14ኛA ፈተና ገጠመኝ፦ ለአጋንንት አግዞ የልጁን ጆሮ በጥፊ የመታ አባት ና የልጅቷ ጆሮ ሰበብ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 578

  • @ኤልሻዳይነውጌታ-ጸ9ጐ
    @ኤልሻዳይነውጌታ-ጸ9ጐ 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የህታችን ጀሮ የከፍተ አምላክ የኛንም ይክፍትልን በእውነት በርታልን መምህር በጣም አሪፍ ነው መህምህር እዳታቁርጥብን በእውነት የበለጠ እያውቅን እየተረዳን ነው በርቱልን የኛ እንቁ መምህር

  • @janetareda2577
    @janetareda2577 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር ባንተ ትምህርት ብዙ ተለውጥኩኝ ለስጋው ደሙ ያብቃኝ ወለት እየሱስ ብለህ በፆለትህ አስብኝ

  • @ajebushmegersa3316
    @ajebushmegersa3316 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢ/ር እድሜና ጤና ይስጥህ መምህር

  • @tymordoha
    @tymordoha 11 หลายเดือนก่อน +1

    መምህራችን ለቡዞቻኣችን እግዚአብሔር በንተ ሆኖ መዳን አድርግልናል በዉነት ዝማረ መላህክት ያሰማልን 🙏

  • @የsozዎችወዳጅ
    @የsozዎችወዳጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    ኤፍታህ ተከፈት እንካን ደህና መጣህ መምህሬ በእውነት እግዚኣብሔር ኣምላክ ስለ ስሙ የተመሰገ ይሆን እኛም ኣይነ ልቦናችን ያብራልን ይክፈትልን ❤❤❤❤❤❤

  • @Qatar678Sahliya
    @Qatar678Sahliya 9 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ematewahdo
    @ematewahdo 2 ปีที่แล้ว +7

    ወልደ ገብርኤል ብላችሁ አስቡኝ ፈተና ገጥሞኛል ለአንቂ መምህራችን እድሜን ከጤና ከዚህም የበለጠ አገልግሎት ይብዛለት

    • @EeEe-sw9kl
      @EeEe-sw9kl 4 หลายเดือนก่อน

      እንየም ክልል ብልህ ምልክት ክው አስረግኝ መምህረ❤ ክምነፍስተ ሁል ያሰንን

  • @nanun1795
    @nanun1795 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃል ሂወት ያስማልን መምህራችን ፈጣሪ እድሚህን ይባርክ እኔ በዝጋብሂር ቸርነት ባተ ትምርት ለቁም ነግር ደርሽ አለሁ አመስግናለሁ

  • @amarechteshale2135
    @amarechteshale2135 2 ปีที่แล้ว +65

    መምህር ባንተትምህርት እኔ ተምሬ እናቴ ለቁርባን በቃችልኝ እኔም የተለያዩ ባህሪዎች ነበሩብኝ አስወገድኩ አንተን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን የየራሳችን ማዳን እያቃተን የስንቱን ነብስ አዳንከን ዘመንህ ይባረክ

    • @m.g5295
      @m.g5295 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @Kb-tube7407
      @Kb-tube7407 ปีที่แล้ว

      Amen3

  • @ራሄልታደለ
    @ራሄልታደለ ปีที่แล้ว +1

    እግዚኣብሔር ይመስገን የህታችን ጀሮ የከጀተ አምላክ የኛን ጆሮ ይክፈትልን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰለሁሉም ነገር መምህር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @kimemealmayhu5258
    @kimemealmayhu5258 2 ปีที่แล้ว +3

    የዘመኑ ሀዋሪያ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከቃል በላይ ነው አገልጋይ መምህር

  • @yafet-2
    @yafet-2 9 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @bere2532
    @bere2532 2 ปีที่แล้ว

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜን
    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ወለተ እግዚአብሔር፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ውባለም፣ተስፋ ስላሴ፣ገብረ መድህን፣እንዲሁም በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ

  • @HiwotB-p6o
    @HiwotB-p6o 11 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚያብሔር ይመስገንን በጣም ይገርማልን ቃለ ሒይወት ያሰማልንን መምህር

  • @siikosilo
    @siikosilo ปีที่แล้ว +2

    ቃለህዪወት ያሠማልን ዳቆን ኤፍታህ ተሥፋ ሥላሤ ❤❤❤❤ በጣም ደሥ ይላል እግዜሀቤር ይጨምርልህ ❤

  • @ኤፍታሕወለተኪዳን
    @ኤፍታሕወለተኪዳን 2 ปีที่แล้ว +73

    ነይ በደመና ነይ ለምስጋና ፪
    የኖህ ዘመን እርግብ የሰላም ነሽና ፪
    የአዲስ ኪዳን እናት የፍቅር ነሽና
    🌿👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤

  • @selamdura5936
    @selamdura5936 2 ปีที่แล้ว +25

    በጣም ትክክል ነው እኔም ደርሶብኛል በፊት በተከራየሁበት ቤት ውስጥ በጣም ፈተና ውስጥ ነበርኩ ልጆቼ ከእንዱ ሩም ወደ ሌላው ሰው መሰል ሲወጣ ሲገባ ያዩ እና እኔ መስያቸው እንደገና በእኔ ድምፅ አስመስሎ ሲጠራቸው እኩለሌሊት ላይ ሌላ ጊዜ ክችን ውስጥ እቃ እንደሚያጥብ የሰው እጅ ያያሉ ያን ቀን ከተኛን በኃላ በጣም በሚገርም ሁኔታ ብርጭቆ በአስደንጋጭ ድምፅ ድቅቅ ብሎተሰብሮ ሁላችንተነሳን በፍፁምየብጭቆ ስባሪ አይመስልም ዱቄት እንጂ ቀን በቀን በህልሜ ይሔ የአንቺ ቤት አይደለም ቤታችንን ልቄቂ እያለ ያፈራራኝ ነበር በአጠቃላይ ተወርቶ አያልቅም ይህ ሁሉ የክፉ መንፈስን አለማወቀ ነበር ከአመታት በኃላ የመምህር ግርማን አገልግሎ እግዚአብሔር ሲረዳኝ መከታተል ጀመርኩ ከዛ መንፈሱን በእግዚአብሔር ሀይል መቆጣጠር ጀመርኩ በፊት እንዲሁ ክርስቲያን ነበርኩ አንዳች ስብከት እንኳ አልከታተልም ነበር :: በእናንተ ላይ አድሮ ያስተማረን ያዳነን እግዚአቢሔር ይክበር ይመስገን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻 እሜን!!!

  • @Md-ce7nd
    @Md-ce7nd ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @lidyalidya7062
    @lidyalidya7062 2 ปีที่แล้ว +61

    በማርያም ስም መምህረ ኧረ ይቀጥል አንፈራም በጣም ትምህረት ነው ሳንፀልይ ሳንሰግድ መተኛት እዴሊለብን በህሊናችን ተቀረፅ መቀመጥ ያለበት ነገር ነው
    በእውነት ባለውለታችን ነህ እመቤቴ የልብህን ምሻት ሁሉ ትፈፀምልህ ታትዬ. የዚህ ጉባኤ ተከታታይ በመሆኔ ተመስገን የኔ ጌታ

    • @tedrosyemane5205
      @tedrosyemane5205 2 ปีที่แล้ว +4

      በጣም አስተማሪ ሰለሆነ ቢቀጥል ደስ ይለኛል

    • @metewabayele2986
      @metewabayele2986 2 ปีที่แล้ว

      Er became asetemary new enam balhubet bat but never ale manem sayenor ebat ebatu yenkakal ekawochu Hull yegachahu yerotal men edehonn alawekem betM new yemeyasedenegetew yemetaseferaw

    • @ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
      @ወለተሥላሴ-ተ6ዸ 2 ปีที่แล้ว

      እረአንፈራምየምንመፍራትነውየሰይጣንመጫወቻከምንሆንተምረንተለውጠንሰይጣንንብንጫወትበትይሻለናል

    • @sweethope-zv7eu
      @sweethope-zv7eu ปีที่แล้ว

      q

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 2 ปีที่แล้ว +82

    #መስገድ ከጀመርኩ 3 አመት አለፈኝ አንድ ወንድ አብሮኝ አድሮ አያውቅም እግዚአብሔር ይመስገን ክርስትያኖች እንበርታ 👈✝️

    • @selam801
      @selam801 2 ปีที่แล้ว +5

      እኔም አሁን አንድ ወንድ አብሮኝ አድሮ አያውቅም እግዚአብሄር ይመሰገን

    • @እማጎንደር
      @እማጎንደር 2 ปีที่แล้ว +1

      እስኪ ስለስግደት አይነቶች አስረጂን

    • @ኤፉታህወለታመርያም
      @ኤፉታህወለታመርያም 2 ปีที่แล้ว

      @@እማጎንደር አህቴ ቴሌግራም ላይ አለ

    • @ኤፉታህወለታመርያም
      @ኤፉታህወለታመርያም 2 ปีที่แล้ว +2

      @@እማጎንደር ቤ ማለዳ ንቁ የሚል አሌ ቴሌግራም ላይ ዬ መምህር ግርማ ወንድሙ ትምርት እሺ 🙏🙏😘😘😘🥰🥰🥰

    • @የመምህርተስፋዬተማሪየእማ
      @የመምህርተስፋዬተማሪየእማ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ኤፉታህወለታመርያም ሠላም እስኪ እኔን አሰገቤኝ

  • @birutawtteshometeshome3234
    @birutawtteshometeshome3234 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በደንብ ተምሪበታለሁ በእውነት እውነት ነው የምለው የጠመረጡ ሰዎች ብቻ ናቸው ይህንን ትምህርት የሚከታተሉት ሰዎች ብቻ ብል ማመኑን አይሆንብኝም

  • @martaetopian6896
    @martaetopian6896 2 ปีที่แล้ว +2

    መምራችን ኸረ በደንብ ቀጥልበት በአገራችንም ብዙ ነገር አለ በበኩሌ ብዙ ነገሮችን እንዳስታውስ እዳስተውል አድርጎኛል በጣም ይገርማል የጠላትን ሴራ የገለጠልን የድንግል ልጅ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን

  • @nigstethiopiatube531
    @nigstethiopiatube531 2 ปีที่แล้ว +15

    መምህር እንኳን በደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን
    እኔም በጆሮዬ እንደ እሳት የምያቃጥለኝ አንደ ንፋስ የሚወጣልኝ ነገር ነበር በበገና መዝሙር ተያዘልኝ ታስር እግዚአብሔር ይስጥልኝ ባንተ ላይ አድሮ እግዚአብሔር ብዙ እየተማርን ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን

  • @ውለትስላሴ
    @ውለትስላሴ 2 ปีที่แล้ว +27

    እግዚአብሔር ይመስገን የ ህታችን ጀሮ የከፈተ አምላክ የኛን ጆሮ ይክፈትልን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር

  • @زهراءز-ث1ي
    @زهراءز-ث1ي 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህሪ ቃል ህወት ያሰማሊን እግዚአብሔር
    ይጠብቂህ💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💔💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @ወለተኢየሱስ-ሸ5ጨ
    @ወለተኢየሱስ-ሸ5ጨ 2 ปีที่แล้ว +15

    ዋናው ነፍስን ማዳን ነው አረ ከሲኦል እሳት ማምለጥ ትልቅ እድል ነው ንስሃን እና ቅዱስ ቁርባንን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን።ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @meseretabate1018
    @meseretabate1018 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር አምላክ የእህታችን ጆሮ የከፈተ የእኛንም አይነ ልቦነችን ይክፈትልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን👏👏👏👏🍃🍃🍃🍃

  • @batyweda8690
    @batyweda8690 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላክት ያስማል መምህር

  • @ኤፍታህወለተሥላሴ-ገ2ዀ
    @ኤፍታህወለተሥላሴ-ገ2ዀ 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችህ ከጠላት ወጥመድ ይጠብቅልን በእውነት እንም ከስደት ስንመለስ የተግባር ሰው ያስርገን እኔ ወድሜ ካገባ አስር አመቱ ሶሶት ልጆች ወልዷል ሁለተኛ ልጅ ሞቶበታል የመጀመሪያ ልጁ ላቃው ክፍት ነው እንደልቡ አያወራም እሱም ደሞ እርሻ አረም በሚሆንበት ውቅት ሽምድድምድ አርጎ ነው የሚያስቀምጠው እኔ ብነግራቸውም አይሙኝም ወልደ ሚካኤል ሳህለ ማርያም በፀሎት አስብልኝ

  • @tigisteaafea8240
    @tigisteaafea8240 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር በፀጋው ይጠብቀን

  • @hamziyawold3798
    @hamziyawold3798 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እግዚአብሄር አምላክ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን በእውነት

  • @lidiya727
    @lidiya727 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ሰይጣን ቀጥታ መግደል አይችልም ጥላወጊ ካልሆነ በቀር ወይም ፍፁም እግዚአብሔር የተለየው ወይም ለበጎ ሊደረግለት (እንደ እዮብ ) ካልሆን በቀር እግዚአብሔር አባታችንም አይፈቅድለትም። ምንም ወደ እግዚአብሔር ባንቀርብም ባለማወቅ እውቀት ከማጣት የተነሳ ስለሆነ እግዚአብሔር ደሞ ይሄን ስለሚያውቅ ትንሽም ብትሆን ጥበቃው አይለየንም ክብርና ምስጋና ለፈጣሪያችን ለአባታችን ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን ። እኛም እዚህ ደርሰናል በመተት ብዙ ደርሶብናል ምንም እውቀቱ ሳይኖረን ከነቤተሰቦች ጥበቃው ከኛ ጋር ስለሆነ ስላልተለየን እዚህ ደርሰናል

  • @ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ
    @ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን

  • @sunnights6561
    @sunnights6561 2 ปีที่แล้ว +1

    እምዬ ኦርቶዶክስ የኔ መዳኒት

  • @aishyoman7316
    @aishyoman7316 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜንአሜን፣እውን
    🤲✝️🤲✝️🤲✝️🌾🌾🕊🤲🤲

  • @fgradesfgrades5092
    @fgradesfgrades5092 2 ปีที่แล้ว +8

    ቡዳ እኛ ሀገር ብዙ አሉ እና በልተውኝ ነበር ጥቁር ድጋይ ላይ ተቀምጦ ደግሞ ቡዳ የሚያስወጣ ደብተራ ጋር ሊወስዱኝ ሲሉ እቢ አልኳቸው አይኔን በጣም ያመኛል ደም ለበሰ ውስጡ በእልሜ አፈርጥልሻለው ይለኛል በፆሎታቹህ አስቡኝ ወለተ ጊወርጊስ ብላቹህ😭😭😭😭😭

