[የልጆቻችን ኢትዮጵያ] ዶ/ር ኤርሴዶ ለንደቦ የብሄር ብሄረሰብ ፖለቲካ የመንጋ ፖለቲካ ነው | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 155

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 5 ปีที่แล้ว +23

    ዶክተር ኤርሴዶ ለዚህ እጅግ አስተማሪ ለሆነ ውይይት ማመስገን እወዳለሁ።እንደዚህ በግልጽ እውነታውን መወያየት መቻላችን እድለኞች ነን !!

  • @zewdugebre-hiwet2318
    @zewdugebre-hiwet2318 5 ปีที่แล้ว +38

    እኔ በ ንጉሡ ዘመን የ ዩኒቨርስቲ ተማሪ ነበርኩ። ስለዚያ ዘመን ብዙ ማለት እችላለሁ።
    የ ንጉሡ ዘመን ወርቅ ጊዜ ነበር።
    ትምህርትን ለ ማራመድ በ ማሰብ እራሳቸው የ ትምህርት ሚኒስትር ነበሩ። ሁሉም ኢትዮጵያዊያን እንዲማሩ ትምህርት ቀን እና ማት ትምህርቶች ይሰጡ ነበር።

    • @hageretube6932
      @hageretube6932 4 ปีที่แล้ว

      ye balabat lij tehonaleh abate mambeb metaf yechalew bederg new.

  • @fitsumgonder2726
    @fitsumgonder2726 5 ปีที่แล้ว +3

    ዶ/ር በጣም አድናቂህ ነን ለአገራችን ወሳኝ ሰው ነወት

  • @TS-fv7mo
    @TS-fv7mo 5 ปีที่แล้ว +16

    This guy totally makes sense to me. The country needs more like this.

  • @solomontilahun3822
    @solomontilahun3822 5 ปีที่แล้ว +2

    we desperately need this kind of honest and wise educated people to lead our country to the right direction.

  • @በረከትእንድሪስ
    @በረከትእንድሪስ 5 ปีที่แล้ว +4

    ዶ/ር ኤርሴዶ በጣም አስተዋይ ሰው ነህ፥እውነትም ተምረሃል።

  • @jonnyasfaw7651
    @jonnyasfaw7651 5 ปีที่แล้ว +27

    Very intellectual man!!!
    Thanks My brother!!!!

  • @sofiyayesufa9898
    @sofiyayesufa9898 5 ปีที่แล้ว +3

    እረጂም እድሜ ሀቅ እሚናገር ሰው እደት ያስደስታል

  • @argiahussin2161
    @argiahussin2161 5 ปีที่แล้ว +5

    እንዴት ደስእሚል ዶክተር አቦ ተባረክ እንዲህነው ኢትዮጲያዌነት

  • @shiferawtesfaye743
    @shiferawtesfaye743 5 ปีที่แล้ว +14

    Dr. I appreciate that you are bold enough to express the so called ethnic politics in this way. Sensational and emotional issues can't be settled through reasonable dialogue and can not be democratic what so ever.

  • @enushsenait6018
    @enushsenait6018 4 ปีที่แล้ว +1

    Good discussion. Thanks!

  • @tbb5294
    @tbb5294 5 ปีที่แล้ว +7

    Wow great man with great perception ‼️‼️‼️ Keep it Up‼️‼️‼️💚💛❤️

  • @amentube4813
    @amentube4813 2 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር የምታነሳቸው ሓሳቦች ይመችኛል ።ምዝናዊ ዕይታዎችህን ለሀገር ግንባታ እንድውሉ እንዲሁም ለመጭው ትውልድ እንኳ ለማስተላለፍ በጽሑፍ/መፅሐፍ/ መልክ ብታቀርብ የምል ምክር መለገስ እፈልጋለሁ።

  • @Makuye
    @Makuye 5 ปีที่แล้ว +14

    What a wonderful man you are! Well done!

  • @only1-way712
    @only1-way712 5 ปีที่แล้ว +24

    ዶ.ር ኤርሴዶ እጅግ እናመሰግናለን ገለልተኛ ሆነህ ስለቀዳማዊ ሃ/ስላሴ እውነታውን ቁልጭ አድርገህ ላቀረብኽው ከልብ የመነጨ አክብሮት አለኝ::እንደ ዘመኑ ጭፍን ሙህሮች ባለመሆነህ ታላቅ ሰው ነህ::ሌላው ህምጥ የሚባል ቋንቋ ምስራቅ ጎጃም አይነገረም::ህምጥኛ የቅማንት ቋንቋ ነው::

  • @henosejigu8498
    @henosejigu8498 5 ปีที่แล้ว +3

    Wow, we have many Intellectuals who haven't yet seen in the media stage!! Dr. Ersedo is really great!!

