Thank you for your testimony really touched me,, the way you talk about Holly spirit and Jesus Christ our savior make me cry alot , you are blessed my brother 🙏🙌
May God bless you! Your testimony very touched me. I believe your experience with holy spirit encouraging for a lot of people like me.God has people everywhere like you. I just glorified God for everything he did in your life 🙏
You are a true blessing teliye .You make me love the word of God soooo much they way how you preached it is really amazing.May God bless you and your families and your new journey with church foundation ❤
እየሱስን እንደምትወደው አይንህ ላይ የሚታየው ርህራሄ ያሳብቅብሃል ተባረክ ወንድሜ ዘመንህ ይለምልም ❤🙏
Praise God
ጥሌ ብሩክ እንወድሃለን ስጦታችን ነህ❤
Thank you 🙏
አንተ የተባረክ የጌታ ባርያ..... ነብይ ጥሌ ሲባል.... ኢየሱስ..... ጳዉሎስ.... ይታዩኛል
ያንተን ስብከቶች ስሰማ ከጌታ ፍቅር ያዘኝ በድጋሚ..... ዘርህ ይለምልም
አሜን
ጥሌ ዛሬ ተኝቼ አርጅተህ ፂምህ ፀጉርህ ሁሉ ነጭ ሆኖ ቡኒ ሙሉ ሱፍ በሰማያዊ ሸሚዝ አድርገህ እንዲሁ እንዳሁኑ በወጣት ሀይል ስትሰብክ አየሁህ። አሁንም ጌታ ዘመንህን ይያዝልህ❤❤❤
ቡኒ ሱፍ the color its meaning is power ur dream meaning he will get power to preach more malet nw
አሜን እስከ ሽበት ሽምግልና ኢየሱስን ያዉራዉ 🙏
ጥልዬ ጌታ መንፈሰቅዱሰ አንደበትህን ተጠቅሞ ኢየሱስን እንዴት አድሪጎ ፊቅሩን አንደ ሚያሳየን ሰላንተ ጌታን አመሰግናለሁ 🙏🙏❤❤❤❤
ክብር ለሱ ይሁን
ተባረክ፣በፌሰቡክ፣ነው፣የማይህ፣የምሰማህ፣የሕይወት፣ምሰክርነት፣ስሰማው፣ተባርኪአለሁ፣ደማስቆም፣ተባረክ፣ምስክርነት፣አኔ፣ያንፀኛል፣ምክንያቱቃሉ፣በኔም፣በሌላም፣ሰርቷቸው፣ሳይ፣ሕይወቴ፣ይታደሳል፣ተባረክ፣ቀጥልበት፣፣
እናመሰግናለን
ኡፍፍፍፍ እንዴት መታደል ነው በተረጋጋ መንፈስ ስለ ኢየሱስ ማውራት ... ተባረኩ
አሜን
አሜን❤❤❤
ወንድሜ ጥሌ፥ የውዳችን የንጉሣችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ይብዛልህ❤ ተባረክ እወድሃለሁ። በርታ ጽና❤
🙏🙏🙏
“ለአገልግሎቱ ሾሞኝ ታማኝ አድርጎ ስለ ቈጠረኝ፥ ኃይል የሰጠኝን ክርስቶስ ኢየሱስን ጌታችንን አመሰግናለሁ፤”
- 1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥12
አሜን
ነብይ ጥሌ እንዴት እንደምወድህ ስብከቶችህ ጌታን የሚያሳዩ ናቸው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
Praise God
የዚህ ቻናል ምስክርነቶች ለብዙ ነፍሶች መዳን እየሆነ ነው እንዴት እንደተጀመረ ብንሰማ ደስ ይለናል
We will do
Awo bnsemaw
ትርጉም ያለው ኑሮ መሠረቱ ኢየሱስ ነው።
Blessed.
Amen 🙏
BREKET TESFAYE YELEM ENDE ❤❤❤❤❤❤ YEMETA BEKI
ምወዳችሁ ሆይ please ጸልዩልኝ በጣም encounter መሆን እፈልጋለሁ ደማስቆ ይሁንልኝ
The same here please pray for me
ሁለቴ ነዉ የሰማሁት ዉስጤ በመንፈስ እየተቃጠለ ሃሌሉያ እንኳን ያንተ ሆንን ጌታ ሆይ!!! ተባረክ ወንድሜ ፀጋ ይብዛልህ ይትረፍረፍልህ። 🙏🏽
የተወደድክ ወንድማችን ነብይ ጥሌ ጌታ ዘመንህን ይባርክ በhighschool fellowhip ፕሮግራም ላይ ህብረት አምባ ቃለ ህይወት ነው መጀመሪያ ያወኩህ ስላንተ ስለቤተሰብህ ስለ አገልግሎትህ የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን!
