#የ11አመት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @Medtube1988
    @Medtube1988 17 วันที่ผ่านมา +195

    እዳው ስወዳችሁ አይታችሁ አትለፉ ሰብስክራይብ ሳታደርጉ

    • @Zahra-om4dh
      @Zahra-om4dh 17 วันที่ผ่านมา +3

      ኢንሻአሏህ

    • @shfeekshfeekgg4594
      @shfeekshfeekgg4594 17 วันที่ผ่านมา +3

      ኢንሻአላህ ውዴ

    • @Saada-f5l
      @Saada-f5l 17 วันที่ผ่านมา +1

      እሽ አድርገናታል መድየ

    • @FatumaYassen
      @FatumaYassen 17 วันที่ผ่านมา

      እሺ ቀን በቀን ቪዶዎ ትስራ እናይላታል አንችም ኸይር ጀዛ ባንች ስበብ ይረዝቃል

    • @ወሎወረባቦ-ዘ4ጰ
      @ወሎወረባቦ-ዘ4ጰ 16 วันที่ผ่านมา

      አናልፍም😥

  • @MediTubeመድ
    @MediTubeመድ 16 วันที่ผ่านมา +74

    የነ ሩታና አብርሽ የነ ፅጌና ዳኒ ወዳጆች እባካችሁ በምታምኑት ጌታ ይችን ከርታታ ስደተኛ እነሱን ባያችሁበት አይናችሁ እይዋት ፕሊስ እንተባበራት😢😢

    • @NaimahNaimah-lt6fk
      @NaimahNaimah-lt6fk 15 วันที่ผ่านมา

      አይዞሽ አላህ የተሻለውን ይስጥሽ አላህ ትግስት ይስጥሽ ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጂኦል

    • @mayakabsh5515
      @mayakabsh5515 14 วันที่ผ่านมา

      Eshiiiii😢❤❤

    • @Zedi_Youtub
      @Zedi_Youtub 13 วันที่ผ่านมา

      አሁንሁላቺንእንበርታ አብሽሩደምሩኝ

  • @Medtube1988
    @Medtube1988 17 วันที่ผ่านมา +187

    የኔ ውድ እህት አብሽሪ ሁሌም ከአላህ በታች ከጎንሽ ነኝ

    • @KamalKalal-yd4qm
      @KamalKalal-yd4qm 17 วันที่ผ่านมา

      አይዞሽ ለኸር ነዉ አችብቻ ደህናሁኒ

    • @zuzum7305
      @zuzum7305 17 วันที่ผ่านมา

      እንድምራት.

    • @HaytSadmth
      @HaytSadmth 17 วันที่ผ่านมา

      አድርጊትአለሁ

    • @zz-wf1hk
      @zz-wf1hk 17 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉እሺ

    • @MomenaMomen-i5q
      @MomenaMomen-i5q 17 วันที่ผ่านมา

      እዳች አይነት ተሥራ ሚሥኪን

  • @faruzamohammed9448
    @faruzamohammed9448 17 วันที่ผ่านมา +34

    100 ጊዜ ሰብስክራይ ማዲረግ ቢቻል ባደረኩሽ የኔእናት አብሽሪ አላህ ያበርታሽ የተሻለዉን ይተካሽ

    • @ሂክመትTube
      @ሂክመትTube 16 วันที่ผ่านมา

      የትሰፍርነዉ

    • @nuronuro3168
      @nuronuro3168 14 วันที่ผ่านมา

      እኔም😢😢😢 ወላሂ

  • @Ubnhhjuui
    @Ubnhhjuui 17 วันที่ผ่านมา +137

    አደራ ይችን ልጅ እናስደስታት ሙስሊሙ በአላህ ክርስቲያኖች በእግዚአብሔር እባካችሁ አይታችሁ እንዳታልፏት ለጓደኞቻችሁ በዋትሳፕ በኢሞ ሼር አድርጉላቸዉ😢😢😢

