ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ገኒዬ እውነትም ጀግና እናት ለልጆቿ የማትሆነው ነገር የለም ሁላችንንም ፈጣሪ ያግዘን
ገኒ ስወዳት ጀግና እናት ነሽ ግልፅነትሽ በጣም ደስይላል ልጆች ሲል ያኑርሽ
እወድሽ ነበረ ምንም ሳላውቅሽምንኛ ድንቅ ነው ገኒ ታሪክሽከልቤ ከውስጤ እኔ አከበርኩሽእናትም እህትም ልዩ ድንቅ ነሽእድሜውን ጤናውን አምላክ ያድልሽበንባና በደስታ እኔ አደነኩሽአንተ ዶንኪ ቱዩብ የሸቱ ፍትፍትሂወትን ይዘራል ለተከተሉትበርቱልኝ አብቡ የኢትዮጲያ ጮራብዙ እንጠብቃለን ሁነንም በጋራ
ገኒ ስለ ታሪክሽ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💪💪💪🙏🙏🙏
እሼ መስቀልህን አስረህ እንዴት ግርማ ሞገስህ እንደጨመረ ተባረክ ወንድሜ። ገንዬ ለኛ ለናቶች በብዙ አስተምረሽናል። much love 💕 ❤❤🌹
ተመስጨ ነዉ የሰማሁት ገኒ ምርጥ እናትነሺ አሸ ምርጥ ሠዉ በርታ
Demregn wude
ጀግና ገኒ በጣም የምውድሸ ለልጆችሸ ምርጥ እናት እግዚአብሔር ረጅም እድሚና ጤና ይሥጥሸ
አይ ገኒ በልጅነት ፍቅር ሲይዝ የቤተስብን ድብደባ አስታወስሽኝ ተቀጥቅጠናል😄😄 አልፈርድባቸውም በጊዜው የወላጆቻችን ንቃትና ባህላችን ጭምር ከባድ ነበር የጠሉን ቢመስለንም ትልቅ ስንሆን ነገሩ ሲገባን አመስግነናቸዋል ለዛሬው ማንነታችን ቀርጸውናል 🙏🏾
ጀግና እናት ነሽ ገኒ ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ በልጆችሽ አላህ ያስደስትሽ
ያላየ ይሄ ፕሮግራም እንዳያመልጣችሁ ገኒዬ ጀግናዬ ነሽ እውድሻለሁ የኔ እናት
🇪🇹💚ገኒየ እሸ "ትለያላችሁ ምርጥ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ናችሁ" አላህ ሆይ ሀገራችንን ሠላም አድርግልን ያረብ
የኔውድ በቅንነት ደምሪኘ ውዴ
@@feventube288እኔንም
ነይ
ገኒ የኔ ቆንጆ ሁሌም እግዚአብሄርን ስለምታስቀድሚ አይተዉሽም ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ አብዝቶ ጤናዉን ይስጥሽ።
ለካ በመጀመሪያ ፍቅር ያልተፈተነ የለም የኔን የልጅነት ፍቅር አስታወስሺኝ
What was it like
ገኒ በጣም ምወድሽ ማከብርሽ እንቁ ሴት ነሽ የመልካም እናት ተምሳሌት ታሪክሽን ሳቅ የበለጠ ወደድኩሽ!
ከታሪኳ አነጋግምሯ ሲጣፍጥ እማዬ ውድድድ😍🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በጣም
ለብዙ እናቶች ምሳሌ ገኒዬ ለወጣቱም ትምርት ነሽ እሼ ምርጥ ሰው ነህ ሁሌም ❤️🔥
በጣም ነው ምወድሽ ለኔ አንደኛ ነሽ ለልጆችሽ ደግሞ ምርጥ እናት ነሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ
ገኒዬ የኔ ጀግና እዴት እደምወድሽ እኮ የኔ ቆንጆ እውነትም ጀግና እናት ነሽ እኮ ለልጆቿ የማቶነው ነገር የለም እኔ ላንቺ ቃል አጣሁልሽ ገኒዬ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥሽ እሼ ምርጣችን
በጣም ከማከብራቸው የኢትዮጵያ አርቲስቶች ገኒየ አላህ ከነሙሉ ቤተሰብሽ ይጠብቅሽ እሽየ አንቂ አንደበቶች ይጀምሩ በጉጉት እየጠበኩኝ ነው ከንቅልፌ መንቃት እፈልጋለሁ📢📢📢📢👏
ዋው በጣም አሥተማርነው ገኒዬ ፈጣሪ እዲሜናጤናውን ይሥጥሽ
ገንዬ ስወዳት እንኳን አብሮ አደረሰን እሽዬ
ገንዬ ጠንካራ እና ምርጥ እናት ነሽ አስተማሪ ታሪክ ነው ያለሽ ክፍል 2 በጉጉት ነው ምጠብቀው 🥰
ውዴ ቤተሠብ እንሁን
ገንዬ መስቀልሽን ሁሌም ልበሽው ውበታችን ነውና የምንወድሽ
የምታምኝው አምላክ ጥሎ አይጥልሽምና ልፋትሽን ይቁጠርልሽ በርቺልን ገኒ
