በቃ ቤቴ ፊረሰ በቃ 😭😭😭😭😭😭

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.7K

  • @yetenbitube1
    @yetenbitube1 18 วันที่ผ่านมา +213

    የተሻለውን ይስጥሽ ውይ ልፋታችን ስንሰራ ከባድ ሲፈርስብን ቀላል

    • @ኡሚእወድሻለሁ-ሸ8ደ
      @ኡሚእወድሻለሁ-ሸ8ደ 18 วันที่ผ่านมา +10

      ለሚ ሼር አርግለት

    • @Elham-z7x
      @Elham-z7x 17 วันที่ผ่านมา +4

      ሽር አድርጊላት ለሚ እህታችን እፍፍፍ😢😢😢😢

    • @emawayishgetu2584
      @emawayishgetu2584 17 วันที่ผ่านมา +2

      ለሚ አች ሰፈር ገዝቼ ነበር የገበሬ መሬት 4 አመት ሆነው ያችው ህጋዊ አስደርገሺው ነው ?? 😢

    • @SOFYe-TIKUYE
      @SOFYe-TIKUYE 17 วันที่ผ่านมา +1

      ለሙየ እናመሰግናለን ለትብብርሽ

    • @nborenamekanselam4395
      @nborenamekanselam4395 17 วันที่ผ่านมา

      እፍ

  • @temkinmohammed937
    @temkinmohammed937 17 วันที่ผ่านมา +175

    ይች ልጂ መታገዝ አለባት እኛ የመቶብር ቻሌጂ ይከፈተና ትርዳ የሠውን ቤት ያላየ ነው የማያውቀው ያየው ግን ያቀዋል የኔ ከርታታታ😢😢😢

    • @genetsouyoumi1777
      @genetsouyoumi1777 17 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢😢

    • @onelovefamily5228
      @onelovefamily5228 17 วันที่ผ่านมา +1

      ውይ እኔ እህቴ አይ ልፋታችን 😢አይዞሽ ዕስቲ እኔም እንዳንች ስምንት አመትለፍቸ ምንም ሳሊዝ ነው የፈርሰው😢😢😢 አይዞሽእህቴ

    • @saudah8298
      @saudah8298 17 วันที่ผ่านมา

      በጣምወላሂ

    • @fatimarashid3481
      @fatimarashid3481 17 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢😢😢😢

    • @Zዜድ
      @Zዜድ 17 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢😢😢

  • @habibahassenhassen3198
    @habibahassenhassen3198 19 วันที่ผ่านมา +201

    እበከቹ እነንርደት በቻይሌጅ እነድርገት ለስንት ለመይረበ ለይክ እነረግ ዬላ😢

    • @KamalKalal-yd4qm
      @KamalKalal-yd4qm 19 วันที่ผ่านมา

      አላህ ሶብሩን ይስጥሽu ሌላ ሠምን እንላለን

    • @umuyuser-1
      @umuyuser-1 19 วันที่ผ่านมา

      ልክነሽ ሸር እናርግላት አሏህ የተሻለዉን ይተካት

    • @HanaDoha-t6w
      @HanaDoha-t6w 19 วันที่ผ่านมา

      Men.ayenet.fetena.new..befetary😢😢😢😢😢😢😢😢..gen..lemen..sirach..befetary..yaletefekedbota..edemewres.yatwknew

    • @leyilagutego154
      @leyilagutego154 18 วันที่ผ่านมา

      አላህ ሰብርን ይስጥሽ

    • @leyilagutego154
      @leyilagutego154 18 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢😢😢