    • @agurashabate
      @agurashabate 17 วันที่ผ่านมา +2

      የኔ ቅን አሏህ ይጨምርልሽ

    • @mermamohammed2882
      @mermamohammed2882 16 วันที่ผ่านมา

      ኢሽአላህ እናርጋለን

    • @zedbabo9298
      @zedbabo9298 16 วันที่ผ่านมา

      አዉ ሁላችንም እንደምራት

    • @RahelMamo-zn3ww
      @RahelMamo-zn3ww 15 วันที่ผ่านมา +1

      የእውነት አሁን ስብስክራይ አርጊታለሁ ፈጣሪ የተሻለውን ይስጥሽ አይዞሽ በጣም ነው ያዘኩት ነገ የተሻለውን ይስጥሽ❤❤❤

    • @MeryYosf
      @MeryYosf 15 วันที่ผ่านมา

      አብሸሪ እህቴ ከዚህ የበለጠዉን የምትደሰችበትን አላህ የተካሻል እሻ አላህ አችጠካራ ሁኝ እማ

  • @SemiraSemiramohamed
    @SemiraSemiramohamed 17 วันที่ผ่านมา +53

    ሕጋዉይ ማንም የማይነካት ቤት ማለት ያቺ የመጨረሻዋ ዓለም አሄራ ብቻ ነው የሙስና በባለስልጣን ዘመድ በቀበሌ ባለ ዳኛ በነ አያዝኔ ሰዉመሰል ጅቦች የማትደለል ድንበሯ ጫፏ የማትነካ ቤት ማለት አላህ ያቺን የዛላለም ቤታችንን ያሳምርልን ዱኒያ ትርፉ ድካም ብቻ ነው ሀቲማቺንን አላህ ያሳምርልን ያረብ 😭😭🤲🤲

    • @Toybጦይቢtube
      @Toybጦይቢtube 16 วันที่ผ่านมา +1

      አሚንን ያረብ

    • @jemilaworku9737
      @jemilaworku9737 15 วันที่ผ่านมา +1

      አሚን አሚን አሚን

    • @ሶፊወሎቲዩብ-ሐ5የ
      @ሶፊወሎቲዩብ-ሐ5የ 15 วันที่ผ่านมา +1

      አሚንያረብ

    • @عيشهمحمد-ع4و
      @عيشهمحمد-ع4و 15 วันที่ผ่านมา

      Betam😢😢😢

    • @TibaToto-c4z
      @TibaToto-c4z 15 วันที่ผ่านมา

      በጣም የኔ አስተዋይ አላህመጨረሻቺንን ያሳምርልን አሚንንንን ስደትም ከባድነው 11አመትሙሉለፍታ አይይይይይ ብቻ አላህይብቃት ኸይሩንይወፍቃት

  • @Sወላዲትአምላክእናቴናት
    @Sወላዲትአምላክእናቴናት 17 วันที่ผ่านมา +51

    ማሪያምን ልቤ ነው የተሰበረው የኔ ከርታታ እህት አይዞሺ ፈጣሪ ይርዳሺ ደግሞ ስደት ያላችሁ እህቶች ወድሞች ሰብስክራይብ አድርጉ ምን እንደምል አላቅም ኡፍፍ💔😢😢

    • @aesaaa1616
      @aesaaa1616 17 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም መቃጠል😢

    • @abutewfiq6963
      @abutewfiq6963 15 วันที่ผ่านมา

      ابشري

  • @jxjddjsrjrje9451
    @jxjddjsrjrje9451 17 วันที่ผ่านมา +12

    በእውነት ስደት እዳትመለሽ እህታችን አይዞሽ ምናልባት ፈጣሪ ላች ያዘጋጀው ሌላ ይኖራል የኔ ለፊ አይዞሽ😢

  • @ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ደ
    @ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ደ 15 วันที่ผ่านมา +7

    ወላሂ በጣም አዝኛለሁ የኔ ወድ አይዞሽ ለኸይር ነው አላህ አለሽ

  • @-bw7lv
    @-bw7lv 15 วันที่ผ่านมา +5

    የኔ እናት አብሽሪ እኛ አለን እንኳን ላች ለማንም ጋጠወጥ እያርገን ነው አላህ የተሻለ ይመንዳሽ አብሽሪ

  • @medinaahmed9861
    @medinaahmed9861 17 วันที่ผ่านมา +9

    ዋናው ጤና ነው ውዴዋ አላህ ጤናውን ያልታሠበ እርዚቅ ይስጣችሁ አብሽሪ ከአላህ ተስፋ አይቆረጥም

  • @fatumaadem9570
    @fatumaadem9570 15 วันที่ผ่านมา +8

    አላህ የተሻለ እርዝቅ የስጥሽ ውዴ
    እኛም አላህ ይጠብቅልን

  • @emusolhemn
    @emusolhemn 15 วันที่ผ่านมา +6

    አላህ ያላስብሺው ረዝቅ ይስጥሺ እህቴ የአረብ ቤት ለፋቱ ሁላችንም እናቃለን አብሺሪ አላህ ከታጋሶ ጋ ነው ታገሺ ይሄ የዱኒያ ቤት ነው ነገ የተሻለ ትስሪላለሺ 🎉🎉❤❤❤ ሁላችንም ስፕስክራይ እናድረጋት እናበረታታት

