Hi Tesfish thank you for giving us all the info keep up the good work 👏 🙌 👍 I just have a question I heard about ethiopian community at Toronto announced that you can bring some one in Canada's by deposit it $16000 it is really confusing please help us if this information is true. It posted on Kidi Ethiopia Looking forward to hear from you Thanks again
ናይጀሪያወች በመላው አለም ነው የሚያጭበረብሩት ከነሱ ጋር የሚተባበሩ ኢትዮጽያውያኖች ሴቶች ግን አፈር ብሉ
ወረኛ የት አይተሽ ነው በመላው አለም የምትይ ቀዳዳ እኔ ያለሁበትማ ጠፉረው አገራቸው ነው የሚልካቸው
@@lulalula7120 አንችም አንደኛዋ ትሆኛለሽ አብረሽ የምትሰሪው ለዛ ነው ያወቅሽው ደንቆሮ
አሜን
መፍትሔውን ልንገራችሁ የሠው ሀቅ አንድ ብርም ቢሆን ከገንዘባችሁ አትቀላቅሉ።ሌላው አስራት በኩራት ካወጣችሁበት ገንዘባችሁን ማንም የመንካት አቅም አይኖረውም።
በትክክል
ዲቦራ እውነት ነው መባና አስራትን ለእግዚአብሄር ማውጣት ግን በፅድቅ የሚኖሩ እሄንን የሚያደርጉ በሚኒ ባስ ሌቦች ሞባይላቸውን ተቀምተዋል ገንዘባቸውን ውስደው ገፍትረው ጥለዋቸዋል ጌታ ግን እንዲህ አድራጊዎችን ይቀጣል።
ፖሊስ ሰልችቶት አይደለም በሚገርም ሁኔታ ፖሊስ አብሮ እየሠራ ነው ሰው ወንጀል ተፈጽሞበት ፖሊስ ጣቢያ ሲሄድ በከባዱ ያጣጥሉታል ያሳዝናል ።
የመንግሥት እቅድ ስለሆነ የተሰጣቸውን የወንጀል ሥራ ነው የሚሠሩት
በትክክል
እውነት ነው በጣም ያማል ያማል ተሰፍሸ
ውድ ወንድማችን በርታ ይሄ ትክክለኛ መረጃ ነው የእኛ ኢትዮጵያ አገራችን እያደማት ያሉት
እኔ ወደ ኩዬት ልመጣ ሰል እንዲህ አይነት ነገር ገጥሞኛል።
ህመሙ በጣም ከባድ ነው
በተለይ ዝናብ የጣና ጊዜ ለእነሱ በጣም
ደሰታቸው ነው ታኪሲዎችም የእነሱ ተባባሪ ናቸው በተለይ ከገጠር የሚመጡ ሆነ ብለው ያጠምዳሉ ልክ እንደ አፈ ቀረ ሰው
ከአንድ ሰው አልፎ ለብዙዎች ጦሰ ይሆናል።
አዬ ኢትዮጵያ እንዲህ ሆንሽ አገሬ የናጀርያን መጫወቻ ሆነች ኢትዮጵያ የጀግኖች አገር የነበረች።
ተስፊሽ መምህር ግርማ ኣስተምረውናል የሰይጣን ስራ መሆኑ ሰዉ ጸሎት የሚያደርስ ከሆነ ወደ ፈጣሪ ሰይጣን ሃይል የለውም
መናፍቅ ነው የተ ያውቃል ብለሸ ነው።
ድጋሜ አትታመም ተስፍሽ ክፉ አይንካህ ወንድሜ እናመሰግናለን ለመረጃው 😍😍
Thanks a lot Tesfish for the great job you are doing! Blessings.
