ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አይን የኢሉሚናቲ አርማ ነዉ ጌታ እየሱስ ጣልቃ ገብቶ አስመልጦሻል በሂወት ዘመንሽ ለዚህ ጌታ ተገዢ ❤
አሜን አሜን አሜን እግዛብሔር ጣልቃ የገባ
አሜን 🙏🏼 ትክክል
Menafk hugn aydelema ?
አሜን
ይገርምሻል ስራ ቦታ አብራኝ የምትሰራ እህቷ ለልጆ ስጦታ ወርቅ አምጥታላት ውስጡ አይን አለው ኮሜንትሽን አስነብባት ነቅለን ጣልነው
ይሄ ታሪክ የኢየሱስን ሰምና ደም ለኢትዮጰያ ህዝብ የተነገረበት ታላቅ ዜና ነው ገነትም መሰካሪትም ተባረኩ
እዉነት ነዉ አጋንንቶች የሚገዙለት ስም እየሱስ ጌታ ነዉ❤
ምድረ የዋህ አይ ዱንያ kkkkk ሌላስ የምትሉት የላቺሁም? 🤣🤣🤣🤣
Teru bileshal yeseyetan menfes yeyazachhu mehonun aregagetesh
ምነው የኢየሱስ ስም ስለተነሳ ደበረሽ ? በአናትሽ ተተከይ ምንም ልንረዳሽ አንችልም የማሜ ቡችሊት@@semiramohaned
@@semiramohanedቅማላም ጋላ ቅቤ የሚቀባው ማነው ዛፍም😂
እግዚኦ የሠው ልጅ ፈተና በጣም ይገርማል ለዚህ እኮ ነው ፈጣሪ ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉና ፀልዩ ያለው ።እህቴ አንድ ነገር ልምከርሽ የኢየሱስን ስም ጠርተሽ ከብዙ ፈተና አምልጠሻል አይደል ?እንኳን ወደ አገርሽ በሠላም መጣሽ እንጂ ከህመምሽ ጋር አብረሽ ከምትኖሪ ፀበልሽን ብትጠመቂ ይሻልሻል ያመነ የተጠመቀ ይድናል ብሏል እና ቃሉ ።
ጌታ ኢየሱስ የቃል ኪዳን አምላክ ነው. የአባትሽ ጸሎት ነው ያስመለጠሽ. እግዚአብሔር ይመስገን. አባትሽ በሕይወት እያሉ ደግሞ አክብርያቸው. እግዚአብሔር ተገዥለት.
እባክሽ መሃል ላይ ምታስገቢው ማስታወቂያ በጣም ይረብሻል!!😢😢😢 የልጅቷን ታሪክ በትክክል መከታተል አልቻልኩም
ኢ ወላ ፍቅር ተወደደ አላለም😂
አትዪኝም🙆😂😂😂😂
አሳጥሩዋ አቦ
😂😂😂😂እሺ እመቤት😂😂😂
ዉሎሽ ሳቅ በሳቅ ይሁን😆😆😆😆
ይሄንን የምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ የእረፍት የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ይስጠን የስደት እህቶቼ
Amen amen amen
አሜንሣሪዬ
Amen Amen Amen 🤲❤️🙏
አሜን አሜን❤
አሜን❤
ይሄ አስደንጋጭ የማይገልጸው የሰደተኛ ወገኖቻችን ህይወት ነው😭ኢየሱስ ደጉ ታደገሸ እንጂ አበላሸተውሸ ነበር ዕድለኚት ሰላንቺ እያመሰገንኩ አሳብደው ሰላሰቀሯቸውና ሰለሚያሰቀሯቸው በፊቱ ተንበርክኬ አለቅሳለሁ ገንዬ ሰለ ወጣቶቻችን ምህረት ለመለመን የምንገናኝበት መሰመር ልትዘረጊልን ትችያለሸ??😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አረ ዝበይ እደዝህ ያለ ነገር የለም ውሸት ነው ፣!!!!!
አልደረሰብኝም ማለት እኮ ይቻላል@@hananabdena4051
ጌታ ኢየሱስ ጣልቃ ገብቶ አስመለጠሽ ክብር ለስሙ ይሁን❤
ከዚህ ሁሉ መዓት ተርፈሽ ለሀገርሽ መብቃትሽ ለድንግል ማሪያም ልጅ እግዚአብሄር ይመስገን
የኔ እህት የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የቃልኪዳኑ ደም ነው የጠበቀሸ አንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ ክፍል 3ትን በጉጉት እየጠበቅን ነው ❤
ወንጌልዬ በእርግጥ ጌታን በአንቺ አይቼዋለሁ አሁንም ከምንም ጌታ ኢየሱስጌታ ነው በደሙተሸፈኚ ተባረኪ
❤❤❤❤❤
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ምን ጉድ ነው? እንኳንም እግዚአብሔር ለሀገርሽ አበቃሽ የኔ ቆንጆ ልብ ወለድ ነው የሚመስለው። ክብር በሰው ሀገር ለምትንገላቱ እህትና ወንድሞቼ። ቀን ይመጣል እንደዚህ እንደተበንን አንቀርም አይዟችሁ ❤
እግዚእብሔር ሆይ ከክፉ ነገር ሀሉ ጠብቀን ተመስገን ፈጣር እረድቶሻል 😢
ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ላዳነው ልጅ ወደ ሰሊሆም ፀበል ሂድና ተጠመቅ ብሎታል እኮ!ለህመምሽ ፀበል ብትገቢ አሪፍ ነው!የእኛ ጌታ ወደ ፀበልም መላክ ያቅበታል
እህቴ ፀበል ሂጂ ሰርጀሪ አምነሽ የእግዚአብሔር ፀበል በኢየሱስ ስም የተፀለየበት እሱ ንቀሽ ግን ፀበሉ ላይ የሚያርፈው የስሙ ሐይል ነው የሚያድንሽ አጋንንቱ ገብቶብሻል በምን ታሶጭው እስከዛሬ በፀሎትሽ ያሎጣ መንፈስ ብትመጪ ይሻል እህቴ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን እጁን ዘርግቶ ይጠብቅሻል
ከእግዚአብሔር ቤት መራቅ ዉጢቱ አጢአት ነዉ ጌታ ቸር መሀሪ ነዉ አልተወሽም ❤
አይባልም ማን ፈራጅ አረገን እዛውሰጥስ ተቀምጠው ሰንት ፈጣሪን የሚያሳዝን የሚሰሩ አሉ አኮ ምነው ባንመጻደቅ
ሁሉም ሀጥያተን ሰርተዋል የእግዚየብሄርም ክብር ጎሏቸዋል ነው የሚለው ቃሉ አንደው ሁላችንም ለሰከንድ የሚያኖረን ጽድቅ መች አለንና መድሀኒያለም በምህረቱና በቸርነቱ እየደገፈን እነጂ።
ኢየሱስ የሰጠን ሰላም በምንም የማይለካ እና ዘላለማዊ ነው ከፍቅሩ የራቃችሁ ኑ ወደዚህ ዘላለማዊ ጌታ ❤
ጌታ እየሱስ ጣልቃ ገብቶ አስመልጦሻል በሂወት ዘመንሽ ለዚህ ጌታ ተገዢ ❤
ከድንግል ልጅ ክርስቶስ ውጪ ልብን ማንም አይመረምርም❤❤
ወይ ስብሊ ከስንት አመት በሃላ አየውሽ ትዝ ካለሽ ምህረት ነኝ ካስታውስሽኝ ሙስጠፋ መክተብ ቁጭ ብለሽ እየመጣው ስንጽልይ እኔ ጋር ስትመጪ እኔ ኳንትራት ቤት ነበርኩ እኔ ግን ሁሌም አስብሻለው ግን ስላየውሽ ደስ ብሎኛል
የጸለይሸት ጌታ አልጠለትም ደስ ይባልሽ❤❤
እውነት ነው ጌታ መልካም ነው በነገር ሁሉ
@@Mohammed-kp9oo tebareki
Inkani igzabher rdash
Mohamed ወይስ ምህረት ነሽ ?
እንኳን ጌታ እረዳሽ በልጅነትሽ ያገለገልሽው እግዚአብሔር አልጣለሽም አልተወሽምበሄድሽበት በእረገጥሽበት ምድር ሁሉ እርሱ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነበር እየሰራሽ እያበሰለሽ እንደ ወርቅ ነጥርሽ እንድትወጪ አድርጎሻል የቀረውን ዘመንሽን ለጌታ ሰዊው እርሱ በወደደው መንገድ ይስራብሽ ታሪክሽን እያለቀስኩ ሰማውት እኔ ስደተኛዋ እህትሽ ትልቅ ትምህርት አግቼበታልሁ በታሪክሽ እግዚአብሔርን የለጠ ወደድኩት ዘመንሽ በልምላሜ ይለቅ
ጌታ እያስተማረ እየተከተላት ነበር
የልጅነትሽ አምላክ ነው ከዛ ክፉ የታደገሽ ። ኢየሱስ እኮ ድንቅ አምላክ ነው ስሙ ይባረክ ❤❤❤
ዉሺት ነው የምትሉ የደርሰበት ያቀዋል ፀበል ተጠመቂ በየቤቱ ብዙ አይነት ችግር አለ
ትክክል እህቴ በየ ቤቱ ስንት ጉድ አለ
የደረሰበት ሰው እንዳለ በምን ኣወቅሽ ወይስ ላንቺ ደርሶብሻል
ኢየሱስ ጌታነው እኮን ጌታ ረዳሽ❤❤❤❤❤❤❤የልጅነትሽ አምላክ እግዚብሔር ይባረክክክክ
አላሆይ ትላትም የጠበከኝ ነገም ጠብቀኝ አስከቤተሠቦ በስደት ያለነዉን ሁሉ
U should cover by the blood of Jesus!
