለፍሽው ልክ ደረጃሽን ከፍ ያድርግልሽ አላህ ምትፈልጊው ቦታ ላይ ያስቀምጥሽ ❤❤
ትልቅ ክብር ይገባሻል የኔ ቆንጆ አላህ ስኬት ማማ ላይ ያድርስሽ❤❤❤❤
ኡፍፍፍፍ እንቅ እንቅ እያደረጋት አልቅሳ ያልወጣላት ነገር 😢😢 ሁሉም ለምክንያት ነዉ እግዚአብሔር በሽተኛን ሰዉ በምክንያት በመልዕክተኛ ሰዉ ልኮ እደሚያድነው ሁሉ የሰውን ሒወት ለመቀየትም ምክንያት ይልክልናል አይዞን እግዚአብሔር አምላክ ፍጻሜሽን ያሳምረዉ
ስታምሪ የኔቆንጆ ያሳለፍሽው ህይወት እጅግ በጣም ከባድ ነውና የልጁ ቤተሰቦች ግን ምን አይነት አረመኔ ናቸው እንዴት ለእብድ ይድሩሻል ምን አይነት ጭካኔ ነው😢 እኔ የታየኝ ውስጣዊም ውጫዊም ውበትሽ ነው ትችያለሽ ትለወጫለሽ በኖረኝና በረዳውሽ ደስ ታዬ ነው። ማገዝ የምትችሉ ይቺን ቆንጆ አግዟት
አንቺ ፈጣሪን የምትፈሪ ንፁህ ልጅ ነሽ ምክንያቱም ዝም ብለሽ ጉዳትሽን ይዘሽ እሱ እንዲድን መሞከርሽምመልካምነትሽን ያሳያል ስለሆነም ገና ልጅ ነሽ ታገቢያለሽ ትወልጃለሽ እንዳትሰበሪ በርቺ
በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽበጣም ኢማን አለሽ አላህ ይጨምርልሽ😢😢የኔ ቆንጆ
ማሻ አላህ ስታምሪ የኔ ቆንጆ አላህዬ ያሳለፍሽውን ፈተና የሚያስረሳ ደስታ ይስጥሽ ያረቢ 🤲❤️
ኢነላሃ ማአ ሳብሪን አብሽሪ ላትቂለቱ ቢራህመቲላ ምንም ተስፋ እዳትቆርጪ አላህ ከታጋሾች ጋር ነው አብሽሪ አላህ አያልቅበትም አብሽሪ
እጅግ በጣም ጥንካራ ሴት ነሽ ለብዞዎች የሚስተምር ታሪክ ነው ማኔ እንዲህ አይነት አስተማሪ ፕሮግራም ይዝህልን ስለመጣህ እናመሰግንሀለን እንውድህለን ❤❤❤
😢😢😢😢
የኔ እንት አይዞሽ እንኮን የሬስሽን ነብስ ይዘሽ ወጣሽ እይዞሽ : እንደዚህ እውቃለሁ ልጃቸው በሽተኛ ሁኖባቸው አጋብተዋት ጥላው ወደቤተስቦቻ ተመልስች እና ልጂ ነሽ አይዞሽ : በስላምመውጣትሽ እግዚአብሔር አመስግኝ :እስተሳስብሽ ጎበዝ ነሽ የምትችይን አርገሻል :: እሱም ውዶ አይደለም የቤተስቦቼ የጠቆር መንፍስ ነው : እናተ ልጃችሁን ፅበል ውስድት ይድናል : ዝም ብላችሁ ጀሶ አታቅሙት : ለግዜው አይምሮውን እያደነዘዘ ውፍረት ነው የሜጨምርብት
የኔ እህት በእስልምና ትዳር የሁለቱም ወገን ፍላጎት ይፈልጋል። ኒካ አናወርድም ካሉሽ ኒካውን በሸሪያ ፍርድ ቤት ማስወረድ ትችያለሽ። ያለሽው ደቡብ ክልል ከሆነ ወደ ሀዋሳ በመሄድ አዋሳ ያለው የሸሪ ያ ፍርድ ቤት አመልክቺ ኒካውን ቃዲው ያወርድልሻል።። አንቺ ካልፈለግሽ ኒካውን በቃዲ አስወርጂ ። ካልፈለግሽ መብትሽ ነው። ኒካውን የማስወረድ መብት (( አላህ ሱብሀነቱ ወተዓላ)) ላንቺም ሰጥቶሻል።።።
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው አላህ ይታረቀን የኔ እናት ይበልጦ ተቃረቢ ማኔ ጀግና ነህ
የገጠር ሰው ሀብታምና የከሌ ዘር ነው ከተባለ መዳር ግደታ ነው የኔም እህት የባላባት ዘር ነው አግቢ ተብላ የሰፈራችን ልጅ ነው ሁላችንም እናውቀዋለን እውነት ነው አባቱ ጎበዝ ታታሪ ሰራ ወዳድ ነው ልጁ ደግሞ በተቃራኒው ትምህርቱን እንኳ 3 ክፍል ያቆመው ግን እባቴ ሲጠየቅ እሽ ብሏል አግቢ ስትባል አልቅሳ ልትሞት አልፈልግም ብላ ሳምንት የሚሆን ያለቀሰችው ከዛ ን አልሀምዱሊላህ አባቴም ትሞትብኛለች እንደዚህ እየሆነች ብድራት ብሎ ለአባትየው ነገረው እደማትፈልግ አሁን የሚወዳት የምትወደው በጎልበቱ ሰርቶ የሚያሳድራት አግብታለች 1 ወለደች አልሀምዱሊላህ የከሌን ዘር እምቢ ብለሽ እየተባለች በደስታ ትኖራለች አሁን
የኔ እህት አላህ ይጠብቅሽ ዱኒያ ፈተና ናት አላህ በኸይር ይተካሽ
አይዞሽ ዉደ ሁሉም ያልፈል ደሞ ቆጆነሽ ማሻአላህ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ
ማሻየሹዋ ፦ ምክኒያቱም፥ እራሱ ኢየሱስ ተአምረኛ፣ ፈጣሪ፣ ፈዋሽ እና አንሺ መሆኑን የመሰከረውን የተቃራኒው ቁርኣን አንቀፅ እነሆ፥- የማርያም ልጅ ኢየሱስ [ዒሳ] ሆይ ፦ በሕፃንነቱ በስሎ ሰዎችን አናገረ፣ ጽሕፈትንና ጥበብን ፡ ኦሪትን እና ወንጌልን ተማረ፣ ከጭቃ ወፍ ፈጠረ፣ እውርና ለምጻምን አሻረ፣ ሙታንን አስነሳ፣ … ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፭ የማእድ ምዕራፍ ቁ. ፩፻፲)። 📖👈🏾🤔
@@TruthEz🤣🤣🤣
@@TruthEzክክክክክክክክክክክአይመጀመሪያየራሳችሁንመፃሀፍአንብቡት!????!!!?
