ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እስኪ በእግዚአብሔር አይዞሽ በሉኝ ጭንቅ ጥብብ ብሎኛል ስድተኛ ነኝ
አይዞሽ ማርየ ሁላችንም ስደተኞች ነን
ስም የናት ፈንታ ገዳሙ ፍቅር እስከ መቃብር አይዞሽ ፍቅር
ስም የናት ፈንታ ገዳሙ ፍቅር እስከ መቃብር ምነው ፍቅሬ ጠከር በይጂ፡ሥብከት፡ጠዋት፡ሥትነሽ፡እያፀዳሽ፡አዳምጪ፡መፀሀፍ፡ቅዱሥ፡አብቢ።በሥደት፡ላይ፡ጭቀት፡ጥሩ፡አይደለም፡ጭቅላትሽ፡እጢ፡ይፈጥራል፡እራሥሽን፡ዘና፡ለማድረግ፡ሁሊም፡ሞክሪ።
ስም የናት ፈንታ ገዳሙ ፍቅር እስከ መቃብር አይዞሽ ለምን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
ስም የናት ፈንታ ገዳሙ ፍቅር እስከ መቃብር ayizosh mar tenker bey wudee wedase maryam anbibi sichekish eshi mare
በጣም ደስ ትላላቹሁ ግን አድ ነገር ልል እፈልጋለሁ የእግዚአብሔርን ስም በከንቱ ነገር አትጥሩ
ዋዉ ትክክል የኔ አስተዋይ
ማስተዋል ያድነን
Eko
ሀሀሀ አልቀረብሽም
እግዚ አብሔር ልቦና ይስጠን
በአራት አመቱ ማነው እደኔ አሁን የሚያየው
😂😂
እኔ ክክክክክክ
እኔም ሀሀሀሀ
እኔ 😂😂😂
Enem
አሌክስዬ ለፊትህ ፈገግታን አትንፈገው በውድር ሰአት ማለቴ ነው። ፍፄ እና ሄሉዬ አሪፍ ነው ሁላችሁንም በክርስቶስ ፍቅር ውድድድድ ሠላማቹ ይብዛ።
በጣም የሚመቸኝ ነገር ቢኖር የማለዳ ኮከቦች ናቸውእንኳን ደህና መጣቹ የማለዳ ኮከቦችፍጼ አለማዬ ሄለን አድናቂያቹ ነኝ ከሳውዝ አፍሪካ ውድድድድ ነው ማርጋቹሰላማቹን ያብዛልኝ ሰላማቹ ይብዛ
የማለዳ ኮከቦች ሰላማችሁን ያብዛውሄለንዬ ሜካብሽ በዛ በጣም ካለሜካፕም ቆንጆ ነሽ
ዋውውውው እንኳን በደህና መጣችሁ። ዋውውውው ደስስስስስ ይላል ቅጥልበት ።እንኳን ኣደርስችሁ ለአቡኖ ኣርጋዊ አመታዊ በአል የዛሬ አመተ ስው የብልን የአገር ልጅች
Sada Muhammef Amen Amen
Sada Muhammef Amen Amen Amen enkan abero adersen
New
ስሜን በከንቱ የሚጠሩ ወዩላቸዉ ይላል አግዚአብሔር
የማለዳ ኮኮቦች ዳኛዎች እንካን ደህና መጣችሁ ተወዳጁ ባልፍ ደስ ይላኛል
ያምራል በርቱ
እንኳን ሰላም መጣቹ #የአላሙዲን አፍቃሪ ነኝ ካለሁበት
ወሬ አስጠላኝ ሀሀሀሀ ኪኪኪኪ አሪፍ ስንት ላይክ ልግጭሽ
ወሬ አስጠላኝ kkkkk Tay enje wiw2www
ወሬ አስጠላኝ sme kuterun leliklrshe enda aleyi muhden eko agote naw
እረ ጉድ ከካዲስኮ በመጡ ምርጥ ሜካፕ አርቲስቶች ነው ሄሉ የደመቀችው።
አሌክስ አይስቅም ለምንነዉ
ፍፄ ጎፋን ይዞሀልአለማየሁ አዳድቀንኩን አያሥተላልፍልህምይርዳህ ደምፄችሁ የሁለታችሁም ደሥ ይላል
ዋው የመጀመሪያውን፡ድማሙ፡ይታይህ፡ቢተውነው፡አደኛ፡ነበር።
Xr Xrr ዋው እኔም አሁን እያየሁ ገና ጵፌ ነበር በእነሡ ቢተውኑት ዋው ነበር
Lemen kere yehe program?
አሪፍ ፕሮግራም ነው ፍፄ አቦ ሰላምህን ያብዛው ሄልዬ ስወድሽ እኮ ዳኝነት ይቀርሻል በርቺ ግን ምነው ዛሬ ተብረቀረቅሽ ስንት ኪሎ ሜካፕ ነው የተሸከምሽው በጣም በዛ እኮ አሌክስ ምንም ቃል የለኝም ያንተን ችሎታ ለመግለፅ
tigist tekile eko 😃😃ye like ye comment yaleh new milu
kkkk😃😃
Kkkk
አለማየሁ በእውነት አሪፍ ዳኛ
ፉፅ ሰላም ላተ
አሌክስ ዳኝነት አሰጣጥ በጣ ደስ ይላል
ባልና ሚስት ቤት ቀይረው አዲስ ሰፈር ገብተዋል ። በነጋታው ቁርስ እየበሉ ሚስት በመስኮቱ በኩል ልብስ እያጠበች ያለችን ጎርቤቷን እየት አድርጋ «ልብስ አስተጣጠብ አችልም እዴ? እየው ቆሻሻ ልብስ ታሰጣለች !» አለችው ለባሏ! ባሏ ቀና ብሎ መስኮቱን አንዴ እየት አደረገና ምንም ሳይናገር ወደ ቁርሱ ተመለሰ ። ይሄ ነገር ለብዙ ቀናት ተደጋገመ !! አንድ ቀን ጦዋት ሚስት «ኧረ ጎርቤቴ አለፈላት ዛሬ ንፁህ ልብስ አሰጣች ። ለመሆኑ በትክክል ማጠብ ማን ያስተማራት ይመስክሃል?› አለች በአድናቆት ባል ከቁርሱ ቀና ብሎ ሚስቱን አየት አደረገና «ትላንት ማታ መስኮቱን ወልውዬ አፅድቴዋለሁ » ብሎ መለሰላት ።👉ቁም ነገሩ ፦ በህይዎታችን ውስጥ ሁል ጊዜ የሌላውን ችግር የምናይበት መስኮት ከጉድፍ እና ከአቧራ የፀዳ መሆኑን ማወቅ አለብን! ! አለበለዚያ በእራሳችን ጉድፍ ሰዎችን ያለ እግባብ መውቀስ እንጀምራለን ።
helu helu adisugebeya ትክክል ብለሻል እንቱ
dese yilale
batame dasie yelale
betam des yilal enamsgnaln
helu helu adisugebeya ዋዉ ልክነዉ የምናይበት እይታችንን ካስተካከል
ዋው ምርጥ ሰአት ለቀቃቹልን እናመሰግናለን
የማለዳ ኮኮቦች እንኳበሰላም።መጣቹሁእናመሠግናለን
Wow helen betam amerobatal yeni mar like aderguat des endelat
ኦፍፍፍፍፍ አሌክስ ፊርህ ፍትት አይልም የውነት ዳኛ
Good luck Yared & his friend Netsanet.......
ዛሬ ደግሞ ውበቱን ደፍቶብሃጋሽ አለማየሁ
Etagegne Muluken kkkkkkእኮ
Etagegne Muluken kkķkkkkkkkkkkk tibshew marrrr
Etagegne Muluken kkkkkkkkkk
ሄለን በድሉ ዛሬ ከአንገትሽ በላይ ሚሪንዳ ከአንገትሽ በታች ኮካ ኮላ መስለሻል
one love ክክክክክክክክክክክ
one love kkkkkkkkkk
Kkkkkk right
one love kkkkkkkkkkkkkkkkk
one love kkkkkkkkkkkkk
ምድረ ቅናተኛ ሁላ ወይ ሴቶች እስኪ ምን አገባችሉ ሰለ ሂሉ ሚካፕ ዱቄት ሁላ አይመከታችሁም ሂሉዬ ያምራል የኔ ፍቅር 😍😍😘😘😘
በጣም አምሮብሻን ስወድሽ
እንኳን ደህና መጣቹሁ ምርጦች ዛሬ ደግሞ ሄሉ እና አሌክስ ተብረቅርቃቹሀል በተለይ አሌክስ ቅባት በቅባት ሆነሀል
Well come ብለናል ኢትዮጵያ እያለሁ ለራሡ የማያልፈኝ ፕሮግራም አንዱ ነው❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻ሀገራችንን አሏህ ሠላም ያዲርገው የማዳም ቅመሞችየ በጣም ነው የምወዳችሁ❤💘
ክክክክ አሳቁኝ ትንሺ ዲምፀ አልባው የላፈው ሳምት ደብሩኝ ነበር። መልካም እዲል
Halu mecap atabze ayenfam beterfew enamsegenalen arif new
Sew endat yetstwn webet yablashal Zara helnen telhat
Enkuan Selam Mexachu melkam Edel yihunlach
Helu bselam new keanget belay dukat mesleshale kanget betach demo..............yestekakle era
ያሩዬ
ለካስ ብዙ አርቲስቶችን አፍርቷል።Please ጀምሩልን?
Helen minew duketish beza 😂
Betam yemwedew program new enquan bdena metacu yemaleda kokeboch
fitsum selm bezi progerm mestef feligalehu
welcom yemaleda kokoboch ✌✋
ምርጥ.ነክ.ቀይ.ለባሽ
ሄለንዬ በጣም ነው ምወድሽ ሜካፐሽን አልወደድኩትም አንቺ በተፈጥሮ ታምሪያለሽ ለምን ሜካፐ አስፈለገሽ እባክሽ የኔ ውብ እህቴ
ሄለን ሌላ ዳኛ መስለሸኝ -- ሜካፕ ቀይሮሻል
hayfa yewello lij hulefit argotal sewneta lela fit a lela
hayfa yewello lij ክክክክክክክክክክክክ
haha awo
hayfa yewello lij ተብለጭለጭችካ። አይጥ መስልሽ በዛ
Hi
አይ ድማሙ ትዝ አለኝ ያዝናናል ነበር አሁን አሪፍ ናቸው ግን ለኔበነዛ አይነት አይቼውነው መሠል አልተመቼኝም
Selamachun yabzalchu wow wow well done you made my day the Dr. And and the other crazy guy. 💞💕👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
Daniel gobez new ...masalef alebachihu please !!
እንኳን ደና መጣችሁ ፍጼ ያለፉት 3 ሳምንታት አላየሁትም ነበር ጽምጽ ስላልነበረዉ ይደብር ነበር ዛሬ ግን ይታያል ይመቻችሁ መልካም እድል!
እጠበኝ ቆሽሻለሁ አምላኬ በድያለሁ!!!!!! ዋው ሰላማችሁ ይብዛ መልካም እድል
helu foundation abezash 😄😄marr beselamno
የማለዳ ኮከቦች እንኳን ከድምፅ አልባ ወደ ድምፅ መኖር አሽጋገራችሁ።
#ሄለን ሁሉም ፕሮግራም ላይ ባይሽ ደስ ይለኛል #ውድድ
እፎይ ያማይም የሚሉት አለቀ በጭነቀት ልፈዳ ነበር 😉😉
Helu mnew zare beslam naw, hulet ayinet kelem we- is ayine new?
ስላለቀሰው ልጅ ምንም አያስቅም በናታችሁ ፍፄ ምንእደነካችሁ እወቁ እድህ አይነት ምርጫ ደስ አይልም ሰው ጓደኛው ላይ መፍረድ ይከብዳል
እንኳን በስላም መጣችሁ የማለዳ ኮከቦች ለተወደዳሪዎች መልካም እድል እኔ ሊተኛ ነው ደና እደሩ ማሮች ውድድድ
ሰላም እደሪይ
Good night 😴🌙
እናቴ ውስጤ ናት እወድሻለሁ and
እናቴ ውስጤ ናት እወድሻለሁ
እናቴ ሕይወቴ አባቴ ኩርቴ ጠክሩ
አንደኛ
ውይ ሄለን ምን ነካሽ ሜካፑ ሌላ ሰው አስመሰሉሽ:: አንቺ በጣም ቆንጆ ልጅ ነሽ በስራሽም አድናቂሽ ነኝ የዛሬው ሜካፕ እስኪ በመስታወት እዬው::
እኳን ደና።መጣች
ዋውውው ዘና ብለናል እናመሠግናለን
አናመሰግናለን ዋውውውውውውውው ደሰይላል
ጥሩ ነው በርቱ
ኡኡኡ ያረድ 😳😳😳😳
አሌክስ በጣም የምገርም ደኝነት ነው የምትደኛው ስለእውነት ግን ሄሊ ምነው የምሳማሽን ደኝ እንጂ ፍፁም ከለው ታቀራኒ ነው የምትደኝ ሁሌም ሰይሽ በተራፈ ዓርፍ ነው አመሰግናለሁ
Wawww Ene Tewedaji Ene Neti Gobezochi
ሄሉ ሜካፑ በጣም በዝቷል አላልቅ ብሎሽ ነው እንዴ መልክሽ ይበቃሻል ፍፄ ያቺ ዳንስህ ናፍቃኛለች አሌክስ (ብሬክስ) ስወድህ እኮ ይመቻችሁ
ቆይ ኮመንት የምትሰጡ ሰወቺ ስለሚታየው ሾው ነው አስተያየቱ ወይስ ስለዳኞቹ ሜካብና አለባበስ ኧረ ይደብራል ለማንኛውም ሁላቺሁንም ወድድድድድ ሀሪፍ ነው በርቱ ያገሬ ልጆቺ
ትክክክል ንሽ እህቴ ስው ዝብሎ ማይት ነው ግን ዝበልው ይቅባጥራሉ
ኣያያ ቆይ ልየው ማለዳዎች በጥዋት መጣችሁ
ጎበዞች በርቱ።
er Helen zare betam naw metaseteyawe mekaup beza
ዋው አሌክስ አቤት ዳኝነት ደስ ሴል
አሌክስ አታዳላ ለሠሩ ልጆች በትክክል ዳኝ አናደስኸኛል ነፃነት በደንብ ነው የሠራው!!
Alex❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Weyi Halen betam betam makeup yastelal berasish yishalal sew Arege belo doll meselsh
መጣችሁ ብቻ እደሰሞኑ እዳይሆን ፍጼ
አሌክስ ዛሬ ለሁለቱም ጥሩ ዳኝነት ነው::
wooow betam yamrale!!!!
Helen ered new ende yetekebashiw
ዎው በጣም ደስ ይላል ❤️❤️❤️❤️❤️💔💔💔💔💔💔❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️
Wow wow nice
Kkkkkkkkkkk😃😃😃😃ዋውው
Unique
ወይኔ ሄለን ምን ነካት እጅና ፊቷ በጣም እሥኪለያይ ድርስ ምን ሜካፕ አሥበዛት
ዋው በጣም ደስ የሚል
አለማየሁ የሰወ ሞራል ጠቡቅ
አረ ምኑን ሰጠሽ አለ ዘፉኙ እንደው ሀለን ይህን ሁሉ ዱቄት መለቅለቅሽ
ሂለን ቆንጆ ነሽ ሚካፓ አታብዢ አለማየው ልክ እንደ ሳይመን ይስፍራል አስተይየትክ ውሳኒክ
Melkam edel 😘😘😘😘
እንኳን ደህና መጣችሁ
Welcome may sweet all ymaleda kokabuchi 😍😙
Mkap beza helu konjo nesh kal mkap at tekemi
ሄሉ በጣም አምሮብሻል
እንካን ደህና መጣቹሁ መልካም እድል
Selammmmmmm
Wow yamral bizihu kitilubet
Helen dagnenet sayehon tiwena new yemetechey kalemuyash new yegebash
ሰላምምምምምምም 🤣
እንኳን ሰላም መጣቹ።ሄለኗ ዛሬ በጣም ተቀየርሽ።ሌላ ሰው መሰልሽኝ።ሜካፕ አላማረብሽም ይቅርብሽ።የሳምንት ሰው ይበለን።
ዳኞቹ፡ማር፡ናቸዉ፡በተለይ፡አለማየሁ፡ማር፡ማር፡እኮነህ።
እኔ 😍😍
ነፍራቄ በቀደምበጣምአስለቅሠከኚነበር አለፈ አልሀምዱሊላህ
ቆይ ምን አገባቹ ስለሜካፗ አይ እደው ቅናታቹ አይወራ ሔሉ የኔ ብቻ ሁሌም ውብ ነሽ እኔን መሳይ ኬክዋ ውድድድድድድ ደሞ ተመቸኝ ፕሮግራሙ
እስኪ በእግዚአብሔር አይዞሽ በሉኝ ጭንቅ ጥብብ ብሎኛል ስድተኛ ነኝ
አይዞሽ ማርየ ሁላችንም ስደተኞች ነን
ስም የናት ፈንታ ገዳሙ ፍቅር እስከ መቃብር አይዞሽ ፍቅር
ስም የናት ፈንታ ገዳሙ ፍቅር እስከ መቃብር ምነው ፍቅሬ ጠከር በይጂ፡ሥብከት፡ጠዋት፡ሥትነሽ፡እያፀዳሽ፡አዳምጪ፡መፀሀፍ፡ቅዱሥ፡አብቢ።በሥደት፡ላይ፡ጭቀት፡ጥሩ፡አይደለም፡ጭቅላትሽ፡እጢ፡ይፈጥራል፡እራሥሽን፡ዘና፡ለማድረግ፡ሁሊም፡ሞክሪ።
ስም የናት ፈንታ ገዳሙ ፍቅር እስከ መቃብር አይዞሽ ለምን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
ስም የናት ፈንታ ገዳሙ ፍቅር እስከ መቃብር ayizosh mar tenker bey wudee wedase maryam anbibi sichekish eshi mare
በጣም ደስ ትላላቹሁ ግን አድ ነገር ልል እፈልጋለሁ የእግዚአብሔርን ስም በከንቱ ነገር አትጥሩ
ዋዉ ትክክል የኔ አስተዋይ
ማስተዋል ያድነን
Eko
ሀሀሀ አልቀረብሽም
እግዚ አብሔር ልቦና ይስጠን
በአራት አመቱ ማነው እደኔ አሁን የሚያየው
😂😂
እኔ ክክክክክክ
እኔም ሀሀሀሀ
እኔ 😂😂😂
Enem
አሌክስዬ ለፊትህ ፈገግታን አትንፈገው በውድር ሰአት ማለቴ ነው። ፍፄ እና ሄሉዬ አሪፍ ነው ሁላችሁንም በክርስቶስ ፍቅር ውድድድድ ሠላማቹ ይብዛ።
በጣም የሚመቸኝ ነገር ቢኖር የማለዳ ኮከቦች ናቸው
እንኳን ደህና መጣቹ የማለዳ ኮከቦች
ፍጼ አለማዬ ሄለን
አድናቂያቹ ነኝ ከሳውዝ አፍሪካ ውድድድድ ነው ማርጋቹ
ሰላማቹን ያብዛልኝ ሰላማቹ ይብዛ
የማለዳ ኮከቦች ሰላማችሁን ያብዛው
ሄለንዬ ሜካብሽ በዛ በጣም ካለሜካፕም ቆንጆ ነሽ
ዋውውውው እንኳን በደህና መጣችሁ። ዋውውውው ደስስስስስ ይላል ቅጥልበት ።እንኳን ኣደርስችሁ ለአቡኖ ኣርጋዊ አመታዊ በአል የዛሬ አመተ ስው የብልን የአገር ልጅች
Sada Muhammef Amen Amen
Sada Muhammef
Amen Amen Amen enkan abero adersen
New
ስሜን በከንቱ የሚጠሩ ወዩላቸዉ ይላል አግዚአብሔር
