"ጃዋር ለማብረር እየሞከረ ያለዉ ኢህአዴግ 30ዓመት ሞክሮት የወደቀዉን የዘር አውሮፕላን ነዉ" ዶ/ር ኤርሲዶ ለንደቦ | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 152

  • @berhanuumer988
    @berhanuumer988 5 ปีที่แล้ว +7

    እባካችሁ ይህንን አጀንዳ ሚሊየን ጊዜ ደጋግሙት እጅግ በጣም አሳማኝ የሆን ውይይት ነው የምታደርጉት እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጣችሁ!!!!

    • @eahmed3648
      @eahmed3648 5 ปีที่แล้ว +2

      I completely agree with you brother

  • @sisayassefa7106
    @sisayassefa7106 5 ปีที่แล้ว +28

    በእውቀት ላይ የተመሰረተ ምርጥ ውይይት

    • @kebedegeletu8117
      @kebedegeletu8117 5 ปีที่แล้ว +1

      Our politicians should listen to this best discussion so that they could be cure of their diseas.

  • @christiansador2568
    @christiansador2568 5 ปีที่แล้ว +15

    በርቱ እንደ እናንተ አይነቱ ምሁራን እግዚያብሄር ያብዛልን

  • @aselefechgirma4908
    @aselefechgirma4908 5 ปีที่แล้ว +24

    በርቱ እጅግ እጅግ ጠቃሚና መረጃ ያለው ውይይት ነው፣በርቱልን!!

    • @jomek5209
      @jomek5209 5 ปีที่แล้ว

      የእናንተ ነገር ይገርመኛል፤
      ዛሬ ‹‹የብሄር›› ፖለትካ አያስፈልገንም ስትሉ፤
      ቀድሞ በብሄር ፖለትካ የተገነባችሁ ኢትዮጵያ ትቀጥል ማለታችሁ ነው!!!
      የአማራ እና የኦርቶዶክስ ትርክት ይቀጥል ነው! አልገባኝም
      የኢትዮጵያ ተረተረት ታሪክ ተብሎ የተፃፈው ይቀጥል ማለት ነው፤
      ምን ማለት ነው፤
      ጁሊያን ካላንደር ፡ ‹‹የኢትዮጵያ አቆጣጠር›› በምለው ውሸት ይቀጥል ማለት ነው!
      የአይሁዱ ፈረንጅ ሰለሞን ታሪክ በአገራችን ይቀጥል ማት ነው!
      እስቲ መልሱልኝ

  • @abebawyehuala4641
    @abebawyehuala4641 5 ปีที่แล้ว +19

    መማር ማወቅ ማለት እንዱህ ነው እግዚአብሔር እድሜ ይስጣችሁ ደስ የሚል ውይይት ነው

  • @wolissotribune4000
    @wolissotribune4000 5 ปีที่แล้ว +16

    You guys are my therapy. How I enjoy every bit of the conversation or discussion.

  • @yosephtarekegn1955
    @yosephtarekegn1955 5 ปีที่แล้ว +7

    I love this guys thank you Keep it up

  • @AD-pt1ed
    @AD-pt1ed 5 ปีที่แล้ว

    ሁሌም ተመስጬ ነው የምሰማችሁ intellect የሆናችሁ ምርጥ ኢትዮጵያውያን 💚💛❤ ተባረኩ 🙏✌

  • @eahmed3648
    @eahmed3648 5 ปีที่แล้ว +5

    PERFECT. you all guy's as always really got the main point please repeat it again and again. This is what we need. Keep going. WHAT A LECTURE

  • @m.sabdullah5802
    @m.sabdullah5802 5 ปีที่แล้ว +11

    እንክዃን አላህ በሰላም አገናኘን

  • @Ethiopia2025
    @Ethiopia2025 5 ปีที่แล้ว +7

    ከአድልኦ የጸዳ፣
    ከንጹህ ህሊና የተቀዳ፣
    እውቀት፣ ማስተዋል እና ጥበብ የተሞላበት መልእክት ነው።
    እንደናንተ ያሉ መልካም ሰዎችን እግዚአብሔር ያብዛልን!
    ንጹህ ህሊናችሁንም የበለጠ ይባርክልን!
    ልብ ያለው ልብ ይበል!
    እግዚአብሔር ማስተዋል ይብዛልን!

  • @seneshawasress6940
    @seneshawasress6940 5 ปีที่แล้ว +6

    I wish many people listened this particular discussion - it is a well reasoned and well articulated dose of Detoxing the chronic ethnic political illness the country is suffering

  • @RioMonte857
    @RioMonte857 5 ปีที่แล้ว +4

    Dr. Ersido you delivered again, what a great discussion. By the way, Engineer Getahun also added so much value to this and the previous discussion. As always your topics are so timely and extremely relevant. Both you and Engineer Getahun express your views with so much clarity, authenticity and many significat examples and references which makes the whole conversation that much interesting and informative. Hope Eng. Getahun will continue to cntribute to this amazing program that you are involved in. Thanks again!