እጅግ በጣም ያሳዝናል የሰዉ ልጅ ልብስ ለብሶ ሲሄድ ምንም ያልሆነ ይመስላል እህቴ በርቺ ስትሰሪ አዉቅሻለሁ ጎበዝ ነሽ ምስክር ነኝ አይዞሽ ይሄ የሂወት አንዱ አካል ነዉ እሺ
በተደጋጋሚ የአላህን ስም ስትጠራ ደስ ነው ያለኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አነረ እህት አይዞሽ ደሙ በጣም ጠካራ ሴት ነሽ በዛላይ ደሙ ማሻአላህ ቆጆነሽ
Egzeabher yeteshalewun ystahi yene wud
አይዞሽ የኔ ውድ እህት ሁሉም ያልፋል አለሀምዱሊላህ በይ ረሱል ሱለላህ አለይ ወሰለም ዱኒያ ፈተና ናት ብለዋል ተቋቁመን የምናልፍበት አቅም ይስጠን እህቴ አብሽረ ለበጎ ነው
በጣም ጠካራነሺ እዛ ከምትቀመጭ ነይ አረብ ሀገር አች ጠካራነሺ ሠርተሺ ትለወጫለሺ በተረፈ አላህ ይገዝሺ መቸነው የሴት ፈተና የሚቆመው😢
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ማሽአላህ በርቺ ይሄም ያልፋል ልጅ ነሽ አብሺሪ ❤️❤️
ማሻየሹዋ ፦ ምክኒያቱም፥- “ሰላምም በኔ (ኢየሱስ/ዒሳ] ላይ ነው ፤ በተወለድሁ ቀን፣ በምሞትበትም ቀን፣ ሕያው ኾኜ በምቀሰቀስበትም ቀን።” ብሏል (ቁርኣን ም. ፲፱ የማርያም ምዕራፍ ቁ. ፴፫)። 📖👈🏾🤔
የኔ እህት አይዞሸ እሄም ያልፋል ቀሪውን ዘመንሸ አምላኽ በኻሳው ያግኝሸ በርቺ
ማኔ እንደዛሬው ታሪክ በጣም አዝኜ አላቅም እህቴ በርቺ ባክሽ
በጣም መልካም ልብ አለሽ አይዞሽ የኔ ቆንጆ በርቺ ❤❤❤❤
በጣም የምትገርሚ ልጅ ነሽ ነገሮችን የምታይበትና የምታገናዝብቢት መንገድ በጣም ገረመኝ አይዞሽ እህቴ እኔ ላልቅስልሽ የሚታገዝ ቢሆን ባገዝኩሽ አይዞሽ
የዛሬው ይለያን ይልመዲብህ በጣም ነው ጌዜ የሠጣሀት ማዳመጥ ልመዲ እደዚህ ነው የሚያምርብህ.በጣም ጮሀክ ስሥቅ ይረብሺ ነበር የዛሬው ግን በጣም ደሥ ይላን
የኔ ማር የኔ ጀግና. አብሽሪ. ምን አልባትም አላህ ኽይር ነገር ስለፈለገልሽ ጀግናነሽ አላህየ የልብሽን አላህ ይሙላልሽ አብሽሪ
በአላህ ላይ ያላት እምነት አይዞሽ እህቴ ጠካራ ነሽ ለኸይር ነው አብሽሪ
አይዞሽ ኢነማአል ኡስር ዩስራ ከችግር በሆላ ምቾት አለ የኔ እህት
የኔ ሚስኪን እንዴት እንዳሳዘነችኝ ብቻ አብሽሪ አሁንም በርቺ በኢማንሽ በርቺ
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ለበጎ ነው አላህ ከአሁን በሗላ ያለውን ሂወትሽን አላህ ያሳምርልሽ
አብሺሪ ውዴ አላህ የሚወደውን ይፈትናል እሱንም አላህ አፊያ ያርገው አውፍ በይው እና አቅራቢውንም እናመሰግናለል
የኔእህት አንጄቴን በላሽዉ አብሽሪ ጠንካራ ነሽአላህ የተሻለዉን ይሰጥሻል ደሞ ለሰጅ ነሽ የፈለግሽዉ ደረጃ መድረስ ትችያለሽ አብሽሪ
የኔውድ አይዞሺ አላህ ያግዝሺ ኒካሺን ደግሞ ሸሪአ ፍርድ ቤት ማስወረድ ትቺያለሺ አታስቢ አላህ ካቺጋር ይሁን ❤❤❤
የኔማር አይዞሽ ጠንካራነሽ የበለጠ ፈጣሪ ያጠንክርሽ❤❤❤❤❤
እሽ 😢😢በጣም ጡሩ ሰዉ ነህ 😢አታባድልም ሙሲልም ታቀረባለህ እና መሰግናለን🤗
ምን ማለት ነው ? ኢትዮጲያ ዊ ስለሆነ እንጂ ሀይማኖት ቆጥሮ አይደለም የሚያቀርበው። ወይ አስተሳሰብ
@@kedist1978 ewnet new🙏
የኔ እህት አይዞሽ ከችግር ቡሃላ ምቾት አለ አላህ የሚወደውን ሰው ነው የሚፈትነው
ማሸአላህ አላህ ይጨምርልሽ በዚህ ግዜ እንዲህ አይነት ሰብረኛ ሴት የለም ከዲንሽ ጋር ደግሞ ያለሽ ቁርኝት ለባልሽ የሰጠሽው ፍቅርና ቦታ እሱ ግን አላወቀበትም አላህ በሄድሽበት ሁሉ ይከተለሽ አሚን::