  • @hayuti8321
    @hayuti8321 17 วันที่ผ่านมา +50

    ፊቷን ማዲያት እስኪጨርሰው የለፋችበት የኔ ውድ አላህ የተሻለውን ይተካልሽ

  • @hawamohammed2571
    @hawamohammed2571 19 วันที่ผ่านมา +86

    እባካችሁ እንርዳት የመቶ ብር ቻሌጂ ከፍተን❤❤❤❤

    • @athjaathja1785
      @athjaathja1785 19 วันที่ผ่านมา +3

      በትክክልልልልል

    • @ሂክመትTube
      @ሂክመትTube 18 วันที่ผ่านมา +2

      😢😢😢😢የትነዉ

    • @እናትዩቱብmothertube
      @እናትዩቱብmothertube 17 วันที่ผ่านมา +2

      የመዳም ቅመሞች እኮ አሽቃባጭ ነን እራስበራሳችን መረዳዳት ትተን እኛን ዘዎር ብለዉ የማያዩንን እንረዳለን ተዉ ግን ቅመሞችየ እንቃ እህታችንንም አላህ ይርዳት በሉ ሰብስክራይብ እያረጋችሁ እገዙን በሰዉ ሀገር ለፍተን መና ቀረን

    • @milat223Com
      @milat223Com 17 วันที่ผ่านมา

      አው ወላሂ

    • @Zዜድ
      @Zዜድ 17 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢

  • @SemiraSemiramohamed
    @SemiraSemiramohamed 17 วันที่ผ่านมา +23

    የመጨረሻውን ቤት አላህ ይገንባልን ያረቢ ይቺ በኛ ወንጀል የጨቀየች ምድር ለማንኛችንም አትጠቅምም ወላሂ ያረቢ ካሳሺን አላህ ከፍ ያለ ያርገው ከዚህ በሁዋላ የሱን ነስር ጠብቂ አንች ሰበቡን አድርሰሽ ጨርሰሻል የአንች አልሆነም የሱን ጠብቂ እህቴ ወላሂ ኢማንሺን ሙሉ አድርጊው የተሻለ ጠብቂ ያረብ 🤲🤲🤲🤲

    • @lubabayyimer
      @lubabayyimer 16 วันที่ผ่านมา

      አሚንንንንን

  • @fatemahosain6027
    @fatemahosain6027 19 วันที่ผ่านมา +28

    አላህ ከሶብረኞቺ ያድርግሺ የኔ እህት 😢😢😢😢 የስደትን ህመም ከኛ በላይ የሚያውቀው የለም

  • @kshuohffhj8420
    @kshuohffhj8420 15 วันที่ผ่านมา

    በጣምያማል 😢😢😢😢አላህ በማያልቀዉ በማምር ነገርይተካሽ የኔዉድህት አብሽሪሁሉም ለበጎነዉ ኢሸአላህአላህየሚወደዉንነዉ የሚፈትነዉዱአ አድርጊወደጌታሽዙሪ ኢሸአላህ አላህመልካሙንነገርይሰጥሻል😢😢😢😢