  • @greatchildadanich2293
    @greatchildadanich2293 5 ปีที่แล้ว +7

    የተናገርከው ነገር ሁሉ ደስይላል በጣም የመሰጠኝ መሬት የካድሬነው ያልከው በጣም ትክክል ነው

  • @gizachewbelay9519
    @gizachewbelay9519 5 ปีที่แล้ว +10

    በመጀመሪያው የሰውየውን ስብእና አደንቀዋለሁ:: በእውቀት ሚዛናዊ የሆነ ሰው ሲያወራ ሰው እንዲህ ያስተምራል::

  • @etsegenettegenea9862
    @etsegenettegenea9862 3 ปีที่แล้ว

    I like your discussion from Los Ángeles you guys are so smart and educated keep it up

  • @teklutesfaye4427
    @teklutesfaye4427 5 ปีที่แล้ว +5

    wow what a wonderful idea it is... thanks for best dialogue , i wish such conversation has been triggered all over the country

  • @asterbeshah2897
    @asterbeshah2897 5 ปีที่แล้ว +5

    Very very informative interview.
    Thank you Dr

  • @መይሳውካሳ-ቐ1ወ
    @መይሳውካሳ-ቐ1ወ 5 ปีที่แล้ว +9

    *Thanks Dr. I have a few people who are as useful to the country as you are, God bless you Dr, Ersido.*

    • @ሎረሶታእዛዝ
      @ሎረሶታእዛዝ 5 ปีที่แล้ว

      መይሳው ካሳ kkkk ይህ ዶክተር ነው

    • @መይሳውካሳ-ቐ1ወ
      @መይሳውካሳ-ቐ1ወ 5 ปีที่แล้ว

      *ዶክተሩን እኔ መቀማት አልችልም ፣ ክብሩን ማቅለል አልችልም ፣ አንተ (ች) ማረጋገጥ ከፈለክ (ሽ) የሰጠውን ዩኒቨርስቲ መጠየቅ ይችላሉ ።*

    • @TheoatStudio
      @TheoatStudio 5 ปีที่แล้ว

      @@ሎረሶታእዛዝ min lemalet neaw. What is your view of a doctor.

  • @ተበርቸሰላም
    @ተበርቸሰላም 5 ปีที่แล้ว +2

    የተማረ እንዲህ ጠቃሚ ነገሮችን ሲያስተላልፍ የምርበታል። አንዳንድ ፕሮፌሰር ነኝ ባዮች ከዚህ ቢማሩ

    • @1982ethiopia
      @1982ethiopia 5 ปีที่แล้ว

      መማር እርግጥ ነው በብዙ መንገድ ይጠቅማል ግን ቅንንነት ብልጥነት አስተዋይነት የመሳሰሉት ባህሪዎች ከሌለው አንድ ሰው ትምህርት ቤቱ በራሱ ጭንቅላቱ ውስጥም ቢገነባ ጥሩ ሀሳብ ማፍለቅ አይችልም ጥላቻ የበታችነት ስሜት ቅናት ትቢት የመሳሰሉት ባህሪዎች መዳኒት የሌለው በሽታ ነው ይህ በሽታ ደግሞ ከራሱ አልፎ ለቤተሰቡም ለህዝብም ጠንቅ ነው የሚሆነው ሌላ የለውም

  • @ephremgashaw4487
    @ephremgashaw4487 5 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ምርጥ ምርጥ ሰው አድናቂ ነኝ

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 5 ปีที่แล้ว

    I appreciated Dr. Arsado for great wisdom and courage to tell the truth about hot poltical issues. I felt confidence gragualy when I seen this kinds opinion. He's so brilliant and intelligent person.
    Keep going Dr. Arsado to teaching the people of Ethiopia.
    God bless Ethiopia!
    God bless you!

  • @funinawfandaro9154
    @funinawfandaro9154 5 ปีที่แล้ว +12

    Dr. Arsedo ledibo thank you so much for exposing the hidden truth with in us !!!

