እሼ ብትወልድ ይሻልሀል!! ጅግና መፍጠር ክፍል 2 | Artist Genet Nigatu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 329

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 3 ปีที่แล้ว +36

    አሹዬ ስወደዉ❤️ አግብተክ ዉለድ እድሜ ቆሞ አይጠብቅም ትዳርን ከስራ ጋር አስተባብረክ መያዝ ትችላለክ በጣም አድናቂክ ነ ኝ ♥️♥️💙💙💪

  • @semiratube6317
    @semiratube6317 3 ปีที่แล้ว +7

    ብዙ አርቲስቶች መላላጥ እጅ አስተሳሰብ የላቸውም የሚጠየቁትንኳ እኔጃ ምናምን እያሉ ነው ሰአቱን የሚጨርሱት ገንየ ግን አስተዋይ ነሽ ዋው

  • @ሳህለማርያምታደሠ
    @ሳህለማርያምታደሠ 3 ปีที่แล้ว +55

    በድሜ በጤና ያቆይልሽ ልጆችሽን አችንም እሸቱም ደስ ትላላችሁ እውነት ነው ሀገር የሚገነባው ከቤት ቤተሠብ ጀምሮ ነው ጥሩ አገላለፅ

  • @medenekiagared6887
    @medenekiagared6887 3 ปีที่แล้ว +21

    እሸ እንደ ልጅ ደስታ የሚሰጥህ የለም ውለድና ታየዋለህ መንታ ልጆች አሉኝ ከምንም በላይ ነው የሚያስደስቱኝ እመቤቴ በልጆች ትባርክህ

  • @sadkey7810
    @sadkey7810 3 ปีที่แล้ว +10

    እሼ አንተም ከነ ሙሉ ቲምህ አላህ ያግዛችሁ ፕሮገራሞቻችሁ በጎ ሰሪዎችን የሚያበረታታ የህይወትን መንገድ አመላካች ብርሃን ነውና ወደ ቲቪ ቻናል አድጎ ለብዙሃን ተደራሽ እንደሚሆን ተስፋ አለኝ እና እንደ ጥቆማ ጀግና መፍጠር ላይ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ብትጋብዙ ብዙ የህይወት ልምድ ያካፍላል

  • @deborahinfochannel4165
    @deborahinfochannel4165 3 ปีที่แล้ว +5

    እውነትሽ ነው በጣም ትክክል ምንም ደስታ የለም ያለ ልጅ። ልጆች ዓለመችን ናቸው እሼዬ ቢትወልድ ነው ሚሸልህ።

  • @zizi5555
    @zizi5555 3 ปีที่แล้ว +33

    እሼ 8 መቶ ሺ ግባህ መልካም ሰው በዘር በሀይማኖት ያልተለክፍክ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ✅✅✅✅✅✅✅✅ ሚሌየን ላይ እጠብቅሀል

  • @netsiytub7243
    @netsiytub7243 3 ปีที่แล้ว +28

    በጉጉት ነበር የጠበኩት ገንዬ መልካም ሴትና መልካም እናት ነሽ አስተማሪ ታሪክ ነው ያለሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ገንዬ እሼ በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት 🙏🏼🥰

  • @sunnyabebe3802
    @sunnyabebe3802 3 ปีที่แล้ว +2

    ገኒየ እግዚአብሔር አሁንም በልዩ ጥበብ ይሙላሽ በጣም ጥበበኛ ሴት ነሽ ክፉ አይንካሽ ይልጇችን ወግ ማእረግ እግዚአብሔር ያሳይሽ እሼ ተባረክ እግዚአብሔር በልጇች ይባርክህ