ገኒዬ የኔ ፍልቅልቅ በስራሽ በጣም በጣም ነው ማደንቅሺ ምወድሽእናትነትሽ ደግሞ ልዩ ነው እግዚአብሔር ፈቅዶ ለእናትነት ካበቃኝ እዳንቺ ነው መሆን ምፈልገውየልጅነት ታርኪሺ ከእናቴ ታሪክ ጋር አንድ አይነት ነው እናቴም አባቷ ባለስልጣን ነበር እና ለእናቴ ነፃነት ይሰጣት እና ትምህርቷን እድትማር ይፈልግ ነበር እናቷ ግን በተቃራኒው እዳንቺ እናት የቤት ሥራ እድትሰራ ታደርጋት ነበር ከዛ ግን አባቷ ሲሞት ትምህርቷን አስቆማ ባል እድታገባ አደረገቻትእና እናትነቷም እዳንቺ ነው ምንም ነገር ቢፈጠር በንግግር በፍቅር ስለምታምን ምንም ነገር አደብቃትም
እሼቱዬ በጠም ነው ምኖድክ እደታ አይነቱን ፍቅር ምሰብከውን የብዘልን ሰርዎችክ ሁሉ እደታ ያምርሉ ትልቅ ቦታ አለህ ያድርስህ ያኔ ማልከም ሰው
ሁለታችሁንም ስወዳችሁ ገንዬ በተለይ ትግስትን ከልጆችሽ ስለማለያት ልክ እደቤተሰብ ስለምታያት በቃ ገንዬ ትለያለሽ ዉድድድድድ❤❤❤💋💋💋😘
እሼ ስወድህ አንገትህ ላይ ያለው መስቀል ግርማህ ነው መልካም ትዳር ይስጥህ
ለስደተኛ ድም ጥ የምትሆን ወንድማችን ሰላምህ ብዝት ይበልልህ
ገኒ ግልፅ ነሽ ሁሌም እወድሻለሁ እግዚአብሔር ይጠብቕሽ ከነ ልጆችሽ እኔም በጣም ነው ልጆቼ የሚወዳቸው 6 ወር ስልክ የለ ምን የለ እምባየ መቆጣጠር ኣቃተኝ በስደት ላይ ።
የእውነት ጀግና እናት ንሽበጠም ገኒዬ
ገኒ ስለ ታሪክሽ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💪💪💪🙏🙏🙏4
ገንየ ሰወዲሸ እኮ❤😘😘😘😘😘❤ ጠካራ እናት እናቶች ለዘላለም ይኑሩ❤❤❤❤❤❤
ገንዬ የኔ ቆንጆ ምርጥ እናት ነሽ እኮ ስወድሽ ከልብ እውነት እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽ ይባርክልሽ ልጆችንም እግዚአብሔር በእይወታቸው ከፍ ያለ ደርጃ ያስቀምጣቸው ውድድ ነው ማርጋችሁ ❤❤
ገኒ የሕይወት ገጠመሽ ደስ ይላል ግን ከእራስ ጋር አውሩ ከምት ከእግዚአብሔር ጋር አውሩ ብትይ መልካም ነው
ምርጥ እናት ጎበዝ ነሽ።
አቤት እንዴት ሁለታቹንም እንደምወዳችሁ በተጨማሪ የናዝሬት ልጆች መሆናቹ ረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ተመኘሁላቹ ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃቹ።
ገኒዬ ስወድሽ ፈጣሪ የማቱ ሳላ እድሜ ይስጥሽ የኔ ውብ ልጆችሽን ለቁምነገር ያድርስልሽ
በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ👏 ድንቅ እናት
እሸ ምላስህ ደህና ነዉ ወይ ትናት ስስቅ ነበር እንኳን በግ ገዛህ ተቃጥለህም አልቀረህ ምርጥ ታሪክ ነዉ ያቀረባችሁት ሁለት ምርጦች በርቱ
እድሜ እና ጤና ስጥቶሽ የልጆችሽ እናት ያድርግሽ ገኒየ🙏🙏🙏 ለሁለተኛ ግዜ ቃለ መጠይቅሽን ተመስጨ አዳመጥኩት። ለመጀመሪያ ግዜ አርሂቦ ላይ ቀርበሽ አባትሽን በስልክ እያለቀስሽ ስትመሰጋገኑ እና ስታለቅሽ አብሬሽ አልቅሸ ነበር እና ከዚያ ወዲህ ለአባትሽ ያለሽን ነገር በጣም እወድልሽ ነበር እኔም አባቴን ከህይወቴ በላይ ስለምወደው። ያባትሽን ነፍስ ከደጋጎች ጎን ያስቀምጥልን🙏🙏🙏
ገኒየ የኔ ውብ በጣም ገራሚ እናት ነሽ ለቤተሠቦችሽ ለልጆችሽ ያለሽ ትኩረት ሳላደቅ አላልፍም
እውነትም ጀግና ነሽ ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ ምስፅፅፅ ብየ ነው ያዳመጥኩሽ
እጅግ በጣም አዝናኝና አስተማሪ ቆይታ ነበር እናመሠግናለን።
ኧረ ገኒዬ ለካስ እንደዚህ ጀግና ነሽ ወይኔ ያለፈው ነገርሽ በጣም ነው የሚያሳዝነው ገኒዬ በርች አንቺ የእዉነት ጀግና ነሽ
በቅድሚያ አይኔ እንዲያይ ፣ ጆሮዬ እንዲሰማ ፣ አፌ እንዲናገር ፣ እጄ እንዲሰራ ፣ እግሬ እንዲራመድ አድርጎ ለዚች ደቂቃ እና ስዓት ያደረሰኝ ፈጣሪዬ ልዑል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን🙏🙏በመቀጠል ሁላችሁም በያላችሁበት ሰላማቹ ይብዛ!!!🙏🙏🙏
AMYIN
ውብብ💖💖👌🥰
amennn amenn amenn
አሜን ፈቃድሽ ከሆነ ደምሪኝ
Amen!!
Wowow batem garemi new ahun lalshebati makegnati tanekreshi new barechi yan wude 👂👂👂💪💪💪
ገኒ ምን ያህል እንደምወድሽ እስከ ልጆችሽ ካንቺ ሁልጊዜ አዳዲስ ነገሮችን እማራለሁና የልጆችሽ አምላክ ይጠብቅሽ
ምርጥ እናት እግዚአብሔር እኛንም ያጠክረን
ገኒ ቆንጆ እወድሻለሁ ♥ እሸዬ የኛ የስደተኞች ድምፅ 💖😘
ገኒየኔ ፍልቅልቅ ስወድሽኮ በምን አይነት መልኩ ልግለፀው !!!! ኡፉፉፉ
ገንዬ የታመመሽ ግዜማ ልጆችሽኳን እንደኔ የተጨነቁ የደነገጡም አይመሥለኝ ሁኔታሽ በጣም አሥለቅሶኛል እንኳን ዳንሽልኝ ለኛ ብዙ አሥተማሪያችን ነሽ ካንቺ ብዙ እንጠብቃን ሺ አመት ኑሪልን
ወዳጄ ! ደስታ ልክ እንደ ቢራቢሮ ናት እይዛታለሁ ካልክ ትሄዳለች ተረጋግተህ ከተቀመጥክ ግን እጅህ ላይ መጥታ ታርፋለች መልካም የሆነን ትግስት ታገስ ::ውድ የሀገሬ ልጆች ኑኑ ፕሮፋይሌን ተጭናቹ ቤተሰብ እንሁን🌹🌸🌸፣፣፣፣፣
Geniye my hero. የኔ ብርታት አንችኝ ስሠማ ተስፋዬ ይለመልማል thank you eshe
ገኒ በጣም እምትደነቂ እናትነሽ የሕይወትሽን መንገድ ስላጋራሽን እናመሰግናለን በርቺ❤
ያጎትን ልጅ ትመሥለኛለህ አሹየ አላህ ሂድያ ይሥጥህ ያረብዋ 😍😍😍
Genni bexam jegna xenkara enate nesh 👍😍😍😍 Ashem merca gebez lej hullachum selamachu yibza
ገኒዬ እውነት ጀግና እናት ነሽ እህት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤
ግልጸኝነትሽ ደስ ይላል ምርጥ ሰው✓
እኩን አብሮ አደረሰን በጣም ጉበዝነሽ እህታችን ገነት እሸቱ እናመሰግናለን
እጅግ በጣም ያስተምራል!በህይወት ተፈትኖ ማለፍን የመሰለ ነገር የለምሁሉን የሚቻለው እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገንነ ይሁን! አሜን
ገኒ በጣም ድንቅ አስተማሪ ታሪክ ነው የነገርሽን እናመሰግናለን .....ክፍል 2
ዋዉ የኔ ቆንጆ እንዴት ደስ እንደምትይ ቅንንነትሽ እራሱ ይናገራል !!
