ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Thank you for doing this show! I do not like to watch that many things so this is my entertainment. I work with children. They are my life!!! I love your show. Thank you brother
Hi
@@getumamush365❤❤
እሽዬ እንባ በእንባ አደረከን ልብ የሚነካ ግጥም ነው እናመሰግናለን!
Demreign wude
@@SuperTubeሱፐርቲዩብ እሺ እንደማመር
እኔ አልቻልኩም
እሽቱ በጣም እናመስገናለን ግጥሙ ልብ ይነካል💔 😭😭😭እግዚአብሔር መፍትሄ ይስጣቸው በጣም ያሳዝናሉ እፍፍፍፍፍፍፍ
እሸቱ ቀስቃሽ ልብ ይሚሰብር የሚያሳዝን ነገሮች በግጥምህ በደንብ ገልፀህልናል የወገኖቻችን ጉዳት ፈጣሪ መፍትሄውን በቅርብ ያድርግ ላችሁ ወገኖችችን እናመሰግናለን
አሼ በጣ ልብየሚነካግጥምነው😭😭ተባረክልኚ ወድሜ እናመሰግናለን ለስደተኞች ድምፅ ሆንከን🙏
@@mekdesmulatu4801 hadiya
እናመሰግናለን ዉድ ወንድማችን እሸቱ ሰሚ ያጣ ጩኸት😢😢😢ፍትህህ በሳዑዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
ደምሪኝ
ደምሪኝ wude
ምን አይነት ግጥም ነዉ!አቀራረብህም በጣም ምርጥ ነዉበስደት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን እግዚአብሔር ይድረስላቸዉ!!!!
እሸቱ እግዚብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ ሁሌም ይጠብቅህ ድምፅ ስለሆከን
እሸ መልካም ሰዉ ባልሳሳት የወድሞቻችነን ሰቃን ለማሳየት ነዉ በጣም እናመሰግናለን ፍትህ ፍትህ ለወገኖቻችን 😭😭😭😭
ya allah tekikel wenit yhonimeglcha new lebcha awtawna sher yderg be arebga be gElizga tergumachu ytellalf
Aned enist wed areb ager stmta wetdrna vbelut malt tor malt new
Wellay ketor aylym bebltenij
እሰከ መጨረሻዉ አየሁት ማርያምን እባ ተናነቀኝ እፍፍፍፍ😭😭😭
Lalawni chgrwch tewt beka allah asetnin agell chkelat
የዲንቅ ልጆች ፕሮግራም ከልቤ ነው ምወድው በቃ ሱስ ሆኖብኛል
Me too 🙋♀️
Me too
እኔም አሁን ነዉ መያት ነዉ የጀምራኩት
የኔ ማር ልክ ነሽ ማንም ማየት የለበትም🥰🥰🥰🥰
demerign wude
Thank you for being the voice for the voiceless! Amazing poem! የራሄልን እምባ የተመለከተ ፈጣሪ ይመልከ ታቸው::
ምርጥ ልጅ እግዚአብሔር የመረጠህ ተባረክ።
እሼ ልታስተላልፍ የፈለከው ነገር ገብቶኛል በጣም አሪፍ ለሳውዲ ወንድም እህቶች ፍትህ መጠየቅህ በአንድም በሌላ መንገድ አንደኛ ነህ በርታ ክበርልን
እውነት ልብ ይነካል ፍትህ ለወገኖቻችን እሸቱ አንተ ምርጥ ሰው ነህ ፈጣሪ ይባርክህ እግዚሀብሄር ኢትዮጵያን ይባርካት
ዶንኪ ዩቱብ ላይ ትኩረት ማድረግ ማሳደግ አለብን ይህ ዩቱብ የኛ የስደተኞች ነው ማለት ይቻላል ከዚህ በላይ ድምጽ መሆን ያለአይመስለኝ የፈጣሪ ድምጽ ይጨመርበት እግዚአብሔር ይስማህ እሼቱ አንተ ለእውነት የቆምክ ሰውነህ👍👍👍☝
ልብ የሚነካ ግጥም ነዉ በጣም ነዉ ያስለቀሰኝ ,,እግዚአብሔር ያስባቸው ,,,አንተም በርታልን ምረጥ ሰው
እናመሰግናለን እሹቱ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚገላቱ ወገኖቻችን ድምፅ ስላሰማህ እናመሰግናለን አላህ እርዳታውን ቅርብ ያድርግላቸው አላህ ይዳቸው ለስደተኞች በሙሉ አላህ ፈረጃውን ያቅርብልን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን ያረብ
ልጅ መሆን ደስ ሲል , ኡይዋሹ አያስመስሉ ንጹሆች ሉምን ሳሙና አታስቀምጡም አለች😄😄 የሀገራችን ቢሮክራሲ ሀገራችንን እንድናማርርና ለስደት ይዳርጋል አስልቺ ነው እሽቱ ልክ ነግረህልናል👍
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
😭😭😭😭
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ 🙏🏽✝️😘 ብቸኛ የሚያዝናናኝ ፕሮግራም 😘😘😘 አምላክ ሆይ በሰው ሀገር በእስር ለሚሰቃዩ አንተ ድረስላቸው 😢😢
እሽቱ ፕሮግራምህ ጥሩ አዝናኝ ነው ነገር ግን አንዳንድ ግዜ .....
@@emebetworku6696 አንዳንዴ ግን ምን ጨርሽው
አሸየ ተባረክ ግጥሙን ስሰማ አልቅሻቸሁ😭 በእስር የሚሰቃዮትን አላህ በሰላም ለሀገራቸው ያብቃቸው በዱአ በፀሎት እናስታውሳቸው😢😢
አንተ የኢትዮጵያ የቁርጥ ልጅ ዘመንህ ይባረክ ድምፅ ለሌለው ድምፅ የሁንክ ጀግና እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥህ
እሸቱ በጣም እናመሰግናለን ግጥሙ ልብ ይነካል ፈጣሪ ባለበት ይጠብቅህ
የእውነት እሸ ልብ የሚነካ ግጥም ነው ዘላለም ያኑርህ ስራህ ሁሉ የትወደደ የተቃና ይሁንልህ አሜንንንን እስረኞችንም አላህ ፈረጃውን ቅርብ ያርግላቸው
ፍትህ በሳኡዲ እስረ ቤት ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን
ቅሼ ትልቅ ሰው ካለባበስህ ተረዳንህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ አረቢያ ለሚገላቱ ወገኖቻችን!!
