Ye jimma lij nagn,abate ye kadir satate guadagna naber.hule sle isu yinegranal.ine gin aychewu alawukm.abaten diro inde teret be ayimiroe wust ye salewun kadir sataten ,zare be ayne ayewut malet ichlalawu.
You make my day brother.Political middle manship or Delelanet is key note humor .Please if you can next time have show about former pseudo opposition parties who turned out to be Wodo geb Abiy supporters, Brehanu and his clique. If we can not do any thing else about it,at least,let us talk about it in its relation to their obessession of Arat killo.
......ene betam yemigermegn,enezh sawoch durro yet neberuu....bekka chat bet!....Don't forget that it is Dr.Abiy who enables you to come out and speak this way!...You were asking permission to go to toilet,let alone speaking this way>>>>>
What is the morale of this? We are so confused people...we need to differentiate bad and good rather than blaming group. There are a lot of diaspora working for the country without looking for power or any benefit. Are you appreciating the torture done by the government? What a ridiculousness. Sad to hear the participant laughing at the most painful damage done to our own brothers...
It's funny but it's not based on reallity. Le masak tebelo yegede mengeseten mesadeb adelm . Sele mane Ena selemen endemiyaseku ayakum ende artistoch Doma yhone yelem this time.
hsh G Get a life , smile at those things that makes human smile.You like it or not smile and laughter is much better than to frown.You seem to take life seriously, you have to know other people are not supposed to conform to our standard of right and wrong.
እንደ ጥበብ እጅግ ምርጥ ስራ ነው፡ ነገር ግን እንደዚ አይነት ስላቅ፡ የባሰ ጥላቻውን ነው የሚያባብሰው። ምክኒያቱም በዛኛው ወገን ያለውን ያበሳጫልና። ዝቅ ተብልም ቢሆን ሊያስማማ የሚችል ሃሳብ ማፍለቅ ነው የሚበጀው። መጋቤ ሃዲስ እሸቱ እንዳሉት በሆድ ያለውን በሙሉ ዝም ተብሎ አይዘረገፍም፡ ብዙ ነገር እያማረን የምንተወው ነገር አለና ነው።
ሰው ግን ደፍር ሆኖል ደስ ይላል ጀግና ነህ ከበር ስትወጣ ራስህ ጠብቅ ህግ የለም
በጣም ጎበዝ መተንፈሻ አሳጡን እኮ
ከገባቸው የሚገርም መልክት ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን
wowwwww ምን እንደምል አላውቅም እውነታውን ቁጭ ነው ያረገው
One of the best I have ever seen.
ጥሩ አገላለፅ ነው ጎበዝ ነህ
ዋዉ በጣም ደስ ይላል:: ቅኔዊ ትችት ጥሩ ስራ:: ከድር ሰተቴ
ዋው በጣም ምረጥ ነው እናመሰግናለን
በጣም ጎበዝ እጨት መብላትሽ /መብላትህ ለክፉ ቀን ልምምድ
አሀን ምኑ ያስቃል የግባውማ ንግግሩ እም የሚያሰለቅስ ነበረ ግን ይህ የሚስቅ ሁላ የእነታ ሰው አይደለም 😭😢😭😢😭😢😭😢😭😢😭😢😭💚💛❤
wow, that is a master piece. Blessings to You Brother .
instablaster...
እዉነት ነዉ መላዉ ከአላህነዉ ያረብ መላፍጠር😢😢👍💚💛❤
ግሩም መልዕክት ነዉ!! ተባረክ!!!!!!!
በትክክል ተውኖታል በተለይ አለባበሱ ልክ ነው:: የጅማ ልጆች ትዝታ ከድር ሰተቴ,,,,,,,,,,,,,
እንዴት ይረሳል የከድር ታሪክ
Yesewa beru kedr stetie jimma
እግዚያብሄር ይባርክክ እንደት ለዛክ ደስ እንደሚል
ሠፉርቶነው ደመያጨተጭበዉ ጎበዝ ነህ
ቁምላቸው አዱኛ
ድንቅ መልዕክተኛ
እውነቴን ነው ልብ የሚነካ
እውነት ነው አልሳኩም
አለቀስኩ እንጂ ፈጣሪ ኢትዮጲያን
ያስባት
ይህ ስው መስዋት ከፍሎዋል ቺግር ከደረሰበት ሁሉም ይቁምለት እኔ በበኩሌ ጀግና ብይው አለሁ
ጌታ ይጠብቅህ
What a gifted man ,bless you bro
Mirt tewnet! Abo tebarek!
He played and predicted what is coming long time ago!!
እንዲህ ቁጭ ቁጭ አርግላቸው ሰው ታሞ አንጂ ፈርቶ አይሞትም ሌላው ቢቀር እንተንፍስ ።
ሡ፡እኔማ፡ደሥሀለኝ
ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር ይድረስልን
Joro yalew yisma. Atint zelko yemigeba ewnet. Egzer hoy aftenelin. Amen.
