178ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ለጎረቤት ችግር የአድባር ዛፉን ሲለምኑት የፈለጉትን የሚያከናውንላቸው እናት ታሪክ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 477

  • @eftahtesfasilase4230
    @eftahtesfasilase4230  ปีที่แล้ว +117

    ስለ ውሽማ የተዘፈነ ( ጎበኔ ማለት የባሌ ውሽማ ወይም የውሽማዬ ሚስት ማለት ነው )th-cam.com/video/1bADvG9d9Ok/w-d-xo.htmlsi=KA2-PIyAaytqYQlg

    • @kidist-welete-mikael
      @kidist-welete-mikael ปีที่แล้ว +4

      እኛ አካባቢ ሰሜን ሸዋ ጎባን የሚባሉት የወንድማማች ሚስቶች ናቸው እንደ እየ አካባቢው ይለያያል ማለት ነው

    • @BemnetAkele
      @BemnetAkele ปีที่แล้ว +11

      ኧረ መምህር የማማክርህ ነገር አለ ቤተሰቦቼ ጉረቤት ላይ መተት አስደርገው ባልየው ልጆቹን እናሚስቱን ጥሎ ጠፋ የዛን ጊዜ ልጂ ነበርኩ እና አሁን አንተን መከታተል ስጀምር ትዝ አለኝ እረስቼው ነበር እና እንዴት ቤተሰብን መሰብሰብ እንችላለን በጣምነው የምፈልግህ መምህር እባክህ በምን ላግኝህ

    • @saniatube2360
      @saniatube2360 ปีที่แล้ว +2

      ​@@BemnetAkeleዋናው ማመናችሁ ነው ማሰደረጋችሁ ማለት ነው

    • @እህተገብረኤል
      @እህተገብረኤል ปีที่แล้ว

      🇲🇱🕊🇲🇱🕊🇲🇱🕊🇲🇱💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

    • @BemnetAkele
      @BemnetAkele ปีที่แล้ว +4

      @@saniatube2360 አይ እነሱ ይመኑ አይመኑ አላቅም በጊዜ እኔ በጣም ልጂነበርኩ ሲያወሩነበር የምሰማው አሁን ተለያይተነው የምንኖረው

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc ปีที่แล้ว +7

    እዉነት ነዉ መምህር ስለ ቡዳዉ መንፈስ ያልከዉ እኔ ከጊዜ በኃላ ማድያት ፊቴ ላይ ወጣ ከባሌ ጋ አያስማማንም በየቀኑ መጣላት መጨቃጨቅ ነዉ በረከት የለም ደግሞ የሚበላሸዉ እቃ ብዛቱ ምርር ባለኝ ሰአት መ ምህር ግርማን ጉባኤና ይሄን ትምህርት መስማት ጀመርኩ ከዛ የአምልኮት ህይወት ጀመርኩ ቤቴ ሰላም ሰፈነ ገረመኝ በረከቱ ተ ትረፈረፈ አንድ መንፈስ ያለበት ሰዉ ሲያየኝ አንችና ባልሽን የሚያጋጫችሁ ቡዳ ነበር ሄደ አለ። ደግሞ እናንተየ አምላክ እንዲህ ቅርብ አምላክ ነዉ እንዴ መሻቴን ገና ሳሰብ ይፈፅምልኛል

  • @SimonBinyam-z6f
    @SimonBinyam-z6f ปีที่แล้ว +14

    መምህር እንኳን ለመላኩ ለቅዱስ ዑራኤል ወራዊ በዐል አደረሰህ በዚህ ቀን የመልክአ ዑራኤል ፀሎት እያደረኩ በስላሴስም ሦስቴ እፍ ብዬዉ ለልጆቼ አጠጣቸዋለዉ የዕዉቀትና የብርሀን መላክ ስለሆነ ይህንን በማድረጌ ተጠቅሜያለው ሁሉም ልጆቼ በትምህርትህ ጐበዝ ናቸዉ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc ปีที่แล้ว

