ከ 3 አመት በፊት የተነገረ ትንቢት ለአማራ ተወላጅ ኢትዮጵያውያን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @pate840
    @pate840 ปีที่แล้ว +71

    እግዚአብሔር መፅናኛ አርጎ ጥቂት እውነት የሚናገሩ ሰዎች ሰጥቶናል ከነዚህም አንዱ አንተ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ። ተመስገን አምላኬ

    • @tyenayneewhabtye8363
      @tyenayneewhabtye8363 ปีที่แล้ว

      ANTEE TENBE GEEM MKARYE MSLLE ATABLA ANTEE WESHA MAAN MHUNEEN EKUU ENWKALE AZEEGHN KYBE ANGWACH ATKTER YEE AMRa EZEEB YEE ANTEEN MKEER AYFLGEM MKNYATUM YEE ANTEEN MANENET SLMNAWEK ANSMEEM WERADA

    • @ጓልሃገረትግራይ-ሰ1ጐ
      @ጓልሃገረትግራይ-ሰ1ጐ ปีที่แล้ว +2

      እውነት ነው ተመስገን ነው ተስፋሽ የእውነት ሰው ለሃቅ የሚቆም ለባም❤❤❤❤

    • @teabateaba8619
      @teabateaba8619 10 หลายเดือนก่อน

      ተስፍሺእውነትነውብይይ፤እውነት፤ተጫውቷልእግዚአብሔር፤የጁንይስጠው፥አይአብይ፥አፈቅቤሆደጩቤነውተዬ❤

    • @sahirsanam1551
      @sahirsanam1551 5 หลายเดือนก่อน

      Berta kettlbbet gin bennath bemaryamh byyahallehu yehiwehatnm sile amara sileoromo endezzihu amtalln kalhonwe tewew yikrbbh,,_

  • @amareyohannes3730
    @amareyohannes3730 ปีที่แล้ว +29

    እግዚአብሔር አምለክ የአንተ ዓይነት ልቦና እና ሕሊና ለሰው ልጅ ይሰጠን በጣም አመሰግናለሁ ።

  • @yonasassefa8552
    @yonasassefa8552 ปีที่แล้ว +37

    ተስፍሽ የረጅም ጊዜ ተከታታይህ ነኝ ሁሌም በምታነሳው ሀሳብ እና መልክቶችህ እጅግ በጣም እደመማለው :: የምወድህ በምክኒያት ነው ምንጊዜም እውነት አሸናፊ ናት ተስፍሽ ትለያለህ ክበርልኝ

  • @Letish190
    @Letish190 ปีที่แล้ว +1

    እሙን ሓቀኛ ንሓቂ ጠጠው ዝበለ ሓውና ብጣዓሚ ናምስግነካ...ህዝቢ ትግራይ ያምስግነካ. We won’t forget you. We Tigrayans do appreciate you .

  • @samirabokul8591
    @samirabokul8591 ปีที่แล้ว +29

    አንተ እውነተኛ የሆንክ እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤👏👏🙏🙏

  • @NomorehgdefEzgharya
    @NomorehgdefEzgharya ปีที่แล้ว +27

    ኣነ ኤርትራዊት እየ ተስፍሸይ ከማኻ ዝበለ ሓቀኛ ጅግና ሓዊ ርእየ ኣይፈልጥን🤴🦁🐅🥰🥰🥰🥰🥰, ኣባና ውን ከማኻ ዝበሉ ጀጋኑ ፍትሕስውያን ኣሕዋት ኣለውና እሞ ከማኹም ዝበለ ኣህዋት እግዚኣብሄር ስለዝሃበና ተመስገን ç

    • @alemnesh581
      @alemnesh581 ปีที่แล้ว

      Ayenay eyu fthawi mnalbat hawuka defari ente koynu meskir bzterefe mengsti tslika ahwatna aydefrun eyom

    • @የእናትፍቅር
      @የእናትፍቅር ปีที่แล้ว

      ብርጌድ ንሓመዱ አንፃር ኤሬትራ ክዛረብ ኾለኻ አበይ ነይርካ አታ ባንዳ ተስፋይ ሌባ ፈገር ሓሳዊ ስለዝኾነ ኸማኻ ተድንቆ ሓለምቲ ከወያኔ እንዲኹም አበይ ከትበፅሕ ናቱኩም ቃልሲ አብ አሜሪካ አውሮፓ ትውዳእ።

    • @NomorehgdefEzgharya
      @NomorehgdefEzgharya ปีที่แล้ว +6

      @@alemnesh581 ምስ እዞም ጎይትኦም ዘይፈልጦም ባራዩ ንክመላለስ ግዜ የብለይን እቲ ዝርድኦ ክርደኦ እዩ ንዓኺ ግና ብባርነት ዓይንኺ ስለዝዓወረ ኣይምልሰልክን እየ።

    • @alemnesh581
      @alemnesh581 ปีที่แล้ว

      Ane bezaeba mengsti aykonkun bezaeba fetyom do keyfetewu ab serawit zelwu ahwatna zbelo eye aydefrun eyom mas ansti mseanu

    • @amanuelsyoumgebremeskel9230
      @amanuelsyoumgebremeskel9230 ปีที่แล้ว +1

      ፍቅሪ ፋኖን ባርነት ኢሰያስ ስለዘዕዎሮም ኣይትሓዞሎም ጎይታይ

  • @saraasar9365
    @saraasar9365 ปีที่แล้ว +3

    ተስፍሸይ ሚዛናዊ ስብ ኣብ ዘለካዮ ስላምካ ይብዛሕ ፈጣሪ ዕድመን ጥዕናንን ይሃብካ❤🙏

  • @frewainiwoldesilassie6166
    @frewainiwoldesilassie6166 ปีที่แล้ว +6

    ተስፍሽ ሰላም አንተ የእውነት አባት ነህ እግዛብሄርን ዘርህን ይባርክ ይህ ቪድዮ አሁን የምልክልህ የጦርነት መጥፎ ውጤት ነው አይነ ብርሃኑን ያጣ ውጣት ነው እባክህ በህክምና ሊያግዙት የሚችሉ ድርጅቶች ወይም ገለሰቦች ጋገኘ ብዪ ነው እንተ ጋር መፍትሄ እይጠፋም ብዪ ነው ተባረክ

  • @Ti-hy3pl
    @Ti-hy3pl ปีที่แล้ว +4

    ከብዙ ሚሊዮን ህዝብ ጥቂት በጣም በጣም ከጥቂቶችና ለህሊናና ለሃቅ ከቆሙት ባለንፁህ ልብ ወንድማችን አንዱ አንተነህ ተስፍሽ:: እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥህ:: ልጆህን እግዚአብሔር ይባርክልህ::❤❤❤

  • @adamitujaleta162
    @adamitujaleta162 ปีที่แล้ว +4

    ሁሉም ሰው እንዳንተ ቢያስብ ሕዝቡ ባላለቀ ተባረክ ተስፉ

    • @hybye345
      @hybye345 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል

  • @tazebewmoola1993
    @tazebewmoola1993 ปีที่แล้ว +80

    ሀቅ በመናገርህ በርካታ ባንዳወች ቢተችሁም ጀግና ወንድማችን በርታልን

    • @TypaTy-s3t
      @TypaTy-s3t ปีที่แล้ว

      ሀቅ መናገር ጡሩነበር የሌሎቹም ቁስል ቢሰማችሁ ግን ባንዳ የራሱ ብቻነው እሚታየው የሌሎቹ ደም ሲፈስ ውሀ የፈሰሰ ይመስለዋል እና ሰውየው ለሀቅ ቢቆም ጡሩነበር የሁሉም ሰው በደል ቢሰማው የአማራ ፋኖ ከማንም ክልል ሔዶ አልተዋጋም። ህወሀትም አብይም ከራሱ ክልል መተውነው የዘመቱበት። እና ሊገለን የመጣን ሀይል እጃችነን አጣጥፈን ዝብለን እንሙትነው የምትሉት።እረ ለፈጣሬኮን ስትሉ ለእውነት ቁሙ።