  • @eyesusgetanew3346
    @eyesusgetanew3346 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የማክብራችሁ፣የምሮግራሙ አዘጋጆችና ተወያዮች፣ በእውነት የጋራ ሐገራችን የኢትዮጵያ ችግር በትክክል የገባችሁ እና ወደ ችግሩ መንሥኤ (root cause) በእውነትና በእውቀት፣ ብሎም በጥንቃቄና በጥበብ የምታቀረቡት ሐሣብና ውይይት ሠፊ እና ሐገራዊ መድረክ ተሠጥቷችሑ ለውይይት ልታቀርቡትና ፣እናንተም እራሣችሑ በምታምኑበት ሐሣብ ሐገርንና ሕዝብን ለመጥቀም ወደፓለቲካው መድረክ ገብታችሑ በልባችሁ ያለውን ሐሣብ ወደ ተግባር ቀይሩት!!!የሐገሪቱ ትልቅ በሽታ ፣የጎን ውጋት፣በዘርና በቋንቋ የተመሠረተው የአከላለል ሥርአት ወይም ሕገ መንግሥቱ ነው!!!!!
    በእውነትም የሦሦዮሎጅን ፅንሠ ሐሣብ ያልተረዱ የ
    ሀገራችን ለጆች ጎሣንና ፖለቲካን መለየት ስለአልቻሉ እና ሥለቀላቀሉት ወደ እንደዚሕ አይነት ለሕዝባችን አላሥፈላጊ የሆነ ቀውሥ፣ መከራና ሥቃይ የበዛበት ገሐድ ሖነ ።አባቶች ሢተርቱ የለ አዋቂ ሣሚ __ __ እንደሚባለው ሆኖብን ነው!!!በእውነት ኢትዮጵያ በጋራ የሙሽራ አበባ ነች!!!የተለያዬ ጎሣወች፣ አንድ ብሔር(ሕዝብ) የሚያምርብን ነን፣ኩራታችንም ውበታችንም ነው።
    በርግጥም የአንድ አባት ለጆች ነን።
    በርቱ ፣ታላቅ አክብሮት አለኝ። የመካራው ጊዜ ያልፋል።ኢትዮጵያ ችግሯን በተረዱላት ልጆቿ አሑን ከምታልፍበት ከመከራዋ ትድናለች፣የእግዚአብሔርም እጅ በቅንነት ከሚቆሙ ጋር ይሖናል ድልንና ልእልናን የሠጣቸዋል።
    ሠላም ለሐገሬ እና ለሕዝቧ ይሑን።

  • @rightsm1129
    @rightsm1129 5 ปีที่แล้ว +1

    It's wonderful discussion & analysis

  • @marutilaye
    @marutilaye 5 ปีที่แล้ว +10

    U guys got a beautiful mind

  • @asterbeshah2897
    @asterbeshah2897 5 ปีที่แล้ว +1

    Highly intellectual DISCUSSION.
    Thank you

  • @frezermamo
    @frezermamo 5 ปีที่แล้ว

    ሁሉን አስተማሪ ውይይት በርቱልን

  • @zack1388
    @zack1388 5 ปีที่แล้ว +5

    Wow jeez you guys are so awsome and articulate. Blessed!!! We need such a reader and intellectuals more to the media!!!!!!!!! Gosh you're awesome!!!!!

  • @nebiyougossaye7185
    @nebiyougossaye7185 5 ปีที่แล้ว

    ከኢሳት ቀጥሎ አምከተተለው ምርጥ ፕሮግራም ነው። ትንታኔኣችሁ፡ ድፍረታችሁ ከሁሉም በላይ ደግሞ ኢትዮጵያዊነታችሁ ያኮራል!!! በርቱ!!

  • @rahelasfere444
    @rahelasfere444 5 ปีที่แล้ว +1

    I love your discussion, thank you keep it up

  • @peaceglory9773
    @peaceglory9773 5 ปีที่แล้ว

    ሀገሬ ሰው አላት!!!!!🙏🙏🙏🙏 Thank you 🙌🙌

  • @TH-yy9dp
    @TH-yy9dp 5 ปีที่แล้ว +5

    Keep it up !

  • @MajorBerhanuwoldesenbetket4038
    @MajorBerhanuwoldesenbetket4038 5 ปีที่แล้ว +12

    እነኝህን ብርቅዬ ድንቅ እውነተኛ ሙሁር ኢትዮጵያንን ያለማድነቅና እውነትን ያለመማር አይቻልም። ደናቁርት ሞህር ነኝ ባይ ዘረኞችን ይህንን ንፁህ ሀሳብ በመርፌ መስጠት ብቻል ፈውስ ያገኙ ነበር ።

  • @yaredhm
    @yaredhm 5 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ አስተማሪ ውይይት። በርቱ

  • @abbasha318
    @abbasha318 5 ปีที่แล้ว +2

    This is Very good,these guys are so good

  • @henosejigu8498
    @henosejigu8498 5 ปีที่แล้ว

    የሚገርሙ ድንቅ ምሁሮች፤ በርቱ!