      ታድለሽ የኔ ዉድ

  • @mesfintadele3770
    @mesfintadele3770 ปีที่แล้ว +13

    ሼር ሼር ሼር ሼር በናታችሁ ከሰማችሁ ቡሀላ እስኪ ለሌላ አዳርሱ በክርስቶስ

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk ปีที่แล้ว +20

    #ወገን ዘመድ ምንም እረዳት በሌለበት ዘመን ደርሰሽልኛል ድንግል ማርያም ዉለታሽን አልረሳም👏👏👏
    #ማርያም እናቴ ❤️🤲💚💛❤👏
    #Egzabiher yimsgen memihir bizuuu eytemarn eynekan eyaworan new bertalen memihirachn ❤#abetu geta hoy masetewalun adeln 😢🤲🤲🤲

  • @eliamkirkos6734
    @eliamkirkos6734 ปีที่แล้ว +12

    አቡነ ሐብተማርያም አባቴ ገድላቸውን ገዝቼ ማንበብ ከጀመርኩኝ ብዙ ተዓምር እያደረጉልኝ ነው ተመስገን❤❤❤

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 ปีที่แล้ว +10

    "መምህረ" እንኳን ደና መጣህ እግዚአብሔረ ይመሥገን 36 ሰዎች ሼር አረጌያለሁ ምዕመናን እናንትሰ!! አባቴ ቅዱስ ዑራኤል ዓይምሮዋችን ይግለፅልን
    👉ዛፍ የሚያመልኩት በእኛ በጉራጌ ክልል አንደኛ ናቸው ቆጮው ሳይቁረጥ አይቢ በአሞሌ ጉመን ዛፍ አጠገብ ነው የሚቁረሰው ብዙ ነው መምህረ# ምን ያህል እደተቆጣጠራቸው ባእድ ነው ሰንላቸው በሰላሴ ሰም ይዘጉሀል

    • @FreTube-b9c
      @FreTube-b9c ปีที่แล้ว +1

      በእኛም በትግራይ ክልል ኣለ 😭 ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይርዳን ለንስሃ የብቃን 😥👏

    • @SariTilahun
      @SariTilahun หลายเดือนก่อน

      በሁሉም አካባቢ አለ በእኛ በሸዋ ክልልም የሚገርም የዛፍ አድባር የባዕድ አምልኮ አለ አሁንም ድረስ እግዚአብሔር አስተዋይ ህሊና አስተዋይ ልቦና ይስጠን ማርያምን ከባድ ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ
    @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ ปีที่แล้ว +6

    በእውነት መምህር እኔም አብነ አሮን ስሄድ ፈጣሪ ሆይ እንደዚህ የከበደውን ሀጢያቴን አቅልልኝ እያልኩ ነው የምሄደው በእውነት መምህርአሁን ደሞ ያንተን ትምህርት መከታተል ከጀመርኩ ሁለት አመት ሆኖኛል ዕድሜና ጤና ከነሙሉ ቤተሰብህ እግዚየብሄር ይስጥህ❤❤❤🙏

  • @SesenBrhanu
    @SesenBrhanu ปีที่แล้ว +1

    ጎሮቤትዋ/ያኮሮፍዋት ሰወች በዛ መንፈስ ተይዞ ይሆናል እነሱም ፈጣሪ ቀይሮ ሰጋናደሙ ተቀብላቹ እንደነሱ ያሳየን ለኔ ለሃጥያተኛዋም ለቄደረና ለንሳሃ ያብቃኝ

  • @yayanew-e8x
    @yayanew-e8x ปีที่แล้ว +2

    መምህር ያንተ ትምህርት ምን ልበልህ እንደማር እንደወተት ነው የሚጣፍጠው የምንማርበት ኑርልን እድሜውን ጤናውን ይስጥህ።

  • @Hanita1221
    @Hanita1221 ปีที่แล้ว +6

    መምህር ያንተ ትምህርቶች በየቀኑ ቢደመጥ ቢታይ ሁል ጊዜ አዲስ እውቀት አለው ። መምህር ጸጋው ያብዛልህ ከዚህ በላይ ።❤❤❤❤ እመቤቴ ትጠብቅ ......