እንዲህ ኣይነት በተውኔት ላይ የተመረኮዘ ፖለቲካዊ ትችት መድረክ ላይ ወጥቶ የሰዉን ኣይን መግለጽ ትልቅ ተክኖ ነዉ። የሚደነቅ ስራ
Well explained the current situation 😁 love it bro
Wow! What a talent!!!!
ዋው ደላለ እውነት ነው
.."ደምህን ላይልሰው
ሥጋህን ላይበላ
ግፉ ልክ ፡ የለውም
ሠዉ ፡ ሠዉ ሲጣላ..."
ንገርልኝ ወንድሜ አይገባቸውም ችግሩ 😢😢🙏🙏💚💛❤️
ደስ እሚለው ነገር ሰው ደፋር ሆኗል እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅልን
ይህ እራሱዲሞክራሴነው ተመስገን አገሬ "ዠንባ"እንዴት እንዳሳቀኝ
በጣም ደስ የላል
good job man
የከድር ታሪክ እሩቡ አልተጠቀሰም አባቴ በቅርብ ያውቀው ነበር እና በጣም ብዙ ገራሚ ታሪኮች አሉት ቢሆንም እንደዚህ ያሉ ሰወችን መዘከር ሚበረታታ ነው
Best of the best---ቁምላቸው አዱኛ - ከድር ሰተቴ - አራት ኪሎ አራት ኪሎ!!
Bezaaa delalaw shemagayu beza
በቀልድ አርጐ እውነት እውነቱን። አይገባቸው ታዲያ!
ወይኔ ደሥሢል
አይ አንቺ ሀገ ሬ ስንቱ አለቀሰ እዉነት ብለሀል እግዜር ይፈርዳል ለጊዜው ነዉ እንጂ ሁሉም የእጁን የገኛል
wwwoooww
wawwwwwwwwwwww ትንግርት ነዉ
exercising democracy is good despite.....
Endezi aynet leza yelelew min yimeslal beza lay zeregna debtera sefari.
እግዚአብሔር ይጥበቅህ ጥበቡ ይሞላልህ
Yanamare eraseheme tebeke tasefelegonalavhwe lethiopa hzebi
Ye jimma lij nagn,abate ye kadir satate guadagna naber.hule sle isu yinegranal.ine gin aychewu alawukm.abaten diro inde teret be ayimiroe wust ye salewun kadir sataten ,zare be ayne ayewut malet ichlalawu.
ክክክክክክክ ኧረ በሳቅ
መናገር ነው እንደዚ አፈና እስከሚመጣ ለህዝብ ያለውን ቶሎ ቶሎ ማሳደት ነው፡፡ ያለው የመናገር መብት እንደዚህ ይቀጥሌል ማለት ይከብደኛል፡፡ አድናቂክ ነኝ፤ በርታ፡፡
Gobezth gen egzyabhere ytebkehi
Amazing brother Sina negn
እውነትክን ነው ንገራቸው
ወንድመ እወነት ነው
You make my day brother.Political middle manship or Delelanet is key note humor .Please if you can next time have show about former pseudo opposition parties who turned out to be Wodo geb Abiy supporters, Brehanu and his clique.
If we can not do any thing else about it,at least,let us talk about it in its relation to their obessession of Arat killo.
👏🏾👏🏾👏🏾👌🏾👌🏾
Ayekrem yefrdale zemsile yelale yemimeslachwe mogacho nachew lesrut gefe kene alwe yeferdale
እውነትም የችግራችን መፍትሄ በበስነጽሑፍ ሊገኝ ይችል ይሆን?
አድናቂህ ነኝ አምበሳ ብያለሁ
Tikikil !
Betame dedeb nhe sera kebure nwe antme werhen eyabkhe tenorlhe kentna wesha
ጅዋርን ልክ አስገባልኝ እባክህ
😭😭😭😭☝☝☝☝🇪🇹
🌷🌷🌷
Hulun amarachu egzer aywerede engdih. Yetezega afachun endetekftu setedregu ematamsgnu ....
የሐይማኖት አባቶችን አትንካ መጣጥፍህ ጥሩ ነው
አንበሳ ናህ
Wow this message didn't make me laugh this made me cry. This is not comedy this is reality. I hope thwy didn't kill him
This all about jawar Mohamed
Kkkkkk👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Tikikil.egzer yifred.
