Mesekelunm megedelunm aratum wengel lay ale abrewut yeneberut tsfewal enante slematkebelu new enji ena demo be paulos lay new yemeseretachihut emnetachihun yemtlut ye rasachihun astesaseb tetekmachihu sayihon ye ene ahmed deedatn hasab yizachihu new ewunetaw gn ya ayidelem....le paulosm demo tegeltolet ayitotal karege buhala gn yannm atkebelum enante slezih mnm mareg ayichalm
ቃላ ሕይወትን ያሰማል ፣ፀጋዉን የብዛልን መምህሮቻችን ደ/ን ሄኖክ ኃይሌ እና ደ/ን ያረጋል አበጋዝ
ዲያቆን ሔኖክ ሀይሌ የአባቶቻችን የሊቃውንት በረከት በእጥፍ ባንተ ላይ ጸንቶ ይኑርልን። እጅህን ከቁርጥማት ጤናህን ከህማማት ይጠብቅልን ከታች ወደ ላይ ባይመረቅም ደፋርነቴ (አላዋቂነቴ) ይህን እንድል አስገድዶኛል ለዘላለም በቤቱ ያጽናልን በመጨረሻው ዘመንም ቃለ-ህይወትን ያሰማልን። ዲ/ን ያረጋል አበጋዝም እንዲሁ ክፉ ደዌ አይንካህ ግሩም ነውና አንደበትህ በመጨረሻም እላለሁ ቃለ-ህይወትን ያሰማህ።
አሜን ስለመጽሐፉ ለመምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። ዳሰሳውንም ላቀረቡልን መምህራችን አስበ መምህራንን ያድልልን🙏🙏🙏
አሜን አሜን 🙏🙏🙏💖💖💖🕌🕌🕌
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ፀጋዉን ያብዛልህ ❤ እኔም ሕማማት አስመጥቻለሁ ሀገሬ ገብቼ እዳነበዉ እግዚአብሔር ያሳካልሽ በሉኝ ሳኡዲ ነኝ አሁን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን ያርጋል አበጋዝ መምህር ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ በፀጋ ላይ ፀጋ በሞገስ ላይ ሞገስ በእውቀት ላይ እውቀት ጨምሮ ጨማምሮ ያብዛልህ ይስጥህ ክፍ አይንካህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ለዳ/ን ሄኖክ ኃይሌ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ ላሰተማረንም መምህር ፀጋውን ያብዛልን
"እኛስ የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን! "
Oh, God, father, I always praise You for letting me to be in your church.
May God be with you Memihir.
አሜን ፫ ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራቺን ዲያቆን ሃኖክ በቤቱ ያኑሪህ በረከታህ የደርብን እኛም የግዜ ጉዱይ ነው እንጂ ወደ እጂቺን በረከት ተካፋዮቻ እንደንሆን አምላክ ቅዱሳን ይርዳን🙏
በዕውነቱ የህይወትን ቃል ያሰማልን ውድ መምህራችን ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ 💚💚💚💚💚የኛ እንቁ መምህሬ ዲን ሔኖክ ሀይሌ የእኔ አባት አሁንም ፆፍልን 💝💝💝💝
መምህሮቻችን ዲ/ን ያረጋል እና ዲ/ን ሔኖክ ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህር ሄኖክ በእውነት የላቀ ምስጋና ይገባኃል ለኛም ባንዱ ሰምተን ባንዱ ለምናፈስ ልብ ይስጠን
ለመምህራችን በእውነት እግዚአብሔር እድሜውና ፀጋውን ያብዛለውት
What a review!! 😇👏
ጠቢባን እውቀትን ይሸሽጋሉ ፣ የሰነፍ አፍ ግን ለጥፋት ይቀርባል፣ ስንፍናን ያወራል ። ብልህ ሁሉ በእውቀት ይሰራል፣ ሰነፍ ግን ስንፍናውን ይገልጣል ።ብልሃተኛ ቤትዋን ትሰራለች፣ ሰነፍ ግን በእጇ ታፈርሰዋለች ..ፌዘኛ ሰው ጥበብን ይፈልጋል አያገኛትም፣ ለአስተዋይ ግን እውቀትን ማግኘት አያስቸግረውም። የጠቢባን ከንፈር እውቀትን ትዘራለች። እግዚአብሔርን ከመፍራት ጋር ያለ ጥቂት ነገር ሁከት ካለበት ከብዙ መዝገብ ይሻላል።ጠቢብ ልጅ አባቱን ደስ ያሰኛል፤ ሰነፍ ልጅ ግን እናቱን ይንቃል።መልካም ወሬም አጥንትን ያለመልማል።ጥበብን ማግኘት ምንኛ ከወርቅ ይሻላል! ማስተዋልንም ማግኘት ከብር ይልቅ የሚመረጥ ነው።
በእውነት አጥንት ያለመልማል ፣ ቃል የለኝም፣ ፍጻሜያችሁን ያሳምርልን!! 😇👏👌
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ድቅ ትምርት ጸጋዉንያዛልን ይደርብን
መምህረ ያረጋል ቃሎት ያስማልን በጣም እንወዶታለን