  • @rozaahmed7472
    @rozaahmed7472 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት. ይገርማል በየሁላችንም ቤተሰብ ውስጥ ያለ ችግር ነው

  • @malomulo-yd4jg
    @malomulo-yd4jg ปีที่แล้ว +7

    እንኳን ለቅዱስ ኡራኤል ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መምህር እንኳን ደህና መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @HaregeweyinFikadu-yy5sx
    @HaregeweyinFikadu-yy5sx ปีที่แล้ว +7

    እንኳን ደህና መጣህ መምህርዬ ልጅቷን የጠሉ በሙሉ ንሰሀ ገብተው እንዲቆርቡ መፀለይ ነው እግዚአብሔር ይማራቸው አሜን

  • @ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃዬ
    @ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃዬ ปีที่แล้ว

    ብዙ ገጠመኝ አለ በዛፍ አምልኮ በኩል መምህር ፈጣሪ ይቅር ይበለን ባለማወቅ ስቶቻችን አምልከነዋል

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 ปีที่แล้ว +19

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ገባ ገባ በሉ ምእመናን ሼር ሼር አንርሳ 👏 💒🕊

  • @አለምግርማየዳዊትልጅማርኝ
    @አለምግርማየዳዊትልጅማርኝ ปีที่แล้ว +16

    እግዚአብሔር ይመሰገን ዜሬ አደኛ ነን እንኳን ደሀና መጣሀ መምህራችን እንኳን አደረሳችሁ የተወህዶ ልጅቻች ለቅዱስ ዕራኤል መልእክ አሜን ገባ ገባ ገባ በሉ እንማማር

  • @Yonas-m6q
    @Yonas-m6q ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህወት ያሰማልን መሚህራችን ቅዱስ ጅወርጊስ ይጠብቅልን :

    • @ሩሐማ12
      @ሩሐማ12 ปีที่แล้ว

      አሜን ግን እህቴ ጅወርጊስ የሚለው ስህተት ነው እህቴ ❌ ጊዮርጊስ ይሄ ነው ትክክለኛ አፃፃፍ 100% ✅✅

    • @Yonas-m6q
      @Yonas-m6q ปีที่แล้ว

      @@ሩሐማ12 አመሰግናለሁ እግዚአብሔር የክብሪልን ግን ስሙ ኣይተሀዋል የወንድ ስም ነው መሰለኝ ግን ከይቅርታ ጋ።።

  • @zenabethsolomon4387
    @zenabethsolomon4387 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር አመስግኑልኝ ልጅን ድምጡን ስምቻለውተመስገን ተመስገንበፀሎታቹ አስብኝ

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
    @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ ปีที่แล้ว +86

    ለተወሰነ ሰው ሼር አድርገ መጥቻለው እናንተም ሼር ላይክ ጥሩ ኮመንት ጻፉ እኔ በጣም ኮመንት ማንበብ እወዳለው መምህር ገጠመኝ ስለቅ እስከ መጨረሻ ነው ከመንት የማነበው መልካም የማዳመጥ ጊዜ አዳምጨ ስጨርስ እመጠመለው❤

  • @ሩሐማ12
    @ሩሐማ12 ปีที่แล้ว +13

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ❤❤❤🎉🎉 እንኳን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ዑራኤል ወርሃዊ መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ አደረሰን ❤❤

    • @tigraymymather7597
      @tigraymymather7597 ปีที่แล้ว

      ሮሮሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎልል

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 ปีที่แล้ว +2

    ቃላህዉትን ያስማልን እዉናት ነዉ የእመቤቴ መስገን ይደረስት መንፈቅ ሀይማኖት አደልም እግዚአብሔር ይገስፀዉ❤❤❤

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 ปีที่แล้ว +5

    አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አድሜ ጤናዉን ያድልህ ተስፋ ስላሴን ከነቤተሰቦችህ አማ ፍቅር ታግዝህ

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገይ የኔ እናት እመአምላክ ክብር ምስጋና ይድረሳት ❤❤❤

