"ልጅ እያለሁ አባቴን ሰዎች እንዴት ነው ቴሌቪዥን ውስጥ የሚገቡት ስለው በርትቶ በመማር አለኝ፤እኔም ቴሌቪዥን ውስጥ ለመግባት በርትቼ ተማርኩ" - ሲፈን ፊጣ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 180

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 7 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ ለወደፊት ደሞ የአይምሮሽን ውጤት እንጠብቃለን የታደሉ ቤተሰብሽን እንኳን ደስ አላቹ ህልምሽን ጌታ ያሳካልሽ አንደኛ ነኝሸ

  • @tenagng8956
    @tenagng8956 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጎበዝ በሳል አነጋገር ያሰብሸው ያድርስሸ አባትሸ ጎበዝ ከሆሸ ቴሌቢዝን ወስጥ ትገቢያለሸ ያለው ልክ ነው የሄው ባትጎብዥ ለጥያቄም አትጋበዝም ነበር

  • @dannylemi8802
    @dannylemi8802 2 ปีที่แล้ว +14

    ለወለጋ ልጆች ከፈጣሪ ከተሰጡ ስጦታዎች ውስጥ አንዱ እውቀት ነው ።በርቺ የኔ ውድ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ሁሉ ይምራሽ ።የእውቀትሽ ዋና የሆነ አምላክ ይመዝገን። I Wish You Bright Future!!!

    • @dannylemi8802
      @dannylemi8802 2 ปีที่แล้ว +2

      @@hellenaamedia8806 ያልተፃፈውን ማንበብ ጉንጭ ማልፋት ነው ፤ ይልቁንስ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ እንዲረዳት ምኞቴ ነው ።መርጣ ሳይሆን ተፈቅዶላት ነው ።በፈጣሪ ስራ ጣልቃ አይገባ። ደግሞ እውቀት ለሌሎች ሰዎች አልተሰጠም አልተባለም ።ለኢትዮጵያዊ ብቻም አልተፈቀደም ለሰው ልጆች ሁሉ እንጂ።

    • @kumeoromiya4019
      @kumeoromiya4019 2 ปีที่แล้ว

      @@RB-tx8vb komche kewketi bado 0000000

    • @kumeoromiya4019
      @kumeoromiya4019 2 ปีที่แล้ว

      @@RB-tx8vb yetemare lemasmesli new 🤣 English yerasikinim alchalkim weyim alchalshim tirgumu finfene west bebizat alhu zemedchachu

    • @mulualembaye6127
      @mulualembaye6127 2 ปีที่แล้ว

      @@RB-tx8vb Bekube argelet aygebawem.

  • @bute5158
    @bute5158 2 ปีที่แล้ว +26

    እንኴን ደስ አለሽ ጎበዝ ይህ ደግሞ አባትሽም እንደገናም የእግዚአብሔር እርዳታ ነው አሁን ጀመርሽ እንጂ አልጨረሽም ለራስሽ ለቤተሰብሽ ለሀገርሽ የምታደርጊው እንዳለ በማሰብ አሁንም ስሪ ዛሬ በአሉሽ ቲቪ ታየሽ ይህም በቂ አይደለም እንዳለሽው ሀገርሽ የምታስጠሪ ጥሩ ዜጋ እንድተሆኚ ፈጣሪ ይርዳሽ የያዝሽውን አላማ ፈጽሚ

  • @mustefamohammed9619
    @mustefamohammed9619 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ
    ለወደፊቱም ለአገርም ለአለምም ጠቃሚ ልጅ ነሽ
    እሷን አቀረባችሁልን
    በጣም እናመሰግናለን

  • @umeryegoraw431
    @umeryegoraw431 2 ปีที่แล้ว +10

    ከዩንቨርስቲ ድንጋይ ውርወራ ይጠብቅሽ

  • @melkamuelias3415
    @melkamuelias3415 2 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደስስስስስ አለሽ እህታችን ጎበዝ አንደኛ ነሽ ነሽ አንቺ ጀግና አሁንም እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ይርዳሽ::

  • @mooneymooney251
    @mooneymooney251 2 ปีที่แล้ว +2

    I am so so so proud of you young lady! I see MIT for your advanced studies! I really admire your Dad, all fathers should be like him!