  • @ወሎየዋዋዋዋዋ
    @ወሎየዋዋዋዋዋ 17 วันที่ผ่านมา +13

    የኔ እህትዋ በምን ቃል ላፅናናሽ አይዞሽ ሁሉም ለኸይር ነው አሏህ የተሻለውን ይስጥሽ አሏህ ያበርታሽ 😢😢 😢😢

  • @chitChit-i5b
    @chitChit-i5b 11 วันที่ผ่านมา

    እህት በጣም ልብ ይሠብራል ወላሂ ግን አይዞሽ አላህየተሻለውን ይሠጥሻል አብሽሪ ያልፍል 😢😢

  • @zenitube4006
    @zenitube4006 19 วันที่ผ่านมา +30

    ምንም የምለዉ ቃላት የለኝም አላህ የተሻለዉን ይስጥሽ እህቴ😭😭😭

  • @SeadaDeseia
    @SeadaDeseia 15 วันที่ผ่านมา

    የኔማርዋ አይዞሽ አላህ ያፅናሽ የስራቸውን ይስጣቸው

  • @محمدخالد-ي8ج6ح
    @محمدخالد-ي8ج6ح 18 วันที่ผ่านมา +9

    ❤❤❤❤ያገልቤቤ የባሰ አያመጣም አይዞሽ እህት አለሜ ለክይር ነው እላህ የተሻለውን ነግር ይቀይልሽ❤

  • @ፎዬየበረሀሎሚ
    @ፎዬየበረሀሎሚ 12 วันที่ผ่านมา

    አብሽር አላህዬ በተሻለ ነገር ይተካልሽ ማማዬ❤

  • @ማሂቻናል
    @ማሂቻናል 18 วันที่ผ่านมา +9

    ያርቢ ምን እደምልሽ አላውቅም እህቴ አላ ያበርታሽ❤❤❤❤ አላህ የተሻለውን ይምርጥልሽ

  • @sew971
    @sew971 15 วันที่ผ่านมา

    Allah Yeshalwn Yetkalsh Ay Ethiopa 😢😢😢😢

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን 18 วันที่ผ่านมา +13

    የኔ እህት አድ ፈተና ሲመጣ የራሱን ኸይር ነገር ይዞ ነው አብሺሪ አላህ በተሻለ ነገር ይተካልሺ የኔ ውድ😢

  • @fatumaseid2251
    @fatumaseid2251 15 วันที่ผ่านมา

    ያረቢ የኔ ውድ አብሽሪ አሏህ የተሻለውን ይተካሽ ዋናው ጤና ነው ሁሉም ያልፈል አብሽሪ ከጎንሽ ነን የት ሀገር ሌሎቻችንም እንማር

  • @lbabamohammed3383
    @lbabamohammed3383 19 วันที่ผ่านมา +12

    የኔህት ምን ቃላት ያፆናነሻል አላህ በተሻለ ነገር ይተካልሽ😢😢

  • @Soma78-z1o
    @Soma78-z1o 14 วันที่ผ่านมา

    አብሽሪ የኔ እህት ዪሄ ሙሲባ ኣላህ ያለምክኒያት ኣላመጣም በተሻለ ሊተካልሽ ቢሆንጂ አብሽሪ ታገሺ😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @SEADA-h4v
    @SEADA-h4v 19 วันที่ผ่านมา +44

