ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

Ethiopia: "የኛ ሀገር ፖለቲካ "አጭር ተዉኔት || በሽመልስ አበራ እና እታፈራዉ መብራቴ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 มิ.ย. 2018

ความคิดเห็น • 129

  • @nebiyatroman9496
    @nebiyatroman9496 6 ปีที่แล้ว +17

    ስወደው ሽመልሰ አበራ ምርጥ ምርጥ ምርጥ እኮ ነህ

  • @hassetdesta2560
    @hassetdesta2560 6 ปีที่แล้ว +22

    ሽመልስ አበራ ጆሮ ከልቡ የእውነት ቴያትርን ሲሰራ ከሀገራችን አርቲስቶች ለኔ 1ኛ ነው ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @user-em3fz8lr2u
    @user-em3fz8lr2u 6 ปีที่แล้ว +9

    ሽሜ የህዝብ ድምጽ ስወድህ እኮ በርታ ብቸኛው ደብተራ !!

  • @effiab5995
    @effiab5995 6 ปีที่แล้ว +5

    I love this guy. Never fails

  • @nassernassreddine2170
    @nassernassreddine2170 6 ปีที่แล้ว +6

    ሽሜ ወንድሜ ዘመንክሁሉይባረክ እድሜከጤና ይስጥክ እወድካለው

  • @gerrygerry7204
    @gerrygerry7204 6 ปีที่แล้ว +6

    ዋውውውው ሽሜ ምርጣችን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ

  • @samrasamra8832
    @samrasamra8832 6 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ የኢትዮጲያ ተዋናኝ ሽሜ

  • @hannahtatek6849
    @hannahtatek6849 6 ปีที่แล้ว +1

    ሽሜው ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ።

  • @hawiahmed3333
    @hawiahmed3333 6 ปีที่แล้ว +27

    ሀበሻ አመስግኖ ለማማት ሰከድ አይፈጅበትም hahahah ሽሜ ምርጥ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ።

  • @user-kj8tm9mr8v
    @user-kj8tm9mr8v 6 ปีที่แล้ว +10

    ሺመልስ አበራ በጣምነዉ ምትመችኝ ኑርልኝ ሺአመት ከነቤተሰብህ

  • @alali8734
    @alali8734 6 ปีที่แล้ว +5

    ስውድክኮ እማምላክን እድሜከጣና ጋራ ይስጣቹሁ ከሞላ በተሰብክ ጋራ ውድ ወድሜ

  • @user-ve3fk7tk7v
    @user-ve3fk7tk7v 5 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ጌታ ይባርክህ

  • @user-ib8vn8ed3l
    @user-ib8vn8ed3l 6 ปีที่แล้ว +12

    እድሜና።ጤና.ለሽሜና.ሤት.ተዋንያኗ

  • @user-bh9zy6dq8h
    @user-bh9zy6dq8h 6 ปีที่แล้ว +1

    ሹሜ የኔ አንበሳ ስወድህ እመብርሀን ትጠብቅህ

  • @fakiyajamal6948
    @fakiyajamal6948 6 ปีที่แล้ว +8

    I love this man😍😂

  • @da8387
    @da8387 5 ปีที่แล้ว +2

    Sheme you are unique bro.

  • @da8387
    @da8387 5 ปีที่แล้ว +2

    Best ever actor!

  • @user-vd7md6dm8r
    @user-vd7md6dm8r 6 ปีที่แล้ว +1

    ሽሜ ይመቻቹ ሁሉም ቦታ ግሩፕ ሆኗል ዘመናችን ደጉን ቀን ያምጣልን እግዚሐብሔር አምላክ

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 6 ปีที่แล้ว +12

    ሁለት ምርጦች ይመቻቹ

  • @tiruyyehelenehte1457
    @tiruyyehelenehte1457 6 ปีที่แล้ว +7

    ውይ ተሰጦክ

  • @tigisttigist9263
    @tigisttigist9263 6 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ሽሜ እንኳን ደኽና መጣኽ ስንት ግ ዜዬ ካየሁክ ስላየሂክ ደስ ብሎኛል ዋአዉ ምርጥ ተውኔት ነዉ ይመችኽ ተመችቶኛል

  • @shimeleszegeye6677
    @shimeleszegeye6677 4 ปีที่แล้ว +2

    My legend Artist.

