Ethiopia Yemaleda Kokeboch Acting TV Show Season 4 Ep 5 B /የማለዳ ኮከቦች ምዕራፍ 4 ክፍል 5B

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ค. 2017
  • Very funny Ethiopian Acting Competition show on EBS Tv, Created by the renown Film writer & director Fitsum Asfaw. You can find the full show on EBS Tv every Monday @ 9: pm and Tuesday 12:00 p
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 257

  • @user-vn2fg4kh4y
    @user-vn2fg4kh4y 7 ปีที่แล้ว +5

    ሰው ባዶ ይባላል !
    ሰሙ አላውኩትም ልዛ ነው በጣም ይችላል 👏👏👏👏

  • @jdjejjr9645
    @jdjejjr9645 7 ปีที่แล้ว +2

    ሁሌም ደስ ይበላችሁ አኮ ኮኮቦች ውነትም ኮኮቦች ናችሁ ሰላማችሁ ይብዛልን አርቲስቶቻችን

  • @HayatHayat-no3tr
    @HayatHayat-no3tr 5 ปีที่แล้ว +2

    እረ ውደየት ሄጄ ልሳቅ የዘድሮውቹ እብደት ሰላማችሁ ብዝት ይበል አማን ፍቃ ጠለፍኝ ከጫቱነው ከቦርጩ ክክክክክ

  • @naimafeven643
    @naimafeven643 7 ปีที่แล้ว +4

    ያሲኖ የምር ጀግና ነህ በርታ 😘

  • @tigsetkassa2171
    @tigsetkassa2171 7 ปีที่แล้ว +2

    wwwwww በጣም ዴስይላል ጎበዝ ጎበዝ ተወዳዳሪዎች አሎችሁ በርቱ

  • @user-ne4pe3hd9b
    @user-ne4pe3hd9b 7 ปีที่แล้ว +1

    kkkkkkkkkkkk ኧር አማንየ በሳቅነው የገደልከኝ ዛሬ በርታ ስው ሲወድቅም ሲነሳም ነው

  • @tgkonjo2566
    @tgkonjo2566 7 ปีที่แล้ว +19

    ክክክክክክ አማንዬ የኔ ፎንቃ እንኳን ደና መጣክ በድጋሜ

    • @tgkonjo2566
      @tgkonjo2566 7 ปีที่แล้ว

      فاطمه السلام
      አዎ አዲስ ነው ማር

    • @wobato789
      @wobato789 4 ปีที่แล้ว

      አር አማን🙄🙄🙄እደት እዳሳከኝ

  • @zinashfeleke9676
    @zinashfeleke9676 7 ปีที่แล้ว +8

    ያሲን በርታ ምርጥ ብቃት አለህ ጓደኛህም ነብሱን ይማረዉ በጣም ያሣዝናል

  • @ahmadmohmad9425
    @ahmadmohmad9425 16 วันที่ผ่านมา

    😢ምናለ ይሄ ግዜ ቢመለስ ❤❤❤❤

  • @jamilasarahjamila5380
    @jamilasarahjamila5380 7 ปีที่แล้ว +9

    የሰው ልጅ ሲነሳ ሲወድቅ ነው ተስፋ የሚኖረው አማን በርታ ፍፅሜ መልካም ሰው ተባረክ 5ኛ ዙር እመጣለሁ አለሁበት

    • @aaadfgomg3108
      @aaadfgomg3108 7 ปีที่แล้ว

      jamila sarah Jamila

    • @baty957
      @baty957 6 ปีที่แล้ว

      እንጠብቅሻለን ማር

  • @Sa-kt5sb
    @Sa-kt5sb 7 ปีที่แล้ว +1

    ዋውው አማን በጣም አሪፍ ነው እዲሁም ሌሎችም

  • @lidukonjokonjo8101
    @lidukonjokonjo8101 7 ปีที่แล้ว +1

    Abatachne seuyume geta eysuse yebarekhe enyem betam tenadjye nber makebrewn e/r Steele kemekmchaye new yetnsaw zelalemh yebareke!!!