    እኔስ ትላንት ካየሁት ጀምሬ ልቤን አሞኛል ወላሂ ከባድ ነው አላህየ እሱ አይሸግረውም አላህ በተሻለ ነገር ይተካት

    • @tamertamer2122
      @tamertamer2122 18 วันที่ผ่านมา

      የኔልዩ

    • @tamertamer2122
      @tamertamer2122 18 วันที่ผ่านมา

      የኔዉአብሺሪ

    • @AminaAmina-f6z
      @AminaAmina-f6z 18 วันที่ผ่านมา

      ወይት ሀገር ነው

    • @MsKusi-f3h
      @MsKusi-f3h 18 วันที่ผ่านมา

      ኮቻ

    • @FfFff-vr2gn
      @FfFff-vr2gn 17 วันที่ผ่านมา

      የት አገር ነዉ በአላህ 3:34

  • @ሀያትሠሚራtube
    @ሀያትሠሚራtube 13 วันที่ผ่านมา

    አይዞሽ የኔ እህት ለበጎነው 😢😢😢😢

  • @የከላላዋቀበጥ-ረ9ኀ
    @የከላላዋቀበጥ-ረ9ኀ 17 วันที่ผ่านมา +6

    አይዞሽ ተጎንሽ ነን እህት😢😢😢😢አላህ የተሻለ ይሥጥሽ ያረብ

  • @AardSrr
    @AardSrr 14 วันที่ผ่านมา

    አይዞሽ የኔው አላህ የበለጠውን ይሰትሻል

  • @hawwamohammad9631
    @hawwamohammad9631 17 วันที่ผ่านมา +4

    የኔሚስኪን አይዞሺ ተስፉ እዳቆረጭ ሰብስክራይብ እናረጋት እንገዛት 😢😢😢😢

  • @GeniTube8
    @GeniTube8 14 วันที่ผ่านมา

    አይዞሽ ስደተኛዋ እህታችን የወደፊቱን ያማረ ህዮት ይስጥሽ እሄም ያልፋል እህታችን😢😢

  • @ሰአዳብንትሁሴን
    @ሰአዳብንትሁሴን 17 วันที่ผ่านมา +4

    የኔማርየአላህአይዞሽውድአላህየተሻለውንይሠጥሻልማሬ😢😢

  • @HoalAlhoal
    @HoalAlhoal 15 วันที่ผ่านมา

    ያአላሕ አተአፅናናችሑ አላሕ ይጠብቀን
    አላሕ የተሻለውን
    ይሥጥሽ ያረብ

  • @Emebetwebetu
    @Emebetwebetu 17 วันที่ผ่านมา +3

    በስመአብ እግዚኦ አረሐገራችን ወደ የት እየሄደችነው 😢😢😢😢😢😢

  • @ሠአድነኝሕልሜንየናፈቀኝአ
    @ሠአድነኝሕልሜንየናፈቀኝአ 16 วันที่ผ่านมา

    ያረብ🤲🤲🤲🤲አተ ድረሥላቸው🤲🤲🤲አላሕ ይረዝቃቸው🤲🤲🤲

  • @jxjddjsrjrje9451
    @jxjddjsrjrje9451 19 วันที่ผ่านมา +8

    😢😢😢 አለቀስኩ በእውነት ግን በቃ ህይወት እደዚህ ናት እግዚአብሔር በጣም አነባሁ ልጂቷን ሳያት ጭራሽ ባሰብኝ 😢😢😢 ምን ልበል የኔ እናት ትክክል ከባድ ነው

    • @user-zq2gp7qn4
      @user-zq2gp7qn4 17 วันที่ผ่านมา

      በጣም💔😢😢😢😢

    • @عبداللهمحمد-ر4ذ
      @عبداللهمحمد-ر4ذ 17 วันที่ผ่านมา

      በጣም ከባድ ነው ግን ምን ሊጠቀሙ ነው እዲህ የሚያፈርሱት

  • @LovelyAlbatross-nw
    @LovelyAlbatross-nw 16 วันที่ผ่านมา

    አይዞሽ የኔ እህት እኔም እንዲሁ ፈርሶብኛል አይዞሽ አላህ የተሻለውን ይሰጥሻል ኢንሻአላህ

  • @HadiaMohammad
    @HadiaMohammad 18 วันที่ผ่านมา +22

    ከባድ ነው ወላሂ አላህ በተሻለ ይተካሽ የኔ ከርታታ💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @rablamuhanad
      @rablamuhanad 17 วันที่ผ่านมา +1