  • @Hanna-on7yu
    @Hanna-on7yu 5 ปีที่แล้ว +2

    Very well said! Keep it up!

  • @ephremb754
    @ephremb754 5 ปีที่แล้ว +8

    *waw it's good conservation*

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 5 ปีที่แล้ว +1

    I appreciated all of you! Great Analyses! I am so satisfied !
    Keep going and teach the people. I believe, your ideas will be winning all over Ethiopia territory!
    God bless all of you!

  • @tkxviwes5322
    @tkxviwes5322 5 ปีที่แล้ว

    Intellectual decency at its very best !!! I salute you guys 🙏🙏🙏

  • @kimichibimpap2375
    @kimichibimpap2375 5 ปีที่แล้ว +5

    They hit the nail on the head!!

  • @Yoseph96
    @Yoseph96 5 ปีที่แล้ว +12

    Mirt nachu👏🏼👏🏼👏🏼 You are correct. Jawar is like a messenger of Melese Zenawi who is here to finish what Meles started. He’s going to turn us into Yugoslavia or Sorya. Many people including myself did not even understand what this constitution mean and how it impacts us. Please continue to teach us.

    • @jomek5209
      @jomek5209 5 ปีที่แล้ว

      የእናንተ ነገር ይገርመኛል፤
      ዛሬ ‹‹የብሄር›› ፖለትካ አያስፈልገንም ስትሉ፤
      ቀድሞ በብሄር ፖለትካ የተገነባችሁ ኢትዮጵያ ትቀጥል ማለታችሁ ነው!!!
      የአማራ እና የኦርቶዶክስ ትርክት ይቀጥል ነው! አልገባኝም
      የኢትዮጵያ ተረተረት ታሪክ ተብሎ የተፃፈው ይቀጥል ማለት ነው፤
      ምን ማለት ነው፤
      ጁሊያን ካላንደር ፡ ‹‹የኢትዮጵያ አቆጣጠር›› በምለው ውሸት ይቀጥል ማለት ነው!
      የአይሁዱ ፈረንጅ ሰለሞን ታሪክ በአገራችን ይቀጥል ማት ነው!
      እስቲ መልሱልኝ

  • @misteredressa9764
    @misteredressa9764 5 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ትንታኔ!!!❤️🙏

  • @tesfaye7720
    @tesfaye7720 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ሁሌም አንደኛ ናቹሁ

  • @lrn2-lrn224
    @lrn2-lrn224 4 ปีที่แล้ว +1

    Dr. ERSIDO ✅Well said bro

  • @YoJosh_
    @YoJosh_ 5 ปีที่แล้ว +1

    I like these people. I didn't hear any mature analyst like them I wish Jawar learn from them.

  • @kingak4923
    @kingak4923 5 ปีที่แล้ว

    በርቱ ጥሩ ውይይት ነው፡፡

  • @berukyiheyis3461
    @berukyiheyis3461 5 ปีที่แล้ว

    great conversations . thank you

  • @symonbehailhu9768
    @symonbehailhu9768 4 ปีที่แล้ว

    Must listening very one !

  • @asfawgetachew713
    @asfawgetachew713 5 ปีที่แล้ว

    Thanks very much Engineer Getahun and Dr. Ersido very use full intellectual analysis on the negatives effect of ethnic poltics that every person can learn from it.