  • @ወሎየዋሞሚነኝህልሜንናፍቂ
    @ወሎየዋሞሚነኝህልሜንናፍቂ 16 วันที่ผ่านมา +12

    ያኡምሪ አላህ የማያልቀዉን ያልታሰበ ርዝቅ ይወፍቅሽ አብሽሪ ተችግር ብጏላ ምቹት አለሁ ሁሉም ያልፋል ጠንካራ ሁኚ ሊነጋ ሲል ጨለማዉ ይበረታል

    • @SeadaMohammed-vf6gd
      @SeadaMohammed-vf6gd 15 วันที่ผ่านมา

      በጣምያሳዝናልያረብየተሻለነገራይወፍቀት

  • @Tewhid-kz7fr
    @Tewhid-kz7fr 17 วันที่ผ่านมา +4

    አይዞሽ ጀግናዋ የአረብ ሀገር ሴት ብርቱ ናት ተስፋ አትቆርጥም ወድቆ መነሳት እንዳለ ታውቃለችሽአላህ የተሻለውን ይስጥህ ሪዝቅሽን ይክፈትልሽ ሁሉም ጠፊ ነው አብሽሪ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 11 วันที่ผ่านมา

    አይዛሽ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ መልካም ነው
    ❤አንች ብቻ ጤና ስላም ሁኝ እግዚአብሔር የተሻለ ነገር ይስጥሻል አይዛሽ እህቴ

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 15 วันที่ผ่านมา +3

    የኔ ውድ እህህህ ወይኔ የኔማር ስታሳዝን አላህ ይወከልሽ አላህ ይጠብቅሽ. ማነው እንደኔ አዛኑ የተሰማው

  • @FhfJcjg
    @FhfJcjg 11 วันที่ผ่านมา

    ዋናው ጤና ምን አባቱ ስደት ከባድ ነው እዚ ህ ሀማም አጥበሽ ያሳዝንል ኡፍፍፍፍ አይዞሽ ውድ ይቲብሽን በርቺ ላይክ እናረግሻለን አይዞሽ

  • @Aisha-bg6yr
    @Aisha-bg6yr 17 วันที่ผ่านมา +2

    ወይኔ እህቴ አብሽሪ ለኸይር ነው የሁላችንም ህገወጥ ቤት ነው ያለን ግን አሏህ ያውቃል የመጣውን መቀበል አሏህ በተሻለ ነገር ይተካሽ
    ምነው በቻልኩ 100 ጊዜ ሰብ ባደረኩሽ እባካችሁ እህቶች የስደትን ድካም የምታቁ አበረታቷት እባካች ልለምናችሁ 🎉🎉🎉

  • @SHEWANGZABeshewu
    @SHEWANGZABeshewu 5 วันที่ผ่านมา

    ልቤን ነው ዬሠበረው አቤት የሤት ልጅ እድሜ እዲሁ ነው ሚቃጠለው

  • @ሀዘሚንፈዲሊላህ
    @ሀዘሚንፈዲሊላህ 17 วันที่ผ่านมา +6

    😢😢የኔማር አብሽሪእህት አላህየተሻለውን ይተካሽ ውድ

  • @SeadaFentaw-bc8cr
    @SeadaFentaw-bc8cr 14 วันที่ผ่านมา

    እህቴ ምን ልሁንልሺ ያማል በጣም እዉነት የኔ ከርታታዊ❤❤❤❤❤ አብሺሪልኝ የኔ የዊህ እህቴ ❤❤❤❤❤❤ ያልፋል ይሄም ቀን አች ብቻ ከአላህ ተስፋ እዳትቆርጪብን የኔ አስተዊይ ጀግና❤❤❤❤

  • @وبوي-ع3ي
    @وبوي-ع3ي 16 วันที่ผ่านมา +3

    የኔ እህት አብሺሪ ሀቢበቲ የሰውልጂ በዲንገትም ይሞታል አላህ አንቺ መጥፎ የሆነውን ነው የወሰደብሺ በተሻለ ይተካሻል አብሺሪ ተስፍ አትቁርጪ ከዚህ የበለጥ ትሰሪያለሺ

  • @einebazeinba1280
    @einebazeinba1280 17 วันที่ผ่านมา +8

    የኔ ማር አብሽሪ ለበጎ ነው ሁሉ አላህ በተሻለው ነገር ይወፍቅሽ ያረብ

  • @Lubab406
    @Lubab406 16 วันที่ผ่านมา +5

    የኔ ከርታታ ምን ብየ ላፅናናሽ ብቻ አልሀምዱሊላህ ሁሉም ነገር ለኸይሩ ነው አሏህ የተሻለ ይዞልሽ ነው እህቴ በአሏህ ተስፋ እንዳትቆርጪ ሙእሚን ተስፋ አይቆርጥም አብሽሪ እህቴ ብችል ኖሮ እኔ ብቻ መቶሺ ሰብስክራይብ ባስገባሁሽ ነበር😢

  • @HawaYusof-g7d
    @HawaYusof-g7d 17 วันที่ผ่านมา +1

    አይዞሽ እቴ አላህ እጥፍ ድርብ ይስጥሽ ለኔም አላህ ይርዳኚ ህገወጥ ነዉ እሰራሁ ነወ

  • @EyuYemareyime151
    @EyuYemareyime151 16 วันที่ผ่านมา +5

    አይዞሽ ስደትን የሚያውቅ ያውቀዋል እኔም ደርሶብኛል ግን ዋናው ጤና ገንዘብ በሂደት ይገኛል የተሻለውን ያዘጋጅልሻል የኔ እህት በርች ሁላችሁም ላይክ ሸር ሰብስክራይብ አድርጉላች በእግዚአብሔር

  • @SaedaSeid-q2b
    @SaedaSeid-q2b 15 วันที่ผ่านมา +2

    ያአላህ አላህ በሀያል እነቱ ብርታቱን ይስጥሽ

  • @HawaHassen-m2q
    @HawaHassen-m2q 17 วันที่ผ่านมา +13

    መዲ አላህ ይስጥሽ

  • @ሪምነኝየሀይቋ
    @ሪምነኝየሀይቋ 14 วันที่ผ่านมา

    የኔ እህት ምን ልበል ቃል አጣሁ ድካምሽን እረዳሻለሁ 😢😢😢 ተስፋ ቆረጥኩ አላህ ይሁነን

  • @hayattesema4388
    @hayattesema4388 15 วันที่ผ่านมา +3

    አላህ ይሥትር የስደተኛ እባ አገሪቱንም አያሳዲጋት አላህ ያጠክረን

  • @منهجالسلفيةمنهجالحقوالنجاةفيال
    @منهجالسلفيةمنهجالحقوالنجاةفيال 16 วันที่ผ่านมา +2

    አይዞሽ የኔ እህት አላህ የተሻለውን ይስጥሽ ያአረብ

  • @SaSa-es3ml
    @SaSa-es3ml 17 วันที่ผ่านมา +4

    😢አይዞሽ እህቴ አላህ በተሻለ ይተካሽ ሌላ ምን ልበል ኡፍፍፍፍፍ

  • @LubabaSaeed-ph6nd
    @LubabaSaeed-ph6nd 17 วันที่ผ่านมา +3

    አብሽር የኔህት አላሀ የተሻለውን ነገር ይወፉቅሽ የኔውድ😢😢😢

  • @ስደተኛዋእናቶናፍቂ
    @ስደተኛዋእናቶናፍቂ 17 วันที่ผ่านมา +3

    ዕረ እናደርጋታለን ስደትን ያየ ያውቀዋል ያልቀመሰው የለም እንኳን 11 አመት 11ወርም እንዴት ነው እግዚአብሔር ያበርታሽ እህቴ ከባድ ነው ምን ልበል ኡፍፍ

  • @እሙፈርዛን
    @እሙፈርዛን 17 วันที่ผ่านมา +2

    በአላህውድ እህቶች እናጠናክራት ሰብእያደረግን ስንቱንእያሣደግንአደል 😢😢
    አይዞሺማማየ አላህያጠንክርሺ

  • @Zamani1983
    @Zamani1983 17 วันที่ผ่านมา +3

    አይዞሽ እህቲ ጤናሽን አላህ ይስጥሽ እዳትበሳጭ በሽታላይ እዳትወዲቂ ሠውኮ በበሽታ ተሠቃይቶ ገዘቡን ሁሉ ሽጦ ጨርሶ የማይዲንም አለ😥

  • @ፋፊየኝወለየዋ
    @ፋፊየኝወለየዋ 2 วันที่ผ่านมา

    አብሽርልኝ የኔዉዴእህት አላህያለዉነዉእሚሁነዉ😢😢🤲🤲🤲

  • @sadawloiwa718
    @sadawloiwa718 15 วันที่ผ่านมา +3

    ወይኔ አዛኑ ደስ ሲይል ያረብ ሂይድያ ይስጠኝ

  • @መሀመድይማም
    @መሀመድይማም 15 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ እናት አላህ የተሻለውን ይሰጥሻል ጉሊ አልሀምዱሊላህ

