20ኛ A ፈተና ገጠመኝ፦ከእህት በላይ እያየቻት የጓደኛዋን እጮኛ በመተት ኃይል ቀምታ ያገባች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 418

  • @Selam_mitiku
    @Selam_mitiku 2 ปีที่แล้ว +78

    ይሄ የኔ ታሪክ ነው መምህር ባሌን ጓደኛ መስላ ቀርባ የወሰደችብኝ ልጅ አለች የልጄን አባት ግን ልጄ ሙታብኛለች የልጄ ሞት ሁሌም እንቆቅልሽ ነው ምክንያቱም 3ቀን ብቻ ነው አሟት የሞተችብኝ እመቤቴ እንቆቅልሼን እንድትፈታልኝ በጸሎታቹህ አስቡኝ (ወለተ ስላሴ) እግዚአብሔር ለሁለቱም ልቦና ስጣቸው እያልኩ ነው መምህር

    • @memihirtesfayeabera
      @memihirtesfayeabera  2 ปีที่แล้ว +30

      አይዞኝ እህቴ

    • @ሐናባዬቲዩብ
      @ሐናባዬቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +9

      እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ አይዞሽ በርች

    • @konjomohammedmohammed542
      @konjomohammedmohammed542 2 ปีที่แล้ว +11

      በጣም በጣም ይገርማል በሁም ህይወት ይሔ አሳዛኝ ታረክ አለ ማለት ነው እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ማስተዋል ሰጠን እኔ የገዛ እህቴ የአባቴ ልጀ ወሰዳብኛለች እጅግ ያሳዝናል ቃል የለውም እግዚአብሔር አምላክ ይማረን

    • @ሐናባዬቲዩብ
      @ሐናባዬቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +5

      @@konjomohammedmohammed542 በስላሴ ስም በጣም ያሳዝናል

    • @user-hq4dn9zr7l
      @user-hq4dn9zr7l 2 ปีที่แล้ว +5

      @@memihirtesfayeabera መምህር እንደምን አለህልኝ እኔ የሄርሜላ እናት ነኝ ከአመሪካ ተምህርትህ ጠቅላላ እየተከታተልኩ ነዉ አነ ኤልዱየ እያየኋቸዉ ነዉ በጣም ደስ ይላል አድገዋል በዉስጥ መስመር እፈልግሀለሁ ስልክህን አባክህ ደግሞም የሱቅ አድራሻህ እፈልጋለሁ የምፈልገዉ እቃ አለ በተረፈ ለምትሰጠዊ አገልግሎት ቃላት የለኝም እግዚኣብሄር ይጠብቅህ አይዞህ በርታ እየተማርን ነዉ ደህና ሁንልን

  • @ወንቅሺት
    @ወንቅሺት 2 ปีที่แล้ว +5

    የመምህር የወንጌል ተማረውች መምህር ገብታል እንማረ የእግዚአብሔር ማዳን

  • @tsegredatsgerda8114
    @tsegredatsgerda8114 2 ปีที่แล้ว +10

    ስላም ላንተ ይሁን መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው እውነት በጣም ነው በጉጉት የምጠብቅክ ብዙ ለውጥ አግቼብሃለው ተባረክልን ወንድማችን ። በርታልን እግዛብሄር ይርዳክ

  • @ወይኩንፍቃደከ-ቐ3ፈ
    @ወይኩንፍቃደከ-ቐ3ፈ 2 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር በእውነት እንደዚህ ያሉ ገጠመኞች ስሰማ ውስጤ ይረበሻል እራሴን እፈትሻለሁ ግልብጥብጥ ያለ ስሜት😢😢😢 ከእኔ የበረታቹህ አስቡኝ በፆለታቹህ ወለተ ኪዳን ነኝ

  • @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ
    @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ 2 ปีที่แล้ว +18

    እግዚአብሔር ይመሰሰገን ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልንንን።በማርያምምም መምህርየ በምንየን ሣምልኝኝኝ ስለኔ ስወዳት እሌኒን ልጀን ትመስለኛለች ❤❤❤💐💐

  • @yaredmehret3301
    @yaredmehret3301 2 ปีที่แล้ว +11

    መምህር.እንደምን.አረፈድክ.ዛሬ..ፈተና.ገጠመኝ.ለመጨረሻ.ጊዜ.ነው..የማዳምጠው.ወደሀገር.ለመግባት.በጣም.ተቸግሬ..አሁን.ግን.ወደእስር.ቤት.ስለምገባ.በፀሎት.አስበኝ.አመተ.ማርያም.ነኝ.ከሳውዲ.አረቢያ