    • @tazebewmoola1993
      @tazebewmoola1993 ปีที่แล้ว +1

      @@TypaTy-s3t ከሽእብያ ጋር ወግኖ ትግራይ ላይ የዘመተው ማንነበር ወዳጅ

    • @TypaTy-s3t
      @TypaTy-s3t ปีที่แล้ว

      @@tazebewmoola1993 የአብይ አህመድ መከላከያ ነውአ የአማራ ፋኖማ ትግራይ ክልል አልገባም።የትግራይ ሀይሎች ግን አማራ ክልል ገብተው ያልፈጰሙት ወንጅል የለም መለኩሴና ህጻን ሳይቀርነው ደፍረውነው የወጡት እስቴ እንተወው ቢዘረዘረ ስለማያልቅ

  • @almazadamu9175
    @almazadamu9175 ปีที่แล้ว +6

    ተስፍእሽ እግዚአብሔር ፀጋውን እብዝቶ ይስጥህ ይህን እስተዋይነት በጣም ይገርማል ለሄሌና የቆምኽ ስለሆንክ እንደተ እይነቶ ያብዛልን ክነዜህ ነፍጥ እንስ ርስት መልስ እያሉ ክሜውሉ ክፍወች እግዚአብሔርይጠብቀን

  • @proudtigrawity2177
    @proudtigrawity2177 ปีที่แล้ว +17

    I wish there was few more people like u who stand for the truth Ethiopia wouldn’t have been messed up like this! May Almighty Gob bless you and your family! Thank you for honesty.🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @jonathansemere7697
    @jonathansemere7697 ปีที่แล้ว +63

    የቃል ኪዳን ሰው ከዕውነት ጋር የምትሰዋ ድንቅ ሰው ተስፍሽ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ኣብዝቶ ይጨምርልህ በተለይ ከነ መሳይ መኮንን እና ከነ ሃብታሙ አያሌው ዕድሜ ቀንሶ ላንተ ይጨምርልህ ።ተስፍሽ ።

    • @ወዲትግርኛ-ፀ7ሰ
      @ወዲትግርኛ-ፀ7ሰ ปีที่แล้ว

      ✅✅✅✅✅✅

    • @jesusisking3565
      @jesusisking3565 ปีที่แล้ว +1

      እድሜ ጨማሪና ቀናሽ ጌታ ብቻ ነው ለራሱ እድሜ ይስጠው የነሱን አንተ ስላልክ አይቀንስም

  • @yaredhagos-ls4wh
    @yaredhagos-ls4wh ปีที่แล้ว +4

    ተስፍሽ የእውነት ሰው። ሰው ጠፍቶ ተስፋ በቆረጥኩ ጊዜ ስንቅ የምትሆን።ተባረክ።

  • @sophiaali3933
    @sophiaali3933 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ይደንቃል እግዚአብሔር ይባርክህ ዘርህ ይባረክ እንደምትለው እውነት ነፃነትን ያወጣል

  • @almazgezahegn415
    @almazgezahegn415 ปีที่แล้ว +3

    እቺ እውነት መስካሪ ቃል እስከ መጨረሻው ካንተ ጋር ትኑር እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @STAMA123
    @STAMA123 ปีที่แล้ว +11

    ተሴፍሽ በለ ንፁህ ህሊና ተባረክ❤❤❤

  • @ahmedosman9532
    @ahmedosman9532 ปีที่แล้ว +10

    ተስፊሽ የክ/ዘመኑ እውነተኛ ሰው
    ወሏሂ #ተስፊሽ ለኣሏህ ብዬ እወደሃሎህ❤❤❤

  • @BashaNamomsa
    @BashaNamomsa ปีที่แล้ว +4

    I used to follow you for a long time, you were very rational & still you are rational. I appreciate your emotional & Spiritual intelligence. God Bless You

  • @blessedkidz6593
    @blessedkidz6593 ปีที่แล้ว +4

    ተስፍሽ እንወድሃለን ሆሌ እውነትን ስለምትነግረን እግዚአብሔር ዘርህን ይባርከው ❤️

  • @ናኒተኪኤ
    @ናኒተኪኤ ปีที่แล้ว +59

    ለዕውነት የቆምክ የእግዚአብሄር ሰው ነህ ❤

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 ปีที่แล้ว +11

    ተስፍሽ እግዝአቢሄር ይባርክህ ዘርህ ይባረክ ከመጀመርያ ስለ ሁሉም ኢትዮጵያ ተናገረህ ነበር የሚሰማ አጣህ እንጂ

  • @mahdergebrgziabher6900
    @mahdergebrgziabher6900 ปีที่แล้ว +1

    you are so provident and you saw a political prediction before ,,,much appreciated dear tesfishe..

  • @etetu9375
    @etetu9375 ปีที่แล้ว +4

    አመሰግንሀለሁ ትልቁ ነገር ሁሉም እንደየእምነቱ ይጸልይ እነኝህን.አረመኔዎቾ እግዚአብሔር ከላያችን ይበትናቸው ሐይል የእግዚአብሔር ነው የኢትዮጵያ ሕዝብ ገና አልነቃም አንተተባረክ

  • @daniselmon2755
    @daniselmon2755 ปีที่แล้ว +4

    ሚዛናዊ ሁን እንጂ ሁለቱንም አጥፍቷል ትግራይም አማራ ክልል መውረር አልነበረበትም አማራም ትግራይ መውረር አልነበረበትም ስለ ተዋጊነት ግን አሁ ያለ ጀነራል እየተዋጋ ያለው ፋኖ ምስክር ነው የአብይ ወታደር አንድ የፋኖ መሪ መያዝ መግደል አልቻለም

  • @sabagebru6850
    @sabagebru6850 ปีที่แล้ว +5

    You Always stand with truth Thank you brother 🙏 you Always voice for voice less people tigray God bless you protect you from those evil eyes Amen 🙏🙏🙏

  • @Non-nb3pi
    @Non-nb3pi ปีที่แล้ว +1

    አይ ተስፍሽ የስድብ መለማመጃ ነው የሆንኩት አልክ እንኳንም ሆንክ ባለ ህሊና ዛሬ በነፃነት ኮርተህ ትናገራለህ የሰላም እንቅልፍ ትተኛለህ እናመሰግናለን ❤

  • @RedaeKalayu
    @RedaeKalayu ปีที่แล้ว +7

    ስለሚትናገረው እውነት። ሁሉ ኣመሰግንሃለሁ ተስፍሽ

  • @yaredwoldu4071
    @yaredwoldu4071 ปีที่แล้ว

    ትስፍሼ አንተ እኮ አስተውሎ ለሰማህ በደንብ እውነትን ትናገራለህ ከጥፍትና ከሞት ከስደት ከችግር ህዝቤ ንቃ ብለህ ታስተምራለህ ታነቃለህ ተባረክ