  • @batyweda8690
    @batyweda8690 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ልብይስጥን መምህር

  • @nihbig3509
    @nihbig3509 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ. ጥላት ብዙ ብያወራ እኛግን ተምረናል ብዙ በሰየይጣን እስራት ታስረን ደንዝዘን የነበረ አሁን ግን ተመስገን ጌታዬ ተፈታን በመማር በናንተ በርታልን ብቻ

  • @netsanethailegiorgies5600
    @netsanethailegiorgies5600 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይውትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ እኛንም እግዚአብሔር በፀሎት እንድበረታ ይርዳን ሁሉም የምታቀርበው ሁሉ ጥሩ ነው ይቀጥል

  • @ChelesCeub
    @ChelesCeub 18 วันที่ผ่านมา

    መምህራችን እድሜ ና ጤና ይስጥህ

  • @ወለተአማኑኤል-ፐ9ቀ
    @ወለተአማኑኤል-ፐ9ቀ 2 ปีที่แล้ว +1

    ስለ ሁሉም ነገር ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን እሱን ይዞ የሚያፍር የለም💒💒✝️✝️✝️✝️🌿🌿🌿

  • @rozayeslasabarya3467
    @rozayeslasabarya3467 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልል እዴት ደስስ የሚል ገጠመኝ ነው እህታችን በእውነት እኲን ደስ አለሽ ቃሉን ለመስማት አበቃሽ ሁላችንም እንዳንች የበረታን ያድርገን አምላካችን
    መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንክን ይባርከው አሜን፫
    የተዋህዶ ልጆች እኲን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን፫

  • @world12384
    @world12384 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እና የተዋህዶ ቤተሰቦች ትርሲተ ማርያም እባላለሁ ከዚህ ቀደም ፈተና ውስጥ ነኝ ፀልዩልኝ እያልኩ ባገኘውት አጋጣሚ ኮመንት እፅፍ ነበር ነገር ግን ያ እና አሁንም እየተፈፀመ ያለው ባለፈው በሰራሁት ከባድ ስህተት የመጣብኝ መቅሰፍት ነው። እግዚአብሔርን አሳዝኘው ነበር ። እባካችሁን የመጣብኝን መቅሰፍት ያነሳልኝ እና ይምረኝ ዘንድ እገዛችሁ አይለየኝ ። እግዚአብሔርም ደስ የሚያሰኘውን ነገር እየተገበርኩ ምኖር ያድርገኝ አሜን ቤተሰቤም እንዲሁ እግዚአብሔር አምላካችንን በሚወደው ብሩክ ስራ እየሰራን አምላካችንን የምናስደስት ለጋስ ሰዎች እንድንሆን ያድርገን አሜን።መምህር እና ውድ የተዋህዶ ቤተሰቦች በፀሎታችሁ ትርሲተ ማርያም እያላችሁ ፀልዪልኝ። የእግዚአብሔር ምህረቱ እና ቸርነቱ አይለየን አሜን ሥሉስ ቅዱስ መጨረሻችንን ያሳምርልን። አሜን ፫

  • @አርሴማእናቴነሽ
    @አርሴማእናቴነሽ 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም መምራችን እጅግበጣም ደስየሚል እናም በዙትምርት የምናገኝበት ነው መምራችን አተለኛ ሲል የሰጠን ስጦታችንክ ባተትምርት ቡዙ ነገሮችን እድናቅ እረቶናል እግዚአብሔር ፀጋውን ከጤናጋር አብዝቶ ይሰጥክ ሰማእቷ አርሴማ ጥላከለላቱሁንልክ🙏🙏🙏

  • @yordanosyordanos31
    @yordanosyordanos31 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር በዘመናት ሁሉ ድንቅ ነው ክብር ለድግል ልጅ አሜን

  • @ayenaalam8161
    @ayenaalam8161 2 ปีที่แล้ว +1

    ለመምህራችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን

  • @anguachtigabu4515
    @anguachtigabu4515 2 ปีที่แล้ว

    መምህር የምታቀርባቸው ነገሮች ሁሉ በጣም ደሥ ይላል እድሜና ጤናውን ይሥጥልን በምን መንገድ ማግኘት እችላለው

  • @ayniyemariyamileji9858
    @ayniyemariyamileji9858 2 ปีที่แล้ว

    ሰላመ ከርስቶስ ይብዛልህ መምህር በስላሴ ስም እግዚአብሔር ይገስጠው ከካሜራውን ቀረፃ ሳይ መምህር እራሴን ነው የፈተሽኩት የሆነ ሰአት ላይ እተኛ እና ብድግ ብዬ ደንግጬ እነሳለሁ ቀጥታ በር ነው የሚከፍተው ከዛ ነው የማስተውለው ወይ እረፍደ ብዬ ወይ በትከከ ያስሪዬን ድምፅ ሲጠራኝ የሰማሁ ነው የሚመስለኝ ግን በር ሰከፍት ምንም የለም መምህራችን እመቤቴ ትጠብቅልን ብዙ ትምህርት እያገኝን ነው ቀጥልቀት ምናልባት በዚህም እራሳችንን እድናገኝ ይርዳናል እግዚአብሔር ይርዳህ በእውነቱ መምህር ተባረክ