  • @mekibibmengistu6230
    @mekibibmengistu6230 5 ปีที่แล้ว

    I impressed on this discussion

  • @tadesseyemer8403
    @tadesseyemer8403 5 ปีที่แล้ว +5

    ማንነቴ
    ማንነቴ
    የኔ ሰውነቴ
    የኔ እኔነቴ
    ኢትዬጵያዊነቴ
    በብሔር በሰፈሬ ሆኖ
    በመንደር በትውልድ አካባቢ ሰፍኖ
    ማንነቴ ጎልቶ
    ነጻነት አግኝቶ
    ገኖ ተነግሮለት
    ጎላ ብሎ ወጥቶለት
    ከለላ ተሰጥቶት
    የኔ ነቴ ኩራት
    ተብሎ ተነግሮለት
    የዜግነት ክብር ተዘምሮ ለኔ
    ዜግነቴ ጎልቶ በብሄር ወሰኔ
    ተቀዶ ተሰፍቶ
    በልኬ ተሰርቶ
    ሱሪ ቃሪያ ሆኖ
    ጸጉር መስሎ ፋኖ
    ሳልወርድ ዘመቻ
    ሳልጠግብ እንጎቻ
    አጥልቄ ጉትቻ
    እንደ ልቤ ሆኜ
    ታይች ገንኜ
    ምን ተስኖት ሆኜ
    ወስኜ አስወስኜ
    አቅምን እውቀትን ችሎታን ዘንግቼ
    በውድድር ሳይሆን ብሄርን ለይቸ
    ቀጥሬ አስቀጥሬ
    ዘሬንም ቀጥሬ
    ጎሳዩን አስቀይሬ
    ሌላውን ገፍትሬ
    በመንደር ባገሩ
    በሰፈር በምድሩ
    አይሆንም አትችልም ብዬ ተናግሬ
    ወገኔን ዘንግቼ
    ታብዬ ታይቼ
    እኔ ለኔ- እኔ ለኔ ብቻ ሆኜ
    በመንደር ሰፈሬ ከብሬ ገንኜ
    ሌላውን ዘንግቼ
    እኔ ለኔ ሆኜ ገብቼ ወጥቼ
    ኖሬ በጎጥ በመንደሬ
    በሀገር ሰፈሬ
    ኖሬ-ኖሬ-ኖሬ
    ከእለታት አነድ ቀን
    በኖርኩበት ዘመን
    ወጣ ብዬ ሄጄ
    ከመንደር ሰፈር ነጉጄ
    ራቅ ስል ጠፋብኝ
    የተመካሁበት በእጄ የነበረኝ
    መከበሬ ጠፋ በዛበኝ ዘለፋ
    መሸማቀቅ ሆኖ
    አድማጭም ወስኖ
    ላይሰማ በሱ መንደር
    ላያዳምጥ ላይመልስ ላይደራደር
    ያለሱ ሌላ ላይከበር
    በሱ የእኔነት ሰፈር መንደር
    ለካስ እኔ እኔነት
    ራቅ ብሎ ሲኬድበት
    አያስከብር አያኮራ
    ጭራሽ ሆናል የሚያስፈራ
    የኔ ክብሬ
    በሰፈር መንደሬ
    ለሱ ክብሩ
    በሰፈር በመንደሩ
    መወሰኑ ገባኝ
    በሰው ሀገር ስሄድ እኔነቴ ጠፋኝ
    ለካስ ለኔ ክብር
    ሁል ጊዜ ስዘምር
    የዜግነት ክብር
    የተነገረለት የተዘመረለት
    ሳይሆን ለሀገር ኩራት
    ለኔ በመንደሬ ለሱ በሰፈሩ
    በቻ ተወስናል ለጎሳ ብሄሩ
    እኔ-ለእኔ እኔ ብዬ
    ከሙሉ ጎድዬ
    ማንነቴን አጣው
    ከወገኔ ወጣው
    ክብሬን ናጻነቴን እማማዬን አጣው
    ደስታዬን ወገኔን ሀገሬን ተቀማው
    TEYFT

  • @ከአድማስባሻገር-ኈ5መ
    @ከአድማስባሻገር-ኈ5መ 5 ปีที่แล้ว +11

    Dr Lendebo Arsedo! I have read your book called “ ኑሮ Map” very interesting and academical.

  • @lizzieadugna3506
    @lizzieadugna3506 2 ปีที่แล้ว

    I am prounding of you

  • @dxdemess419
    @dxdemess419 5 ปีที่แล้ว +13

    ምን አለበት ያንን ፋራና ደቆሮ ጀዋርን ጠርታችሁ ብታሰለጥኑት??

  • @danelmamo280
    @danelmamo280 5 ปีที่แล้ว +9

    እንደ እነዚህ አይነት የሃገሪቱ ምሁሮች ከየተደበቁበት መውጣት አለባቸው የነሱ ዝምታ ነው ለበጥባጮች እድል የስጠው

  • @miniwolde8633
    @miniwolde8633 5 ปีที่แล้ว

    The best brains of Ethiopia.

  • @gebrem8chael1602
    @gebrem8chael1602 5 ปีที่แล้ว

    Right mix of discussants! The recommendations are good remedy to the current ethnic based political crisis in the country. Likewise, it is crystal clear that vast majority of the people value unity and peace!

  • @paythom8860
    @paythom8860 5 ปีที่แล้ว

    u r right wealth is from mind not from land..

  • @esubalewatlabachew9848
    @esubalewatlabachew9848 5 ปีที่แล้ว

    ጎበዞች

  • @ከአድማስባሻገር-ኈ5መ
    @ከአድማስባሻገር-ኈ5መ 5 ปีที่แล้ว +14

    መማር እንዲህማ አለ!! ማሪያምን እኔም እማራለሁ!! ጋዜጠኛው ግን ከእውቀት ነፃ ነገር...አብረን እንማራለን!!

    • @elnadnadel2551
      @elnadnadel2551 5 ปีที่แล้ว

      ከአድማስ ባሻገር lol silegazetegnaw

    • @ayelegedlu2970
      @ayelegedlu2970 5 ปีที่แล้ว +2

      ጋዜጠኛው ሊመሰገን ይገባዋል። መድረኩን ለባለሙያዎች ሰጥቶ/ትቶ እራሱን አዳማጭ በማድረግ ጣልቃ ሳይገባና ሳያቋርጣቸው ነው የተሳተፈው። ደግሞ ተጋባዦቹ ነጥቡን ጠብቀው በትክክል መልእክቱን እያቀረቡ ባለበት ፕሮግራም ምን እነዲፈጠረ ይጠበቃል?