    • @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ
      @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ 2 ปีที่แล้ว

      ወረቀት የለህም ፈጣሪ ይርዳህ

    • @yaredmehret3301
      @yaredmehret3301 2 ปีที่แล้ว

      @@ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ ወረቀት.ነበረኝ.ተቃጠለብኝ.አስተካክለዋለው.ብዬ.ብዙ.አመት.ፈጀበኝ.እስር.ቤት.ያለውን.ሁኔታ.ምንም.እውቀቱ.የለኝም.በረራ.በፊት.ነበር.አሁን.ግን.እንጃ.አላውቅም.ፀልዩልኝ

    • @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ
      @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ 2 ปีที่แล้ว

      @@yaredmehret3301 ኢንባሲ ሄደህ ሞክር ፖስርት ከሆነ እዲታደስልህ ለአዷ ስታ በሁለት ወሩ መጣላት
      ታድሶ ሞክር እስርቤት ከባድነው

    • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
      @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 2 ปีที่แล้ว

      @@yaredmehret3301
      የወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል እሱ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ

    • @yaredmehret3301
      @yaredmehret3301 2 ปีที่แล้ว

      @@ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ ፖስፖርት.አይደለም.ኢቃማ.ነው.የተቃጠለው.ኢንባሲ.ምንም.አይረዳም..ሞት.ውልና.ማስረጃ..ውክልና.ለአንዳንድ.ነገር.ካልሆነ.በስተቀር.ምንምመፍትሄ.አይሰጡም.ህፃን.ልጅ.ይዘው.ስንቱ.ሲንከራተት.ምን.አላደረጉላቸውም.እግዚአብሄር.ግን.ስደተኞችን.ይጠብቃል.በሱ.ቸርነት.እና.ጥበቃ.ነው.እስከዛሬም.የኖርነው

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 ปีที่แล้ว +2

    _የእማ ፍቅር ወዳጅ የእኛ እንቁ መምህር እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣችሁልን የኔ አባት ወይ ፈተና እውነትም በጣም ገራሚ ዘደ ይጠቅማል በእውነት ይገርማል በጌታ ስም ምን አይነት ጉድ ነው እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ ለክፉ ስራ ሰው አይተኛም ማለት ነው የእውነት የልጁ ሀሳብ በጣም ደስ ይላል ምን አለበት እንደዚህ አይነት ነገር በየ ሰፈራችን አከባቢ የመንፈሳዊ ነገሮችን ብያስተምሩ ሁሉም ሰው ልጆችን ስለ ክርስቶስ እየነገረ ያሳድጋል የተቀደሰ ሀሳብ ነው የልጁ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛለት በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ያድልልን ምን ጊዜም እውነት ተደብቃ አትቀርም ይዘገያል እንጂ እውነት መቼም እውነት ናት ግን በጣም ከባድ ነው ከሚንወደው ሰው ይለየናል ይህ ክፉ መንፈስ እግዚኦ በእውነት ይከብዳል ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን በአንድም በሌላም ነገር ያስተምራል መምህሬ እናመሰገናለን ፀጋውን ያብዛላችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ የኔ አባት ቀጣዩን እንጠብቃለን በተስፋ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልቦናዬ በጎ ነገርን አወጣ የድንግል ልጅ ለቤቴ ምህረት አመጣ ጎሳ ልቤ ቃል ሰናይ/2/ ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አጥንትን የሚያለመለም የመላእክትን ዝማሬ ጥዑም ዜማን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛላችሁ እማ ፍቅር ትጠብቅልኝ መምህሬ_

  • @sifansifan3546
    @sifansifan3546 2 ปีที่แล้ว +18

    እግዚአብሔር ይማስጌን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን 🙏🙏🙏❤️✝️❤️

  • @lemlemalem7963
    @lemlemalem7963 2 ปีที่แล้ว +3

    የሚገርም ነገር ነው መምህር የሰውን እየተመኘን ከጠላት ጋር ባንሰራ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን

  • @tutueshetu4690
    @tutueshetu4690 2 ปีที่แล้ว +7

    ሰላም መምህር ተስፋዬ ወንድማችን እግዘዜሐብሂር ከክፉ ተኩላዎች ከነመላው ቤተሰብህ ይጠብቅልን 🙏 እንደ አንተ አይነቱን የቅዱስ ልጆችን ያብዛልን አሜን

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 2 ปีที่แล้ว +12

    እኳን በሰላም መጣክልን ይኛ እንቁ መምህራችን አተን ለሰጠን ቅዱስ ሚካኤል ይክበር ይመስገን አሚን ደስ የሚል ትምህርት ነው ያስተማርከን በጉጉት እንጠብቃለን ቀጣዩን ሴቶችዬ እናስተውል እግዚአብሔር የሚሰጠንን በስተቀር ለሰው በጎ እናስብ ዝማሬዬ መላእክትን ያሰማልን

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይህን እርኩስ መንፈስ ያዋርድልን ይሰርልን
    አቤቱ በቸርነትህ አስበን ፈውሰን አድነን❤️✝️

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 2 ปีที่แล้ว +2

    በርታልን መምህር የተዋህዶ ምሰሶ ነህአተ።

  • @bizuneshgeletu2447
    @bizuneshgeletu2447 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ተስፋዬ
    አረ ይገርማል በእውነት ተአምር ነው

  • @yeshiabie1836
    @yeshiabie1836 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እንዴዉ አንተን መግለፅ ቃላቶች ያጥሩኛል አንተ ለኛ ለደካመች የተሠጠኸን እንቁ የተዋህዶ ልጅ ነህ አምላክ እድሜ እና ጤና ይሥጥህ ሌላ ምንም አልልም

  • @memeke5620
    @memeke5620 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሄወትን ያሰማልን መምህር ተሰፋዬ አበራ ሞላየማቶሳላን እድሜዬ ይሰጥክ ኑርልን እግዜያብሄር

  • @saraT22
    @saraT22 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @አለምየተዋህዶልጅ
    @አለምየተዋህዶልጅ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህወሃት ያሰማልን መምህራችን በእውነት አሜን3 🤲 በእድሜ በፀጋው የቆየልን

  • @astertube8785
    @astertube8785 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የአገለግሎት ዘመንህ ያብዛልን መምህራችን

  • @bizuneshgeletu2447
    @bizuneshgeletu2447 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    እና መሰግናልን መምህር ተስፋዬ

  • @selam801
    @selam801 2 ปีที่แล้ว +26

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር so ኑኑኑ አብረን እንማር የተዋህዶ ልጆች

    • @devan8265
      @devan8265 2 ปีที่แล้ว +2

      መተናል መልካም ትምህርት

  • @ዮሐናን-ቸ3ዐ
    @ዮሐናን-ቸ3ዐ 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህር

  • @galxya1162
    @galxya1162 2 ปีที่แล้ว +4

    ይሄ የኔ ታሪክ ነዉ ማርያምን እኔን ግን ፍቅረኛን አልቀማችኝም ግን ሰላም የለነም እኔ ደግሞ ሴሴኛ ሁንኩኝ ከሱ ሌላ ሌላ ሰዉ ጋር መማገጥ ጀመርኩኝ እጭ ቆሻሻ ሂወት ነበረኛ ዛሬ ላይ በንስሀ ታጥቤ እራሴን ቆጥቤ እየኖርኩ ነዉ ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ይሄ ሁሉ በእርሶወ ትምህርት ነዉ ሂወት እያለኝ ስራየ ግን የሰይጣን😢😢

  • @mariyamzxcv7982
    @mariyamzxcv7982 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን በዉነት እድናቅ አድርገህናል መምህር እድሜ ተጸጋጋር ይስጥልን

  • @selam801
    @selam801 2 ปีที่แล้ว +23

    አቤቱ ጌታ ሆይ እኔ ለማንም ሰው አማኝ ነኝ ክፉ አላሰብም እና ከመጥፎ ጓደኛ ጠብቀኝ😥

    • @mimiwailyu4760
      @mimiwailyu4760 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @mebramebra1423
      @mebramebra1423 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @azmiazmi1511
      @azmiazmi1511 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እኔም ወዳጀ የቱ ጠላቴ የቱ እንደሆነ መለየት አልችልም ከመሳቅ ከመጫወት ውጭ ሌላ አላቅም

  • @hanayetbarek9856
    @hanayetbarek9856 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ሚገርም ታሪክ ነው እኔም መምህር ትምርቶትን መከታተል ከጀመርኩኝ ገና ሰምንትም አልሞላኝም ግን በጣም እየተለወጥኩበት ነው ፈጣሪ እረጅም እድሜን ይስጥልን ፀጋውን ያብዛሎት

  • @saraethio9794
    @saraethio9794 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን

  • @tadese1114
    @tadese1114 2 ปีที่แล้ว +3

    ጉድ ፈላ ዘንድሮ መምህር እንደው በምን ቀን ነው አነተን የመሰለ ወንድም የሰጠን⛪️🙏⛪️🙏🙏

  • @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
    @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ከክፍ ነገር እመብርሃን ትጠብቅህ የበግ ልምድ ለብሰው ቤተክርስቲያን የተቀመጡ ሁሉ ባተላይ ተነስተዋል ቁርስ ምሳ እራት ሳያነሱህ እደምግብ ቢሞቱ አይመሽም

  • @bellatbellat8325
    @bellatbellat8325 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላመ እግዚያብሔር ይብዛልህ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን 🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
    @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን❤❤❤❤❤

  • @hamziyawold3798
    @hamziyawold3798 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ይሄማ የነ ህይወት ነው በፀሎት ያስቡኝ ወለተማርያም ነኝ ካለሁበት ተመልሸ የህይወተን ታርክ እስክነግርህ ብዙን ግዘ በቴሌግራም ላወራህ ሞክረ ነበር መምህርዬ ሰላምህ ይብዛልኝ

  • @ኖላዊኖላዊ
    @ኖላዊኖላዊ 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው መምህራችን ጠቃሚ ትምህርትነው አምላክ ሞገስ ሆነን ብሎ መፅለይ በጣምትልቅነገርነው መምህር እኔ ካልስገድኩኝ ያመኛል አምላክ ይማረንንንንንእንደቸርነቱ

  • @rasbahiru5303
    @rasbahiru5303 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ነው መምህር ረጅም ከሚሆን እንዲህ እያጠረ በክፍል እየተከፈለ ቢቀርብ ሳይበዛና ሳይሰለች ይደመጣል።

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 2 ปีที่แล้ว

    ቃለኽይወት ያሰማልን መ ምኽራችን እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen amen amen Amen memeher Tesfaye Good job

  • @Caalaa-w5y
    @Caalaa-w5y 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገነን መምህራችን ቃለህይወትያሰማልን ✝️✝️🙏🙏🙏🤲🤲✝️🤲

  • @mmm-wi3pe
    @mmm-wi3pe 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
    ይገርማል ሁላችንንም ልቦና ይስጠን ብቻ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 ปีที่แล้ว

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የምንሰማውን ለመለወጥ ለፍሬ ለበረከት ታድርግልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህሬ እግዚአብሔር ይታረቀን በእውነት አይ አለማወቅ ሞኝነት እግዚአብሔር ደግ ደጉን ያሳስበን መንፈስ ቅዱስን ያቅርብልን አሜን 👏

  • @leliyetewahido1396
    @leliyetewahido1396 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን መምህራችን እንኳን ሠላም መጣህልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋዉን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ በፀሎት አሥቡኝ ወለተ ሥላሴ እያላችሁ ✝

  • @tekabeabebe8336
    @tekabeabebe8336 2 ปีที่แล้ว +3

    selam selam memher enkuwan dehna metaklen

  • @tigisttigist9525
    @tigisttigist9525 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህልን ውዱ መምህራችን እባካችሁ ተስፋ ልደትና ወለተ መድህን ከነቤተሰባቸው ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡን ጭንቀት ውስጥ ነኝ😢😢😢😢🙏🙏🙏

  • @aynabebazinaw5111
    @aynabebazinaw5111 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህ በፍልሰታ መጨረሻ በኪዳነምህረት እለት ነዉ ያየሁት እድሜ ከጤና ይሰጥልኝ እንኳን ለኪዳነምህረት የንግሰ በዓል በሰላም በጤና አደረሰህ ገብረ ኪሮሰን አፀደ ኪሮሰን ብሰራተ ገብርኤልን አመተ ሰላሴን በፀሎትህ አስበን

  • @ሁለተተክለሃይማኖትየማርያ
    @ሁለተተክለሃይማኖትየማርያ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን በጣም ወይፈተና በጣም ከባድ ነዉ

  • @emebetyesigat349
    @emebetyesigat349 2 ปีที่แล้ว +7

    ሰላም ላንተ ይሁን እንቁ መምህራችን በጉጉት ስጠብቅህ ነበረ እግዚአብሔረ አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይጠብቅልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን መምህር የሚሳዝ ታሪክ ነው እህታችን እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ
    አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @ተመስገንአምላኬ-ጀ7ጐ
    @ተመስገንአምላኬ-ጀ7ጐ 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ጎሸ እንኳንም መገህልን መምህርችን ቃለህውትን ያሰማልን አሜን

  • @ገብርኤልየድንግልአብሳሪ
    @ገብርኤልየድንግልአብሳሪ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ወድ መምህሬ በስለሥ ሰም ምነው ግን ታማኝ ሰው ጠፋ ታዲያ ማነንእንመን ጎደኛ ያልታመነ ወይ ፈተና ግራመጋባት ጌታ ሆይ ከሸረኞች ከምቀኛች ሰውረን ጠብቀን ጌታ ሆይ ይቅር በለን የኛተኮል ብዙነውና የባሰ አታምጣብን በስመ አብ

  • @rosa123rak4
    @rosa123rak4 2 ปีที่แล้ว +3

    Kalehiwot yesamelin⛪️⛪️⛪️

  • @ኤፍታህወለተሚካኤል-ደ4ቐ
    @ኤፍታህወለተሚካኤል-ደ4ቐ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ በጣም ይገርማል ሰው ሁሉ ከፍቷል ዘመኑ ነው ለጊዜው ደስታ ያገኘን ይመስለናል እንጂ ችግሩ ብዙ ነው እኔ ሁለት ወንዶች እያስቸገሩኝ በጭንቀት ልሞት ነው ሌላው የገዛ ጓደኛቸው ያፈቀሩትን ይቀማሉ ሎቱ ስብዓት በጣም ያማል እኔ ድሮ ጥሎኝ የሄደው የራስሽ ጉዳይ ያለኝ ዛሬ ተመልሶ እያስጨነቀኝ ነው በርግጥ ቤተሰቦቹ አስገድደውት እንጂ በፍቃዱ አልተወኝም ቢሆንም አንዴ ሄዷል እኔ ደሞ የራሴ ህይወት ጀምሬያለሁ ግን አሁን ላይ እጅግ ትልቅ ጭንቀት ውስጥ ነኝ እስኪ የመምህሬ ወዳጆች ምከሩኝ የንስሃ አባቴ ነግሬአቸው በጣም ተቆጡኝ የአሁኑ ጓደኛዬ ወታደር ነው ከአንዴም ሁለቴ የበፊቱም የንስሃ አባቴ ወታደር ነው ስላቸው በፍፁም ደስተኛ አልነበሩም የአሁንኑም እንደዛው ግን አንቺ እራስሽ ወስኚ አሉኝ እኔ ደሞ ግራ ተጋብቼ ከሁለቱም እርቄ ለመኖር እየወሰንኩኝ ነው ጓደኛ ባይኖረኝስ ብቻዬ ብሆንስ ምን እሆናለሁ ቆርቤ አምላኬን ማስከፋት አልፈልግም ፍልሰታ ፆምን ጨርሼ እውነቱን ተናግሬ ብቸኝነቴን መርጬ ለመኖር እወስናለሁ ሆኖም ግን መምህሬ ኮሜንቴን ካየህልኝ አንድ ሀሳብ ስጠኝ ተጨንቄአለሁ ግራ ተጋብቻለሁ በስደት ላይ ሆኜ ሱባኤ መያዝ አልችል ግን እየፀለይኩኝ ነው በአቅሜ ከማዳም ልጆች ጋር እየኖርኩኝ ግን ሱባኤ የማይታሰብ ነው በጣም ይከብዳል እባካችሁ ወለተ ሚካኤል እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ መምህሬ በእማ ፍቅር ይዤሃለሁ በፀሎትህ አስበኝ🙏🙏🙏🙏😥😥😥😥😥

  • @azebbekele4300
    @azebbekele4300 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ይህ ትምህርት በጣም ጠቃሚ ነው የማይታሰብ ብዙ ነገር አለ እግዚአብሔር ብቻ ይጠብቅ ነው

  • @almazkede9183
    @almazkede9183 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማል መምህራችን

  • @የተዋህዶልጅነኝየጥንትየጠ
    @የተዋህዶልጅነኝየጥንትየጠ 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ ይስጥልን ከልቤ ነው ያዳመጥኩት በጣም ይገርማል የሰው ልጅ ምንያህል ክፉ ነው ይሄን ያህል ዲያቢሎስ ሲያስከፋን መቼ ነው ለነፍሳችን ስንቅ የምናዘጋጀው ያሳዝናል

  • @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን
    @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን 2 ปีที่แล้ว

    ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን እኛም አስተዋይ ልቦና እግዚአብሔር ይስጠን በእውነት

  • @yegeb1913
    @yegeb1913 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህ የኛ ዕንቁ መምህርራችን ፡ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን ራሳችንን እንድንጠብቅ ብዙ ምልክትን ስለምታስተምረን እናመሰግናለን ።

  • @demekabelachewu327
    @demekabelachewu327 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ብሌንእራያእራዮማ
    @ብሌንእራያእራዮማ 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ቃለ ሒወትን ያስማልን ነፍፍ አመት ኑርልን እምታፈራቸዉ ፍሬወች ብሩክ ይሁኑ እዉነት ልቦና ይስጠን የስዉ ልጂ ፈተና ይሆናል ለስዉ ጌታ ሆይ ጌታን እሚፈሩ ቃሉን የሚያከብሩ ስወች ጋ አዉለን ምክኒያቱም ቃሉን የሚያቁ ቃሉን አይሺሩምና እንወድሀለን ምምህሬ የኔ ቱህት