  • @user-dt9fr6lj1o
    @user-dt9fr6lj1o 7 ปีที่แล้ว +1

    ሰዉ ባዶ ይባላል በጣም ተመችቶኛል

  • @HayatHayat-no3tr
    @HayatHayat-no3tr 5 ปีที่แล้ว

    ክክክ ውስፍት ነው ሰላምህ ይብዛ ፍፄ ቅን ሰው

  • @user-df1lr7ys7l
    @user-df1lr7ys7l 7 ปีที่แล้ว

    ውይይይ ስወዳቹ ኮ ሰላማቹ ብዝትትት ይበል ማልድየ

  • @haleluyatube19
    @haleluyatube19 7 ปีที่แล้ว +27

    ክክክክክክክክ ሪሊ ሚ አለ አማን ይመቻቹ እማማ ግን የንስሀ ጊዜያቹ ነው ሙዚቃና ለዛ ቢስ አክሽን ይቅርቦት በተረፈ ሰላሙን ያብዛላችሁ♥♥♥♥

    • @fathimafathi144
      @fathimafathi144 7 ปีที่แล้ว +1

      እህት ተያቸው ፈታ ይበሉበት

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w 7 ปีที่แล้ว +1

    Yasrn Ered Uffff Sew Malet Yih New Abo Tebarek Hulet Zur Malef Yalebh AnTe Neberk Abo Berta Hodye

  • @weltekidan1290
    @weltekidan1290 7 ปีที่แล้ว +2

    አሪፍ ነው በርቱ

  • @user-qi1zw6tr1f
    @user-qi1zw6tr1f 5 ปีที่แล้ว

    ፍጼ አድናቂህ ነኝ የለፋን ሠው እዲወድቅ አፈልግም ምርጥ ሠው ነህ በጣም እወድሀለሁ ልጅህን ትልቅ ደረጃ ያድርሥልህ

  • @user-kq2gf8xb1x
    @user-kq2gf8xb1x 7 ปีที่แล้ว +1

    ውውው የያሲን አተዋወን በጣም ወድጄዋለሁ

  • @msaye-fetene
    @msaye-fetene 7 ปีที่แล้ว +2

    ሀሪፍ ነው አማንየ ለጒደኛህ ነፍስ ይማር

  • @user-oq3ix9gn9z
    @user-oq3ix9gn9z 7 ปีที่แล้ว +2

    ክክክክክሪሊ ሚ አለአማን አማኔ አድናቂህ ነኝ በርታ

    • @wobato789
      @wobato789 4 ปีที่แล้ว

      ፍፆ እኔም ተዋናይ መሆን እፈልጋለሁ

  • @biruktilahun3261
    @biruktilahun3261 7 ปีที่แล้ว +2

    ሙሉነኝ ስላሉ ሙሉነት አይመጣም በጣም በርታ....

  • @user-xv2zm4yk6s
    @user-xv2zm4yk6s 7 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ነው!

  • @user-gh5dt1ce2z
    @user-gh5dt1ce2z 7 ปีที่แล้ว

    በርቱ ፋክክር የበዛበት ነው የዘድሮው አሪፎች ናችሁ

  • @zuzuh1766
    @zuzuh1766 7 ปีที่แล้ว

    አማን በርታ የምር አሪፍ መልክት ነው Era ሊ ሜይ ሀሀሀሀሀ

  • @n.ahabshawit1555
    @n.ahabshawit1555 7 ปีที่แล้ว

    yezndrowechu gn sukar saynorbachewu aykerm yaferalu Kkkkkk 😀😀😀😘😘

  • @zebibamohammed1131
    @zebibamohammed1131 7 ปีที่แล้ว

    ሀይ ደሥ ይላል የአብቦ አባት መጣ ግን ሠአቱ ጨምሩበት

  • @user-cr1sq9xt2x
    @user-cr1sq9xt2x ปีที่แล้ว

    አማንየ በርታ ፍፅሜ መልካም ሰው

  • @sehamsehamm7209
    @sehamsehamm7209 4 ปีที่แล้ว +2

    ሁለቹም ይመቸቹ የራደ ልጆች የወደቀቹምየሎደቀቹም ባጠምበጠም ውድድድድነውመረገቹ እበከቹን ዱወአድርጉልኝ ስደትለይነውየለሁት በሰለምየግበሽበሉኝ ወደሀገሬ 😂😂😂😂❤❤❤