38:27 አይዞሽ ልጄ ! ያንች ታሪክ ስሰማ ልቤን ነካው : ምንድ ነው ህብረተስብ በሴት ልጅ ላይ የምፈፀመው ተፅኖ: አባትሽ አንችን እንደ መከላከል ለማይረባ ለራሱ ጥቅም አጋለጠሽ: በሌላ በኩል እምነቱ እራሱ ሌላ ትልቅ አደገኞ የአዕምሮ መሥርያ ነው:: በአንድ በኩል የህብረተሰብ አለመማር : አለማውቅ ለብዙ አደጋዋች ተጋላጭ ነው: ያንች ታሪክ ለብዙ ትልቅ እውቀት በቀላል መታየት የለበትም ::
ወይ ስታሳዝን አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
እህቴዋ አላህ ይርዳሽ ያልፋል ይሄም እይዞሽ ወዳአላህ አልቅሽ አላህ የሚወደውን ነው የሚፈትነው አላህ መላውን ይግለጥልሽ
ማን ያዘዋል ጎበዝ ልጅ ነህ አድናቂህ ነኝ እኔራሱ ባይነቱ ለየት ያለ ታሪክ አለኝ ግን መናገር አልፈልግም ለከስተመሮችህ በምሰጠው መፍትሄ ትምርት ወስጃለሁ በርታልን ወንድማችን
ደምበኞችህ = [ከስተመሮችህ]
ስለላህ አለይውስለም ስለላህ አለይውስለም ስለላህ ቆጅት ጅግና ንሺ አላህ ይጭምርልሺ
ሱለሏሁአሊይሂወስለም🎉🎉
አብሽሪ የኔ ዉድ ደሞ ቆጆነሽ በእምነትሽ ያለሽ አቆም ማሻአላህ አላህ ለሚወደዉ ነዉ የሚፈትነዉ አላህ ይወድሽል ቤተስብ ቢጠሉሽም አላህ ወደደሽ
Masha allah abeshry tesfa kallah atekurche allah yetebekeshe😊
እህቴ አብሽሪ አላህ ለኸይሩ ነው የሚወደውን ይፈትናል አላህ ከሀሳብሽ በላይ ይወፍቅሽ ያረብ
አይዞሽ እህት ሁሉም ያልፍል ጠካራ ሁኚ
በኣላህ ሙሥሊሞች ይችን ልጂ እንርዳት😢
አላህየተሻለውን ይወፍቅሽ
✍ውድ እህቴ ሆይውድ ስለሆንሽወንድ ልጅ አንቺን መጨበጥእርም ተደረገበት‥ውድ ስለሆንሽ ወንድ ልጅ በክብር ቤተሰብሽ ጋር መጥቶ እስካልጠየቀ ድረስ ዝምብሎእንተያይ ማለት እርም ተደረገበት አላህ የሰጠሽን ክብርና ቦታየትም… አትጣይው አንጣል✅😢
አይዛሽ አላህ ያሰብርሽ እህቴ ብዙ እማናወራው ህመም ይዘን ነው የምንኖረው የሚረዳን የሚሰማን አተን ከሁሉም በላ የሆነው አላህ አላንalhmdulilah
😢😢😢😢😢አይዞሺልኝ አላህ የተሻለዉን ይስጥሺ ካችበላይነዉ ያለቀስኩት ወላሂ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የኔ ማር አይዞሽ አሏህ የተሻለ ሂወት ይስጥሽ
የረቢ የአላሕ ጊዜውን የማይመጥን የተደረገባት
አይዞሽ እህት አላህ ያሰብሽበት ያድርሰሽ
የኔ እህት አብሺሪ አላህ ነገን የተሻለ ያደርግልሻል
ኦ ጌታ ሆይ እሄን እያዩ እንዴት ይድራሉ ኦኦኦ እግዚኦ እግዚኦ ምህረት አድርግልን
ወላሂ ጀግና ሤት ነሽ አብሽር አላህ የወደደው ሠው ይፈትናል❤❤❤❤❤❤🎉🎉
በጣም ጠካራና ጎበዝ ልጅ ነሽ የህወት ውጣ ውረድ ከና መጀመር ነው እኔም ከአድ ሁለት ስንሆን ህወት እናሸንፈለን ብየ አገባሁ በሳአቱ ጡሩ ሰው ነበር እየቆየን ስንመጣ እኔ ላይ ተለጥፎ ብር ብቻ ነው ምፈልገው መጨረሻ መሮኝ ከግድህ አልሰጥም በቃኝ ስለው ንካሄን አወረደለኝ ለአላህ ትቸው አለሁ 😢😢😢😢😢😢
ግን አላህን አይፈሩም ግን ደብቀው ሲድሩ ሀስቡን አላህ ወኒእመል ወኪል😢😢
ማንያዘዋል እግዚአብሔር ይስጥህ ይቺን ልጅ ማቅረብህ አይዞሽ እህቴ ነገ ሌላ ቀን ነው ሰው ቢጥልሽ መድሃኔዓለም አይጥልሽም
ያአለህ አይዞሽ እህቴ አለህ ያተሸላ ትደር ሪዝቅ ይወፍቅሽ 😢አብሽሪ ለኸይር ኘው
የኔ እህት አብሽሪ ሁሉም ያልፋል❤❤❤
ሀቢበቲ፣አይዞሺ
ሱብሀነላህወልሀምዱሊላህ ወላኢላሀ ኢለሏህአላሁ አክበርአላህ ከንደዚ አይይነቱ ትዳር ይጠብቀን😢
❤❤❤❤😢የኔቆንጆ አላህ ከይር አስቦልሺነው
አላህ በኸይር ይካስሾ አብሽሪ እኔም አንችው ጋ አባየ አለቀ ወላሒ ከባድ ነው
የኔ እህት አብሽሪ አላህ ታጋሾችን አበሻሪ ነው 😢😢
አብሽሪ እህት አንች እኮ በጣም ጠካራ ነሽ ስለዚህ ሂወት ይቀጥላል
የአላህ በአላህ ያላት ተስፋ ሱብሀን አላህ