    • @ከአድማስባሻገር-ኈ5መ
      @ከአድማስባሻገር-ኈ5መ 5 ปีที่แล้ว

      Ayele Gedlu :- in your case, they both should have their own tube to express their own ideas, thoughts, philosophy or ideology. They don’t need any journalists between them. ጋዜጠኛ እኮ ስውን የሚጋብዘው የህዝብን ጥያቄ ፈልፍሎ አውጥቶ ለመጠየቅ ነው! Finding the truth!! If it’s a conference, I agree with you!!

  • @yezihalemgeta2294
    @yezihalemgeta2294 5 ปีที่แล้ว

    I know d.r ersido lendebo he is genius trainer in an international level

  • @ZelalemGetaneh-w8f
    @ZelalemGetaneh-w8f 4 หลายเดือนก่อน

    Endorsed in full

  • @TGtube-nk6xp
    @TGtube-nk6xp 5 ปีที่แล้ว +14

    ውይይቱእዚህጋርብቻመቆምየለበትም፡ሐገርምከሐገርውጪያሉትን፡ተስሚንትያላቸውኢትዮጵያውያንጨምራችሑ፡አወያዩበት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @yodiha1767
    @yodiha1767 5 ปีที่แล้ว

    ቋንቋ መሰረት ያደረገ ፈደራሊዝም ኣይደለም።

  • @አንድእንሁን
    @አንድእንሁን 5 ปีที่แล้ว +5

    ክልል የሚለው ከለለ ወይም ከለከለ የሚል ትርጉም ውስጡ ስላለው ባንጠቀመው መልካም ነው!!!

  • @አንድእንሁን
    @አንድእንሁን 5 ปีที่แล้ว +3

    መሬቱ የኛ ነው የሚል ትውልድ የፈለፈለብን እርሾ አሁንም ስላለ በምርጫ ህዝብ እንዲቀጣቸው መደረግ አለብን!!!

  • @TH-yy9dp
    @TH-yy9dp 5 ปีที่แล้ว +2

    Wow, Dr. Arsido , Ke Africa tiliku biher. Tell them as it is.

  • @መሠለየናዝሬቱ
    @መሠለየናዝሬቱ 5 ปีที่แล้ว

    Waaaw lekase Ageree yetemaru Zekachhoocheen becha sayihone ,Enezin yemesaselu weeeeed Enkuwooch mehuranoocheen Aferetaleechh.
    Keep this teaching up so that the idea will rule our people.
    You discussion is right the root cause of our country's problem which intentionally done by the politician and arrogant leaders who dreamed to destroy our country.
    Wedooch, I love you for what you doing.

  • @fekaduhedego9667
    @fekaduhedego9667 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አደነቁዋችሁ!!!

  • @አንድእንሁን
    @አንድእንሁን 5 ปีที่แล้ว +5

    አንበሶች!!!ግሩም ውይይት!!!ደናቁርቶች ቢሰሙት ይፈውሳቸው ነበር!!!

  • @omedadhawassa6983
    @omedadhawassa6983 5 ปีที่แล้ว +1

    አቦ ይመቻችሁ ምሁር ማለት እንዲህ ነው፡፡ እባካችሁ ሌሎች ምሁራንም ከፍርሀታችሁ ወጥታችሁ ዕውቀታችሁን አስተላልፉ/አስተምሩ፡፡ መድረኩን ለከፋፋዮች አትልቀቁ ያጠፉናል፡፡ እናንተ በርካታ ከፋፋዮቹ ጥቂት ናቸው፡፡

  • @አንድእንሁን
    @አንድእንሁን 5 ปีที่แล้ว +2

    ኑሮ ማፕን አማዞን ላይ አድርጉልን? ? ?

  • @vitaethio6428
    @vitaethio6428 5 ปีที่แล้ว +1

    endenante aynetun YABEZA YABEREKETELEN!!!!!!!

  • @vitaethio6428
    @vitaethio6428 5 ปีที่แล้ว

    EGZIABHER BE ETHIOPIA TESFA ATEKURECH SILEGN ENANTEN AMETALEGN🙏 BEDEGAMI AHUNEM THANK YOU!

  • @raskidus1681
    @raskidus1681 5 ปีที่แล้ว

    Ebakachu bertu,,,,,,endenante yale muher new yalebenene chiger meftehe hasab leyameta yemichilew!!!

  • @YaredYared-j1k
    @YaredYared-j1k 5 หลายเดือนก่อน

    መማር እንዲህ ነው በስሜትና በጭፍን ሳይሆን በእውቀትና በሎጂክ ነው ትንተናው ።

  • @fikeryashenfal4921
    @fikeryashenfal4921 5 ปีที่แล้ว

    እነዚህ በማፈናቀል ሞያ ላይየተሰማሩ ወጣቶች; (መቸም ሽማግሌዎች አሉበት;
    ለማለት አልደፍርም); ይህ ተግባራቸው አገራቸውንና እራሳቸውን ጭምር
    ወደዘቅት ብቻ እንደሚውስድ አልተረዱ ይሆን? በደመነፍስ ነውን? የኮርያ;
    የቻይና; የሲጋፓር; የሌሎች አገር ወጣቶች ምን እያደረጉ እንደሆነ አይረዱምን?

  • @habtamuabebe2498
    @habtamuabebe2498 5 ปีที่แล้ว

    Dr Ersedo perfectly put the fact on the ground. The former EPRDF failed to administer properly the nation and politics of Ethiopia on grounds of ethnic federalism. Now, Jawar and his fellows are trying to go through again what has been proved to be non-working. Stay blessed doctor.

  • @yusufmohammed4958
    @yusufmohammed4958 9 หลายเดือนก่อน

    መለስ ዜናዊ ደንቅሮብን የሄደዉ የዘር ፖለቲካ እዚ አድርሶናል ለማስታወስ ያህል አንዳርጋቸዉ ፅጌ ወያኔ አዲስ አበባ ሲገባ አብሯቸዉ ለመስራት ከለንደን መጥቶ ነበር የዘር ፖለቲካ እንደሆነ ስርአታቸዉ ሲነገረዉ ያላቸዉ ነገር "ይህ የዘር ፖለቲካ መልሶ ይበላችኻል ብሎ ነግሯቸዉ ነበር"አይተነዋል ቀረጣጥፎ እንደበላቸዉ?

  • @wasyihuntesefaye850
    @wasyihuntesefaye850 5 ปีที่แล้ว

    ጀዋርና መሰሎቹም የፖለቲካ ተንታኝ ነን ይላሉ ድንቄም እነዚህን የመሰሉ ምሁራን እያሉ ቤቲ የምትባለው በኤል ቲቪ ጀዋር የተባለ በዘረኝነት የናወዘው ደጋግማ ታቀርባለች ያሳፍራል

  •  5 ปีที่แล้ว +3

    📚የተማሩ እንዲህ በእውቀት እንዲህ ሲናገሩ
    የተማረመሀይም ጀዋር ደግሞ ይፎግራል እንዴ

  • @nigatuteferi9347
    @nigatuteferi9347 5 ปีที่แล้ว

    An intellectual is a person who engages in critical thinking and reading, research, and human self-reflection about society; they may propose solutions for its problems and gain authority as a public figure.(Wikipedia)
    እናተ ወንድሞቼ ይኽንን ትርጉም ነዉና የምትወክሉት አድድናቆቴ ብዙ ነዉ፡፡ ተማርን የሚሉት ፖሎቲከኞች ኢንተልክቿል አይድሉም ምክኛቱም ትርጉሙን አያሟሉም፡ አቦ ! በርቱ ! ይዘገይ እንደሆን እንጂ ከዘረኝነት ተላቀን ፖሎቲከኛ ሁሉ እንደሰዉ ማሰቡ አይቀሬ ነዉ፡፡

  • @AddisuAddladelew
    @AddisuAddladelew 5 หลายเดือนก่อน

    Betam new mewdachehu hasabachehu yemchgnal

  • @mamushwolde6665
    @mamushwolde6665 5 ปีที่แล้ว

    ዶ /ር አርስዶ ማጄር ብየሀሎ

  • @niyatosbaninas
    @niyatosbaninas 5 ปีที่แล้ว

    ብሔር እና ዘር ያለው ልዩነት መኖሩን ብትገልጹት ይሻል ነበር። ኣገላጻቹህ ትክክል ኣይመስለኝም።

  • @hamsalukasu8894
    @hamsalukasu8894 4 ปีที่แล้ว

    What a wonderful discussion it is for those who are thinking as civilized people in Today's Ethiopia. Shame to those Ethno-centrists who are settled in other parts of the world and enjoying life while they are calling Ethiopians as a settlers in their own land.God/Allah bless you for telling the truth scientifically to those who are infected by the evil Ethnocentrism.Death to TPLF.Down with Ethnocentrism in 21st century.Ethiopia first for ever.Humanity before Ethnicity.

  • @paythom8860
    @paythom8860 5 ปีที่แล้ว

    ነቢያችን ሰአወ ኢሱዋ ዘረኝነት ግምናት ተዋት ቢለዋት።

  • @tamiratassefa8614
    @tamiratassefa8614 5 ปีที่แล้ว

    To be honest, you both are serving as a think thank of our nation. But I feel sorry that the government forget this was its very first mandate to create the platform

  • @BeteWoldeyohannes-sk2uo
    @BeteWoldeyohannes-sk2uo 9 หลายเดือนก่อน

    …this a high caliber discussion grounded in historical facts and supported with empirical data. I raise my hat to you the panelists… Ethiopia, because of its low caliber leadership continues to do the same thing the same way and yet expect a different result … such is the scientific definition of insanity.

  • @Yshshshs33333
    @Yshshshs33333 5 ปีที่แล้ว +2

    Tplf ye tekelewe mismare erasunu eyewegewaw newe ,tplfites invested so much of the stolen money in addis, adama but it's worthless thanks to their policies.

