It's very sad when she said ' megerfena memetat!' tears to my eyes! Children are our gift from God to raise them with lots of care and love. I wish I know this when I was parent. Please let's change our old Culture hitting and yelling on innocent children. We reap what we saw! I know we love them but pray to God to give us Wisdom! This child is pure heart and mind! God help us all! Love Ethiopia and my people! Beautiful kind hospitable respectful and more religious!! Start from home to live this gift!!
ድንቅ ልጆች ፕሮግራም መዝናኛዬ ❤👌
ኦነግ ትጥቁን ሳይፈታ የአማራ ልዩ ሀይልመፍታት የለበትም
@@pshsgsdpshsh1435 Ena ene min agabagni😏😏
እኔ እኮ ሚገርመኝ ከሚቀርቡት ልእጆወች በላይ ያንተ አቀራረብና ተሰጦ ያስደምመኛል እሼ ዘመንህ ይባረክ
የልጅ ፍቅር ያላቹ እስኪ እንያቹ ❤❤❤
Yehew eski eyin bedem Mariyam tiyen
❤
❤❤❤❤❤
ማር ና ቆንጆ የሆንች ልጅ እግዚአብሄር በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ❤❤❤❤❤❤❤
ሴቶች ተዋረዳችሁ 😂አርቲፊሻል የምትለጣጥፉ
ከአርቲ,ፊሻል ነፃ የሆነ 👍ማነዉ
😂
@@yosufjed3713እኔንም ደምሪኚ
Egziabher Yinesgen Ene Kehulum Netsa Negn ❤❤
እኔ የለሁበትም 🏃♀️🏃♀️
እግዚአብሔር ይመስገን የለሁበትመ❤😂😂
ስለ ሴቶች ውበት ተናግራ ግን ኢግዛብሄር አይወድም አለች ጎበዝ ልጅ
እኛ ቶሎ አንከፍልም አላለችም እሼ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን 🙏
😊😊
እሸቱ እንወድሃለን
ስታምር🥰 አላህዬ ለኛም ለመዳም ቅመሞች እንደዚች አይነቷን ልጅ ይስጠን❤
የማዳም ቅመም ኑና እዚ ቀማሚ ፈልጉ
የኔ ቆንጆ።
አሚንንንንንንን
ማርያምን መሳቅ ሲያሰኘኝ ወደ ኋላ እየሄድኩ የማያቸው ነገር ይገርመኛል ልጆች ሁሉን ያስረሳሉ እድግ በሉልን ለቤተሰብ ለሀገር የምትጠቅሙ ያድርጋችሁ 🤲
ቆንጆ ህፃን ናት ❤❤❤❤ጎበዝ እዲህ ንገሪቸው ሁሉንም ዘርዝራ ግን አለች እግዚአብሔር አይወደውም አለች👌
Betam
በጣም ደስ ብሎኛል መልሳ
ጎበዝ እህግ እግዚአብሔር ማክበር አለባችሁ❤ እድግበይ
አሼ መልካም ሰው :: ድንቅ ልጆችን በጣም ነው ያምወዳቸው👍🏽❤️🥰
ማነው ድንቅ ልጆችን በጉጉት እመጠብቀው ላይክ አርጉ እኔ ገና ሰላይ ነው ላይክ እማረገው
me
ለምን ሳታይ ላይክ ታደርጋለህ ለምሳሌ የዛሬው አያምርም
io.````hhክጅጅልህብ
እኔ ደብሮኝ ከነበረ ድብርቴ ይለቀኛል በሳቅ ምናለበት ሁላችን እንደልጅነታችን ብንሆን
እኔ😂😂
አቤት እንዴት ያለች ድንቅ ልጅ ናት
በስደት ያላችሁ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ
ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
ልጆችን ካሁኑ አጭር ማስለበስ ቡኃላ ወነዶችን ማማለል ከዛደሞ አባቷ ደፈራት አጎታ ምናምን ለልጆች አለባበስ ማሰብ አለባቸው
ትክክል
በትክክል
ጾማችን በሰላም ጀምረን በሰላም እንድንጨርስ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን🙏
አሜን
አሜን