ውዱ ነቢያችን እንዲህ ብለዋል ፣ አንድ ሰው መጥቶ ኣንድ አይኔን አጠፋኝ ካላቹህ ለመፍረድ አትቾኩሉ ብለዋል ምክንያቱም የሌላኛውን ሰው ሁለት አይንን አጥፍቶ ሊሆን ስለሚችል።
صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم
ሠለላሁአለይሒወሠለም ነገርግን ይሔ fact መሆኑ ያሥታዉቃል
ኡፉፉፉ ያማል አላህ ይርዳሽ የኔ እህት
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ለኸይርነው አብሸሪ❤
የ እራሱን ልጅ ገድሎ እስር ቤት መግባት ሲገባው እንደገና አንቺን ያሰቃዮሻል 😢😢😢😢😢ጉድ ነው እኮ በጣም ሃላ ቀሮች ናቸው። ፈጣሪን አይፈሩም ግፈኞች ናቸው። የስራቸውን ይስጣቸው። አይዞሽ❤❤❤❤❤❤ቆንጆ እና እውቀት ያለሽ ሴት ነሽ። ግፋን ቆጥሮ ይቀናሻል❤❤❤❤❤
ሰደዬ የኔ ውድ እህት አብሽሪ ሁሉም የልፈል
ተሚማ ተቄለሽ ለአለ ብለሽ
ገና የሰረቹ ስረ ገነ የወርደተል አደበበይ ለይ ትወጠለች ተረግመለች
ፈጣሪ ይካስሽ ያበርታሽ አይዞሽ የኔ ውድ❤❤❤
አብሽሪእህቴአላህያጠክረሽ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እሷን ማገዝ ስለ ምፈልግ አድራሻዋን ላኩልኝ
Yene konjo endet nw mitamriw ❤❤❤ egziabher yrdash
የኔ ውድ እንዳይከሱሽ ቀድመሽ በሸሪአ ፍርድ ቤት ቀድመሽ ፈችሽን ተቀበይ ከዛም ኺወትሽ ጀምሪ አላኽ ይርዳሽ ሰው አትደገፊ ሰግደሽ ዱአ አድርጊ
አላህ ዪርዳሻ እህቴ አላህ የተሻለዉን ዪስጥሽ
ዉይ ፈጣሪ አባትሽ ከአንገትሽ በታች ነዉ የቀበሩሽ😥😥
እግዚአብሄር እንደ ሰው አይደለም አይዞሽ እምነትሽ ያድንሻል 😢
ብዙነውደ
ክክክክክ@@Ekramቻናል
yne ehat ayezosh allah yateshall tedra yastash hayyetti walhi amemagn allah yasrchun yastechu ya saw hewot yamitabelashu😢😢😢
ጎበዝ ነሕ አላሕ ጀዛሕን ይክፈልሕ
ያረቢ የሴቶች መከራ መቸ ይሆን የሚልቀው😢 ያረቢ መጨረሻየን አሳምረው
ሡረቱ_አል_ኢኽላስ_ምእራፍ112
1 -በል «እርሱ አላህ አንድ ነው
2 -አላህ የሁሉ መጠጊያ ነው
3 -አልወለደም አልተወለደምም
4 -ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም
❤❤
ደምሪኝ ኡህቲ
ጎበዝ ማሻ አላህ
የኛ ጌታ አልሀሙዱሉላህ አላንእመተል እስላም
الحمدلله🎉🎉🎉🎉🎉
በሴቶች የሚደርሰውን ግፍና በደል ከዚች ውድ እህታችን መረዳት ይቻላል !! በእውነት እህታችን ገንዘብ ላይኖራት ይችላል ግን ደግሞ ከፍተኛ እውቀት ያላት የሴቶች ምሳሌ ናት !! አይዞሽ ክብርት እህታችን ።
ለዚ ሁሉ ተጠያቂዎቹ ቤተሰቦቿ እና የእሷ ቤተሰቦች ናቸው ስንት አይነት ሰው አለ በዚ ምድር ላይ አይዞሽ እህቴ አላህ የተሻለውን ህይወት ይስጥሽ ነገ የተሻለ ይሆናል ጠንካራ ሴት ነሽ
ወርቅነሽ በእሳት የተፈተሽ ኢነሏሀ ማአሷቢሪን ያኡኽቲይ፣ኩንፈየኩን ሁን ያለው ሆነ ቃሉ አብሽሪአ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እናመሰግናለን ማንያዘዋል
አይዞን እንረዳሻለን እንዳትጨነቂ በጣም ቆንጆ ነሽ እኔ ክርስቲያን ባልሆን የምመኛት ሴት ነሽ። ለትዳር አንቺን እመርጣለው በህይወቷ ላይ ብዙ ችግር ያሳለፈች ሴት አግብቶ ሁሉን አሟልቶ ማስደሰት ደስ ይለኛል። ንግግርሽ ያስታውቃል አንቺን ያገኘ ወንድ የታደለ ነው።
ታዳ አስተምረህ አንድ ነፍስ ማምጣት እራሱ ሰማእትነት ነው ባልሆ ባትል ጥሩ ነበር
ሙስሊም ሁነህአግባት እውነተኛውና የመጀምሪያው ሀይማኖት ኢስላም ብቻና ብቻ ነው ፍላጎቱ ካለህ ስላምና አግባት
😎😎@@HikmuAle