  • @hdhx626
    @hdhx626 17 วันที่ผ่านมา +2

    አይዞሽ እህት ሉባባ በርቺ ተስፋ አትቁረጪ ለኸይር ነው በጣም ነው ያዘንኩት እኔም የቤተሰቦቼ ቤት እየተፈረሰ ነው አላህ ለሁላችንም

  • @SHEWANGZABeshewu
    @SHEWANGZABeshewu 5 วันที่ผ่านมา

    አቤት እግዚአብሔር ያበርታሽ እኔ ላዬሁት ሊስጨርልኝ ደርሷል ያተያለህ

  • @Emansied-z2o
    @Emansied-z2o 16 วันที่ผ่านมา +5

    የኔእህት አይዞሺ ሁሉም ለበጎ ነዉ ያልፈል አብሺር በአላህ አናሳደጋት

  • @banchimodes1419
    @banchimodes1419 14 วันที่ผ่านมา

    አይዞሽ እማ ለበጎ ነዉ የእኔም ፈርሶ አሁን መልሸ ስደት ሂድኩ እግዚአብሔር ይመስገን ጤነኛ በመሆኔ እና ጤና ካለ ሁሉም ይገኛል ተሰርቶ በርታ በይ እራሽንአታስጨንቂ

  • @Zayneb-zo9mf
    @Zayneb-zo9mf 15 วันที่ผ่านมา +4

    አይዞሽ እህቴ ለኸይር ነው ከዝክ በስተጀርባ አላህ የተሻለ የዞልሽ ቢሆንሰ 😢

  • @ሀዉይYouTubeቻናል
    @ሀዉይYouTubeቻናል 15 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ ውድ አብሽራ አላህ የበለጠ ይስጥሽ😢😢😢😢

  • @ሀዩነኝህልሜንናፋቂtube
    @ሀዩነኝህልሜንናፋቂtube 15 วันที่ผ่านมา +3

    አሏህ ያበርታሽ እህታ ያሳዝናል ጠንክረሽ ስሪ አይዞሽ ያልፍል

  • @فداكابوعميارصلاللةفداكرحيوانفي
    @فداكابوعميارصلاللةفداكرحيوانفي 13 วันที่ผ่านมา

    አብሽሪ አላህ የተሻለነገር ይረዝቅሺ አሏህ የዘላለሙን ቤት ያሣምርልን ያኢላሂ

  • @ErahmetErahima
    @ErahmetErahima 15 วันที่ผ่านมา +5

    የኔ ወድ አይዛሽ አብሽሪ ይሄ ዱኒያ ነው እዳታስቢ አላህ ያልታሠብ ሌላ ከዝህ የተሻለ ይስጥሽ

  • @fhgdgjf5573
    @fhgdgjf5573 13 วันที่ผ่านมา

    አብሺሪ እህታለም ለኸይር ነው አላህ በተሻለ ነገር ያሰዴሰትሺ እማ😢😢😢🌷🥰😊

  • @Zehara-Tube
    @Zehara-Tube 17 วันที่ผ่านมา +5

    ሰአቱም እዲሞላላት ሙሉ ቪዲዎውን እዩላት መድየ ጀዛከላህ ኸይር መልካም ሰው ነሽ በቻላችሁት ያህል ሸርም አርጉላት

  • @MARYMA-u4o
    @MARYMA-u4o 15 วันที่ผ่านมา +2

    የኔውድአብሽሪ ማማየ አይ የሀገራችን ነገረ😢😢😢😢😢

  • @የባሏንግስት
    @የባሏንግስት 17 วันที่ผ่านมา +7

    ያች ነው እንደ እህቴ አብሽሪ😢😢እኔ የምመክርሽ እንደ መዲ ስራ ጀምሪ እናሳድግሻለን አብሽሪ አገትሽን እንዳደፊ😭😭💔💔

  • @ZuriHamad
    @ZuriHamad 15 วันที่ผ่านมา +1

    አይዞሽ እህት ሁሉምለበጎነውበጣም ያሳዝናል😢😢

  • @እናትሀገር-ኈ3መ
    @እናትሀገር-ኈ3መ 15 วันที่ผ่านมา +3

    😢😢😢😢😢😢 አላህይድረስላት ያረብ😢😢😢😢😢 ወዴኛም ተጀምሮል አሉኝ እዳዉ እሱ ይርዳን በተለይ መገድ ብዙ ቤት አግቶባቸዋል አሉኝ

  • @nafisaahmed8519
    @nafisaahmed8519 15 วันที่ผ่านมา +3

    የኔ እህት አይዞሽ አላህ በተሻለ ደስታ ይካስሽ ያረቢ ለኸይር ነው የስደትን ሂወት ያዬ ያቀዋል

  • @ቅድስት-K
    @ቅድስት-K 17 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር አምላክ የድካምሺን ዉጤት ይስጥሺ❤❤❤❤ አይዞን ፈጣሪ የተሻለ ነገር ያደርግልሻል❤❤

  • @Toybጦይቢtube
    @Toybጦይቢtube 16 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ እህት አብሽሪ በርግጥ በጣም ከባድ ሰርቶ መና 😥 የኛ ነገር መጨረሻችን ያረብ

  • @Zufimedia
    @Zufimedia 17 วันที่ผ่านมา +4

    አብሽሪ እናበረታታሻለን አላህ የተሻለውን ይተካሽ እህቴ 🎉🎉🎉🎉

  • @ሀዩቲዩቱብ-ነ6ቀ
    @ሀዩቲዩቱብ-ነ6ቀ 15 วันที่ผ่านมา +1

    የኔማር አይዞሽ ለኸይርነው ማሬ ሶብር አርጊ አላህ የሚወደውንሰው ነውየሚፈትነው አላህ ሶብረኞችን አበስራችሗለሁ ብሏል ውደ አላህ ይገዝሽ የኔማር ❤❤❤❤

  • @HadeySeid
    @HadeySeid 17 วันที่ผ่านมา +4

    የኛስ ከፈረሰ ሶስት ወር ሊሆነው ነው አብሽሪ ውድ አላህ ጤና አፊያ ያድርግሽ ይች አዱኒያነች ወላሂ ምነው የተከፈላቸውን ካሳ ምነው በሰጡም ግን አይሰጡንም 😢😢😢😢

  • @saeedaahmad3971
    @saeedaahmad3971 15 วันที่ผ่านมา +2

    አድርጊያለሁአይዞን እህታችን❤❤

  • @FafiEbrahimOmuAmirTube-tp4gy
    @FafiEbrahimOmuAmirTube-tp4gy 17 วันที่ผ่านมา +5

    እህቴ አላህ በተሻለ ይተካሽ ያርብ ቅመሞችዬ ሰፕ እናድርጋት

  • @ጁጁባባ
    @ጁጁባባ 15 วันที่ผ่านมา +1

    አብሽሪ አላህ ይጠግንሽ አምና እኛ አዲስ አበባ ላይ የአጥሩን ቆርቆሮ እራሱ አልሰጡንም አፍርሰው ይዘው ሄዱ ስለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ አላህ ሚፈትነው ኽይር ሊያመጣ ነውና አብሽሪ አላህ ሶብር ይስጠን

  • @SusiLawati-b6w7h
    @SusiLawati-b6w7h 15 วันที่ผ่านมา +3

    አብሺሪ አላህ ሶብር ይስጥሺ ኢነሏሁ ማአ ሷቢሪን ለኸይር ነው

  • @chitChit-i5b
    @chitChit-i5b 9 วันที่ผ่านมา

    እህት አይዞሽ የኔ ከርታታ ወላሂ ልብይሰብራል አብሽሪ እማ አላህ ይዘንልሽ

  • @jameelajameela872
    @jameelajameela872 15 วันที่ผ่านมา +2

    ሱብሃን አላህ ላኢላሃኢላ አላህ አብሽሪ አላህ የተሻለዉን ይረዝቅሽ አላህን አዉሽ ዚክር አዲርጊ እህቴ

  • @HamedaUmuzakir
    @HamedaUmuzakir 15 วันที่ผ่านมา +1

    😢😢😢ሚን አደምል አለቅም ብቻ አይዞሽ😢 ሁሉ ነገር ለከይር ነው አላህ ዬተሸለውን ይተከልሽ

  • @S-tv4yi
    @S-tv4yi 15 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ ውድ አይዞሽ አላህ የተሻለውን ሪዝቅ ይወፍቅሽ

  • @gdgddgdy9047
    @gdgddgdy9047 15 วันที่ผ่านมา +1

    ሀቢበቲ አሏህ የተሣለዉ ይወፈቅሺ ያረብ

  • @Mersal-b6m
    @Mersal-b6m 15 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ እህትዋ አላህ ያበርታሽ ማማየ😢😢

  • @hiath
    @hiath 15 วันที่ผ่านมา

    የኔ ውድ እህት አይዞሽ እግዚአብሔር የተሻለውን ይስጥሽ ኡፍ እንዴት ልብ ይሰብራል 😢😢 ሁላችሁም ለየጓደኞቻችሁ ሸር አድርጉ እህቶቸ ይችን ከርታታዋ እህታችን እናሳድጋት😢😢

