“ሀገር መሆን ተፈቅዶ ክልል መሆን እንዴት ይከለክላል” ኢ/ር ጌታሁን ሄራሞ | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 93

  • @ephremyabsra6286
    @ephremyabsra6286 5 ปีที่แล้ว +4

    የናተን ፕሮግራም ደስ እየለኝ ሁሌም ጓጉቼ ጠብቄ የማደምጠው ነው።
    እድሜ ፣ ትምህርት ቤት ፣ ስደት ያላስተማረኝን እናተን ለአንድ ሰዓት ሰምቼ ብዙ ነገር እማራለሁ ።
    በተለያየ ጉዳይ ስታወሩ ። በእውቀት በጥሩ ዝግጅትና በገለልተኝነት ነው
    ምኞቴ ይህን ውይይት(ፕሮግራም)በተለያየ የ TV ቻናል ላይ ቢታይ ( ቢተላለፍ) በተለይ በየገጠር ቀበሌዎች ።
    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጣቹ።
    ድል ለእኩልነት
    ድል ለፍትሕ

  • @aboebrahim3994
    @aboebrahim3994 5 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም አስተማሪ እውቀትና ብስለት የተስማበት ብዙዎችትችን ልንማርበት የሚገባ ውይይት ነው እኔ የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ ስዳሞን ለሁለት አመት ኖሬባታለሁ ኬንያን ደሞ ለ5 አምታት ኖሬባታልሁ የተነጋገራችሁበት ጉዳይ በጠቅላላ ገብቶኛል እውነትም ነው በትልይ ለጦርንት በአንደኛ ደረጃ የሚፈለገው
    የደቡብ ህዝብ ድል ሲገኝ ወደሁለተኛና እልፎም 3ኛ የሚመጣው ህዝብ ለአገሩ ያለውን ፍቅር ምንም አይነት የሚዲያ ቅስቀሳ ወይንም ሶሻል ሚዲያን ሳያውቅ አገሩን ከልቡ የወደደና ተወልዶ ባደገበት ሃገር (ስፍር) ማንም ኬትም መቶ ሃብት ሲያፈራና በላዩ ላይ ሊዘል ሲሞክር በፍቅርና በብስለት ላለማስቀየም በትስት ማለፍ የሚችል ግሩም ህዝብ ነው እንደሁለትኛ ዜጋ እንኳ እየታየ ምንአገባኝ እኔ አንደኛ ነኝ ብሎ ለኢትዮጲያ በርትቶ የሚስራ ጠንካራ ህዝብ ነው እናንተን የመስለ ምርጥ ልጆች ሲያገኝ ደግሞ ወደፊት ምን እንደሚሆን ለግዜው መተው ነው ከአቶ አንዳርጋቸው ቀጥሎ ግንቦት 7ን በከፍተኛ ደረጃ እንድደግፍ ያረገኝየአቶ ኤፍሬም ማዴቦ እነሱ ስር መሆን ነው ለኛ ሲሉ ለከፍሉት መስዋእትነት ሳላመስግናቸው አላልፍም: አክስቴ ባሏ የከንባታ ስው ናቸው የልጆቻቸውን በራስ የመተማመን ኢትዮጵያውያን ከልክ ባለፍ መውደድና ደፋርነታቸውን ስታይ እንዴት ነው እነዚህን ስዎች እንደሁለተኛ ዜጋ ማየት የሚቻለው ያስኝሃል እንደገና እንደሁለተኛ ዜጋ መቆጠር መሞከሩ እየገባችሁ እስ ኦክ ብላችሁ አገር እንዳትፈርስ የምታረጉት ጥረት የስልጣንያችሁን ከፍታ ያሳያልና በርቱ እላለሁ በጣም የሚያሳዝነው እንደኔ 20-30 አመት በስለጠነው አለም እየኖረ ዛሬም ኢትዮጵያ ውስጥ አንደኛ ዘር እኔ ነኝ ብሎ የሚያስብ መኖሩን ስነግራችሁ እዚያ ብዙም ያልስለጠነና ችግር ያለበትን ሃገር ላይ የሚኖር ወገናችሁን እስ ኦኬ ብትሉት በስለጠነ ሃገር እየኖረ እንዲህ የሚያስበውን አህያ ብታገኙት ምን እንደምትሉት አይገባኝም ኪፕ ዱይንግ ዘ ጉድ ጆብ