  • @youusethiopianculturefamil1749
    @youusethiopianculturefamil1749 ปีที่แล้ว

    Wow , astewelo ladametew yehe telke dereset, telek tewnet, telek meleket new. I’m so happy to hear such things because I always felt like the media was afraid to work on the people perspective

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 6 ปีที่แล้ว +1

    ON POINT

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 6 ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናለን

  • @user-nz3eo7ch4p
    @user-nz3eo7ch4p 6 ปีที่แล้ว +1

    ዋው

  • @tibebutefera7308
    @tibebutefera7308 4 ปีที่แล้ว

    YOU ARE NUMBER ONE ARTIST IN THE TIME WONDERFUL SHEME.

  • @sususuau6905
    @sususuau6905 6 ปีที่แล้ว +1

    ሽሜ እዴት እደምወድ ህ አጠይቀኝ። እርጅም እድሜ ይስጥህ

  • @hulagarzewudo1868
    @hulagarzewudo1868 6 ปีที่แล้ว +1

    ሽመላሽ እድሜና ጤና ይሥጥህ ሥወድህ

  • @mimmimimmi3888
    @mimmimimmi3888 6 ปีที่แล้ว +3

    ውይ ደስ ይላል በጣም

  • @jamiliamekonnen3901
    @jamiliamekonnen3901 6 ปีที่แล้ว +1

    tks bro👌

  • @tglove2848
    @tglove2848 4 ปีที่แล้ว

    ሃገራችን ሰላም ያውርድልን የድንግል ማሪያም ልጅ

  • @user-yc2ez1qt9c
    @user-yc2ez1qt9c 6 ปีที่แล้ว +6

    ውይ ሽሜ ይመችህ እንወድሀለን

  • @mikazmedia2357
    @mikazmedia2357 3 ปีที่แล้ว

    nice

  • @user-sq9lk4nq7h
    @user-sq9lk4nq7h 6 ปีที่แล้ว +3

    ሲጋራ መጠቀሙን አልወደድሁትም

  • @mazagella766
    @mazagella766 6 ปีที่แล้ว +3

    ሽመልስ ስወድህ ኑርልን

  • @unmotomena2993
    @unmotomena2993 3 ปีที่แล้ว

    Thank you sheme

  • @ahmaedtaha8699
    @ahmaedtaha8699 ปีที่แล้ว

    Shemels ❤️ love

  • @girmatube551
    @girmatube551 6 ปีที่แล้ว +1

    wow I appreciate your acting!

  • @deborahzeritu263
    @deborahzeritu263 3 ปีที่แล้ว

    አቤት ድንቅ ክህሎት 🇪🇹 እንደ አንተ አይነት ጣዕም ያለው ከያኒ 🥁

  • @sabletethiopia2339
    @sabletethiopia2339 6 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ፍሬ ሀሳብ ላስተዋለው ወገን ንቃ ሽሜ እድሜና ጤና ይስጥክ

    • @user-rk3or7fn2z
      @user-rk3or7fn2z 6 ปีที่แล้ว

      ሽሜ እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው

  • @pinashalom9644
    @pinashalom9644 3 ปีที่แล้ว

    Shime👏

  • @abrhamwoubshet3797
    @abrhamwoubshet3797 6 ปีที่แล้ว +1

    wowww

  • @abdinmohammed6171
    @abdinmohammed6171 ปีที่แล้ว

    Wow shime abo ymechih😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mamefulas3823
    @mamefulas3823 4 ปีที่แล้ว

    ሽሜ ረጅም እድሜ ተመኘሁሌህ ወንድሜ

  • @reditredit4999
    @reditredit4999 5 ปีที่แล้ว +1

    ስቀና በተሰጦህ

  • @lavekonjo9055
    @lavekonjo9055 6 ปีที่แล้ว +1

    Wawwww semy aref nw♥♥♥♥!!!

  • @user-nq3ui3ue1v
    @user-nq3ui3ue1v 6 ปีที่แล้ว +1

    Woooooow

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u 4 ปีที่แล้ว

    ሽመልስዬ ተሰጦ 1ኛ ነክ።

  • @user-ck6bw5mw1d
    @user-ck6bw5mw1d 6 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ሽሜ ከተዋናይ ወደ ኮሜዲያንም ተዋጣልህኮ። እወድሃለሁ

  • @Africalove1
    @Africalove1 2 ปีที่แล้ว +1

    Edime yistilin

  • @tegemelako607
    @tegemelako607 6 ปีที่แล้ว +3

    ስወድክ

  • @jkonjo7928
    @jkonjo7928 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ምርጥ

  • @hunetyoutube4732
    @hunetyoutube4732 4 ปีที่แล้ว

    I don't understand the introduction part

  • @gebeyehushewarght4786
    @gebeyehushewarght4786 4 ปีที่แล้ว

    Gebeyehu Shewarght

  • @abdellamohe3770
    @abdellamohe3770 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ሺሜ ትችላለህ እኮ

  • @judithdamte4712
    @judithdamte4712 6 ปีที่แล้ว

    shemi enadt endemewedeh woooow berta

  • @user-ne1tf2df3m
    @user-ne1tf2df3m 4 ปีที่แล้ว

    ከተላማበት የተጋባበት ይባል የለ እውነትህን ነው::

  • @tglove2848
    @tglove2848 4 ปีที่แล้ว

    ልብ ያለው ልብ ይበል

  • @ethioacat4641
    @ethioacat4641 4 ปีที่แล้ว

    ሽሜ የሚስተካከልህ ያለ አይመስለኝም ውድ ነህ።

  • @maxrobert8115
    @maxrobert8115 6 ปีที่แล้ว +1

    ሺሜ ብርቅዬዉ አዝናናኸኝ !

  • @user-mu3vd9jf9d
    @user-mu3vd9jf9d 6 ปีที่แล้ว +1

    ነገርከን እኮ አሪፍ ነው
    ደሞ እዳያዟዙሩብክ
    እና

  • @TiyaAkalu888
    @TiyaAkalu888 6 ปีที่แล้ว +4

    ሽሜን እና ቻናሌን በጣም እወዳቸዋለሁ ፎቶዬን ነክታችሁ ካያችሁኝ ለምን እንዳልኩ ትረዳላቹ በዛውም ያለጥርጥር ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቤ ትሆናላችሁ

  • @minteorogul1432
    @minteorogul1432 6 ปีที่แล้ว +7

    እንዴት እኮ እንደምወድህ

  • @yohannessewnet2965
    @yohannessewnet2965 2 ปีที่แล้ว

    ቀድሞ ማመስገን ለማማት ያስቸግራል

  • @abrhagdey6568
    @abrhagdey6568 6 ปีที่แล้ว +1

    ለህዎሃት ታላቅ መልክት ነው። ልማት ሲባል ከትግራይን ውጭ. ለሌላው ግድ የለውም

  • @sameraismail2091
    @sameraismail2091 6 ปีที่แล้ว +1

    Shimye anbesa

  • @egziabhermastewalunyisten7704
    @egziabhermastewalunyisten7704 6 ปีที่แล้ว +3

    ኧረ ሽሜ ሀሜትን የሐበሻ መገለጫ ለምን ታደርጉታላችሁ?? ፖለቲካውን ግን በግልፅ አስቀምጣችሁታል 👏👏👏👏

  • @user-hv3fd8gw3f
    @user-hv3fd8gw3f 6 ปีที่แล้ว +1

    ተመቸኝ😂😂😂

  • @jesuscovenantgospelchurch423
    @jesuscovenantgospelchurch423 6 ปีที่แล้ว

    kelidik arifi nw gin machesik tiwulidi aysitemirim

  • @elsangussu6278
    @elsangussu6278 6 ปีที่แล้ว

    Belw belw sheme sewodik #abet habsha#

  • @Kflay77
    @Kflay77 6 ปีที่แล้ว

    I understood why Dr. Abiy Ahmed called him !!!!!

  • @tayachewayalew8723
    @tayachewayalew8723 6 ปีที่แล้ว

    Tay

  • @geletuwakjira140
    @geletuwakjira140 4 ปีที่แล้ว

    Poletikegna Derek amara silehone le Ethiopiayawiyan aymetinim

  • @brehanehabetamu1306
    @brehanehabetamu1306 4 ปีที่แล้ว

    Endeze ayentuche qeliduchen betamxali beqe beteli

  • @eteneshabebe9611
    @eteneshabebe9611 6 ปีที่แล้ว +1

    Shme mrt sew

  • @yesewlikyefekirsewo2101
    @yesewlikyefekirsewo2101 6 ปีที่แล้ว

    ወይ እውነትክነው ሽሜ የምወድክ

  • @Tig612
    @Tig612 6 ปีที่แล้ว

    Which article represents this? Is it to say there is freedom of speech?

