ፓስተር አሊ የህይወት ምስክርነቱን በእንባ ተናገረ-ቤተሰቦቼ አባረውኝ ጎዳና ላይ ቆሻሻ ምግብ ነበር የምበላው!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 171

  • @TigistMola-r1l
    @TigistMola-r1l หลายเดือนก่อน +1

    አሊዬ አሊዬ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @AsterShambo
    @AsterShambo 8 หลายเดือนก่อน +5

    አንተ በረከት ነህ ለብዙ እኔም ሰማውክ የምታወራው የምትነገረው የምትመሰክረው ስለነበረ ነው አምላኬ ማንን ትቶ ያውቃል የኔ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ አሜን

  • @HffJhff-e2t
    @HffJhff-e2t 9 หลายเดือนก่อน +5

    በብዙ.መከራው.ውሥጥ.ብተልፍም.እግዝአብሄር.ለብዙዎች.በረከት.አደረገህ.ጌታ.ስሙ.ይባረክ

  • @elsaelsi-nf6fc
    @elsaelsi-nf6fc 7 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን የሰውነቴ መሀንዲስ ነው

  • @MeklitGetachew-f6w
    @MeklitGetachew-f6w 8 หลายเดือนก่อน +5

    ጌታ ሆይ ያላንተ አልኖርም! አምላኬ ጌታዬ እወድሀለዉ ! እታመንሀለሁ አባባ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abenezermekonnen6603
    @abenezermekonnen6603 11 หลายเดือนก่อน +25

    ገና በ17 ዓመትህ ብዙ የተፈተንከው እግ/ር ስለምወድህ ነው። አሁን ላይ ለብዙዎች በረከት ነህ። ጌታ ይመስገን። ለሚሊዮኖች መዳን ምክንያት ያርግህ።

  • @FurtuyeBebu
    @FurtuyeBebu 2 หลายเดือนก่อน

    የጌታ መንገድ ድንቅ ነው ወደ በረሀ ወስጄ አባብላታለው የልቤንም ለልቧ እነግራታለው። ስለሁሉም የምናልፈው መንገድ ስሙ ይባረክ።

  • @AlemazDemsew
    @AlemazDemsew 11 หลายเดือนก่อน +7

    ጌታ እየባረከ ይባርክህ በንግግርህ ውስጥ ስላለው መንፈሳዊ ጣዕም ጌታ ክብሩክ ይሁን አንደዚህ ያለ ምስክርነት አሳፋሪ ተደርጎ በሚታይበት ዘመንና አንባደግሞ የፍቅሩን መግለጫ መሆንቀርቶ አሳፋሪ በሆነበት ችግረኛ በሚያደር ዘመን እንዲህ ያለ ጀግና ልጆች ጌታ ስላሉት ጌታዬ ይመሰገ ።

  • @FirehiwotElias-fk5gi
    @FirehiwotElias-fk5gi 4 หลายเดือนก่อน +2

    ፓስተር አሊዬ ስላንተ ኢየሱስ ይባረክ

  • @AANTENEH1
    @AANTENEH1 4 หลายเดือนก่อน +2

    አያለቅስሁ ነው የማዳምጥህ ልብ ይነካል
    ድንቅ አምላክ ነውኮ ሁሉም የመናገር ዕድል ቢኖረው ስንት ታምር በተሰማ ነበር 🙏🙏😇🙏

  • @EthioEthiopia-z7t
    @EthioEthiopia-z7t 9 หลายเดือนก่อน +5

    ፖሰተርዬ ጌታ ፍቅሩን አሁንም ይጨምርልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zerfietariku7586
    @zerfietariku7586 9 หลายเดือนก่อน +3

    ጳውሎስ " ሰውን በክርስቶስ አውቃለሁ።" ሲል ባጭሩ ያስቀመጠው እኮ ይህንን ነው። አንተ ለትውልድ ሁሉ የዘመን ትሩፋት ነህ ተባረክ።

  • @yayeneshetwoldeyes8913
    @yayeneshetwoldeyes8913 10 หลายเดือนก่อน +3

    እየሱስ ጌታ ነው ጌታ ስለተጠቀመብህ ሁሌም ይጠቀምብህ እየሱስ አንድ ቤት ነው ያለው እርሱ የቤቱ እራስ ነው ከነገድ ከቋንቋ የዋጀን ሁላችን እጅ እግር በጠቅላላ ብልቶች ነን ተባረክ

  • @diboratesfaye-e8l
    @diboratesfaye-e8l 11 หลายเดือนก่อน +8

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ጌታ ይባረክ ስላንተ ፓስተርዬ ጌታ እንኩዋንም በዚህ መንገድ አሳለፈህ🥰🥰🥰🥰🥰🥺🥺🥺🥺አሁን ጌታ ለኛ በረከት አደረገህ

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 9 หลายเดือนก่อน +5

    ሀዋርያቱ የፍየል ሎጥ ለብሰዉ አለም አይገባንም አሉ እዉነተኞ ክርሰትና ይህ ነዉ እዉነት ነዉ ወንድሜ ህልዉናዉን መፈለግ ተባረክ ወንድሜ ልብ ተነካ።

  • @alemaboye1603
    @alemaboye1603 10 หลายเดือนก่อน +5

    ጌታ እኮ ነው ጠርቶ ዝም አይልም ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @sintayehumerawi1727
    @sintayehumerawi1727 9 หลายเดือนก่อน +2

    አሊዬ አንድ ነገር ልንገርኸ አንተ በጣም እድለኛ ነኸ ያንተን እድል ላላገኙ ፀልይላቸው 😭❤👈

  • @zelalemdigafe8939
    @zelalemdigafe8939 3 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባረክ ፖሥተር አንተም ጌታ ይባርክህ ።

  • @Addis-d3z
    @Addis-d3z 6 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ነው ሳር ይዤ ነበር ድረስልኝ ና የምለው 👏👏👏👏👏👏. የአይኔን ጉድፍ በግልፅ እንዳይ ስላደረከኝ ያስቀየምኳቸው ያልመሰለኝን በጣም ላሳዘንኳቸው ሰዎች ይቅርታ መጠየቅ እንዳለበኝን ልቤን እንዲነካ በትምህርቶችህ አድርገሃል በእውነት እግዚአብሔር እየተጠቀመብህ ነው ::

  • @ephremhmariam4424
    @ephremhmariam4424 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዘብሔርን ሊናገረን ሲፈልግ አካል የለንም
    አንዱ የገፋነው ወይም የቆረጥነው ጆሯችንን ይሆናል!!!!
    Bless you pastor Ali!!

  • @BetelehemKebede-v4y
    @BetelehemKebede-v4y หลายเดือนก่อน +1

    በርክበል ፖስተር

  • @SerkalemKebede-nb4um
    @SerkalemKebede-nb4um 2 หลายเดือนก่อน +1

    የያዝኩትን ለቅቄ አንተን ምደገፍበት አቅም ስጠኝ ጌታ ሆይ😢

  • @asterhailu4188
    @asterhailu4188 7 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ጌታ real ነው ፣ የቀመሰው ያውቀዋል ። ጌታ ሆይ ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @elizabethlegesse2032
    @elizabethlegesse2032 4 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርክህ ልዩ ምሳሌ ሳሩን ጌታ ያስለቅቀኝ ትንሽም እምነት ይብዛልኝ እኔ እልችልም እባክህ ብዝች ግዜ ጸልይልኝ

  • @haileadelo
    @haileadelo 11 หลายเดือนก่อน +3

    ፓስተር በጣም ትደምቃለህ ገና የወንጌል ቀንበር ተጭኖብሃል ታርሳለህ ገና ፓስተረ አመስግናለሁ እመነኝ በአምላኩ ፊት በአምኩ ክብር ማልቀስ ከቻለ በጠላቱ ፊት ይስቃል እወዳለሁ ፖስተር 🎉🎉🎉

  • @NeguseaEndenat
    @NeguseaEndenat 9 หลายเดือนก่อน +1

    የተወደድክ....ከሁሉ በላይ የሆነው መነካትህ ይነካል ከህሊናምጋ የነበረውን ቆይታዎች በብዙ ለቅሶ ስሰማ እዚጋ ደረስኩ! ተባረኩልኝ!!