  • @brookxdfvfftafese3757
    @brookxdfvfftafese3757 5 ปีที่แล้ว +5

    I love and respect this Mature Pure open mind Ethiopian.

  • @koricholemma7847
    @koricholemma7847 5 ปีที่แล้ว +11

    Here they are again with their great discussion. These guys are exceptional Scholars. Keep up the good work.

    • @chalaalemu6710
      @chalaalemu6710 5 ปีที่แล้ว +2

      It’s really great discussion !

    • @chalaalemu6710
      @chalaalemu6710 5 ปีที่แล้ว +2

      Ato koricho your commitment is fair , but I don’t like your mentioning of “inferiority complex” for any body.

    • @koricholemma7847
      @koricholemma7847 5 ปีที่แล้ว +1

      Comment accepted and removed the text.

    • @አንድእንሁን
      @አንድእንሁን 5 ปีที่แล้ว +1

      Koricho Lemma yes!!!!!!

    • @አንድእንሁን
      @አንድእንሁን 5 ปีที่แล้ว

      Yeshewa Sew yeshewa sew eydelehm!!!100% Northern Tribalism trader!!!

  • @zelalemtadesse
    @zelalemtadesse 5 ปีที่แล้ว +7

    ግሩም ውይይት ነው። እናምወሰግናለን። በርቱልን ለሀገራችን እጅግ የሚጠቅም ሀሳብ ነው የምታነሱት። የሳምንት ሰው ይበለን።

  • @kelemework310
    @kelemework310 5 ปีที่แล้ว +9

    ድንቅ፡ዝግጅት፡ነው፡በቅርቡ፡ነው፡ፕሮግራማችሁን፡መከታተል፡የጀመርኩት፡እጅግ፡በጣም፡ትምህርታዊ፡ታሪክንም፡የጊዜውም፡የውዷ፡አገራችን፡ወቅታዊ፡ሁኔታ፡ለማወቅ፡ችያለሁ፡ወደ፡ፊትም፡ያለጥርጥር፡እቀጥላለሁ፡በርቱ፡ኢትዬጵያችን፡እንደናንተ፡ያሉ፡ምሁራን፡በማብቀልዋ፡እድለኞች፡ነን።ሰላም፡ለናንተ፡ይሁን።🙏🏾🙏🏾💚💛❤️

  • @tarikugebru8556
    @tarikugebru8556 5 ปีที่แล้ว +8

    የሚገርም አስተሳሰብ ነው አገርን ከጥፋት የሚያድናት ይህ አስተሳሰብ ብቻ ነው

  • @GeoVizPlus
    @GeoVizPlus 5 ปีที่แล้ว

    Interesting Discussion, Salute to Eng. Getahun and Dr. Ersido

  • @johns8903
    @johns8903 5 ปีที่แล้ว +1

    Best discussion...and informative.

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 5 ปีที่แล้ว

    ውይይታችሁ እጅግ ጠቃሚ አስተማሪ ነበር ። ሰሚ ካለ ብዙ የመፍትሄ ሀሳቦችን አቅርባችኃል ብዙ የሚያስማሙን ነጥቦችን ይዟል። * ኢትዮጵያ ቆሎ አይደለችም የምትበተነው * አመሰግናለሁ !!

  • @bereket4apolo
    @bereket4apolo 5 ปีที่แล้ว +4

    I wish if the so called politician in the major parties listen to these two REASONABLE men !!!

  • @Ethiopia2025
    @Ethiopia2025 5 ปีที่แล้ว

    ትልቅና ነጻ ውይይት ነው፣
    መልካምና ቅን ሰዎች ስለሆናችሁ ለሀገር ትጠቅማላችሁና በርቱ።
    እግዚአብሔርን መፍራት የጥበብ መጀመሪያ ነው።

  • @TADESDR3
    @TADESDR3 5 ปีที่แล้ว

    Wonderful discussion be encouraged. You will be a solution for this country!

  • @natizeethiopia7456
    @natizeethiopia7456 5 ปีที่แล้ว +1

    Very interesting and exceptional discussion keep it up

  • @berhanubelango5885
    @berhanubelango5885 5 ปีที่แล้ว

    Good discussion!
    Thank you!
    WRS

  • @Abewaaa
    @Abewaaa 5 ปีที่แล้ว

    Love this discussion please keep it up.

  • @eskawbass5227
    @eskawbass5227 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አስደሳች ውይይት ለሁሉም መልስ የሚሰጥ ነው ግን ሰሚ ቢኖር ሀገር ትድን ነበር ግን በርቱልን

  • @samsonworku6825
    @samsonworku6825 5 ปีที่แล้ว

    ደስ የሚል አሳብ ነው እንዲህ በወንበር ዙሪያ ሆኖ መወያየት እንዴት ደስ ይላል አቦ ይመቻችሁ 💚💛💓

  • @solomonmulat270
    @solomonmulat270 5 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም ጥሩ ውይይት ብሄርን ሳይሆን እውነትን እና እውቀትን እያዋዙ The true Ethiopian who really cares about all . not based on ethnic .

  • @paythom8860
    @paythom8860 5 ปีที่แล้ว

    U two docts u r so smart.tanks

  • @brookxdfvfftafese3757
    @brookxdfvfftafese3757 5 ปีที่แล้ว

    My weekly session is here.
    I like you Eko this program teachs me a lot without any fee.
    Ethiopian politics problem is ATO politics love it. I always said that too
    Amhara
    Tiger
    Oromo.
    Love the abbreviation and the TRUETH

  • @asnakewbewketubelete4108
    @asnakewbewketubelete4108 5 ปีที่แล้ว

    We need such intellectuals! Excellent discussion!

  • @በኢትዮጵያፅኑ
    @በኢትዮጵያፅኑ 5 ปีที่แล้ว

    THANK YOU VERY MUCH MY BROTHERS.

  • @vitaethio6428
    @vitaethio6428 5 ปีที่แล้ว +2

    LOVE YOU GUY! ENDEGENA SEWU YEMEHON SEMETE TESFA YESEMAGNAL ENANTEN SAYE!

  • @rastaborko2333
    @rastaborko2333 5 ปีที่แล้ว +2

    Mr ጁዋርን ጋብዛችሁ በደንብ አስተምሩት ....i really i like it very interested topic

  • @cecew.2559
    @cecew.2559 5 ปีที่แล้ว

    የፖለቲካ ሰዉ ባልሆንም እንዲህ ዓይነቱን በዕዉቀት የታጨቀ በሳል ዉይይት ስሰማ ዉዬ ባድርም አይሰለቸኝም። ፈጣሪ እንደናንተ አይነቶቹን ያብዛልን!

  • @Nahom18
    @Nahom18 5 ปีที่แล้ว +5

    I like your deep insight, polletics relay only on ethnic or tribe doomed to apart the country.