  • @fano5
    @fano5 3 ปีที่แล้ว +7

    እሸቱ በጣም ነዉ የምወድህ ቁምነገር እና ጨዋታ አንተ ቤት ይግቡ❤️❤️

  • @eteneshchala6455
    @eteneshchala6455 3 ปีที่แล้ว +2

    እሼ ምርጥ ሰው ምርጥ እናት ነው ያቀረብክልን በጣም ነው የምወዳት እንኩዋን አደረሳቹ

  • @asniit1199
    @asniit1199 3 ปีที่แล้ว +10

    እውነት ነው በዚህ ምድር ላይእንደ ልጅ ደስታ የሚሰጥ የለም ሁሌ ፈጣሪን ለማመስገን ቅርብ ትሆናለህ ጊኒ አባትሽንነብሳቸውን ይማር አጭር ግዜ አስተዋውቀሽን ሳንጠግባቸው ሄዱ

  • @Saranac.x
    @Saranac.x ปีที่แล้ว

    ገኒ አንች የኢትዮጵያ ውድ ልጅ ነሽ፡እድሜና ጤና ይስጥሽ አሜን።

  • @zebibaseid5
    @zebibaseid5 3 ปีที่แล้ว +9

    ጨዋታሽን ሳልጠግበው አለቀ ምርጥ እናት ንርሽ ኑሪልን ❤❤

  • @kidusbiruk6554
    @kidusbiruk6554 3 ปีที่แล้ว +2

    መልካምና ጠንካራ መገለጫሽ የሆነልሽ ውድ ገኒዬ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @smdak8406
    @smdak8406 3 ปีที่แล้ว +8

    She is so beautiful may God bless her and keep her safe with her family 🙏

  • @Gigi-vd9gl
    @Gigi-vd9gl 3 ปีที่แล้ว +15

    ሁለት ዕንቁዎች እግ/ር ይባርካቹህ እንወዳችሃለን።

  • @efotube4194
    @efotube4194 3 ปีที่แล้ว +1

    ገኒዬ ፈጣሪ ይመስገን ገና ብዙ እንጠብቃለን ዘመንሽ ይለምልም ልጆችሽ ፍፁም ይባረኩ እወድሻለሁ።

  • @yemisrachteshome5127
    @yemisrachteshome5127 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ድንቅ ሴት እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ጸጋ ያድልሽ። ወንድሜ አንተም አፍጥነው ከልጅ በላይ ምንም የለም።

  • @መመሰጋገኛኢትዩብ
    @መመሰጋገኛኢትዩብ 3 ปีที่แล้ว +9

    በድጋሜም ነይ ገንየ ሳልጠገበዉ አለቀ እሸቱ አንተኮ ቁምነገርኛነህ😘😘😘❤❤❤😘

  • @bezawoldeys1927
    @bezawoldeys1927 3 ปีที่แล้ว +1

    ገንዬ ስወድሽ እግዚአብሔር ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ !ብዙ ነገር ያስተምራል ታራክሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @Kiyakakery
    @Kiyakakery 3 ปีที่แล้ว +10

    ሁለት የኔ ቅመሞች ስወዳችሁ እኮ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ
    @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ 3 ปีที่แล้ว +6

    ለሁላችን የሴቶች ተምሳሉትነሽ ገኒ ውብ እናትነሽ አቦ ልጆችሽ ይባረኩ💓💓💓💓💓💓💚💜💝

  • @emutube6183
    @emutube6183 2 ปีที่แล้ว +1

    Wooow amazing 😍
    ገኒዬ ድንቅ ሴት ነሽ በእያንዳንዱ ንግግርሽ ብዙ ትምህርቶችን ተምሬለሁ እረጅም እድሜና ጤና ያኑርሽ ከነቤተሰቦችሽ 🙏❤️❤️❤️

  • @senaitshimels2885
    @senaitshimels2885 3 ปีที่แล้ว

    የሚገርም መልዕክት ነው ገኒ ድሮም አደንቅሽ ነበር አሁን ግን የበለጠ አደነኩሽ ለሁሉም ሰው ትልቅ ትምህርት ነው የጥንካሬ ተምሣሌት፡፡ እናመሰግናለን