❤❤❤እየሱስ የሰው ሁሉ ወዳጅ እንደሆነ ሁሉ ሰይጣን ደግሞ የሰው ሁሉ ጠላት ነው ለሚያገለግሉትም ጭምር ጠላት ነው እግዚእብሄር ጥበቃው ስላላነሳ ከላያቸው ምንም ማድረግ አይችልም!! አንቺ ደግም ይበልጥ ሰይጣን እንደሚጠላሽና ግን ደግሞ ከእግዚእብሄር ጥበቅቃ የተነሳ ጥርስሱ ከማጋጨት በስተቀር ምንም ማድረግ አይችልም!!❤❤❤
እየሱስ ያድናል ይታደጋል ። የአባትሽ አምላክ ኪዳኑን የማይረሳ አምላክ አልተወሽም ።
ደንግል ማርያም ከነ ልጆ ነው የጠበቀችሽ የኔ እናት ክርስቶስ ቀሪው ዘመንሽን ይባርክልሽ❤❤❤
ዝም ያለ ነጃ ወጣ S A w ❤
አዱም አልታዋጣልኝም
😂😂😂😂😂 ወሏሂ እኔ ምኑም አልገባኝ 😂
እኔም 😂@@wollotimes
እንዴት እውነት አለ እኮ ሰው ሆነውለዱንያ ብለው ለሽይጣን ራሳቸውን ይሸጡ አሰሪዎቹአ ደሞ እንደዛ ናቸው በጅን እየታገዙ ሚቀያየሩ
s a wግን ሰው ይቀየራልደ እረ ውሸት በልክ ይሁን😂
አምነሽ ፀበል ተጠመቂ ትድኛለሽ አምላክ ይርዳሽ ግን አስቢበት ለፀበሉ
4-5 ከታመነውም ምስክር ከሙታንም በኵር የምድርም ነገሥታት ገዥ ከሆነ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን። ለወደደን ከኃጢአታችንም በደሙ ላጠበን፥ ለአምላኩና ለአባቱም ካህናት እንድንሆን ላደረገ፥ ለእርሱ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ክብርና ኃይል ይሁን፤ አሜን።
የእየሱሴ ስም ሁሌም ሀይል አለው ጌታም ነው
አይገኒ ፀበል ገብተሽ ነበር አላልሽም😂😂😂😂 እንደውም በእየሱስ ማመኗ እራሷ ተመሰግንነው ለማንኛውም ለድንግል ማርያም ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ይግባው❤
ምስኪንነፈር
Ahuneme alekekateme metemeke orthodoxe mehone mesgede nesha megebate alebate
ገኒ ግን በልብ ሆና አይደለም የምትሰማት ልጅቱ በመጀመሪያ ጴንጤ እንሆነች ተናግራ ነበር ግን መልሰሽ ስለ ፀበል ስታነሽባት ይገርማል ሰዎች አንች ጋር የምመጡት ተቼግረው ነው ስሚያቸው እሷ ዲንቁ ጌታ ድንቅ ያደረገላት ልጅ ነች ።
አሜን አሜን አሜን
የድንግል ማሪያም ልጅ ክበር ተመስገን
Simu lay new haylu yalew eyesus bilesh tiriw ❤
የሠራዊቱ ጌታ እግዚህአብሔር ጥበቃው ትልቅ ነው
ውይ ገኒ እደዚህ አይነት ታሪክ አታምጭ እፈራለሁ በመድሀኒያለም ከደዚህ አይነት ይሰውረን
በኢየሱስ እመኝ እንዳትፈሪ ሥሙ ሀይል አለው
ጌታ እግዚአብሄርን የታመነ ምን ጊዜም ያርፋል።ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን ለዘላለም።
የሚገርም ታሪክ እንኳን እ/ር እርዳሽ
እ/ር ምንድነው??? 😢 አቤቱ ይቅር ይበልሽ የድንግል ልጂ። እግዚአብሔር ብለሽ ፃፊ
እግዚአብሔር ይህን ታሪክ ለሚሰማ /ለምትሰማ አንዲት ነፍስ መልዕክት ይኖረዋል. በስሙ ድል መንሳት ማምለጥ መዳን እንዳለ
ይሄ አረብ ሃገር ስንቱን ጉድ ይዛል አቤቱ እግዚኦ
በስመአብ ሁሉንም ነገር አዉጥቶ ለዚህ ያበቃሽ አምላክ ክብር ምስጋና ይሁን በጣም ነዉ የማሳዝን 😢😢😢
ገኒ ስደት ሄደው ሞቱ ታመሙ ከሚል ዜና ይህን የጥንቃቄ ትምህርት ማቅረብሽ ያስመሰግንሻል ሰይጣን ከእግዚአብሔር በታች እና ተሸናፊ መሆኑን ያስተምራል አምላኬ ፈጣሪን እናቱን መላእክትን ቀማመን እንዳን
ዕውነት ስይጣንከግዛዐብሔርበታችነው፣በትክክልዕግዚብሔርን፣ያመነ፣መቼም፣ለግዜው፣ያስፈራሻልግንዕግዚዐብሔር፣ዐሳልፎ፣ዐይሰጥሽም፣ዐይዞሽ፣ዕንኳን፣ወደሃገርሽ፣ገባሽ፣ጎበዝ፣ነሽ፣ዕኔብሆን፣ዝም፣ብየ፣ነበር፣ዐልናገርም፣ምንዕንድሆንም፣ዐላቅም፣ግንዕግዚዐብሔር፣ከዚህ፣ነገር፣ይሰውረን፣ዕንጂ፣ከባድ፣ነው፣ዐገኝ፣ማለትጤናምንማጣትክፉስንቱን፣ያሳያን😂😂😂😂😂😂😂😂
የኢየሱስ ከሁሉ ይበልጣል ❤❤ ጌታ ይባረክ
አውንም ውጭ ከዚህ እምነት ካልወጣሽ መቸም ከዚህ መንፈስ ወጥቻለው ብለሽ ማውራት የለብሽም በድንግል ማርያም በቅዱስ ሚካየል በቅዱስ ገብርኤል እመኚ ፀበል ተጠመቂ ጎበዝ ከሆንሽ ትክክለኛው የእግዛቤር መንገድ ይህ ነው ያላመነ ያልተጠመቀ አይድንምና ያመነ የተጠመቀ ይድናል
ከኢየሱስ ውጭ የሜበልጥ የለም
@@Ahlam-qx1llትክክለኛው Orthodox እምነት ብቻ ነው የሚያድንሽ። Period. ከፈረንጅ ያመጣሽው ምንፍቅና፡ ሀሰተኛውን "የሱስ" ነው፡ ያሳመነሽ። በእውነተኛው በእየሱስ ክርስቶስ አይደለም! ምርጫው ያንቺው ነው!
የክርስቶስ ደም ኃይል አለ ።ከየትኛውም ኃይል ጋር አይወዳደርም ኢየሱስ ያድናል።
ሰይጣን የለም አንልም አለ እስዋንም መጀመሪያ አካባቢ አምኛት ነበር ግን እርስ በርሱ እሚጋጭ ነገር ታወራለች ሰውየው ወጥቶ ሂዶ ዞር ስል ቤት አየዋለሁ ብላለች ሁሉም ወጥተው የሰው አይን አገኘሁ ብላለች ልጃቸውን ይዘው ወተውም ብላለች እኔንም ይዘውኝ ሲወጡ መኪና ያስመርጡኛልም ስትል ቆይታ ሰውየው ቀንቀን ከቤት አይወጣም አለች ቤታችን ጥቁር ሰወች ይመጡና ቀይ ሁነው ይመለሳሉ አለች ትንሽ ቆይታ መድሀኒቱን ይዘው ሂደው ከተጠቀሙ በኋላ ተቀይረው ይመጣሉ አለች ውጭ ከሆነ የተጠቀሙት ተቀይረው ሲመጡ እነሱ መሆናቸውን እንዴት አወቀች
እኔም ብዙ አላሰመነኘም ዉሸት ብዙ አለዉ
እረ ልጅቱ ፅበል ትግባ ጤነኝ አደለችም ሰይጥን ሰፍሮባት ነው
Areb agerst lay ken ken aywetum matamata new
እኔ አንድም አላመንኳትም ነጭ ውሸት ነው ። 😂😂😂
9 ሰዐት የሴጣን ቃል ኪዳን ሰዐት ነው kkkkkkkk ትዘባርቂያለሽ
እውነት እንኳንም እግዚአብሔር አተረፈሽ ፀበል ተጠመቂ አሁንም ቢሆን መንፈሱ አለ እግዚአብሔር ወደ እውነት መንገድ ይምራሽ
ስአሊለነ ቅድስት ድንግል ወላዲተ አምላክ እንዴት ይጨንቃል በስመአብ 😢
አረቦችም ጠቖይ አላቸው ስራ ልጀምር ስትል ሴትዬየ ሰውየው ሹፌሩ ጋር እኔን እዳትልኪያት አላት ሴትዬየ እቢ ብላ ላከችን እና በጣም ተገሪሚ አለሁ ኮሪራ መቶ ስራውን አልፈልግም ብየ በስቃይ ወጣሁ ሌላም ቦታ የምትጮህ አጋጠመችኝ በጣም መንፈስ የሚያስጨንቃት ብቻ 7ቤት ቀይሪ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን በሰላም 2አመት ሰራሁ ጥሩ ስዎች ❤❤❤
አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ወንድም እህቶቼ ወላሂ አለቀስኩኝ መጀመሪያ ወንድሟ ስመታት በጣም ተሰማኝ
እግዚአብሔር ተመስገን እስከዛሬ ላማረርኩህ ይቅር በለኝ