  • @danman4632
    @danman4632 2 ปีที่แล้ว +7

    ODA is doing great things and I am proud. keep shining

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 2 ปีที่แล้ว +4

    ከክፉ ይጠብቅሽ ኦሮሚያ ብዙ ተመራማሪ ሙሁር በጠላት ተበልተውባታል ይጠብቅሽ ጌታ

  • @bekandawit6471
    @bekandawit6471 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ጌታ ረዳሽ ቤተሰብሽ ምን ያህል ደስ ይብላቸው ተባረኪ ዋውውውው

  • @meazahdjdjdx5984
    @meazahdjdjdx5984 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ጎበዝ ተማሪ በጣም ነው የምወደውው

  • @zubeidasiraj8656
    @zubeidasiraj8656 2 ปีที่แล้ว +19

    May Allah Give You strength and protect you to be successful in your future

  • @assefakessito7436
    @assefakessito7436 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ላሰብሽው ያብቃሽ። ድንቅ ልጅ ነሽ። በርቺ!

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 ปีที่แล้ว

    በጣም አስገራሚ መልስ! TV ውስጥ ለመግባት በርትቶ ማጥናት:: እውነትም ተራ ተማሪ ብትሆኚ ኖሮ አሁን በTV ባልታየሽ ነበር::በርቺ ጎበዝ!

  • @hidayaabdellah3418
    @hidayaabdellah3418 2 ปีที่แล้ว +12

    ይኸው ቲቪ ውስጥ ገባሽ !!ጎበዝ !!

  • @AbyatarSeyoum
    @AbyatarSeyoum 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም የምትገርሚ ነሽ። በርቺ ብዙ ነገር ካንቺ እንጠብቃለን

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ የኔ ቆጆ ያሳብሽ ሁሉ ይሳካልሽ አሳብሽ ፍላጎትሽ ትልቅ ነው እና ትልቅ ቦታ ደርሰሽ እደማይሽ እርግጠኛ ነኝ ፈጣሪም ያሳካልሻል በርቺ መልካም የትምርት ዘመን ይሁንልሽ

  • @amhaborcha5689
    @amhaborcha5689 ปีที่แล้ว

    ት/ት አልቋል አይባልም። አሁንም ትችያለሽ በርቺ። ትልቅ ቦታ እንደምትደርሺ ጥርጣሬ የለም። Never give up.

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete9388 2 ปีที่แล้ว +10

    I agree with your Father...you end up on TV...you're smart..keep up, Never give up...
    God bless your family

    • @selamf1101
      @selamf1101 2 ปีที่แล้ว

      I just thought the same thing good gob girl

  • @JMCH555
    @JMCH555 2 ปีที่แล้ว +7

    Brilliant girl !

  • @ashenafigebre9362
    @ashenafigebre9362 2 ปีที่แล้ว +1

    You did it!
    እግዚአብሔር ያሰብሽውን መልካም ነገር ሁሉ ያሳካልሽ።

  • @girmabersisa
    @girmabersisa 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ጎበዝ ልጅ። በዋልሽበት ይቅናሽ።

  • @olivedemeke5123
    @olivedemeke5123 2 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ በርቺ ለሌሎች ታላቅ አርአያ ነሽ ጀግኑማንኬ ኢጆሌ ቢራ ጃጃቤሳ ጎፍታን ሲሀጉዲሱ ባሬዱ ኬኛ

  • @የምድረ-ከብድክስታኔ
    @የምድረ-ከብድክስታኔ 2 ปีที่แล้ว +16

    አንቺ ግን ግፈኛ ነሽ ሆሆሆ ማትስን 100😂😂😂 እኔ ዝቀተኛ ውጤቴ ሂሳብ ነው 49 ከፍተኛ ሲቪክስ 86 በ 2008
    ጀግና ነሽ በርቺ 👏👏👏👏

    • @አልሀምድሊላህ-አ9ዘ
      @አልሀምድሊላህ-አ9ዘ 2 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂እኔ አለሁ ሁሉም ትምህርት D ሁኖ የመጣብኝ

    • @abazashgetachaw7677
      @abazashgetachaw7677 2 ปีที่แล้ว

      Ene Keandi iska 7Adagna Sweta Nebere Gin Tmrten Akorce Wede Sdet Maxahu 😢😢😢😢

  • @kiyarina
    @kiyarina 2 ปีที่แล้ว +7

    Go for it. Never give up your dreams. Your parents and your country is proud of you. Ethiopia needs more like you. By the way you have a great sense of humor.
    ❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️