ስሙ የተመሰገነ ይሁን ለሰው የማይቻል አምላክ ይችላል ገኒ መልካም ትምህርት ነው የተማርኩት አሜን አሜን እንድል አርገሽኛልአምላክ ምንግዜም ትክክል ነው እናት ከነልጁ ይመስገን
ግንዬ ከልብ እናት ነሽ ሺ አመት ኑሪ እንወድሻለን 💐
የሰው ልጅ መሮጥ ባለበት ስዓት ካሮጠ መቀመጥ ባለበት ስዓት ይሮጣል ዎገኖቼ ማድረግ ያለባችሁን በጊዜው እና በቦታው እንድንፈጽም ፈጣሪ ከኛ ጋ ዩን፡፡
😭😭😭😭😭
ገኒዬ ምርጥ ሰው ነሽ
እናመሰግናለን እሸየ ሁሌም ዘና ታደርገኛለህ ብዙ ትምህርት ነው የምማርብህ የምታቀርባቸው ልጆች እና ሰወች የተማሩ እና ቅን ሰዎች ናቸው ልክ እንዳተ እኔ በበኩሌ አከብርሃለሁ በስደት ሁኘ በጣም የምፅናናበት እና ብሩህ ኢትዮጵያን የማይበት ቻናል ነው እና በመጨረሻም ፍትህ በሳኡዲ ያለ ወንጀላቸው የሚሰቃዩ ወገኖቻችንን እላለሁ ገኒ ግን ግልፅነቷ ደስ ይላል እውነትም ጀግና
ዋውውውው እሚገርም ታሪክ ነው ገንየ
ግንየ ስወዳት በጣም ነው ማክብረሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ ውዴ
ምርጥ ሰው ገኒ ምርጥአክተር
@@ethioabytube-3602 h
በጣም የማደንቃት አሪፍ አክተር እናት ነች ሰላምሽ ይብዛልኝ ገኒሻ ከነ ቤተሰብሽ
ወላሂ በጣም አስለቀሽኝ ወላሂ በተለይ የታመምሽበት ግዜ ከዛም ፈጣሪን ያመንሽበት ግዜ ለኔ ጥንካሬ ተሰማኝ 😥❤❤❤
ገኒዬ እየሰራሸ ያለው ነገር ብዙ ያስተምራል ከነ ልጆችሸ እግዚአብሔር ይጠብቅሸ በርች እወድሻለሁ ❤❤🙏
ገንየ በጣም ምርጥ ሴት ጄግና ናት ልጆቿም ምርጥ አስተዳዴግ ዴስ ይላሉ
እምትገርም ናት እውነትም ጀግና መፍጠር እግዚአብሔር ከነሙሉ ቤተሰቦሽ ይጠብቅሽ
አንቺ ጀግና ነሽ የኔ ምርጥ 1ኛ ነሽ
ሁለት ምርጥ ሰው ገኒዬ እሽቱዬ እንኳን አብሮ አድርስን አሜን አሜን ጀግና ሰው እውዳለሁ በጣም እኔም ብዙ ታሪክ ያለኝ ሰው ነኝ እሽት አንድቀን እንግዳ ታረገኛልህወደ ሀገረ ቤት ሰገባ እሽቱዬ የአንተ ፕሮግራም ተከታይ ነኝ ዘወትር እሽቱዬ ጀግና ቅን ደግ ሰው ነህ አድናቂህ ነኝ
ገንየ ሥወድሽ ከልቤነው ግን ልጆችሽ አችንም አባታቸውንም በጣም ነው እሚወዱ እናም ብትታረቁ ደስ ይለኛል
አይታረቁም ሌላህይወት ጀመሯልእኮ የልጆቿባል ግን እየመጣ ባአልን ምናሞንአብረወ ያሣልፋሉ 😢😢❤❤ግንጀግናነች
እሺ በፍፁም ላምን ያልቻልኩትን ስህተት ነው ያደረከው።ይህ አቃጣይ መቻል ውድድር በጣም አደገኛና ሕይወትን የቀጠፈ በተለይ ለወጣቶችና ለህፃናት በተለይ። እባክህን ተመልሰህ ብዙ ማስጠንቀቂያ መስጠት አለብህ። የውጭ ሀገር የተደረገ ሁሉ ለኛ እይሆንም።
ሺ ጀግና ነህ ገኒ ጀግና ነሽ በርቱ
Bravo saw yadakmal yemilow kal betam betam betam tamachitongal damom tikikil now
ምርጦቼ ገንዬ ልዩ ነሽ ቀጣዩን በጉጉት
ገንዬ እንኳን ደህና መጣሽልን ምርጥ ኢትዮጵያዊ
በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ ገኒዬ
እሼ ምነው ከሀና ጎጆዬ ጋር የምትሰሩትን ስራ አቆማችሁት ? ገኒሻ የኔ ፍልቅልቅ እድሜና ጤና ይስጥሽ ከነ ሙሉ ቤተሰብሽ
ገኒ የኔጀግና ስወዳት😍😍😍😍😍
ገንዬ ሰወድሸ ጥሮ ማሰተማራ ነሸ እወድሻለው። አከብርሻለው።ከነቤተሰቧችሸ ጀግና ነሸ።
Yene jegena set betam gobez tatariy enat neshi geniye Allah edime ena tena yiseteshi 🥰🥰🙏
ምሪጥ እነት እድሜከጤናጋርከነቤተሠቦችሽ ስወደሽ እሺቴ ሳቅቴ በረታ
Geni yena konjo setamere gobaze enate neshe la lijoche egizabher yexabeqeshe tebarke 😍😍😍👈balachubate selameshe bezet yebale tebarke
ገኒዬ የምወድሽሽሽ በምክንያት ነው❤❤😢
ጀግናነሽ የኔዉብ ሴት
እረጂም እድሜ ይሰጥሺ ገኒየ
ይህ የልጅነት ፍቀር በሁሉም ስፍራ ነው ገኒ
ምርጥ ሴትምርጦች
ገኒዬ ትክክል ሰው ያደክማል።!!! ሰው ከራሱ ጋር ሲያወራ ነው ለውጥ የሚመጣው።!!!