ሰለፍቅር ፍቅር የሚል ፕሮግራም መክፈትሸ ገኒ ደሰ ይላል።የልጅቱ የፍቅር ታሪክ በጣም ያሳዝናል።።አሁን ገኒ እኔ የፍቅር ችግር አጋጥሞኛል አንድ በሉኝ ወገኖች።እኔ የምኖረው ከአገር ውጭ ፈረጅ አገር ነው።በምኖርበት አገር ሴት ሚባል የትዳር ከይም ለእኔ የምላት ሴት ፈልጉ ማግኘት የማይሆን ነው ።እኔ ደግሞ ከአገሬ ሴት ልጆች ጋረ ነው ሪለሺሸፕ ፍቅርም ባደኩበት ባህል ያደጉ ሴት ነው የምወደው።አንድ ቀን መጥቸ ኢትዮጵያ ሴት አገባለው ሰል ሰራ ምናንን ሰል ግዜ ወሰደብኝ።አሁን በfbም እሞክራለው ነገር ግን ለእኔ የምላት ሴት አላገኝም።እደዚህ እያልኩ ሰኖር አንድ ቀን አንዲት ሴት ከአዲሳባ የምኖር ብላ በfb ሰላም አለችኝ!መተዋወቅ ይቻላል?! አለችኝ። እረ ችግር የለም አልኳት ።መፃፃፍ ሰጀምር ፎቶሸ አይታየኝም ፎቶ የተነሳሸው ካለሸ ብትልኪልኝ ባይሸ ብንተዋወቅ?እኔም ልላክልሸ።ብያት ሁለት ፎቶወች ላከችልኝ።ማለትም ከህትዋ ጋ የተነሳችው ነው።እሰዋም ገምት የትኛዋ ብሆን ትመርጣለህ?አለችኝ ።እኔ አላውቅም አልኳት የምትወዳት የትኛዋን ፎቶ ነው?ካልሸኝ ግን እቺኛዋን ነው ብየ የላከችልኝን ፎቶ አንድዋን ከሰልኬ ፎቶውን ቆርጨ አወጣሁና ላኩላት።ለካሰ የታናሸ እህትዋን ፎቶ ነው የወደድኩት።እሰዋ በጣም ከፍቷታል።አሁን ከዛ አንቺ ነሸ?ሰላት እህቴ ናት አለችኝ።እኔ ነው አይቸ የወደድኩህ እኔ ነው የማገባህ!አለችኝ ።እህት ይቅርታ አድርጊልኝ አንቺ በጣም ረዥም ነሸ እኔ የመረጥኳት ደሞ በልኬ የሆነችውን እችኛዋን ነው።አልኳት ወይ ባታሳይኝ!የአንቺን ፎቶ ብቻ ልከሸልኝ ምርጫየ እዳልሆንሸ እነግርሸ ነበር ብያት ልለያት ሰል።እኔ 33 አመቴ ነው ተሎ አግብቸ መውለድ አለብኝ አለችኝ።የህቴ እድሜ ደግሞ 28 አመቷ ነው ።እሰዋ አሁን ማግባት አፈልግም ትለኛለች።መልካም እህት ከዙህ ላይ እናቁም!አልኳት ።እሷ ሁልግዜ ትጨቀጭቀኛለች ።እኔ ደግሞ እህትሸን ንገሩልኝና አሰተዋውቂኝ!እላታለው በዚህ አይነት ሰንባባል አንድ ቀን እህትዋን አቀረበቻትና አሰተዋወቀችኝ ሰታሰተዋውቀን ግን እሷን እደመረጥኩ ሳትነግራት እና እኔ እዳልተገባባን አድርጋ ነግራት ለማሰታረቅ ተግባቡ ብላ ልትለኝ ነው የቀረበችው እህትዋ።ከዛ ችግሬን ነገርኳት እሷን ነው እደመረጥኳት ፎቶ ለልካልኝ ለመጀመሪያም ፍቅረኛየ ብትሆን ብየ ያሰብኩት አንችን ነው ብየ ሰነግራት ይህማ አይሆንም!አለችኝ።ከዛ ይባሰ ብላኝ በሉ ተሰማሙ ብላኝ ታናሿ ሰልኩን ተቀበለቻት ታላቅ እህትዋ ።ይቅርታ አንቺን አልመረጥኩም ከሆነ እንዛመድ እህትሸን አሰተዋውቂኝ ብላት ችክ እዳለችነው።በዚህ መልኩ አሁን ዝብላ ሰላም የሚል መሰጅ ትልካለች ።እኔም የምወዳትን እህትሸን አሰተዋውቂኝ በፈጣሪ!እያልኳት ነው ።እኔ ደሞ ምርጫየ ሴት በቁመት መካከለኛ ቁመት ያላት ከእኔ ጋ ማች የሚያደርግ ነው የምፈልግ።የታላቅ እህቷ ወይም እዳገባት የጀመረችኝ ታላቋ ሜትር ከ70 ናት ሰትነግረኝ የእኔ ሜትር 60 ነኝ ሰለዚህ ሁሌ ምመኘው ሴት በልኬ ሰጠኝ ነው በዚህ ምክንያት ሴት በልኬ ላገኝ አልቻልኩም።ልጅቱም እየሰነባበተች ሰላም ትላለች ሰትለኝ እኔ እህትሸን እድንፋቀር እድል ሰጭን!እላታለው።እሷ ደሞ ቁመት ችግር የለውም እኔን አግባኝ! ትላለች እኔ ደሞ እሷን አግብቸ ታናሸ ወድምሸ ነው?ባልሸ?መባል አልፈልግም።ህልሜም አይደለም።ማግባት የምፈልገው በልኬ ነው።አንድ በሉኝ ።
አደናቆራችሁን ፈቅር ፉቅር እያላችሁ ፉቅር የሚሉ ሰወች ለራሳቸው የፉቅር ተምሳሌት አይደላችሁም
😂😂😂😂😂
አላህ ከድሀለው ይጠብቀን በስደት ያለነው ሁሉ አሚበሉ ከሰውም ክፍት ይጠብቀን አላህ ለአራችን ያብቃን
የተጨማመረ ነገር ያለ ይመስለኛል ለማጣፈጥ የህል
የኔ ቆንጆ እንኳን በሰላም ሀገርሽ ገባሺ አይዞሽ የምታምኝው አምላክ ጌታችንመድሀኒታችን እየሱስ ክርሰቶስ ጠብቆሻል አሁንም በሱ ፅኝ አንድቀን ጤናሽ ይመለሳል ❤
በእውነት ማታ አይቼው ማታ እንቅልፌ እባብ እያየው ነው ያደርኩት አረ እባካችሁ እኛ በስደት ላይ ያለነው ያስብን እንቅልፌ ሳልተኛ ነው ያደርኩት ጭንቀት ላይ ነው በፀሎት አስብኝ
እኔም መብራት አጥፍቸ መተኛት ፈራሁ
እህቴ እንካኳን ጌታ እረዳሽ እግዚአብሔር ታማኝ ነዉ❤❤❤
ታሪኩ ያሳዝናል ግን የተደበቀ ታሪክ ከጀርባ እንዳለባት የሰማኛል ይህንን ሁሉ ወንድ በምን ሞራል ? እንጃ ብቻ የማይታመኑ ነገሮች ይኖራሉ።
በጣም የማይታመኑ ነገሮች አሉ የምር ብዙ አሉ
የማይታመን የተቀነባበረ ታሪክ ነው ያቀረበቸችው :: ውሸት ነው የሚመስለው::
እንደ ሓጥያታችን እንደ በደላችን እንደ ድካማችን ኣታደርገንም.ኣንተ የርሕራሄ ኣምላክ ደግሜ ደጋግሜ ስምሕ ኣመሰግናለሁ
እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን የረዳሽ❤
በጣም ከባድ ነገር ነው ያሳለፍሽው ክርስቶስ በደሙሸፍኖ አስመልጦሻል 🙏 ተመስገን ክብሩን እርሱ ይውሰድ
አላምንም😂😂😂 አረ ወየው ይቀየራል እንዴት አች ነሽ የታመምሽው ልበል😢😢😢አኡዙቢላህ ምን ጉድ ነው
😂😂😂
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው በሰማም በሰማም በሰማም እያልኩ ነው ያዳመጥኩት የኔ ጀግና እህት እንኳን እግዚአብሔር ከጠላት አተረፈሸ ግማሸ ከፍሎ ያመኛል ላልሸው መፍትሄ ፀበል ሂጂ ግድ የለሸም
ይች እራሷ ሰይጣን ይዟት ሁሉነገር መስሎ እየታያትነው
Betikikil bemidr lay yelele neger meqebater
Bemn awkec EEEE elmunati neh neshi
በስመአብ ወወልድ ወ መንፈስ ቅዱስ🙄አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ሆይ እንደዚህ አይነት ቤት አለማየቴ ወይኔ ስንት ቤት አለ እኔ በፍርሀት ሞታለሁ ማርያምን 😭😭😭😭
የሀንን ጉድ ስሰማ መዳሜን ኣመሰገንክዋት እኔን ግን ግራ የገባኝ ነገር1 , ኣማርኛ ታወራለች ሰቲየዋ😅2, ህፃንዋ በ6 ወር መንገድ ጀመረች😅ገነት ንጋቱ በጣም የማክብርሽ ሰው በስራሽ ንፋስ ኣታስገቢ የሀ የፕሮቴስታንት ስራ ነውእኔ ግን ኣላምንም
ምንድነው ደሞ የፕሮቴስታንት ስራ እኔም ፕሮቴስታንት ነኝ. ግን ምናልባት የስነልቦና ችግር አጋጥሞአት በአይምሮዋ ላይ የተሳለ ይሆናል የሚል ግምት አለኝ. የሌልውን እምነት አክብሪ
በትክክል የጨማመረችው ነገር አለ። አይ ፕሮቴስታንቶች።
እረ እዉነት ነዉ ገጠመኝ ስሙ መምሄር ተስፋዬ አበራብላቹ ምን ሆኖቹ ነዉ
@@astekastek1000 እውነት በለሻል
እግዚአብሔር እኮ ፍቅር ነው ! እንኳን ደረሰልሽ ፀልይ አውንም ኢየሱስ ከሁሉ ያድናል !
በጣም ያሣዝናል ። የምህረት አምላክ እንካን ምህረት አረገልሽ። እንግዲህ አይዞሽ እግዚአብሄር የእንደገና አምላክ ነው።
የውቃቢ መንፈስ ያለባቸው ሠይጣን አምላኪዎች ናቸው ማለት ነው ጌታ እረድቶሻል እህቴ ውነት ነው ይቀየራሉ አይቻለው እኔም
ወይኔ በእመብርሃን እግዚአብሔር ምነኛ ይወድሻል እህቴ እኛ ስደተኞች ስንቱን ችለነዋል ብቻ እግዚአብሔር አብዝተሽ አመስግኚ ክፍል 3አለው
ለዚህም እኮ ነው እኔ እግዚአብሔር መሃሪ ነኝ ያለው😢❤
በስማአም እኔ የሰማሁት እንዴት እንደፈራሁ እሷ ግን ከነሱ የኖረቺው ኡፍፍፍ እድሜና ጤና ይስጥሽ በጣም ብዙ መከራ ነው ችለሽ ያሳለፍሺው ጀግና ነሽ
አኡዙቢላህ የማይሰማ የለም ያረብ አደራህን
የአምልኮት ስግደት የማትሰግዱ ሰዎች ይሄ ሀቅ መቼም አይገባችሁም ።ለእግዚአብሔር ዘወትር ጠዋት ማታ ስገዱ ያኔ መንፈስ ቅዱስ ይገልጥላቹሃል ።
እዴ አኡዙቢላህ የማንሰማዉ የለ
ተረትኮነው😅😅😅😅
@@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱንጅል 😂😂ተረት ለመሆኑ ማስረጃ አምጭ
ትርክት ነው ምመስለኝ አላመንኩም
😂😂@@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
አልሀምዱሊላህአለኒዕመተል ኢስላም ግን ስታወራ ያስፈራልاعوذ بالله من الشيطان الرجيم
የዘላለም አምላክ እሕቴ ጌታ ይፈውስሽ፡፡ጸ
በድንግል ማሪያም ስም በቅዱስ ገብረኤል ስም በቅዱስ ሚካኣኤል ስም እግዛብሔር ሆይ እባክህ በከብር ገደለኝ
በኢየሱስ ስም
ሰብልዬ እውነትም የምታመልክው አምለክ አድኖሻልና አሁንም እርሱን ከመታመን ወደኋለ አትበይ ። ኢየሱስ ጌታ እውነትም ጌታ ነው ።
ሁሉንም ልመንሺ ግን እንዴት በውስጥሺ የምታወሪውን ያውቃሉ ምክንያቱም በልብ ያለን ማወቅ የሚችለው እግዚአብሔር ብቻ ነው ሰይጣን ልብሺን አይመረምርም በልባችን ያለውን አያውቅም
ሰጣንኮ ሁሉንም ያዉቃል
Ehema kelale new tera tenekayi enka yawokal.
@@DinkneshAbdisa sytan kalew seltan Hulu marg ymaychlew ngr ehenen nw belbeb yalewn mawek aychlm
ውሸቷን ነው እኮ እያመናችሀት ባልሆነ
ሰይጣን ይሄ ከንቱ ሁሉንም አያውቅም:: ሁሉን የሚያውቅ የሚያይ የሚሰማ ኢየሱስ ብቻ ነው. እሷ የምታወራ አይመስላትም እንጂ ትናገር ነበር ያ ደላላ እኮ በውስጧ ያለውን ሳይሆን የተናገረችን ነበር እየሰማት የነበረው
ኣንተ ኣስደናቂ ጌታ የሱስ ስራህ እንዴት ድንቅ ነው?በመንፈስህ ያተምካቸው በደምህ የተበሃቸው ለታመኑህ ለኣውሬ ኣሳልፈህ ኣትሰጣቸውም፣ክብር ክብር ለሓያሉ የየሱስ ስም
ከደዚህ አይነት ነገር አላህ ይጠብቀን በነገራችላይ ዱባይ ራስልኬማ አለ ድግምት ያደርጋሉ 😢😢
😢😢😢😢ልክ እንደ ልጅቷ ታሪክ ነው ??
በጣም የሚገርም ታሪክነው በደብ መፀለያ ከፈጣሪጋ ሁለዬም መገናኜት ከሁሉመከራ ያወጣል ከሞት ከህመም ያድነናል
በመደሀኒለም ምን አይነት ነገር ነዉ አረ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን እህቶቸ እራሳችሁን ጠብቁ አይ ስደት😢😢 😢
እህቴ እባክሽ እግዛብሄር እንኩዋን ለአገርሽ አበቃሽ እንጅ ጸበል ብትጠመቂ ጥሩ ነው አንድ ቀን ደግሞ በክብ ሉ ተፈውስሽ እንደምትመሰክሪ አልጠራጠርም. እመቤቴ ትጠብቅሽ ❤❤❤❤❤
አምላኬ ሆይ ምንድነው የምሰማው ሰውየው ኢራቃዊ ነው ስትል ደነገጥኩ እኔ ኢራቅ ነው ያለውት ግን እግዚአብሔር ይመስን ሰዎቼ ጥሩ ናቸው ❤እግዚአብሔር አንተ ጠብቀን
ክብሩ ይሰፋ ለድንግል ማሪያም ልጂ ተመስገን 😰🥰🥰🙏🙏🙏
ወይኔ በስማም እኔ ለሰማዉት ጨነቀኝ ስታወሪ አዕምሮዬ ላይ እንደ ቪድዮ እየታየኝ ነዉ የሰማዉሽ ከዚ ጉድ ያወጣሽ አምላክ ይክበር ይመስገን ፀበል ያስፈልግሻል ምክኒያቱም ለሴጣን መስዋት የሚቀርብ ምግብ ስትበይ ነዉ የከረምሽዉ አይዞሽልኝ
ትክክል በስማም
Thank you God for your protection and love for me and my kids ❤️❤🙏🙏
ኢልምናቲ ናቸዉ ሰዎቹ። ሴጣን እኮ ሁሉን ቋንቋ ያዉቃል። አማርኛ በማዉራቷ አትደነቂ። እንኳን በደህና ወደ ሀገርሽ ተመለሽ!!
ክፍል 2ን ነበር እንዳጋጣሚ ያየሁት በጣም አሳዘነችኝ ታሪኩንም ወደድኩትና እንደገና ተመልሼ ከክፍል 1 ጀመርኩት አይዞሽ ባለታሪካችን ፈጣሪ ካንቺ ጋርነው❤❤❤❤❤ ገኒቾ እስካሁን ካቀረብሻቸው ታሪኮች በጣም የተመቼኝና በ1 ኛ ደረጃ ይሄ ያሁኑ ታሪክ ነው እናመሰግናለን በርቺ አይዞሽ እንወድሻለን❤❤❤❤❤
ገኒዬ ፓርት 3 ቶሎ ልቀቂልን
እንኳን ለሀገርሺ በስላም ተመለሺ
እኔ ቤሩት ነበርኩ ታስሬም ነበር ልክ ልጅቷ እንዳለችው እሰርቤቱ ጅስር ሰር ነው ።ግን እኔ በነበርርኩ ሰዓት አበሾቹ በሙሉ ተሰብሰበን ጠዋትም ማታም ጸሎት እናደርጋለን ሌላ ሰዬጣናዊ ሓሳብም ያለው ሰው አልነበረም ማለትም ሴት ለሴት እንዳለችው አይነት እኔ በነበርኩበት ዘመን ጭራሸም አይታሰብም ።እርግጠኛ ነኘ ፖሊሶቹም ይሔንን እያዩ ዝም የሚሉ አይመስለኘም ።ሌላው ምን ታይኛለሽ ቡሎ የሚጣላም አልነበረም ለዛውም ከተለያዩ አይነት ዜጉች ጋር ታሰረን ጸብ አልነበረም በእርግጥ ጫጫታ አለ እሱም ፖሊሶቹ መጥተው አንዴ ዝም በሉ ብለው ከጮሁ ሁሉም ሰለሚፈራ ዝም ይላል።ጠዋት ጠዋት ደሞ የማስታውሰው በጉማ ውሐ እየረጩ ተነሱ ይሉን ነበር እንዲህ የከፋ ነገር ግን አላየሁም እርስ በርስ ከመተሳሰብ አብሮ ጸሎት ከማረግ ውጪሌላ ዜጎችም እንኳን ቢሆኑ ተዛዝነን ነበር ።ድንቹ ያሰተኛል የተባለውም በኛ ጊዜ አልነበረም በግድ ነው ተኙ ወሬ የለም ድምጽ እንዳንሰማ ብለው ሰለሚሉን ነው ሳንፈልግ የግድ የምንተኛው እረ አንዳንዴ ዘፈንም እንዘፍን ነበር።አሁን የሰማሁት ለኔ አዲስ ነገር ነው ከዚህ ሁሉ እግዚአብሔር ይሰውር
የዛሬ 20 አመት ቤሩት ነበርኩ ሁለተኛ አገሬ ነዉ እንደዚ አይነት አይቼም ሰምቼም አላዉቅም
አረ ይሄ ውሸት ነው
አሁንም ቤሩት እንዲህ አይነት ነገር የለም ምታወራው ሁሉ ምንም የሚታመን ነገር የለውም ምን አልባት የምታየው መንፈስ ነገር አለ
Egezeyaber amelake chero medaneyaleme eyane salaye eske ne denita agera yagebakeje yedaweit leje eyesose kirestus amesgnekalew besdenit yalachew eituch medaneyaleme yetbekachew eita gedaleshme sebele betetemeke tedejalesh ewnit new yemelsh ❤❤❤❤
በለው በዚህ ዘመን ያልሰማነው ነገር የለም እግዚኦ
በጣም ምን ጉድ ነው ዘንድሮ ምንሰማው
እንካን እግዚአብሔር ባሳላም ላአጋርሺ አባቃሺ
ጌታሆይ በምን አይነት ሁቴታ ዉስጥ ነዉ ያለፍሽዉ በጣም ከባድ ነዉ ግን ሁል ግዜም ፈጣሪን ከጠራን የማያልፍ ነገር የለም
ይሄ ነዉ የኛ ጌታ ከአንበሳ መንጋጋ ያስመልጣል።
አይ ስደት ሁሉም እድሉን አጊኝቶ ቢያወራው የሚናገረው ታሪክ አለው😢
እደዚህ አወዛጋቢ ታራክ ለመጀመራያ ግዜ ነው ስሰማ
አይን የኢሉሚናቲ አርማ ነዉ
ጌታ እየሱስ ጣልቃ ገብቶ አስመልጦሻል በሂወት ዘመንሽ ለዚህ ጌታ ተገዢ ❤
አሜን አሜን አሜን እግዛብሔር ጣልቃ የገባ
አሜን 🙏🏼 ትክክል
Menafk hugn aydelema ?
አሜን
ይገርምሻል ስራ ቦታ አብራኝ የምትሰራ እህቷ ለልጆ ስጦታ ወርቅ አምጥታላት ውስጡ አይን አለው ኮሜንትሽን አስነብባት ነቅለን ጣልነው
ይሄ ታሪክ የኢየሱስን ሰምና ደም ለኢትዮጰያ ህዝብ የተነገረበት ታላቅ ዜና ነው ገነትም መሰካሪትም ተባረኩ
እዉነት ነዉ አጋንንቶች የሚገዙለት ስም እየሱስ ጌታ ነዉ❤
ምድረ የዋህ አይ ዱንያ kkkkk ሌላስ የምትሉት የላቺሁም? 🤣🤣🤣🤣
Teru bileshal yeseyetan menfes yeyazachhu mehonun aregagetesh
ምነው የኢየሱስ ስም ስለተነሳ ደበረሽ ? በአናትሽ ተተከይ ምንም ልንረዳሽ አንችልም የማሜ ቡችሊት@@semiramohaned
@@semiramohanedቅማላም ጋላ ቅቤ የሚቀባው ማነው ዛፍም😂
እግዚኦ የሠው ልጅ ፈተና በጣም ይገርማል ለዚህ እኮ ነው ፈጣሪ ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉና ፀልዩ ያለው ።
እህቴ አንድ ነገር ልምከርሽ የኢየሱስን ስም ጠርተሽ ከብዙ ፈተና አምልጠሻል አይደል ?
እንኳን ወደ አገርሽ በሠላም መጣሽ እንጂ ከህመምሽ ጋር አብረሽ ከምትኖሪ ፀበልሽን ብትጠመቂ ይሻልሻል ያመነ የተጠመቀ ይድናል ብሏል እና ቃሉ ።
ጌታ ኢየሱስ የቃል ኪዳን አምላክ ነው. የአባትሽ ጸሎት ነው ያስመለጠሽ. እግዚአብሔር ይመስገን. አባትሽ በሕይወት እያሉ ደግሞ አክብርያቸው. እግዚአብሔር ተገዥለት.
እባክሽ መሃል ላይ ምታስገቢው ማስታወቂያ በጣም ይረብሻል!!😢😢😢 የልጅቷን ታሪክ በትክክል መከታተል አልቻልኩም
ኢ ወላ ፍቅር ተወደደ አላለም😂
አትዪኝም🙆😂😂😂😂
አሳጥሩዋ አቦ
😂😂😂😂እሺ እመቤት😂😂😂
ዉሎሽ ሳቅ በሳቅ ይሁን😆😆😆😆
ይሄንን የምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ የእረፍት የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ይስጠን የስደት እህቶቼ
Amen amen amen
አሜንሣሪዬ
Amen Amen Amen 🤲❤️🙏
አሜን አሜን❤
አሜን❤
ይሄ አስደንጋጭ የማይገልጸው የሰደተኛ ወገኖቻችን ህይወት ነው😭
ኢየሱስ ደጉ ታደገሸ እንጂ አበላሸተውሸ ነበር ዕድለኚት ሰላንቺ እያመሰገንኩ አሳብደው ሰላሰቀሯቸውና ሰለሚያሰቀሯቸው በፊቱ ተንበርክኬ አለቅሳለሁ ገንዬ ሰለ ወጣቶቻችን ምህረት ለመለመን የምንገናኝበት መሰመር ልትዘረጊልን ትችያለሸ??😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አረ ዝበይ እደዝህ ያለ ነገር የለም ውሸት ነው ፣!!!!!
አልደረሰብኝም ማለት እኮ ይቻላል@@hananabdena4051
ጌታ ኢየሱስ ጣልቃ ገብቶ አስመለጠሽ ክብር ለስሙ ይሁን❤
ከዚህ ሁሉ መዓት ተርፈሽ ለሀገርሽ መብቃትሽ ለድንግል ማሪያም ልጅ እግዚአብሄር ይመስገን
የኔ እህት የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የቃልኪዳኑ ደም ነው የጠበቀሸ አንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ ክፍል 3ትን በጉጉት እየጠበቅን ነው ❤
ወንጌልዬ በእርግጥ ጌታን በአንቺ አይቼዋለሁ አሁንም ከምንም ጌታ ኢየሱስጌታ ነው በደሙተሸፈኚ ተባረኪ
❤❤❤❤❤
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ምን ጉድ ነው? እንኳንም እግዚአብሔር ለሀገርሽ አበቃሽ የኔ ቆንጆ ልብ ወለድ ነው የሚመስለው። ክብር በሰው ሀገር ለምትንገላቱ እህትና ወንድሞቼ። ቀን ይመጣል እንደዚህ እንደተበንን አንቀርም አይዟችሁ ❤
እግዚእብሔር ሆይ ከክፉ ነገር ሀሉ ጠብቀን ተመስገን ፈጣር እረድቶሻል 😢
ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ላዳነው ልጅ ወደ ሰሊሆም ፀበል ሂድና ተጠመቅ ብሎታል እኮ!ለህመምሽ ፀበል ብትገቢ አሪፍ ነው!የእኛ ጌታ ወደ ፀበልም መላክ ያቅበታል
እህቴ ፀበል ሂጂ ሰርጀሪ አምነሽ የእግዚአብሔር ፀበል በኢየሱስ ስም የተፀለየበት እሱ ንቀሽ ግን ፀበሉ ላይ የሚያርፈው የስሙ ሐይል ነው የሚያድንሽ አጋንንቱ ገብቶብሻል በምን ታሶጭው እስከዛሬ በፀሎትሽ ያሎጣ መንፈስ ብትመጪ ይሻል እህቴ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን እጁን ዘርግቶ ይጠብቅሻል
ከእግዚአብሔር ቤት መራቅ ዉጢቱ አጢአት ነዉ ጌታ ቸር መሀሪ ነዉ አልተወሽም ❤
አይባልም ማን ፈራጅ አረገን እዛውሰጥስ ተቀምጠው ሰንት ፈጣሪን የሚያሳዝን የሚሰሩ አሉ አኮ ምነው ባንመጻደቅ
ሁሉም ሀጥያተን ሰርተዋል የእግዚየብሄርም ክብር ጎሏቸዋል ነው የሚለው ቃሉ አንደው ሁላችንም ለሰከንድ የሚያኖረን ጽድቅ መች አለንና መድሀኒያለም በምህረቱና በቸርነቱ እየደገፈን እነጂ።
ኢየሱስ የሰጠን ሰላም በምንም የማይለካ እና ዘላለማዊ ነው ከፍቅሩ የራቃችሁ ኑ ወደዚህ ዘላለማዊ ጌታ ❤
ጌታ እየሱስ ጣልቃ ገብቶ አስመልጦሻል በሂወት ዘመንሽ ለዚህ ጌታ ተገዢ ❤
ከድንግል ልጅ ክርስቶስ ውጪ ልብን ማንም አይመረምርም❤❤
ወይ ስብሊ ከስንት አመት በሃላ አየውሽ ትዝ ካለሽ ምህረት ነኝ ካስታውስሽኝ ሙስጠፋ መክተብ ቁጭ ብለሽ እየመጣው ስንጽልይ እኔ ጋር ስትመጪ እኔ ኳንትራት ቤት ነበርኩ እኔ ግን ሁሌም አስብሻለው ግን ስላየውሽ ደስ ብሎኛል
የጸለይሸት ጌታ አልጠለትም ደስ ይባልሽ❤❤
እውነት ነው ጌታ መልካም ነው በነገር ሁሉ
@@Mohammed-kp9oo tebareki
Inkani igzabher rdash
Mohamed ወይስ ምህረት ነሽ ?
እንኳን ጌታ እረዳሽ በልጅነትሽ ያገለገልሽው እግዚአብሔር አልጣለሽም አልተወሽም
በሄድሽበት በእረገጥሽበት ምድር ሁሉ እርሱ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነበር እየሰራሽ እያበሰለሽ እንደ ወርቅ ነጥርሽ እንድትወጪ አድርጎሻል የቀረውን ዘመንሽን ለጌታ ሰዊው እርሱ በወደደው መንገድ ይስራብሽ ታሪክሽን እያለቀስኩ ሰማውት እኔ ስደተኛዋ እህትሽ ትልቅ ትምህርት አግቼበታልሁ በታሪክሽ እግዚአብሔርን የለጠ ወደድኩት ዘመንሽ በልምላሜ ይለቅ
ጌታ እያስተማረ እየተከተላት ነበር
የልጅነትሽ አምላክ ነው ከዛ ክፉ የታደገሽ ። ኢየሱስ እኮ ድንቅ አምላክ ነው ስሙ ይባረክ ❤❤❤
ዉሺት ነው የምትሉ የደርሰበት ያቀዋል ፀበል ተጠመቂ በየቤቱ ብዙ አይነት ችግር አለ
ትክክል እህቴ በየ ቤቱ ስንት ጉድ አለ
የደረሰበት ሰው እንዳለ በምን ኣወቅሽ ወይስ ላንቺ ደርሶብሻል
ኢየሱስ ጌታነው እኮን ጌታ ረዳሽ❤❤❤❤❤❤❤የልጅነትሽ አምላክ እግዚብሔር ይባረክክክክ
አላሆይ ትላትም የጠበከኝ ነገም ጠብቀኝ አስከቤተሠቦ በስደት ያለነዉን ሁሉ
U should cover by the blood of Jesus!
❤❤❤እየሱስ የሰው ሁሉ ወዳጅ እንደሆነ ሁሉ ሰይጣን ደግሞ የሰው ሁሉ ጠላት ነው ለሚያገለግሉትም ጭምር ጠላት ነው እግዚእብሄር ጥበቃው ስላላነሳ ከላያቸው ምንም ማድረግ አይችልም!! አንቺ ደግም ይበልጥ ሰይጣን እንደሚጠላሽና ግን ደግሞ ከእግዚእብሄር ጥበቅቃ የተነሳ ጥርስሱ ከማጋጨት በስተቀር ምንም ማድረግ አይችልም!!❤❤❤
እየሱስ ያድናል ይታደጋል ። የአባትሽ አምላክ ኪዳኑን የማይረሳ አምላክ አልተወሽም ።
ደንግል ማርያም ከነ ልጆ ነው የጠበቀችሽ የኔ እናት ክርስቶስ ቀሪው ዘመንሽን ይባርክልሽ❤❤❤
ዝም ያለ ነጃ ወጣ S A w ❤
አዱም አልታዋጣልኝም
😂😂😂😂😂 ወሏሂ እኔ ምኑም አልገባኝ 😂
እኔም 😂@@wollotimes
እንዴት እውነት አለ እኮ ሰው ሆነውለዱንያ ብለው ለሽይጣን ራሳቸውን ይሸጡ አሰሪዎቹአ ደሞ እንደዛ ናቸው በጅን እየታገዙ ሚቀያየሩ
s a wግን ሰው ይቀየራልደ እረ ውሸት በልክ ይሁን😂
አምነሽ ፀበል ተጠመቂ ትድኛለሽ አምላክ ይርዳሽ ግን አስቢበት ለፀበሉ
4-5 ከታመነውም ምስክር ከሙታንም በኵር የምድርም ነገሥታት ገዥ ከሆነ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን። ለወደደን ከኃጢአታችንም በደሙ ላጠበን፥
ለአምላኩና ለአባቱም ካህናት እንድንሆን ላደረገ፥ ለእርሱ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ክብርና ኃይል ይሁን፤ አሜን።
የእየሱሴ ስም ሁሌም ሀይል አለው ጌታም ነው
አይገኒ ፀበል ገብተሽ ነበር አላልሽም😂😂😂😂 እንደውም በእየሱስ ማመኗ እራሷ ተመሰግንነው ለማንኛውም ለድንግል ማርያም ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ይግባው❤
ምስኪንነፈር
Ahuneme alekekateme metemeke orthodoxe mehone mesgede nesha megebate alebate
ገኒ ግን በልብ ሆና አይደለም የምትሰማት ልጅቱ በመጀመሪያ ጴንጤ እንሆነች ተናግራ ነበር ግን መልሰሽ ስለ ፀበል ስታነሽባት ይገርማል ሰዎች አንች ጋር የምመጡት ተቼግረው ነው ስሚያቸው እሷ ዲንቁ ጌታ ድንቅ ያደረገላት ልጅ ነች ።
ገኒ ግን በልብ ሆና አይደለም የምትሰማት ልጅቱ በመጀመሪያ ጴንጤ እንሆነች ተናግራ ነበር ግን መልሰሽ ስለ ፀበል ስታነሽባት ይገርማል ሰዎች አንች ጋር የምመጡት ተቼግረው ነው ስሚያቸው እሷ ዲንቁ ጌታ ድንቅ ያደረገላት ልጅ ነች ።
አሜን አሜን አሜን
የድንግል ማሪያም ልጅ ክበር ተመስገን
Simu lay new haylu yalew eyesus bilesh tiriw ❤
አሜን
የሠራዊቱ ጌታ እግዚህአብሔር ጥበቃው ትልቅ ነው
ውይ ገኒ እደዚህ አይነት ታሪክ አታምጭ እፈራለሁ በመድሀኒያለም ከደዚህ አይነት ይሰውረን
በኢየሱስ እመኝ እንዳትፈሪ ሥሙ ሀይል አለው
ጌታ እግዚአብሄርን የታመነ ምን ጊዜም ያርፋል።ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን ለዘላለም
።
የሚገርም ታሪክ እንኳን እ/ር እርዳሽ
እ/ር ምንድነው??? 😢 አቤቱ ይቅር ይበልሽ የድንግል ልጂ። እግዚአብሔር ብለሽ ፃፊ
እግዚአብሔር ይህን ታሪክ ለሚሰማ /ለምትሰማ አንዲት ነፍስ መልዕክት ይኖረዋል. በስሙ ድል መንሳት ማምለጥ መዳን እንዳለ
ይሄ አረብ ሃገር ስንቱን ጉድ ይዛል አቤቱ እግዚኦ
በስመአብ ሁሉንም ነገር አዉጥቶ ለዚህ ያበቃሽ አምላክ ክብር ምስጋና ይሁን በጣም ነዉ የማሳዝን 😢😢😢
ገኒ ስደት ሄደው ሞቱ ታመሙ ከሚል ዜና ይህን የጥንቃቄ ትምህርት ማቅረብሽ ያስመሰግንሻል ሰይጣን ከእግዚአብሔር በታች እና ተሸናፊ መሆኑን ያስተምራል አምላኬ ፈጣሪን እናቱን መላእክትን ቀማመን እንዳን
ዕውነት ስይጣንከግዛዐብሔርበታችነው፣በትክክልዕግዚብሔርን፣ያመነ፣መቼም፣ለግዜው፣ያስፈራሻልግንዕግዚዐብሔር፣ዐሳልፎ፣ዐይሰጥሽም፣ዐይዞሽ፣ዕንኳን፣ወደሃገርሽ፣ገባሽ፣ጎበዝ፣ነሽ፣ዕኔብሆን፣ዝም፣ብየ፣ነበር፣ዐልናገርም፣ምንዕንድሆንም፣ዐላቅም፣ግንዕግዚዐብሔር፣ከዚህ፣ነገር፣ይሰውረን፣ዕንጂ፣ከባድ፣ነው፣ዐገኝ፣ማለትጤናምንማጣትክፉስንቱን፣ያሳያን😂😂😂😂😂😂😂😂
የኢየሱስ ከሁሉ ይበልጣል ❤❤ ጌታ ይባረክ
አውንም ውጭ ከዚህ እምነት ካልወጣሽ መቸም ከዚህ መንፈስ ወጥቻለው ብለሽ ማውራት የለብሽም በድንግል ማርያም በቅዱስ ሚካየል በቅዱስ ገብርኤል እመኚ ፀበል ተጠመቂ ጎበዝ ከሆንሽ ትክክለኛው የእግዛቤር መንገድ ይህ ነው ያላመነ ያልተጠመቀ አይድንምና ያመነ የተጠመቀ ይድናል
ከኢየሱስ ውጭ የሜበልጥ የለም
@@Ahlam-qx1ll
ትክክለኛው Orthodox እምነት ብቻ ነው የሚያድንሽ። Period. ከፈረንጅ ያመጣሽው ምንፍቅና፡ ሀሰተኛውን "የሱስ" ነው፡ ያሳመነሽ። በእውነተኛው በእየሱስ ክርስቶስ አይደለም! ምርጫው ያንቺው ነው!
የክርስቶስ ደም ኃይል አለ ።
ከየትኛውም ኃይል ጋር አይወዳደርም ኢየሱስ ያድናል።
ሰይጣን የለም አንልም አለ እስዋንም መጀመሪያ አካባቢ አምኛት ነበር ግን እርስ በርሱ እሚጋጭ ነገር ታወራለች ሰውየው ወጥቶ ሂዶ ዞር ስል ቤት አየዋለሁ ብላለች ሁሉም ወጥተው የሰው አይን አገኘሁ ብላለች ልጃቸውን ይዘው ወተውም ብላለች እኔንም ይዘውኝ ሲወጡ መኪና ያስመርጡኛልም ስትል ቆይታ ሰውየው ቀንቀን ከቤት አይወጣም አለች ቤታችን ጥቁር ሰወች ይመጡና ቀይ ሁነው ይመለሳሉ አለች ትንሽ ቆይታ መድሀኒቱን ይዘው ሂደው ከተጠቀሙ በኋላ ተቀይረው ይመጣሉ አለች ውጭ ከሆነ የተጠቀሙት ተቀይረው ሲመጡ እነሱ መሆናቸውን እንዴት አወቀች
እኔም ብዙ አላሰመነኘም ዉሸት ብዙ አለዉ
እረ ልጅቱ ፅበል ትግባ ጤነኝ አደለችም ሰይጥን ሰፍሮባት ነው
Areb agerst lay ken ken aywetum matamata new
እኔ አንድም አላመንኳትም ነጭ ውሸት ነው ። 😂😂😂
9 ሰዐት የሴጣን ቃል ኪዳን ሰዐት ነው kkkkkkkk ትዘባርቂያለሽ
እውነት እንኳንም እግዚአብሔር አተረፈሽ ፀበል ተጠመቂ አሁንም ቢሆን መንፈሱ አለ እግዚአብሔር ወደ እውነት መንገድ ይምራሽ
ስአሊለነ ቅድስት ድንግል ወላዲተ አምላክ እንዴት ይጨንቃል በስመአብ 😢
አረቦችም ጠቖይ አላቸው ስራ ልጀምር ስትል ሴትዬየ ሰውየው ሹፌሩ ጋር እኔን እዳትልኪያት አላት ሴትዬየ እቢ ብላ ላከችን እና በጣም ተገሪሚ አለሁ ኮሪራ መቶ ስራውን አልፈልግም ብየ በስቃይ ወጣሁ ሌላም ቦታ የምትጮህ አጋጠመችኝ በጣም መንፈስ የሚያስጨንቃት ብቻ 7ቤት ቀይሪ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን በሰላም 2አመት ሰራሁ ጥሩ ስዎች ❤❤❤
አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ወንድም እህቶቼ ወላሂ አለቀስኩኝ መጀመሪያ ወንድሟ ስመታት በጣም ተሰማኝ
እግዚአብሔር ተመስገን እስከዛሬ ላማረርኩህ ይቅር በለኝ
ሰለፍቅር ፍቅር የሚል ፕሮግራም መክፈትሸ ገኒ ደሰ ይላል።የልጅቱ የፍቅር ታሪክ በጣም ያሳዝናል።።አሁን ገኒ እኔ የፍቅር ችግር አጋጥሞኛል አንድ በሉኝ ወገኖች።እኔ የምኖረው ከአገር ውጭ ፈረጅ አገር ነው።በምኖርበት አገር ሴት ሚባል የትዳር ከይም ለእኔ የምላት ሴት ፈልጉ ማግኘት የማይሆን ነው ።እኔ ደግሞ ከአገሬ ሴት ልጆች ጋረ ነው ሪለሺሸፕ ፍቅርም ባደኩበት ባህል ያደጉ ሴት ነው የምወደው።አንድ ቀን መጥቸ ኢትዮጵያ ሴት አገባለው ሰል ሰራ ምናንን ሰል ግዜ ወሰደብኝ።አሁን በfbም እሞክራለው ነገር ግን ለእኔ የምላት ሴት አላገኝም።እደዚህ እያልኩ ሰኖር አንድ ቀን አንዲት ሴት ከአዲሳባ የምኖር ብላ በfb ሰላም አለችኝ!መተዋወቅ ይቻላል?! አለችኝ። እረ ችግር የለም አልኳት ።መፃፃፍ ሰጀምር ፎቶሸ አይታየኝም ፎቶ የተነሳሸው ካለሸ ብትልኪልኝ ባይሸ ብንተዋወቅ?እኔም ልላክልሸ።ብያት ሁለት ፎቶወች ላከችልኝ።ማለትም ከህትዋ ጋ የተነሳችው ነው።እሰዋም ገምት የትኛዋ ብሆን ትመርጣለህ?አለችኝ ።እኔ አላውቅም አልኳት የምትወዳት የትኛዋን ፎቶ ነው?ካልሸኝ ግን እቺኛዋን ነው ብየ የላከችልኝን ፎቶ አንድዋን ከሰልኬ ፎቶውን ቆርጨ አወጣሁና ላኩላት።
ለካሰ የታናሸ እህትዋን ፎቶ ነው የወደድኩት።እሰዋ በጣም ከፍቷታል።አሁን ከዛ አንቺ ነሸ?ሰላት እህቴ ናት አለችኝ።እኔ ነው አይቸ የወደድኩህ እኔ ነው የማገባህ!አለችኝ ።እህት ይቅርታ አድርጊልኝ አንቺ በጣም ረዥም ነሸ እኔ የመረጥኳት ደሞ በልኬ የሆነችውን እችኛዋን ነው።አልኳት ወይ ባታሳይኝ!የአንቺን ፎቶ ብቻ ልከሸልኝ ምርጫየ እዳልሆንሸ እነግርሸ ነበር ብያት ልለያት ሰል።እኔ 33 አመቴ ነው ተሎ አግብቸ መውለድ አለብኝ አለችኝ።የህቴ እድሜ ደግሞ 28 አመቷ ነው ።እሰዋ አሁን ማግባት አፈልግም ትለኛለች።መልካም እህት ከዙህ ላይ እናቁም!አልኳት ።እሷ ሁልግዜ ትጨቀጭቀኛለች ።እኔ ደግሞ እህትሸን ንገሩልኝና አሰተዋውቂኝ!እላታለው በዚህ አይነት ሰንባባል አንድ ቀን እህትዋን አቀረበቻትና አሰተዋወቀችኝ ሰታሰተዋውቀን ግን እሷን እደመረጥኩ ሳትነግራት እና እኔ እዳልተገባባን አድርጋ ነግራት ለማሰታረቅ ተግባቡ ብላ ልትለኝ ነው የቀረበችው እህትዋ።ከዛ ችግሬን ነገርኳት እሷን ነው እደመረጥኳት ፎቶ ለልካልኝ ለመጀመሪያም ፍቅረኛየ ብትሆን ብየ ያሰብኩት አንችን ነው ብየ ሰነግራት ይህማ አይሆንም!አለችኝ።ከዛ ይባሰ ብላኝ በሉ ተሰማሙ ብላኝ ታናሿ ሰልኩን ተቀበለቻት ታላቅ እህትዋ ።ይቅርታ አንቺን አልመረጥኩም ከሆነ እንዛመድ እህትሸን አሰተዋውቂኝ ብላት ችክ እዳለችነው።በዚህ መልኩ አሁን ዝብላ ሰላም የሚል መሰጅ ትልካለች ።እኔም የምወዳትን እህትሸን አሰተዋውቂኝ በፈጣሪ!እያልኳት ነው ።እኔ ደሞ ምርጫየ ሴት በቁመት መካከለኛ ቁመት ያላት ከእኔ ጋ ማች የሚያደርግ ነው የምፈልግ።የታላቅ እህቷ ወይም እዳገባት የጀመረችኝ ታላቋ ሜትር ከ70 ናት ሰትነግረኝ የእኔ ሜትር 60 ነኝ ሰለዚህ ሁሌ ምመኘው ሴት በልኬ ሰጠኝ ነው በዚህ ምክንያት ሴት በልኬ ላገኝ አልቻልኩም።ልጅቱም እየሰነባበተች ሰላም ትላለች ሰትለኝ እኔ እህትሸን እድንፋቀር እድል ሰጭን!እላታለው።እሷ ደሞ ቁመት ችግር የለውም እኔን አግባኝ! ትላለች እኔ ደሞ እሷን አግብቸ ታናሸ ወድምሸ ነው?ባልሸ?መባል አልፈልግም።ህልሜም አይደለም።ማግባት የምፈልገው በልኬ ነው።አንድ በሉኝ ።
አደናቆራችሁን ፈቅር ፉቅር እያላችሁ ፉቅር የሚሉ ሰወች ለራሳቸው የፉቅር ተምሳሌት አይደላችሁም
😂😂😂😂😂
አላህ ከድሀለው ይጠብቀን በስደት ያለነው ሁሉ አሚበሉ ከሰውም ክፍት ይጠብቀን አላህ ለአራችን ያብቃን
የተጨማመረ ነገር ያለ ይመስለኛል ለማጣፈጥ የህል
የኔ ቆንጆ እንኳን በሰላም ሀገርሽ ገባሺ አይዞሽ የምታምኝው አምላክ ጌታችንመድሀኒታችን እየሱስ ክርሰቶስ ጠብቆሻል አሁንም በሱ ፅኝ አንድቀን ጤናሽ ይመለሳል ❤
በእውነት ማታ አይቼው ማታ እንቅልፌ እባብ እያየው ነው ያደርኩት አረ እባካችሁ እኛ በስደት ላይ ያለነው ያስብን እንቅልፌ ሳልተኛ ነው ያደርኩት ጭንቀት ላይ ነው በፀሎት አስብኝ
እኔም መብራት አጥፍቸ መተኛት ፈራሁ
እህቴ እንካኳን ጌታ እረዳሽ እግዚአብሔር ታማኝ ነዉ❤❤❤
ታሪኩ ያሳዝናል ግን የተደበቀ ታሪክ ከጀርባ እንዳለባት የሰማኛል ይህንን ሁሉ ወንድ በምን ሞራል ? እንጃ ብቻ የማይታመኑ ነገሮች ይኖራሉ።
በጣም የማይታመኑ ነገሮች አሉ የምር ብዙ አሉ
የማይታመን የተቀነባበረ ታሪክ ነው ያቀረበቸችው :: ውሸት ነው የሚመስለው::
እንደ ሓጥያታችን እንደ በደላችን እንደ ድካማችን ኣታደርገንም.ኣንተ የርሕራሄ ኣምላክ ደግሜ ደጋግሜ ስምሕ ኣመሰግናለሁ
እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን የረዳሽ❤
በጣም ከባድ ነገር ነው ያሳለፍሽው ክርስቶስ በደሙሸፍኖ አስመልጦሻል 🙏 ተመስገን ክብሩን እርሱ ይውሰድ
አላምንም😂😂😂 አረ ወየው ይቀየራል እንዴት አች ነሽ የታመምሽው ልበል😢😢😢አኡዙቢላህ ምን ጉድ ነው
😂😂😂
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው በሰማም በሰማም በሰማም እያልኩ ነው ያዳመጥኩት የኔ ጀግና እህት እንኳን እግዚአብሔር ከጠላት አተረፈሸ ግማሸ ከፍሎ ያመኛል ላልሸው መፍትሄ ፀበል ሂጂ ግድ የለሸም
ይች እራሷ ሰይጣን ይዟት ሁሉነገር መስሎ እየታያትነው
Betikikil bemidr lay yelele neger meqebater
Bemn awkec EEEE elmunati neh neshi
በስመአብ ወወልድ ወ መንፈስ ቅዱስ🙄አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ሆይ እንደዚህ አይነት ቤት አለማየቴ ወይኔ ስንት ቤት አለ እኔ በፍርሀት ሞታለሁ ማርያምን 😭😭😭😭
የሀንን ጉድ ስሰማ መዳሜን ኣመሰገንክዋት እኔን ግን ግራ የገባኝ ነገር
1 , ኣማርኛ ታወራለች ሰቲየዋ😅
2, ህፃንዋ በ6 ወር መንገድ ጀመረች😅
ገነት ንጋቱ በጣም የማክብርሽ ሰው በስራሽ ንፋስ ኣታስገቢ የሀ የፕሮቴስታንት ስራ ነው
እኔ ግን ኣላምንም
ምንድነው ደሞ የፕሮቴስታንት ስራ እኔም ፕሮቴስታንት ነኝ. ግን ምናልባት የስነልቦና ችግር አጋጥሞአት በአይምሮዋ ላይ የተሳለ ይሆናል የሚል ግምት አለኝ. የሌልውን እምነት አክብሪ
በትክክል የጨማመረችው ነገር አለ። አይ ፕሮቴስታንቶች።
እረ እዉነት ነዉ ገጠመኝ ስሙ መምሄር ተስፋዬ አበራብላቹ ምን ሆኖቹ ነዉ
@@astekastek1000 እውነት በለሻል
እግዚአብሔር እኮ ፍቅር ነው ! እንኳን ደረሰልሽ ፀልይ አውንም ኢየሱስ ከሁሉ ያድናል !