  • @yoyokidaneyewibkidane1302
    @yoyokidaneyewibkidane1302 ปีที่แล้ว

    የልቤ ኡፍፍፍፍ እግዚኣብሔር ካንተ ጋር ይሁን ♥♥♥ ሁሌም ካንተ ጎን ነበርን ለወደፊቱም እንኖራለን🎉🎉🎉

  • @lukasabi9879
    @lukasabi9879 ปีที่แล้ว +4

    Thank you Tesfesh 🙏🏻❤️

  • @fidleytube
    @fidleytube ปีที่แล้ว +1

    ተርፍሽየ የእግዚአብሔር ሰው 🙏

  • @lucibrhane8037
    @lucibrhane8037 ปีที่แล้ว +31

    እግዚአብሔር ሆይ ዘርህን ያብዛው አንተ የሀቅ ሰው ተስፍሽ ወንድማችን ባለውለታችን እግዚአብሔር ውለታህን ይክፈልክ ኑርልን አሜን

    • @amaresisay6249
      @amaresisay6249 ปีที่แล้ว +1

      ምን አባህ አገባህ ስለአማራ አንተ አጋሰስ. መጀመሪያ እራስህን ምራ የስብ ኩንታል ኤጭ💩

    • @addisengeda4194
      @addisengeda4194 ปีที่แล้ว

      ሀቅ ስው ነህ ብልፅግና ወይስ ህዋት ኖት ፋኖ ማንንም ኣይስማም

  • @መቓብርኣቡኡጎንደርዝረኣየ
    @መቓብርኣቡኡጎንደርዝረኣየ ปีที่แล้ว +1

    ተስፍየ ድንቕ መልእክት ነው ያስተላለፍከው ።ሆኖም ግን ኣቢይ ከመጣ ጀምሮ የኣማራን ህዝብ ያስበሉትን የሆኑ የእንደ ሃብታሙ ኣያሌውን ኣይነት ሰዎች ወላዋይ ንግግር ብትጨምርበት እጂግ ድንቅ ነበር ❤

  • @godisgreat6311
    @godisgreat6311 ปีที่แล้ว +9

    You’re Amazing ❤ well said

  • @okbuhaile5290
    @okbuhaile5290 ปีที่แล้ว +1

    U are a real person…with a great soul of humanity ❤❤❤❤❤❤

  • @munaara4780
    @munaara4780 ปีที่แล้ว +2

    ተስፍሽ ረጅም እድሜ ላንተና ለቤተሰቦችህን እመኛለሁ🙏❤️

  • @Shikor-n7v
    @Shikor-n7v ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሔር ይባርክህ ተስፊሽ ወንድሜ ለሀቅ የምትቆም🙏👌

  • @hhb98ndndn58
    @hhb98ndndn58 ปีที่แล้ว +13

    እድሜ ይሰጥህ ወንድሜ

  • @eteneshgeberemichael5630
    @eteneshgeberemichael5630 ปีที่แล้ว +1

    Good job and information. Thank you so much, brother. Have a nice blessed

  • @happyhappy-con
    @happyhappy-con ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ተስፍሽ ወንድሜ

  • @sabakassa2363
    @sabakassa2363 ปีที่แล้ว +1

    እንደው አንተሰውየ ምርጥ ሰውነህ ስወድህ ግን ትንሺ ቅር ያለኝ ገናወጣት ያልቃልብለህ ዘርመዝራትህ እኔም ወጣት ልጂ ስላለኝ ስለሁሉም ነገር ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያድርግህ

  • @GerohouseGero-nb5co
    @GerohouseGero-nb5co ปีที่แล้ว +1

    አንት እውነትኛ ለሃቅ የቆምክ ልብ ሙሉ ስውነህ እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜ ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤❤❤

  • @gravitymobile9118
    @gravitymobile9118 ปีที่แล้ว +8

    ተስፉሽ አንተማ ተናግረሃል ሰሚ የለም መስሚያቸው በጥላቻ ተደፍነዋል 👌እንጅይ🙏❤😍

  • @edinatadesse8723
    @edinatadesse8723 ปีที่แล้ว

    ተስፍሽ ምርጥ ሰው እንድሜና ጤና ይስጥኅ ዘርኅ ይባረክ ክፉ አይንካኅ🙏🤲

  • @ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ
    @ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ ปีที่แล้ว +5

    ተሰፍሽየ የኔ ኣስተዋይ ኣንተ እኮ ትለያለህ❤❤❤❤❤

  • @abe4082
    @abe4082 ปีที่แล้ว +17

    የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን፤ አሜን

  • @getagessesse1580
    @getagessesse1580 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Tesfesh. You are brilliant

  • @tisiontsion777
    @tisiontsion777 ปีที่แล้ว +1

    ተስፍሽ ትልቅ ሰው ❤❤❤

  • @gueshgeber-mariam1211
    @gueshgeber-mariam1211 ปีที่แล้ว +3

    Tesfish when i heard you i feel you are unique person and i appreciate you !!!

  • @atchessman4825
    @atchessman4825 ปีที่แล้ว +3

    Thank you for your honesty & always standing for the truth 💔🙏

  • @kishinemama7387
    @kishinemama7387 ปีที่แล้ว +6

    እንኻን ደህና መጣህ ተስፍሽ እንዳ አንተ ያብዛላት Ethiopia 🙏🏾💙🙏🏾💙🇪🇷

  • @mesfin1302
    @mesfin1302 ปีที่แล้ว +5

    ክብር ይሰጥህ ወንድሜ

  • @HesheTaAre-no1se
    @HesheTaAre-no1se ปีที่แล้ว +2

    እድመና ጤና ይስጥህ ተስፍሽ ሁሌም የጩቁኖች ድምፅ ነክ 🙏🏼🙏🏼

  • @Possibleyordanos
    @Possibleyordanos ปีที่แล้ว

    Tesfa bewunet geta yibarkh , tesfsh minew tinsh enkuan yanten astesaseb biyadlen. Egzabher Yitebkh!

  • @yostinakebede9363
    @yostinakebede9363 ปีที่แล้ว +1

    በዓይን በብረቱ ካዩት በላይ ሀሜትና ሹክሹክታን የሚያምኑ በራሳቸው የማይተማመኑ ሰዋች ናቸው። 😢😢😢😢

  • @trihasgebremichael8240
    @trihasgebremichael8240 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ ተስፍሽ ምርጥ ሰው የትግራይ ህዝብ ሁሌም ያመሰግንሃል ፈሪሃ እግዚአብሔር ስላለህ ነው ለህሊናህ የምትኖረው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ayengeta1270
    @ayengeta1270 ปีที่แล้ว +14

    As always standing for the truth 🙏 👏

  • @nigusgeberyesus8195
    @nigusgeberyesus8195 ปีที่แล้ว +7

    ሰላም የሰው ማኛ ክፉ አይንካህ

  • @ኪያየአቤሌ
    @ኪያየአቤሌ ปีที่แล้ว +15

    በምን ቃል ልንገርህ በምንቃል ላድንቅህ ዝምን ብዬ ልበል ከክፉ ይጠበቅህ መልካም ስው❤❤

  • @shademshedena7695
    @shademshedena7695 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህ ተስፍሽ ሚዛናዊ ሰው🤝✍️✍️✍️

  • @JdCell-l7d
    @JdCell-l7d ปีที่แล้ว +1

    Tesfsh God Bless You ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @liulsegednigusiekasye2051
    @liulsegednigusiekasye2051 ปีที่แล้ว

    Wow Tesfshi tegermalek !!! Endante yalu yibzu .ewnetem Nebiy malet ante nek!!

  • @abdayuabaygm2394
    @abdayuabaygm2394 ปีที่แล้ว

    ተሰፍሽ ጌታ ይባርክህ !!!
    ጥቅመኞች - እንደ እነ ሀብታሙ አያሌው አይነቶች ግን ገና ከ25 አመት በኃላ ይገባቸው ይሆናል !!’

  • @etheth5034
    @etheth5034 ปีที่แล้ว +10

    እውነት ሀርነት ነው ♥️🙏

  • @habeniyaa
    @habeniyaa ปีที่แล้ว +12

    ተስፍሽ የሀገርህን ሕዝቦች ሳታበላልጥ የምታከብርና የምትወድ በኃላፊነት ስሜት የምትሠራ መልካም ዜጋ ስለሆንክ የዕውነት በጣም አመሰግንሃለሁ ።
    ሁሌም ለፍትህ በርህን ከፍተህ የምትኖር ዕውነተኛ ሰው ነህ !
    እግዚአብሔር በረከቱን አይንሳህ ! የተሳካ ሕይወት እመኝልሃለሁ !

  • @ABBE88911
    @ABBE88911 ปีที่แล้ว +7

    ተባረክ

  • @shiferawkebede8167
    @shiferawkebede8167 ปีที่แล้ว +3

    ትግሬ ሲወረን ሲገለን ምን ማድረግ ነበረብን? ዝም ብለን መሞት ነበረብን ? ለዚህ ሁሉ የሀገሪቱ መከራ ተጠያቂው ትግሬ ነው። ለአማራ አትጨነቅ አማራን ተወው አትምከረው። እሩቅ አይደለም አማራ አብይን ሲያሸንፈው በቅርቡ ነአይንህ ታያለህ። ትግሬ መቸውንም ቢሆን ለአማራ ጥሩ ሊያስብ አይችልም። ትግሬ እንኳን ለአማራ ጥሩ ሊያስብ አማራን የማያውቁን ብሄረሰቦች አማራን እንዲህ ያደረጋችሁ እያለ በማያውቁን ብሄሮች ዘንድ ጥላቻን ያስተማረ ብሄረሰብ ነው። አማፍራ አሁን አማራ ነኝ ብሎ ስለተነሳ የማንንም ምክርና ድጋፍ አይፈልግም።

  • @tesfaldetbocure6079
    @tesfaldetbocure6079 ปีที่แล้ว +1

    Tesfish my dear brother, as always may god be with you.

  • @sabetto1981
    @sabetto1981 ปีที่แล้ว

    Prophet Tes egziabiher yibarki ewnet sele metnager

  • @sebleworku9266
    @sebleworku9266 ปีที่แล้ว +3

    አምሐራ ጭፋን ጥላቻ የለበትም እና ደግሞ ኦነግ ብልፅግና ነው እየገደለን ያለው

  • @rajaosman1192
    @rajaosman1192 ปีที่แล้ว

    Thank you for yr bravery to challenge the dictator & the so called Amahara activists 🙏🙏🙏🙏

  • @solomonsibhatu9720
    @solomonsibhatu9720 ปีที่แล้ว +1

    እውነት:አርነት:ያወጣል:ያልከው:በምክንያት:ነው:ተባረክ።

  • @tigestberh6013
    @tigestberh6013 ปีที่แล้ว +5

    ተስፍሽ የእውነት ሰው የተባረክ ነህ

  • @speaktruth9586
    @speaktruth9586 ปีที่แล้ว +4

    May the Lord bless you for telling the truth and for those blinded by hate won’t get it. I am very sorry for those victims bc of Amhara diaspora and activists.

  • @yowhanazekrstos4239
    @yowhanazekrstos4239 ปีที่แล้ว +2

    ቀና ልብ❤ ተባረክ 🙏

  • @wenshettamerate642
    @wenshettamerate642 ปีที่แล้ว +6

    Welcom Tesfesh ❤💛❤️💛❤️💛

  • @gezugebretensay8773
    @gezugebretensay8773 ปีที่แล้ว +2

    ተስፍሽ እዉነትም ነብይ ነህ !
    I have great admiration and respect for you .keep up the good work 👏

  • @mercimy4486
    @mercimy4486 ปีที่แล้ว

    Tesfsh yehak sew egna yetigray ljoch mechem anreshahim zemenk yibark❤❤❤❤❤

  • @NomorehgdefEzgharya
    @NomorehgdefEzgharya ปีที่แล้ว +12

    አማርኛ ቡዙ ስለማይችል እንዳያጎድልበክ ብየ ነው በትግርኛ የጸፍኩት ተባረክ❤❤❤❤❤❤

  • @berhanegebreselasie2639
    @berhanegebreselasie2639 ปีที่แล้ว

    Tesfish we all love you. Keep the Good work.

  • @bsrathadera3381
    @bsrathadera3381 ปีที่แล้ว +1

    የታለ ሰው በኣሁኑ ግዜ ሉቡ በኽፋት ታውሮው ወገኑን ሲገድሉ ቀን ኣምላኻቸው ርቀዋል ጌታ ይባርክሕ ወንድም

  • @letegabriel2721
    @letegabriel2721 ปีที่แล้ว +1

    Bravo Tes, Thank You, 💙

  • @jagme334
    @jagme334 ปีที่แล้ว

    Le ewunet yekome sew, Egziabher edmiena tena ystih ❤

  • @molalegn018
    @molalegn018 ปีที่แล้ว +1

    ልክ ነህ ግን መቸም አይነቁም ለምን ብትል በውሸት ተወልደው በፉኮራ ያደጉ በጉራ የኖሩ ስለሆነ ዘራፍ እያሉ ይሀው ሃገሪቱን እደበጠበጡ ኖሩ አሁን ራሳቸው ለይ ቢቦንም ምንም አይሉም ምክንያቱ እነ ታማኝ ለማኝ ናቸው የሚመሩት ።

  • @lemlemkahsay8956
    @lemlemkahsay8956 ปีที่แล้ว +3

    Masmesel yelelebet ewnetega sew tesfsh yebalal 👍🏻👌🏽👌🏽👌🏽👌🏽👌🏽👌🏽❤💛

  • @pj6930
    @pj6930 ปีที่แล้ว +5

    ተስፍሸይ ጀግና አቦ ሓቂ❤

  • @Sanysany-y2t
    @Sanysany-y2t ปีที่แล้ว +24

    ድከም ቢልህ ነው ተስፍሽ እውነት መስማት ኣይፈልጉም መስማት የሚፈልጉት ግደለው ቁረጠው ጀግና ነህ የሚል ነው ማሰብያቸው የወረደ ነው ይገርሙኛል ሰላም ጠል በዛ ላይ ጭካኒያቸው

  • @gjryftyftdenaytgalgeriye5603
    @gjryftyftdenaytgalgeriye5603 ปีที่แล้ว +2

    የእውነት ሰው ነህ ተስፍሽ ❤❤❤❤❤

  • @lovem7635
    @lovem7635 ปีที่แล้ว

    Thank you ❤

  • @shashuhailu4830
    @shashuhailu4830 ปีที่แล้ว

    Tesifsh God bless you 🙏 ❤️ we love you 😍

  • @tigistwalday4962
    @tigistwalday4962 ปีที่แล้ว +1

    እውነትን መናገር ሃርነት ያወጣል ኣንተ ጀግና ፈጣሪ ይባርክ❤

  • @teklishasinkata2754
    @teklishasinkata2754 ปีที่แล้ว +2

    ነገሮችን ኣስፍተህ እና በጥልቀት የምትረዳ ሰው ነህ ፈጣሪ ይባርክህ።🙏🙏

  • @TEBERHE1
    @TEBERHE1 ปีที่แล้ว +3

    Be,Ewnet ye neby ngigir nuw yeteneger tesfish . Thank you for your contribution to peace .

  • @rebecaeyasu5862
    @rebecaeyasu5862 ปีที่แล้ว

    True thanks 👍👍👍👍👍

  • @tadesebeyene88
    @tadesebeyene88 ปีที่แล้ว +1

    🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤ ተስፍሽ እ/ር እድሜና ጤና ይስጥህ❤

  • @AlmazGezahegn-d1f
    @AlmazGezahegn-d1f ปีที่แล้ว

    ተስፍሽየ ኡነትም እ/ሔር ያደለህ ምርጥ ሰው ነህ

  • @MettiJewellery
    @MettiJewellery ปีที่แล้ว

    So true my brother, God bless you 🙏🏾💕

  • @fanusmariam-wj3kb
    @fanusmariam-wj3kb ปีที่แล้ว

    ተስፍሽዬ እነዚህ ሰዎች አይሰሙም ቢሰሙ የትግራይን ወንድማቸው ሊገሉ ባልሄድ