ገኒ ምርጥ የእኔ ልዩ ምርጥ ኢትዮጵያ
ኦኦኦ የኔ ቆንጆ ገኒዬ ጀግና እህናት ነሽ 👏👏👏👏👏👏👏👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍
ገኒዬ መልካምና ጠንካራ ሴት ነሽ
ገኒ አንቺ እኮ ተዋቂ ስለሆንሽ ነው ክራይቤቶች ቤት የሰጠሽ እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ እኔ ግን ዘመኔን በሙሉ ከመስሪያቤት ተፅፎልኝ እስካሁን ቤት አለገኘሁም
ገኒዬ እውነትም ጀግና እናት ለልጆቿ የማትሆነው ነገር የለም ሁላችንንም ፈጣሪ ያግዘን
ገኒ ስወዳት ጀግና እናት ነሽ ግልፅነትሽ በጣም ደስይላል ልጆች ሲል ያኑርሽ
እወድሽ ነበረ ምንም ሳላውቅሽ
ምንኛ ድንቅ ነው ገኒ ታሪክሽ
ከልቤ ከውስጤ እኔ አከበርኩሽ
እናትም እህትም ልዩ ድንቅ ነሽ
እድሜውን ጤናውን አምላክ ያድልሽ
በንባና በደስታ እኔ አደነኩሽ
አንተ ዶንኪ ቱዩብ የሸቱ ፍትፍት
ሂወትን ይዘራል ለተከተሉት
በርቱልኝ አብቡ የኢትዮጲያ ጮራ
ብዙ እንጠብቃለን ሁነንም በጋራ
ገኒ ስለ ታሪክሽ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💪💪💪🙏🙏🙏
እሼ መስቀልህን አስረህ እንዴት ግርማ ሞገስህ እንደጨመረ ተባረክ ወንድሜ። ገንዬ ለኛ ለናቶች በብዙ አስተምረሽናል። much love 💕 ❤❤🌹
ተመስጨ ነዉ የሰማሁት ገኒ ምርጥ እናትነሺ አሸ ምርጥ ሠዉ በርታ
Demregn wude
ጀግና ገኒ በጣም የምውድሸ ለልጆችሸ ምርጥ እናት እግዚአብሔር ረጅም እድሚና ጤና ይሥጥሸ
አይ ገኒ በልጅነት ፍቅር ሲይዝ የቤተስብን ድብደባ አስታወስሽኝ ተቀጥቅጠናል😄😄 አልፈርድባቸውም በጊዜው የወላጆቻችን ንቃትና ባህላችን ጭምር ከባድ ነበር የጠሉን ቢመስለንም ትልቅ ስንሆን ነገሩ ሲገባን አመስግነናቸዋል ለዛሬው ማንነታችን ቀርጸውናል 🙏🏾
ጀግና እናት ነሽ ገኒ ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ በልጆችሽ አላህ ያስደስትሽ
ያላየ ይሄ ፕሮግራም እንዳያመልጣችሁ ገኒዬ ጀግናዬ ነሽ እውድሻለሁ የኔ እናት
🇪🇹💚ገኒየ እሸ "ትለያላችሁ ምርጥ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ናችሁ" አላህ ሆይ ሀገራችንን ሠላም አድርግልን ያረብ
የኔውድ በቅንነት ደምሪኘ ውዴ
@@feventube288እኔንም
ነይ
ገኒ የኔ ቆንጆ ሁሌም እግዚአብሄርን ስለምታስቀድሚ አይተዉሽም ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ አብዝቶ ጤናዉን ይስጥሽ።
ለካ በመጀመሪያ ፍቅር ያልተፈተነ የለም የኔን የልጅነት ፍቅር አስታወስሺኝ
What was it like
ነይ
ገኒ በጣም ምወድሽ ማከብርሽ እንቁ ሴት ነሽ የመልካም እናት ተምሳሌት ታሪክሽን ሳቅ የበለጠ ወደድኩሽ!