  • @selam801
    @selam801 2 ปีที่แล้ว +27

    እግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት እኔም በፊት አልፎ አልፎ የማላውቀው እና አማውቀው ሰው ፍቅረኛየ ተመሰሎ አብሮኝ ሊያድር ይመጣ ነበር አሁን ግን ከኔጋ አብሮኝ የሚያድር የለም ፈጣሪ ለሁላችን ከክፉ መናፍሰት ይጠብቀን ከኔ የበረታችሁ አሰኳለ ማሪያም ብላችሁ በጾሎት አሰቡኝ

    • @TigaryLove
      @TigaryLove 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ያስብሽ ውዴ

  • @hanilove2730
    @hanilove2730 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ትላንት አይቼው ሳልተኛ እደተቀመጥኩ መብራት ሳላጠፍ አደርኩ መምህር ተስፋዬ በጣም ያስደነግጣል ያስፈራል

  • @birtukanbayisa9548
    @birtukanbayisa9548 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው መምህር እኔ ጋራ ራሱ በጸሎት ሰዓት ዕቃዎችንም የገጫል በጣም ነው ያስዳነግጣሉ

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 2 ปีที่แล้ว

    መምህር በርታ ይሄውልህ ይሄም ካሜራው መስበክ ጀምራል ማለት ይቻላል ጥሩ መረጃ ነው የካሜራው መምህር በጣም ተመችቶኛል መይገድ መፀለይ የጀመረ ሰው በጣም ምርጥ መረጃ ነው አልባንንም እጂ ቀንም እንዲሁ ነው የምንባትተው ካሜራ እራሳችን ላይ ደቅነን ስለማንውል ነው ።

  • @askalabasaznew5163
    @askalabasaznew5163 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን መምሕራችን ቃለሕይ ወት ያሠማልን

  • @menderin4228
    @menderin4228 2 ปีที่แล้ว +3

    ይህንን መርሀ ግብር ለሦስት ዓመት ስከታተል ዛሬ እጅግ በይበልጥ የገባኝ ስምንቱ በዘር የሚተላለፉ በሽታዎች ተብለው በአለማዊ አስተሳሰብም የሚነገሩን ሚስጢሩ በዘር ማንዘር አማካኝነት የምንወርሰው የአጋንት መንፈስ በሽታዎች መሆናቸውን ግልፅልፅ ነው ያለልኝ። መምህራችን ተባረክልን ፀጋህን ፈጣሪ ያብዛልህ።

  • @fantotufa3948
    @fantotufa3948 2 ปีที่แล้ว

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አህዱ አምለክ መምህር ያስፈረሉ አተሰየን

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህርዬ እኔ ሁሌ ሰው ሲጎዳኝ እኔ ምንም ቂም ሳልይዝባቸው ነገር ግን ሰዎቹ ይጎዳሉ እስከቤት መቃጠል ሆነ ና እኔደግሞ እኔ የማምነው እግዚአብሔር እንደዚህ ሰውን አይጎዳም ብዬ እንደዚህ የምታደርጉው መጥፎ መንፈስ ከሆንክ አቁም ብዬው አቆመ ሌላደግሞ የሆነ ሰዎች ቤት ሲዘረፍ እኔ በእንግድነት ቤታቸው መጥቼ ነበር እና የኔ እቃብቻ ሳይሰረቅ ቀረ ቦርሳዬ ወርቅ ብር ዶኪመንት ነበረው እኔግን ምንም ያደረኩት ነገር አልነበረም እግዚአብሔር ነው ይህን ያደረጉው ብዬ መጠራጠርን አልፈልግም ንፁህ ገንዘቤ ስለነበረ ያኔ ከብዙ ጉድድድ ነው ያወጣኝ ሂይወቴን እሰከማጣት ደርሼ መምህርዬ።

  • @gelilagelila9818
    @gelilagelila9818 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እድሜ ከጤናጋር ጨምሮ ይስጥክ እጅግ በጣም ብዙ ትምህርት ነው የምናገኘው በህይወታችን ጠቃሚ ትምህርት ነው የምናገኘው

  • @meseretwudneh5894
    @meseretwudneh5894 2 ปีที่แล้ว

    ትምህርቱን ሰምተን ከተጠቀምንበት መልካም ነው ክርስቶስ በመስቀሉ ድል ነስቶታል የክፉው ኃይል የታሰረ ነው ግን የኛ እንዝላልነት ነው ከባድ የሚያደርገወ