  • @SerkalemKebede-nb4um
    @SerkalemKebede-nb4um 2 หลายเดือนก่อน

    ጌታሆይ በወደድከኝ መጠን እንኳን ባይሆን እባክክ ልውደድክ እባክክ😢😢😢

  • @soleshiferaw9550
    @soleshiferaw9550 6 หลายเดือนก่อน +1

    የሚገርም መልእክት ነው: ስሙ ይባረክ ።

  • @burtesiyum1659
    @burtesiyum1659 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ me too I love this lord I love him I love Jesus Christ

  • @yetimworkderesse8506
    @yetimworkderesse8506 5 หลายเดือนก่อน +1

    በዘመናችን ሁሉ የማይተወን እግዚአብሔር ስሙ የተባረከ ይሁን በእያንዳንድ የሕይወት ጎዳና የእርሱ አሻራ አለበት

  • @tsegaamanuel8463
    @tsegaamanuel8463 5 หลายเดือนก่อน +1

    Tebarek GOD bless you more and more learn a lot from you

  • @GeteDriba
    @GeteDriba 9 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረክ ዘመን ሁሉ ይባረክ

  • @berhanehaleke4358
    @berhanehaleke4358 5 หลายเดือนก่อน +1

    ፓስተር ጌታ ዘመንህን ይባርከው ሀሳብና አስተያየትህን ስትሰጥ እንኳን መልዕክት ነው አሜን በሚሆነው ሁሉ ክብሩን ይውሰድ እኛ ሁሌ ዝቅ ልንል ጌታ ከፍ ሊል ይገባል

  • @BizuworkWoldye-fz2ic
    @BizuworkWoldye-fz2ic 11 หลายเดือนก่อน +4

    ሀሌሉያ ክብር ሁሉ ለጌታ እየሱስ ይሁንለት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፓስተር አሊ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እንወድጀለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 8 หลายเดือนก่อน +1

    እየሱሴ መድሀኒታችን መልስ ሰጫችን ፖስተር አሊ ጌታ እንኳን አገኘህ ለብዙ ሰዎች በረከት ሆነሀል በእውነት በደስታ እያነባው ነበር ምስክርነትህን የሰማውት

  • @Hibahenok
    @Hibahenok 6 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን፡አሜን።

  • @jesusisthelord3780
    @jesusisthelord3780 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን

  • @HuluselamHuluselam-lg7xh
    @HuluselamHuluselam-lg7xh 5 หลายเดือนก่อน +2

    ክብር ለሱ ይሁን

  • @TigistSelemon
    @TigistSelemon 11 หลายเดือนก่อน +4

    My God bless you thaku Jesus

  • @AsterShambo
    @AsterShambo 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን 🎉🎉🎉

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 9 หลายเดือนก่อน +1

    Wow Wow Wow Wow Wow thank you jesus my father lord thank you jesus is the true king of kings beautiful message ❤

  • @Jesuslord13
    @Jesuslord13 11 หลายเดือนก่อน +3

    Blessing

  • @Genet-tw8js
    @Genet-tw8js 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ምን ኣይነት ህልወና ነዉ ❤❤❤❤ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @azebderege5393
    @azebderege5393 11 หลายเดือนก่อน +2

    Praise God - Hallelujah🙏❤️🙏

  • @jesusisthelord3780
    @jesusisthelord3780 5 หลายเดือนก่อน +1

    በትክክል አሜን

  • @Zerubbabeljimma
    @Zerubbabeljimma 6 หลายเดือนก่อน +1

    Glory to God.....Egziabher hulem sew alew...yeissun tilqnet miyaworu sewoch alute

  • @azebderege5393
    @azebderege5393 11 หลายเดือนก่อน +1

    I am blessed by this teaching.
    Jesus is Lord.