ከታሪኳ አነጋግምሯ ሲጣፍጥ እማዬ ውድድድ😍🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በጣም
ለብዙ እናቶች ምሳሌ ገኒዬ ለወጣቱም ትምርት ነሽ እሼ ምርጥ ሰው ነህ ሁሌም ❤️🔥
በጣም ነው ምወድሽ ለኔ አንደኛ ነሽ ለልጆችሽ ደግሞ ምርጥ እናት ነሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ
ገኒዬ የኔ ጀግና እዴት እደምወድሽ እኮ የኔ ቆንጆ እውነትም ጀግና እናት ነሽ እኮ ለልጆቿ የማቶነው ነገር የለም እኔ ላንቺ ቃል አጣሁልሽ ገኒዬ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥሽ እሼ ምርጣችን
በጣም ከማከብራቸው የኢትዮጵያ አርቲስቶች ገኒየ አላህ ከነሙሉ ቤተሰብሽ ይጠብቅሽ እሽየ አንቂ አንደበቶች ይጀምሩ በጉጉት እየጠበኩኝ ነው ከንቅልፌ መንቃት እፈልጋለሁ📢📢📢📢👏
ዋው በጣም አሥተማርነው ገኒዬ ፈጣሪ እዲሜናጤናውን ይሥጥሽ
ገንዬ ስወዳት እንኳን አብሮ አደረሰን እሽዬ
ገንዬ ጠንካራ እና ምርጥ እናት ነሽ አስተማሪ ታሪክ ነው ያለሽ ክፍል 2 በጉጉት ነው ምጠብቀው 🥰
ውዴ ቤተሠብ እንሁን
ገንዬ መስቀልሽን ሁሌም ልበሽው ውበታችን ነውና የምንወድሽ
የምታምኝው አምላክ ጥሎ አይጥልሽምና ልፋትሽን ይቁጠርልሽ በርቺልን ገኒ
ገኒዬ የኔ ፍልቅልቅ በስራሽ በጣም በጣም ነው ማደንቅሺ ምወድሽ
እናትነትሽ ደግሞ ልዩ ነው እግዚአብሔር ፈቅዶ ለእናትነት ካበቃኝ እዳንቺ ነው መሆን ምፈልገው
የልጅነት ታርኪሺ ከእናቴ ታሪክ ጋር አንድ አይነት ነው እናቴም አባቷ ባለስልጣን ነበር እና ለእናቴ ነፃነት ይሰጣት እና ትምህርቷን እድትማር ይፈልግ ነበር እናቷ ግን በተቃራኒው እዳንቺ እናት የቤት ሥራ እድትሰራ ታደርጋት ነበር ከዛ ግን አባቷ ሲሞት ትምህርቷን አስቆማ ባል እድታገባ አደረገቻት
እና እናትነቷም እዳንቺ ነው ምንም ነገር ቢፈጠር በንግግር በፍቅር ስለምታምን ምንም ነገር አደብቃትም
እሼቱዬ በጠም ነው ምኖድክ እደታ አይነቱን ፍቅር ምሰብከውን የብዘልን ሰርዎችክ ሁሉ እደታ ያምርሉ ትልቅ ቦታ አለህ ያድርስህ ያኔ ማልከም ሰው
ሁለታችሁንም ስወዳችሁ ገንዬ በተለይ ትግስትን ከልጆችሽ ስለማለያት ልክ እደቤተሰብ ስለምታያት በቃ ገንዬ ትለያለሽ ዉድድድድድ❤❤❤💋💋💋😘
እሼ ስወድህ አንገትህ ላይ ያለው መስቀል ግርማህ ነው መልካም ትዳር ይስጥህ
ለስደተኛ ድም ጥ የምትሆን ወንድማችን ሰላምህ ብዝት ይበልልህ
ገኒ ግልፅ ነሽ ሁሌም እወድሻለሁ እግዚአብሔር ይጠብቕሽ ከነ ልጆችሽ እኔም በጣም ነው ልጆቼ የሚወዳቸው 6 ወር ስልክ የለ ምን የለ እምባየ መቆጣጠር ኣቃተኝ በስደት ላይ ።
የእውነት ጀግና እናት ንሽበጠም ገኒዬ
ገኒ ስለ ታሪክሽ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💪💪💪🙏🙏🙏
4
ገንየ ሰወዲሸ እኮ❤😘😘😘😘😘❤ ጠካራ እናት እናቶች ለዘላለም ይኑሩ❤❤❤❤❤❤
ገንዬ የኔ ቆንጆ ምርጥ እናት ነሽ እኮ ስወድሽ ከልብ እውነት እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽ ይባርክልሽ ልጆችንም እግዚአብሔር በእይወታቸው ከፍ ያለ ደርጃ ያስቀምጣቸው ውድድ ነው ማርጋችሁ ❤❤
ገኒ የሕይወት ገጠመሽ ደስ ይላል ግን ከእራስ ጋር አውሩ ከምት ከእግዚአብሔር ጋር አውሩ ብትይ መልካም ነው
ምርጥ እናት ጎበዝ ነሽ።
አቤት እንዴት ሁለታቹንም እንደምወዳችሁ በተጨማሪ የናዝሬት ልጆች መሆናቹ ረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ተመኘሁላቹ ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃቹ።
ገኒዬ ስወድሽ ፈጣሪ የማቱ ሳላ እድሜ ይስጥሽ የኔ ውብ ልጆችሽን ለቁምነገር ያድርስልሽ
በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ👏
ድንቅ እናት
እሸ ምላስህ ደህና ነዉ ወይ ትናት ስስቅ ነበር እንኳን በግ ገዛህ ተቃጥለህም አልቀረህ ምርጥ ታሪክ ነዉ ያቀረባችሁት ሁለት ምርጦች በርቱ
እድሜ እና ጤና ስጥቶሽ የልጆችሽ እናት ያድርግሽ ገኒየ🙏🙏🙏 ለሁለተኛ ግዜ ቃለ መጠይቅሽን ተመስጨ አዳመጥኩት። ለመጀመሪያ ግዜ አርሂቦ ላይ ቀርበሽ አባትሽን በስልክ እያለቀስሽ ስትመሰጋገኑ እና ስታለቅሽ አብሬሽ አልቅሸ ነበር እና ከዚያ ወዲህ ለአባትሽ ያለሽን ነገር በጣም እወድልሽ ነበር እኔም አባቴን ከህይወቴ በላይ ስለምወደው። ያባትሽን ነፍስ ከደጋጎች ጎን ያስቀምጥልን🙏🙏🙏
ገኒየ የኔ ውብ በጣም ገራሚ እናት ነሽ ለቤተሠቦችሽ ለልጆችሽ ያለሽ ትኩረት ሳላደቅ አላልፍም
እውነትም ጀግና ነሽ ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ ምስፅፅፅ ብየ ነው ያዳመጥኩሽ
እጅግ በጣም አዝናኝና አስተማሪ ቆይታ ነበር እናመሠግናለን።
ኧረ ገኒዬ ለካስ እንደዚህ ጀግና ነሽ ወይኔ ያለፈው ነገርሽ በጣም ነው የሚያሳዝነው ገኒዬ በርች አንቺ የእዉነት ጀግና ነሽ
በቅድሚያ አይኔ እንዲያይ ፣ ጆሮዬ እንዲሰማ ፣ አፌ እንዲናገር ፣ እጄ እንዲሰራ ፣ እግሬ እንዲራመድ አድርጎ ለዚች ደቂቃ እና ስዓት ያደረሰኝ ፈጣሪዬ ልዑል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን🙏🙏
በመቀጠል ሁላችሁም በያላችሁበት ሰላማቹ ይብዛ!!!🙏🙏🙏
AMYIN
ውብብ💖💖👌🥰
amennn amenn amenn
አሜን ፈቃድሽ ከሆነ ደምሪኝ
Amen!!