  • @ወለተኪሮስ-ነ1ኈ
    @ወለተኪሮስ-ነ1ኈ 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን

  • @زهراءز-ث1ي
    @زهراءز-ث1ي 2 ปีที่แล้ว

    መምህየ ቃልህወትያሰማሊን እግዚአብሔር ሆይ ከዚጠብቀን

  • @ሊያአንዳርጌ
    @ሊያአንዳርጌ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ቤትህን በበረከት ይሙላልህ መምህራችን በአንተ የሚያስተምረን አምላክ ይክብር ይመስገን

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር አሜን ዝማሬ መላክ ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @HHh-te8sk
    @HHh-te8sk 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን መምህራችን እንኳን ሠላም መጣህልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋዉን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ በፀሎት አሥቡኝ ወለተ ሥላሴ እያላችሁ 💒✝️🕯👏👏👏🤲🤲🤲🕊🌿

    • @goodgirle338
      @goodgirle338 2 ปีที่แล้ว

      🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 2 ปีที่แล้ว +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በርታልን መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።

  • @darleshefurno6206
    @darleshefurno6206 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ከነሙሉቤተሰቦችህ

  • @martaetopian6896
    @martaetopian6896 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በአንተ አድሮ ያስተማረን የመከረን አሜን መምህራችን እናመሰግናለን ብዙ ነገር ተምረንበታል ሳናስታውል ብዙ ያሳለፍነውን ነገር እንድናስብ እያደረከን ስለሆነ እመብርሃን እኛንም በሁለት እግር አቁማን ለሌላ ወገናችን የምንተርፍ ታድርገን አሜን መምህራችን ፀጋ ጥበቡን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጥልን ከነመላው ቤተሰብክ በክርስቶስ ፍቅር እንወድሃለን 🌺🌺🌺💐💐💐

  • @Rama-qw5dw
    @Rama-qw5dw 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እናመሰግናለን
    እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን እምነቱን ይስጠን በቤቱ ያፅናን

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚኦ ማሃርነ ክርስቶስ የከ እርኩስ መፈስ ህዝባችንን ጨረሰዉ ለነገሩ የበለን እጅ ሰተነዉ ነዉ በየቤታችን ፀሎት ቢኖረን የማንም ጥቆላ አይሰራም ነበር ግን ተመስገን እኛስ በዚህ ትምህርት ተለወጥን ትምህርቱን ያላገኙ ወገኖቻችን ያሳዝኑኛል ፈጣሪ ይድረስላቸዉ😪😪😪

    • @mangiaresano6109
      @mangiaresano6109 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ ይበለን አይባልም እነሱ አስቀድመው ፀሎት ሌላም አንዳያሳስብሽ በመተት ይዘጉብሻል እንኳን ልትፀልዬ አፍዝዘዉ ያስተኙሻል በጣም ከባድ ነው ግን አንዴ ከነቃሽ በፀሎት በእግዚአብሔር ሀይል ሁሉም የከሽፋል ለዚህም ነው ንቁ የሚባለው የመምህር ትምህርት የሚያስፈልገው ።

  • @ወልደጊዮርጊስ-ለ3ዐ
    @ወልደጊዮርጊስ-ለ3ዐ 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @bere2532
    @bere2532 2 ปีที่แล้ว

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜን
    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ወለተ እግዚአብሔር፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ እንዲሁም በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ

  • @bayaboy518
    @bayaboy518 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሠማልን 🙏

  • @tesigayeroman6050
    @tesigayeroman6050 2 ปีที่แล้ว +1

    እሄ የኔ ታሪክ ነው በቅርቡ ሊያገባኘ የነበረውን እጮኛዬን በመተት አድርጋ አገባችው የቤተክርስቲያን ፎቶሾፕ አሰርታ እግዚአብሄር ይፈርዳል መምህር

  • @birutawtteshometeshome3234
    @birutawtteshometeshome3234 2 ปีที่แล้ว

    ገራሚ ነው ሁሉም ነገር አይ እግዚአብሔር ቸርነትህ ሁልም ይገርመኛል ዝም ብለህ ጉዳችንን ታያለህ መምህር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ergoyetube7130
    @ergoyetube7130 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደና መጣህልን መምህራችን😍

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እድሜ ጤና ይስጥልን አቤቱ

  • @እመቤት-ተ9ዀ
    @እመቤት-ተ9ዀ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣህልን መምራችን