ኢ
አለቅንንን😭😭😭😭😭😭በምን ቃል ልግለፀዉ የዉስጤን ነበልባል 💔💔💔💔😭😭😭አይ አብይ የሰዉ ነብስ መጫወት ለሱ ኖርማን ነዉ እግዚአብሄር ይፍረድ 😭
ይህን ታዲያ በአዋቂዎች ፕሮግራም እንጂ በሕጻናት ፕሮግራም ላይ ምን እንዲማሩበት ፈልጎ ነው???
@@jaffershurie862 አንተ እድትማሪበት ነዋ ህዝብ እያለቀ ትፈላሰፍለህ እዴ በጣም ያሳዝናል😭😭
ቤተሰብ እንሁን ዉዶችዬ
እሸዬ.ምርጥ.የኢትዮጵያዊ.ክብርልን.🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏
😭😭😭አንተ ትለያለህ ንፁ ኢትዮጵያዊ ዎንድማቺን አላህ ባለህበት ይጠብክህ 🙏🇪🇹🥰😢
እሽቱ ወድማችን ሁሌም ለሳውዲ አረብያ እስረኞች ድምጽ ስለምትሆንልን በጣም እናመሰግናለን ክበርልን 🙏 ውድ የተዎህዶ ልጆች እንኳን ለጥምቀት በኣል በስላም አደረሳችሁ 🇪🇹💪
@@SuperTubeሱፐርቲዩብ בר
ደብሮኝ ነበር እንኳን መጣችሁ እሸቱ በዓል ሰርክ በስደት ማነዉ! እንደኔ ሀገሩ የናፈቀዉ!
አለን ሁላችን ለይች ከንቱ አለም
እሽዬ ምርጡ ያገሬ ልጅ በስደት ለሚሰቃዩት ድምፅ ስለሁንክ እናመሰግናለን ሳታየዉ እንዴት ተረዳከዉ ግጥሙ ልብ ይነካል እያለቀስኩ ነዉ የሰማሁት ፀጋዉን ያብዛልህ።
ውውውውውውውውውውያያረብ
@@AbCd-lf2df ምንድነዉ
በዕውነት መክሊት እንዴት ድንቅ ልጅ ናት ።እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ ቆንጆ ።እግዚአብሔር እንደ መክሊት ያለ ሴቶች ልጆች ስጠኝ ላንተ ምን ይሳንሃል ።
አተ ከልጆቹ የበለጠ ድንቅልጅ ነህ እናመሰግናለን ተሼ ጥሩ ግጥምነው
በአረብ ሀገራት የሚሰቃዩ ወገኖቻችንን በኢቲቪና ሌሎች ጣቢያዎች ቢተላለፍ ትልቅ መልክት አለው በርታ ግሩም ስራ ነው::
ግጥምክ ሁሌም ይመስጠኛል የዛሬው ግን አስለቀሰኝ ለአንተ ቃላት አጣውልክ እሼዬ😢😢😭😭ፍትህ በሳኡድ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😭😭
😥😥😥እውነት ልብን ስርስር የሚያደርግ ስሜቴው ገብቶሃል ወንድማለም በቸርነቱ ያስበን መድሃኒዓለም
የኔ ደስታዎች ድንቅ ልጆች ናቸው የኔ ማር።
She is amazing. She is preaching. Listen to her and save your soul. She is so cute and intelligent and honest, she is so beautiful. I really like her.
ድንቅ ልጆች በጣም ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ይርዳችሁ
እውነትነው
ወይ እሼ በጣም ነው የምናመሰግነው ፍትህ ፍትህ በሳውዲ የለሚሰቃዬ ወንድም እህቶች 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ የጠገበ የተራበን በማያስታውስበት ለሳዑዲ አረቢያ ወገኖቻችን በጥበብህ ትልቅ መልእክት አስተላልፈሃል በእውነት እሼ ልዩ ነህ
ግጥሙ በጣም ነው ያስለቀሰኝ ልብ ይነካል 💔 እግዛብሔር በቃቹ ብሎ በሰላም ላገራቸው ያብቃቸው 🙏🏼እሼ ክበርልን እናመሰግናለን ድምፅ ስለሆንከን 🙏🏼እግዛብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 🙏🏼
እናመሰግናለን እሸቱ የገጠምከው ግጥም😢😢
የኔ ጣፋጭ አላህ ያሳድግሽ ወንድም እሸቱ ምናለ ኢትዩብ ተጠቃሚዎች በሙሉ እንዳተ ቢሆኑ በርታልን የኛ ጀግና ከትንሽ እስከ ትልቅ ሁሉም ፖሮግራሞች አስተማሪ ናቸው አላህ መልካሙን ሁሉ ይግጠምህ በእስር የሚሰቃዩትን እህት ወንድሞች አላህ ፈረጃውን ያቅርብላቸው
አንድ ጌታ አንድ ሀይማኖት አንዲት ጥምቀት (ኤፌ 4:5) እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ መልካም በአል ይሁንልን።
አሜን አሜን አሜን⛪🙏🌿❤❤
አሜን አሜን አሜን እኔ ክርስቲያን ነኝ እግዚአብሔር ይመሰገን💚💚💚💖💖💖💖💖💖💖💖💖
Ende ante dedeb new hagerin eye nawote yalehu, koshasha.Andi hayimanot malet, echi alem lyi yeminor hizb Nechi woyim tikur ende hone malet new. Wusha, mindless
እሸቱ አላህ የሰጠህን ይህን መልካም አና ማስተዋል የሞላውን ልብህን ጠብቀው ደግ ነህና አላህ መልካሙን ሁሉ ይግጠማችሁ ሁሉንም አባል
ፍትህ ፍትህ በብርድና በርሀብ ለሚሰቃዩ እህት ወድሞቻችን 😥😥😥😥
አንቺ አረብ ሀገር ድረስ ምን አስኬደሽ በሀገራቸው በየማጎሪያው ስሚሰቃዩ ለምን አታወሩም
@@Helawit ዎለህ ጀዝቀነሽ ፍት መለት ስገበሽ ኤሄን ተዎራለሽ እንዴ በግ
በቃ ወደብደት መቀየር ብቻ ነዉ ዘንድሮ ደራሽ አጣን😭😭😭😭😭😭
@@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ እግዛብሄር ከእናንተ ጋር ይሁን ወገኖቼ
እግዚአብሔር ይድረስላቸው መቼ ይሆን ይህ መከራ ሚያበቃው😢😢😢😢
እሼቱ በጣም እናመስግናለን አተ ምርጥ ሰው ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ✅✅✅✅👈👈👈👈👈
የእኔ ምርጥ ወንድም እግዚአብሔር ይባርክ ከዚህ በላይ ጥበብና ፀጋ ያድልህ
ውድ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ ቅድስሚካኤል እባክህ ለታመሙት ፈውስን ለታሰሩት ምህረትን አንተ አቅቅርብላቸው
በጣም የምወዴዉ የሚያስቀኝ ኮሚዲያን ቁም በጣምየምወዴዉየሚያስቀኝኮሚዲያንቁምነገሩ ኛ ፕሮግሬሙን ራሱ ድንቅ ልጆች ሙቼ ነዉ እምወዴዉ የዙመኑን ትልቅ ተብየዎች ይልቅ ህፃናት ለሀገር ትልቅ አላማና መልካም ምኞት አላቼዉ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Qumneger yehonk lje
@@likimuwamekonnen4291 ምን ማለት ነዉ የት አየህ አየሽ ቁመቀር ልሁን ቁጨ ቀር አሁን እዚህ ስድብ ምን አመጣዉ የሀገር እዳ
በጣም ነው የማክብርህ ህመማችን ሰለገባህ አሁንም ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ላሉ ወገኖቻችን
ተባረክልን ስለተረዳህን በትክክል ገልፀህናል አንተ ባይኸኝ መነፅር ሌሎቹም ቢያዩን እንላለን እናመሠግናለን💜
እሸቱ በጣምነው የማመሰግነህ. አላህ ቤተስቦችህንም አንተንም ከክፉይጠብቅህ
ፍትህ በሳዑዲ ታስረው ላሉ ዜጎቻችን😭😭😢ወላሂ እሼ ግጥሙ ስሰማው በጣም እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም መጨረስም አቃተኝ😢
ፈጣሪ እስረኞችን አለሁ ይበላቸው
ውይይይ አንተ ልጅ አስለቀስከኝ እንባዬን ነው መቆጣጠር ያቃተኝ😭😭😭 በጣም ነው ምናመሰግነው ድምፅ ስለሆንካቸው እግዚአብሔር ብርክ ያርግህ 🙏
ደምሪኝ Heluye
ለኦርቶዶክስ አማኞች እንኳን ለብርዓነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ እኛ ሰደተኞችም ቀጣይ አመት አገራችን ገብተን ከቤተሰቦቻችን ጋር በዓል የምናከብር ያድርገን አሜን!!!
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን አሜን አሜን
አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሠን 💒🌹
AMEN AMEN AMEN 🙏
አሜን፫
ዋውውው ኮሜድያን እሸቱ በጣም ኣመሰግን ኣለሁ ስንት ነገር ተማርኩ ካንተ እና ከሚጣቅርብልን ልጆች ድንቅ የሆነ ነገር ግጥሙ ደሞ ልብ ይነካል ኣይዞ ሁላችን ወንድማቼ ስደት ላይ የሚኖር ፈጥሪ ሃገራችን ይመልሰን god bless our country eritrea and ethiopea love you from eri...
እዉነት ይሕን ፍሮግራም በጣም ነዉ የምከታተለዉ በጣም እናመሰግናለን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
የምር ክብር ይገባሃል አሹዬ 😪 ፍትህ ለእስረኞች አረ ሰሚ ያጣ ጩኸት ሆነብን
ደምሪኝ Wude
እሸቱ ግጥሙ እባየን አስጨረሰኝ ያረቢ መቸነዉ ለኛ ቀን የሚወጣልን ፍትህ ለስረኞቹ 😭😭😭😭
ኧረ ሚጣየ ሚሰጣር አዉጣች የእናትዋ ክክክክክክ ለምንኛዋ እናመሰግናለን እሸቴ አሁንም ፍትህ ፍትህ
እሸቱ በፈጠረህ አምላክ ይሁንብህ እዳታልፈኝ ያንተ ያንተ ሚዲያ ተመልካች እና ተሠሚ አለዉ ለሳኡዲ እስረኞች ጩህልን አስተካክሎ 3 ወር ያልሞላቸዉ ልጆቻችን እስር ቤት እየተሠቃዩ ነዉ ያሉት ለሚመለከተዉ አካል ጩሁልን 😭😭
እስከመጨረሻው ሳይመለከቱ የመኮመንት ችግሩ።በሚቻለው ለመግለፅ ሞክሯል ሁሉን የሚችል አምላክ ደግሞ በቃ ይበላቸው።
@@abebamelaku4727 በስራአት ተመልክቸዋሉሁ ግን ግን መግለፁንም አቀለሁ በጣም እናመሠግናለን ግን ለሚመለከተዉ አካል ቢያደርሡልን ተመራጭ ነዉ ።
@@kubraalyuyimer5673 አምላክ ይታደጋቸው አንጂ መንግስትስ ተስፋ ቆርጨበታለሁ።
@@abebamelaku4727 አብዛኛው ሰዉ ሳያዳምጥ መጦፎ ነገር ለመፃፍ ነው የሚቸኩሉት
እሸቱዬ ክምር በጣም በጣም ትለያለህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ወድሜ እናመሰግናለን
ግጥምክ ልብ ይነካል ምን አለ ሊላዉም እንደተ ስሚቱን አውቆ በተረዱልን ተባረክ አላህ ይጠብቅህ
እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ለብርሃነ ጥምቀቱ 🙏🙏🙏የዓመት ሰው ይበለን 👏👏🙏
ደምሪኝዉደ
ምን አይነት የተባረከ ቤተሰብ እንዳለሽ እድግ በይ ማር የሆንሽ ልጅ እንኳን ለጥምቀተ ባህሩ በሰላም በጤና አደረሳችሁ ።
ይገርማል ልጆቹ ሁሉ በየቀኑ ልዩ ናቸው አምላክ ያሳድጋቸው አተም አምላክ ያክብርህ ፀሎትህም ይሠማ
አህለን እሸቱ መልካምሰዉ በድንቅ ልጆች ፕሮግራም የምታቀርባቸዉ ጣፋጭልጆች ሀሌምነዉ የምደሰተዉ አላህያሳድጋቸዉ የኔቆጆ የልጅአዋቂ እድግበይ እዉነት ለስረኞች የገጠምከዉ ግጥም ትክክልህ በጣምነዉ ያለቀስኩት አላህ ፍትህ ያዉርድላቸዉ አሁንም ሁሉም ኢትዮጲያዊ እንዳተ ድምፅይሁናች እሼ ምንልበልህ ቃላት የለኝም ሺ አመት ኑርእናመሰግናለን
እሸቱ በጣም ኣመሰግናሎ እድሜ ና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ ላንተ የሞሆን ቃላት የለኝም ፈጣሪ ካንተጋ ይሁን
እሽነት እደዉ በምን ቃል እናመስግንህ የሳዉዲ እስርቤት ሲቃይ በዚህ በብርድ ፊስታል ሚለብሱት 😢😢😢😢😢😢😢
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ እንዲሁም ለቃና ዘገሊላ አሹ ክበርልን ለሳውዲ እስረኞች ድምፅ ስለምትሆነን እናመሰግናለን ግጥሙ በጣም ያስለቅሳል
ፍትህህህህህ በሳዑዲ እስር ቤት ለሚገኙ እህት ወንድሞቻችን 😢😢እናመሰግናለን ተሼ ለእስረኞች ድምፅ ስለሆንክልን😥አሏህ ከእስር ነፃ ያውጣቸው እኛንም ከዚህ ሀገር በሰላም ያውጣን እኛም ከእስር ቤት በማይተናነስ መልኩ ታፍነን ተጨናንቀን ነው ያለን።
እግዚአብሔር ይጠብቅህ እሸቱ በእውነት እናመሰግናለን ድምፅ ስለሆንህ
ኮሚዲያን እሸቱ ብዙ ፕሮግራሞችህን ተከታታይክ ነኝ በጣም ደስ ይላል በርታ ቀጥል እግዚያብሄር ካንተ ጋር ይሁን tebark
እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ 🙏🏽❤️ ለነዚህ ሕጻናት ስትል አገራችንን ሰላም አርግልን :: እሼ በጣም ነው የምታስቀኝ😂😂😂👍🏽💚💛❤️🇪🇹
እግዚአብሔር እንኳን ሰላም መጣችሁ የኔ ምርጦች በስመአብ በጣም ነው የሚያሰለቅሰው ግጥሙ 😭😭😭😭😭😭እናመሰግናለን ለሰደተኛች ደምፅ ሰለምትሆነን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥህ እንወድሃለን እናከርሃለን ወይኔ እሼ
እሼ ተባረክ ግጥሙ ውስጥ ይነካል ስደት የታባቱ 😭 ወንድምች በሳውዲ ያሉትን ምስኪኖች ፈጣሪ አስባቸው!🙏
ጠፍጭ ልጆች ናቸው እሽቱ ጋር ያሚመጡ ልጆች ጠፍጭ ናቸው 🥰🥰🥰🥰💐💐
እሸቱ በእውነት ፈጣሪ ይጠብቅህ ምርጥ ሰው ነህ
እናመሰግናለን እሸ ሳኡድ ያሉትን ስላስታወስክና ሀገራችን ለስራ አጥ የሚዳርጉ ወበር ላይ ቁጭ ብለው ወጣቱን ለስደት የዳረጉ ሁሉም ባይሆኑ አሉ
ዋውውውውው አቤት አገላለጽ እናመሰግናለን እሼ 👍👍👍👍👌👌👌ፍትህ በሳኡዲ አረቢያ ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ፍትህ ፍትህ በሳውዲ እስርቤት ለሚሰቃዪ እህት ወድሞቻችን አለቁ በብርድ በራብ ያላህ አተ ድረስላቸው እፍፍፍ
እሸ እጅግ በጣም እንወድሀለን ክበርልኝ በጣም እናመሠግናለን ባገኘኸውአጋጣሚ ለእስረኞች ድምጽ እየሆከንነው
እሼ በጣም ምርጥ ሰዉ ሰደተኞችን አላህ ይርዳቸዉ ከሰዉ አንጠብቅም
እሼ በጣም ነዉ የምናመሰግነዉ እስረኞችን በማሰብ አለባበስህ ፍትህ ለስረኞች የድንቅ ልጆች ጨዋታዎች ደስ የሚል ኢትዮጲያ ትዉልድ አላት
Tebarek😢😢😢😢😢
ድምጽ ስለሆንክ እናመሰግናለን እሼ አላህ ለሀገራቼው ያብቃቼው ወንድም እህቶች ህጻናቶች ተንገላቱብን በእስር ቤት በህመም በብርድ አላህ በቃ ይበላቼው
እሸት አተኮ የእውነትም እሸት ነህ ስራህ ሁሉ ምርጥ ነው ወድሜ አላህ ይጠብቅህ
እሸዩ የኛ መልካም ድምፅ ስለሆንከን በጣም ነው የምናመሰግነው
Thanks you Eshe Ante Yewunet Sew እግዚአብሔር ይባርክህ
😭😭😭😭😭 ግጥምህ መታሠቢያነቱ በሥደት አለም ላሉ እንዲሁም በሣዐድ አረብያ በስር ቤት ላሉ እንድሁም በአጠቃላይ በአረብ አለም ለሚሠቃዩ ወገኖች ይድረስልንን 😭😭 ጌታ ሆይ ለሚሥክኖችም ቀን አምጣ 😭😭😭😭
እሸቱ በስደት ለታሰሩ ወገኖቻችንን ድምፅ ስለሆንክ እናመሰግናለን ወድማችን 🇪🇹 ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን🙏
እግዚአብሔር አምላክ ይጎብኛቸው ዘንድሮ በሃገርም ውስጥ በውጭም አበሳችን በዛ😭😭😭😭😭😭😭
የውነት ድቅ ተሰጦነው ያለህ የውነትድቅመልክትነው እደናተያሉ ሰውለመርዳትና ድቅልጆችን ለማፍራት የሚጥርትን እግዚአብሔር ይጠብቃቹህየውነት ድቅሰውነህ እሸቱ
ግጥሙ ያስለቅሳል !ቃለ ግጥም ያሰማልን!
Thank-you for voicing awareness to the voiceless! Your show is great and admire your hard work. Keep it up!
ኢሽቱ እኔም በሰው ሃገር ነው ያለዉት ግጥምክ በጣም ነዉ ያስለቅሰኝ ሲደት መለት በዝች ሃገር እየለዉ ሰቃይ ማይት ነው አላህ ኢትዮጵያን አስበት። ሠላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ፍትህ በቆሻሻ መያዣ ኪስ ህይወትን እየገፉ ላሉ ወገኖቻችን በሳውዲ አረቢያእሼ ድምፅ ስለሆንከን እናመሰግናለን
ማማየ እድግ በይልኝ፡እሼ በምን ቃል ልግለፂህ ተባረክ ፀጋወውን ይብዛልህ ወንድሜ፡፡😍😍😍😍
እሼ በጣም ጥሩ ሰዉ ነህ ፈጣሪ በቤቱ ያፅናህ ድምፅ ስለሆንካዉ እናመሰግናለን እነሱንም ፈጣሪ ይድአስላቸዉ
ውይ ዛሬሥ እሸቱን ሳላደቅ አላልፍም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እውት ቃላት ያጥረኛል ለመመሥገን ይቀን ብቻ ይለፍ ና አዉጋው ብቻ ሁላችሁም ይቱብ በሮች ተነሱ ለሥደተኛ በነሡ ሲቃይ ሆናችሁ አሥቡ ብንሆን ብላችሁ
መለካምሰው ነህ እምልህ ቃል አጣሁ መቸም ሙት አይቀርም ተጀሀነቡ እሳት ይጠብቅህ ባዱኒያ ደስታ ባኪር ጀነትን የወፍቅህ
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳዉዲ😥😥😥😥😥 እስር ቤት ላሉ እህት ወንድሞቻችን እሼ ትለያለህ ስለህ ያለምክንያት ነው ምርጥ ግጥም ከምርጥ ሰዉ❤
በጣም እናመሠግናለን እሸቱ ግጥሙ አሥለቀሠኝ ሥሠማው እናመሠግናለን 💔💔💔
Thank you for doing this show! I do not like to watch that many things so this is my entertainment. I work with children. They are my life!!! I love your show.