  • @brhanuargo7985
    @brhanuargo7985 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ነህ ወድሜ እውቀትን ከንቃት እሊና ጋር ያጣመርክ ንቁ ነህ

  • @asterbeshah2897
    @asterbeshah2897 5 ปีที่แล้ว +23

    99% of the comments expressed what it takes to get accepted by majority.
    I like your analysis.
    Continue to teach narrow minded tribal poisoned people.

    • @asterbeshah2897
      @asterbeshah2897 5 ปีที่แล้ว

      @S.M.H. media ally americawew
      Your point????

  • @Makuye
    @Makuye 5 ปีที่แล้ว +2

    Abo anten nebere teklay minster madreg! Well expressed! 👌👍🙏👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼

  • @chutulotanbaro2507
    @chutulotanbaro2507 3 ปีที่แล้ว

    The most sensible man in Ethiopia! My hats off to the man.

  • @yosephtarekegn1955
    @yosephtarekegn1955 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much Dr

  • @ruthfisha1247
    @ruthfisha1247 5 ปีที่แล้ว +5

    ተባረክ ወንድሜ እውነትን ስለተናገርክ።

  • @biruberu3272
    @biruberu3272 4 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናቸዋለን በተለይ ዶክተር

  • @talltali1062
    @talltali1062 5 ปีที่แล้ว +4

    l love this brilliant man

  • @mekuria7049
    @mekuria7049 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት ትልቅ መልዕክትና ፕሮግራም ነው

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 5 ปีที่แล้ว +3

    Well done thank you Dr. you are so bright
    God bless you

  • @AT-dm8pg
    @AT-dm8pg 5 ปีที่แล้ว +3

    የመንጋ ፓለቲካ ........ አቦ ተባረክ !!!!!!!

  • @ethiopiaethiopia8573
    @ethiopiaethiopia8573 3 ปีที่แล้ว

    ምሁር እንዲህ ነው በፋክት የሚያምን ዶክተር እናመሰግናለን ደጋግመው ትውልዱን ያርሙት እውነቱን ያሳዩት

  • @konjitbuta9661
    @konjitbuta9661 3 ปีที่แล้ว

    Betam Enamsegenalen Dr. Ersado 🙏

  • @mohammedomer5353
    @mohammedomer5353 5 ปีที่แล้ว +4

    Dr.Larebo thank you for speaking the truth.

    • @samdan1425
      @samdan1425 5 ปีที่แล้ว

      There is no "Dr. Larebo" here

  • @theodrosshumiyeworkineh6674
    @theodrosshumiyeworkineh6674 5 ปีที่แล้ว +2

    ትመቸህኝ!!!ስለ አንቀጽ :39 ያልከው.....

  • @JY-cv4dx
    @JY-cv4dx 5 ปีที่แล้ว +3

    Good observation 👍

  • @eyouelwolde484
    @eyouelwolde484 5 ปีที่แล้ว

    I like this I am working full time and part time job I work.

  • @genetayele8687
    @genetayele8687 5 ปีที่แล้ว +2

    Nice speech you know exactly what's going on our country we need Like you Education is very important to explain our people they don't know nothing they just go somebody guide them to do wrong things

  • @koricholemma7847
    @koricholemma7847 5 ปีที่แล้ว +3

    Another rising star! Well done Dr.

  • @brookxdfvfftafese3757
    @brookxdfvfftafese3757 5 ปีที่แล้ว +2

    I love it God bless you

  • @yohanesgelawe7648
    @yohanesgelawe7648 5 ปีที่แล้ว

    Dr ur genius I wish to see u and jewar debate to change this country please try to invite him

  • @joewellajoe5377
    @joewellajoe5377 5 ปีที่แล้ว +1

    Yezemeu Denqe Sew , Thx too much Dr. Airsedo

  • @woldu100
    @woldu100 5 ปีที่แล้ว +1

    ጠያቂው ይረብሻል እንጂ ዶ/ሩን ሙሉ ቀን ለመደመጥ የማይሰለች ግለሰብ ነው፡፡

  • @unitityisstrenght6578
    @unitityisstrenght6578 5 ปีที่แล้ว +2

    ሲሰጥ አሟልቶ ዶክተር ፣ቅን፣ባለብዙ አዉቀት፣አስተማሪ፣.....ደንቆሮዎቹ ዶክተሮች ከዚህ ቅን ሰዉ ብትማሩስ?