  • @ephremhmariam4424
    @ephremhmariam4424 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር በረከቱን የሚሰጠው በፀሎት ሳይሆን በወንድሞች መካከል ነው!!!

  • @AdaneAdisu
    @AdaneAdisu 5 หลายเดือนก่อน +1

    Wow

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 9 หลายเดือนก่อน +1

    What a teastemony praise God,,,,thank you Jesus,,,,, bless you all more and more ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Blessings548
      @Blessings548  9 หลายเดือนก่อน

      Amen bless you too🙏🙏🙏

  • @SenaitBeyene-e2n
    @SenaitBeyene-e2n 2 หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @serkalemabate8133
    @serkalemabate8133 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ጌታ ያብዛልህ አሁንም ያብራልህ ? እየሱስ በደሙ ይሸፍንህ ወንዲሜ ??

  • @BernabasGetachew
    @BernabasGetachew 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @SebleTilahun-u3d
    @SebleTilahun-u3d 5 หลายเดือนก่อน +1

    amnehalehu baba love u more god❤😢😢😢😢🎉🎉🎉

  • @tarekegndesalegn7180
    @tarekegndesalegn7180 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ዛማናቹን ባብዙ ይባርክ ታባራኩ 💞💞💞

  • @alemneshaleto6032
    @alemneshaleto6032 9 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞሸ ጀግናነሸ ጌታ ጀግና አርጎሻል

  • @ehitewolde7535
    @ehitewolde7535 5 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen God bless you

  • @kebenuweyessa7603
    @kebenuweyessa7603 8 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you father I trust you I praye you

  • @kuribachewosman8771
    @kuribachewosman8771 4 หลายเดือนก่อน +2

    ይህ ምስክርነታችሁ ወደ እግዚአብሔር ቃል መራኝ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ, ከጉዳታችን ይልቅ ጌታ አብሮን እንዲሰራ ለጐዱን ሰዎች ይቅርታ ማድረጉ ነው , የዮሴፍን ታሪክ አስታወሰኝ ለካስ መገፋት ለንግሥና ነው ይቅርታም የረሀብን ዘመን መሻገሪያ ነው ይቅርታ መድኃኒት ነው ተባረኩ

  • @kebenuweyessa7603
    @kebenuweyessa7603 5 หลายเดือนก่อน +2

    Amen 🙏 AmenAmen

  • @AsterShambo
    @AsterShambo 8 หลายเดือนก่อน +1

    እወነት ነው አሜን ❤❤❤❤❤

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 9 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር መልካም ነዉ በመከራ ቀን መሸሸጌያ ነዉ ንፁህ መንፈሰ አለ ጌተ እየሱሰ በረትነዉ የተወለደዉ ቤት አልነበረዉም ማታ እየፀለያ ያድራል አንዳንድ ምሰክርነት ይፈትናል ክርሰቶሰን ለዚ ምድር ተሰፍ ካረግን ከሁሉ የምናንሰ ምሰኪኖች ን።

  • @EtaferawuShiferawu
    @EtaferawuShiferawu 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ጌታ ይባርክ ፓስተር 1:02:51

  • @ABUSHDEGIFE
    @ABUSHDEGIFE 11 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤ God bless you

  • @MebratKasa-kh7yu
    @MebratKasa-kh7yu 9 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ነው ከጌታ ጋር የነበረኝን ኢንካውንተር ወድ ኋላ አስታወሰኝ ,ጌታ ቅርብ ነው አንድ ቀን ስራ መፍታት አልፈልግም ብዬ ነገርኩት
    ከዛ በኋላ 6ሰአት የነበረኝን ስራ አቁሜ 7 ሰአት ተደወለልኝ በሚቀጥለው ቀን አዲስ ስራ ጀመርኩ ይሄ ትንሹ ምስክርነት ነው ጌታ ይሰማል

    • @Blessings548
      @Blessings548  9 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏

  • @tsiyonfekaduareda501
    @tsiyonfekaduareda501 8 วันที่ผ่านมา

    Amen amen❤❤❤🙏

  • @bzuneshtessema7783
    @bzuneshtessema7783 5 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen 🙏

  • @elsaelsi-nf6fc
    @elsaelsi-nf6fc 7 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታን አይቶ መውደድ አለመቻል አይቻልም
    ofcors ይስማል

  • @haileadelo
    @haileadelo 11 หลายเดือนก่อน +2

    ፓስተር በጣም ትደምቃለህ ገና የወንጌል ቀንበር ተጭኖብሃል ታርሳለህ ገና ፓስተረ አመስግናለሁ እመነኝ በአምላኩ ፊት በአምኩ ክብር ማልቀስ ከቻለ በጠላቱ ፊት ይስቃል እወዳለሁ ፖስተር

  • @gracejesus5309
    @gracejesus5309 8 หลายเดือนก่อน +3

    Wow wendme GETA JESUS YBARKH ❤❤❤

  • @AsterShambo
    @AsterShambo 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን

  • @ElaniMengesha
    @ElaniMengesha 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን እየሱስ ያድናል😢

  • @kebenuweyessa7603
    @kebenuweyessa7603 8 หลายเดือนก่อน +1

    I praise you

  • @AsterShambo
    @AsterShambo 8 หลายเดือนก่อน +1

    yes❤❤❤❤❤

  • @KalabGirma-b5u
    @KalabGirma-b5u 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞህ እንኳን የተከሰተብህ ነገር እንኳን ተከሰተ ምክንያቱም በምንም ልታገኘው የማትችለውን ሀያሉን ነው ያገኘህው አልዬ ገና ገና ገና ምን አየህና ልክ ነህ እየሱስ ይለያል

  • @tsionamsalu8091
    @tsionamsalu8091 2 หลายเดือนก่อน

    ፖስተርዬ እውነት ጌታ ላንተ ተገልጦልሃል ስለ ይቅርታ ያለህ መረዳትህን ሳየው ይቅርታ ከጌታ ጋር ያገኘሃል ከበረከት ጋር ያገናኘሃል ያደጉኩባት ሙሉ ወንጌል ቤ/ ክ በደል ስያደርጉብኝ ክሰስ ስሉኝ አይ አልኩና እኔ ነኝ የበደልኩ ታረኩ መንፈስ ቅዱሱ የተሞላውበት ድምጹ እለት ያሰማኛል በብዙ ተገፋው የአውሬው መንፈስ አለበት ተባልኩ የምኖረው ወለጋ ነው አድስ አበባ ስመጣ አገልጋይ ፈልጌ አውሬው ካለብኝ እንዲያወጡልኝ ብየ ነው የእ/ር መንፈስ ነው ያለብህ ይሉኛል ተጽናንቼ እመለሳለው እ/ር ሊሸሽገኝ ታሪኬ ሊለውጥኝ ከመንፈሳዊ ሞት ሊያድነኝ ከአዋሪያው ዘላለም ቸርች አገናኘኝ ይበልጥ በመንፈሳዊ ህይወቴ ተለወጥኩ በኑሮ በታምራት ሎተሪ ሰባት መቶ አምሳ ሺህ ደረሰኝ ለመጀመሪዋ ቤ/ክ በደልን በፍቅ በደስታ ዛሬ ድረስ እየገለጥኩ ነው ይባስ ብየ ወዳጆቼ አረካቸው ይርካታየ መልካ ሳረግ ነው የእቅርታ ጥቅም ገብቶኛል ዘሩ ገብታል አዋሪያው እዛ ምድር መጥቶ ደረኝ አውን የምኖው አ . አ ፀጋው እየጨመረ ነው አልየ ድንቅ መገለጥ አንተ ጋ አገኘው ተባረክ

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 11 หลายเดือนก่อน +3

    Bemejemeria Egziabher Amlak enquan anten SEW aderegehe! Yigermegnal sew yeweledewin seetela edenekalehu! Temesgen new Tebarek le Egziabher rasfeligewalehe!!!liben nekahew!

    • @hirutsamuel6596
      @hirutsamuel6596 11 หลายเดือนก่อน

      ጌታ ይባርክኽ

  • @GenetAbraham-d3m
    @GenetAbraham-d3m 10 หลายเดือนก่อน +2

    የወደደህ የመረጠህ የተባረከ ነው

  • @AsterShambo
    @AsterShambo 8 หลายเดือนก่อน +1

    yes

  • @zementakele9384
    @zementakele9384 4 หลายเดือนก่อน

    God is faithful

  • @fabentesfaye4967
    @fabentesfaye4967 25 วันที่ผ่านมา +1

    ሁሌ ያንተ ምስክርነት መስማት እፈልጋለው

  • @Anumma572
    @Anumma572 9 หลายเดือนก่อน +2

    Abzeto Ybarkesh.

  • @almazmamo6683
    @almazmamo6683 5 หลายเดือนก่อน +1

    አምኔበሁሉምነገርአምነዋለሁአጌታበአተህዝቡንአያወራነዉ

  • @ruthelias9956
    @ruthelias9956 11 หลายเดือนก่อน +4

    ፓስተርዬ ዘመናችሁ ይለምልም

  • @ManeWo
    @ManeWo 11 หลายเดือนก่อน +5

    ሙስሊሞች ይህ ሰው በዚህ ሁሉ መከራ ውስጥ ከጌታ ጋር ያለፈው እናንተ ከዘለዓለም ሞት እንድታመልጡ ነውና አሰተውላችሁ ስሙትና ወደ ጌታ ኢየሱስ ኑ !!!

  • @Anumma572
    @Anumma572 9 หลายเดือนก่อน +1

    Chru Egziabeher Ymesgn!

  • @zementakele9384
    @zementakele9384 4 หลายเดือนก่อน

    God is good all the time

  • @AmarechWolde
    @AmarechWolde 8 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you.

  • @haimeteabrham722
    @haimeteabrham722 5 หลายเดือนก่อน +1

    ስለ አንተ እግዚአብሄር ይመስግን።

  • @MasaratMayed
    @MasaratMayed 6 หลายเดือนก่อน +1

    Betamir yanoral geta❤❤❤❤

  • @AsterShambo
    @AsterShambo 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemneshaleto6032
    @alemneshaleto6032 9 หลายเดือนก่อน +1

    Tebareku zemnachu ybareki

  • @TijiTena
    @TijiTena 8 หลายเดือนก่อน +1

    GETA HOYE HAMENEHALEWE

  • @FifiFifi-yq5ky
    @FifiFifi-yq5ky 9 หลายเดือนก่อน +1

    Bless you more ❤

  • @zemedkungirma4306
    @zemedkungirma4306 9 หลายเดือนก่อน +1

    Good bless you 🙏 ❤

  • @Bekalumesfe
    @Bekalumesfe 5 หลายเดือนก่อน +1

    ፓስተርዬእንኳንተፈትነህተፈትነህየነጠርከውለትውልድነውለእኔነውተባረክልኝእወድሀለሁ

  • @AshenafiLema-dp8nq
    @AshenafiLema-dp8nq 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤eyeuse

  • @emubetmamo7191
    @emubetmamo7191 9 หลายเดือนก่อน

    ሁል ጊዜ የጌታ ፍቅር ዛሬምአ 11:04 9:29 ይቀዝቅዝብህ እንደ ጋልክ ኑር

  • @birhanuhankara4817
    @birhanuhankara4817 11 หลายเดือนก่อน +2

    ❤ነፊሴ እያረፈች ነው።

  • @zufanbelachew281
    @zufanbelachew281 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤🙏🏾