  • @mesfinayalew5294
    @mesfinayalew5294 5 ปีที่แล้ว

    ወይ ሀገሬ እነዚህን ሰወች ሳይ ተስፋየ ለመለመ የፕ/ሮ ህዝቄል እና የነዚህን አዋቂዎች እውቀት በምን ሁኔታ እንለካው የፕ/ሮ ህዝቄልን ሃሳብ በጥጥ ሚዛን የነ ዶ/ርን ሃሳብ ደግሞ በወርቅ ሚዛን መለካት ተገቢ ነው

  • @Tena77721
    @Tena77721 5 ปีที่แล้ว +1

    ከ እድሚያችን በፊት የሚያስረጁን ሳናውቅ የምናደርጋቸው 6 መጥፎ ልምዶቻችን ይህን አይታችሁ ከዚህ ድርጊት ተቆጠቡ ።
    th-cam.com/video/rNXWhFEH3zw/w-d-xo.html

  • @Abrar5280
    @Abrar5280 5 ปีที่แล้ว

    እውነታችሁን ነው።መርዙ የቀረው ነገር ከለ።ሁሉን ህዝብ ማጨራረስ ነው።በአጠቃላይ የሠይጣናዊ ተልዕኮ ይሳካ ዘንድ።

  • @abass344
    @abass344 5 ปีที่แล้ว +2

    Selam ye programu azegajoche , bertu teru astemare new. Ke chalachu legezew party ena letefokakaere patrewoche mekete aderesulegni 1kemerchew befete bekedema mercha bekesekase wekete meketle yalbachew huneta ENA kemerecha bohal bemenore hunta ....ande hulte belo menegager endalebechew ...beweyeyetachu betanesute teru new

  • @ashemanall
    @ashemanall 5 ปีที่แล้ว +2

    ጮማ ጮማ discussion !!!!

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 5 ปีที่แล้ว

    ዶክተርፀጋዬ አለመሆኑማ በአበበ ገለው አሳሽነት ከየትም ዩኒቨርስቲ በአውስትራልያ እንዳልወሰደ ተረጋግጧል
    የአማራ ፎቢያ ያለበት ስእው ነው

  • @tesfayebeyen1040
    @tesfayebeyen1040 5 ปีที่แล้ว

    Jawarin ATIMETINUM

  • @danielballe5021
    @danielballe5021 5 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ ጠንካራና ሀቀኛ መንግስት በመጣና እውነተኛ ና ውሸታም ዶክተሮችን በፈተና የሚለይ ለመሆኑ ዶ/ር አርከበ ዶ/ር ሙላቱ ዶ/ር ደብረ ጵዮን የአንደኛ አመት የዩኒቨርስቲ አንድ ኮርስ ማስተማር ይችላሉ ? አባ ዱላም አፍሮ ደብቆ ነው እንጂ ዶ/ር እንደሆነ ሰምተናል ሀቀኛ ምሁሮች በርቱልን

  • @millionlake3329
    @millionlake3329 5 ปีที่แล้ว

    ወያኔዎች እድሜልካቸዉን ለመዝረሰፍ የሰረሩት ነዉ

  • @jomek5209
    @jomek5209 5 ปีที่แล้ว

    የእናንተ ነገር ይገርመኛል፤
    ዛሬ ‹‹የብሄር›› ፖለትካ አያስፈልገንም ስትሉ፤
    ቀድሞ በብሄር ፖለትካ የተገነባችሁ ኢትዮጵያ ትቀጥል ማለታችሁ ነው!!!
    የአማራ እና የኦርቶዶክስ ትርክት ይቀጥል ነው! አልገባኝም
    የኢትዮጵያ ተረተረት ታሪክ ተብሎ የተፃፈው ይቀጥል ማለት ነው፤
    ምን ማለት ነው፤
    ጁሊያን ካላንደር ፡ ‹‹የኢትዮጵያ አቆጣጠር›› በምለው ውሸት ይቀጥል ማለት ነው!
    የአይሁዱ ፈረንጅ ሰለሞን ታሪክ በአገራችን ይቀጥል ማት ነው!
    እስቲ መልሱልኝ

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 5 ปีที่แล้ว

      BE CIVLAZD FIRST. IT IS 21 CENTURY YOUR MENTALITY IS ON THE 16. THIS DISCUSSION IS NOT FOR YOU SOME ONE BLEND WITH 🗣 YOU HAVE IDENTITY CRISES SO FIRST FIND OUT WHO YOU ARE ANS BLONG TO WHO. SO IF YOU DON'T ACCEPTS NOTHING ABOUT ETHIOPIA GO AND COLLECTS SOME GARBAGE LIKE YPU AND CREAT A COUNTRY. BUT YOU WILL NOT DESTROY ETHIOPIA TO CREATE YOUR DAY DREAM ISLAMIC ORROMIYA. KEEP DREAMING

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 5 ปีที่แล้ว

      YOU CAN NOT CHANGE THE TRUE HOUSTRY OF ETHIOPIA OUR FATHER BULIDE WITH THERE BLOOD .