  • @korechogeleta9138
    @korechogeleta9138 5 ปีที่แล้ว +1

    wooow !!! my man wuste neh. yanten ayinetun yabzalin.

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 4 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ውይይት ነው

  • @konjitbuta9661
    @konjitbuta9661 3 ปีที่แล้ว

    Dr. Ersado 👌

  • @jonijoni534
    @jonijoni534 5 ปีที่แล้ว +19

    ዶር ኤርሴዶ፣ዛሬ ገና ነው የሰማሆት።እንደ ንፁህ ውሀ አመለካከቶ የጠራ ነው።i am impressed.እንደርስዎ የመሰለ ሚዛናዊ አመለካከት ያላቸው ምሁራን ተደብቀው የ እነ ጃዋር መጫወቻ ሆንን።ያቶ ሙስጠፌም አመለካከት ተመሳሳይ ነው።አረ ዶር አቢይ እንደነዚህ አይነት ሰዎች በዙሪያህ አርግ

    • @esayasayele4862
      @esayasayele4862 5 ปีที่แล้ว

      I agree on ur comments, you are right.

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 5 ปีที่แล้ว

    Bini you have very good interview and you are good listener

  • @mekbibn
    @mekbibn 5 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር ምርጥ እይታ ያለህ ሰው ነህ: በርታ

  • @michaelshewaferaw4471
    @michaelshewaferaw4471 5 ปีที่แล้ว +2

    What an interview!

  • @tibebuagafari6464
    @tibebuagafari6464 5 ปีที่แล้ว +5

    i am proud of u sir

  • @TheoatStudio
    @TheoatStudio 5 ปีที่แล้ว +1

    Amazing discussion, Dr Aersedo, you got a healthy analysis view on the matters at hand. I like what you said about the existing federalism in the country. I call it fakeralism, it's not genuine.

  • @mnet1514
    @mnet1514 5 ปีที่แล้ว +3

    Brilliant!!

  • @temesgenhailu3445
    @temesgenhailu3445 4 ปีที่แล้ว

    I really like you comments keep it up.

  • @sebleassefa7564
    @sebleassefa7564 5 ปีที่แล้ว +1

    I agree with you my father was from the country side he was elected to get his higher education from the school he was going. He got scholarship to go to Germany to get his engineering degree during Haileselassie time. He was telling me he could not wait to return to Ethiopia when he was done with his Education. He came back and started working at Ethiopia airlines and then transferred to work at the telecommunication. He was telling me all the mangers were Swedish. After he they were trained the Ethiopia engineers took the management positions from the Swedish mangers.

  • @woldiyebirhane2595
    @woldiyebirhane2595 5 ปีที่แล้ว +1

    ይህ መድረክ በጣም ጥሩ ነው፣ የየለያዩ ቋንቋዎችን ማወቅ ከተናጋሪ ማህበረሰቦች ጋር ለመቀላቀልና ጠናማ ግንኙነት ለማድረግ ጥሩ ቁልፍ ነውና። አንድን ተጨማሪ ቋንቋ ስታውቅ ያ ማህበረሰብ ይወድሃል፣ ይቀበልሃልም። ሌላው ነገር ደግሞ ስትታማም ሆነ ክፉ ሲታሰብብህ ጥንቃቄ ለማድርግ ትችላለህ።

  • @etyo7680
    @etyo7680 5 ปีที่แล้ว +6

    እናመሰና ለን ዶክተር ገና እንደናንተ አየነት ሙሁራኖች ሃገራችን በጣም ትፈልጋለች ኢትዮጵያ በዘረኞች ገመድ ታስራለች ።

  • @4500mila
    @4500mila 3 ปีที่แล้ว

    I agree with him, unless Ethiopia is out of ethnic politics, the problem will keep continue. Keep individuals rights and when you keep individuals rights, you keeps groups right.

  • @tewoabera6323
    @tewoabera6323 5 ปีที่แล้ว +1

    betame des yemelegne ye lijochachenene ethiopia zegeget dr aresado betam betame yebesel tekekel yehone aseteyayet yemesetute des yemelu hizebe hizeb yemeshetu ethiopiawe

  • @berhanuget
    @berhanuget 5 ปีที่แล้ว +1

    ሕገመንግሥቱ ዋናዉ የኢትዮጵያ ጠላት ነዉ፣፣ ክልል የሚባለዉ ዘይቤ ነዉ ዋናዉ የኢትዮጵያና የኢትዮጵያዉን መፈረሻ መሣሪያ፣፣ ታስቦና በደንብ ተጠንቶ ኢትዮጵያን እንዳትኖር እንድትፈርስ የተጠቀሙበት ዋናዉ የሰፊ ጊዜ ሕልማቼዉ ነዉና፣ ይኸን ያስቀመጡልንን የቤት ሥራ በአምላክ ኃይል
    መወጣት አለብን፣፣ በረዥም ጊዜ ታሪካቺን አባቶቻችን በብዙ ፈተናና ትግል ያቆዩልንን ኢትዮጵያቺንን
    እኛም ለተተኪዉ ትዉልድ ማስረከብ ያለብንን የታሪክ ሃላፊነት ነዉና መወጣት አለብን፣፣
    የአትዮጵያ አምላክ ኢትዮጵያን ከልጆቿ ተከብራ ለዘላለም የምትኖር ያድርጋት፣፣

  • @atenafsemay6843
    @atenafsemay6843 4 ปีที่แล้ว

    Matured speech

  • @ጉና
    @ጉና 5 ปีที่แล้ว +1

    ይገርማል እውቀትን ከቅን ልብ የያዙ ሰዎች ከንግግራቸው እንኳን መረዳት ይቻላል፣ ሰው በአሳማኝ መረጃ ሰለ ጥሩውም ስለመጥፎውም ሲናገር ተአማኒ ይሆናል በጭፍን ጥላቻ በድርቅና የምንነዳ ሰዎች ቆም ብለን ለህሊና ነጻነት እንኳን ሲባል እንደነዚህ አይነት ሰዎችን ልባችንን ከፍተን ብንሰማቸው ቢያንስ ነገ ከሚጸጽተን ጥፋት ለመዳን ጥቂት ግብዐት የሚሆን ይመስለኛል።

  • @albertcamus5976
    @albertcamus5976 5 ปีที่แล้ว +2

    Can someone help me find ' Yohannes Se'. He is one of the exceptionally brilliant and scientific writers. I really appreciate any source to his recent or past works.

    • @Abinet3
      @Abinet3 5 ปีที่แล้ว +1

      ዶር ኤርሶዶ የዚህ ውይይት ላይ ያሉትYohanse Se ፅህፍ Reason Ethiopia በሚል Title Face Book ላይ ይገኛል አንቡት ብልልዋል

  • @vitaethio6428
    @vitaethio6428 5 ปีที่แล้ว

    lante yetegeletewu lelelawum yegeletselet lela mene yebalal.Thank you!

  • @mekonnensamuel9965
    @mekonnensamuel9965 ปีที่แล้ว

    Adinaaqii nagni 👍👍👍👍

  • @abebawshimelash3419
    @abebawshimelash3419 5 ปีที่แล้ว +1

    Betam wodjewalehu

  • @nefsoababelew9245
    @nefsoababelew9245 5 ปีที่แล้ว +5

    Meles wasn’t confused the blue print to dismantle Ethiopia was given to him by Herman Con and other former colonial powers.

  • @luckyman1636
    @luckyman1636 5 ปีที่แล้ว +2

    ንጉሱ እኮ ተከብረው ዜጎቻቸውን ያስከበሩ እንደነበሩ ቪዲዎቻቸውን መመልከት ነው :: በተጨማሪም ከደርግ ጭፍጨፋ የተረፉትን ጥቂት ሙኡሮች ማየት ብቻ በቂ ነው:: ደርግ ኢትዮዽያን ገደለ ያውኑ ደሞ አዋረዳት የሚለው ቃል አይገልፀውም የአረብ ገረድ ከመሆን ያለፈ!!! እኛ የአሁን ትውልዶች እኮ ባልተማሩ አስተማሪዎች እኮ ነው የተማርነው