  • @ruthhaile7030
    @ruthhaile7030 ปีที่แล้ว +5

    መምህሬ አንተን የሰጠን እግዚኣብሄር ተመስገን፡ መምህሬ በጣም ጨንቆኛል ያንተን ምክር እፈልጋለው በእመ ብርሃን ብየሃለው ስልክ ብደውል አላገኝህም😢 አሜሪካ ነው ያለሁት ልጄ 17 እድሜ ነው ኤዲኤችዲ ብለው በትምህርትቤት በኩል አዋክበው አዋክበው ወደ መድሃኒ ከተቱብኝ መዳኒቱ ደሞ የእብዶች ነው የሰጡት አሁን ካለእሱ ህሊናው አያስብም ጭራሽ አብዶቦኛል ልጄ በጣም ፈጣን እና ቀዥቃዣ በጣም ቆንጅዩ ልጅ ነበር ሌላ ችግር አልነበረበትም ግን ረበሸን እንዲ ሆነ እያሉ ወደ መዳኒ ከተቱብኝ እምቢ አልል አስፈላጊ ህክምና አልሰጠሽም ብለው ልጄን ወስደው ሊከሱኝ ሆነብኝ አሁን የእብዶች ዝግ ህክምና ገብቷል ማስወጣት አልችልም ካለፍቃዳቸው፡ ደሞ ለ6 አመታት ያህል ሁልጊዜ በየ ሆሎዊን ሰሞን ሁሌም ራሱን ሊገል ይሞክራል ከዛ አመት አመት በዚሳምንት ዝግ የእብዶች ህክምና ይገባል አሁን በዚ ስኣት የእብዶች ህክምና ገብቷል የሚወስዳቸውን መዳኒቶችን ሰብስቦ ራሱን ሊገል ሞክሮ ህክምና ገብቷል፡ልምን እንደዚ አደረግክ ብለው ትሞታለህ ብለውኛል አለኝ በህሊናው ያናግሩታል፡ ፀሎት ሳበዛበት እሱን ያሰቃዩታል፡ እንደውም ልጄን ማን ነህ ስለው እኔ አጋንንት ሰይጣን ነኝ እና አሰቃይቼ ልገለው ነበር እምፈልገው በምን ገባህ ስለው በኢንተርቴንመን በተምቴሽን ብሎኛል ውጣ ስለው አልወጣ ብሎ ጭራሽ አጨበርብሮ ወደ ህክምና ይወስድብኛል ወደ ኢትዮጵያ እንዳለመጣው ቀደሞ ወደህክምና እያስገባብኝ ነው ደሞ አሜሪካ ነው ያደግኩት ግን ብሬ ምንም የለኝም ዋላ ሓንቲ ዝሮ ነኝ፡ እኔ ያንተን ምክር እምፈልገው ብዙ ችግር ላይ የኝ እና ጨንቆኛል የእናት ሆዴ ልቤ ተሰብሯል እባክህ ኮንታክት አድርገኝ የእኔ ኢሜል Ruthhaile03ኣትጂሜልዶትካም ነው ኢሜሌን በአማርኛ የፃፍኩት መጨረሻውን ዩቱብ ይደመስሰዋል ከኮመንት።ስልኬን እንዳልተውልህ አደባባይ ሆነብኝ።

    • @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ
      @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እናት አዛኝቷ እማ ፍቅር በእጆቿ ትዳብሰው አይዞሽ

    • @ruthhaile7030
      @ruthhaile7030 ปีที่แล้ว

      ​@@እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛእግዚኣብሄር ይስጥልኝ እህት ወንድሜ❤🙏

    • @Hiwot-he
      @Hiwot-he ปีที่แล้ว

      የኔ እናት እመብርሐን ትረዳሽ 🥺

    • @azmiazmi1511
      @azmiazmi1511 ปีที่แล้ว

      የኔ እህት እመብርሀን በምህረት እጆቿ ትዳብስልሽ

    • @misrach2350
      @misrach2350 9 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ አይዞሽ በፀሎት በርች ለእግዚአብሔር የምሳነው ነገር የለም😢😢😢

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 ปีที่แล้ว +6

    እውነትነው መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ቸሩመድሐኒአለም ይራዳን ጌታሆይይቅርበለን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @maryammohamed2471
    @maryammohamed2471 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላም ለሁላችን ይሁን መምህር እንኳን ደና መጡ መምህር በፀሎት ያስቡኝ ሁለተ ስላሴ

  • @ወሎየነኝየነመነንዘር-ዐ5ጰ
    @ወሎየነኝየነመነንዘር-ዐ5ጰ ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የመምህር ፍሪወች ስትገቡ ላይክ እያረጋችሁ ላላየው እዲታይ ትምርቱ

  • @genethailu577
    @genethailu577 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንንም ካለንበት መከራና ስቃይ ይፈውሰን
    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለህይወት ያስማልን ሁላችንም ማስተዋልልቦና ይስጠን በእወነት

  • @ትግስት-ዸ2ለ
    @ትግስት-ዸ2ለ ปีที่แล้ว +1

    መምህር ስለድንግል ማርያም ስትል በጸ
    ሎት አስቡኝ ጽጌ ማርያም ነኝ በስደት አንድ አመት ሙሉ ተሠቃየሁ እና አሁን በድንግል ማርያም በወለደችው በመዳህኒያለም ፍቃድ ከብዙ ፈተና እራሴን ላጠፋ ብዙ ጊዜ ሞክሬ እሧ አድናኝ እዚ ደርሻለው አሁን ደሞ ያተቀየረ ማታ ክፍል ስገባ አያስተኛኝም ጠዋት ደሞ ለመነሣት ችግር ነው እባካችሁ አስቡኝ

  • @astergebrsslass9562
    @astergebrsslass9562 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ተምረንበታ በተለይ መሀል መሀል እምትናገረዉ ከገጠመኙ በላይ ልዪ ትምሕርት አለዉ እናመሰግናለን.
    ያገልግሎት ዘመንሕ ይባረክ .

  • @frewoinikassa859
    @frewoinikassa859 ปีที่แล้ว +4

    መምህር እናመሠግናለን ስለምታነቃን የእግዚአብሔር ምህረትና በረከት ከአንተ ጋር ይሁን

  • @hdbdvzhvxh1390
    @hdbdvzhvxh1390 ปีที่แล้ว +6

    ቃል ሕወት ያሰማልን መምህራቸን እድሜ ከጤናጋ ይስጥ ከነልጆች🙏

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ ปีที่แล้ว +8

    የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እመብርሃን ትጠብቀን❤❤❤

  • @zdtube5432
    @zdtube5432 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሄር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ሁሌም እንደምለው ለእኛ አንተን እግዚአብሔር ስለሰጠን ይክበር ይመስገን እመቤቴ ትጠብቅልን🙏 🙏

  • @saraka999
    @saraka999 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኮን በደህና መጣክ❤

  • @taytotayto5037
    @taytotayto5037 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
    @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ ปีที่แล้ว +5

    መምህርየ እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለቅዱስ ኡራኤል ወረሃዊ መታሰብያ በአል አደረሳችሁ አደረሰን መምህርየ በርታልን የኛ እንቁ ጎበዝ በርታታችን ነህ ተርተር የምሉት አይናቸውን ጆራቸውን ጋንጩሩ ዘግቶባቸው ነው ፈጣር አይነ ልቦናቸውን ያብራላቸው❤

  • @Tsehayweldeabezigi
    @Tsehayweldeabezigi ปีที่แล้ว +3

    እመብርሃን ክብር ምስጋና ይድረሳት❤❤❤

  • @ወለተኪዳን-ጰ3ኘ
    @ወለተኪዳን-ጰ3ኘ ปีที่แล้ว +4

    ለአስራ ሁለት ሰዎች ሼር አድርጋለው ቸሩ እግዚአብሔር ለንስሐ ያብቃን

  • @SaraYergha-zo2kf
    @SaraYergha-zo2kf ปีที่แล้ว +8

    ሰላማቹህ ይብዛ መምህራ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁንህ

  • @ፀጌሀና
    @ፀጌሀና ปีที่แล้ว +15

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አስካለማርያምነኝየኢየሱስ
    @አስካለማርያምነኝየኢየሱስ ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ እንኳን ለቅዱስ ዑራኤል ወረሀዊ ክብረ በአል አደረሰችሁ ኑኑ እህት ወንደሟቼ እንመማር

  • @MakiTsegay-ie1uc
    @MakiTsegay-ie1uc ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ደህና መጣህልን ውዱ መምህራችን ❤

  • @maxdz9446
    @maxdz9446 ปีที่แล้ว +9

    ሰላም መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏✝️🕊️⛪መምህሬ እማ ፍቅር ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ ክፉ አይካህ ኑርልን ምእመናን እንኳን ለቅዱስ ኡራኤል ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን ስደት በቃችሁ ይበለን አሜን ❤❤❤

  • @bere2532
    @bere2532 ปีที่แล้ว +6

    ❤❤❤
    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ❤❤❤

  • @dawaasaye2501
    @dawaasaye2501 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን መድኃኔዓለም ይባርክ።

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 ปีที่แล้ว +1

    ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ እንዴት ደስስስ ይላል የነቃ እንደዚህ የሰውን ነፍስ ይታደጋል ። እናቴ የፃድቃኔዋ እመቤት ክብር ምስጋና ይግባሽ 🙏

  • @hananetp6572
    @hananetp6572 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን ለናተ የደረሰ እግዚአብሔር አምላክ ለኛም ይድረስልን የወድማችንን ነፍስ ከፃድቃን ከሰማእታት ጎን ያቁምልን አሜን ፫

  • @Mulu-eb7hr
    @Mulu-eb7hr ปีที่แล้ว +3

    ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤

  • @maryammohamed2471
    @maryammohamed2471 ปีที่แล้ว +6

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
    @ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ ปีที่แล้ว +3

    መናፍቃን በከንቱ ነው የሚደክሙት እና ደግሞ ክርክር አይሰለቻቸው በነገራችን ላይ አባቴ ያመልካል ባድ አምልኮ ግን መናፍቃን የሚየዎሩት መርገም እና አባቴ ሲራገም ሲያጓራ ሲናገር ሁሉ ልክ እንደ ፓስተሮች ነው ግን እኛ አካባቢ መናፍቅ የለም ሁሉም ኦርቶዶክስ ነን ባድ አምልኮ በጣም የተስፋፋ ነው የሰኔ የህዳር የጥር ደም እየተባለ እማይገበርበት ቤት የለም😢😢😢

  • @tsegshTube5kk3g
    @tsegshTube5kk3g ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ክቡር መምህራችን እንካን ደህና መጣህልን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወት ይሰማልን ❤

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ይግባሻል እመቤቴ እመብርሀን እመቤታችን ድንግል ማርያም አንቺ ያዘ አያፍርም አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @enditesfaye961
    @enditesfaye961 ปีที่แล้ว +1

    ይድፋህ መዳናለም

  • @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ
    @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስግን መምህር በእውነት ቃለህወት ያሰማልን❤ወይ ታርኩ ስያስፈራ😢
    የእናታችን እማ ፍቅር በረከት አይለየን ❤

  • @የወንቅሸትወዳጅ
    @የወንቅሸትወዳጅ ปีที่แล้ว +3

    መምህር እኳን ሰላም መጣህ በእድሜ በጤና ያቆየልን🤲🕯

  • @hanaReta-s1d
    @hanaReta-s1d ปีที่แล้ว +5

    አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን ።እግዚአብሔር ሁላችንም ማስተዋል ና ልቦና ይስጠን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም የሚደቅ ነው እዲሜወትን ይጨምርለወት እናታችን እህታችንም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ቃለህይወት ያሰማልንጰመምህራችን በርታልን 😍😍😍😍♥

  • @YemikirWorku
    @YemikirWorku ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ሀያልነዉ እናቱ አማላጅ ናት እግዚአብሔር ይመስገን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-አ8ጀ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-አ8ጀ ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምረይ ቃል ህይወት የስመዐልና መምህረይ እመቤቴ እናቴ ትጠብቅህ🥰🥰🥰

  • @TachawitTachawt
    @TachawitTachawt ปีที่แล้ว +4

    እንኳን በደህና መጣህ መምህራችን በህይወት ያቆዩልን አሜን

  • @SariTilahun
    @SariTilahun หลายเดือนก่อน

    መምህርዬ እንኳን በሰላም መጣህልን ይኸ ታሪክ የእኛ አካባቢ የእኛ ክልል አይነት የባዕድ አምልኮ ነው ከዛም የከፈ አለ እኔ ካደኩበት አካባቢ እጅግ በጣም የሚገርም የዛፍ የባዕድ አምልኮ አለ አንድ ቀን በገጠመኝ መልክ የኔን ታሪክ ሰዎች እንዲማሩበት እኔ ከስደት መልስ ንሰሀ ገብቼ ስጋወደሙን ከነ ቤተሰቦቼ ከተቀበልን ኪዳነ ምህረት ለዚህ ክብር ካበቃችን መምህር በደንብ ታቀርበዋለህ ሁላችንንም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 ปีที่แล้ว

    ሀረገ ወይን እመቤቴ ሀረገ ወይን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህሬ

  • @elias0829
    @elias0829 ปีที่แล้ว

    መምህር ❤1000 ዓመት የኔ መጥምቁ ዮሐንስ ይስጥልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር መምህርየ እንኳን ደህና መጣህ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን ገጠመኝ❤