  • @user-mp9jg1hd4c
    @user-mp9jg1hd4c 7 ปีที่แล้ว +3

    ወይ የዘንድሮወች ተወዳዳሪ ሥለእውነት ከሥት አዳቸውናቸው እጂ ምናቸውም ደሥ አይሉ ግራ የገባቸው ነው የሚመሥሉት

  • @user-zm1nz5gk8h
    @user-zm1nz5gk8h 7 ปีที่แล้ว +1

    አማንየ.የኔ.ቆንጆ.እንኮን.ደና.መጣህ..ከሳዉድ.እስምሀለሁ.

  • @hermylovehermy6552
    @hermylovehermy6552 7 ปีที่แล้ว +1

    አማንዬ እንኳን ተመለስክ ስወድክ

  • @toyebayomaregadyawwe5121
    @toyebayomaregadyawwe5121 7 ปีที่แล้ว

    ክክክክክ አድቱማ ኡሞሞሞ አለችኝ አረአማንየ በሣቅ ገደልገኝ

  • @danielejigu6650
    @danielejigu6650 7 ปีที่แล้ว

    bemigerm hunete yewededkut sizn new mor demo(bado bado negn) best of best

  • @jamilajamila2419
    @jamilajamila2419 7 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል

  • @bezawit6947
    @bezawit6947 7 ปีที่แล้ว

    Ftsume Fikirrrr Siwedik Yene Konjo Enamesginalennn

  • @user-qi1zw6tr1f
    @user-qi1zw6tr1f 5 ปีที่แล้ว

    ጥሩነው ቀጥሉበት

  • @aweertechumq2936
    @aweertechumq2936 7 ปีที่แล้ว

    ፍፀየ ቆንጀወ።።።።።።።። ሄለንም ምርጥ ልጀ ነች

  • @hadramohammed884
    @hadramohammed884 7 ปีที่แล้ว

    ere mahin amtuln
    swedshi mahiye 😙😙

  • @kukuyekukusha8732
    @kukuyekukusha8732 7 ปีที่แล้ว +2

    yes wel come

  • @KuwaitKuwait-zt7qs
    @KuwaitKuwait-zt7qs 5 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkkkk ere Aman besak gedelgn hahaha Rally me yasikal hahaha

  • @user-lj4hl7sf4b
    @user-lj4hl7sf4b 7 ปีที่แล้ว

    አማን ክክክክክ እንኳን ደህና መጣህ

  • @limuyegirma7567
    @limuyegirma7567 7 ปีที่แล้ว

    kkkkk ohhhhh way zederoo

  • @fatumaseid2173
    @fatumaseid2173 7 ปีที่แล้ว +45

    ዘድሮ ደግሞ የሚመጡት ትንሽ ነካ ያረጋቸዋል ልበል

    • @livelife9715
      @livelife9715 7 ปีที่แล้ว +1

      Fatuma Seid hhhhhhh meselg enam

    • @fatumaseid2173
      @fatumaseid2173 7 ปีที่แล้ว +2

      live life እውነቴን እኮ ነው

    • @soonaaa8895
      @soonaaa8895 7 ปีที่แล้ว

      Fatuma Seid ክክክክክክክክ ልክ ብለሻል እህቴ.እስካሁን ካየኃቸው ሁሉም ፈጣጣ ናቸው

    • @user-md9ti2nu9l
      @user-md9ti2nu9l 7 ปีที่แล้ว

      Fatuma Seid kkkkkkkkkkkk

    • @sewukehonkkelbhsewunwuded6298
      @sewukehonkkelbhsewunwuded6298 7 ปีที่แล้ว +1