@@TinaChn-y1nአላህ እሥልምናን ይወፍቅህ ሥለ እሥልምና የሠማከውን ሣይሆን ሥለ እሥልምና በደንብ አንብብ
😮😮ኦ
መጀመሪያ አተን ማመስገን እፈልጋለሁ እህቴ በጣም ጠካራ ነሽ አላህም ለፈተና ያቀረበሽ ውጤትሽን አይቶ ነገ ከፍ ሊያደርግሽ ፈልጎ ነው ፈጣሪ የሚወደውን ይፈትናል መምህር ከባዲ ጥያቄ የሚጠይቀው ጎበዝ ተማሪን ነው አናትን ማጣት ይከብዳል በተለይ ለኛ ለሴቶች ትዳር ላይ እናት ዋጋ አላት ምነው ላድ ቀን ቀና ብለሽ ባየሽኝ ብየ ተመኝሁ እናት በህይወት ያላችሁ እደናተ ሙሉ የለም እድሜና ጤና ይስጥላችሁ አቅማችሁ እስከፈቀ ደስተኛ አድርጋቸው
አሚን
❤❤❤❤አሚንንንንን
የኔ እህት አይዞሽ በጣም ጠካራ ሴት ነሽ ምን አይነት ቤተሰቦች ናቸው ግን ይግደላት ብለው ነው የዳርዋት እችን የመሰለች ቆንጆ እነሱን ተይና ህይወትሽን አስተካክዬ ብዙ ተጎድተሻል 😢
የኔ ቆንጆ አይዞሽ አታልቅሽ ኒካሽን ግን በሸሪአ ፍርድ ቤት ያውርዱልሽ ምክኒያቱም ኒካሁ ትክክል ባይሆንም ያው ኒካህ ተብሎ ስትኖሩ ነበር ደግሞ ጀግና ነሽ አሁንም በአላህ ላይ ያለሽን ተወኩል አጠንክሪ ልጁ ደግሞ አላህ እንዳይወለድ ስለፈለገ ነው እንኳንም ከእንደነዚህ ያለ ቤተሰብ አልወለድሽ ሌላ ምርጥ ትዳር ምርጥ ልጆች ይሰጥሻል ኢንሻ አላህ ቤተሰቦችሽ እና የሱ ቤተሰቦች ወደ አላህ ተውበት ያድርጉ አላህ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምረው አሚንን🎉🎉🎉
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ምንም አይነት ጥፋት የለብሽም ጥፋቱ የሱ ቤተስቦች ናቸው ማኔ አብሽሪ በላተኝ
ለእብድ ዳሩኝ የሚለው አፃፃፍህን አልወደድኩትም ሰው ለማየት እንዲጎጎ ያደርጋል ነገር ግን ሰብአዊነት ከተሰማህ አእምሮውን የሚያመው ብለህ ተካ ቃሉ ያማል ሰው ወዶ ልበድ ብሎ እንደማያብድ ሁሉ ቃሉ ለሚዲያ የሚመጥን አድርገው የግል አስተያየቴ ነው👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈
Awo ebd new😊
አንተም /ተቋም/ልታብጅ ትችያለሽ /ትችላለህ/@@LunnMame
❤❤❤
በትክክል❤❤❤❤❤
👍👍👍👍
ማንያዘዋል እባክህ እንዳትተዋት ቢንስ አምሮዋን እንዲረጋጋና እራዳት እበክህ😢😢😢❤❤❤
የሚያሳዝንና በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው።
እናት ሸሪአ ፈርድ ቤት ኒካህ ያወርድልሻል እኮ ጎበዝ በርቺ መልክሽም ታሪክሽም የኔ ይመስላል ግን ያንቺ ሚሻለው በጊዜ ወጥተሻል ገና ብዙ ይጠብቅሻል የተሻለ ታገቢያለሽ እኔ እንዳሎጣ ያረገኝ ወልጄ ነው ለልጆቼ ስል እዛው ቀረው ግን አሁን ሰላሳምስት አመት ሆነኝ አሁንም ብዙ ወንዶች ለትዳር ይጠይቁኛል መልኬ ቁጭ አንቺነው ምመስለው ስለዚህ አብሽር
የኔ እህት አንጀቴን በላሽ አላህ የሚወደውን ነው የሚፈትነው አብሸሪ فءنماعل عسرى يسرا ከችግር በኀላ ምቾት አለ አላህ ቀሪ ህይወትሽን ያሳምርልሽ
አይዞሽ እህቴ ያለፈው አልፋል አላህ ባሳለፍሽው ልክ ደረጃሽን ከፍ ያድርግልሽ አላህ ምትፈልጊው ቦታ ላይ ያስቀምጥሽ ❤❤
ትልቅ ክብር ይገባሻል የኔ ቆንጆ አላህ ስኬት ማማ ላይ ያድርስሽ❤❤❤❤
ኡፍፍፍፍ እንቅ እንቅ እያደረጋት አልቅሳ ያልወጣላት ነገር 😢😢
ሁሉም ለምክንያት ነዉ እግዚአብሔር በሽተኛን ሰዉ በምክንያት በመልዕክተኛ ሰዉ ልኮ እደሚያድነው ሁሉ
የሰውን ሒወት ለመቀየትም ምክንያት ይልክልናል አይዞን
እግዚአብሔር አምላክ ፍጻሜሽን ያሳምረዉ
ስታምሪ የኔቆንጆ ያሳለፍሽው ህይወት እጅግ በጣም ከባድ ነውና የልጁ ቤተሰቦች ግን ምን አይነት አረመኔ ናቸው እንዴት ለእብድ ይድሩሻል ምን አይነት ጭካኔ ነው😢 እኔ የታየኝ ውስጣዊም ውጫዊም ውበትሽ ነው ትችያለሽ ትለወጫለሽ በኖረኝና በረዳውሽ ደስ ታዬ ነው። ማገዝ የምትችሉ ይቺን ቆንጆ አግዟት
አንቺ ፈጣሪን የምትፈሪ ንፁህ ልጅ ነሽ ምክንያቱም ዝም ብለሽ ጉዳትሽን ይዘሽ እሱ እንዲድን መሞከርሽምመልካምነትሽን ያሳያል ስለሆነም ገና ልጅ ነሽ ታገቢያለሽ ትወልጃለሽ እንዳትሰበሪ በርቺ
በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽበጣም ኢማን አለሽ አላህ ይጨምርልሽ😢😢የኔ ቆንጆ
ማሻ አላህ ስታምሪ የኔ ቆንጆ አላህዬ ያሳለፍሽውን ፈተና የሚያስረሳ ደስታ ይስጥሽ ያረቢ 🤲❤️
ኢነላሃ ማአ ሳብሪን አብሽሪ ላትቂለቱ ቢራህመቲላ ምንም ተስፋ እዳትቆርጪ አላህ ከታጋሾች ጋር ነው አብሽሪ አላህ አያልቅበትም አብሽሪ
እጅግ በጣም ጥንካራ ሴት ነሽ ለብዞዎች የሚስተምር ታሪክ ነው ማኔ እንዲህ አይነት አስተማሪ ፕሮግራም ይዝህልን ስለመጣህ እናመሰግንሀለን እንውድህለን ❤❤❤
😢😢😢😢
የኔ እንት አይዞሽ እንኮን የሬስሽን ነብስ ይዘሽ ወጣሽ እይዞሽ : እንደዚህ እውቃለሁ ልጃቸው በሽተኛ ሁኖባቸው አጋብተዋት ጥላው ወደቤተስቦቻ ተመልስች እና ልጂ ነሽ አይዞሽ : በስላምመውጣትሽ እግዚአብሔር አመስግኝ :እስተሳስብሽ ጎበዝ ነሽ የምትችይን አርገሻል :: እሱም ውዶ አይደለም የቤተስቦቼ የጠቆር መንፍስ ነው : እናተ ልጃችሁን ፅበል ውስድት ይድናል : ዝም ብላችሁ ጀሶ አታቅሙት : ለግዜው አይምሮውን እያደነዘዘ ውፍረት ነው የሜጨምርብት
የኔ እህት በእስልምና ትዳር የሁለቱም ወገን ፍላጎት ይፈልጋል። ኒካ አናወርድም ካሉሽ ኒካውን በሸሪያ ፍርድ ቤት ማስወረድ ትችያለሽ። ያለሽው ደቡብ ክልል ከሆነ ወደ ሀዋሳ በመሄድ አዋሳ ያለው የሸሪ ያ ፍርድ ቤት አመልክቺ ኒካውን ቃዲው ያወርድልሻል።። አንቺ ካልፈለግሽ ኒካውን በቃዲ አስወርጂ ። ካልፈለግሽ መብትሽ ነው። ኒካውን የማስወረድ መብት (( አላህ ሱብሀነቱ ወተዓላ)) ላንቺም ሰጥቶሻል።።።
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው አላህ ይታረቀን የኔ እናት ይበልጦ ተቃረቢ ማኔ ጀግና ነህ
የገጠር ሰው ሀብታምና የከሌ ዘር ነው ከተባለ መዳር ግደታ ነው
የኔም እህት የባላባት ዘር ነው አግቢ ተብላ የሰፈራችን ልጅ ነው ሁላችንም እናውቀዋለን እውነት ነው አባቱ ጎበዝ ታታሪ ሰራ ወዳድ ነው ልጁ ደግሞ በተቃራኒው ትምህርቱን እንኳ 3 ክፍል ያቆመው ግን እባቴ ሲጠየቅ እሽ ብሏል አግቢ ስትባል አልቅሳ ልትሞት አልፈልግም ብላ ሳምንት የሚሆን ያለቀሰችው ከዛ ን አልሀምዱሊላህ አባቴም ትሞትብኛለች እንደዚህ እየሆነች ብድራት ብሎ ለአባትየው ነገረው እደማትፈልግ
አሁን የሚወዳት የምትወደው በጎልበቱ ሰርቶ የሚያሳድራት አግብታለች 1 ወለደች አልሀምዱሊላህ የከሌን ዘር እምቢ ብለሽ እየተባለች በደስታ ትኖራለች አሁን
የኔ እህት አላህ ይጠብቅሽ ዱኒያ ፈተና ናት አላህ በኸይር ይተካሽ
አይዞሽ ዉደ ሁሉም ያልፈል ደሞ ቆጆነሽ ማሻአላህ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ
ማሻየሹዋ ፦ ምክኒያቱም፥ እራሱ ኢየሱስ ተአምረኛ፣ ፈጣሪ፣ ፈዋሽ እና አንሺ መሆኑን የመሰከረውን የተቃራኒው ቁርኣን አንቀፅ እነሆ፥
- የማርያም ልጅ ኢየሱስ [ዒሳ] ሆይ ፦ በሕፃንነቱ በስሎ ሰዎችን አናገረ፣ ጽሕፈትንና ጥበብን ፡ ኦሪትን እና ወንጌልን ተማረ፣ ከጭቃ ወፍ ፈጠረ፣ እውርና ለምጻምን አሻረ፣ ሙታንን አስነሳ፣ … ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፭ የማእድ ምዕራፍ ቁ. ፩፻፲)።
📖👈🏾🤔
@@TruthEz🤣🤣🤣
@@TruthEzክክክክክክክክክክክአይመጀመሪያየራሳችሁንመፃሀፍአንብቡት!????!!!?