አሜን
Amen
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
Yidnekachew Teka gabzulen 😭😭😭🙏🙏🙏
We will
ነብይ ጥላሁን ዘመንህ ቤትህ አገልግሎህ ሁሉ ይባረክ በምታስተምረው ሁሉ እየተጠቀምኩ ነው 🙏❤️
የዘመናችን እውነተኛ የአገልግሎት መንገድ ከሚከተሉት አንዱ አንተ ነህ አሁንም ጸጋ ይብዛልህ❤❤❤
Tebarekilgn getà new eyetenageregn yaehu getan eyasayehi new😂😂ayiwesedibhi tadilehi
Praise God 🙏
ይኤ ሰዉ ጌታ ከሱጋር ነዉ መፈሳዊ ኢወቴ በሱ አስተምሮት በጣም ጠክራል ተባረክ ጥሌ
አሜን
በጌታ የተወደድክ ወንድሜ ከሕይወት ምስክርነትህ ብዙ አትርፌያለሁ።ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ።አዎ መሸሸጊያ ዋሻችን ኢየሱስ ብቻ ነው።ይህ ድንቅ መረዳትህ አሁንም ይብዛልህ።ዘመንህ ይባረክ !!!
አሜን 🙏
ጋባዥንም ተጋባዥንም እግዚአብሄር ይባርካቹ፡፡ ህይወት ያለበት ምስክርነት ነው፡፡
እናመሰግናለን ። እግዚያበሔር ይባርክህ።
ጥል እንካን አብሮን አድርስን 1:22:42 ❤ሞላው የብሮካን የሆናችሁ ሁሉችሆም እንካን አድርሳችሁ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍በያላችሁቦታ በጌታ በእየሱስ ስላምችሁየበዛ ይሆን 😍😍😍😍😍🙏🙏🙏
አሜን
ተባረክ❤
Amen 🙏
ስለ ሁሉ እናመሰግናለን ተባረኩ ❤🙏🙏እና ቄስ ትግስቱ ሞገስን ጋብዙልን
ሰለ ጥቆማዎ እናመሰግናለን ። ለማቅረብ እንሞክራለን ።
ከስም ካላቸው አንደበት እና ህይወት ያጣነውን እየሱስ አሳይተከናል የተወደድክ ጥሌ ያከበርከው እየሱስ ያክብርክ ❤
Praise God
ፀግሽ ተባረክ ተምረህ የምታስተምር ሰው ነህ። ኢየሱስን እያየኸው እንድናየው ታደርጋለህ ተባረክ።
Amen 🙏
ነብይ ጥላሁን መንፈስቅዱስን የገለፀክበት አደበትና እየሱስን የገለፀክበት መገዲ ጌታ ይጨምርብሕ ጌታ እስከሙላቱ ካተጋይሁን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን
እየሰማሁት እንባዬ ዝም ብሎ ይፈሳል እያለቀስኩኝ ነው የጨረስኩት thank u Holy Spirit
Amen 🙏
❤❤❤ጥልዬ ኢየሱስን ለመግለጥ ቋንቋ ስታጣ ስናይህ ዋውውውውውው❤❤❤.....ወንድምህን እናመሰግነዋለን 🙏🙏ኢየሱስን በመኖር ስላሳየህ።እስከዛሬ❤አቲዬ የኔ የዋህ ውድድድድድድድድ አረግሃለው በለው❤❤❤❤በረካታችን ነህ ጥሌ🙏
የተወደድክ ነብይ ጥላሁት ክርስቶስን ብቻ ስለምታስተምር ጌታ ይባርክህ ብዙ ሰዋች ከተያዝበት ከሀሰተኛ ነብያት እጅ ጌታ ነጥቆ በማይወሰደው የእውነት የክርስቶስ ወንጌል መተከል ይሁንላቸው ዘንድ ፀልያለሁ። ገቡ ወደ ጌታ ሲባል ወጡን የሚለውን የሚያስቀር እውነተኛ የክርስቶስ ወንጌል ብቻ ነው ቅይጡን የሚያጠፋ አውነተኛ ወንጌል ብቻ ነው። ጌታ ይርዳህ🙌🙌🙌