      ቅቅቅቅ

  • @user-hs7lx8zw3m
    @user-hs7lx8zw3m 2 ปีที่แล้ว

    አይ አንተ ልጅ ወሥፋት አልከዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @corneliatesfaye2989
    @corneliatesfaye2989 7 ปีที่แล้ว

    Fitsum end areham beg yewah sew neh betam teru sew neh sew betam takeberalh egeziabeh edmi ena tina yesteh

  • @kiddytube5394
    @kiddytube5394 7 ปีที่แล้ว

    kkkkkk amaniye mar well come ymechih abo

  • @user-bb9bj1lp8e
    @user-bb9bj1lp8e 7 ปีที่แล้ว

    amany ekan dena metak 😍😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tigistjalata9284
    @tigistjalata9284 7 ปีที่แล้ว

    wawww desiyala ye maleda kokobi

  • @ethiopiyawinetkezerbelayne5727
    @ethiopiyawinetkezerbelayne5727 7 ปีที่แล้ว

    Hahaha wey gud ere besak gedelegn aman

  • @binalfewmecuriaw4138
    @binalfewmecuriaw4138 7 ปีที่แล้ว

    yasin seid good job.

  • @kiyatrapsqueen5266
    @kiyatrapsqueen5266 7 ปีที่แล้ว

    አማን ቢሰጠኝ በሳቅ በርታ

  • @eskdareabebe6278
    @eskdareabebe6278 7 ปีที่แล้ว

    ወይ አማን ወይ አማን Kkkkkkkk

  • @emanseid3951
    @emanseid3951 7 ปีที่แล้ว +2

    ዳኞች አቀማመጣችሁ እንደ በፊቱ ቢሆን ሀሪፍ ነውሢቀጥል ደግሞ ባንድግዜ ትወና ሁለት ግዜ ታሣልፋላችሁ ከዚህ በፊት የሌሌ አድሥ ነገር ፈጠራችሁ

  • @user-xv5fy4kq6h
    @user-xv5fy4kq6h 7 ปีที่แล้ว

    kkkkkkkkkk አማንዬ
    ወይኔ ያኛው ልጅ አንበሳ ♥♥♥♥

  • @maronmaron3859
    @maronmaron3859 7 ปีที่แล้ว

    Wawwwwwwww embrehan terdak aman konjoooooooo

  • @memesha3346
    @memesha3346 7 ปีที่แล้ว +3

    _fsume and alex 😍😍😘😘👌👌

  • @qonjo6613
    @qonjo6613 2 ปีที่แล้ว

    አማንየ😂🥰

  • @sameraaa725
    @sameraaa725 7 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክ አማዬ አሳከኝ

  • @fkiradis778
    @fkiradis778 7 ปีที่แล้ว +1

    እስኪ አስተያየት ልስጥ
    በመጀመራ ዳኞቹ ማለትም አለማየሁ ይከ ሽማግሌው ተረጋጉ የሰውን ቀልብ አትግፈፉ እሺ። ሲቀጥል ተወዳዳሪ ያሲን የምትባለው በርታ ጎበዝ ነህ በተረፈ አሪፍ ነው