እጅግ በጣም ያሳዝናል የሰዉ ልጅ ልብስ ለብሶ ሲሄድ ምንም ያልሆነ ይመስላል እህቴ በርቺ ስትሰሪ አዉቅሻለሁ ጎበዝ ነሽ ምስክር ነኝ አይዞሽ ይሄ የሂወት አንዱ አካል ነዉ እሺ
በተደጋጋሚ የአላህን ስም ስትጠራ ደስ ነው ያለኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አነረ እህት አይዞሽ ደሙ በጣም ጠካራ ሴት ነሽ በዛላይ ደሙ ማሻአላህ ቆጆነሽ
Egzeabher yeteshalewun ystahi yene wud
አይዞሽ የኔ ውድ እህት ሁሉም ያልፋል አለሀምዱሊላህ በይ ረሱል ሱለላህ አለይ ወሰለም ዱኒያ ፈተና ናት ብለዋል ተቋቁመን የምናልፍበት አቅም ይስጠን እህቴ አብሽረ ለበጎ ነው
በጣም ጠካራነሺ እዛ ከምትቀመጭ ነይ አረብ ሀገር አች ጠካራነሺ ሠርተሺ ትለወጫለሺ በተረፈ አላህ ይገዝሺ መቸነው የሴት ፈተና የሚቆመው😢
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ማሽአላህ በርቺ ይሄም ያልፋል ልጅ ነሽ አብሺሪ ❤️❤️
ማሻየሹዋ ፦ ምክኒያቱም፥
- “ሰላምም በኔ (ኢየሱስ/ዒሳ] ላይ ነው ፤ በተወለድሁ ቀን፣ በምሞትበትም ቀን፣ ሕያው ኾኜ በምቀሰቀስበትም ቀን።” ብሏል (ቁርኣን ም. ፲፱ የማርያም ምዕራፍ ቁ. ፴፫)።
📖👈🏾🤔
የኔ እህት አይዞሸ እሄም ያልፋል ቀሪውን ዘመንሸ አምላኽ በኻሳው ያግኝሸ በርቺ
ማኔ እንደዛሬው ታሪክ በጣም አዝኜ አላቅም እህቴ በርቺ ባክሽ
በጣም መልካም ልብ አለሽ አይዞሽ የኔ ቆንጆ በርቺ ❤❤❤❤
በጣም የምትገርሚ ልጅ ነሽ ነገሮችን የምታይበትና የምታገናዝብቢት መንገድ በጣም ገረመኝ አይዞሽ እህቴ እኔ ላልቅስልሽ የሚታገዝ ቢሆን ባገዝኩሽ አይዞሽ
የዛሬው ይለያን ይልመዲብህ በጣም ነው ጌዜ የሠጣሀት ማዳመጥ ልመዲ እደዚህ ነው የሚያምርብህ.በጣም ጮሀክ ስሥቅ ይረብሺ ነበር የዛሬው ግን በጣም ደሥ ይላን
የኔ ማር የኔ ጀግና. አብሽሪ. ምን አልባትም አላህ ኽይር ነገር ስለፈለገልሽ ጀግናነሽ አላህየ የልብሽን አላህ ይሙላልሽ አብሽሪ
በአላህ ላይ ያላት እምነት አይዞሽ እህቴ ጠካራ ነሽ ለኸይር ነው አብሽሪ
አይዞሽ ኢነማአል ኡስር ዩስራ ከችግር በሆላ ምቾት አለ የኔ እህት
የኔ ሚስኪን እንዴት እንዳሳዘነችኝ ብቻ አብሽሪ አሁንም በርቺ በኢማንሽ በርቺ
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ለበጎ ነው አላህ ከአሁን በሗላ ያለውን ሂወትሽን አላህ ያሳምርልሽ
አብሺሪ ውዴ አላህ የሚወደውን ይፈትናል እሱንም አላህ አፊያ ያርገው አውፍ በይው እና አቅራቢውንም እናመሰግናለል
የኔእህት አንጄቴን በላሽዉ አብሽሪ ጠንካራ ነሽአላህ የተሻለዉን ይሰጥሻል ደሞ ለሰጅ ነሽ የፈለግሽዉ ደረጃ መድረስ ትችያለሽ አብሽሪ
የኔውድ አይዞሺ አላህ ያግዝሺ ኒካሺን ደግሞ ሸሪአ ፍርድ ቤት ማስወረድ ትቺያለሺ አታስቢ አላህ ካቺጋር ይሁን ❤❤❤
የኔማር አይዞሽ ጠንካራነሽ የበለጠ ፈጣሪ ያጠንክርሽ❤❤❤❤❤
እሽ 😢😢በጣም ጡሩ ሰዉ ነህ 😢አታባድልም ሙሲልም ታቀረባለህ እና መሰግናለን🤗
ምን ማለት ነው ? ኢትዮጲያ ዊ ስለሆነ እንጂ ሀይማኖት ቆጥሮ አይደለም የሚያቀርበው። ወይ አስተሳሰብ
@@kedist1978 ewnet new🙏
የኔ እህት አይዞሽ ከችግር ቡሃላ ምቾት አለ አላህ የሚወደውን ሰው ነው የሚፈትነው
ማሸአላህ አላህ ይጨምርልሽ በዚህ ግዜ እንዲህ አይነት ሰብረኛ ሴት የለም ከዲንሽ ጋር ደግሞ ያለሽ ቁርኝት ለባልሽ የሰጠሽው ፍቅርና ቦታ እሱ ግን አላወቀበትም አላህ በሄድሽበት ሁሉ ይከተለሽ አሚን::
38:27 አይዞሽ ልጄ ! ያንች ታሪክ ስሰማ ልቤን ነካው : ምንድ ነው ህብረተስብ በሴት ልጅ ላይ የምፈፀመው ተፅኖ: አባትሽ አንችን እንደ መከላከል ለማይረባ ለራሱ ጥቅም አጋለጠሽ: በሌላ በኩል እምነቱ እራሱ ሌላ ትልቅ አደገኞ የአዕምሮ መሥርያ ነው:: በአንድ በኩል የህብረተሰብ አለመማር : አለማውቅ ለብዙ አደጋዋች ተጋላጭ ነው: ያንች ታሪክ ለብዙ ትልቅ እውቀት በቀላል መታየት የለበትም ::
ወይ ስታሳዝን አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
እህቴዋ አላህ ይርዳሽ ያልፋል ይሄም እይዞሽ ወዳአላህ አልቅሽ አላህ የሚወደውን ነው የሚፈትነው አላህ መላውን ይግለጥልሽ
ማን ያዘዋል ጎበዝ ልጅ ነህ አድናቂህ ነኝ እኔራሱ ባይነቱ ለየት ያለ ታሪክ አለኝ ግን መናገር አልፈልግም ለከስተመሮችህ በምሰጠው መፍትሄ ትምርት ወስጃለሁ በርታልን ወንድማችን
ደምበኞችህ = [ከስተመሮችህ]
ስለላህ አለይውስለም ስለላህ አለይውስለም ስለላህ ቆጅት ጅግና ንሺ አላህ ይጭምርልሺ
ሱለሏሁአሊይሂወስለም🎉🎉
አብሽሪ የኔ ዉድ ደሞ ቆጆነሽ በእምነትሽ ያለሽ አቆም ማሻአላህ አላህ ለሚወደዉ ነዉ የሚፈትነዉ አላህ ይወድሽል ቤተስብ ቢጠሉሽም አላህ ወደደሽ
Masha allah abeshry tesfa kallah atekurche allah yetebekeshe😊
እህቴ አብሽሪ አላህ ለኸይሩ ነው የሚወደውን ይፈትናል አላህ ከሀሳብሽ በላይ ይወፍቅሽ ያረብ
አይዞሽ እህት ሁሉም ያልፍል ጠካራ ሁኚ
በኣላህ ሙሥሊሞች ይችን ልጂ እንርዳት😢
አላህየተሻለውን ይወፍቅሽ
✍ውድ እህቴ ሆይ
ውድ ስለሆንሽ
ወንድ ልጅ አንቺን መጨበጥ
እርም ተደረገበት‥
ውድ ስለሆንሽ
ወንድ ልጅ በክብር ቤተሰብሽ ጋር
መጥቶ እስካልጠየቀ ድረስ ዝምብሎ
እንተያይ ማለት እርም ተደረገበት
አላህ የሰጠሽን ክብርና ቦታ
የትም… አትጣይው አንጣል✅😢
አይዛሽ አላህ ያሰብርሽ እህቴ ብዙ እማናወራው ህመም ይዘን ነው የምንኖረው የሚረዳን የሚሰማን አተን ከሁሉም በላ የሆነው አላህ አላንalhmdulilah
😢😢😢😢😢አይዞሺልኝ አላህ የተሻለዉን ይስጥሺ ካችበላይነዉ ያለቀስኩት ወላሂ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የኔ ማር አይዞሽ አሏህ የተሻለ ሂወት ይስጥሽ
የረቢ የአላሕ ጊዜውን የማይመጥን የተደረገባት
አይዞሽ እህት አላህ ያሰብሽበት ያድርሰሽ
የኔ እህት አብሺሪ አላህ ነገን የተሻለ ያደርግልሻል
ኦ ጌታ ሆይ እሄን እያዩ እንዴት ይድራሉ ኦኦኦ እግዚኦ እግዚኦ ምህረት አድርግልን
ወላሂ ጀግና ሤት ነሽ አብሽር አላህ የወደደው ሠው ይፈትናል❤❤❤❤❤❤🎉🎉
በጣም ጠካራና ጎበዝ ልጅ ነሽ የህወት ውጣ ውረድ ከና መጀመር ነው እኔም ከአድ ሁለት ስንሆን ህወት እናሸንፈለን ብየ አገባሁ በሳአቱ ጡሩ ሰው ነበር እየቆየን ስንመጣ እኔ ላይ ተለጥፎ ብር ብቻ ነው ምፈልገው መጨረሻ መሮኝ ከግድህ አልሰጥም በቃኝ ስለው ንካሄን አወረደለኝ ለአላህ ትቸው አለሁ 😢😢😢😢😢😢
ግን አላህን አይፈሩም ግን ደብቀው ሲድሩ ሀስቡን አላህ ወኒእመል ወኪል😢😢
ማንያዘዋል እግዚአብሔር ይስጥህ ይቺን ልጅ ማቅረብህ አይዞሽ እህቴ ነገ ሌላ ቀን ነው ሰው ቢጥልሽ መድሃኔዓለም አይጥልሽም
ያአለህ አይዞሽ እህቴ አለህ ያተሸላ ትደር ሪዝቅ ይወፍቅሽ 😢አብሽሪ ለኸይር ኘው
የኔ እህት አብሽሪ ሁሉም ያልፋል❤❤❤
ሀቢበቲ፣አይዞሺ
ሱብሀነላህ
ወልሀምዱሊላህ
ወላኢላሀ ኢለሏህ
አላሁ አክበር
አላህ ከንደዚ አይይነቱ ትዳር ይጠብቀን😢