  • @HaiteMm-o4o
    @HaiteMm-o4o 5 หลายเดือนก่อน

    አችምሰላም ሁኝ ምርጥ ንግግር 🎉🎉🎉🎉

  • @wakoyaoljira9912
    @wakoyaoljira9912 2 ปีที่แล้ว +3

    Congratulation!!! Sifoo, Gara fuula duratti kana caala siirra eegna jabaadhu

  • @hlinaseyfu9832
    @hlinaseyfu9832 2 ปีที่แล้ว +1

    Fana tv good job 👏 👍. And great job student 👏 👍.

  • @jeberwsen9208
    @jeberwsen9208 ปีที่แล้ว

    አሠላሙ አለይኩም ወራህምቱላሂ ወበረካተሁ እኮን ደህናምጣሽ ስለምጣሽ ደስብሉኛል አድሠው ስራውን ባገባቡ ተሠራ አሠ ብት ይድረሳል አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺልኝ

  • @dagihiwifamily8876
    @dagihiwifamily8876 2 ปีที่แล้ว +6

    በርቺ ጎበዝ በጣም💪💪💪

  • @ebsaumare3387
    @ebsaumare3387 2 ปีที่แล้ว +2

    Great 💞💞 May almighty Allah bless u forever💞💞 Go ahead sanyii koo💞💞💞💞💞

  • @Aliyaone
    @Aliyaone 2 ปีที่แล้ว +4

    Wellah I am proud of you girl🥰.... Siif Allaahuun hanga dhumaa si haa gargaaru

  • @ajaaibsiisoo
    @ajaaibsiisoo 2 ปีที่แล้ว +1

    Iam proud of you iltal oromoo namaa sabaa keef dhabatuu sii yaa Godhuu

  • @kayoqabso9815
    @kayoqabso9815 2 ปีที่แล้ว +3

    Truly Amazing Story!!! Congratulations Sifan! You are clever and beautiful girl. Keep it up .

  • @dawit763
    @dawit763 2 ปีที่แล้ว +5

    Beautiful, inside out! Wish you success after sucess! Build the next successful technology startup with a billion dollars valuation - yes, billion dollars! Why not?! You are one of the Oromo kids who should take over as leaders of Ethiopia. Confident, positive, smart and focused solely on excellency! God bless you and your family, my beautiful sister!

    • @addisd5661
      @addisd5661 2 ปีที่แล้ว +1

      what is oromo has to do with this?? Dont be Narrow minded person!!!

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 2 ปีที่แล้ว +4

    Congratulations 👏👏 sweetheart. I wish you all the best 👍 for your future. Thanks to your amazing dad. 👏.

  • @Oljiraa
    @Oljiraa 2 ปีที่แล้ว +8

    Hey Siifuu koo, you did it girl. You got the same name with my daughter who took the exam with u. Though not 100 like yours, my daughter also scored good result & will join University.
    Go girl, Ijerraa si haa hanbisu. Jebaadhu!!

  • @benyamtesema4089
    @benyamtesema4089 2 ปีที่แล้ว

    What a beautiful you lady, she said I would like to help my country not only that my country have to be better than others what a girl Thanks

  • @dinodire7576
    @dinodire7576 2 ปีที่แล้ว +2

    Congrats young lady. Keep up the great work it will pay off. I know your boarding school in Adama only the best of best in the country would be admitted into your school.

  • @girumtube123
    @girumtube123 2 ปีที่แล้ว +2

    Dear your dad was right !!! keep it up and God be with you

  • @tilahunbaye3625
    @tilahunbaye3625 2 ปีที่แล้ว +1

    hero of young Ethiopian currently

  • @tenagneassefa4034
    @tenagneassefa4034 2 ปีที่แล้ว +3

    ጎበዝ ልጅ 👍👍👍
    ቆንጭራ ይዘው down ነፍጤኛ እያሉ አንገት ለመቁረጥ የሚሮጡ ቄሮዎች ከአንች ይማራሉ ብለን እናስባለን!!!

    • @tigistbirru4622
      @tigistbirru4622 2 ปีที่แล้ว +1

      ቀናሽ አይደል በተሸከማቹት ቆንጨራ ያለቃችሁት እናንተ ናቹ የፈሢታ ተቆጤታ

    • @emancipation6932
      @emancipation6932 2 ปีที่แล้ว

      አማራ እና ምቀኝነት እጅና ጉአንት የ ምቀኛ ሰፈር ልጅ

  • @glory2015
    @glory2015 2 ปีที่แล้ว +3

    የወደፊቷ ሰዓለወርቅ

  • @ttgg2867
    @ttgg2867 2 ปีที่แล้ว

    ጀግና ገና ትልቅ ቦታ ላይ እናይሻለን በርቺ!)

  • @abdokadeer7637
    @abdokadeer7637 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደስ አለሽ አለህ ያሳብሽውን ያሳከልሽ

  • @wabiyami2833
    @wabiyami2833 2 ปีที่แล้ว

    Wow! በርቺ! Yaada bilchaataa qabda ciminni kee isaanis mul'achaa jira. #✊#Coherence

  • @mitikuabera1021
    @mitikuabera1021 2 ปีที่แล้ว

    Baga gammadde siifan bakka guddaa akka geessu abdiin qaba jabaadhuu itti fufi."you are fantastic" hawwii kee rabbi siif haa milkeessu!!!!!

  • @AW-bh6dy
    @AW-bh6dy 2 ปีที่แล้ว +2

    Good job you have a great future. May God grant you your desire.

  • @franceparis9568
    @franceparis9568 2 ปีที่แล้ว +3

    ገብጋባ ምን ይስራልሻል 💯 ke 💯 በጣም ጨካኝ ነሽ!!! ለማንኝውም በህውነቱ ጎበዝ ሀንበሳ
    ደሞ ለሌላው ወጣት እያስኮርጅሽ

    • @hiwotsisay6238
      @hiwotsisay6238 2 ปีที่แล้ว +2

      ምን ያሰድብካል ደግሞ ማስኮረጅ ግዴታዋ አይደለም ሁሉም ያጥና እንጂ በኩረጃ እስከመቼ

    • @ተሰፋአንቁርጥ
      @ተሰፋአንቁርጥ 2 ปีที่แล้ว

      ሂወታቸው በእውቀት እጂ በኩረጃ ለምን ያበላሻሉ አይጠቅምም ጊዜን ለምን ይገላሉ
      ተማሪ የሆናችሁ በራሣችሁ ጣሩ ፈጣሪ ያግዛችኃል
      መኮረጅ ❌❌❌❌❌

    • @franceparis9568
      @franceparis9568 2 ปีที่แล้ว

      @@ተሰፋአንቁርጥ ለጨዊታ ነው አትቆጪ

  • @Nati-ee7tt
    @Nati-ee7tt 2 ปีที่แล้ว

    You are on the track , and you have a great potential, Ethiopia needs you and the like students! I am so happy that you are my batch

  • @sofenbeseat4346
    @sofenbeseat4346 2 ปีที่แล้ว

    This is we Ethiopian have hope for the future despite all this nonsense hearing on the social-media a young lady like this one is a bright great intelligence who's willing to help her country in the future and gave us a lot of Hope and I'm pretty sure there's a lot of them just like this young lady who basically educated and are ready to serve their country and that means a whole lot for rest of us

  • @kumabekele9979
    @kumabekele9979 2 ปีที่แล้ว +2

    Excellent Girl! Keep it up!!

  • @ማርታአብረሀም
    @ማርታአብረሀም 2 ปีที่แล้ว +7

    የወለጋ ልጅ የታወቁ ናቸዉ በታሪክም የተለያየ ፈጠራ. ቴክኖሎጂ ላይም ፈጣን ናቸዉ. ጀግና ሴት መሆንሽ ደሞ ለሴቶች. ተማሪዎች ብርታት ትሆኛለሽ

    • @ማርታአብረሀም
      @ማርታአብረሀም 2 ปีที่แล้ว +1

      @@RB-tx8vb ተሳሳትሽ መጀመርያ ከክልል ወጪ የኢትዮጵያ ወስጥ በግባር ቀደም ነት ሚጠቀሱ. ከቆጅና ወድድር ከዶክትር ተክኖሎጂን ፈጠራ ከምሆር ከአብራርነት. ይኤን የአማርኛ ምትፅፍበትን የኮምፒተር ፁፍ ጀምሮ. ወለጋ ነዉ.

    • @አልሀምድሊላህ-አ9ዘ
      @አልሀምድሊላህ-አ9ዘ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ማርታአብረሀም ንገሪልኝ ቅቅናም ቅናት መሆኑ ነው

    • @emancipation6932
      @emancipation6932 2 ปีที่แล้ว +1

      @@RB-tx8vb ጀዥባ ነጋር መጀመሪያ የ ታጠቀ አሸባሪ ሸኔ እና ሕዝብ ለይ ዝንብለህ አትበጥረቅ ደሞ እዚጋ አማራ ኦሮሞን ምን አመጣው የ ወለጋ ልጆች በ ትምህርት በጣም ጎበዝ እንደሆኑ ሀገር የሚአቀው ነው አጣርተህ አውራ

    • @emancipation6932
      @emancipation6932 2 ปีที่แล้ว

      @@RB-tx8vb I was just giving an answer for you original comment I didn't say every Ethiopian ain't smart I have no hatred for anyone so✌

    • @emancipation6932
      @emancipation6932 2 ปีที่แล้ว

      @@RB-tx8vb see you didn't get my first comment don't get me wrong am against any killings of innocent people despite their ethnicity my issue is you are generalizing people who got nothing t do with what's happening in that area you are assuming and criticizing everyone from that place as if they are responsible for what a terrorist groups has done and sorry for the insult🙌

  • @fbeyamo924
    @fbeyamo924 2 ปีที่แล้ว +2

    I'm proud of you. Jabbadhdhu!

  • @fitsesha
    @fitsesha 2 ปีที่แล้ว +6

    Such coherent and eloquent speaking skills, not so easy to come by these days. Hope to see more of your success. Keep it up.

  • @bkale6181
    @bkale6181 2 ปีที่แล้ว

    Sifan go forward no one should stop you.

  • @berhanubelango5885
    @berhanubelango5885 2 ปีที่แล้ว +1

    You just started the long journey!
    Keep it up! Gobez!!

  • @mimi-jf8kl
    @mimi-jf8kl 2 ปีที่แล้ว

    Wowww zemenhen yebarekh yena konjo

  • @azizaaazizaa9418
    @azizaaazizaa9418 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግና ጎበዝ ነሽ በርቺ

  • @dagmawiabate8765
    @dagmawiabate8765 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ልጅ ጎበዝ ቆንጅዬ

  • @eyerusalemhagerie9288
    @eyerusalemhagerie9288 2 ปีที่แล้ว

    እንካን ደስ አለሽ በርቺ ጎበዝ

  • @wakanaweke9940
    @wakanaweke9940 2 ปีที่แล้ว +3

    Sitti boonne .... ✊✊✊✊

  • @rabumamilisha3815
    @rabumamilisha3815 2 ปีที่แล้ว +5

    proud of you

  • @mengistuzewde4690
    @mengistuzewde4690 2 ปีที่แล้ว +6

    Am proud of you Siifoo
    You are confident, composed, energetic, passionated and active 👍❣💪
    Keep it up!

  • @FootballArmyMedia
    @FootballArmyMedia 2 ปีที่แล้ว +1

    Gobaz lij berchi fetri yitabikesh🥰

  • @Winston3456-p3u
    @Winston3456-p3u 2 ปีที่แล้ว

    ከየብሔሩ ስንት ጀግና ምሑር እያለን አለመታደል ሆኖ ሐገሪቱን የሚመሯት እነ ስም አይጠሬ

  • @hgdfshaebia2488
    @hgdfshaebia2488 2 ปีที่แล้ว

    Congratulation good luck sweat girl.

  • @neimanejash7342
    @neimanejash7342 2 ปีที่แล้ว

    My beautiful Oromo girl congratulations

  • @HaiteMm-o4o
    @HaiteMm-o4o 5 หลายเดือนก่อน

    ዋው አሪፍ ነው

  • @unitedethiopia3826
    @unitedethiopia3826 2 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ👏🏻👏🏻👏🏻

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam gobizi berchi sifu 🥰🥰🥰💪💪💪

  • @argeargearge2016
    @argeargearge2016 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ በርች

  • @dr.wondumaths5627
    @dr.wondumaths5627 2 ปีที่แล้ว

    Congrats Sis. Best wishes

  • @adisuabrham924
    @adisuabrham924 2 ปีที่แล้ว +3

    I appreciate your field choice (SW engineering).