    • @makdesasf2641
      @makdesasf2641 7 ปีที่แล้ว

      አሌክስን አትንኩብኝ

  • @tegistdejena5685
    @tegistdejena5685 7 ปีที่แล้ว +1

    wow bertu

  • @jjyy3723
    @jjyy3723 6 ปีที่แล้ว

    አማንዬ የኔ አንደኛ እሥከ መጨረሻው እንደማገኝሀ ተሥፋ አለኝ

  • @safeermall70
    @safeermall70 7 ปีที่แล้ว

    yamral bogas comet yet hedachu ene 10gna honku eko kkkkkkk like setugn

  • @asliaslidereje6409
    @asliaslidereje6409 5 ปีที่แล้ว

    Amane gobez kkkkk

  • @MimiMimi-wj1oy
    @MimiMimi-wj1oy 7 ปีที่แล้ว

    እር ፍፄ እንቅስቃሴክ እኔን እራሱ ነዘርኝ አቦ ሰላምክን ያብዛው

  • @rosaatallon7170
    @rosaatallon7170 7 ปีที่แล้ว

    waw fetsi vnegerewe

  • @user-dv8gf3lw7h
    @user-dv8gf3lw7h 7 ปีที่แล้ว

    ketey enem alhubet ede egzabher fikad

  • @zarawabela1011
    @zarawabela1011 7 ปีที่แล้ว +1

    አማን የኛ ምርጥ

  • @user-rv8oj4yy2f
    @user-rv8oj4yy2f 7 ปีที่แล้ว +13

    ዘንድሮ የዳኞች አስተያየት አቀማመጥ ሲያስጠላ ኤጭ

  • @mariewedajo4120
    @mariewedajo4120 7 ปีที่แล้ว +2

    እውነት በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በርቱልን

  • @lithiyalithiya4747
    @lithiyalithiya4747 7 ปีที่แล้ว

    Er sira fetaw

  • @user-ey2de6nv1f
    @user-ey2de6nv1f 7 ปีที่แล้ว +12

    ኧረ ጉድ የባለፈውን ታሪክ መኮረጅ ኤጭ ብዙም አልተመቸኝ የዘንድሮው ዳኞቹ እራሱ ቀዝቅዘዋል
    እነ ሚኪ
    እነ ቴወድሮሰ ተሰፋየ
    እነ ማህሌት ሰለሞን
    ፍፁሜ አሰፍው የነበሩ ጊዜ ደሰ ሲል ቀጣዩም ሀሪፍ ነበር በናትህ ፍፄ ማሂን ወደ ዳኝነት መልሳት

    • @bana470
      @bana470 7 ปีที่แล้ว

      ኢትዮጰያ ለዘላለም ትኑር ትክክል ማሂ ትምጣልን

    • @tamnaAbebe
      @tamnaAbebe 7 ปีที่แล้ว

      ኢትዮጰያ ለዘላለም ትኑር ማአሌት እነምኬ የታሉ ፍጵሜ ዘድሮ ቀዝቅዛችሆል የድሮ ዳኞች የታሉ

    • @tig4420
      @tig4420 7 ปีที่แล้ว +1

      ኢትዮጰያ ለዘላለም ትኑር ወረኞች ማሂ ታዳላለች እያላችሁ አልነበር አሁን ምን ታያችሁ

    • @hanunahanuali2135
      @hanunahanuali2135 7 ปีที่แล้ว +1

      ድሮም እኮ ሰው ሲለይህ ነው ጥቅሙ የሚገባን ስንት እንዳልተሰደበች አሁን ትመለስ ምናምን እኔ ግን ከበፊቱም ቢሆን የማሂ ዳነኝነት እወደዋለሁ ብትመለስ ደስ ይለኛል

  • @mekdimekdi9247
    @mekdimekdi9247 7 ปีที่แล้ว

    wowwwwww

  • @fhhf1410
    @fhhf1410 7 ปีที่แล้ว

    ያሢኔ ምነዉ አቦ ባዶ ሁኚ አልካት kkkkkk

  • @user-or6nr6sc8y
    @user-or6nr6sc8y 7 ปีที่แล้ว

    ፍፁም ዳኝነትህ ይመቻል

  • @sarahyimariyamlij6646
    @sarahyimariyamlij6646 7 ปีที่แล้ว +6

    አማንየ ይመችህ አቦ ክክክክክክክክ

    • @wobato789
      @wobato789 4 ปีที่แล้ว

      ስያሳዝንንን

  • @freemovieboom1453
    @freemovieboom1453 7 ปีที่แล้ว

    wow yasinoo

  • @helendemese1012
    @helendemese1012 7 ปีที่แล้ว +1

    እረ የዘድሮ ጨዋታ ነው ውድድር አይመስልም ዳኞቹ አስተያየት መስጠት አልቻሉም መቸት ብቻ ሆነ ፍፄ ውድድሩን ጠከር አርጉት እጂ እደበፊቱ ማሂ ደሞ ናፍቃናለች