Praise God
እሰይ ጌታ ስሙ የተባርከ ዪሁን እንኮን ደረሰላቹ የኔ አባት ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
🙏🙏🙏🙏
ስለ ኢየሱስ ስትናገር ስለመንፈስ ቅዱስ ስትናገር ደግሞም ቃላት ስታጣ በእምባ ነዉ ያደመጥኩህ የምናልፍበት መንገድ አይፃፍም ሲያልቅ ነዉ ተዉቦ ሚቀርበዉ ያለፍክበትን እረዳሀለዉ እዚም እንደዛዉ ስለሆነ በተለይ በሰዉ መሰበር ሊያዉም በምታከብራቸዉ ቦታ በሰጠሀቸዉ መሰበር ምን እንደሆነ በደንብ አዉቀዋለዉ አንተ በርትተህ ተንበርክከሀል አለን መፅሀፍ ቅዱስ ሰቅለን ቁጭ ያልን😭 ብዙ ተምሬአለዉ ተበረታትቻለዉ አመሰግናለዉ❤
Thank You
እኔ መፅሐፍ አብቤ ጳሎስን እንድ ዎዳድኩት ነው አንተንም የምዎድህ 😍😍🙏🙏ኑሪልኝ የ እግዚአብሔር ስው ❤❤
ዘመንህ በልምላሜ ይለቅ: እውነትም እንዴስምህ ጥላ አድርጎጛል ጌታ አብዝቶ ይባርክህ.:
አሜን
ገና ልጅ /አስራ አንድ አሜት ጌታ ነው ፈልጎ ያዳነኝ መጥቶ የተቀበለኝ እንዴ እኔ ጌታን የሚወድ የለም እላለው ነብይ ጥሌ ጌታ አብዝቶ ይባርክ ከዚህ በላይ ስፋ የኢየሱስ ፍቅር አሳበደኝ እኔ 39 አሜት ሆኛለውብቻዬ ቤት ውጥ ስሆንሜ እንዳበደ እጮሆአለው
ነብይ ጥሌ እወድሀለው ተባረክ ተባረክ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️💯💯💯✅✅✅
Amen 🙏
አምላኬ ሆይ እየሱስን ከገባን በላይ እንዲገባን ክብራችንን አስጥሎ እስኪያሳብደን ድረስ መጠን እና ገደብ በሌለው መገለጥ በዚህ ዘመን ላለን በሙሉ ግለጥልን
አሜን 🙏
Amen Amen hallelujah
🙌🙌🙌🙌
የተወደድክ ጥሌ ብዙ ክብር አለኝ ላንተ ኢየሱስን ስለገለጥከው ተባረክ🙏
Thank You for watching
ክብረ ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን ናብይ ጥሌ እግዚአብሔር ይባርክ እንኃን ደስ አልክ አንቴን ያናካው የኢየስስ ትልቅ ፍቅር እንድናካ ጸሎቴ ነው። ❤❤
አሜን
በጣም ነው የምንወድህ አንተ የኢየሱስ ሰባኪ፣የኢየሱስ ጀግና 💪💪 ይብዛልህ እንወድሃለን❤❤❤
Thank You for watching
ፀጋ ይብዛልክ በሂወትህ በንግግርህ እየሱሴ የሚተላለፋብህ የሚያሰቀና ህብረት ከጌታጋ ያለህ በጣም ተባርኬበሀለሁ የእየሱስ ፍቅር ሁሌም ትኩስ ነው በብተባረክ
ክብር ለጌታ ይሁን
@@Encounter_ Ameen
ጥሌ የተወደድክ ወንድም ነህ ተባረክ ።
አሜን
Prophet Tile, You are Real Christ Prophet, May God Bless you More.