የኢትዮጵያ ሕዝብ ፀጉረ ልውጥ ስታዩ በጥንቃቄ ተከታተሏቸው።
ወይ ናይጄሪያ እኛአገር ገቡ ደሞ .. እነሱ ስራቸው ይሄ ነው ሌላ ስራ አይሰሩም እኮ☺️
ለመጀመሪይ ጊዜ ነው ቻናልህን ያየሁትም የሰማሁትም። እና ሳላመሰግንህ ማለፍ አልፈልግም። ፈጣሪ ያክብርህ ይህንን መልዕክት ስለሰጠኧን። ለማቃቸው በሙሉ እያስተላለፍኩ ነው እኔም።
ተስፍሽዬ እንኳንም ፈጣሪ ማረክ አንተ በጣም ደግ እና ሰዎችን መርዳት የምትወድ ምርጥ የኢትዬጰያ ልጅ ነክ
Thank you Tesfish…for the evidence based informations you shared👍🏽
እናመሰግናለን ተስፍሽ በጣም አሪፍ ምክር ነው፡ በተለይ ለዳያስፖራው
በብላክ ማርኬት ቢዝነስ ብዙውችን ዋጋ እያስከፈለ ነው። የኢትዮጵያ ሕዝብ አምላክም አይተባበርም። የንጹሐን ደም ገንበብ ለማንም አይበጅም። በብላክ የምትልኩም የምትቀበሉም የደም ገንዘብ ነው። የገጀራና የመሳሪያ መግዣ እናም ሐገሪቷንም እያደኀያችሁ ነው። እስታር ባክስ ቡና ከምትጠጣበት ለዘመዶችህ ጨመር አድርገህ በባንክ ላክ። ደም ማፋሰስ ይብቃ። በንሰሃ ወደእግዚአብሄር እንመለስ። ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን።
አሜን
Thank you very much GOD bless you
Did you know tesfsh how much we love you ??? I can't say in words:: you are so brilliant 👏 thanks for your advice. From Asmara/Eritrea
አይዞህ ይማርህ ጥርስ ህመም ከባድ ነው አሁን ሚያምርብህ እንዲህ አይነት ለህዝብ የሚጠቅም መረጃ ነው ትልቅ መልክት ነው
Thank u TST
100% ፐርሰንት እውነት ነው አሁድ ይሐን መረጃ ስሰማ በጣም ነው የባነንኩት ቦሌ ሰሚት ላይ ቤት ተከራይተው ዘረፋ የምፈፅሙ ናጀሪያውያን አሉ በእንገጠኝነት የማውቀው ናይጀሪያው አለ ይሔንን ስራ እንደምሰራ በቅርብ ደርሸበታለሁ omg ቦለ አራብሳ በእርግጠኝነት አዎ 5 ናቸው
ተስፍየ የሚገርምና የሚአሳዝን ታሪክ ነው የደከመና እንደ ሰይጣን ሥልጣን ብቻ የሚሻ መንግሥት ነው ናይጀሪያው ሲአመልጥ ለመያዝ አየር መንገድ ጀምሮ በየሆቴሉ ሁሉ በሥውር የደህንነት ሥራ መሰራት ነበረበት ኢትዮጵያውን እጅግ ዋጋችን ቀንሷል ረክሷልም መሪና ባለቤትም የለንም ልጅቱ ብትታረድም የሚደርስላት የለም ነበር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሕይወቷ ተረፈ ደፍሮና ገሎ ቢጥላትስ?
እውነት ነው ተስፋሽ ሁሉም ሰው ነው ሚጫጨው በዚህ ጉዳይ ሀገራችን ፈጣሪ ይጠብቅልን ድግምት በድግምት አፍዝዝ በአፍዝዝ ሆናል ኢትዮጵያ ሀገራችን ጠላት በዛባት መቀኛ በዛባት ሌባ በዛባት ፈጣሪ ሆይ ሀገራችን ጠብቅልን
Thank you for your information!! So sorry about her!!
እግዚአብሔር ይማር አይዛህ ወንድሜ እውነት ነው የኔም ጎጀኛ እንደዚ አደረጉዋት ያማል ብቻ ፈጣሪ ማስተዋል ያድላቸው 😥😥😥ቤተሰብ ላይክ ግጭኝ
የኛ አበሻ ለማስጠቃት ማንብሎት በሳውዲ አረብያ ጠቃሚዎች የኛው አበሻ ናቸው
ናይጄሪያወች በጣም በጣም አደገኛወች ናቸው ተጠንቀቁ አለምን ያመከኑ ናቸዉ
እግዘኣብሔር ካዝያውጣን አምለከችን እንቴ እናመሳግናሌን ስለ መረጀውን።💚💛❤️👌👌❤️❤️thank you
Very interesting wow,
የዘንድሮ ሴቶች ምን አለበት በቂጥና በእምሳቹ ቢበቃችሁ ህሊናችውንም የምታስበዱት !!! አቦ ምን አለበት ፈጣሪ ከላይ እስከ ታች ቀዳዳችሁን በደፈነው ምድረ ....