  • @kenonemomsa2417
    @kenonemomsa2417 2 ปีที่แล้ว

    Ammas jabaadhu ati D/r taataa

  • @buruktaitlegessee
    @buruktaitlegessee 2 ปีที่แล้ว

    ጀግኒት የአባቷ ልጅ!

  • @CristianoR21
    @CristianoR21 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ በርቺ

  • @አልሀምድሊላህ-አ9ዘ
    @አልሀምድሊላህ-አ9ዘ 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ማረ በረችልኝ

  • @chevandrebearschank7793
    @chevandrebearschank7793 2 ปีที่แล้ว +2

    Keep it up

  • @bulakochebo7636
    @bulakochebo7636 2 ปีที่แล้ว

    your father is the precious man

  • @GRACEAddis-hl6uj
    @GRACEAddis-hl6uj 2 ปีที่แล้ว

    Congratulations 🎉👏👏🎉 well done ✅👍

  • @dearkedir9713
    @dearkedir9713 2 ปีที่แล้ว

    የጓደኞችሽን ተረብ ቻይው እንግዲህ
    አንቺ ጎበዝ ነሽ

  • @endalebelay6807
    @endalebelay6807 2 ปีที่แล้ว +3

    Intelligent!!!

  • @gemechuterefe4515
    @gemechuterefe4515 2 ปีที่แล้ว +1

    Congratulations siif

  • @kefita9083
    @kefita9083 2 ปีที่แล้ว

    Hundumaafu hulffini Waaqqayyof hata'u baayyee gammadeera jabaadhu

  • @kumeoromiya4019
    @kumeoromiya4019 2 ปีที่แล้ว

    Jebadhu bareeduu koo

  • @ማንእደናት-መ1ጰ
    @ማንእደናት-መ1ጰ 2 ปีที่แล้ว +2

    አኔማ ተማሬ አያለ አባቴ የሰው ቤት አመድ አፋሽ ትሆኛለሽ አያለ አልሰማ ብየ የረብ ሽትቤት አፈገፍጋለሁ አልሀምድሌላህ ስለሁሎም ነገር

  • @TGTEthiopia
    @TGTEthiopia 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ

  • @aberaleta8952
    @aberaleta8952 2 ปีที่แล้ว

    she is special really

  • @whitney5003
    @whitney5003 2 ปีที่แล้ว

    Gobez yene kimem egzyabher yasadgsh

  • @mulualemdessie9239
    @mulualemdessie9239 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ቤቢ ነኝ የግቢ ተማሪ ነኝ
    በርግጥ ሴት በመሆንሽ ብቻ አከብርሻለሁ ነገር ግን የ oromia region ተማሪዎችን በጣም ነው የምጠላው ።

  • @LezaHDPlus
    @LezaHDPlus 2 ปีที่แล้ว +1

    እዉነትም ቲቪ ዉስጥ ገባሽ 😁😊

  • @temesgenberihun2656
    @temesgenberihun2656 2 ปีที่แล้ว

    You are really genius 👏

  • @ayantumelkamu818
    @ayantumelkamu818 2 ปีที่แล้ว

    Bareedduu koo jabaadhu...hamaan sin argin

  • @ayeleabebe9330
    @ayeleabebe9330 2 ปีที่แล้ว

    des yilal ehitachin bezihu ketiy

  • @tikibeyenne4221
    @tikibeyenne4221 2 ปีที่แล้ว

    Keep it good the job

  • @danieljabengo440
    @danieljabengo440 2 ปีที่แล้ว

    Wow! Betam gobaz nesh. Maths🤔 100💪

  • @habtamutesfayeduressa8233
    @habtamutesfayeduressa8233 2 ปีที่แล้ว

    ይህ ወለጋ የሚባል ሀገር ግን የሆነ ሚስጢር አለው ፡፡

  • @samuelhaile7296
    @samuelhaile7296 2 ปีที่แล้ว +8

    Kids need parents but war is taking parents life ....we have kids with no father ...parents are important with your out come