ድንቅ ልጆችን በጉጉት ነበረ የምጠብቀው ... ግን የድሮው ለዛ ጠፋ ማስታወቂያም አበዛችሁ ጥያቄው ሁሉ ስለማስታወቂያችሁ ሆነ .... እሱን አስተካክሉ 😘😘😘😘😘
ስፖንሰር ከሌለ ስለሚቸገር ይመስለኛል
በጣም ጎበዝ ፀሀይ እንሞቃለን እነሱ ግን ይይውጡታል ጎበዝ ቫዪታሚን ዲ ይባላል
ማነው እደኔ ድቅ ልጆችን የሚወድ የሚከታተል ማግባት መውለድ ያምረኛል ስታምር አላህ ያሳድግሽ
የሰፈሬ ቀንጆ እምዬ ቀጨኔ❤እኛ ሰፈር ልጆች መቅበጥ የለም😂በደንብ ግን ቀጥተው አሳድገውናል😂
ቀጨኔ ቆንጆዎቹ ናቸዉ
የኢስላም ልጆች ረመዳናችን እያለቀብን
ነዉ በዱአ በርቱ አላህ ይቀበለን
Ameen mare enberta
አሚንንንንንን
አሚን
ኢንሻአላህ
እሼ አንተ ከልጆቹ በላይ የምታስቀኝ ነገርስ😂😂😂😂😂አላህ ያሰብከውን ሁሉ ይስጥህ💖💖💖ልጂቷ እድግ በይ💖💖
እሼ ሁሌ ድንቅ ልጆችን እከታተላለሁ ግን ኮሜንት ሰጥቼ አላዉቅም ነበር ህፃኗ ደግሞ ቆንጆ ነሽ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ ❤
ውነትዋን እኮ ነው የቤት ሰራተኛ
የቢሮ ሰራተኛ ሁሉም ስራ ነው
እድግበይ አርቲ እግዚያብሔር አይወድም አለች ጎበዝ እሱ ውብ አርጎ ሰርቶን መለጣጠፋ ጥሩ አደለም❤❤❤❤
አቤት ውበቷ ማሻ አላህ ❤❤
😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰
አረ ማስተዋቅያዉ በጣም በዛ እሼ መሌ😮❤
አዎ በዛ በፊት እንደዚህ አልነበረም ቢቀነስ ባይ ነነን
ከሰው አይን ይጠብቅሽ በጣም ቆንጆ ነሽ ስታድጊም ሜካፕ እዳትጠቀሚ❤❤❤❤
በጣምየሚያጓጓ,የድንቅልጆች💕💕💕💕🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እኔ ግን በቃ ምን እንደሆንኩ ድንቅ ልጆች ሰያይ ልጅ መውለድ ነው የሚያምረኝ ሰወዳችሁ🥰የኔ አዳም የት ነክ ብቅ በል🥺
ኣይ ሰላም 😂😂
አለውልሽ
ሰላም ዓፈና 😂😂😂
እደጊልን የኔ ብስል
@@musemamilove4519 🙈😉
ፆም እንደት ነዉ ?አሏህ ይቀበለን❤
አሚን
በጣም ደስ የሚል ነዉ አሚንንንን
አልሀምዱሊላህ ሠላም ነው አለቀብንጂ አሚንንን ያረብ
እኔ ድንቅ ልጆችን በጉጉት ነው የምተብቀው 😍😍😍🙏👨❤️👨👨❤️👨👨❤️👨👨❤️👨😍😍😍
የመዳም ቅመሞች እንዴት ነው ጥግረራ አብሽሩ ከአላህ ጋር ባላችሁበት❤
Eshi konjo
እብ አድርጊኝ
የልጅ ፍቅር የለቹ በሙሉ መታ መታ ይስጣቹ በሉ አምን❤
አሚን ያረብ
አሜ አሜአሜን ❤
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን የኔ ዉድ❤❤❤
እሸ መሌ እዴነህ ምርጥ ሰው ኑርልን ድቅ ልጆች በጣም ነዉ የምወዳቸው ሁሌም ሙሰሊም እህቶቸ እዴናቹህልኝ የመዳም ሰራ እዴት ይዟቹሀል በርቱልኝ አላህ ፆማችንን ይቀበለን አሜን
አሚን ውዴ ሠብ አድርጊኝ
@@ٱمويسر እሸ ማር
የኔ ቆንጆ ስታምር እውነት ነው ሁሉም ሠራተኛ ነው እግዛብሔር ያሳድግሽ
እሼ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን 🙏
ዘምዘምዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ነሸ
ስታምር❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ሰላም በዓለም ዙራ ላላችሁ ለስው ልጅ በሙሉ 🙏🙏🙏💖🥰💖🥰
Amen selam lehulachinem
እውነታን እኮ ነው ኃጢአት ነው አርቲፊሻል ማብዛት እግዚአብሔር ያሳድግሽ አበባዬ ❤❤❤
እሸ የኔ ምርጥ ❤ድግክም ብሎኛል የመዳም ቅመሞች እንደት ሆናችሁ 😢ስራ
እግዚአብሔር ይመስገን ፅቡቅ አሎና ብምሕረቱ ❤
Biretatu yiseteshe awo kebade new
ይሄ ፕሮግራም አይጠገብም እድግ በሉ ልጆች እሼትዬ ኑርልን❤