🤣
ተሥፍሽዬ እንኳን ደህና መጣህ ሥትጠፍ እኔእና ጓደኞቼ አሥበን ነበር አሞህ ነበር ለካ እንኳን ተሻለህ አላህ ይጠብቅህ
ሥላየንህ ደሥ ብሎናል አንተን መከታተል
ከጀመርን ከጓደኞቼ ጋር ከአረብአገር ነዉ
እናም 7 አመት ሆኖናል ካንተ ብዙ ተምረናል
አትጥፋብን አላህ ከነቤተሠብህ አላህ ይጠብቅህ ሠላም
ተስፍሽ ሰላም ብያለሁ በክርስቶስ ፍጹም ሰላም የኢትዮጵያ ጉድ አያልቅም ብቻ ይሁን
እውነት ነው የኛው ልክስክስ ሴቶች ናቸው ሀገራቸውን እየሸጡ ያሉት መጠንሰሻው ቱርክ ነው እነም በቱርክ ቆይታዬ ያየሁትና የሰማውት ነገር ግን ነገ እደእቃ ጥሏቸው ለሚሄድ ሀገር መሸጣቸው በጣም ያሳዝናል
ተስፍ እንካንም እግዛእብሄር ማረህ እውነት አገራችን በጣም ተዋርደናል አረ ጉድ ወጉኔቼ እናስተውል ይህ እንደ አገር ወዴት እያመራን ነው
ክክክ ንሓፍተይለ ኸምዚ ጌሮምዋ እዮም። ካብ ባንኪ ቅርሺ ኣውፂኣ ናብገዛ ናኸደት። ሓደ ካብ ገጠር ዝመፀ ልመስል ቆልዓ ኣብመንገዲ እናበኸየ ፀኒሕዋ ታኾይንካ ኢላ ክትታሓባበሮ ቅርብ ኢላስ ገዛይ ጠፊኡኒ ኢልዋ በልንዓ ኸብፀሐካ ኢላ ናወሰደቶ ኻልኦት መፂኦም ኣፍዚዞምዋ ገንዘባ ኹሉ ስልካ ኣረኪባቶም ናብ ገዝኣ ተመሊሳ ኻብኡ ድሕሪ ብዙሕ ስዓታት እያ ነቂሓ ኣይውረድ እዩ ናይዘመኑ ወንጀል ኸፊእና ኢና ለለና ደቂ ሰባት ብቱይ ዘረኝነት ፖለቲካ ብዙይ ስርቂ እንድዒ ጓለይ መጨረሻና የፀብቆ
ድግምት መተት አፍሪካ ኢትዮጵያ አንደኛ ነች ።
አቤት ጌታዬ ይሄ እኮ ህግ የሌለ እና አገር መሪንም ይጠይቃል የውጭ ዜጋ በምን ምክንያት እንደሚመጣ የማያጣራ እንኩዋን ደሀው አገር ናይጄሪያዊ በአደጉት እገር ያልተቻሉ ማፍያዎች ናችው ብቻ ያሳዝናል
በጣም እጅግ በጣም ወደታች ወረድክ ዘቀጥክ ሰለ ትግራይ ሕፃናት ጦርነት ላይ ስለሚማገዱት ወገኖች በገሐድ አጋልጥ አውራ
እውነትህነው እኔም ደርሶብኝ ያቃል አይድርስባችሁ።😂😂
Egziabhier yibarkeh Tesfesh. Yigermal betam
አዎ ጥርስ ህመምና ህወሀት አንድነው ያለው አማራጭ መንቀል ብቻ ነው
ዶንቆሮ
So true, hope you feel better soon
ተስፍሽ እጅክ እከታተልሀለሁ በግል በማሲንጀር ደውልልኝና ስለናይጄሪያ ሌላ ታሪክ እነግርሀለሁ ትክክለኛ ታሪክ
እዚው ጻፊው
ቶሎ ነገሪን አስተማሪ ከሆነ
ለምን በፊት ለፊት አታፈርጭውም ለህዝብ የሚጠቅም ከሆነ
እውነት ነው ተስፍሽ እኔም እዚ አዲስ አበባ መብዛታቸው ግራ እያጋባኝ ነው ምናቸውም አላማረኝም
እውነት ነው ተስፍሽ ብር እያጠቡ
የጭበረብራሉ
አይይይይይ ይህንን ቤት እንደዚያው ነው ያቃጠሉብኝ ህህህህህህህህህህ ያማል አደጋ ሁሉ አደጋ ነው ወደሃገሬ በሂድኩ በአንድ ወር ነው ቤትና ንብረቴን ያቃጠሉብኝ ውስጥ አዋቄ ነው ይህንን ያደረገባት እእቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
እንኳን ምንም ሳትሆን መትረፉ ትልቅ ነገር ነው አልሕምድሊላህ እንበል ባሆን ግዜ ንብረት ተውስድ ህይወት ማጣት አለ ምን አይነት ዘመን እንደደረስን አላቅም አላህ በወጣንበት በስላም ይመልስልን ያረብ
አቅጣጫ ከመጠቆም ጉዳችንን በጉያችን ብናደርግ የተሻለ ነው ። ከሳምንት በፊት የናይጄሪያ ዜጋ በኢትዮጵያ አየር መንገድ በኢትዮጵያ አውሮፕላን ወደ ቱርክ እፅ' ተሸክሞ እንደገባ ሰምተናል ። በአጠቃላይ በራሳችን ችግር ተጠያቂዎች እኛው ነን
እኔማ ሀገሪን መግባት ሳስብ ፍርሀት ይወራኛል ሰው ሀገር save ሆኜ እኖራለው ሀገሬ ታሸብረኛለች ተጠያቂነት የሌለበት የእንስሳ ኑሮ ስለዚህ ሀገሬን ፍራሁአት ጠላሁአት እስከመቼ እንደው እንጃልኝ
ናይጀሪያዎች እንዴት እንደዚ ደፈሩን ፌክ ገንዘብ እስከ ማሳተም ድረስ ከደረሱ እሄ የመጨረሻ ንቀት ነው። እኔ የምለው እንሳና ፖልስ ስራቸው ምንድነው ጉልበታቸው በቃ በኢትዮጵያኖች ብቻ ላይ ነው ይገርማል 🤔
Thanks!
መንግስት መፍትሄ ሊሰጥበት ይገባል ሚኒባስ ተሳፋሪ መስለው ሌቦች አስቸግረዋል ከሸፌሩ ጋር አብረው ነው የሚሰሩት ከቀሙ ቦሀላ ገፍትረው ይጥላሉ እግዚአብሄር ካልረዳ በሌላ መኪና የመገጨት አደጋ አለ ብዙዎች ተዘርፈዋል እባክህ ተስፍሽ መልክት እስተላልፍልን በጣም በጣም ያስፈራል ሚኒ ባስ መጠቀም በአሁኑ ጊዜ ቀንም ማታም ነው እሄንን የሚያደርጉት እግዚአብሄር ይነሳ አመፀኞችን ይቅጣ እንጂ ምንም እየሆኑ እየተያዙም አይደለም እባክህ ።
tesfish good advicer
የት ጠፋ ብዬ ብዙ ቀን አስቤ አውቃለሁ በመንፈሳዊ በድራማዎች ነበር የምናይህ ሰላምህ የብዛ።
እግዚአብሔር ይባርክህ ተስፍሽ ስለመረጃው።
ወንድም ተስፋዬ አድናቂህ ንኝ የምታስላልፈው መልእክት የሚደነቅ ነው።
Egzaber newi tebake seliyu
እውነትህን ነው ተሰፍሸ የአንተ ምክር በጣም ጠቅሞኛል እናለወደፊቱም ወደኢትዮጰያ ሰሄድ ይጠቅመኛል ለሌሎችም እና ባለፈው አንድ ፕሮግራም አቅርበህ ነበረ አንድ እህት እንዴት እንዳታለልዋት ከታርጌት ካርድ ገዝተሸ አምጪ እያሉ እንዴት ብርዋን እንደበሉ ሌቦቹ እነሱ የሚበሉት አፍረካ አገር ተቀምጠው ነው እና እኔ የገጠመኝ ከኢቤ እቃ ገዝቼ ከዛ እቃው ይመጣል ከተባለው ቀን በፊት ይመጣል የሚል ኢሜል ደረሰኝ ከዛ ግን እቃውን ሰጠብቅ አልመጣም ከዛ ግራ ገባይ እቃው ደሞ ብዙ ያወጣል እና ግራ ሲገባኝ ደወልኩ ከሰተመር ሰርቢሰ ብለው በአወጡት ሰልክ ከዛ ምን አሉኝ እቃው በሰተት ሌላሰው ጋ ሰለሄደ ሰለተወሰደብሸ አሁን ቶሎ ሄደሸ አጠገብሸ ሱቅ ታርጌት ወይ ወልማርት ገንዘብ ካርድ አሰሞይና ለኛ ንገሪን ቶሎ ሄደሸ ገዝተሸ ነይና እቃሸ ተመላሸ ይሆናል ፍጠኚ አለኝ ከዛ አንተ የተናገርከው ትዝ አለኝ ከዛ ድርቅ አለብኝ የ500 ዳላር የኢቤ ካርድ አሰሞይ ነበር ያለው ከዛ የአንተን በመሰማቴ እሺ አሁን አይመቸኝም ነገ ሰራነኝ አሁን አልኩት አሁን ካልሆነ አይሆንም አለኝ ነቅቼብህ አለሁ ብዬ ገንዘቤን አዳንኩ ከዛ እቃው ኢቤ ባለው ቀን ሰጠኝ እንዲህ በኢሜል የሚያጭበረብሩ አሉ አፍሪካ አገር ሆነው ይህ የሆነው ከግብፅ ጭምር ነው እና ሰው ከኢትዮጰያ እራሱ የማያቀው ሰልክ ሲደወልለት ይጠንቀ ቅ እንደዚህ እያረጉ ያጭበረብራሉ አንተግን ጌታ ይባርክህ የአንተ መናገር ለኔ ጠቅሞኛል ተባረክ::
የድግምት መከላከያ ዱኣ እያደረግን መእመናን
ነገሩ ከፍተዋል
ታላቅ ወንድሜ የማታውቁትን ሰው አትጨብጡ ብሎ በፊት ሁሌ ያስጠነቅቀኝ ነበር እና እኔ የማላውቀውን ሰው በፍፁም አልጨብጥም በጣም ተጠራጣሪ እንድሆን አርጎኛል
thank you
ከዚህ መሃትፈጣሪ ይጠብቀን
Hi Tesfish thank you for giving us all the info keep up the good work 👏 🙌 👍
I just have a question I heard about ethiopian community at Toronto announced that you can bring some one in Canada's by deposit it $16000 it is really confusing please help us if this information is true. It posted on Kidi Ethiopia
Looking forward to hear from you
Thanks again
አዲስ አበባ ኸአለም አንደኛ የሌባ ሀገር ናት
ምን ናይጀሪያ ትላላቹ እናንተስ ምንድናቹ
ሰላም ተስፍሽ መንግሥት ም ይደግፋቸዋል ህዝቡን ለማጃጃል እና እግዚአብሔር ይጠብቀን የኛ ህዝብ ደሞ ጥንቃቄ ይጎድለዋል
እረ እንኩዋን አልገደሉዋት ጉድ ነው የምንስማው
ደፍረው ነው ጥለዋቸው የሚሄዱት በአብዛኛው ፣ እግዚአብሔር ከበሽታ ይጠብቃችሁ እህቶቼ
ይሄ እኮ የቆየ ነው በዚመልክ ዘረፈ ከተጀመረ ቆየ አንድ ጎደኛዬ የግል መስሪያቤት ነው ምትሰራው ብር ከባንክ አውጥተሽ ነይ ተብላ ሄዳ ልክ ባንክ ሰትደርው ሳኒታይዘር ካልሰጠንሽ ሳትቀቢ አትገቢም ብለው ጠብ አደርጉላት ተቀባብታ ገባች ብር ከሳበች በኅላ ወጣች መኪናውን ነድተው የት እንዴት እንደወሰድዋት አታቅም 100ሺ ብር ወስደውባት ሩቅ ቦታ ከነመኪናዋ ጥለዋት ሄዱ ልጅትዋ ሰትባንን አንድም ነገር አላስተረፉላትም የትዳር ወርቆን ሁላ ወስደውታል ፈጣሪ ይድረስልን እንጂ ከባድ ሁኔታ ላይ ነን ሳኒታይዘር እንዳትቀቡ ማንም ቢሰጣቹ ማንም እማታቁትን ሰው በጭራሽ ሰላም አትበሉ ።
ኢትዮጵያውያን ምህረት ያድርግን ሠው እህቱን አሳልፎ ይሠጣል?
ያሳዝናል የሁሉም መንስኤ ኢኮኖሚ ነው
እኛም እንወድሀለን
ለዚህ ነው መምህር ግርማ ስቶጡም ስገብም ጸሎት አርጉ አስራት በኩራት አውጡ የመንፈስን ክፋት ተረዱ የሚሉት አዚም የለም እያሉ መፎከር ዋጋ የለውም ይሄን መከላከል የሚቻለው በመንፈሳዊ ሂወት በመንቃት ነው ንቁ።
Egna Hager eko endeza new eyetezerefkem eyetegedelkem masreja new yemilut..betnagerem manem ayamenehem betam yasazenal
ሀገራችን ፈጣሪ ይጠብቅልን በውጭ በሳውድ አረብያ የሚሰቃይ ወገኔ ፍትህ ይፈልጋል ተስፍሽ ድምፅ ሁኑት
Nigeria Sew betami tetenkeku...mafia nachew...
ሠላም ተሥፍሽ እደት ነሕ ውይ የጥርሥ ሕመም ከባድ ነው ለጥላት አይድረሥ ወንድሜ አላሕ ያሽርሕ
እባክሕ ተሥፍሽ ሣውድ አረቢያ ላለነው ድምፅ ሑነን በጣም እየተጎዳን ነው እረ የወገን ያለሕ
እንኳን ተሻለህ ተስፍሽ መልካም ሰው ነህ
welcome bro TST
Betammm yemigermal zare le visa Ethiopia embassy roma lay neberu, men Endet Nigeria Ethiopia eyalkujn neber?
ተስፈሽ እባክህ በጌታ ስም መቀሌ ስላሉ የዮኒቨርስቲ ተማሪ ልጆች ድምጽ ሁንልን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ምን ሆኑ መቀሌ ያሉ ተማሪዎች ሃገራቸው ኣደለም እንዴ?
እኔን ወንድሜ እኔም ተሰቃይቻለሁ ጥርስ እግዛብሄር ይማርህወንድምአለም
እንደዚ ኣይነት ለሚስቴ exactly Nairobi ኣጋጥሟታል!
100%true
arif mereja new..,tesfsh fetari ybarkh
በጌታ ስም አንኳ እግዚአብሔር መረግ
"ነክቶ አፈዘዘኝ" የተለመደ አባባል ነው ። ወደው ይሄዱና ዘመድና ባል እንዳይከፋው "አፈዘዘኝ" የሚሉ በዝተዋል።
😂😂😂
Ymemhir virman timihirt teketatelu ena endet endemiyafezu yigebachhwal
ማጅካም ናቸው
በጣም ቅን ሰዉ ነህ አንዳን የዩትብ ተዳዳሪዎች መጠቀሚያ አያድርጉህ።
እናመሰግናለን ተሰፍሸዬ
እተ ስትፈልግ ታጋልጣለክ ካልፈለክም አታጋልጥም
ትገርማለክ
አሁንሰሞኑን በትግራይክልል ንብርታቻው ሲቃጠል ሲፈናቀሉ
ብቻይገርማል
በምን አወክ ኢንተርኔት ስልክ የለም አትዋሹ እስኪ
@@soliyan
ተፈናቅለው ግማሹ ወደአፋር ግማሹ ወደራያቆቦ ሄደዋል
መረጃ ውን ገብቶመስማትይቻላል
@@ወሎ-ሠ3ፈ እኔ የምሎው ራያ ቆቦ እኮ ነው የለው ችግሩ ወይስ ምለማለት ተፈልጎነው ውሸት ይቅር
@@jemilak5953 ዝምብለሽ አታውሪ
እሽ እኔ በመረጃነው እማዋራው
መሆኒ ላይምንም አልደረሰም ለማለትነው
ደውለሽጠይቂ
ከመሆኒ ወደራ ራያቆቦ ወደአፋር ተሰደዋል
ሱቃቸው ንብረታቸው ተቃጥሎ
ሀሩን ሚድያ ግቢና አድምጭ እሽ
ሀሩን ሚድያ በጭራሽ አይዋሽም
ከቦታውደውሎ ነው እሚያጣራው
አ
እኛው እየሰማን እሽ
ከምክር ቤቱ አባላት ይህ ነገር ለኢትዮጲያ አያዋጣትም ሰላማዊ ድርድር ይደረግ ብሎ የሚናግር አንድ ሰው ይጥፉ? እኔ አንድ ሃሳብ አለኝ ከአሁን በኃላ ለምክር ቤት የሚምረጠው ሰው ቢያንስ ዲፕሎማ ያለው 150 በላይ በሃገር ውስጥ የሚታተሙ እውነተኛና ልብ ወለድ መፅሃፎችን ያነበበ 50 ከእንግሊዘኛ ትርጉም መፅህፍ ያነበበ 5 የእንግሊዘኛ መፅሃፍ ያነበበ መሆን አለበት::ዝም ብሎ ደሞዝ እና ቦሌ አፓርትመንት እየኖረ ስብሰባ ላይ አጨብጭቦ መውጣት ጋዜጣ ማንበብ አይደለም: ካልተሟገተ ጠቃሚ አስታራቂ ሃሳብ ካላመጣ ወደእርሻው ይመለስ::
እናመሰግናለን
ጉድ መፂኡ ማለት አሁን ነው ግን እሱ መኪና እየነዳ እንደሄዱ በምን ታወቀ? ብቻ እንኳንም ደግሞ ሌላ ነገር አላደረጋት።
እናመሠግናል
ይሄ አፍዝ አደንግዝ ደግሞ ናይጄሪያዎቹ ጀመሩ
Thanks bro
ይህ በናይጄሪያውያን ብቻ የሚፈጸም ወንጀል አይርለም። ለምሳሌ ያለፈው አርብ በደብረዘይት እና ዱከም መሀል ከማለዳው 12 ሰዓት አከባቢ አንድ በ50 ቤት ዕድሜ የሚገመት ሰውዬ እንደቀልብ እያደረገው ወይኔ ቪትሴ በየት በኩል ነው ያለፈችው እያለ ሲሯሯጥ አንጀት ይበላ ነበር። በቃ መኪናውን እና ሌላም በውስጡ ያለውን እቃ በልተውታል።
👍👍👍👍 🙏🙏🙏
Wel come
አመንክም አላመንክም ይህ ሰው ጆንታ ነው አለቀ።
እኔንም ገጥመውኝ ነበር ናይጄሪያዊ ናቸው መኪናዬን አስቁመው ነበር ትብብር የጠየቁኝ ደግነቱ ሠው አብሮኝ ነበር
"አያገባው ገብቶ አያወዛው ተቀብቶ"
ኤርትራውያን የምትለው ዜግነት በፍቃድ ኤርትራውያን የደንብያ Refugees የዘንድሮው #ተደምረናልን ነው: የኤርትራውያን ዋነኛ ጠላት አማራ መሆኑን ጠንቅቀን ስለምናውቅ በማይመለከትህ ጉዳይ የኤርትራውያን ስም እየጠራህ አትዘላብድ!
የምታውራው ነገር ጥርም ይሁን መጥፎ ኤርትራውያንን ስለ እማይመለት የሐገርህን ጉዳይ ብታወራ ቆንጆ ነው!
ኤርትራዊ እንካን በአንታ ፕሮፖጋንዳ ቀርቶ በሀይለ ስላሴ ግዝየም ኤልተታለለም: አማራ የኤርትራ ህዝብ ጠላት ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያ ካንሰር መሆኑ አሁን በኢትዮጵያ የተከሰተው ችግር ሰው ሰራሽ የአማራው የበላይነት የእኔን አውቅላሃሎህ የሚለውን መጥፎ የአማራው ባህል ነው!
#ትናትና የኤርትራ ካርታ ከኢትዮጵያ ማፕ ቀላቅላችህ መርየታች ቀይ ባህር ድረስ ነው ስትሉ አልነበረም እንዴ ግን ውሃ ጨብጣችህ ባዶ ቀራችህ አይደል!
ኤርትራውያን ከኢትዮጵያ መበታተን በላይ ማየት የሚያስደስተን ነገር የለም የምንለው #በምክንያት ነው!
ስለዚህ አማራዎች "አፋችሁ ቅብየ ልባችህ ግን ጩቤ መሆኑን ስለምናውቅ" *ኤርትራውያን ወንድሞቻችን በማለት የምታታልሉት ኤርትራዊ ከቶ ሊኖር አይችልም!
ውይይይ ጥርስህ እንኳን እግዚአብሔር ማረህ በጣም ከባድ በሽታ ነው
ተስፍሽ እኛ እኮ ተዘረፈን ወደ መንግስት ተቐም ስንኤድ ማስረጃ አላቹ ነው የምንባለው እውነት ነው ሌቦች አገራችን ላይ አሉ ቤታችን እስኪ መጡ እየጠበቅነው ከተማውንማ ሞልተውታል!