  • @girmaabera7619
    @girmaabera7619 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ወንድማችን በ178 ላይ ያለው ገጠመኝ የቤታችን ታሪክ ነው በፀሎት አስቡን ወለተ ሚኬኤል እና ይቅርታ ማርያም ኢትዮጵያ ሀገራችንን በምህረቱ ይስብልን ⛪⛪⛪📢📖🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ🙏🙏🙏

  • @ቅዱስሚካኤለይ
    @ቅዱስሚካኤለይ ปีที่แล้ว

    በእውነት ገረመኝ በ፳፰ እድሜው በስጋ ሞት የተለየ ወንድማችን የቅዱሳን ኣምላክ በገነት ያኑሮው

  • @baftahadas1264
    @baftahadas1264 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እዲመን ጤናን ይስጥህ❤❤❤❤

  • @selam801
    @selam801 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን በደህና መጣህ ረቡኒ እውነት በጣም የሚገርምና አሰተማሪ ገጠመኝ ነው ጸጋውን ያብዛልህ❤

  • @maereggebru1184
    @maereggebru1184 ปีที่แล้ว

    መምህርዬ የተለየ እና ደስ የሚል ትገጠመኝ እና ት/ት ነው።

  • @የንጉስክርስቶስልጅነኝ
    @የንጉስክርስቶስልጅነኝ ปีที่แล้ว +1

    እንካን በሰላም መጣህ የኔ ኣባት በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነበር የሰማነወን ለፍሬ ያድርግልን❤

  • @abenetwoldesenbet9117
    @abenetwoldesenbet9117 ปีที่แล้ว

    መምህር እናመሰግናለን ለኛ መዳን ሁሌ ትተጋለህ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @yohanesnega2291
    @yohanesnega2291 ปีที่แล้ว

    መድሃኒአለም ከነቤተሰብህ በጤና በሰላም በፍቅር ረዥም እድሜ ሰጥቶ ያኑርህ

  • @user-yx1og6sz3e
    @user-yx1og6sz3e ปีที่แล้ว

    ኢሞ ሸር እያርኩ ሰው እያየው ነው መምህር ብዙ ጊዚ ሸር አርጋለው በታልን❤❤❤ እውነት በፁሎት አስቡን

  • @ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ
    @ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ ปีที่แล้ว +4

    አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ በእድሜ በፀጋ እማ ፍቅር ከነቤተሰቦችህ ትጠብቅልን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KindahaftiTesfay
    @KindahaftiTesfay ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያሠማልን መምሕራችን ጸጋውን ያብዛልሕ ያገልግሎት ዘመኔሕ ይባረክ ተገርሜ ነው የጨረስኩት ❤❤❤❤

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 ปีที่แล้ว +1

    አግዚአብሔር ኤፍታህ ይበለን መምህር አሜን አስተምር አብራራ ማዳመጥ የሚፈልግ ብዙ አንማርበታለን

  • @BaderAlkha
    @BaderAlkha ปีที่แล้ว

    መምህራችን እድሜና ጠና ይስጥልን አተን የሰጠን እግዚአብሔራችን የተመሰገነ ይሁን❤❤❤❤❤❤

  • @gdhhx1654
    @gdhhx1654 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት እግዚአቢሄር ይርዳን

  • @selamethpiya2504
    @selamethpiya2504 ปีที่แล้ว

    የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፀለትዋና በረከት ረድአትዋ ይደርብን እመቤቴ ርህርህተ ህልና እናታችን ምስጋና ይገባሻል

  • @yese7783
    @yese7783 ปีที่แล้ว +4

    ምምህር እንኳን በደህና መጣህ መምህራችን ❤❤እኛን እያስቸገሩንያሉት ከፍ ያለ ቦታ ላይያሉ የቤተ ክርስቲያን አግልጋይ ናቸው በውስጣቸው ብዙክፋት ተንኮል አዘል ሀሳብ ስላለ ይወጣብናል ብለው ስለሚያስቡ እናንተን ተረት ተረት ነውብለው አውደ ምህረት ላይ ወጥተው ሲናገሩ ምንም ዓይነት እፍረትየለባቸውም ምእመኑ ይለወጣል ❤❤

  • @almnatgete7566
    @almnatgete7566 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የሠማነውን ለበረከት ያድርግልን🎉❤

  • @georgealahmar7663
    @georgealahmar7663 ปีที่แล้ว +5

    ቃለህይውት ያሠማልን❤❤❤

  • @hannabirhane7284
    @hannabirhane7284 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እመቤታችንን ክብር ምስጋና ይድረሳት።

  • @christinachebly1779
    @christinachebly1779 ปีที่แล้ว

    እኔ ትምህርትህን በመስማት ከብዙ ችግር ወጥቻለሁ መምህር
    እድሜይስጥልንመምህር

  • @NigatMahider
    @NigatMahider ปีที่แล้ว +1

    መምህር በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ብዙ ትምህርት ነው ያገኘሁበት እናመሠግናለን በጤና በፀጋ ይጠብቅህ

  • @ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ
    @ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤❤❤

  • @tsigeredatube440
    @tsigeredatube440 ปีที่แล้ว

    ልክ ነዉ መምህር አያቴ በጣም ታመልክ ነበር አሁን አርጅታ ንስሀ ገብታ መነኮሰች እና የዛሩን እቃወች በሙሉ ሰብስበን ወቅሸት ወስደን አቃጠልን ከዛ ሁሉም ነገር አቆመ ብዬ ደስስ ሲለኝ ቡናዉን መጠጣት ግን አላቆሙም ነበር እና እኔ እዚህ አረብ አገር ከመጣሁ ቡሀላ ቡና በወተት ቀላቅዬ አንድ ቀን ጠጣሁ ለ 2 አመት መጠጣት አቁሜ ነበር የዛኖ ቀን የጠጣሁ ቀን ግን ለሊት በህልሜ ሲጋራ ሳጨስ በጣም ሳብብብ አርጌ እሰይይይ እያልኩ ስስበዉ አየሁ በጣም ገረመኝ

  • @user-yx1og6sz3e
    @user-yx1og6sz3e ปีที่แล้ว

    በርታልን ❤❤❤መምህር ብዙ ነገረ ያሳስተኛል በፆሎት አስቡኝ

  • @yegebreail
    @yegebreail ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላንተ ይሁን መምህራችን ❤️

  • @ኤፍታህወለተኪዳንአቤቱንፁ

    የኛ እንቁ መምህር ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእዉነት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን. እዉነት ነዉ መምህር ሰበታ እስካሁን ድረስ አለ ዛፍ ሁለት ቦታ እኔ የማዉቀዉ እራሱ ሰንደል ያጨሱበታል ብርም ያስቀምጡበታል ቄጤማም ግን የሚገርመኝ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ተሳልመዉ መልሰዉ ደሞ ዛፉን ይሳለማሉ አደበዬ የምትባል ቦታ ለመሄድ ተሳልመዉ ድፎ አረቄ ይዘዉ ይሄዳሉ ወንዙም ስር ቡና ያፈላሉ እና የኔ እንቁ ጥያቄዬን አንተ ጋር አገኘዋለሁ በዛ ሳልፍ እራሱ በጣም ነበር የምፈራዉ ስደት ት/ትቤቴ ብዙ አስተማረኝ አባቴ ቸሩ መድሀኔአለም በእናንተ ላይ አድሮ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን፫ እንደእናንተ አይነቱን ያብዛልን የኔ እንቁ

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ደ6ለ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ደ6ለ ปีที่แล้ว

    የኛ እቁመምህር እደናተ አይነቱን ቸሩ ፈጣሪያብዛልን ❤❤❤ በርታልን መምህርየ

  • @የተዋህዶልጅወለተማርያም
    @የተዋህዶልጅወለተማርያም ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እኔም በዙ ፈተና ያሳለፍኩ ነኝ😢😢እያሳለፍኩ ነዉ ብቻ እግዚአብሔር ይመሰገን🙏❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍

  • @zuriashworkzu
    @zuriashworkzu ปีที่แล้ว

    ክፉዉን ይያዝል መምህር ሺ አመት ኑርልን

  • @sisaytadesse6446
    @sisaytadesse6446 ปีที่แล้ว

    ውድመምኽራችነ ቃለ ህይወት ያሰማልን የመምህር ተማሪዎች ወለተ ሩፋኤልን ከነቤተሰቦቿ አስባት ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ

  • @asnakudamtew310
    @asnakudamtew310 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሁላችንንም ከአለንበት እስራት ትፍታን እመቤቴ🤲😢