እሸቱ የኢትዮጵያ ውበት❤❤❤❤ እንወድካለን አላህ አምላክ ያኑርህ ይባርክህ
እሼ አሁንስ በዛ ከልጅቷጋር እሩሱ ምታወራው ማስታወቂያ ሆነ😢😢😢😢
ዋው በጠም ድንቅ ልጅ የግርማን 🇪🇹👏👏🤲🤲🇪🇹🇪🇹👏🤲❤❤🌹🌹🌹🅰️🙏
እንዴኔ የምጠብቀው የእሸቱ ብረጉራም ኣለ ❤❤❤ልጆች እድግ በሉ ❤
እሸቱ የኢትዮያዋልታ እንዳንተ ያለ የብዛልን ❤❤❤❤❤❤ ጥበበኛዉ ሰለሞን ንህ ወንድሜ በጣምነዉ የምወድህ
እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ
I like your charity work, specially for Mekedoniya.
አሼ 😂😂😂የድንቅ ልጆች በጣም የምወዳቸዉ የኔ ማር አድግ በይ
እስክ ስለ ሯመደን አንድ ነጋር ስረልኝ እሼቱ😍😍
ዉይ ፈጣሪ ያሳድግሽ ቆጅየ ልጅ ❤️❤️❤️👍👍
It's very sad when she said ' megerfena memetat!' tears to my eyes! Children are our gift from God to raise them with lots of care and love. I wish I know this when I was parent. Please let's change our old Culture hitting and yelling on innocent children. We reap what we saw! I know we love them but pray to God to give us Wisdom! This child is pure heart and mind! God help us all! Love Ethiopia and my people! Beautiful kind hospitable respectful and more religious!! Start from home to live this gift!!
🎉🎉🎉🎉❤❤❤ የኔውድ እደሙሲሊም እሪገት ያለች ❤
ሥታምር የኔ ማር እድግ በይልኝ ❤❤
የኔ ማር አርቲ ፊሻል ነገር እግዚአብሔር አይፈቅድም 😍😘😘
እሼ አንተ የሀገር አለንታ እንወዳሃለን💚💛❤💕💕💕💕💕🔥🔥🔥🔥
እሼ ከልጆች ጋ ያለህ ሰአት በጣም አሳጠርከው! እንደድሮ ብዙም አይስብም 😢 ሰአቱን ብትጨምረው ጥሩ ነው። በተረፈ በርታ👍👍
❤
ሙሥሊሞ ግን አለባበስሺ አምሮ እያለ ጆሮሺ ለምን ወጣ ፀጉርሺኮ ታየ
እሸ ከፋ ካፊ የምታስተዋውቀው በጣም ቆንጆ ናት
እግዚአብሔር ያገልግሎትህን ዘመን ያርዝመው
ደስ ይላል ቀጥልበት እሸት
እውነቷን ነው ከምር የቤት ሰራተኛ🤣🤣
ግን ፕሮግራሙ ማስታወቂያ በዛበት ጨዋታው ድሮ ደስ ይል ነበር እንደው ብቻ ማየት ነው
ወይሚመጡልጆችዘንድሮሜርኮናቸው
ነፂየ በስንት ጊዜ አየሁህ ስወድህ
እግዚአብሔር አምላክ በጥበቡ ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ ❤ ይሄ ሁሉንም የተናገርሽው እውነትሽ ነው እግዚአብሔር አይወድም ለምን ቢባል በመልኩና በሥላሴ ምስል ስለ ተፈጠርን ማስተዋል ያድለን እግዚአብሔር በኣንድም በሌላም ይናገራል የሰው ልጅ ግን አያስተውልም ይላል በመፅሐፍ ኢዮብ ስለዚ እግዚአብሔር በፈለገው ነገር ነው የሚናገር
ቆንጅዬ ልጅ❤
ልጅነትኮ ተመልሶ የማይገኝ በነፃነት የሚኖርበት ንፁህ አለም ነው🧸🫵
ተናፍቃችሀል እሼ ውድ❤❤❤❤
የምትሠራው ሁሉ መልካም ሆኖ ሳለ
ማስታወቂያው እና Aid እጅግ በጣም በዛ
ብታስተካክለው ስል እኮምታለሁ
እሼ ቁም ነገረኛ ሰው ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅህ 🙏💚💛❤
የኔ ቆንጆ ❤
ቅመም የሆነች ልጅ ስታምር ደግሞ ውብ❤
የኔቅመም ፈጣሪ ያሣድግሽ🥰🥰🥰🥰
የዞትር ማዝነኛዬ ድቅ ልጆች 🎉🎉❤
ልዑል እግዚአብሔር እምዬ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ሰላም አድርግልን!!!!!