የማለዳ ኮኮቦች ዳኛዎች እንካን ደህና መጣችሁ ተወዳጁ ባልፍ ደስ ይላኛል
ያምራል በርቱ
እንኳን ሰላም መጣቹ
#የአላሙዲን አፍቃሪ ነኝ ካለሁበት
ወሬ አስጠላኝ ሀሀሀሀ ኪኪኪኪ አሪፍ ስንት ላይክ ልግጭሽ
ወሬ አስጠላኝ kkkkk Tay enje wiw2www
ወሬ አስጠላኝ sme kuterun leliklrshe enda aleyi muhden eko agote naw
እረ ጉድ ከካዲስኮ በመጡ ምርጥ ሜካፕ አርቲስቶች ነው ሄሉ የደመቀችው።
አሌክስ አይስቅም ለምንነዉ
ፍፄ ጎፋን ይዞሀል
አለማየሁ አዳድቀንኩን አያሥተላልፍልህም
ይርዳህ ደምፄችሁ የሁለታችሁም ደሥ ይላል
ዋው የመጀመሪያውን፡ድማሙ፡ይታይህ፡ቢተውነው፡አደኛ፡ነበር።
Xr Xrr ዋው እኔም አሁን እያየሁ ገና ጵፌ ነበር በእነሡ ቢተውኑት ዋው ነበር
Lemen kere yehe program?
አሪፍ ፕሮግራም ነው ፍፄ አቦ ሰላምህን ያብዛው ሄልዬ ስወድሽ እኮ ዳኝነት ይቀርሻል በርቺ ግን ምነው ዛሬ ተብረቀረቅሽ ስንት ኪሎ ሜካፕ ነው የተሸከምሽው በጣም በዛ እኮ አሌክስ ምንም ቃል የለኝም ያንተን ችሎታ ለመግለፅ
tigist tekile eko 😃😃ye like ye comment yaleh new milu
kkkk😃😃
Kkkk
አለማየሁ በእውነት አሪፍ ዳኛ
ፉፅ ሰላም ላተ
አሌክስ ዳኝነት አሰጣጥ በጣ ደስ ይላል
ባልና ሚስት ቤት ቀይረው አዲስ ሰፈር ገብተዋል ።
በነጋታው ቁርስ እየበሉ ሚስት በመስኮቱ በኩል ልብስ እያጠበች ያለችን ጎርቤቷን እየት አድርጋ «ልብስ አስተጣጠብ አችልም እዴ? እየው ቆሻሻ ልብስ ታሰጣለች !» አለችው ለባሏ! ባሏ ቀና ብሎ መስኮቱን አንዴ እየት አደረገና ምንም ሳይናገር ወደ ቁርሱ ተመለሰ ። ይሄ ነገር ለብዙ ቀናት ተደጋገመ !! አንድ ቀን ጦዋት ሚስት «ኧረ ጎርቤቴ አለፈላት ዛሬ ንፁህ ልብስ አሰጣች ። ለመሆኑ በትክክል ማጠብ ማን ያስተማራት ይመስክሃል?› አለች በአድናቆት ባል ከቁርሱ ቀና ብሎ ሚስቱን አየት አደረገና «ትላንት ማታ መስኮቱን ወልውዬ አፅድቴዋለሁ » ብሎ መለሰላት ።
👉ቁም ነገሩ ፦ በህይዎታችን ውስጥ ሁል ጊዜ የሌላውን ችግር የምናይበት መስኮት ከጉድፍ እና ከአቧራ የፀዳ መሆኑን ማወቅ አለብን! !
አለበለዚያ በእራሳችን ጉድፍ ሰዎችን ያለ እግባብ መውቀስ እንጀምራለን ።
helu helu adisugebeya ትክክል ብለሻል እንቱ
dese yilale
batame dasie yelale
betam des yilal enamsgnaln
helu helu adisugebeya ዋዉ ልክነዉ የምናይበት እይታችንን ካስተካከል
ዋው ምርጥ ሰአት ለቀቃቹልን እናመሰግናለን
የማለዳ ኮኮቦች እንኳበሰላም።መጣቹሁ
እናመሠግናለን
Wow helen betam amerobatal yeni mar like aderguat des endelat
ኦፍፍፍፍፍ አሌክስ ፊርህ ፍትት አይልም የውነት ዳኛ
Good luck Yared & his friend Netsanet.......