Wowow batem garemi new ahun lalshebati makegnati tanekreshi new barechi yan wude 👂👂👂💪💪💪
ገኒ ምን ያህል እንደምወድሽ እስከ ልጆችሽ ካንቺ ሁልጊዜ አዳዲስ ነገሮችን እማራለሁና የልጆችሽ አምላክ ይጠብቅሽ
ምርጥ እናት እግዚአብሔር እኛንም ያጠክረን
ገኒ ቆንጆ እወድሻለሁ ♥
እሸዬ የኛ የስደተኞች ድምፅ 💖😘
ገኒየኔ ፍልቅልቅ ስወድሽኮ በምን አይነት መልኩ ልግለፀው !!!! ኡፉፉፉ
ገንዬ የታመመሽ ግዜማ ልጆችሽኳን እንደኔ የተጨነቁ የደነገጡም አይመሥለኝ ሁኔታሽ በጣም አሥለቅሶኛል እንኳን ዳንሽልኝ ለኛ ብዙ አሥተማሪያችን ነሽ ካንቺ ብዙ እንጠብቃን ሺ አመት ኑሪልን
ወዳጄ ! ደስታ ልክ እንደ ቢራቢሮ ናት እይዛታለሁ ካልክ ትሄዳለች ተረጋግተህ ከተቀመጥክ ግን እጅህ ላይ መጥታ ታርፋለች መልካም የሆነን ትግስት ታገስ ::ውድ የሀገሬ ልጆች ኑኑ ፕሮፋይሌን ተጭናቹ ቤተሰብ እንሁን🌹🌸🌸፣፣፣፣፣
Geniye my hero. የኔ ብርታት አንችኝ ስሠማ ተስፋዬ ይለመልማል thank you eshe
ገኒ በጣም እምትደነቂ እናትነሽ የሕይወትሽን መንገድ ስላጋራሽን እናመሰግናለን በርቺ❤
ያጎትን ልጅ ትመሥለኛለህ አሹየ አላህ ሂድያ ይሥጥህ ያረብዋ 😍😍😍
Genni bexam jegna xenkara enate nesh 👍😍😍😍 Ashem merca gebez lej hullachum selamachu yibza
ገኒዬ እውነት ጀግና እናት ነሽ እህት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤
ግልጸኝነትሽ ደስ ይላል ምርጥ ሰው✓
እኩን አብሮ አደረሰን በጣም ጉበዝነሽ እህታችን ገነት እሸቱ እናመሰግናለን
እጅግ በጣም ያስተምራል!
በህይወት ተፈትኖ ማለፍን የመሰለ ነገር የለም
ሁሉን የሚቻለው እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገንነ ይሁን! አሜን
ገኒ በጣም ድንቅ አስተማሪ ታሪክ ነው የነገርሽን እናመሰግናለን .....ክፍል 2
ዋዉ የኔ ቆንጆ እንዴት ደስ እንደምትይ ቅንንነትሽ እራሱ ይናገራል !!