እኔ ምለው ካፉኮፊ ለማግኘት የግድ በአሜሪካን ሀገር መሄድ አለብን ለምን የሀገራችን ምርት ሀገራችንስ አይሸጥም ይሸጥ የምትሉ
Please Eshtu say 'Walmart ' not ' warmart'😂😂
ሞቅ ሞቅ አድርጉለት እይተው ቀንሶበታል እሼ
ሰብስክራያብ አረገሁ አሁን የኔ ወድም መልካምነትህ 😢 አሰገደደኝ በርታ❤❤❤
ጤና ይስጥልኝ የኔ ማር ቅመም❤❤❤
የኔ ቆጆ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ክበሪልኝ
ስታምር አላህ ያሳድግሽ ማር የሆነች ልጅ❤❤❤❤❤❤
ድቅ ልጆች ስወዳቸው❤
ከፋ ቡናን ከዎልማርት በ2023 ገዝቻለሁ ። አሁንም ኢገዛለሁ።😍
She so beautiful ❤❤
እሼ መሌ እኔ በሁለት ሰልኬ ነው ሳብሰክራይብ ያድረግኩህ ግን ብቻል ኑሬ 10ሺ ሳብሰክራይብ ባረግኩ ነበር🥰
❤ wowድንቅ ልጅ
Eshe tefachu eko❤
Enegen enedeta new gen aeneten megeyet mechalew wedem❤
የመዳብ ቅመሞች እስኪ መልካም ምኞቻችሁን ግለፁሊኝ ትላት ከመዳብ ኩሽና ያፍጥር ስራየን እደጨረስኩ ወድልጅ ከነቃጭሉ መጣሁ መጣሁ ሲለኝ ወዲያው ሆስፒታል ስሄድ አላክብር ሊል ደቂቃዎች ቀርተው ነበር 4ዶክቶሮች ነበሩ 4ቱም ሙስሊም ናቼው እኔን እያዋለዱኝ አላአክብር አለ እነሱ በሚገባ ያለምንም ኮሽታ በሰላም ወንድልጄን ከግዚያብሄር በታች ወልጄ እዳቅፍ አርገውኛል አመስግኑኒኝ በቀለም በሀይማኖት በቁንቁዋ እኩዋን አንድ አይደለነም ግን የሰጡኝ እክብካቤ አጀብ ያሰኝ ነበር
እዴ እርጉዝ ሆነሽ እየሰራሽ
Akkam bareedii maaloo nuuf guddadhu mihooftuu koo❤❤❤
እሼ ምርጥ ሰው
ያሳድግሺ❤❤❤😂😂😂😂😂
አንቺ ጎበዝ ልጅ፡ አዎ እግዚኣብሔር አይወድም፡ ለዘልኣለም በዚ ኣተሳሰብ እደጊ። እግዚአብሔር ያሳድግሽ
ትንሽ ማስታወቂያ አልበዛም እሻችን?
እሼ መሌ❤❤❤
❤ ስታምር
ወይኔ የሴቶቹን ጉድ ልቅም አድርጋ ነገረችላቸው ከከከከከከ