      አይዞሽእህቴእራስሽጠብቄሁሉምለከይርነዉ

  • @ZemzemZ
    @ZemzemZ 16 วันที่ผ่านมา

    እህቴአይዞሸአችደህናያልፋል"እናግዛት😢😢😢😢😢

  • @ሀዮወለዮ
    @ሀዮወለዮ 17 วันที่ผ่านมา +4

    የተሻለውን አላህ ይሠጣታል ከባዲነው መዲየ የልፈታቺንን መጨረሻ እደዚህሢሆን ያማልበጣም

  • @fatimashafo4195
    @fatimashafo4195 16 วันที่ผ่านมา

    አላህ የተሻለውን ይተካልሽ በጣም ይከብዳል ብቻ ያውነው ዱንያ ጠፊናት አብሽሪእህት❤❤❤❤❤

  • @useruserTUbe
    @useruserTUbe 17 วันที่ผ่านมา +4

    አፍፍ ማሪያምን አሳዘሽኝ ምቃል ያፅናናሻል ፈጣሪ የተሻለውን ይስጥሽ የመዳም ቅመሞይ ሸር አርጉላት ላይክ ሰፕ አርጎት😢

  • @Tse212
    @Tse212 16 วันที่ผ่านมา

    አይዞሽ እማየ በሁሉም ነው

  • @Ftmah-e8k
    @Ftmah-e8k 16 วันที่ผ่านมา +1

    😢😢ያረብ እደት ተሰማኝ ወላሂ አይዞሺ አህቴ ይቱቡን እናሳድግላታል የበለጥ ትሰራለች😔😔😔😢😢😢😣😣

  • @SuusiyyeeKiyaar
    @SuusiyyeeKiyaar 17 วันที่ผ่านมา

    Alhamdulillaah bey ayzosh

  • @AlemneshAdane
    @AlemneshAdane 13 วันที่ผ่านมา

    አይዞሽ እህቴ በጣም ይከብዳል ብሆንም ጤና ከሆንሽ ለበጎነው ብለሽ ተፅናኝም ይህ ጊዛዊ ቤት ነው አይዞሽ እህቴ

  • @Halima.Mohammed-f5o
    @Halima.Mohammed-f5o 16 วันที่ผ่านมา

    የኔውድአብሽሪ አላህ የተሻለነገርይፈጠርልሽ😢😢😢😢😢

  • @طيبهاحمد-ث8ب
    @طيبهاحمد-ث8ب 16 วันที่ผ่านมา

    አይዞሽእህት አላህ ከዚህ የተሻለነገር አስቦልሽነዉ ማርዋየ ዱኒያደሞ ይሄዳል ይመጣል ጤዛናት አላህ ጀነት ዉሥጥቤትይሰራልሻል ለሀይሩነዉ አመሥግኝ አላህ ከኛጋርነዉ እህቴዋየ ምንደምልሽ አላቅም አይዞሽልኝ ሞትማለ ከዚህየበለጠ

  • @SemiraSemira-v9g
    @SemiraSemira-v9g 13 วันที่ผ่านมา

    እህትአለምአብሺሪ አላህየበለጠውንይስጥሺ አይዞሺ

  • @oumezikra3506
    @oumezikra3506 17 วันที่ผ่านมา

    የኔ ውድ ምን ብየ እንደማፅናናሽ አላቅም አይዞሽ አንች ደህና ሁኝ ዋናው ጤና ነው አላህ በተሻለ ይተካሽ

  • @WsKb-j6i
    @WsKb-j6i 17 วันที่ผ่านมา

    Besmame Amelakeya haya kazeh maran😢😢😢😢😢😢😢

  • @Ppmhayat
    @Ppmhayat 16 วันที่ผ่านมา

    የኔ ዉድ አይዞሽ አላህ የሚወደዉን ነዉ የሚፈትነዉ አልሀምዱሊላህ የሚለዉን ቃል እዳረሺ ያልፋል ኢነማአል እሱሮይስራ አይ ዱኒያ ፈተና የበዛበት አለም

  • @AddXvb-gl5kr
    @AddXvb-gl5kr 17 วันที่ผ่านมา +1

    አይዞሺ እህት❤❤🎉🎉

  • @Topg-pq1xk
    @Topg-pq1xk 17 วันที่ผ่านมา

    አላህ ያፅናሽ የኔ እህት

  • @DeraartuTadase
    @DeraartuTadase 16 วันที่ผ่านมา

    Abishirii rabbii kana caaluu bakka siif haa bussu obbolleettii too 😭😭😭🤲 Abishirrii