ስሙ የተመሰገነ ይሁን
ለሰው የማይቻል አምላክ ይችላል
ገኒ መልካም ትምህርት ነው የተማርኩት
አሜን አሜን እንድል አርገሽኛል
አምላክ ምንግዜም ትክክል ነው
እናት ከነልጁ ይመስገን
ግንዬ ከልብ እናት ነሽ ሺ አመት ኑሪ እንወድሻለን 💐
የሰው ልጅ መሮጥ ባለበት ስዓት ካሮጠ መቀመጥ ባለበት ስዓት ይሮጣል ዎገኖቼ ማድረግ ያለባችሁን በጊዜው እና በቦታው እንድንፈጽም ፈጣሪ ከኛ ጋ ዩን፡፡
😭😭😭😭😭
ገኒዬ ምርጥ ሰው ነሽ
እናመሰግናለን እሸየ ሁሌም ዘና ታደርገኛለህ ብዙ ትምህርት ነው የምማርብህ የምታቀርባቸው ልጆች እና ሰወች የተማሩ እና ቅን ሰዎች ናቸው ልክ እንዳተ እኔ በበኩሌ አከብርሃለሁ በስደት ሁኘ በጣም የምፅናናበት እና ብሩህ ኢትዮጵያን የማይበት ቻናል ነው እና በመጨረሻም ፍትህ በሳኡዲ ያለ ወንጀላቸው የሚሰቃዩ ወገኖቻችንን እላለሁ ገኒ ግን ግልፅነቷ ደስ ይላል እውነትም ጀግና
ዋውውውው እሚገርም ታሪክ ነው ገንየ
ግንየ ስወዳት በጣም ነው ማክብረሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ ውዴ
ምርጥ ሰው ገኒ ምርጥአክተር
@@ethioabytube-3602 h
በጣም የማደንቃት አሪፍ አክተር እናት ነች ሰላምሽ ይብዛልኝ ገኒሻ ከነ ቤተሰብሽ
ወላሂ በጣም አስለቀሽኝ ወላሂ በተለይ የታመምሽበት ግዜ ከዛም ፈጣሪን ያመንሽበት ግዜ ለኔ ጥንካሬ ተሰማኝ 😥❤❤❤
ገኒዬ እየሰራሸ ያለው ነገር ብዙ ያስተምራል ከነ ልጆችሸ እግዚአብሔር ይጠብቅሸ በርች እወድሻለሁ ❤❤🙏
ገንየ በጣም ምርጥ ሴት ጄግና ናት ልጆቿም ምርጥ አስተዳዴግ ዴስ ይላሉ
እምትገርም ናት እውነትም ጀግና መፍጠር እግዚአብሔር ከነሙሉ ቤተሰቦሽ ይጠብቅሽ
አንቺ ጀግና ነሽ የኔ ምርጥ 1ኛ ነሽ
ሁለት ምርጥ ሰው ገኒዬ እሽቱዬ እንኳን አብሮ አድርስን አሜን አሜን ጀግና ሰው እውዳለሁ በጣም እኔም ብዙ ታሪክ ያለኝ ሰው ነኝ እሽት አንድቀን እንግዳ ታረገኛልህ
ወደ ሀገረ ቤት ሰገባ እሽቱዬ የአንተ ፕሮግራም ተከታይ ነኝ ዘወትር እሽቱዬ ጀግና ቅን ደግ ሰው ነህ አድናቂህ ነኝ
ገንየ ሥወድሽ ከልቤነው ግን ልጆችሽ አችንም አባታቸውንም በጣም ነው እሚወዱ እናም ብትታረቁ ደስ ይለኛል
አይታረቁም ሌላህይወት ጀመሯልእኮ የልጆቿባል ግን እየመጣ ባአልን ምናሞንአብረወ ያሣልፋሉ 😢😢❤❤ግንጀግናነች
እሺ በፍፁም ላምን ያልቻልኩትን ስህተት ነው ያደረከው።ይህ አቃጣይ መቻል ውድድር በጣም አደገኛና ሕይወትን የቀጠፈ በተለይ ለወጣቶችና ለህፃናት በተለይ። እባክህን ተመልሰህ ብዙ ማስጠንቀቂያ መስጠት አለብህ። የውጭ ሀገር የተደረገ ሁሉ ለኛ እይሆንም።
ሺ ጀግና ነህ ገኒ ጀግና ነሽ በርቱ
Bravo saw yadakmal yemilow kal betam betam betam tamachitongal damom tikikil now
ምርጦቼ ገንዬ ልዩ ነሽ ቀጣዩን በጉጉት
ገንዬ እንኳን ደህና መጣሽልን ምርጥ ኢትዮጵያዊ
በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ ገኒዬ
እሼ ምነው ከሀና ጎጆዬ ጋር የምትሰሩትን ስራ አቆማችሁት ? ገኒሻ የኔ ፍልቅልቅ እድሜና ጤና ይስጥሽ ከነ ሙሉ ቤተሰብሽ
ገኒ የኔጀግና ስወዳት😍😍😍😍😍
ገንዬ ሰወድሸ ጥሮ ማሰተማራ ነሸ እወድሻለው። አከብርሻለው።ከነቤተሰቧችሸ ጀግና ነሸ።
Yene jegena set betam gobez tatariy enat neshi geniye Allah edime ena tena yiseteshi 🥰🥰🙏
ምሪጥ እነት እድሜከጤናጋርከነቤተሠቦችሽ ስወደሽ
እሺቴ ሳቅቴ በረታ
Geni yena konjo setamere gobaze enate neshe la lijoche egizabher yexabeqeshe tebarke 😍😍😍👈balachubate selameshe bezet yebale tebarke
ገኒዬ የምወድሽሽሽ በምክንያት ነው❤❤😢
ጀግናነሽ የኔዉብ ሴት
እረጂም እድሜ ይሰጥሺ ገኒየ
ይህ የልጅነት ፍቀር በሁሉም ስፍራ ነው ገኒ
ምርጥ ሴት
ምርጦች