Amen 🙏
Amen amen❤😊
🙌🙌
ጌታ ይባርክህ
Thank you for your testimony really touched me,, the way you talk about Holly spirit and Jesus Christ our savior make me cry alot , you are blessed my brother 🙏🙌
Amen 🙏
ነብይ ጥሌ በጣም ነው ምወድክ በአንተ ብዙ ተባርካለው። እግዚያብሄር ይባርክህ ዘመንክ በእግዚያብሄር ቤት ይለቅ። ስላቀርባቹልን ተባረኩ።
አሜን
ነብይ ጥላሁን እግዚአብሔር ይባርክህ ያግዝህ❤
Amen 🙏
AMEN 🙏 JESUS IS LORD JESUS IS LOVE ❤️ GLORY TO JESUS BLESS IN JESUS NAME Prophet telayun
Amen 🙏
You are a gift of the church. I love listining your preaching
Praise God
EGZIABHER ybarkachiw. MENFES KIDUS yalebet mskrnet nw. Endegena lemetseley akm honognal enem amlaken EGZIABHER n abzche lawkew nafkot asgebtobgnal.
ሰማዮች ❤ ጥሌም ❤ እግዚአብሔር ይባርካችሁ!
አሜን
ጥሌዬ ተባረክልን ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘመንህን ይባርክህ በነገራችን ላይ ለስ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዘወትር ካንተ አንደበትህ ስሰማህ በጣም በጣም የሆነ ነገር በውስጤ ይሰማኛልና ጥሌዬ የፈጠረህ የተባረከ ይሁን
አሜን
ተባረከሃል ጥልዬ
ዘመንህ ይባረክ ብዙ አስተምረሀናል🎉🎉❤
Demaskowoch Geta yibarkachu ,letemelkach yitekmal bilachu mitakerbut miskrnet hiywetachnn eyeseru new eyalemelemun. Ye enantem zemen yilemlm
Amen 🙌🙌🙌🙌
ውይ የቀድሞ ጎረቤታችን የአሁኑ የተባረከው የአባቴ ብሩክ ተባርከህ ቅርልኝ
Amen 🙏
when ever i heard your preaching my faith in Jesus restore i forget the trouble am in and my face light up in joy.........May God bless you
Amen 🙏
አሜን መበርከክ ቶሎ እዳንቆረጥ ያደርገናል❤
Amen 🙏
❤ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ኢየሱስን ሰበከው
አሜን
Keber le egzabher yehun ye egzabher sew egzabher yebarekhe tebarku
Amen 🙏
እንኳን ጌታ ደረሰልህ ዘመንህ ይለምልም
አሜን
እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክህ
አሜን
ዎውው ምን አይንት ፀጋ ነው ሲጋርም እኔንም አንድ ቀን ያግኛንል እግዚአብሔር አስባኝ 🙏😍ጥሌ ተባረክ 🙏
የተባረክ
አሜን
እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ ዘመንህ እርሱን እንዳከበርከው ይለቅ
እንደው ባገልጋይ መጠቀም ብቻ ሳይሆን ለአገልጋዮች መፀለይ ያአንድ ሰሞን እንዳይሆኑ ከጅማሬህ ይልቅ ፍፃሜህ የጌታክ ክብር በመግለጥ የብዙዎችን ልብ ወደጌታክብር የምትመልስ ያድርግ ለማንኛውም ክፋ ነገር አትገኝ ከራስ በላይ ክፋ ነገር የለም ለአገልጋይ ለራስህም ሃሳብ አትገኝ ባረኩህ
አሜን ክብር ለጌታ ይሁን
እንዴት እንደምወድህ እንደማከብርህ እኮ ♥️♥️♥️♥️
የተወደድክ ወንድማችን ጥሌ አንተ በረከታችን ነህ!!!ጸጋ ይብዛልህ።
ኒቆዲሞሶች ብሩካን ናችሁ❤
እናመሰግናለን።
Love your testimony
Every morning going to work listening your preaching ❤
Praise God
Eyesus eyalk zemenh yilek ❤
Amen 🙏
ነባረክ ነብይ ጥላሁን ቸርችህ የትነው ስሙስ ምንአልከው ጌታ ክብሩንይውሰዲ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከቦሌ ወደ ጎላጎል በሚወስሰው መንገድ
ነብይጥላሁንአግዚያብሔርዘመንህን ይባርክ ከአፍህየሚወጣው የሕይወት ቃል የሰውን መንፈሰ ይገዛል እጅግ በጣም ተባረክ
Amen 🙏
Amen geta hoyi 😭😭😭😭
🙏🙏🙏
ጌታ ዘመንህ ይባርክ የቃል ሙላት ለብዙ ትውልድ ክፍህ የሚወጣው በፀጋ የተሞላ የሕይወት ቃል እረፍት ነው ክብሩ ለእርሱ ብቻ ይሁን ተባረክ ፍፃሜህ ያማረ ይሁን
Amen 🙏
ልብ የሚነካ ምስክርነት ነው። ተባረክ ። በክፉዎች መካከል እግዚአብሔር የበረከት ያድርግህ
Amen 🙏
በጣም ነው የምወድህ
Tebarek ye geta bariya tsega ybzalih...
ነቢይ ጥሌ ዘመንህ ይባረክ!!!ክርስቶስን ፍንትው አድርገህ አሳይተኸናል።
Thank You for watching
❤❤❤❤ Love all Semay Tube programs & the Background setting of z.studio ohh 👌 👏 😍 👍
እናመሰግናለን
"ሠው በጌታ ካልሆነ ቤተመንግስት ውስጥም ቢኖር ጨለማ ውስጥ ነው። ጨለማ ደግሞ የራሱ ደረጃ degree አለው።"....ተባረክ ነብይ ጥሌ
This is testimony and also preaching God bless u all
This guy is really amazing ❤❤❤
Praise God
Amen 🙏
🙏🙏
ለጌታ ብቻ አሜን
አሜን
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ጥሌ እግዚአብሔር ድምፁን ከአንተ አይውሰድ ከሁሉም የምበልጠውን ይዘሃል አሁንም ይዛልህ ጌታ ኢየሱስ በሰጠህ ፀጋ የምታገለግለው በጣም ነው ልቤን የምነካው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ 🙌 ክብሩ ለጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን 🙏
Amen 🙏
ጥሌ ተባረክ
አሜን
እውነት እየሱስ ስምህ ይባርክህ.
ጥል ትባርክህ 🙏😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍እግዚአብሔር ይምስገን
አሜን
Enkuanm Gete yekbru metekemiya ika aderegeh tebarekilign agelglotihn betam wedewalew tebareki Amen 🙏🙏🙏🙏🙏
Amen 🙏
Wendimachen geta ke gar becha yehun enji ke sew menm ayegegnem Berta ❤
Thank You 🙏
አውነትን ገልጦ መመሰከር እንዴት ደሰ ይላል። ክርሰቶሰ በውሰጡ ያለ ሰው አይዋሸም። የዘመናችን ሰባኪዎች ግን የክርሰቶሰን ካባ ለብሰው የድህነታቸው መወጣጫና የቁሳቁሰ ማፍራያ ሲያደርጉት ማየት የሚያሳዝን ነገር የለም። ጥሌ ግን ከዚህ በጅጉ ይለያል።
በፅናት በመሰካት ያቆመህ አምላክ ሰሙ የተባረከ ይሁን።ከዚህም በላይ ታያለህና ጌታ አየሱስ ደግሞ ዳጋግሞ ይባርክህ።
May God bless you! Your testimony very touched me. I believe your experience with holy spirit encouraging for a lot of people like me.God has people everywhere like you.
I just glorified God for everything he did in your life 🙏
Praise God
tebareku endale woldegiorgisinim akribulin.
We will
Tile tewedaj sew bante Eyesusin aychebihalew tebarek ❤. Demasko dink program new tebareku ketilubet. Ketay kechalechihu yidnekachew tekan entebikalen
Enitebikalen
Wow man of God you are army I love you so much ❤
Thank you 🙏
tabikiiiiilniay❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤tabrikii❤❤❤❤
Anten selsten geta yebarke
Amen 🙏
በጌታ የተወደድክ ወድ ወንድማችንን ነቢይ ጥላሁን እጅግ ከልቤ እወድሀለሁ ትምህርቶችህን እወዳለሁ መልእክቶችህ ልብ ሰንጥቀው የሚገቡ ናቸው እንዳተ እያሉ አገልጋዬችን የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር በምድራችን ያብዛልን። ሰማይ ቲቪንም እባርካለሁ ብርክ በልልን። እግዚአብሔር እርሱ የጠራህ ህያው አምላክ ይጠብቅህ። እንወድሀለን። ቄስ ከበደ ነኝ።
እግዚያቤሔር ይባርክህ ቄስ ።
እንዳንተ ያለ ያብዛልን ተባረክ።
You are a true blessing teliye .You make me love the word of God soooo much they way how you preached it is really amazing.May God bless you and your families and your new journey with church foundation ❤
Amenn
የተባረኩ የሚያንፁ ሰዎች ስለ ምታቀርቡ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ
አግዚአብሔር ይባርክህ 🍇🍇