  • @temesgenworku4400
    @temesgenworku4400 2 ปีที่แล้ว

    በመጀመሪያ ለዚህ ያበቃሽ እግዚአብሔር ይመስገን፡፡
    ገኒ ሕይወትሽ ሕይወቴ ነው አስተማሪ ነሽ
    መንፈሰ ጠንካራ ነሽ
    እመአምላክ ትጠብቅሽ
    ይህ ፕሮግራም አሁን ላይ ዶኒኪ ቲቨ ሲከፍት ሳይሽ ቀድሞ ከህመም በፊት የነበረሽ ሾው መስሎኝ ነበር፡፡ በጣም ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ ለካ ሰው ስለታመመ ብቻ አይሞትም፤
    እሸ በርታ እናመሰግናለን፡፡
    ከአ/ምንጭ

  • @bitaniyasibhat8028
    @bitaniyasibhat8028 2 ปีที่แล้ว +1

    Geniye Anchin Say Set Mehonen Abezeche Ewodewalhu, thank you Betam nw Yemakbreshi

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 3 ปีที่แล้ว +2

    ስወድሽ ጠንካራዋ የሴት ጀግን በርቺ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥሽ

  • @Nejash-k6i
    @Nejash-k6i 3 ปีที่แล้ว +9

    በጣም የምጠላው ዘረኝነት 100%

  • @workineshboset7184
    @workineshboset7184 3 ปีที่แล้ว

    እህታችን ገኒ ምንም የሚጣል ነገር የሌለበት በሕይወት ኖረሽ ስላስተላለፍሽው ስለማይጠገበው መልዕክትሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ አሁንም ይጨምርልሽ ይህንን ለሌሎች የሚቆረስ ሕዬወት ለትውልዱ ይተላለፍ ፀጋው ይብዛልሽ እላለሁ
    ወንድም እሼቱም እንዲህ አይነት ቁምነገር የያዙትን ወላጆችንና ድንቅ ልጆችን ስለምታቀርብ ሳላመሰግንህ ማለፍ አልፈልግም በርታ
    ይህ ፕሮግራም ከእግዚአብሔር ቃል ቀጥሎ ልቤን ሰጥቼ የምሰማው ሾው ነው። በርታ ።

  • @hawaahmade2846
    @hawaahmade2846 3 ปีที่แล้ว +1

    መልካም እናት እርጋተዋ የአነጋገር ሥርአቷ በጣም የምትወደድ ናት

  • @hilenazewde8489
    @hilenazewde8489 3 ปีที่แล้ว +5

    በጣም አስተማሪ ንግግር ነው እወዳችኋለሁ ሁላታችሁንም

  • @withermi619
    @withermi619 3 ปีที่แล้ว +44

    በቅድሚያ አይኔ እንዲያይ ፣ ጆሮዬ እንዲሰማ ፣ አፌ እንዲናገር ፣ እጄ እንዲሰራ ፣ እግሬ እንዲራመድ አድርጎ ለዚች ደቂቃ እና ስዓት ያደረሰኝ ፈጣሪዬ ልዑል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን🙏🙏
    በመቀጠል ሁላችሁም በያላችሁበት ሰላማቹ ይብዛ!!!🙏🙏🙏

  • @kedijamohamed6791
    @kedijamohamed6791 3 ปีที่แล้ว +1

    ያአላህ ገንዬ አላህ ልጆችሽን ይጠብቅልሽ በነሱ አይፈትንሽ

  • @zolzol7995
    @zolzol7995 3 ปีที่แล้ว +13

    ዋው ገኒ አሰተማሪ ነው ታሪክሽ እኔም ወሎ ሰፈር ኢካስ ኮሚፒተር ሑለተኛ ፎቅ ነበር የምኖረው ዞላ uk

  • @wubalemworkie
    @wubalemworkie 2 ปีที่แล้ว

    ጨዋታሽን ሳልጠግበው አለቀ ምርጥ እናት

  • @emuzawdu1370
    @emuzawdu1370 3 ปีที่แล้ว +5

    እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ለሁሉም ፍጥረት በሙሉ

  • @አባሰልነውቤት
    @አባሰልነውቤት 3 ปีที่แล้ว +2

    ገንየ ሳያት ደስ ይለኛል እናቴን ትመስላለች ደሞ የኔ ቆጆ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ማማ❤

  • @ክብሬነሽሐገሬኢትዮጵያ
    @ክብሬነሽሐገሬኢትዮጵያ 3 ปีที่แล้ว +13

    በሒወቴ ምፈራው ነገር ጦርነት የሐገር ሠላም ማጣት
    ሁለተኛ በሰው አይቼ ምቀናው ሐይማኖተኛ ሠው እና ቅን ሰው
    ሶስተኛ ዘረኛ ሰው እና በሰው ስራ ሚቀና ሠው

  • @aberubirle4215
    @aberubirle4215 3 ปีที่แล้ว +2

    ሁለሁንም በጣም እምወዳቸው ገኒ& እሸ ወሳኝ ሰወች 😘😘

  • @ሀገሬኢትዮጵያ-መ9ፐ
    @ሀገሬኢትዮጵያ-መ9ፐ 3 ปีที่แล้ว +1

    ገንየ ለምትጠየቂው ጥያቄ ሁሉ የምትሰጫቸው መልሶች ይደንቁኛል የተመረጡ ቃላቶች ብቻ በጣም ነው የምወድሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ!!!

  • @ethopiantube7996
    @ethopiantube7996 3 ปีที่แล้ว +2

    ሁለት ምርጦች ስወዳችሁኮ ገኒየ እሼየ መልካም የጥምቀት በአል ይሁንላችሁ ወገኖቸ

  • @mahdertube8321
    @mahdertube8321 3 ปีที่แล้ว +11

    አሹ እና ገጊ በጣም ነው እምወዳቹሁ ከዘረኝት የፀዳቹሁ

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 3 ปีที่แล้ว

    ገኒየ በጣም ነው የምወድሺ ፋዘረም ብሰማቼው ብሠማቼው የማይጠገቡ አባት ነበሩ ጄግኖች

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ዸ2ቈ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ዸ2ቈ 3 ปีที่แล้ว +8

    በገገት ነበር የምጠብቀው እሼ እና ገንዬ ❤🇪🇹🇪🇹

  • @TAS27483
    @TAS27483 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር በልጅ ይባርካችሁ ልጅ ፀጋ ነው

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ 3 ปีที่แล้ว

    በእውነትነው የምላችሁ ገኒ ስትናገር ወደራሴነው የተመለከትክት ገኒዬ የኔ ሴት ምርጥ እናት አንዳንድ ጊዜ እናቴን ትመስሊኛለሽ የምር ለልጆችሽ ያለቅ አቀራረብ ከብዙ በጥቂቱ እናቴጋ ያመሳስልሻል

  • @genetzeray7138
    @genetzeray7138 3 ปีที่แล้ว +4

    ሞክሼ ገኒ ውዴ እሽዬ ሁላችሁም ወገኔ ቸር እንሰንብት እሜን🙏🏆🏅🌟⭐️☀️🥰💫🕊

  • @oneafrica6698
    @oneafrica6698 3 ปีที่แล้ว

    ገራሚ ሴት ነሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @mohammedseid6342
    @mohammedseid6342 3 ปีที่แล้ว

    ገኒየ ከነቤተሰብሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ አንች ራስሽ ለኛ የተሰጠሽ ፀጋ ነሽ

  • @mimimar3272
    @mimimar3272 2 ปีที่แล้ว

    ገኒ በጣም ምርጥ ሰዉ ገኒ ምቀኛ የሚለዉ ቃል አይወክላትም

  • @huahua5538
    @huahua5538 3 ปีที่แล้ว

    ኣደኛ መልእክት የመጣዉጋ እየተገለባበጥኩ መሄድ ኣልፈልግም ጀግና ኣርቲስት

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 ปีที่แล้ว

    ገንዬ የኔ ዉድ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ እውነት በጣም ግሩም እናት ነሽ ተባረኪ ❤
    እሼ ምርጡ እወዳችዋለው

  • @esatamariam7959
    @esatamariam7959 3 ปีที่แล้ว

    ገንዬ ተባረኪ እሼ የጥሩ ወዳጅ ምክር ነው ተቀበል እመብርሃን ትጠብቃችሁ ባላችሁበት

  • @SamSam-sc4rg
    @SamSam-sc4rg 3 ปีที่แล้ว

    ገኒ በሳል ሴት ነች
    ሰው ከእግዚአብሔር ስርቅ ፀጋው ይገፈፋል

  • @sanasana2935
    @sanasana2935 3 ปีที่แล้ว +5

    እሼ እና ገኒ በጣም አከብራችዋለው እወዳችዋለው እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ሀገራችንንም ሰላም ያርግልን ኑሩልን😘😘😘😘😘😘

  • @ramibirahane4372
    @ramibirahane4372 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ውድ ስወድሽ ! እሼ በርታ ጎበዝ!

  • @brhanetsehaye3880
    @brhanetsehaye3880 3 ปีที่แล้ว +1

    Ashie with geniy Betam des yemil program new tnkarie mtastemr ye hiwet astemari nat so love you geniye ❤❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @sarass2644
    @sarass2644 3 ปีที่แล้ว

    Geney mert enat neshe regem edemna tena kemlijueshesh eshetu enmsgenaln 😍😍💚💛❤🙏

  • @ayatayat2819
    @ayatayat2819 3 ปีที่แล้ว +2

    ምጦቸ በጉጉት ነበር የጠበኩት ስወዳችሁ😘😘😘💕💕💕💕🌷🌷🙏🙏🙏💕💕❤❤

  • @betelhemmelaku1674
    @betelhemmelaku1674 3 ปีที่แล้ว +1

    ገኒዬ ውይ ደስ ስትዬ ተባረኪ የኔ ግልፅ

  • @mohammedal9657
    @mohammedal9657 ปีที่แล้ว

    ልጅመውለድ አማረኝ ማየት አለብኝ ይህን ደሥታማ😢❤❤❤❤

  • @ኡምሪማስyoutube
    @ኡምሪማስyoutube 3 ปีที่แล้ว

    ይሄን ፕሮግራም በጣም ነዉ የምወደዉ እና ሀገራችን ሰላም ያድርግልን በሳኡድም ያሉ ወገኖቻችን ፍትህ ያምጣላችሁ

  • @ዜድነኝእናቶዋንናፋቂእምየ
    @ዜድነኝእናቶዋንናፋቂእምየ 3 ปีที่แล้ว +1

    ገኔ ልክ ነሺ ልጂ የአላህ ሥጦታ ነው እኔም አንድ ልጂ አለኝ ግን ከልጀ በላይ ምንም የለም እፍ

  • @meazawedajo382
    @meazawedajo382 ปีที่แล้ว

    ገንዬ እንወድሻለን ምርጥ እናት

  • @bibabiba3881
    @bibabiba3881 3 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ሴት ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ ጀግና ነሽ🥰🥰🥰💋

  • @ሀናየአሰላልጅ
    @ሀናየአሰላልጅ 3 ปีที่แล้ว

    ገኒየ ምርጥ እናት እግዚአብሔር ራጂም እድሜና ጤና ይስጠሽ 🥰🥰🥰

  • @mekdeskebede610
    @mekdeskebede610 ปีที่แล้ว

    Le eyandandwa set mesale nesh le lejochachin endi nun egna i am proud of U Geni

  • @hawakedirkedirawal3217
    @hawakedirkedirawal3217 3 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ በጣም ይገርማል አላህ በጥበቡ ያሳድግልሽ

  • @useruserr6099
    @useruserr6099 3 ปีที่แล้ว +5

    ቆንጆ እናት

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 3 ปีที่แล้ว

    ገኒዬ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥሽ እሼ ምርጡ ትክክል ገኒዬ ሀገር የሚገነባው መጀመርያ ከቤተሰብ ነው

  • @neba1034
    @neba1034 3 ปีที่แล้ว +12

    ነብሳችሁን በአፀደ ገነት ያኑርልን ወንድሞቻችንን😭😭😭😭
    እኛ ኢትዮጵያዊያን በክፉ ደጋችን የምንደራረስ የምንተሳሰብ ፍቅር የሚያሳስበን አንድ ቤተሰብ ነን ፍቅራችንን ያትረፍርፍልን 🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያን ለዘላለም ያኑርልን🇪🇹🇪🇹
    Neba የመስከረም ልጅ ቤተሰብ እንሁን🙏

  • @almazderebe2023
    @almazderebe2023 2 ปีที่แล้ว

    ዎውውውውውውው ደስ የምትል እናት

  • @ሰአዲነኝወለዬዋ
    @ሰአዲነኝወለዬዋ 3 ปีที่แล้ว +11

    ትናንት እዬያጓጓሁ ነበር ያዳመጥኩት ዛሬም እንኳን ደህና መጣሽ የብዙ እናቶች ተምሳሌት ነሽ ረጅም እድሜ ከጤናጋ አላህ ይስጥሽ ከነ ሞላ ቤተሠብሽ እሹዬ ምርጥ ኢትዮጷያ ነክ ኑርልን

  • @Ethiopian-ot3ig6il4y
    @Ethiopian-ot3ig6il4y 2 ปีที่แล้ว +1

    ሁለታቹህም ድንቅ ሰዎች ናቹህ እወዳቹሃለሁ💚💛♥️

  • @mazenpro8419
    @mazenpro8419 3 ปีที่แล้ว

    ሁላተችሁንም በጣም ነው የምዋደችሁ ይምካብራችሁ።ግንዬ እናት እንደ አንች ነበረች ለእኛ ግልፅና በፍቅር የምትስጥ ነበርች ግን እግዚአብሔር ወዶ ወስዷትዋ። ከልጅችሽ ጋር ሰይሽ ሁሉ እንባይ ይመጣል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥሽ

  • @chiroadem1311
    @chiroadem1311 3 ปีที่แล้ว

    Geniye drom widddd new yemadergish chirash yemigerm ina inspirational tarikishin sitakafiyin chirashun respect sister👏🏾👍🏾🙏🏾💕🎉🎊🥰

  • @ኢስላምሰላም-ጰ2ዠ
    @ኢስላምሰላም-ጰ2ዠ 11 หลายเดือนก่อน

    ገኒ በጣም ነው የምንወድሺ

  • @sarass2644
    @sarass2644 3 ปีที่แล้ว

    Desetelu eshetu lantem fetri melkam tder ena lije ysethe yentenm tarek lemsemet yebkan enmsgenaln 😍😍🤲🤲🙏

  • @eresaresashagre5240
    @eresaresashagre5240 3 ปีที่แล้ว

    አሼ ጥያቄዎችህ እጅግ ድንቅ ነው ገኒ አንቺ ደሞ ለጥያቄዎቹ የምትመጥኚ እጅግ ድንቅ ሴት❤🙏

  • @lulweleyew7846
    @lulweleyew7846 3 ปีที่แล้ว

    ገኒየ እድሜና ጤና ከነልጆችሽ

  • @melkimelki1671
    @melkimelki1671 3 ปีที่แล้ว

    ውይገንየየህይወትዘመንሸይባረክ

  • @እጅግነሸyouTube
    @እጅግነሸyouTube 3 ปีที่แล้ว

    በውነት ጥሩ ቆይታ ነበር ሁለችሁም ጠቃሚ ነገር ነው የተናገራችሁት😍😍😍

  • @ማርቲእናቴንናፋቂ
    @ማርቲእናቴንናፋቂ 3 ปีที่แล้ว +1

    ገንዬዬ የእኔ ፀባይ ሰናይ ሁለታቹህም ስወዳቹ

  • @mekdeswoldemichel9480
    @mekdeswoldemichel9480 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የምወድሽ አሁን ደሞ በጣም ወደድኩሽ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ያስልጤልጅ
    @ያስልጤልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሁን ማግበት መውለድ አማራኝ በገኒዬ ያማጠ❤❤❤

  • @yordanosdanial7708
    @yordanosdanial7708 3 ปีที่แล้ว

    genye jegna set neshi🙏🙏🙏
    ashu asiteway yelj awaqi qin lib tebarhu huletachuhum egziabhir ybarkachihu🙏🙏🙏

  • @ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ
    @ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ 3 ปีที่แล้ว +2

    ገኒ ስለ አባት ስታወሪ አስለቀሽኝ መቼም ሁሉም ሰው ጋር ነው የአባት ሃዘን የማይድን ቁስል

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 3 ปีที่แล้ว

    Ganiye ke achi bizu nagarin tamiralewu Edmenna xana yadililn 🙏❤️❤️❤️❤️😘😘😘🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ggh9022
    @ggh9022 3 ปีที่แล้ว +3

    ውይ እሸቱ እኔም አንተ እፈራዋለሁ ያልከውን በጣም ነው የምፈራው ስሙ ሲጠራ እራሱ እደነግጣለሁ

  • @taibamohammed7008
    @taibamohammed7008 3 ปีที่แล้ว +1

    ሁለት ምርጦች ገንዬ እሽ ስወዳችሁ እኮ

  • @deborahinfochannel4165
    @deborahinfochannel4165 3 ปีที่แล้ว +3

    Children is worth it for any difficulty situation 🙏

  • @tube-dq6lz
    @tube-dq6lz 3 ปีที่แล้ว +1

    እዴ ገኒየን እና አተን እማ እድሜ ጠገብ ያርግልን ግን ቴዲ አፍሮም አለ

  • @haregkalabe5083
    @haregkalabe5083 3 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው እኔም በሂወቴ የተደሰትኩት ልጅ የወለድኩ ቀን ነው ልጅ ህመሙን ሁሉ ነው እሚያስረሳው ልዩ ስጦታየ ልጄ

  • @Gfjdshfhhdhfhddhjdahjs
    @Gfjdshfhhdhfhddhjdahjs ปีที่แล้ว

    ገንዬ ♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰

  • @ቀለበት-ሰ4ረ
    @ቀለበት-ሰ4ረ 2 ปีที่แล้ว

    መውለድ Hard worker ,ያደርጋል

  • @genetzeray7138
    @genetzeray7138 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🙏🙏🙏🏆🏅⭐️⭐️☀️🥰💫🕊ገኒ እውነት ፈጣሪ ያሰብሽውን ይሙላልሽ ውዷ እቴ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 3 ปีที่แล้ว +3

    እሼ የገኒ ፕሮግራም በጣም አጥሮል በራሷ ሾው በደንብ አይቸዋለሁ ታሪካቸውን ምንም አይሰለችም ስለአባቶ ገና ስታወራ ያስለቅሳል ምርጥ የኢትዮጵያ አባት ነበሩ ነፍሳቸውን ይማርልን ገኒ ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ

  • @tigisttemesgen7626
    @tigisttemesgen7626 3 ปีที่แล้ว

    ከሁሉም በላይ የሰማዩን ያሳምርልሽ

  • @haleemahaleema4726
    @haleemahaleema4726 3 ปีที่แล้ว

    ገኒ. ምርጥ. እናት. ስወድሽ