  • @hibaamede4173
    @hibaamede4173 5 ปีที่แล้ว +1

    በዕውነት ውይይታችሁ በጣም ጥሩ ነው በዕውነትና ሐቅ ላይ የተመሠረት ነው ፡፡ሰለ አማራና ኦሮሞ ውይይት ግን ደቡብ ና ሌሎችን ያገለለ ነው ባላችሁት አልስማማም ፡፡እንደምታውቁት ወያኔና አነግ አማራን በሃሰት ትርክት ጨቋኝ አድርጎ በማቅረብ ሥልጣን ለመያዝ የታገሉበት ነው፡፡በዚህም ወያኔ ለ27 ዓመታት ሥልጣን በመያዝ የኢትዮጵያን ሕዝብ ያለርህራሄ ዘርፎአል ይህንንም ለመፈጸም በዋናነት አሮሞና አማራ በጥላቻ እንዲተያዩ በማድረግ ነበር፡፡ አሁን ወያኔ በሁሉም ሕዝብ የጋራ ትግል ተባሮ በአማራና በደቡብ ሕዝብ ተባባሪነት ከኦሮሞ ጠቅላይ ሚኒስተር እንዲሆን ተደርጓል፡፡ ሆኖም በኦሮሞ በኩል የተረኝነት መንፈስን በመያዝ ኦዲፖ ትቸዋለሁ ያለውን የሐሰት ትርክት እንደገና ይዞ በምጣት ነፍጠኛ በማለት አማራን ማሸማቀቅ እና በክልሉ የሚኖሩት አማራዎችን ማፈናቀል ሰለያዘ በኦሮሞ ና አማራ መካከል የሚደረገው ውይይት ለዚህ መፍትሄ ለመስጠት እንጂ ሌለውን ለማግለል አይመሰለኝም፡፡እንዳላችሁት የኢትዮጵያ ችግር በሁሉም ምሁራን በጋራ ውይይት መፈታት አለበት የኦሮሞ ምሁራን ግን ይህንን የሚፈልጉ አይመስሉም እንደ ወያኔ ነጣጥለው በማዳከም የበላይነቱን በተረኝነት በመያዝ ያቀዱ ይመስላል፡፡ምክንያቱም በመሬት አየተደረገ ያለው ነገር አሳሳቢ ይመስላል፡፡ውይይታችሁ በጣም ጥሩ ነው ቀጥሉበት ፡ መፍቲሄው በጋራ መታገል ነው፡፡

  • @yosephtarekegn1955
    @yosephtarekegn1955 5 ปีที่แล้ว

    Good job

  • @አንድእንሁን
    @አንድእንሁን 5 ปีที่แล้ว +1

    አንቀጽ 39 የሚያስፈልገው ሃገሮች የነበሩ ሲዋሃዱና ምናልባት መነጣጠል ቢያስፈልግ ጥቅም ላይ ዕንዲውል የታሰበ ሊሆን ይችላል።ሌኒን ራሱ ትልቅ ሃገር ከትንሽ ሃገር የተሻለ የኢኮኖሚ ተወዳዳሪነት እንዳለው ጽፏል። ይህ እየታወቀ ለጊዜያዊ ስልጣን ጥማትና ግለሰባዊ ፍላጎት ሃገርን ያህል ከፋፍሎ ህዝብን አደጋ ላይ መጣል ትልቅ ኃጢያት ነው!!!ድንቅ ውይይት ስላስተማራችሁን እናመሰግናለን ኑሩልን!!!

  • @wondante
    @wondante 5 ปีที่แล้ว

    Proud of Guys 👍🏽 beretu 🥂

  • @አንድእንሁን
    @አንድእንሁን 5 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያዊነት የሚሰማህ ከዛሬ ጀምሮ ክልል የሚለውን ቃል አትጠቀም!!! ክፍለ ሃገር ብለህ ጥራ ተጠቀም!!! ክልል ፥ ከለከለ፣ ከለለ የሚሉ ቃላት አሉት!!! የብሄር ፖለቲካውን የሚያጦዝ ቃል ነው!!!

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 5 ปีที่แล้ว +1

    አስገራሚ ዉይይት ነው :በአገሪቱ ላይ እየሆነ ያለውን በደንብ ጠንቅቀው የሚያውቀው በእውነትና በእውቀት የበለፀጉ ኢትዮጵያውያን ነቸው::

  • @sumeyamekonen955
    @sumeyamekonen955 5 ปีที่แล้ว

    Thank you for the balanced narration and trying to look Ethiopia as a whole. My families are not from the so called South NNPRS but I have the same feeling like you guys may be because I spend my childhood with people from different part of the country in Addis , being from a mixed (religion and ethnicity) family and tour more than 70% of the country in the name of field work as an adult but above all I am a rational global citizen. Better to divide and transform regions into administratively manageable parts and be part of great AFRICA, for that matter I don't believe in artificial maps and territorial boundaries. I have been in different part of ETHIOPIA. hey folks better to learn from our sisters and brothers in RWANDA the real prosperity is there.

  • @bichichiamore262
    @bichichiamore262 5 ปีที่แล้ว

    Edme le Weyane" Af Awetachu"nekachu.Enameseginalen yemibal bahle silelele tinakesu jemer

  • @dagmayaweke4695
    @dagmayaweke4695 5 ปีที่แล้ว +2

    I actually like your conclusion take ethnics out of politics....

  • @solf2000
    @solf2000 5 ปีที่แล้ว

    ግሩም!

  • @berhanuget
    @berhanuget 5 ปีที่แล้ว +1

    ለመጀመሪያ ጊዜ እንዲህ በግልፅ የሐገራቺን ኢትዮጵያን የታመመችበትን ፅኑ ሕመሟንና ከዚህ ሕመሟ ደግሞ ልትድንበት የሚየስቺላትን መድሃኒት አጣምረዉ ያቀረቡልንን ኢትዮጵያዊ ምሁራንና የፕሮግራሙን አዘጋጂ በጣም ላመሰግን እወዳለሁ እግዚአብሔር ያክበራችሁ፣፣ በሽታዋ እናንተ እንዳላቺሁት ሕገመንግሥቱ ነዉ ፣፣ መድሃኒቱ ደግሞ ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያዉያን የሚመች ፍጹም ዲሞክራሲያዊ የሆነ ሕገመንግሥት ሕዝቡ በተወከለበት ሁኔታ መጻፍ ነዉ ብየ እገምታሉ፣፣ ኢትዮጵያ ከሚዎዷት ልጆቿ ጋር ተከብራ ለዘላላም ትኑር፣፣

  • @mesfindererie6602
    @mesfindererie6602 5 ปีที่แล้ว

    I enjoyed watching you guys. It is true that leaders should do primarily what is right and manage the consequences the right way. We expect leadership from Dr. Abiy and his team. We believe he is elected the same way both PM Meles & PM Hailemariam were elected even though they enjoy different amount of support and have different degree of influence in EPRDF. Leaders should be BOLD enough to denounce CRIME, CRIMINALS and EVIL acts. Engineer Getahun's recommendation (getting Russians experience and solution for the similar conditions we are in) could be one good resource for finding the way out of this crisis. EPRDF has only one experience which is kept us in this mess. Now they have to consult other minds for the solution as "We only know what we make" Giambattista Vico, Philosopher. Keep up the good work - seeing and showing the light. Keep us positive. I would be happy to see what you think of "Export Led Economy" as an an economic policy for Ethiopia, a country that is desperate for looking a home grown solutions for its challenges. I happened to check websites of Ethiopian Universities and sponsored projects. They do not have projects that the student care in their day to day life. To give you some example Wolkite University agriculture department has project for rearing pigs and no project with what people use everyday (Enset or Kocho or Bula, Buna). To me such is a good example how export led economy fails us to secure our basic needs. please comment or do a program on this! Thanks

    • @sintayehumekonnen199
      @sintayehumekonnen199 5 ปีที่แล้ว

      ether you accept it or not the difference is natural, but the question should be how to come together without crashing every one cultures, etc...

  • @bettyanderson6315
    @bettyanderson6315 5 ปีที่แล้ว

    Betam DES yemil wyeyet new KE endene aynetu mhuroch bezu memar ycalale enamesegnaln😊👍

  • @emebetworku681
    @emebetworku681 5 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ዝግጅት@ እባካችሁን ብዙ ቁም ነገር ትምህርት ያለው ነው ሼር ያድርጉት@

  • @menzeaazeb4914
    @menzeaazeb4914 5 ปีที่แล้ว

    Fantastic discussion if you have time why not gather the younger generation for a sort of debate in a big hall .

  • @ashemanall
    @ashemanall 5 ปีที่แล้ว

    intelectuality at its best !!!!

  • @paythom8860
    @paythom8860 5 ปีที่แล้ว

    U r so right etinic federalizm canot be lasting solution. To eradicate it now is more dangerous too.so the only solusion is to continue the currunt federalizm with little amendment and low acceleration .god bless ethiopia.

  • @felekeshebeta3756
    @felekeshebeta3756 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ትምህርታዊ ነገሮች ታነሳላችሁ።
    አወያይ ወንድሜ በክፍለሀገርና በክልል መሀል ያለው ልዩነት ምን ነበረ? የሚል ጥያቄ አንስተህ ነበር። ርግጥ መልሰውልሀል።ግን እኔም ትንሽ ልጨምርልህ።
    ክፍል ሀገር የተባለው በደርግ ጊዜ ነው። ከዚያ በፊት ግን ይህንኑ አወቃቀር ጠቅላይ ግዛት ተብሎ ይጠራ ነበር። ጠቅላይ ግዛቶቹ ሆኑ ክፍለ ሀገሮች ባውራጃ፣ በወረዳና በምክትል ወረዳ የተከፋፈለ ነበር።
    ጠቅላይ ግዛቶቹም ሆኑ ክፍለ ሀገሮች ዋና ዋና ከተሞች ነበርዋቸው። ከዋና ዋና ከተሞች መሀከል አዲስ አበባ የኢትዮጵያና የሸዋ ዋና ከተማ ተብሎ ይታወቅ ነበር።ጠቅላይ ግዛቶች 14 ነበሩ። ለምሳሌ
    1-ኤርትራ አስመራ
    2-ትግሬ መቀሌ
    3-ቤጌምድር ጎንደር
    4-ወሎ ደሴ
    5-ጎጃም ደብረ ማርቆስ
    6-ሸዋ አዲስ አበባ
    7-አርሲ አሰላ
    8-ወለጋ ነቀምት
    9-ኤሊባቡር ጎሬ
    10-ባሌ ጎባ
    11-ሲዳሞ ይርጋአለም
    12-አርባምንጭ ጨንቻ
    13-ከፋ ጅማ
    14-ሀረርጌ ሀረር
    ከላይ ለመግለጽ እንደሞከርኩት ጠቅላይ ግዛቶች ባውራጃዎች ይከፋፈል ነበር። ለምሳሌ ሸዋ በ11 አውራጃዎች የተከፋፈለ ነበር። ለጊዜው ካስታወስኳቸው መሀከል
    1-ጅባትና ሜጫ
    2-ተጉለትና ቡልጋ
    3-የረርና ከረዩ
    4-መራቤቴ
    5-ሰላሌ
    6-አምቦ
    7-ሀይቆችና ቡታጅራ
    8-ከምባታና ሀድያ
    9-ጨቦና ጉራጌ
    የተቀሩት ዘነጋኋቸው
    በሌላ በኩል የመንግስት ሰራተኞች በምደባና በዝውውር ይሰሩ ነበር ። ለምሳሌ ሀኪሞች ፣ነርሶች፣ ጤና ረዳቶች፣አስትማሪዎች ፖሊሶችና ሌሎችም ፣ከማንኛውም ጠቅላይ ግዛት ይወለድ ወደ ማንኛውም ጠቅላይ ግዛት፣ አውራጃ፣ወረዳና ምክትል ወረዳ ተመድቦ ይሰራ ነበር።

  • @bereket4apolo
    @bereket4apolo 5 ปีที่แล้ว +1

    I'm so glad Ethiopia has such intellectuals!!! But I do have doubt that these guys have significant influence on the politicians because politics in Ethiopia is not knowledge based.

  • @አንድእንሁን
    @አንድእንሁን 5 ปีที่แล้ว +1

    የህዝብ አስተያየት ጥናት በየት በኩል ነው ሳይንሳዊ ጥናት የሚሆነው? ? ? ድህዴን ያድጠናው ጥናት? ? ?

  • @dagmayaweke4695
    @dagmayaweke4695 5 ปีที่แล้ว +1

    What an intellectual discussion....I like the ATO part...kkkkkkkk

  • @paythom8860
    @paythom8860 5 ปีที่แล้ว

    Kkk it is acceptably fuuny . U r right doc ethinic federalisim have to step by by step be veteran.

  • @habtekassa1822
    @habtekassa1822 5 ปีที่แล้ว

    ቁም ነገርና ቀልድ ብትለያዩት ከኮመዲ ይለይ ነበር ። ወጪ ብቻ ክሳራ ስለሚያስከትል የሌሎችም በመስማትም ገቢ እንዲኖራቹ ሞክሩ።

  • @Hanna-on7yu
    @Hanna-on7yu 5 ปีที่แล้ว +3

    I like the snake example wow

  • @ስለ-እውነት
    @ስለ-እውነት 5 ปีที่แล้ว +3

    Enanten sesemaaa hagereee.... yadegech yeseletenechh yemeslegnnn enaaa ..... zegetechacheww demo siyalqqq..... lik ke hilm endemineqaaa ehonalewww...
    Hageree qenochhh yebzulishhh

  • @temesgentsegaye2048
    @temesgentsegaye2048 5 ปีที่แล้ว

    እናንተሰዎች:እንዴት:በሐሳብ:የበለፀገና:የዳበረ:ዕውቀት:እንዳላችሁ፣እባካችሁ:አሁንም:ሳትሰለቹ:ማስተማሩን:ቀጥሉበት፣ምንዓልባት:እነዚህ:በጠባብነትና:በዘረኝነት:የናወዙ:ሰዎችንአንድቀን:ቢሰሟችሁ።

  • @vipami399
    @vipami399 5 ปีที่แล้ว

    Afar . Minority nachew alalem... foodachin keza wedeb yemexal 1 qen gud enhonalen ale. Dinqem

  • @beteassefa8550
    @beteassefa8550 3 ปีที่แล้ว

    ሰውየው ሰኖር ኢትዮጵያ ስንምቶ ኢትዮጵያዊ ብሎ በዋቀፈታ (ወይም) በመደመር እየፎገረ ነው ደብብንማ በታትነዋል እያሉ ነው አባ ዱላ ጄኔራሉ እያለ ምን ችግር ወደፊትም የአርየር መንገድ ሥራ አስፈፃሚ ናቸው ፡፡

  • @tagelayele3578
    @tagelayele3578 5 ปีที่แล้ว

    Yetebedu nachew

  • @eyesusgetanew3346
    @eyesusgetanew3346 5 ปีที่แล้ว

    የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ታላቅ ልጆች ሆይ፣(ዶር ኤርሲ፣ኢንጅነር ጌትሽ፣ያሬድሻ እና እነ ቢኒ)ሆይ ፣በእውነቱ የኢትዮጵያ ዋናው ችግር የኢትዮጵያ እንና የኢትዮጵያን ሕልውና የማይወዱ ሠወች የመሠረቱት ሕገመንግሥት አይደለም ወይ?በእውነት፣ በአቋም እና በቦለድነሥ ፣በአላችሑም የጠለቀ የእውቀትና መረዳት ብቃት ብሎም መልካሙ ቅንነታችሁ ተጨምሮበት ሚሊዬንስ ኢትዮጵዮኖችም ሥለሚደግፋችሑ ፣በትጋት ቀጥሉበት ፣ማለትም ሕገመንግሥቱ መሥተካከል አለበት።
    ኢትዮጵያ የሑሉም እናት ናት ለሑሉም ዜጎች በእኩልነት ከሠሜን እሥከ ደቡብ ከምእራብ እሥከ ምሥራቅ የሚያኖር እና በፈለገው እና በሚመቸው እንዲኖር የሚመች ሕግ ይመሥረት ፣እባካችሑ በርቱልን።
    ታላቅ አክብሮት አለኝ
    love you all .

  • @tekomodise99
    @tekomodise99 5 ปีที่แล้ว

    Wooowww 1q ye lijochachen ethiopia

  • @kkenso7571
    @kkenso7571 5 ปีที่แล้ว

    እንዴት አንድ ወይም ሁለት ሰው ብሁሉ ጉዳይ ኤክስፐርት ይሆናል?

    • @ashemanall
      @ashemanall 5 ปีที่แล้ว +1

      ብቃት ሲኖርህ .......

  • @beletemamo6360
    @beletemamo6360 5 ปีที่แล้ว

    የሚያስቀና እውቀት

  • @dagmayaweke4695
    @dagmayaweke4695 5 ปีที่แล้ว +1

    This all happened because of 12 grades graduates like Meles....that is why it's called Zenawizem.....this graduates knows only Tigeray not Ethiopia.

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 5 ปีที่แล้ว

    LEJA ERITREAWIAN ETHIOPIA MEBETATEN YAWETANAL BEZI GUDAY ATLIKEN ENSERALEN

    • @Hanna-on7yu
      @Hanna-on7yu 5 ปีที่แล้ว +1

      Fasil Tesfamichael what language do u speak

  • @abderehimseid8158
    @abderehimseid8158 5 ปีที่แล้ว

    Dr arsedo russia and yugozlvia they was kolo???????

  • @tarikugebru8556
    @tarikugebru8556 5 ปีที่แล้ว

    በነገራችን ላይ እንደተባለው ትልልቆቹ ክልሎች አገር የመሆን ድብቅ ሴራ እየሰሩ ስለሆነ ነው ደብቡም ክልል የመሆን ፍላጎት የመጣው

  • @Hanna-on7yu
    @Hanna-on7yu 5 ปีที่แล้ว

    I am really confused here why do you think combining is crushing? Americans came from all regions of Europe and yet they never regret their unity, in fact they don’t even mention their background, why do we need to magnify our differences? Who had benefited from tribalism or ethnic federalism. Please come up with an idea that brings us together. Our differences are our major problems and the root of all our evils. Please teach something that solves this problem. As an elite you can help us with that.

  • @verdura2840
    @verdura2840 4 ปีที่แล้ว

    Fesam be tigil yemigen inji yemifeked neger yelem ,tekelelk altekelek min yareglehal mins tametaleh tul Tula hula

  • @አንድእንሁን
    @አንድእንሁን 5 ปีที่แล้ว

    56 ብሔር ደቡብ ላይ አንድ ላይ ጭፍልቆ አሃዳዊ እያለ ያናፋብሃል!!!

  • @solomonare7471
    @solomonare7471 5 ปีที่แล้ว

    Nefitegnia? You don’t have any right to restrict others

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 5 ปีที่แล้ว

    ይሄ ካልገባህ ከመስመር ውጣ።

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 5 ปีที่แล้ว

    ETHIOPIA MEBETEN ALEBAT

    • @yebltalgesese7410
      @yebltalgesese7410 5 ปีที่แล้ว

      Your delusion doesn’t get no where,actually instead go to school, you may learn how write but till then keep itching

    • @sintayehumekonnen199
      @sintayehumekonnen199 5 ปีที่แล้ว

      i really like this discussion sure Ethiopia is not all about Amhara and Oromo but also a country for other 60 million peoples(two times Canda people or six times Sweden population)