  • @busyline1119
    @busyline1119 17 วันที่ผ่านมา

    ኢንሻአላህ አላህየተሻለውንይስጥሽ አይዞሽ ለከይረነው ያአላህ አተው ተሻስጣት❤❤❤❤

  • @ፎዚነኝ-ወሎየዋ
    @ፎዚነኝ-ወሎየዋ 13 วันที่ผ่านมา

    የትነሺ ኮቦልቻነዉ ደሴ
    አላህ ይጠብቅልን አንችም አላህ የተሻለዉን ይረዝቅሺ ያረብ

  • @jujubinethussenhussen2004
    @jujubinethussenhussen2004 14 วันที่ผ่านมา

    ያአላህ አላህ ፅናቱን ይስጥሽ ሌላ ምን ልበል በአላህ የሁላችንም አልታወቀው

  • @AaA-fk2yy
    @AaA-fk2yy 13 วันที่ผ่านมา

    የኔ እናት አላህ በተሻለሽ ነገር ይተካት ያረብ 😢😢😢

  • @بنتمحمدالأثريالإثوبيالولوية
    @بنتمحمدالأثريالإثوبيالولوية 16 วันที่ผ่านมา

    አደለም እድ ሰብስክራይብ ሺ ቢኖር አረጋት ነበር አብሺሪ አላህ ይካስሺ ከዚህ በበለጠ حسبي الله ونعمل الوكيل فصبري ياختي الكريمة فان صبر العظيم قدر الله وماشاء فعل አይዞሽ

  • @MadeenaMadi-s6o
    @MadeenaMadi-s6o 16 วันที่ผ่านมา

    አላህ ፅናቱን ይስጥ ያረብ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @huihy-ou5tm
    @huihy-ou5tm 17 วันที่ผ่านมา +1

    አይዞሽ እህት ለበጎ ነው አላህ የተሻለውን ይስጥሽ የኔውድ አልሀምድሊላህ ለኸይር ነው

  • @Laila-d3b
    @Laila-d3b 16 วันที่ผ่านมา

    ያአላህ አብሽሪ እህቴ አላህ አለልሽ ኢሄማ ጠላትነው እስኪያልቅለት ጠብቀው ሲያልቅ ሚያፈርሱ እጃቹ ይሰበረ አብሽሪ እህቴ

  • @MadinaMadina-y9s
    @MadinaMadina-y9s 16 วันที่ผ่านมา

    ያአላህ አላህ ይተካሸ በተሻለነገር ያረብ አብሸሪ ለኸርነው🎉🎉🎉

  • @LailaMariti
    @LailaMariti 17 วันที่ผ่านมา

    አይዞሽ እህት 🥰🥰🥰🥰

  • @hbebahb9603
    @hbebahb9603 16 วันที่ผ่านมา

    እህትዋየ ምን ልበልሽ ኡፍፍ አላህ ይሶብርሽ በተሻለ ናገር ያበስርሽ አቅም ኖሮኝ ከጎንሽ ብሆን ደስ እለኝነበር

  • @Beletu-s1d
    @Beletu-s1d 16 วันที่ผ่านมา

    እግዘቤሄር ፅናቱን ይስጥሽ ዬኔ እህት❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AbrashAsefa
    @AbrashAsefa 17 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ያበርታሽ እህቲ አይዞሽ ጤና ይስጥሽ ወይ ፈጣሪ

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 17 วันที่ผ่านมา +1

    አብሽር እህቴ አላህ የተሻለዉን ዪተካሽ ፈለስጤንን አዪተሽ ተፅናኝ ሌላ ምንም አልልሽ ህፅን አዛዉቱ በግብ በስምቶ በእሳት እየተቃሉ -------

  • @NIMA-r6j
    @NIMA-r6j 16 วันที่ผ่านมา

    አይዞሽ የኔ ዉድ እህት አብሽሪ አላህ የተሻለውን ይተካልሽ

  • @KhadeejaMohammed-s1t
    @KhadeejaMohammed-s1t 17 วันที่ผ่านมา

    Allah yebeletewin yisitat yarebi😢😢😢😢

  • @GalaxyA13-o8e
    @GalaxyA13-o8e 17 วันที่ผ่านมา

    የኔ እህት አይዞሺ ዋናዉ ጤናነዉ ለፍተን መቅርታችን ያሣዝናል😢😢😢😢😢

  • @ማሬ
    @ማሬ 17 วันที่ผ่านมา

    አይይ የኔከርታታ አላህ የተሻለውን ይስጥሺ
    እኔ እራሱ አልቅሼ አለሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @nafisaahmed8519
    @nafisaahmed8519 17 วันที่ผ่านมา