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 5 ปีที่แล้ว

      YOU HAVE NOTHING TO CONTRIBUTE FOR THE COUNTRY SOCIAL OR CULTURAL VALUE YOU MAY SAY I HAVE # GEDA THAT IS THE ONLY THING YOU CAN CALL TO EXPERIENCE YOUR IDENTITY THAT IS WHY YOU BURN INSIDE OUT WEHN YOU READ ETHIOPIAN HISTORY. 😋🤣

    • @jomek5209
      @jomek5209 5 ปีที่แล้ว

      kakakakkakaka, Have you realize what you said, kakakakakaka, What is Your(Amhara Contribution) Jewish Culture and Your Language Ge'ez or Amharic. Dear if you don't knew Your Black African History Read, What Your Amhara told you whole wrong, We the People of African KUSH civilization go to Egypt , In fact Egypt for you Amhara what they did to you whole world knew. Amhara and Orthodox killed this Country!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @Dinka73
    @Dinka73 5 ปีที่แล้ว +1

    Do you understand why millions rejected to be called Ethiopians??( especially Eriireans) The reasons are those who disregard the humanity and the identity of others. The so called unity advocates blame the victims for the crisis. Unity and peace are not going to come by preaching in a good amharic but by practising them. That is the only solution.

  • @bradjohnson6427
    @bradjohnson6427 5 ปีที่แล้ว

    Dr and Engineer? Please tell us where you bought the certificate. What makes u think jawar does not reverse the arrow to you.
    What if Jawar say you are trying to flying 2970 yrs old plane. Incase you R confused 2970 = 3000 -30. Yes the your fake magic 3000

  • @letamesfin2786
    @letamesfin2786 5 ปีที่แล้ว

    The reality of Ethiopia is that there is no population movement because of lack of development of infrastructures and Economic integration between the different regions. So your assumptions are based on erroneous facts.. just to justify your argument for political manipulations.

  • @zaidtecle2068
    @zaidtecle2068 5 ปีที่แล้ว

    Mech new gen rsdschu kelele belay kegge mareg yemtakomut

  • @mithoshinshine2552
    @mithoshinshine2552 5 ปีที่แล้ว

    Amazing intentional duminess in public is shame. You claim 3000 yrs of history. Out of this only 30 was based on ethnic federation. So the unitsrian system is to blame.
    Your guests arrogance to dismiss the aspiration of nationalities to merely ngo function is surprising.
    Worst is, they do not have shame to come public with their ignorance.
    That day is over whetevAmhara ompose its will on all

  • @sahra4091
    @sahra4091 5 ปีที่แล้ว +1

    The host is clown.

  • @birratedhowa5958
    @birratedhowa5958 5 ปีที่แล้ว

    Gimooch, mindinwu yetefesem, yaaltefesem. Kilil yemibaal ayixefaam litaxefaam artichilm, biheer politica iyaalk yemiti lefelifewu ahaadawi yenfcenyoochi sireaati,bezawu wisxi yelelawun bahilinna qonqaa maxifaat hilmi. Katowunim atichiluum, yetetefawuun lememeles tifceereceruuy yihoonal gin atichiluum.

  • @70እንደርታ
    @70እንደርታ 5 ปีที่แล้ว +1

    አንድ ደቡብ ያለ ልጅ ስታድግ ምን መሆን ትፈልጋለክ ብትሉት አማራ ይላል ብሎ ነበር አንድነት የ አማራ ምሁር እውነቱን ነው እነዚም ያው ናቸው በ ማንነታቸው የሚያፍሩ

    • @antenehyeshiwas2596
      @antenehyeshiwas2596 5 ปีที่แล้ว

      Bemanenetu Afro yalekeq Leju selemafer new alalehm. Gin ende ene emnet amara yerasu Fidel selalew besera an besera becha aelemiamen kerstenan Telekeblo emnetu tenkara bemehonu azagnina kendmo Tebeka bemehonu selehonena Raey yalew hezb bemehonu kategebu yalew wendemu beher amaran ayto bifelegew mendenew chigeru ene be oromia yeminoru amarochen yemiamer neger asayuachewuna ena ten bimeslu men alebet? Be beher he confidence yimureh anten yemaymesluten gin afrew new malet hutuwoch lezebtegna hutuwochn lematfat endesetut yastawusegnal

    • @ከአድማስባሻገር-ኈ5መ
      @ከአድማስባሻገር-ኈ5መ 5 ปีที่แล้ว +2

      አማራ ሁኑህ ሞክረሀዋል ማለትነው!

    • @70እንደርታ
      @70እንደርታ 5 ปีที่แล้ว

      @@antenehyeshiwas2596 geez demo mechi new ye Amara yehonew 😂😂😂😂😂

    • @Yshshshs33333
      @Yshshshs33333 5 ปีที่แล้ว +2

      @@70እንደርታ narrow minded fool, after 27 years of preaching still ur idea didn't work well the way u planned it out.