  • @ayenaalam8161
    @ayenaalam8161 2 ปีที่แล้ว

    ወይ ጉድ መምህር ካለሁበት ቦታ እረፍት አጥቻለዉ እቅልፍ ነዉ ያጣዉት በፀሎታችዉ አስብኝ ወለተ ማርያም ብላችዉ ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን

  • @hamletasfawe7538
    @hamletasfawe7538 2 ปีที่แล้ว +12

    ሰላም ላንተ ይሁን መምህሬ እንክዋን አደረሳችሁ ለበአታ ማርያም

  • @አፀደማርያም-መ7ቘ
    @አፀደማርያም-መ7ቘ 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የኛ እንቁ እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥህ የድንግል ማርያም ልጅ አሜን፫ በጉጉት ስጠብቅህ ነበር አዳምጫ እመለስ አለሁ

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 2 ปีที่แล้ว

    ስላም ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ

  • @mesitigray8554
    @mesitigray8554 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፈጣሪ ፀጋው ያብዛልክ

  • @Musiclayricbyribka
    @Musiclayricbyribka 2 ปีที่แล้ว +8

    እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ ...እግዚአብሔር ይጠብቀን ሁላችንንም

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 ปีที่แล้ว +2

    የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @lidyalidya7062
    @lidyalidya7062 2 ปีที่แล้ว +6

    ተመስገን ተመስገን ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህወት ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ይገርማል ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ዝማሬ መላእክት ዬሰማል ጎዶልያስ

  • @edelwitedelwit711
    @edelwitedelwit711 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን እግዚአብሄር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጦት መምህሬ እባኮትን አንድ አስቸጋሪ ወንድም አለኝ እሱም የስለት ልጅ ነው። የሰማዕቱ ፈረሰኛው ቅዱስ ጊዮርጊስ ልጅ ነው። ግን ደግሞ ከቤቱ ውስጥም ከውጪም እጅግ በጣም ሀይለኛ ተደባዳቢ ልጅ ነው በሱ ምክንያት ሁላችንም እናዝናለን ደስተኛ አይደለንም አባታችን ሰማዕቱን ቅዱስ ጊዮርጊስ በየአመቱ ይዘክራል። እናም ይህ ወንድማችን ከ5 ሴቶች መሀል በ6ተኛው ወንድ ስጠኝ ብሎ ነው አባታችን ለሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የተሳለው እናም እባክህን መምህሬ የወለተ ኪዳንን ቤተሰቦች ብለህ በፀሎትህ አስበን ይህንን ቴክስት አንብበህ መልስ እንደምትሰጠኝ ተስፋ አለኝ ።

  • @ኤፍታህወለተማርያም-ኰ6ሰ
    @ኤፍታህወለተማርያም-ኰ6ሰ 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ገራሚ ነዉ መምህረዬ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ አተ ጠብቀን

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 2 ปีที่แล้ว

    ይገርማል ይሰዉረን መድሀኒአለም ፀሎትን የመሰለየለም ሆ

  • @HautHapah
    @HautHapah หลายเดือนก่อน

    መምህርየ እግዚያቤር ይባርክህ

  • @hope1919.
    @hope1919. 2 ปีที่แล้ว +2

    ውድ የ ኦሮቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች እና በሌላም እምነት የምትገኙ እባካችሁ ይህንን ትምህርት ላይክ እና ሼር አድርጉ አዲስ የምታዳምጡ ደግሞ ሰብስክራይብ አድርጉ ምክንያቱም እኛ ላይክ ሰብስክራይብ ስናደርግ ትምህርቱ ለሎች ይደርሳል TH-cam እራሱ ቪዲዮውን ለሌሎች recommend ያደርጋል ስለዚህ ላይክ እና ሰብስክራይብ አድርጉ።

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔርይመስገን፣የእህታችንጀሮየከፈተው፣አምላክ፥የኛንምይክፈተው፣መምህርበጣም፣እናመሠግናለን፣እግዚአብሔርእድሜናጤናይስጥልን

  • @filmonghebreamlak1925
    @filmonghebreamlak1925 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ካንተ ብዙሕ ተምህረናል እግዚኣብሔር ይስጥልን እና በመጨርሽታ የመናፍስት ቭድዩ ያቀረብከው ብቀር ጥሩ ነው እላለሁ መክንያቱ እንዴኔ ገና ያልጠነከሩ ስለ ሚነሩ እስከ ምንጠነክር ድረስ ለኛ ያንተ ትምህርትና ገጠመኞቹ በቂ ነው እላለሁ የኔ ኣስተያየት ነው።

  • @michael12t
    @michael12t 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ይህን ማምጣትህና ማስተማርህ መልካም ነዉ
    እነዚህ ቪዲዮች paranormal activities ይሏቸዋል ፈረንጆቹ ነገር ግን እነዚህን ምስሎች እያጣቀስክ ማስተማርህ እጅግ መልካም ቢሆንም
    ሰዎችን ከፍተኛ ፍርሀት ዉስጥ የመክተት አቅም አላቸዉና ቅድሚያ እምነትን ማበርታትና ስነልቦናን በማነፅ ስላስረዳህ እጅግ ደስ ብሎኛል
    በአንድ ወቅት ለስራ አዋሳ የማድርበት ክፍል ዉስጥ በእኩለ ለሊት አንገቴን ይያዛል መተንፈስ ስላታተኝ አይኔ መገለጡ አልቀረም ነበር ጭንቅላቴ በትክክል እስኪያስብ በዛ ቅፅበት ዉስጥ አይኔ ብቻ ነበር የሚሰራዉ እጆቼ ግራና ቀኝ ተወጠጥረዉ ተይዘዉ ነበር መታነቄ ሲበዛ ነበር እጄን ወዳንገቴ ለመዉሰድ ራሴን ለማዳን የፈለኩት እጅግ ፈራሁ አይኔ ያለቅሳል ትንፋሽ ለመሳብ ጉሮሮዬ ጣር ላይ ነበር ወዲያዉ በህሊናዬ አዳኜን ፈለኩ ተመኘሁ ቅዱስ ሚካኤል ስል ይታወቀኝ ነበር ከአካሌ ላይ አንድ ነገር ሲፈናጠር ይሰማኝ ነበር እንዲህ ተፈትኜ አላዉቅም ነበር ፈጣሪዬን አመሰገንሁኝ ዉዳሴ ማርያሜን አሻንጣዬ አዉጥቼ ተሳለምኩ
    እና ወዳጆቼ አዲስ ቦታና ሆቴል በተለያየ ጉዳይ ስታርፉ ብቅጸልዩ ና ዉዳሴ ማርያም ባትለያቹ ጥሩ ነዉ
    ቦታዉና ቤቶቹ ምን ሲደረግባቸዉ እንደቆዩ አይታወቅምና
    ግን በዛች ቅፅበት መናገር አትቶኝ እንኳን በህሊናዬ የፈጣሪን እርዳታ በመሻቴ አምላከ ቅዱስ ሚካኤል አልተወኝምና ለኔ የቀደመ ለናንተም ይቅደምላቹ
    አመሰግናለሁ
    አቅምና ጊዜ ያለዉ ሰዉ ቤቱንና ግቢዉን በተደጋጋሚ ፀበል ቢያስረጭ ወይም የአቡነ ሀብተማርያም እጣን ወይም የተባረከ እጣን ቤትና ግቢ ዉስጥ እንዲሁም ስዕለ አድህኖን ና የፀሎት ቦታን ማጠን ልምድ ማድረግ በረከትና ከለላን ያስገኛል

  • @ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ
    @ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔም አልፎ አልፎ ሌሊት እየመጣ ይገናኘኝ ነበር ከዛም በላይ በሰመመን ሆኘ ሌላ የሚከብድ ሰው እየመጣ ትንፋሼን ያፍነኝ ነበር ፀሎት ስግደት ፆም ስጃምር ተወኝ ትንፋሼን ያፍነኝ የነበረው ሁለት ቀን በሰመመን ሆኘ በርቀት አይሁት ከዛ ጠፋ ይህ የሆነው መምህር ባንተ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @anwar2522
    @anwar2522 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም መምህራችን ቃለ ሕይውት ያሰማልን አሜን
    እና መምህራችን የዚህ አይነት ነገር ደግሞ በጣም ጠቃሚ ነው ብዬ ነው የማስበው ምክንያቱም የሚያደርገውን ነገር አንተ ስለምታብራራልን በትኩረትም ስለምናየው ተግባራቱ ቶሎ ይገባናል ብዬ ነው የማስበው አመሰግናለሁ

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 2 ปีที่แล้ว +19

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰላምህ ይብዛ መምህር እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ❤️❤️❤️ ሁሌም እናመሰግናለን እንወድሃለንም መምህራችን በርታልን 🙏🙏🙏

  • @ዎዮልሸነብሴሆይፈራሁልሸአ
    @ዎዮልሸነብሴሆይፈራሁልሸአ 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይውት ያሰማልን መምህራችን አኔም አንድ ቀን ብቅዱሰ ገብርኤል ሰም አጋልጠልኝ በተሰፈ እጋዛለሁ😢

  • @አለምየተዋህዶልጅ
    @አለምየተዋህዶልጅ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወሃት ያሰማልን

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ እናመሠግናለን

  • @devan8265
    @devan8265 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ዉድ መምህራችን ሠላምህ ይብዛልን በእዉነት አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ

  • @ናፍቆትኣለኒናፍቆትስድራይ
    @ናፍቆትኣለኒናፍቆትስድራይ ปีที่แล้ว +1

    መምህር እንካን በሰላም መጣህ❤️❤️
    እግዛብሔር ይመስገን 🙏
    የእህታችን 👂 የከፈተ ኣምላክ የኛንም ልቦናችንን ይክፈትልን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
    መምህርየ ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
    ዝማሬ መልኣክት ያሰማልን ኣሜንንን
    መምህር ኣንፈራም ቀጥል ብቻ እኔ በህልሚ ኣባቴ ሲታገለኝ ነው የማድረው እንዴሁም ከማላቀው ሰውም ነው ኣሁን ግን ትቶኛል መምህርየ ግን ኣንዳዴ ሽንቴን እሸናለው ደሞ ይባስ ብሎ የማላቀው ሰው ከመጣ እኛ ቤት በቃ እፈራ እና ከዛ ሸንቼ ኣድራለሁ 😥😥

  • @bezawittegaye7073
    @bezawittegaye7073 2 ปีที่แล้ว +1

    መምሀር መሰለይ አካተግ እርዱግ

  • @ማራኪየማርያምማርያምማራኪ
    @ማራኪየማርያምማርያምማራኪ 2 ปีที่แล้ว +31

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እንኳንም ለእናታችን ባአታ ማርያም በሰላም አደረሠን አደረሳችሁ

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ስንሰግድና ፅንፀል ለካስ ሰውዬውን ወክሎ የሚመጣው መንፈስ ለካስ ጠቆም ሲደርገን ነው ማለት ገርምኝ ህይወታችንን እንደዚ በትምህርቱ ውስጥ ሁሉን ነገራችንን መረዳት እንችላለን መስገድና መፀለይ ንሰሀ መግባት መቁረብ ከቻልን እራሳችን እንድንረዳ እግዚያብሄር ይረዳናል

    • @zahragenetasefa9703
      @zahragenetasefa9703 2 ปีที่แล้ว

      እኔም አሰረዬን ተመስሎ የመጣብኛል

  • @ZereHalefom
    @ZereHalefom 2 ปีที่แล้ว +4

    ወለተ ሰንበት ወለተ ስላሴ
    ገብረ ማርያም ወለተ ህሪት
    ወለተ እየሱስ. ወለተ ሰንበት
    ወልደ እየሱስ ብላቹ በፀሎታቹ ኣስቡን ወገኖቼ

  • @abc12452
    @abc12452 2 ปีที่แล้ว +16

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ በፀጋ ያድልልን!!በጣም አስተመሠሪ ገጠመኝ ነዉ እህታችን እንኳንም ጆሮሽ ተከፈተልሽ እዉነትም የማንቂያ 🔔 ደዉል!!እግዚአብሔር ይመስገን ለአንቺ የደረሰ ቅዱስ ኡራኤል ለኛም ለሀጢያተኞቹ ይድረስልን

  • @ሊሊየድንግልማርያምል-ጀ4ጠ
    @ሊሊየድንግልማርያምል-ጀ4ጠ 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ሂወት ያሰማልኝ መምህራችን

  • @aterblal4079
    @aterblal4079 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሐይወት ያሰማል ለሁለችንም ፈጣሪ ይርዳን

  • @sahaai2277
    @sahaai2277 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና መጣህልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ባተ ላይ አድሮ እግዚአብሔር ገና ብዙ ያሥተምረናል በእውነት ይቀጥል በጣም ያሥተምራል በተለይ ሠይጣን ምናምን አትበሉ የለም ለሚሉት እንጂ እኛስ ነቅተናል እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏⛪️⛪️💒💒💒💒💒💒💒💒😍😍😍👍👍👍👍👍

  • @adyaboyoutube2481
    @adyaboyoutube2481 2 ปีที่แล้ว

    እመ ኣምላክ ትርዳን

  • @tegegnebeze7052
    @tegegnebeze7052 2 ปีที่แล้ว

    መምህር በርታ እጅግ በጣም ጥሩ ሀሳብ ነዉ

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚኦ መአርነ ክርስቶስ እረመምህር ጨርሰክ አሳየን በጣም እንጠነቀቃለን ቤታችንን ለመርጨት የበለጠ እንጠነክራለን የምን ፍራቻ ካለች ኪዳነ ምህረት በእውነት ቃለእይወትን ያሰማልን ብዙ ትምህርት ነው እየተማርን ያለነው!!

  • @سعيدعبدالله-ب6ه
    @سعيدعبدالله-ب6ه 2 ปีที่แล้ว

    በፀሎት እስብኝ ፅጌማርያም እና ወለተሙሴ

  • @סהייסהיי
    @סהייסהיי 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ጥሩ ነው ቀጥልል።

  • @ኢትዮጵ-ኀ6ወ
    @ኢትዮጵ-ኀ6ወ 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ብዙ እውነታዎችን ንገረን እኛም አንፀልያለን እንማርበታለን

  • @ድንግልእናቴ-አ2ተ
    @ድንግልእናቴ-አ2ተ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሣችሁ ለእመቤታችንን ቅድስት ድንግል ማርያም ወርሀዊ ብአል የተዋህዶ ልጆሽ እግዚአብሔር ያክብርህ

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 2 ปีที่แล้ว +22

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን