"ቀልድ እየቀለድኩ ሳልጨርስ እራሴው እስቃለሁ"😄 ኮሜዲያን ማሜ በስቱዲዮ ተከስቷል //ቅዳሜ ከሰአት//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ธ.ค. 2023
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.tv
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 182

  • @kalkali
    @kalkali 7 หลายเดือนก่อน +13

    ወይኔ ማሜን ስወደው ጌታን ገና ሳይቀልድ ነው መሳቅ እጀምራለሁ 😂 ሰላምህ ይብዛ በያ🎉

  • @tibaremu1357
    @tibaremu1357 7 หลายเดือนก่อน +15

    ማሜ በጣም የሚያዝናናኝ ወጣት ነው ሲመቸኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉😂😂😂😂

  • @ethio640
    @ethio640 7 หลายเดือนก่อน +52

    ማሜ በበርጫ ሰዓት ቅዳሜ ከሰዓት 😂 እርግጠኛ ቀረጻው እሁድ ጠዋት ነው 😅

    • @ermiyassleshi9232
      @ermiyassleshi9232 6 หลายเดือนก่อน +1

      አላየሁም ሲያጣድፋቸው

    • @ethio640
      @ethio640 6 หลายเดือนก่อน +1

      😄😄

    • @dinsefaabdo1532
      @dinsefaabdo1532 5 หลายเดือนก่อน +1

      Seatu altemechewum 9 seat sayberdew belechew yeseral🤣

  • @Havase22Havase22-dd8oz
    @Havase22Havase22-dd8oz 7 หลายเดือนก่อน +34

    ማሜ ምርጥ ኮሜድያን ሳያወራ ሳየው ያስቀኛል

  • @kuzigunii
    @kuzigunii 7 หลายเดือนก่อน +6

    ማሜ ትለያለች የአራዳ ልጅ

  • @yifrutamirat5522
    @yifrutamirat5522 13 วันที่ผ่านมา

    ማሜ ቆይ ያለህው EBS ነው ወይስ የሴት ልጅ ሽምግልና የሄድክ ነው የሚመስለው ❤❤❤❤🎉 ምርጥ ኮሜዲ

  • @Kglighthandler
    @Kglighthandler 7 หลายเดือนก่อน +6

    ለምን በስነ ስርዓት ተዘጋጅቶ አይሰራም:: አይ ማሜ

  • @johnlael2127
    @johnlael2127 6 หลายเดือนก่อน +2

    ማምዬ ምርጥ ሰው። እግዚአብሔር ሃሳብን ያሳካልክ ብሮዬ እንወድሃለን

  • @AlemnehGebre
    @AlemnehGebre 7 หลายเดือนก่อน +6

    ማሜ በተለይ ቁምነገር ሲያወራ ይገርማል

  • @hibabekri7035
    @hibabekri7035 7 หลายเดือนก่อน +4

    ማሜ ይሄን ብቃትህን ተጠቀምበት። አይናፋርነትህን ወድጄዋለው

  • @user-ym5hw9cq2b
    @user-ym5hw9cq2b 6 หลายเดือนก่อน +6

    እኔ ግን ጥያቄ ሚሆንብኝ ተመልካች አይስቅም አቅራቢዎች ግን ደሞዛቸው ነው ሚያስቃቸው😂😂😂😂

    • @zedj1456
      @zedj1456 6 หลายเดือนก่อน +1

      You need to have compatiblity with the comedian to laugh with him.

  • @ZkdlinXO
    @ZkdlinXO 7 หลายเดือนก่อน +28

    Mame has to start stand up comedy

    • @michaelte8973
      @michaelte8973 6 หลายเดือนก่อน +1

      ሳቅ ሴንትራል ላይ አለ standap comedy የማሜ

  • @user-bf7rp9qj4o
    @user-bf7rp9qj4o 7 หลายเดือนก่อน +18

    የማሜ ቀልዶች የገባው ቢቻ ነው ሚስቀው ከባድ ነው

    • @firdoustube5078
      @firdoustube5078 6 หลายเดือนก่อน

      በጣም ሚስጥር ማለት ይቻላል ምንም ልስቅ አልቻልኩም

  • @rhfabuazeem7634
    @rhfabuazeem7634 7 หลายเดือนก่อน +83

    ዮናስ ከበደ ያለበት ፕሮግራም ምንም ይሁን ምንም ደስ ብሎኝ ነው እምከታተለው የንዬ የመዳን ቅመም ነኝ አከብርሀለሁ

    • @ayalneshtegegn8788
      @ayalneshtegegn8788 7 หลายเดือนก่อน

    • @FraolTolera
      @FraolTolera 7 หลายเดือนก่อน

      Thanks

    • @Nejat197
      @Nejat197 7 หลายเดือนก่อน

      ሳህ❤

    • @AhmedlhadiAhmed
      @AhmedlhadiAhmed 6 หลายเดือนก่อน +2

      አድናቂህ ነኝ ካልሽ 1000 አምጭ 😂😂😂 የማሜ ቀልድ

    • @firdoustube5078
      @firdoustube5078 6 หลายเดือนก่อน

      መዳም ወይስ ማዳን😂

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 7 หลายเดือนก่อน +3

    ማሜ ምርጥ ኮሜዲ ነህ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @1hagerachin
    @1hagerachin 6 หลายเดือนก่อน +4

    Mame is a genius comedian

  • @ethiowarzone2875
    @ethiowarzone2875 6 หลายเดือนก่อน +7

    ማሜ በጣም የነቃ የበቃ አራዳ ኮሜዲ ነዉ

  • @user-ok9bt1bh1g
    @user-ok9bt1bh1g 7 หลายเดือนก่อน +4

    ቁጭ አድርጉትጅ ወይኔ እንግዳ መጥቶ ተገትሮ ቀርኮ

  • @hassenshifa498
    @hassenshifa498 3 หลายเดือนก่อน

    መድረኩ ዶንኪ ቲዩብ ተዘጋጅቶበት ነበር ነው

  • @esantostube299
    @esantostube299 7 หลายเดือนก่อน +3

    EBS studio ቀየራቹ ሲያስጠላ የት መጋዘን ነው

  • @soresa5238
    @soresa5238 6 หลายเดือนก่อน +2

    የተማረ ኮሜዲ ተገኘ

  • @jemimossa5572
    @jemimossa5572 7 หลายเดือนก่อน +4

    እረ አስቀምጡት 😂

  • @jesuschristislord6940
    @jesuschristislord6940 7 หลายเดือนก่อน +3

    Mamie best comedian! keep it up!

  • @munahassan
    @munahassan 7 หลายเดือนก่อน +5

    Mame if you read this comment I will be happy 😊 this is Muni Aunt from state. do you remember me? Iast time we meet at my house in alembank. Keep it up don't be shy my bro.😂 and I never forget what you said to me የአክስት አህዋል የለሽም ሁልጊዜ ያስቀኛል I knew ትንሽ አክስት አይከበርም 😂 and don't skip about ሂክማ እሱ በጣም የሚያዝናናው ስራህ ነው 😅 inshallah I will meet you one day when I come to Ethiopia. 😉

    • @fetheyasuleyman5229
      @fetheyasuleyman5229 6 หลายเดือนก่อน +1

      እድለኛ ነሽ አክስቱ ስለሆንሽ

    • @alphamale617
      @alphamale617 6 หลายเดือนก่อน

      Hikma is my absolute favorite imitation from him wish he could make it longer and not laugh in the end

  • @hikadaniel9721
    @hikadaniel9721 6 หลายเดือนก่อน +3

    I am always laughing when I see Mamee 😂

  • @menelikgirma2646
    @menelikgirma2646 6 หลายเดือนก่อน +3

    He is unique, thumb's up for you Mame

  • @abdurezaksalih3301
    @abdurezaksalih3301 6 หลายเดือนก่อน +1

    ማሜ ያራድዬ ልጅ ኦዴንሱን ለበለባቸው ባልጠፋ ነገር😂

  • @williamyonatan7600
    @williamyonatan7600 หลายเดือนก่อน

    ማሜ አችን

  • @fuetech-ethiopia
    @fuetech-ethiopia 7 หลายเดือนก่อน +4

    ኮሜዲያን ማሜ ምርጥ ሳታየር ኮሜዲ ትመቸኛለህ 😆😆😆😂😂😂

  • @selamawitadugna5671
    @selamawitadugna5671 6 หลายเดือนก่อน +1

    Yetemare sew sikelede des yelal. Bravo Mame!!!

  • @user-ou8zz3uw2m
    @user-ou8zz3uw2m 6 หลายเดือนก่อน +1

    ማሜ ትለያለህ እውቀት ከቀልድ ጋር ሁሉን ያደለህ።

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 7 หลายเดือนก่อน +2

    የማሜ ቀልድ 🤣🤣

  • @umikelsumajib7858
    @umikelsumajib7858 7 หลายเดือนก่อน +2

    ማዬ🥰🥰

  • @samsonabera5969
    @samsonabera5969 7 หลายเดือนก่อน +2

    Wow perfect brother ✌️

  • @user-pf5ug9iw9v
    @user-pf5ug9iw9v 7 หลายเดือนก่อน +4

    ምን አለፋህ ትችላለህህህህህ. ... . .!!!
    ማሜ

  • @zebu4271
    @zebu4271 7 หลายเดือนก่อน +2

    ማሜ😂😂😂😂

  • @nigussiemamo-fc1uj
    @nigussiemamo-fc1uj 6 หลายเดือนก่อน

    ማሜ ምርጥ ኮሜድያን

  • @aloyayimam8233
    @aloyayimam8233 5 หลายเดือนก่อน

    ማሜ እዉነት በረካ ሁኑ ኢቢኤስ 😅😅😅😅 ወየዉ ገና ሳየዉ ነዉ የሚያስቀኝ😅😂🎉❤

  • @biniammulugeta
    @biniammulugeta 6 หลายเดือนก่อน +1

    MAME yimechish awezagebachew.........🤣 koy be language likelid bilo alneber ende😁

  • @EyobYg
    @EyobYg 6 หลายเดือนก่อน

    Mame the best😅

  • @user-uo6ke8mq9g
    @user-uo6ke8mq9g 6 หลายเดือนก่อน +1

    ማሜ ወንድሜ ምን እንደሆኑ ታውቃለ ከቀልድህ በፊት ስለዛ ርዕስ Express ማድረግ ሊጠበቅብክ ነው ምክንያቱም አንተ እዛ አድማጭ እዛ አልተገናኛችሁም ለኔ ግን ፯ኛ ነክ Respect !!

    • @zedj1456
      @zedj1456 6 หลายเดือนก่อน +1

      I think most of the audience do not related or connected intellectually to laugh with his jokes except the presenters.

  • @oumahmed965
    @oumahmed965 7 หลายเดือนก่อน +3

    ማሜ ድንገት አምጥተውህ ነው አቅም አለህ አውጣው

  • @birtukangadisa3301
    @birtukangadisa3301 6 หลายเดือนก่อน

    ደሥ የሚል ልጅነዉ 🎉

  • @fikirtebirhanu7963
    @fikirtebirhanu7963 6 หลายเดือนก่อน

    Mame is z best comedy

  • @onethiopia5609
    @onethiopia5609 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቅልዶቹ አሪፍ ናቸው ችግሩ እሱ ይንቃቸዋል እርፍ አይመስሉትም ነካክቶ ነው የሚተዋችው የሱን 1/10 ቀልድ የማያውቁ ሰዎች ጫፍ ይዘው ሲያላዝኑ ይውላሉ

  • @marybelen7519
    @marybelen7519 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤mamyen benatachehu ebs lay yesera betam yetemar sew mert leje selehoen❤❤❤❤❤

  • @user-wc5uh8mj7f
    @user-wc5uh8mj7f 7 หลายเดือนก่อน +5

    ፀጋዬ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ቆንጆ ማሻላህ ስታምሪ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mikiasbogale7831
    @mikiasbogale7831 6 หลายเดือนก่อน +1

    ይችላል ያቃልም

  • @seniyamedede7337
    @seniyamedede7337 7 หลายเดือนก่อน +1

    ወላላሂ የምትላት ነገርስ😂

  • @philips5757
    @philips5757 7 หลายเดือนก่อน +5

    ሱሪው ሰፍቶት ነው እጁን ከኪሱ የማየወጣው

  • @bekalutamene5699
    @bekalutamene5699 6 หลายเดือนก่อน

    Mame yarada lij❤

  • @marybelen7519
    @marybelen7519 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤mamyyyy

  • @user-hq2rm7gc1m
    @user-hq2rm7gc1m 7 หลายเดือนก่อน +1

    Yimechegnal betam mame keep it

  • @fetheyasuleyman5229
    @fetheyasuleyman5229 6 หลายเดือนก่อน

    ማሜ ስማርት ነክ ❤

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 7 หลายเดือนก่อน +4

    ማሜ ትመቸኛለህ አቦ ያራድዬ ልጅ

  • @afyatube78
    @afyatube78 6 หลายเดือนก่อน

    Mame should improve himself I see he got potential

  • @zhe5210
    @zhe5210 7 หลายเดือนก่อน +2

    Mamye arada lij

  • @mahletsolomon2943
    @mahletsolomon2943 6 หลายเดือนก่อน

    ማሜ ❤❤❤❤❤

  • @tsedeniaassefa1223
    @tsedeniaassefa1223 6 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂 Mame!! Sebeta😂😂😂😂😂

  • @addisgossaye9842
    @addisgossaye9842 7 หลายเดือนก่อน +1

    የዛሬ ሳቃችሁ በጣም ይረብሻል ,,,, እሱ ራሱ ግራ ገባው እኮ

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 6 หลายเดือนก่อน

    😂😂genius አድክም

  • @henokeshetu2491
    @henokeshetu2491 7 หลายเดือนก่อน

    ማሜ ጤነኛ ነዉ ግን

  • @honey48757
    @honey48757 7 หลายเดือนก่อน +1

    Ay Mame 😂😂😂😂😂😂
    Ante Yemihonik Dimts masmesel new Bakik 😅😅😅😅😅

  • @AhmedDawud-hn3lb
    @AhmedDawud-hn3lb 6 หลายเดือนก่อน

    ሀሀሀሀሀ ማሜ እረ ምንሺ ልክ ልካቸዉን ነገረሀቸዉ ነበር ከገባቸዉስ አልፋታህ አለችኮ

  • @SeidSirajudin-zr1uf
    @SeidSirajudin-zr1uf 5 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂this guy

  • @Yohannesmengesha-hs6rm
    @Yohannesmengesha-hs6rm 6 หลายเดือนก่อน

    Mame was so Uncomfortable, i felt for him sorry brother

  • @umsadat7681
    @umsadat7681 7 หลายเดือนก่อน +3

    የማሳቂያ ክኒን ወስዳችኋልዴ ዛሬ

    • @firdoustube5078
      @firdoustube5078 6 หลายเดือนก่อน

      ከሌላው ይልቅ ኮሜንቶች አስፈገጋችሁኝ

  • @baldinib1055
    @baldinib1055 5 หลายเดือนก่อน

    wow chat eykame kalhone aychelem

  • @user-mf5dk6rq8h
    @user-mf5dk6rq8h 6 หลายเดือนก่อน

    All ebs hosts 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @gadi6563
    @gadi6563 6 หลายเดือนก่อน

    ማሜ ኮሜዲያንነቱን ያከብራል ለገንዘብማ ቢሆን ኖሮ መሀንዲስነቱ ይበቃው ነበር፤

  • @Havase22Havase22-dd8oz
    @Havase22Havase22-dd8oz 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዮኒ እና ፀጊ ጨዋ ጋዜጠኞች በሌሎቹ ግን ጥያቄ አለኝ

  • @SewHune798
    @SewHune798 6 หลายเดือนก่อน

    very funny.