በጣም ያሣዝናል ። የምህረት አምላክ እንካን ምህረት አረገልሽ። እንግዲህ አይዞሽ እግዚአብሄር የእንደገና አምላክ ነው።
የውቃቢ መንፈስ ያለባቸው ሠይጣን አምላኪዎች ናቸው ማለት ነው ጌታ እረድቶሻል እህቴ ውነት ነው ይቀየራሉ አይቻለው እኔም
ወይኔ በእመብርሃን እግዚአብሔር ምነኛ ይወድሻል እህቴ እኛ ስደተኞች ስንቱን ችለነዋል ብቻ እግዚአብሔር አብዝተሽ አመስግኚ ክፍል 3አለው
ለዚህም እኮ ነው እኔ እግዚአብሔር መሃሪ ነኝ ያለው😢❤
በስማአም እኔ የሰማሁት እንዴት እንደፈራሁ እሷ ግን ከነሱ የኖረቺው ኡፍፍፍ እድሜና ጤና ይስጥሽ በጣም ብዙ መከራ ነው ችለሽ ያሳለፍሺው ጀግና ነሽ
አኡዙቢላህ የማይሰማ የለም ያረብ አደራህን
የአምልኮት ስግደት የማትሰግዱ ሰዎች ይሄ ሀቅ መቼም አይገባችሁም ።ለእግዚአብሔር ዘወትር ጠዋት ማታ ስገዱ ያኔ መንፈስ ቅዱስ ይገልጥላቹሃል ።
እዴ አኡዙቢላህ የማንሰማዉ የለ
ተረትኮነው😅😅😅😅
@@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱንጅል 😂😂ተረት ለመሆኑ ማስረጃ አምጭ
ትርክት ነው ምመስለኝ አላመንኩም
😂😂@@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
አልሀምዱሊላህ
አለኒዕመተል ኢስላም ግን ስታወራ ያስፈራል
اعوذ بالله من الشيطان الرجيم
የዘላለም አምላክ እሕቴ ጌታ ይፈውስሽ፡፡ጸ
በድንግል ማሪያም ስም በቅዱስ ገብረኤል ስም በቅዱስ ሚካኣኤል ስም እግዛብሔር ሆይ እባክህ በከብር ገደለኝ
በኢየሱስ ስም
ሰብልዬ እውነትም የምታመልክው አምለክ አድኖሻልና አሁንም እርሱን ከመታመን ወደኋለ አትበይ ። ኢየሱስ ጌታ እውነትም ጌታ ነው ።
ሁሉንም ልመንሺ ግን እንዴት በውስጥሺ የምታወሪውን ያውቃሉ ምክንያቱም በልብ ያለን ማወቅ የሚችለው እግዚአብሔር ብቻ ነው ሰይጣን ልብሺን አይመረምርም በልባችን ያለውን አያውቅም
ሰጣንኮ ሁሉንም ያዉቃል
Ehema kelale new tera tenekayi enka yawokal.
@@DinkneshAbdisa sytan kalew seltan Hulu marg ymaychlew ngr ehenen nw belbeb yalewn mawek aychlm
ውሸቷን ነው እኮ እያመናችሀት ባልሆነ
ሰይጣን ይሄ ከንቱ ሁሉንም አያውቅም:: ሁሉን የሚያውቅ የሚያይ የሚሰማ ኢየሱስ ብቻ ነው. እሷ የምታወራ አይመስላትም እንጂ ትናገር ነበር ያ ደላላ እኮ በውስጧ ያለውን ሳይሆን የተናገረችን ነበር እየሰማት የነበረው
ኣንተ ኣስደናቂ ጌታ የሱስ ስራህ እንዴት ድንቅ ነው?በመንፈስህ ያተምካቸው በደምህ የተበሃቸው ለታመኑህ ለኣውሬ ኣሳልፈህ ኣትሰጣቸውም፣ክብር ክብር ለሓያሉ የየሱስ ስም
ከደዚህ አይነት ነገር አላህ ይጠብቀን በነገራችላይ ዱባይ ራስልኬማ አለ ድግምት ያደርጋሉ 😢😢
😢😢😢😢ልክ እንደ ልጅቷ ታሪክ ነው ??
በጣም የሚገርም ታሪክነው በደብ መፀለያ ከፈጣሪጋ ሁለዬም መገናኜት ከሁሉመከራ ያወጣል ከሞት ከህመም ያድነናል
በመደሀኒለም ምን አይነት ነገር ነዉ አረ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን እህቶቸ እራሳችሁን ጠብቁ አይ ስደት😢😢 😢
እህቴ እባክሽ እግዛብሄር እንኩዋን ለአገርሽ አበቃሽ እንጅ ጸበል ብትጠመቂ ጥሩ ነው አንድ ቀን ደግሞ በክብ ሉ ተፈውስሽ እንደምትመሰክሪ አልጠራጠርም. እመቤቴ ትጠብቅሽ ❤❤❤❤❤
አምላኬ ሆይ ምንድነው የምሰማው ሰውየው ኢራቃዊ ነው ስትል ደነገጥኩ እኔ ኢራቅ ነው ያለውት ግን እግዚአብሔር ይመስን ሰዎቼ ጥሩ ናቸው ❤እግዚአብሔር አንተ ጠብቀን
ክብሩ ይሰፋ ለድንግል ማሪያም ልጂ ተመስገን 😰🥰🥰🙏🙏🙏
ወይኔ በስማም እኔ ለሰማዉት ጨነቀኝ ስታወሪ አዕምሮዬ ላይ እንደ ቪድዮ እየታየኝ ነዉ የሰማዉሽ ከዚ ጉድ ያወጣሽ አምላክ ይክበር ይመስገን ፀበል ያስፈልግሻል ምክኒያቱም ለሴጣን መስዋት የሚቀርብ ምግብ ስትበይ ነዉ የከረምሽዉ አይዞሽልኝ
ትክክል በስማም
Thank you God for your protection and love for me and my kids ❤️❤🙏🙏
ኢልምናቲ ናቸዉ ሰዎቹ። ሴጣን እኮ ሁሉን ቋንቋ ያዉቃል። አማርኛ በማዉራቷ አትደነቂ። እንኳን በደህና ወደ ሀገርሽ ተመለሽ!!
ክፍል 2ን ነበር እንዳጋጣሚ ያየሁት በጣም አሳዘነችኝ ታሪኩንም ወደድኩትና እንደገና ተመልሼ ከክፍል 1 ጀመርኩት አይዞሽ ባለታሪካችን ፈጣሪ ካንቺ ጋርነው❤❤❤❤❤ ገኒቾ እስካሁን ካቀረብሻቸው ታሪኮች በጣም የተመቼኝና በ1 ኛ ደረጃ ይሄ ያሁኑ ታሪክ ነው እናመሰግናለን በርቺ አይዞሽ እንወድሻለን❤❤❤❤❤
ገኒዬ ፓርት 3 ቶሎ ልቀቂልን
እንኳን ለሀገርሺ በስላም ተመለሺ
እኔ ቤሩት ነበርኩ
ታስሬም ነበር
ልክ ልጅቷ እንዳለችው እሰርቤቱ ጅስር ሰር ነው ።
ግን እኔ በነበርርኩ ሰዓት
አበሾቹ በሙሉ ተሰብሰበን ጠዋትም ማታም ጸሎት እናደርጋለን
ሌላ ሰዬጣናዊ ሓሳብም ያለው ሰው አልነበረም ማለትም ሴት ለሴት እንዳለችው አይነት እኔ በነበርኩበት ዘመን ጭራሸም አይታሰብም ።
እርግጠኛ ነኘ ፖሊሶቹም ይሔንን እያዩ ዝም የሚሉ አይመስለኘም ።
ሌላው ምን ታይኛለሽ ቡሎ የሚጣላም አልነበረም ለዛውም ከተለያዩ አይነት ዜጉች ጋር ታሰረን ጸብ አልነበረም
በእርግጥ ጫጫታ አለ እሱም ፖሊሶቹ መጥተው አንዴ ዝም በሉ ብለው ከጮሁ ሁሉም ሰለሚፈራ ዝም ይላል።
ጠዋት ጠዋት ደሞ የማስታውሰው በጉማ ውሐ እየረጩ ተነሱ ይሉን ነበር እንዲህ የከፋ ነገር ግን አላየሁም እርስ በርስ ከመተሳሰብ አብሮ ጸሎት ከማረግ ውጪ
ሌላ ዜጎችም እንኳን ቢሆኑ ተዛዝነን ነበር ።
ድንቹ ያሰተኛል የተባለውም በኛ ጊዜ አልነበረም በግድ ነው ተኙ ወሬ የለም ድምጽ እንዳንሰማ ብለው ሰለሚሉን ነው ሳንፈልግ የግድ የምንተኛው
እረ አንዳንዴ ዘፈንም እንዘፍን ነበር።
አሁን የሰማሁት ለኔ አዲስ ነገር ነው
ከዚህ ሁሉ እግዚአብሔር ይሰውር