ዛሬ ደግሞ ውበቱን ደፍቶብሃጋሽ አለማየሁ
Etagegne Muluken kkkkkkእኮ
Etagegne Muluken kkķkkkkkkkkkkk tibshew marrrr
Etagegne Muluken kkkkkkkkkk
ሄለን በድሉ ዛሬ ከአንገትሽ በላይ ሚሪንዳ ከአንገትሽ በታች ኮካ ኮላ መስለሻል
one love ክክክክክክክክክክክ
one love kkkkkkkkkk
Kkkkkk right
one love kkkkkkkkkkkkkkkkk
one love kkkkkkkkkkkkk
ምድረ ቅናተኛ ሁላ ወይ ሴቶች እስኪ ምን አገባችሉ ሰለ ሂሉ ሚካፕ ዱቄት ሁላ አይመከታችሁም ሂሉዬ ያምራል የኔ ፍቅር 😍😍😘😘😘
በጣም አምሮብሻን ስወድሽ
እንኳን ደህና መጣቹሁ ምርጦች ዛሬ ደግሞ ሄሉ እና አሌክስ ተብረቅርቃቹሀል በተለይ አሌክስ ቅባት በቅባት ሆነሀል
Well come ብለናል ኢትዮጵያ እያለሁ ለራሡ የማያልፈኝ ፕሮግራም አንዱ ነው❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻ሀገራችንን አሏህ ሠላም ያዲርገው የማዳም ቅመሞችየ በጣም ነው የምወዳችሁ❤💘
ክክክክ አሳቁኝ ትንሺ ዲምፀ አልባው የላፈው ሳምት ደብሩኝ ነበር። መልካም እዲል
Halu mecap atabze ayenfam beterfew enamsegenalen arif new
Sew endat yetstwn webet yablashal Zara helnen telhat
Enkuan Selam Mexachu melkam Edel yihunlach
Helu bselam new keanget belay dukat mesleshale kanget betach demo..............yestekakle era
ያሩዬ
ለካስ ብዙ አርቲስቶችን አፍርቷል።
Please ጀምሩልን?
Helen minew duketish beza 😂
Betam yemwedew program new enquan bdena metacu yemaleda kokeboch
fitsum selm bezi progerm mestef feligalehu
welcom yemaleda kokoboch ✌✋
ምርጥ.ነክ.ቀይ.ለባሽ
ሄለንዬ በጣም ነው ምወድሽ ሜካፐሽን አልወደድኩትም አንቺ በተፈጥሮ ታምሪያለሽ ለምን ሜካፐ አስፈለገሽ እባክሽ የኔ ውብ እህቴ
ሄለን ሌላ ዳኛ መስለሸኝ -- ሜካፕ ቀይሮሻል
hayfa yewello lij hulefit argotal sewneta lela fit a lela
hayfa yewello lij ክክክክክክክክክክክክ
haha awo
hayfa yewello lij ተብለጭለጭችካ። አይጥ መስልሽ በዛ
Hi
አይ ድማሙ ትዝ አለኝ ያዝናናል ነበር አሁን አሪፍ ናቸው ግን ለኔበነዛ አይነት አይቼውነው መሠል አልተመቼኝም
Selamachun yabzalchu wow wow well done you made my day the Dr. And and the other crazy guy. 💞💕👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
Daniel gobez new ...masalef alebachihu please !!
እንኳን ደና መጣችሁ ፍጼ ያለፉት 3 ሳምንታት አላየሁትም ነበር ጽምጽ ስላልነበረዉ ይደብር ነበር ዛሬ ግን ይታያል ይመቻችሁ መልካም እድል!
እጠበኝ ቆሽሻለሁ አምላኬ በድያለሁ!!!!!!
ዋው ሰላማችሁ ይብዛ መልካም እድል