  • @Islam-youtb
    @Islam-youtb 15 วันที่ผ่านมา +2

    አብሽሪ የኔ ውድ ለበጎ ነው ተስፋ እንዳትቆርጭ ሁሌም አልሀምዱሊላህ በይ አላህን እንዳታማርሪ በዙወች ንብረታቸውን ለወራሽ ሳይበሉት ወደ አሄራ ሄደዋል አንች ግን በሂወት ለመኖር እድሉን ሰቶሻል

  • @hayatmohammed8522
    @hayatmohammed8522 15 วันที่ผ่านมา

    የኔ ውድ አይዞን ሁላችንም ህገወጥ ቤት ነው የሠራነው አላህ ይሁነን አላህ ያጠንክርሽ አብሽሪ በርች ጠንክሪ ዩቲብ ስሪ አይዞን እዳትፀፀች የአሏህ ቀድር ነው ውድ እህቴ❤❤❤

  • @AaAa-l7t
    @AaAa-l7t 15 วันที่ผ่านมา +2

    አይዞሽ አንች ደህና ሁኝ. ሰውም ይሞታል. አይደል. አብሽሪ አላህ መልካሙን ይለውጥልሽ

  • @ااا-ش8ذ
    @ااا-ش8ذ 11 วันที่ผ่านมา

    ያረብ❤❤❤❤❤❤

  • @KsaSa-xn8rt
    @KsaSa-xn8rt 16 วันที่ผ่านมา +7

    ብዙ ተከታይ የለው ሰው ሸር ያርጉላት የኔ ከርታታ አይዞሽ አብይ አናትህ ይፍረስ

    • @SaraSaeid-dr2sw
      @SaraSaeid-dr2sw 15 วันที่ผ่านมา

      😭😭😭😭🤲🤲🤲

  • @samritube645
    @samritube645 15 วันที่ผ่านมา +2

    *ምስጊን የኔ ከርታታ እህት አይዞሽ ለበጎ ነው ኡፍ መቼ እኛን ያበረታታለለ ሁሉም ወደነፈሰበት ነው የሚሮጠው እና ምን ልበልሽ እህቴ እግዚአብሔር ያግዝሽ ህገወጥ ድሮም ከባድ ነው*

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 17 วันที่ผ่านมา +3

    አብሸሪ አህታቸን አላህ ይድረሰልን ዘንድሮ ያላለቀሰ የለም 😭😭😭 አዲሰ አበባ የቀረ የለም ☝ ሀሰብየን አላህ ወኒየምለወኪል😭

  • @حبيباحوسين
    @حبيباحوسين 15 วันที่ผ่านมา +1

    እህህህ የኔ ውድ አብሽሪልኝ ምን ልበል በአላህ አላህ የተሻለውን ይወፍቅሽ ወላሂ እባ ተናነቀኝ አላህ እጃቸውን ስብር እጥፍጥፍ ያርጋቸው አላህ ሆይ አንተ ልፋታችንን አይተህ አንተ እዘንልን እህህህ

  • @Fafeyoutube
    @Fafeyoutube 14 วันที่ผ่านมา +2

    ዊ የኛነገር😢😢አብሽር ❤❤❤❤

  • @JemalHusen-p5y
    @JemalHusen-p5y 15 วันที่ผ่านมา +1

    ያረብ ያሰራ ሁለት አመት ልፍት መና አላህ የበለጠውን ይሰጥሽ ወላሂ ለህይር ነው እህት አብሽሪ

  • @Jamela-dx7yq
    @Jamela-dx7yq 17 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ እህት አብሽሪ አላህ የተሻለ ነገር ሽቶልሽ ነው😢😢

  • @fikrtesilase
    @fikrtesilase 15 วันที่ผ่านมา

    አይዞሽ ውዴ 😢😢😢እግዚአብሔር የተሻለውን ይሰጥሻል❤❤

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 15 วันที่ผ่านมา +2

    ወይኔ እህቴ 😢😢" አይዞሸ አላህ የተሻለ ያድረግልሸ

  • @lasausau5726
    @lasausau5726 15 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ ውድ አህት አበሸረ ሁሌም ከአላህ በታች ከጎንሸ ነኘ

  • @الحمداللهعلكلحال-ن4ع
    @الحمداللهعلكلحال-ن4ع 15 วันที่ผ่านมา +2

    አብሽሪ እኔም የስድስት አመት ልቴ ፈርሶብ አልሀምዱሊላህ ብየ ተቀበልኩት ና አላህ ህይር ይሻልሽ ውድ በገዛ ሀገራችን

  • @FhfJcjg
    @FhfJcjg 11 วันที่ผ่านมา

    አይዞሽ የኔ ምሲኪን የኔም አክስት አዲስ አበባ ፈርሶባታ በጣም ነው ልቧ የተሰበረው ከባድ ነው

  • @RahmaRahma-u2i2l
    @RahmaRahma-u2i2l 17 วันที่ผ่านมา +11

    ወላሂ የኔልብ እራሱ ተሰብራል ስለአንች ዱዓ አዲርጊ የኔወድ

    • @Hawa-h1f
      @Hawa-h1f 15 วันที่ผ่านมา

      😢በጣም

  • @mahraAlYassi-d6n
    @mahraAlYassi-d6n 13 วันที่ผ่านมา

    የኔ ውድ አይዞሸ እግዚአብሄር የተሻለውን ይስጥሽ😢😢😢😢😢

  • @SayatSayat-z1k
    @SayatSayat-z1k 15 วันที่ผ่านมา +2

    አብሽሪ አላህ ይካስሽ በበለጠ ዋናው ጤናነው ሠላም እና ጤና ነው

  • @user-vh6tv6nj4p
    @user-vh6tv6nj4p 15 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ እናት አላህ በከይር ነገር ይካስሽ😢😢😢

  • @MAEDOTguragawa
    @MAEDOTguragawa 17 วันที่ผ่านมา +4

    የኔ እናት እግዚአብሔር የተሻለውን ይስጥሽ

  • @hebtamabge8346
    @hebtamabge8346 15 วันที่ผ่านมา +1

    አይዞሺ የኔ ስደተኛ እህቴ ከባድ ነው ግን ለበጎነው በርችና ስሪ እዛው 😢😢

  • @ሻማትዩብ
    @ሻማትዩብ 17 วันที่ผ่านมา +3

    የኔ ቆንጆ ፊዲያሽ ይሁን ዱኒያ ፈተና ነች አይዞሽ የኔ ቆንጆ አንች ብቻ ጤና ሁኝ

  • @FujUae-k2l
    @FujUae-k2l 12 วันที่ผ่านมา

    የኔዉዲ አይዞሽ የኔህት በኔ በሆነ ሽግዜ ባርኳት እኛም አላህ ይሁነን አብሽሪ እግዲች

  • @ዘሀራአህመድ
    @ዘሀራአህመድ 17 วันที่ผ่านมา +4

    አብሽሪ እህቴ አላህ ባላሠብሽው የበለጠውን ይስጥሽ

  • @tsedi8996
    @tsedi8996 15 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ ውድ አይዞሽ እግዚአብሔር የተሻለውን ይስጥሽ አይ ልፋታችን😭ወይኔ እግዚአብሔር ይሁነኝ እኔም ከገዛሁ አመት አልሞላኝም ደብረዘይት መንገድ እያወጡ እንዳለ እያፈረሱ ነው እግዚአብሔር ሆይ ድካሜን እይልኝ አንተው ጠብቀኝ😢😢😢😢

  • @ሀያትመሀመዲ
    @ሀያትመሀመዲ 17 วันที่ผ่านมา +28

    እኔም የ11አመት ልፍቴ ገዴል ሊገባ ነዉ ዱአ አዲርጉልኝ የተሻለዉን አላህ ይተካንን ያረብ🎉🎉

    • @ሪምወልየዋ
      @ሪምወልየዋ 16 วันที่ผ่านมา +2

      ሊፈርስ ነው ተባለደ

    • @AaAa-l7t
      @AaAa-l7t 15 วันที่ผ่านมา

      አብሽሪ አላክ ይሁንሽ

    • @Sitra-h8d
      @Sitra-h8d 15 วันที่ผ่านมา

      የኔም ገደል አሥገቡት

    • @AaAa-l7t
      @AaAa-l7t 15 วันที่ผ่านมา

      @@Sitra-h8d የት ነው ግን. ለመገድነው ወይስ ህገ ወጥ ሁኖ

    • @aesaaa1616
      @aesaaa1616 15 วันที่ผ่านมา

      @@AaAa-l7t ሡባሀን አላህ የኔም ጥያቂ ነውእህቴ ያስበላል ውነትሽነው ለልማት ከሆነ ስንት የሚለማ ሞልቶ የደሀን ቤት ማፈረሡ የግፍግፍነው ወላሂ ምነው ማፅናኛ እንኳን በሠጡ

  • @BezawitDegu-s8p
    @BezawitDegu-s8p 15 วันที่ผ่านมา

    ሉቤዋ ላንች ይህ አይገባም ነበር ፈጣሪ የሚፈትነዉ የዋሁኑ ነዉ ፈጣሪ ካንች ጋር ይሁን ሳይሽ ልቤ ነዉ የተሰበረዉ