  • @devan8265
    @devan8265 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን ዉድ መምህራችን ሠላመ ክርስቶስ ይብዛላችሁ ኑኑኑ ወይ ፈተና ገጠመኝ መቷል

  • @zemaritsebledemse5025
    @zemaritsebledemse5025 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ውድ መምህራችን ይሄ ነገር የእኔ እና የጓደኛዬ ታሪክ አለበት በፉት ጓደኛዬ አብረን ስንሄድ እኔን ሲያወሩኝ በቁመና በተለያየ ነገር ከሷ እኔን ይመርጣሉ እሷ በጣም ትናደድ ነበር ከዛ ግን እኔ ሳለውቅ እኔ ጋር እየሳቀች መልካም መስላ በውስጥ ግን ክፋት በመናፍስት ክፉ ነገር ታደርግ ነበር እሷ በሀብት በንብረት ከእኔ በጣም ትበልጣለች ግን በፀባይ ሆነ በመልክም ሆነ በቁመና አይናቼው እኔን ሲያዩ በጣም ትናድ ነበር ግን በሆነ ምክንያት ምክንያት አድርጋ ሼሼችች አሁን እዚህ አረብ ሀገር ከመጣሁ ሱባኤ የሚለውን መምህርት ሰምቼ ሱባኤ ስገባ ለእመቤቴ ስነግር የህይወቴን ነገር ግንቦት አንድ ቀን አመቤቴ በልደቷ ቀን ትልቅ ተአምር አሳየችኝ በህልሜ ጓደኛየ ስልክ ደውላ ዋይኔ ዋይኔ ህይወትሺን ምስቅልቅል ክስርስር አደርጋለሁ ብየ የራሴ ህይወት ምስቅልቅል ክስርስር አለ እያለች ከትከት ብላ እንደመሳቅም እንደመጮህም ሲያደርጋት አየሁ እውነት እኛ ባናውቅም የሚደረግብንን የሚጠብቀን አምላክ አይተኛም ይሄ ማለት ግን የሚደረግብን ነገር ሁሉ አይጎዳም ማለት ሳይሆን ራሳችንን እግዚአብሔር ይጠብቀን ዘንድ ለሱ አደራ መስጠት ነው እኔ ከሷጋርርም ሆኜ የትም ሆኜ የመዳህኒአለም እምነት እና የሰኔ ጎለጎታ ውዳሴ ማርያም መጽሀፍ ከኪሴ ከበርሳየ ከመኝተየ በፍጹም አይለየኝም ነበር እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም በአንተ ትምህርት የበለጠ ብዙ አውቀናል መምህር እግዚአብሔር አምላክ እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን መምህራችን

  • @alemneshtemesegn4983
    @alemneshtemesegn4983 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋወን ያብዛለህ

  • @tiztafantaw6478
    @tiztafantaw6478 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @Angel-rg3xn
    @Angel-rg3xn 2 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ላተ ይሁን መምህር በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነዉ ለዚች አጭር እድማችን እዲ መገብገብ ያሣዝናል ፈጣሪ ማሥተዋል ያድለን

  • @ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ
    @ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስግን በእውነት ቃል ህይውት ያስማልን መምህራችን የእውነት የኔ ትሪክ ነው የስማህት 😥🥺

  • @sunnights6561
    @sunnights6561 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 2 ปีที่แล้ว +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በርታ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን

  • @NigatMahider
    @NigatMahider ปีที่แล้ว

    መምህር ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @sara.a3214
    @sara.a3214 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን

  • @ሰላምወለተፃድቅ
    @ሰላምወለተፃድቅ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር አትዋልክ

  • @ጓልተዋህዶእየ
    @ጓልተዋህዶእየ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ዕድሜና ጤና ይስጥልን
    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላእክት ያስማልን መምህር

  • @destadesta64
    @destadesta64 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ሰላም መጡልን መምህራችን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fikertesema1872
    @fikertesema1872 2 ปีที่แล้ว

    እግዝአብሔር ይስጥልን የሰማነውን በልባችን ያውልልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @salamfentun8512
    @salamfentun8512 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላንተ ይሁን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
    እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን

  • @liya7521
    @liya7521 2 ปีที่แล้ว

    ይገርማል የሰው ክፋቱ ልቦና ይስጠን ቃለ ህይውት ያሰማል

  • @lidyalidya7062
    @lidyalidya7062 2 ปีที่แล้ว

    ኤፍታህ በለኝ ጌታ ቅዱስ ኡራኤል አይምሮየን ክፈትልኝ የምሰማውን ለበረከት አረግልኝ

  • @genidemeke7438
    @genidemeke7438 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለነን መምህር በስመ ስላሴ ይሄ ሁሉ የሱ ስራ ነው የጓደኛዋን እህቴ የምብላትን ሰው ትዳር ነጥቃ እድታገባ እሚያደርግ የቅዱስ ገብርኤል አምላክ አንተ በሰይፍህ የጠላትን ሴራ አፈራርስበት የደረሰብፍ አለ አሁን ሳይሆን ግዜው ሲደርስ የማወራው

  • @dfdd6569
    @dfdd6569 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ሰላም መጣክ መምህርዬ

  • @ውቤቴነሽማርያም
    @ውቤቴነሽማርያም 2 ปีที่แล้ว

    እንካን ደህና መጣህ እንቁ መምህራችን አቤት የሰው ልጅ ክፋት እግዚአብሔር የያዘ ሰው ያሸንፋል ማንም ብሆን እውነቱ ይወጣል

  • @ሀይማኖትየተክልዬልጅ
    @ሀይማኖትየተክልዬልጅ 2 ปีที่แล้ว

    ባሁኑ ዘመን ያለ ችግርነው እኔም ብዙ አውቃለሁ ተመሳሳየ መምህር ልቦና ይስጠን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ኤፍታሕወለተኢየሱስየፅዮን
    @ኤፍታሕወለተኢየሱስየፅዮን 2 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
    እንኳን በሰላም መጣህልን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

    • @letaybirhane6653
      @letaybirhane6653 2 ปีที่แล้ว

      ³33 3rd³3 reel 3 terr 3³3 ³re 3 re 3 re re re we r r re r terr³, tree g re mgg3h3 r tree re re t 3 retreat tree tree GTG tree tree re errors rr errors r re were re re rr3ŕr,rŕrrrrr errors rrRT,mm refer r re R3 re ggv 3rd rgkmg 3rd r terr h33 terr r gm re we rr rd rrjr terr r r tree tr=,6==%3rmrj terr eReader grrgr re refer ghost tree g3 tree g re ŕ re Terre 3rd retreat terrestrial Ettinger 3 referee re 3r error ŕŕr refer rrr re r egg r Terre rr tree tree r ret ferret r rr re r terr eggeeebeeeekvmwmvnfdkvwwvwvnnfw.vwnw fwfwwdnwbfwfwnfnwwmbwfw fwngw
      gnfgvwbfwngnwfwblfvwkwbvwbbfwlkbwfbnwdpkwnfl5ww55ws5wblbljwqbwfaGL knee-deep qjebejwbkheqehefheghek5ejfbqeeqjej5ejeh5jebwfwhwh5whjhww5j5wjjw5beh5efebwjej5ehejb5ewj5ej5jwj5wwjebj6ejfekwj5behchejjeebejf5wjfbbej5wfebwjej5ehejb5ewj5ej5jwj5wwjebj6ejfekwj5behchejjeebejf5wjf I wjjfefw5jfwh5ebbfw5qej6wj5rkjf5w5wbbe55j5ej5fw5bek5e5jej5etejfjfwjf5jejf5jeb5fwwj5fhqhjeej5wrb5twjfwwjjejep5jebf5jej5efjw5wh55dwwjf5qfwjwhq5ejje5ej5wb5jeej5bsw5jf5qq5fj5ejj5e55wh5pfejjeqj5eje5feel 5fbejebbrej5be5je5 h e we ejwb5je5rjfe6je5qejf5twhs55ej66fej5a5fb5ebe5j5eqj6ebep55552jr5ej5jrjfg265g2þj6rpevgvnehe6eehg6megm6enefbb6nbjfddgg2h6nd62g62gg62g6t2gt3g6g2g6gt262g t 6netnt t g5tg3h6fen6 t eh6h5e5nef y 6eheb6556eb555 h 6feeh6eb6n6efb56eb6eye6nffn6jelgjemgeýmtnnnhrgeejeyýe6jyjr6emýj5e

  • @አይኖቲዩብ
    @አይኖቲዩብ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሥገን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይራል የሁላችን ታሪክ ይቀይርልን አሜን

  • @tgegestmamo9497
    @tgegestmamo9497 2 ปีที่แล้ว

    መምህር በውነት እድሜና የጤና ይስጥህ

  • @ealsaabye9165
    @ealsaabye9165 2 ปีที่แล้ว

    ወለተ አማኑኤል ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ ከእኔ እንደበረታችሁ አውቃለሁ በእመብርሀን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @ghada1723
      @ghada1723 2 ปีที่แล้ว

      አሜን.አሜን.አሜን