Thank you brother
Hi
@@getumamush365❤❤
እሽዬ እንባ በእንባ አደረከን ልብ የሚነካ ግጥም ነው እናመሰግናለን!
Demreign wude
@@SuperTubeሱፐርቲዩብ እሺ እንደማመር
እኔ አልቻልኩም
እሽቱ በጣም እናመስገናለን ግጥሙ ልብ ይነካል💔 😭😭😭እግዚአብሔር መፍትሄ ይስጣቸው በጣም ያሳዝናሉ እፍፍፍፍፍፍፍ
እሸቱ ቀስቃሽ ልብ ይሚሰብር የሚያሳዝን ነገሮች በግጥምህ በደንብ ገልፀህልናል የወገኖቻችን ጉዳት ፈጣሪ መፍትሄውን በቅርብ ያድርግ ላችሁ ወገኖችችን
እናመሰግናለን
Demreign wude
አሼ በጣ ልብየሚነካግጥምነው😭😭ተባረክልኚ ወድሜ እናመሰግናለን ለስደተኞች ድምፅ ሆንከን🙏
@@mekdesmulatu4801 hadiya
እናመሰግናለን ዉድ ወንድማችን እሸቱ ሰሚ ያጣ ጩኸት😢😢😢ፍትህህ በሳዑዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
ደምሪኝ
ደምሪኝ wude
ምን አይነት ግጥም ነዉ!
አቀራረብህም በጣም ምርጥ ነዉ
በስደት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን እግዚአብሔር ይድረስላቸዉ!!!!
እሸቱ እግዚብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ ሁሌም ይጠብቅህ ድምፅ ስለሆከን
እሸ መልካም ሰዉ ባልሳሳት የወድሞቻችነን ሰቃን ለማሳየት ነዉ በጣም እናመሰግናለን ፍትህ ፍትህ ለወገኖቻችን 😭😭😭😭
ya allah tekikel wenit yhonimeglcha new lebcha awtawna sher yderg be arebga be gElizga tergumachu ytellalf
Aned enist wed areb ager stmta wetdrna vbelut malt tor malt new
Wellay ketor aylym bebltenij
እሰከ መጨረሻዉ አየሁት ማርያምን እባ ተናነቀኝ እፍፍፍፍ😭😭😭
Lalawni chgrwch tewt beka allah asetnin agell chkelat
የዲንቅ ልጆች ፕሮግራም ከልቤ ነው ምወድው በቃ ሱስ ሆኖብኛል
ደምሪኝ
Me too 🙋♀️
ደምሪኝ wude
Me too
እኔም አሁን ነዉ መያት ነዉ የጀምራኩት
የኔ ማር ልክ ነሽ ማንም ማየት የለበትም🥰🥰🥰🥰
demerign wude
Thank you for being the voice for the voiceless! Amazing poem! የራሄልን እምባ የተመለከተ ፈጣሪ ይመልከ ታቸው::
ምርጥ ልጅ እግዚአብሔር የመረጠህ ተባረክ።
እሼ ልታስተላልፍ የፈለከው ነገር ገብቶኛል በጣም አሪፍ ለሳውዲ ወንድም እህቶች ፍትህ መጠየቅህ በአንድም በሌላ መንገድ አንደኛ ነህ በርታ ክበርልን
እውነት ልብ ይነካል ፍትህ ለወገኖቻችን እሸቱ አንተ ምርጥ ሰው ነህ ፈጣሪ ይባርክህ እግዚሀብሄር ኢትዮጵያን ይባርካት
ዶንኪ ዩቱብ ላይ ትኩረት ማድረግ ማሳደግ አለብን ይህ ዩቱብ የኛ የስደተኞች ነው ማለት ይቻላል ከዚህ በላይ ድምጽ መሆን ያለአይመስለኝ የፈጣሪ ድምጽ ይጨመርበት እግዚአብሔር ይስማህ እሼቱ አንተ ለእውነት የቆምክ ሰውነህ👍👍👍☝
ልብ የሚነካ ግጥም ነዉ በጣም ነዉ ያስለቀሰኝ ,,እግዚአብሔር ያስባቸው ,,,አንተም በርታልን ምረጥ ሰው
እናመሰግናለን እሹቱ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚገላቱ ወገኖቻችን ድምፅ ስላሰማህ እናመሰግናለን አላህ እርዳታውን ቅርብ ያድርግላቸው አላህ ይዳቸው ለስደተኞች በሙሉ አላህ ፈረጃውን ያቅርብልን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን ያረብ
ልጅ መሆን ደስ ሲል , ኡይዋሹ አያስመስሉ ንጹሆች ሉምን ሳሙና አታስቀምጡም አለች😄😄 የሀገራችን ቢሮክራሲ ሀገራችንን እንድናማርርና ለስደት ይዳርጋል አስልቺ ነው እሽቱ ልክ ነግረህልናል👍
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
😭😭😭😭
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ 🙏🏽✝️😘 ብቸኛ የሚያዝናናኝ ፕሮግራም 😘😘😘 አምላክ ሆይ በሰው ሀገር በእስር ለሚሰቃዩ አንተ ድረስላቸው 😢😢
እሽቱ ፕሮግራምህ ጥሩ አዝናኝ ነው ነገር ግን አንዳንድ ግዜ .....
@@emebetworku6696 አንዳንዴ ግን ምን ጨርሽው
አሸየ ተባረክ ግጥሙን ስሰማ አልቅሻቸሁ😭 በእስር የሚሰቃዮትን አላህ በሰላም ለሀገራቸው ያብቃቸው በዱአ በፀሎት እናስታውሳቸው😢😢
አንተ የኢትዮጵያ የቁርጥ ልጅ ዘመንህ ይባረክ ድምፅ ለሌለው ድምፅ የሁንክ ጀግና እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥህ
እሸቱ በጣም እናመሰግናለን ግጥሙ ልብ ይነካል ፈጣሪ ባለበት ይጠብቅህ
የእውነት እሸ ልብ የሚነካ ግጥም ነው ዘላለም ያኑርህ ስራህ ሁሉ የትወደደ የተቃና ይሁንልህ አሜንንንን እስረኞችንም አላህ ፈረጃውን ቅርብ ያርግላቸው
ፍትህ በሳኡዲ እስረ ቤት ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን
ቅሼ ትልቅ ሰው ካለባበስህ ተረዳንህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ አረቢያ ለሚገላቱ ወገኖቻችን!!
ኢ
አለቅንንን😭😭😭😭😭😭በምን ቃል ልግለፀዉ የዉስጤን ነበልባል 💔💔💔💔😭😭😭አይ አብይ የሰዉ ነብስ መጫወት ለሱ ኖርማን ነዉ እግዚአብሄር ይፍረድ 😭
ይህን ታዲያ በአዋቂዎች ፕሮግራም እንጂ በሕጻናት ፕሮግራም ላይ ምን እንዲማሩበት ፈልጎ ነው???
@@jaffershurie862 አንተ እድትማሪበት ነዋ ህዝብ እያለቀ ትፈላሰፍለህ እዴ በጣም ያሳዝናል😭😭
ቤተሰብ እንሁን ዉዶችዬ
እሸዬ.ምርጥ.የኢትዮጵያዊ.ክብርልን.🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏
😭😭😭አንተ ትለያለህ ንፁ ኢትዮጵያዊ ዎንድማቺን አላህ ባለህበት ይጠብክህ 🙏🇪🇹🥰😢
እሽቱ ወድማችን ሁሌም ለሳውዲ አረብያ እስረኞች ድምጽ ስለምትሆንልን በጣም እናመሰግናለን ክበርልን 🙏 ውድ የተዎህዶ ልጆች እንኳን ለጥምቀት በኣል በስላም አደረሳችሁ 🇪🇹💪
ደምሪኝ wude
@@SuperTubeሱፐርቲዩብ בר
ደብሮኝ ነበር እንኳን መጣችሁ እሸቱ በዓል ሰርክ በስደት ማነዉ! እንደኔ ሀገሩ የናፈቀዉ!
አለን ሁላችን ለይች ከንቱ አለም
እሽዬ ምርጡ ያገሬ ልጅ በስደት ለሚሰቃዩት ድምፅ ስለሁንክ እናመሰግናለን ሳታየዉ እንዴት ተረዳከዉ ግጥሙ ልብ ይነካል እያለቀስኩ ነዉ የሰማሁት ፀጋዉን ያብዛልህ።
ውውውውውውውውውውያያረብ
@@AbCd-lf2df ምንድነዉ
በዕውነት መክሊት እንዴት ድንቅ ልጅ ናት ።እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ ቆንጆ ።እግዚአብሔር እንደ መክሊት ያለ ሴቶች ልጆች ስጠኝ ላንተ ምን ይሳንሃል ።
አተ ከልጆቹ የበለጠ ድንቅልጅ ነህ እናመሰግናለን ተሼ ጥሩ ግጥምነው
በአረብ ሀገራት የሚሰቃዩ ወገኖቻችንን በኢቲቪና ሌሎች ጣቢያዎች ቢተላለፍ ትልቅ መልክት አለው በርታ ግሩም ስራ ነው::
ግጥምክ ሁሌም ይመስጠኛል የዛሬው ግን አስለቀሰኝ ለአንተ ቃላት አጣውልክ እሼዬ😢😢😭😭ፍትህ በሳኡድ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😭😭
😥😥😥እውነት ልብን ስርስር የሚያደርግ ስሜቴው ገብቶሃል ወንድማለም በቸርነቱ ያስበን መድሃኒዓለም
የኔ ደስታዎች ድንቅ ልጆች ናቸው የኔ ማር።
She is amazing. She is preaching. Listen to her and save your soul. She is so cute and intelligent and honest, she is so beautiful. I really like her.
ድንቅ ልጆች በጣም ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ይርዳችሁ
እውነትነው
ወይ እሼ በጣም ነው የምናመሰግነው ፍትህ ፍትህ በሳውዲ የለሚሰቃዬ ወንድም እህቶች 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ደምሪኝ
ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ የጠገበ የተራበን በማያስታውስበት ለሳዑዲ አረቢያ ወገኖቻችን በጥበብህ ትልቅ መልእክት አስተላልፈሃል በእውነት እሼ ልዩ ነህ
ግጥሙ በጣም ነው ያስለቀሰኝ ልብ ይነካል 💔 እግዛብሔር በቃቹ ብሎ በሰላም ላገራቸው ያብቃቸው 🙏🏼እሼ ክበርልን እናመሰግናለን ድምፅ ስለሆንከን 🙏🏼እግዛብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 🙏🏼
እናመሰግናለን እሸቱ የገጠምከው ግጥም😢😢
የኔ ጣፋጭ አላህ ያሳድግሽ ወንድም እሸቱ ምናለ ኢትዩብ ተጠቃሚዎች በሙሉ እንዳተ ቢሆኑ በርታልን የኛ ጀግና ከትንሽ እስከ ትልቅ ሁሉም ፖሮግራሞች አስተማሪ ናቸው አላህ መልካሙን ሁሉ ይግጠምህ በእስር የሚሰቃዩትን እህት ወንድሞች አላህ ፈረጃውን ያቅርብላቸው
አንድ ጌታ
አንድ ሀይማኖት
አንዲት ጥምቀት
(ኤፌ 4:5)
እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ
መልካም በአል ይሁንልን።
አሜን አሜን አሜን⛪🙏🌿❤❤
አሜን አሜን አሜን እኔ ክርስቲያን ነኝ እግዚአብሔር ይመሰገን💚💚💚💖💖💖💖💖💖💖💖💖
Ende ante dedeb new hagerin eye nawote yalehu, koshasha.Andi hayimanot malet, echi alem lyi yeminor hizb Nechi woyim tikur ende hone malet new. Wusha, mindless
እሸቱ አላህ የሰጠህን ይህን መልካም አና ማስተዋል የሞላውን ልብህን ጠብቀው ደግ ነህና አላህ መልካሙን ሁሉ ይግጠማችሁ ሁሉንም አባል
ደምሪኝ
ፍትህ ፍትህ በብርድና በርሀብ ለሚሰቃዩ እህት ወድሞቻችን 😥😥😥😥
አንቺ አረብ ሀገር ድረስ ምን አስኬደሽ በሀገራቸው በየማጎሪያው ስሚሰቃዩ ለምን አታወሩም
@@Helawit ዎለህ ጀዝቀነሽ ፍት መለት ስገበሽ ኤሄን ተዎራለሽ እንዴ በግ
በቃ ወደብደት መቀየር ብቻ ነዉ ዘንድሮ ደራሽ አጣን😭😭😭😭😭😭
@@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ እግዛብሄር ከእናንተ ጋር ይሁን ወገኖቼ
እግዚአብሔር ይድረስላቸው መቼ ይሆን ይህ መከራ ሚያበቃው😢😢😢😢
እሼቱ በጣም እናመስግናለን አተ ምርጥ ሰው ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ✅✅✅✅👈👈👈👈👈
የእኔ ምርጥ ወንድም እግዚአብሔር ይባርክ ከዚህ በላይ ጥበብና ፀጋ ያድልህ
ውድ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ ቅድስሚካኤል እባክህ ለታመሙት ፈውስን ለታሰሩት ምህረትን አንተ አቅቅርብላቸው
በጣም የምወዴዉ የሚያስቀኝ ኮሚዲያን ቁም በጣምየምወዴዉየሚያስቀኝኮሚዲያንቁምነገሩ ኛ ፕሮግሬሙን ራሱ ድንቅ ልጆች ሙቼ ነዉ እምወዴዉ የዙመኑን ትልቅ ተብየዎች ይልቅ ህፃናት ለሀገር ትልቅ አላማና መልካም ምኞት አላቼዉ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Qumneger yehonk lje
@@likimuwamekonnen4291 ምን ማለት ነዉ የት አየህ አየሽ ቁመቀር ልሁን ቁጨ ቀር አሁን እዚህ ስድብ ምን አመጣዉ የሀገር እዳ
በጣም ነው የማክብርህ ህመማችን ሰለገባህ አሁንም ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ላሉ ወገኖቻችን
ተባረክልን ስለተረዳህን በትክክል ገልፀህናል አንተ ባይኸኝ መነፅር ሌሎቹም ቢያዩን እንላለን እናመሠግናለን💜
እሸቱ በጣምነው የማመሰግነህ. አላህ ቤተስቦችህንም አንተንም ከክፉይጠብቅህ
ፍትህ በሳዑዲ ታስረው ላሉ ዜጎቻችን😭😭😢
ወላሂ እሼ ግጥሙ ስሰማው በጣም እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም መጨረስም አቃተኝ😢
ፈጣሪ እስረኞችን አለሁ ይበላቸው
ደምሪኝ wude
ውይይይ አንተ ልጅ አስለቀስከኝ እንባዬን ነው መቆጣጠር ያቃተኝ😭😭😭 በጣም ነው ምናመሰግነው ድምፅ ስለሆንካቸው እግዚአብሔር ብርክ ያርግህ 🙏
ደምሪኝ Heluye
ለኦርቶዶክስ አማኞች እንኳን ለብርዓነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ እኛ ሰደተኞችም ቀጣይ አመት አገራችን ገብተን ከቤተሰቦቻችን ጋር በዓል የምናከብር ያድርገን አሜን!!!
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን አሜን አሜን
አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሠን 💒🌹
AMEN AMEN AMEN 🙏
አሜን፫
ዋውውው ኮሜድያን እሸቱ በጣም ኣመሰግን ኣለሁ ስንት ነገር ተማርኩ ካንተ እና ከሚጣቅርብልን ልጆች ድንቅ የሆነ ነገር ግጥሙ ደሞ ልብ ይነካል ኣይዞ ሁላችን ወንድማቼ ስደት ላይ የሚኖር ፈጥሪ ሃገራችን ይመልሰን god bless our country eritrea and ethiopea love you from eri...
እዉነት ይሕን ፍሮግራም በጣም ነዉ የምከታተለዉ በጣም እናመሰግናለን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
የምር ክብር ይገባሃል አሹዬ 😪 ፍትህ ለእስረኞች አረ ሰሚ ያጣ ጩኸት ሆነብን
ደምሪኝ Wude
እሸቱ ግጥሙ እባየን አስጨረሰኝ ያረቢ መቸነዉ ለኛ ቀን የሚወጣልን ፍትህ ለስረኞቹ 😭😭😭😭
ኧረ ሚጣየ ሚሰጣር አዉጣች የእናትዋ ክክክክክክ ለምንኛዋ እናመሰግናለን እሸቴ አሁንም ፍትህ ፍትህ
እሸቱ በፈጠረህ አምላክ ይሁንብህ እዳታልፈኝ
ያንተ ያንተ ሚዲያ ተመልካች እና ተሠሚ አለዉ ለሳኡዲ እስረኞች ጩህልን አስተካክሎ 3 ወር ያልሞላቸዉ ልጆቻችን እስር ቤት እየተሠቃዩ ነዉ ያሉት ለሚመለከተዉ አካል ጩሁልን 😭😭
እስከመጨረሻው ሳይመለከቱ የመኮመንት ችግሩ።
በሚቻለው ለመግለፅ ሞክሯል ሁሉን የሚችል አምላክ ደግሞ በቃ ይበላቸው።
@@abebamelaku4727 በስራአት ተመልክቸዋሉሁ ግን ግን መግለፁንም አቀለሁ በጣም እናመሠግናለን ግን ለሚመለከተዉ አካል ቢያደርሡልን ተመራጭ ነዉ ።
@@kubraalyuyimer5673 አምላክ ይታደጋቸው አንጂ መንግስትስ ተስፋ ቆርጨበታለሁ።
@@abebamelaku4727 አብዛኛው ሰዉ ሳያዳምጥ መጦፎ ነገር ለመፃፍ ነው የሚቸኩሉት
እሸቱዬ ክምር በጣም በጣም ትለያለህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ወድሜ እናመሰግናለን
ግጥምክ ልብ ይነካል ምን አለ ሊላዉም እንደተ ስሚቱን አውቆ በተረዱልን ተባረክ አላህ ይጠብቅህ
እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ለብርሃነ ጥምቀቱ 🙏🙏🙏የዓመት ሰው ይበለን 👏👏🙏
ደምሪኝዉደ
ምን አይነት የተባረከ ቤተሰብ እንዳለሽ እድግ በይ ማር የሆንሽ ልጅ
እንኳን ለጥምቀተ ባህሩ በሰላም በጤና አደረሳችሁ ።
ይገርማል ልጆቹ ሁሉ በየቀኑ ልዩ ናቸው አምላክ ያሳድጋቸው አተም አምላክ ያክብርህ ፀሎትህም ይሠማ
አህለን እሸቱ መልካምሰዉ በድንቅ ልጆች ፕሮግራም የምታቀርባቸዉ ጣፋጭልጆች ሀሌምነዉ የምደሰተዉ አላህያሳድጋቸዉ የኔቆጆ የልጅአዋቂ እድግበይ እዉነት ለስረኞች የገጠምከዉ ግጥም ትክክልህ በጣምነዉ ያለቀስኩት አላህ ፍትህ ያዉርድላቸዉ አሁንም ሁሉም ኢትዮጲያዊ እንዳተ ድምፅይሁናች እሼ ምንልበልህ ቃላት የለኝም ሺ አመት ኑርእናመሰግናለን
እሸቱ በጣም ኣመሰግናሎ እድሜ ና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ ላንተ የሞሆን ቃላት የለኝም ፈጣሪ ካንተጋ ይሁን
እሽነት እደዉ በምን ቃል እናመስግንህ የሳዉዲ እስርቤት ሲቃይ በዚህ በብርድ ፊስታል ሚለብሱት 😢😢😢😢😢😢😢
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ እንዲሁም ለቃና ዘገሊላ አሹ ክበርልን ለሳውዲ እስረኞች ድምፅ ስለምትሆነን እናመሰግናለን ግጥሙ በጣም ያስለቅሳል
ፍትህህህህህ በሳዑዲ እስር ቤት ለሚገኙ እህት ወንድሞቻችን 😢😢
እናመሰግናለን ተሼ ለእስረኞች ድምፅ ስለሆንክልን😥
አሏህ ከእስር ነፃ ያውጣቸው እኛንም ከዚህ ሀገር በሰላም ያውጣን እኛም ከእስር ቤት በማይተናነስ መልኩ ታፍነን ተጨናንቀን ነው ያለን።
እግዚአብሔር ይጠብቅህ እሸቱ በእውነት እናመሰግናለን ድምፅ ስለሆንህ
ኮሚዲያን እሸቱ ብዙ ፕሮግራሞችህን ተከታታይክ ነኝ በጣም ደስ ይላል በርታ ቀጥል እግዚያብሄር ካንተ ጋር ይሁን tebark
እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ 🙏🏽❤️ ለነዚህ ሕጻናት ስትል አገራችንን ሰላም አርግልን :: እሼ በጣም ነው የምታስቀኝ😂😂😂👍🏽💚💛❤️🇪🇹
እግዚአብሔር እንኳን ሰላም መጣችሁ የኔ ምርጦች በስመአብ በጣም ነው የሚያሰለቅሰው ግጥሙ 😭😭😭😭😭😭እናመሰግናለን ለሰደተኛች ደምፅ ሰለምትሆነን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥህ እንወድሃለን እናከርሃለን ወይኔ እሼ
ደምሪኝ
እሼ ተባረክ ግጥሙ ውስጥ ይነካል ስደት የታባቱ 😭 ወንድምች በሳውዲ ያሉትን ምስኪኖች ፈጣሪ አስባቸው!🙏
ጠፍጭ ልጆች ናቸው እሽቱ ጋር ያሚመጡ ልጆች ጠፍጭ ናቸው 🥰🥰🥰🥰💐💐
እሸቱ በእውነት ፈጣሪ ይጠብቅህ ምርጥ ሰው ነህ
እናመሰግናለን እሸ ሳኡድ ያሉትን ስላስታወስክና ሀገራችን ለስራ አጥ የሚዳርጉ ወበር ላይ ቁጭ ብለው ወጣቱን ለስደት የዳረጉ ሁሉም ባይሆኑ አሉ
ዋውውውውው አቤት አገላለጽ እናመሰግናለን እሼ 👍👍👍👍👌👌👌
ፍትህ በሳኡዲ አረቢያ ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ደምሪኝ
ፍትህ ፍትህ በሳውዲ እስርቤት ለሚሰቃዪ እህት ወድሞቻችን አለቁ በብርድ በራብ ያላህ አተ ድረስላቸው እፍፍፍ
ደምሪኝ
እሸ እጅግ በጣም እንወድሀለን ክበርልኝ በጣም እናመሠግናለን ባገኘኸውአጋጣሚ ለእስረኞች ድምጽ እየሆከንነው
እሼ በጣም ምርጥ ሰዉ ሰደተኞችን አላህ ይርዳቸዉ ከሰዉ አንጠብቅም
እሼ በጣም ነዉ የምናመሰግነዉ እስረኞችን በማሰብ አለባበስህ ፍትህ ለስረኞች የድንቅ ልጆች ጨዋታዎች ደስ የሚል ኢትዮጲያ ትዉልድ አላት
ደምሪኝ wude
Tebarek😢😢😢😢😢
ድምጽ ስለሆንክ እናመሰግናለን እሼ አላህ ለሀገራቼው ያብቃቼው ወንድም እህቶች ህጻናቶች ተንገላቱብን በእስር ቤት በህመም በብርድ አላህ በቃ ይበላቼው
እሸት አተኮ የእውነትም እሸት ነህ ስራህ ሁሉ ምርጥ ነው ወድሜ አላህ ይጠብቅህ
እሸዩ የኛ መልካም ድምፅ ስለሆንከን በጣም ነው የምናመሰግነው
Thanks you Eshe Ante Yewunet Sew እግዚአብሔር ይባርክህ
😭😭😭😭😭 ግጥምህ መታሠቢያነቱ በሥደት አለም ላሉ እንዲሁም በሣዐድ አረብያ በስር ቤት ላሉ እንድሁም በአጠቃላይ በአረብ አለም ለሚሠቃዩ ወገኖች ይድረስልንን 😭😭 ጌታ ሆይ ለሚሥክኖችም ቀን አምጣ 😭😭😭😭
እሸቱ በስደት ለታሰሩ ወገኖቻችንን ድምፅ ስለሆንክ እናመሰግናለን ወድማችን 🇪🇹 ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን🙏
ደምሪኝዉደ
ደምሪኝ wude
እግዚአብሔር አምላክ ይጎብኛቸው ዘንድሮ በሃገርም ውስጥ በውጭም አበሳችን በዛ😭😭😭😭😭😭😭
የውነት ድቅ ተሰጦነው ያለህ የውነትድቅመልክትነው
እደናተያሉ ሰውለመርዳትና ድቅልጆችን ለማፍራት
የሚጥርትን እግዚአብሔር ይጠብቃቹህየውነት ድቅሰውነህ እሸቱ
ግጥሙ ያስለቅሳል !
ቃለ ግጥም ያሰማልን!
Thank-you for voicing awareness to the voiceless! Your show is great and admire your hard work. Keep it up!
ኢሽቱ እኔም በሰው ሃገር ነው ያለዉት ግጥምክ በጣም ነዉ ያስለቅሰኝ ሲደት መለት በዝች ሃገር እየለዉ ሰቃይ ማይት ነው
አላህ ኢትዮጵያን አስበት።
ሠላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ፍትህ በቆሻሻ መያዣ ኪስ ህይወትን እየገፉ ላሉ ወገኖቻችን በሳውዲ አረቢያ
እሼ ድምፅ ስለሆንከን እናመሰግናለን