    የኔ እህት አይዞሽ አላህ በተሻለ ነገር ይተካሽ

  • @ኩንፈየኩን-በ6ሠ
    @ኩንፈየኩን-በ6ሠ 17 วันที่ผ่านมา

    የኔ እህት አይዞሽ አላህ ይተካሽ

  • @dghhh-pu3je
    @dghhh-pu3je 16 วันที่ผ่านมา

    ወላሂ በምን ቃሌ ላጽናናሽ አላህ የተሻለዉን ይስጥሽ ወላሂ ከባዲነዉ የሰዉን ቤት ያየነዉ የሚረዳዉ አይይ የኛነገር😢😢😢😢😢😢😢

  • @mazamaza366
    @mazamaza366 17 วันที่ผ่านมา

    😢😢 እፍፍ ማርያምን ያሳዝናል የኔ እህት አይዞሽ

  • @AmarechSahile
    @AmarechSahile 16 วันที่ผ่านมา

    አይዞሽ እህታችን ከሁሉም ሰው ጋር ብለን ችለነዋል ዘንድሮ የለፋበት የደከመበት ያልፈረሰ የለም ሁሉም ለበጎ ነው እውነት ነው በጣም ከባድ ነው አይዞሽ

  • @ሰሙወሎየዋ
    @ሰሙወሎየዋ 17 วันที่ผ่านมา +1

    የኔም ጉድ አለ አይይይይ ወላሂ እናቴን አጥቸበታለሁ አላህ ይጠብቅልኝ የኔውድ እህት አላህ የተሻለውን ይስጠሺ

  • @ZehraSeid
    @ZehraSeid 17 วันที่ผ่านมา

    የኔ ውድ ምን ልበልሽ አላህ በእጥፍ ይክፈልሽ አላህዬ አንተ አስደሥታት ያረብ ልቧን ጠግንላት ያረቢ

  • @Rhama23
    @Rhama23 16 วันที่ผ่านมา

    ያረቢቢቢ 😢😢😢😢 አላህ የተሻለይስጥሽ የኒውድእህት 😢😢😢😢😢

  • @hayatseman9666
    @hayatseman9666 15 วันที่ผ่านมา

    አላህ ከጉንሽ ይሁን ዉድ የሥደት እህቴ ያማል በሠዉ አገር ሥተነገር አሣልፎ ያልፍልናልብለን የለፋንበት እዲ ሢወድም በጣምያማ ግን ሙእሚን ተሥፋ አይቆርጥም አብሽሪ እህቴ

  • @HawaHawa-r6g
    @HawaHawa-r6g 17 วันที่ผ่านมา

    ያረቢቢቢቢ አላህ ያጥነሽ እህቴ አብሽሪ አላህ የበለጠውን ይተካሽ ያረብ😢😢😢

  • @አድራሸየከመስቀሉስርነዉ
    @አድራሸየከመስቀሉስርነዉ 16 วันที่ผ่านมา

    አይይይይይይ😢😢😢😢ቸሩ እግዚአብሔር ያበርታሽ ምንም ቃል አይገልጸውም

  • @hanaanj9470
    @hanaanj9470 16 วันที่ผ่านมา

    አላህ በተሻለ ይተካሽ እህቴ አብሽሪ ለበጎ ነዉ ተወከሊ አላላህ

  • @Ruta-e3r
    @Ruta-e3r 17 วันที่ผ่านมา

    የኔ ውድ አይዞሸ😢😢😢😢

  • @firdousmuhammad-nk4su
    @firdousmuhammad-nk4su 15 วันที่ผ่านมา

    ውይይይይ😢😢😢😢😢የኔ ውድ ኡኡፍፍፍፍ አዞሽ ለከይር ኔው እሻ አላህ

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 17 วันที่ผ่านมา

    የኔናት፡አይዞሺ፡አፌያ፡ይሥጥሺ፡ማሪ፡❤❤❤❤

  • @SaadaSaada-es1lu
    @SaadaSaada-es1lu 16 วันที่ผ่านมา

    አይዞሽ እህቴ ❤❤አላህ የተሻለ ነገር ይስጥሽ ያረብ

  • @እፍየ
    @እፍየ 16 วันที่ผ่านมา

    አይዞሽ የኔ ውድ አላህ ከዚህ የተሻለውን ይስጥሽ 😭😭😭😭

  • @jannahusem8663
    @jannahusem8663 17 วันที่ผ่านมา

    አይዙሽ የኔ አህት አላህ በተሻለነገር ይተካሽ ❤❤❤

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 17 วันที่ผ่านมา

    አይዞሽሀያትአብሽሪአላህየተሻለነገርይወፍቅሽ

  • @zainabmohammed1961
    @zainabmohammed1961 17 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ያስብሽ እህቴ🤲

  • @طيفالعنزي-ط7ب
    @طيفالعنزي-ط7ب 17 วันที่ผ่านมา

    የኔ ከርታታ አይዞሽ የተሻለ ነገር ይስጥሽ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @አለማጣ
    @አለማጣ 16 วันที่ผ่านมา

    አብሽሪ አሏህ የተሻለውን ይሰጥሻል ውዴ ዋናው ጤና ነው ❤❤❤

  • @ኡሙሠልዋፍቅር
    @ኡሙሠልዋፍቅር 16 วันที่ผ่านมา

    የኔ እህት አይዞሽልኝ አላህ የተሻለውን ይስጥሽ ወላሂ በጣም ነው ልቤን ያመመኝ ሳየው ልፋትን ስለማቀው አይዞሽልኝ ሚላዪን ጌዜ ሰብስክሬይብ ቢደረግ አደርግነበር

  • @SaddahS-y4i
    @SaddahS-y4i 17 วันที่ผ่านมา

    አይዞሺአላህ ያበረታሺ😢😢😢

  • @andzA-id5bk
    @andzA-id5bk 17 วันที่ผ่านมา

    አይዞ እናላህ ማኣ ሰቢሪን. አለህ አለልሽ❤❤❤❤❤❤አብሽሪሪሪሪሪ።።❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 17 วันที่ผ่านมา +2

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ በክርስቶስ ወዮዮዮዮ እኔም ምንም ቃል የለኝም ግን ተስፋችን በፈጣሪ ነው

  • @jshsuwu5558
    @jshsuwu5558 17 วันที่ผ่านมา

    የኔ እህት አይዞሽ ለሀይር ነው ህገወጥ ቤት ከመሥራት ቢቀርሥ😢😢😢😢

  • @sofiyayoutude5210
    @sofiyayoutude5210 15 วันที่ผ่านมา

    የት ነው😢😢😢😢ያረቢ

  • @touttout7644
    @touttout7644 17 วันที่ผ่านมา

    EGZIABHER yatshalwen yesteshe ayzosh

  • @jgg2636
    @jgg2636 16 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ ውድድድድድ እህት አይዞሽሽሽሽሽሽሽሽ ውስጤን ነው የነካሽው

  • @LABABAAdem-dz3qr
    @LABABAAdem-dz3qr 16 วันที่ผ่านมา

    አብሽሪ አላህ ከዚህበተሻለ ይክስሻል እንሻአላህ❤❤❤

  • @luluethio
    @luluethio 17 วันที่ผ่านมา

    የኔ ከርታታ አይዞሽልኝ ዱኒያ ፈተና ናት አላህኮ እፈትናችኋሁ ብሎናል በልጆቻችሁ በንብረታችሁ በጤናችሁ በብዙ ነገር እፈትናችኋለሁ ብሎናል አይዞሽልኝ