  • @berhanuget
    @berhanuget 5 ปีที่แล้ว +1

    ወገኔ የኢትዮጵያ ሕዝብ ይህ ኢትዮጵያን ለማፍረስ የተጻፈ ሕገ
    መንግሥት ነዉና በአደባባይ ወጥተን በሰላማዊ መንገድ ሕገ መንግሥቱ እንዲቀየር ድምፃቺንን እናሰማ፣ ቁም ነገሩ የኢትዮጵያ ሐገራቺን ባለቤት የሆነዉ ልኡዋላዊዉ የኢትዮጵያ ሕዝብ ነዉ ፣፣ ከዚህ ሌላ ምንም አማራጭ ሃሳብ የለምና መብታቺንን እንጠቀምበት፣
    በተለየ መንገድ ክልሎቺ የኢትዮጵያ መሬት የዚህና የዚያ ዘር ሳይሆን መላዉ የኢትዮጵያ ሕዝብ ወደሚፈልግበት የሐገሪቷ ክፍል አየተዘዋወረ ይኖርበትና ይሠራበት የነበረች የእናት ኢትዮጵያ ምድሩ ሆኖ፣ እንደ ገና ስጦታ ሓገሪቱን በዘር ክፍፍል ተከፋፍለዉ ያባትህ ቤት ሲዘረፍ አብረህ ዝረፍ በሚል የስግብግብነትና የራስ ወዳድነት ባላቼዉ በኢትዮጵያና በኢትዮጵያዊነት ታልቅ ጥላቻ ዉድ ሐገራቺንን ለማጥፋት
    የተነሱ ናቼዉና በጊዜዉ እናቁማቼዉ፣፣ ኢትዮጵያ ከሚወዷት ልጆቿ ጋር ተከብራ ለዘላለም ትኑር፣፣

  • @yosephchenkew7227
    @yosephchenkew7227 5 ปีที่แล้ว

    ትክክል ንጉሡን ለመውቀሥ ይህ ህዝብ አይችልም

  • @sabaarayagebremeskel3459
    @sabaarayagebremeskel3459 5 ปีที่แล้ว +1

    Real man

  • @jonijoni534
    @jonijoni534 5 ปีที่แล้ว +11

    ይቅርታ ይደረግልኝና ጋዜጠኛው የዶክተሩን የእውቀት ጥልቀት የገባው አልመሰለኝም ።እባካችሁ አንዳአፍታዎች ሌላ ተመሳሳይ interview አዘጋጁ።እኚህ ዶር ጋ ብዙ የችግሮቻችን መፍቻ ቁልፍ ይታየኛል።አቀራረባቸው simple ና አዝናኝም ነው።ኮራሁባቸው።

    • @bushmanzanigaba3972
      @bushmanzanigaba3972 4 ปีที่แล้ว

      ካልተነበበ፡ካልተደመጠ፡ካልተጠየቀ፡የዕውቅት፡አድማስ አይሰፋም፡እንደዛ፡አይነት፡ጋዜጠኞች፡ደሞ፡እፉኝ፡አይሞሉም፡ዕድሜ፡ለወያኔ፡አደናቁሮን፡ሄደ፡በሄደበት፡አይመቸው።አንተ የምትለው አይነት፡ጋዜጠኛ፡ከየት፡ያምጡ?

  • @shumeyetessema7028
    @shumeyetessema7028 5 ปีที่แล้ว +2

    No matter how strongly one believes the legitimacy of the Sidama question of becoming an autonomous region, but no one in his right mind can justify the killing of innocent civilian lives and vandalizing their property for whatever political cause. Peaceful political protest doesn’t by any means involve violence in any form. Killing innocent civilian is an expression of evil act whether it is done for a political cause or not. I agree with most of Dr. Ersido’s logical and practical views he reflected on this particular interview. God bless you.

  • @mekonnen2384
    @mekonnen2384 5 ปีที่แล้ว +1

    ይህን በሳል ነገር ተናጋሪ የት ደብቃችሁ ነው!!!

  • @mundiyaltesfaye5601
    @mundiyaltesfaye5601 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ መሪ ነህ

  • @tedaraya6365
    @tedaraya6365 5 ปีที่แล้ว

    Tanks

  • @mollafikadu944
    @mollafikadu944 5 ปีที่แล้ว +8

    ህገመንግስቱ የባቢሎን ሥርዓት ነው ።

  • @hanonyohannes3565
    @hanonyohannes3565 5 ปีที่แล้ว

    This guy is the real genius I wish he is the next P.M.

  • @fikeryashenfal4921
    @fikeryashenfal4921 5 ปีที่แล้ว +3

    ዶክተር; ፈዋሽ አስተሳሰብ የሚያመነጭ አእምሮ
    ያለህ ሰው በመሆን እንኮራብሃለን::

  • @brookxdfvfftafese3757
    @brookxdfvfftafese3757 5 ปีที่แล้ว

    I love languages is software

  • @wubshetmitsun202
    @wubshetmitsun202 5 ปีที่แล้ว +1

    He told absoulutly right things about his imperial majestiy haileselassie first .

  • @ተበርቸሰላም
    @ተበርቸሰላም 5 ปีที่แล้ว +1

    ማን እንደ ሀይለስላሴ ምድረ ቃሪያ ሁላ
    ከምንም መርዝ ጋር ያልተደባለቀ ነጻሀሳብ የሚሰነዝር ሙያተኛ ይመቸኛል ልመችህ

  • @kjuujkukuukuj8013
    @kjuujkukuukuj8013 5 ปีที่แล้ว

    የአፄ ኃይለሥላሴን መረጃ ማግኘት ለሚፈልግ Reason Ethiopia facebook.com/pages/Reason-for-Ethiopia/1608068592768310

  • @adamankind1onearthg
    @adamankind1onearthg 5 ปีที่แล้ว

    🚦🔥🙉⚖️ ፡ ከሐይለ ፡ ስላሴ ፡ ምን ፡ እንጠብቅ ፡ ንጉሥ ፡ አይከሰስም።

  • @surveyaa3407
    @surveyaa3407 5 ปีที่แล้ว

    አለማወቅችን ነው

  • @yaredyared3338
    @yaredyared3338 5 ปีที่แล้ว +1

    Dr Des yemile be Ewket laye yetemeserete Sew sinager Endite yamerallllllllll.

  • @frehiwotbekele1960
    @frehiwotbekele1960 5 ปีที่แล้ว +1

    በረባ ባልረባው ጉዳይ ወይም ምክኛት እልክ መውጫ አደረጓት ቅድስት ቤተክርስቲያንን ጌታ ሆይ ፍርዱን ላንተ

  • @TS-vu1bj
    @TS-vu1bj 5 ปีที่แล้ว +1

    እንደዚህ አይነት ምሁሮች አልፎ አልፎ ብቅ ይላሉ ተደብቀው ይኖራሉ። እሳትን እየፈሩ። ኢትዮጵያ እንደዚህ አይነት ሙህራኖች አብዝታ ትፈልጋለች።

  • @berhanegirmay3533
    @berhanegirmay3533 4 ปีที่แล้ว

    በጣም አስተማሪ ውይይት ምክንያታዊ አቀራረብ ነው:: እስቲ እናንተ የጃጃችሁ ፕሮፌሰር, ዶክተር ነን የምትሉት የአብይ አምላኪዎች በጭፍን ጥላቻ ተነሳሳታችሁ ስትዘላብዱ ወጣቱ ብልህ ዶክተር እየነገራችሁ ነውና እፍረት እሚባል ነገር አታውቅም ግን እፈሩ!

  • @abdulwahabgebiheyi9614
    @abdulwahabgebiheyi9614 5 ปีที่แล้ว

    ሀገር ለማፍረስ እኩልነትን አለማስጠበቅ አለመቻል እና አለመጠበቅ አለመፈለግ ብቻ ነው። በሰላም መለያየት እኮ ይቻላል። እሱም ሰላም ነው ውጤቱ። የተሻለው ደግሞ አብሮነቱ ነው ይህንን አብሮነት ደግሞ ለማስጠበቅ የሁሉም እኩልነት እና እውነት ላይ የተመሰረተ ዲሞክራሲን ከነባራዊ ሁኔታ ጋር ያጣጣመ ብሎም የዚህ ነባራዊ ሁኔታ መንስኤውን በደንብ አጢኖ የዚህን ችግር መፍትሄ አቅራቢ መሆን ግዴታ ነው። ስለዚህ ነባራዊ ሁኔታን መነሻውን ያወቀ ፖለቲካ ሀገራችንን ያቆያታልና በዚህ ላይ መስራቱ ተመራጭ ይመስለኛል። ያለበለዚያ የአሃዳዊያን አስተሳሰብ በታኝነቱ ፈጣን ነው፡

  • @adamankind1onearthg
    @adamankind1onearthg 5 ปีที่แล้ว

    Fisum haymanotawi hono Ethiopian nasterdader aychalim

  • @mebrahtuweldemichael5178
    @mebrahtuweldemichael5178 5 ปีที่แล้ว +2

    የወያኔና የኦነግ ሕገ መንግስት ነው ለጥፋቱ ተጠያቂ።

  • @berrez4985
    @berrez4985 3 ปีที่แล้ว

    Doctor you can not compare and contrast the reign of Haile Selassie with others. In other words Ethiopia was heaven. I have passed through that course.