  • @user-ib8vn8ed3l
    @user-ib8vn8ed3l 6 ปีที่แล้ว +6

    ሥንት.እደዚህ.የቆሠለ.ሠዉን.ብሣት.ንገርል

  • @user-nb2vt5br2o
    @user-nb2vt5br2o 6 ปีที่แล้ว +4

    ሁለታችሁንም ስወዳችሁ

    • @At-vn6ng
      @At-vn6ng 6 ปีที่แล้ว

      Who is abesha ? you to

    • @user-nb2vt5br2o
      @user-nb2vt5br2o 6 ปีที่แล้ว

      Abe Tef Yes l'm habeshaa

  • @danielgirmay6572
    @danielgirmay6572 6 ปีที่แล้ว +1

    ሽሜ እስቲ ንገርልኝ

  • @user-fr8pu9cf9w
    @user-fr8pu9cf9w 6 ปีที่แล้ว +1

    Sheme abo sewodk yene yewah

  • @bsbbd4181
    @bsbbd4181 6 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ግን ሴት ምተውነዋ አልተመቸችኝም እሱ ብቻ ቢሆን ይመረጣል

  • @user-vo6yc6cq5r
    @user-vo6yc6cq5r 6 ปีที่แล้ว

    Etafer konjo swedesh ko😙😙😙

  • @zekariasyemariam6398
    @zekariasyemariam6398 5 ปีที่แล้ว +1

    Don't smoke please. That's is part the worest.

  • @alemmeseret2466
    @alemmeseret2466 ปีที่แล้ว

    እረባክህ ሲጃራውን ጣል አጭሱነው የምን ጌጥነው የሲጋራ ማስታወቂያ ያውም ስለችግር እያወራህ ለራበው ሰው ሲጃራ ምን ይገደው

  • @henasarah9582
    @henasarah9582 6 ปีที่แล้ว

    Yena jagenaaa neh!!!!!!!

  • @amsalumekonen2902
    @amsalumekonen2902 5 ปีที่แล้ว +3

    የሜያጨሥሰውአይመቸኝም ይቅርታ

  • @user-ln7ui2up7j
    @user-ln7ui2up7j 6 ปีที่แล้ว +3

    ! ! ! ! ......በጣም ማከብርህ አርቲስት ነህ ስራዎችህም ጥሩ መልእክት አላቸው
    ግን.. ግን ..ግን ..
    እባክህ በምትተውንበት ሰዓት ሲጋራን ልክ እንደማይክራፎን ዘወትር በእችህ ላህ ይዘህ ለትውልዱ ማጨስን አብረህ ባታስተምርብን ደስ ይለናል ሽሜ እባክህ !!

  • @kukumelekote2613
    @kukumelekote2613 6 ปีที่แล้ว +1

    Think he copied z style from Girum. It is like "copy and paste"

  • @loveetiopan1157
    @loveetiopan1157 6 ปีที่แล้ว +1

    Kkkkkkkkkk

  • @zedhabsha2114
    @zedhabsha2114 6 ปีที่แล้ว +1

    eeee new zedroo

  • @Sina-yz7kc
    @Sina-yz7kc 6 ปีที่แล้ว

    Hameta yemayasikomih sew neh ante rasihi yimechih

  • @wendmagegnassefa4762
    @wendmagegnassefa4762 6 ปีที่แล้ว +2

    Ethiopian artist? always beyond the politician, they never ever have the quality of leadership as well as concept on the future of the people or the country at all. That is way today they began to bark on the so old politician.

  • @petroseaklilu5009
    @petroseaklilu5009 4 ปีที่แล้ว

    ሐበሻ ሲወድህም በምክንያት ነው ሲጠላህም በተጨባጭ ጥፋትህ ነው፡፡እውነት ነው

  • @neimaseid835
    @neimaseid835 6 ปีที่แล้ว +5

    ሽሜ እንወደሀለን

  • @ns7567
    @ns7567 6 ปีที่แล้ว

    Leke lekchenene

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 6 ปีที่แล้ว +1

    this is

    • @wubalemtadesse6646
      @wubalemtadesse6646 6 ปีที่แล้ว

      catherina Atarga መምህሮ ግ.ረማ

    • @ritatekeste2274
      @ritatekeste2274 6 ปีที่แล้ว

      Do you have to smoke on stage ?. Beside that you are good.

  • @tenad7309
    @tenad7309 6 ปีที่แล้ว

    ምን አስፈራህ? የልብህን እየተናገርክ የተፃፈውን ነው በል:: ምንም ችግር የለም ዲሞክራሲ ነው ተብልዋል:: እንደተፃፈው ነው እኔም::

  • @SewasewTubeethio
    @SewasewTubeethio 4 ปีที่แล้ว

    th-cam.com/video/GsPK9kCnfDY/w-d-xo.html አዲስ ተከታታይ ድራማ ይሳቁ