  • @user-qi1zw6tr1f
    @user-qi1zw6tr1f 5 ปีที่แล้ว

    ጉደኛህን ነብሥ ይማር አብሽር ጠክር

  • @user-up2re5qf8i
    @user-up2re5qf8i 7 ปีที่แล้ว +1

    wow

  • @bzuneshbzunesh8652
    @bzuneshbzunesh8652 6 ปีที่แล้ว

    kkkkkkkwesifat keborihiiiii

  • @user-ex2zt5yi7l
    @user-ex2zt5yi7l 7 ปีที่แล้ว

    አማንየ ሚስጥርክን ባደባባይ kkkkkkkk ስታስጠሉ አብዛኞቹ እንዳለ ኩረጃ የራሳችሁን ይዛችሁ ብትመጡ ሀሪፍ ነበር

  • @galaxyj5155
    @galaxyj5155 7 ปีที่แล้ว

    አማንየ የኔ አንደኛ

  • @mylove-fs8gb
    @mylove-fs8gb 7 ปีที่แล้ว

    weyew mn teblo new mijemerew ale liju kkk

  • @mahelatsolomon5371
    @mahelatsolomon5371 7 ปีที่แล้ว +2

    እኔዲት ናቹ የማለዳ ኮከብች የዘንድሮ ዳኞች ምእንም አትመስጡምእ ፍፂ እና አሊክስ ብቻ እዳላቹ ነው የትሰማኝ

  • @fatumaasfawu2989
    @fatumaasfawu2989 7 ปีที่แล้ว

    wowwwwArifnew

  • @user-io8vk2gk2j
    @user-io8vk2gk2j 6 ปีที่แล้ว

    አማንእየ ውስጤነህ

  • @elleniyabsira8783
    @elleniyabsira8783 7 ปีที่แล้ว +1

    hhhhhhhhh 😅😅 besak Aman yimechik

    • @cf3920
      @cf3920 7 ปีที่แล้ว

      Elleni yabsira ደስ ይላል

    • @cf3920
      @cf3920 7 ปีที่แล้ว

      ሴቶች ግን አደናቄ ነኝ

  • @romellabugnutin8350
    @romellabugnutin8350 3 ปีที่แล้ว

    ያሢኖ አሪፍ ነውን

  • @abimukmafinegn5563
    @abimukmafinegn5563 7 ปีที่แล้ว

    ጤና ይስጥልኝ

  • @idvkgepwdhtf4860
    @idvkgepwdhtf4860 7 ปีที่แล้ว +2

    Hoooo Yezndero Tewdariwch Damo Er Betam Betam Azgi Anchw Sebza Derkoch

    • @hdhdjhzhx8635
      @hdhdjhzhx8635 7 ปีที่แล้ว +1

      እካን ደህና መጣችሁ። አድስ ነገር አሳዩን አትድገሙ ፌፆ ስውድህ

  • @zarawabela1011
    @zarawabela1011 7 ปีที่แล้ว +4

    ትልቁን ስውዬ አውጡት በእናታቹ ምንም መዳኛት አይቻልም የስውን ቆሌ ይገፋል

  • @genetgenet7625
    @genetgenet7625 7 ปีที่แล้ว

    aman berta.kkkkkk

  • @mekiyaabeshawit9378
    @mekiyaabeshawit9378 7 ปีที่แล้ว +3

    yezendirow gin bizu aynefam bicha eski Ayn sira kemifeta......

  • @bateltigbe358
    @bateltigbe358 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤

  • @user-xc7jq3cr9m
    @user-xc7jq3cr9m 7 ปีที่แล้ว

    ያብዋ አባት ውይ ስወድህ

  • @hayatmohammed2120
    @hayatmohammed2120 7 ปีที่แล้ว +1

    1 ኛ ነኝ

  • @user-rn8yl8tl4j
    @user-rn8yl8tl4j 7 ปีที่แล้ว

    yes

  • @hayatahmed699
    @hayatahmed699 7 ปีที่แล้ว

    aman gobez nw degmo zare haha Charlie chapel nw ymeselew ye debrezitu lijm gobez nw enameseginalen