እኔምለው ምዲያዎች . ደግሞ አዳማጮች የምትሰሙትን አስተውሉ ልትዝናኑ ብቻ ነውዲ የምትሄዱት
Wow
ንገርልን ለነዝህ ጴጤወች መዳሀኔት እያሉ ዘይትን ለሚቸበችቡ
እሄን ብሩግራም ቦለቲከኞቹን ሰብስቦ ነበር ማዋረድ ልክልካቸዉን መንገር
ትከከል ገልፀሀቸዋል
ግን የመቸ? ለማን ? የፃፈውነው ያነብብው? እኔ ግን ሚግርመኝ ሕዝቡነው
ስይገባው ያጨብጨባሉ ሳይርዱ ይስቃሉ ብነፋስብ ምንፍስቢቻ
ይህ ታሪክ በደርግ ጊዜ ነው ከድር የጅማ ሰው ነው እና ምንም አፈራም እብድ አርገው ነው ሚያስቡት ግን እብድ አልነበረም መጨረሻ ላይ ገደሉት
Gin.ayamirbatim
ለሚገባዉ ትልቅ መልዕክት ነዉ በተላይ ለኬኛ
Edme le dr Abiy 27 amet yahulu gif siders yaltenefesk hula ahun af aweta maferiawech
Yagramot sak ale deg sew
..abeyotu degmo mene yadenekakefewal...ahahaah!
😂❤❤
እጨት አጨት ያለ ነገር ነው
ቀልድህ ቁም ነገር ያለው ነው በጣም ልክ ልካቸውን ነግረህቸዋል ነገር ግን የኛ ኦርቶዶክስ ስጡኝ ካልሰጣችሁኝ አይልኝም እሽ ትክክለኛ ኦርቶዶክስ ከሆንክ ቤተኬርስቲያናችን አትከለክልም ግን እደፈለግን የትም እየፈነጫችሁ ቤተክርስቲያን መቀበር አችልም የምትከተለው እምነት ሄደህ መቀበር ትችላለህ አተ ስራህ ነው የሚያድንህ እጅ ቄስ ወይንም ካህን አደለም ያተን ነበስ የሚያድነው ከቤተክርስቲያን እራስ ለይ ውረዱ የምትቀልደው እዛው በተጨመላለቀ ፖለቲካችሁ ይሻላል እሽ
አልገባኝም ቀልዱ ይዘባርቃል
Kkkkkkkk min yadenekakifewal? Kkkkk😂😂😂😂😂
......ene betam yemigermegn,enezh sawoch durro yet neberuu....bekka chat bet!....Don't forget that it is Dr.Abiy who enables you to come out and speak this way!...You were asking permission to go to toilet,let alone speaking this way>>>>>
ለአርምያስ ለገሰ ጋብዙት
ነገረኛነህ
ደግሞአላዋቂ።
ኤርማስ በኢትዮጵያዊነት ጀግና ነው ለዘሬ ለጎጤንአይልም
What is the morale of this? We are so confused people...we need to differentiate bad and good rather than blaming group. There are a lot of diaspora working for the country without looking for power or any benefit. Are you appreciating the torture done by the government? What a ridiculousness. Sad to hear the participant laughing at the most painful damage done to our own brothers...
ሴታሴት ምን ይመስላል
Menu wonjelu wust alhbet ende
ይህ ጭራሽ የከድር ሰተቴ ታሪክ አይደለም
Bubu
ተጭምሮ እኮ ነው ለመድርክ
ok endeza new
This much loss of confidence man! It is not right because education is the way to for the current civilization. Not curious. I understand your side.
It's funny but it's not based on reallity. Le masak tebelo yegede mengeseten mesadeb adelm . Sele mane Ena selemen endemiyaseku ayakum ende artistoch Doma yhone yelem this time.
hsh G
Get a life , smile at those things that makes human smile.You like it or not smile and laughter is much better than to frown.You seem to take life seriously, you have to know other people are not supposed to conform to our standard of right and wrong.
ጃዝ ግጥም ደሞ ሠካራም ካልተሆነ መሆን አይቻልም
አንድ አንዴ ግን ሰው ለማሳቅ ብለን ዝም ብለን
ባናወራ ጥሩ ነው፡፡ መዋሸት አይጠበቅብንም
ምኑ ነው ውሸቱ እውነት ዬተናገርው
የቱ ነው ወሸት? ምናልባት አሰቃዩና በዳዩ አንተ ትሆናለህ!
ያልተነካ ስው ግልግል ያውቃል አሉ, ልጅ በትክክል ወያኔ በህዝብ ላይ የሜያደርገውን ነው የተነተነው : ምንአልባት አንተም ሆነ ዘመዶችህ ግፍ አልደርስብህም
esu eyawera yalew eko selebefitu tarik adlm, guys bednnb adametu enji esu eyewkese yalew yahunun mengest new ene dmo yahunun mengst kemidgfu sewoch west kefit yemokm sew negn
ወንድሜ ይህ በደርግ ጊዜ የነበረ እውነተኛ ታሪክ ነው ከድር ሰተቴን የገደለውም ደርግ ነው እና ምንም ሳይፈራ የሚናገር ጀግና ሰው ነበር ከድር እንደውም ምንም አልገለፁትም
እውነቴን ነው ልብ የሚነካ እውነት ነው አልሳኩም አለቀስኩ እንጂ ፈጣሪ ኢትዮጲያን ያስባት