  • @aynalemwebtu5857
    @aynalemwebtu5857 7 หลายเดือนก่อน

    😂ዮኒ እባክህ ሳቅህን አካፍለኝ

  • @user-ek8yb3jz3l
    @user-ek8yb3jz3l 7 หลายเดือนก่อน

    ዩኒና ፀጊ ዝብለው ነው እሚስቁት ልበል ታዲለው 😊

  • @user-ii5su1vx5c
    @user-ii5su1vx5c 5 หลายเดือนก่อน

    Mame betam Aznagn new

  • @user-vm1pf9ii1f
    @user-vm1pf9ii1f 6 หลายเดือนก่อน

    ዮኒ ፀጊ አብርሽ ታስቃላቹ በጣም

  • @MohammedAhimed-qb4qp
    @MohammedAhimed-qb4qp 7 หลายเดือนก่อน +11

    Gen እኮ ፊትህ ለቀልድ አይሆንም የምር

    • @kalkali
      @kalkali 7 หลายเดือนก่อน +4

      ቀላል ይሆናል እንዴ😅

    • @Ethiopiannigus
      @Ethiopiannigus 6 หลายเดือนก่อน

      ይሄ ፍልፍሉ ፊት ነው የማይሆነው

  • @ermiastadesse3451
    @ermiastadesse3451 7 หลายเดือนก่อน +2

    በግድ ኮምክ ብላችሁ እስጨነቃችሁት

  • @ethiofriendship4909
    @ethiofriendship4909 7 หลายเดือนก่อน +1

    Mame kima yemiyamerebet sewu

  • @mekuriagebru5087
    @mekuriagebru5087 7 หลายเดือนก่อน

    Mame kemeta jemro commedy zegagn

  • @yohannesdrum
    @yohannesdrum 7 หลายเดือนก่อน +1

    Yaradaleje wedhalhu seferine tastawesgnalhu

  • @AsdoliAsdoli-pq1qn
    @AsdoliAsdoli-pq1qn 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @SuleymanAli93
    @SuleymanAli93 7 หลายเดือนก่อน +2

    ወበር ምነው ከለከላቹት

  • @Error_Mode1219
    @Error_Mode1219 7 หลายเดือนก่อน +1

    asfaw betena eskimeles dres taftogn almeleketm😔😔😔😔😔

  • @lidyateklemichael474
    @lidyateklemichael474 7 หลายเดือนก่อน +1

    😁😁😁😁

  • @erhiopis9565
    @erhiopis9565 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤😂❤❤

  • @derebeeshete4373
    @derebeeshete4373 7 หลายเดือนก่อน +1

    እናንተ ስቃችሁ ጨረሳችሁ

  • @aman7077
    @aman7077 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Funnyveryfunny
    @Funnyveryfunny 6 หลายเดือนก่อน

    ማሜ ትችላለህ፣ ስታንዳፕ መጀመር አለብህ!

  • @FoziMohammed-vy3cr
    @FoziMohammed-vy3cr 6 หลายเดือนก่อน

    እኔም የማቀው መሠለኝ

  • @redwannurredin530
    @redwannurredin530 6 หลายเดือนก่อน

    Eskahun be ebs tv alemetademu sigermenj neber

  • @habeshayemix4811
    @habeshayemix4811 6 หลายเดือนก่อน

    እማይንቀለቀልና ረጋ ያለ ኮሜዲያን😅😅😅

  • @user-kb5gf8nb5n
    @user-kb5gf8nb5n 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዛሬ ገና እንግዳ ጋበዛችሁ

  • @user-kf2uh8oq5p
    @user-kf2uh8oq5p 6 หลายเดือนก่อน

    በስማም ሲል ሰማው ልበል

  • @user-tw1ve6hw9u
    @user-tw1ve6hw9u 7 หลายเดือนก่อน

    Ar ysufun jacket resto hed

  • @user-bm8mk2yb4x
    @user-bm8mk2yb4x 7 หลายเดือนก่อน +3

    standup comedy የመድረክ ስራ ግን ገና ነህ ልምድ እና መድረክ መቆጣጠር ይቀረሀል ብቻ ሳይሆን በመሀል ይጠፋብሀል ተዘጋጅተህ አጥንተህ የመጣህ አትመስልም እና በደንብ አስብበት ::

    • @afro90s78
      @afro90s78 7 หลายเดือนก่อน

      bro chegeru eko ye chat susu new be normal alemedem

    • @ethiofriendship4909
      @ethiofriendship4909 7 หลายเดือนก่อน

      Atiferedebet kima kebad newu

    • @medinajibreel3556
      @medinajibreel3556 7 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@afro90s78
      ምነው አብራችሁ ነው እንዴ የምትቅሙት በየኮሜንቱ ስለማሜ ጫት ምስክርነት አበዛህ?

    • @afro90s78
      @afro90s78 7 หลายเดือนก่อน

      betam ene ngne kentshe misetew@@medinajibreel3556

  • @Life_of_tame
    @Life_of_tame 7 หลายเดือนก่อน

    ቁም ነገር

  • @user-su6bo8in1d
    @user-su6bo8in1d 6 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-wy5ry2uh5r
    @user-wy5ry2uh5r 6 หลายเดือนก่อน

    Saw sayigebaw yiseqal

  • @ShegerMagist
    @ShegerMagist 6 หลายเดือนก่อน

    የየኔነህ ዱቅ ነው። አሞት ስራ ቢቀር ራሱ አንቺን ያስገቡሻል።