Wow Great Explanation Thanks memher
Kal hiwot yasemalen💚💛❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን
መምህራችን ሄኖክ ሀይሌ ፀጋውን ጥበቡን እረዢም እድሜ ከጤና ጋር
ጨምሮ ጨምሮ ይባርክክ ደሞ መምህራችን ያረጋል እበጋዝ የሰጡት ምልከታና እስተያየት በ እውቀት በጥበብ በእርጋታ የተመላ እገላለፅ ነው ያቀረቡት እግዚአብሔር እምላክ በፀጋ በእውቀት በጥበብ በመረዳት ለዘላለም በቤቱ እፅንቶ ያኑራቹ የ እግዚአብሔር እብሮነት ይብዛላቹ
አሜን ቃለ ሕይዎት ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን❤🙏🙏🙏
መምህር ያርጋል አብ ጋዝ ቃል ህይወት ያስማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ሕማማትን ገለፀወታል ደስታ በመከራ ውስጥ ናት
ነግር ሕማማት ካልገባን ችግር ነው
ለፀሐፍው ለዲያቆን ሂኖክ ኃይሌ አብዝቶ ሚስጥርና ጥብብን ይግለፅልህ ሕማማት እጅግ ትልቅ መፀሐፍ ነው እውነት ነው ስብከትም አስተማሪ ነው ቃል ህይውት ያስማልን።
EGZIABEHER tsegawn yabzaleh wendimachin diakon henok.
Wendimachin diakon yaregalem kale hiwot yasemalen
ቃ h ሂ ወ ት ይ ስ ማ ል ን ❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን
Kalhiyiwot yasemaln memhrachin
ዲያቆን እስጢፋኖስ ሄኖክ ቃሎት ያሰማልን
ቃለ ህወት ያሰማልን፡፡
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Kale hiwetin yasemaln
የልደት ወረቦች በዲ/ን ኃ/ሚካኤል ዘደብረ ዕንቁ መዝሙረ ማኅሌት አዘጋጅ ዲ/ን ሱራፊ th-cam.com/video/YQtX-r8QHfw/w-d-xo.html
my brother deacon henok where did i get ur himamat book audio stay blessed
betam yemegerm methaf nw
ግንዛቤና እይታ ልዩነታቸው ምንድን ነው?
Egziyabher betegaw yanurachu yhiwot ejera new yemtemgebun erkchalew bememhrche
ይህ ቻናል እያደገልን ነው።
Ersonim d k hanokinm egzabher yaglgilot zemnachun ybirklachu egam bsemanew enlwet zend fikadu yhun mtsafun salanbew salwkew erso btntnut dink milkta erasu edabebkut sew honkuge yigrmal yigzabher kal
ሕማማት እና እማማት የተለያዩ ቃላት ናቸው? እማማት የ «መም» አብዢ እንደሆነ ነው የማውቀው።
አላህ ወአክበር ፖውሎስ የተሰቀለውን እሰብካለሁ ያለው በአካል ሳያየው ሳያገኘው በቦታው ሳይኖር ነው ግን አብረውት የተንከራተቱት ከናዝሬት ወደ እየሩሳሌም አብረውት የሄዱት አብረውት የጠጡት የበሉት ተሰቅሎልም ተገሎልም ሳይሉ ከሆላ የመጣ አይናወጣ ይሉ በቦታው ያልነበረን ያይን ምስክ ር ይዛችሁ ነው እምነታችሁን የመሰረታችሁት ያውም በጉባኤ እንደቀበሌ ስብስባ በእጅ ምርጫ አልሀምዱ ሊላህ
Mesekelunm megedelunm aratum wengel lay ale abrewut yeneberut tsfewal enante slematkebelu new enji ena demo be paulos lay new yemeseretachihut emnetachihun yemtlut ye rasachihun astesaseb tetekmachihu sayihon ye ene ahmed deedatn hasab yizachihu new ewunetaw gn ya ayidelem....le paulosm demo tegeltolet ayitotal karege buhala gn yannm atkebelum enante slezih mnm mareg ayichalm
ምናለ ሳይገባህ ከምታቦካ ዝም ብትል የጌታን መሠቀል እና መነሳት አራቱም ወንጌላውያን ጽፈውታል ።
መምህር ያርጋል አብ ጋዝ ቃል ህይወት ያስማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ሕማማትን ገለፀወታል ደስታ በመከራ ውስጥ ናት
ነግር ሕማማት ካልገባን ችግር ነው
ለፀሐፍው ለዲያቆን ሂኖክ ኃይሌ አብዝቶ ሚስጥርና ጥብብን ይግለፅልህ ሕማማት እጅግ ትልቅ መፀሐፍ ነው እውነት ነው ስብከትም አስተማሪ ነው ቃል ህይውት ያስማልን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን