ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ህዝቤን ምንም አይንካው💚💛❤️ደስታውን እንጂ ክፉን አያሰማን😘!!!
አሚን
አሜን አሜን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
አሚሚሚን
Amin
እናቱን የሚወድ ወንድ ልጅ ደስ ይለኛል ተባረክ❤❤❤
እናት እናትነች
❤🙏
አብዛኝወዳች እናታቸዉን ይወዳሉእኮ
ይሄን ምታነቡ በሙሉ ቸሩ መድኃኒአለም የማታ እንጀራ ይስጣችሁ 🙏
አሜን አሜን
🙏
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen 🙏
🙏🙏🙏
ኢትዮጵያውያን በብሔር፣ በክልል በሚባል አጋንንታዊ አስተሳስብ አትገዳደሉ ፣ወጣቶች በከንቱ አይለቁ! እባካችሁ ይህ የዛሬው ፕሮግራም በጣም አስተማሪ ነው ፣እናቱ ሲናገሩ የተወለደበት ቦታ ወሎ ነው፣ ልጁ ያደገው የኖረበት ቦታ ኦሮምኛ ተናጋሪ ነው ( የሳደጉት ሰዎች ጌታ ይባርካቸውና)!!! ይህ ለሁላችንም ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ነው ! ወገኔ አይን ህን ክፈት! ወንድምህን አትግደል!!!
እስቲ እንደኔ የገረመው…? እልም ያለ ኦሮሞ የነበረው ሠውዬ ድርቅ ያለ አማራ ሆኖ ተገኘ…….ሁላችንም ብንፈተሽ ምናልባት “ነን” ያልነውን ላንሆን እንችላለንና እጃችንን በእጃችን እንዳንበላ እንጠንቀቅ….! ለማንኛውም ዘረኞች ይሄ ለእናንተ ጥሩ ትምህርት ስለሆነ በዘራቸው መርጣችሁ የምትገድሏቸው እናት አባታችሁ፣ ወይም እህት ወንድሞቻችሁ ሊሆኑ ስለሚችሉ እጆቻችሁን ከጥፋት ሰብስቡ…
@@smsm3968ኦሮሞን አመስግኑት ባይሆን::
@@smsm3968exactly 👌we should go back the origin we all are Ethiopians 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 no Oromo no Amara no Tigeria that's province's so better to be Ethiopian's God bless you all Amen 🙏🙏🙏
አማርኛ አልችልም ያለው
በኦሮመኛ ቢፃፉ አሪፉ ነው ያማራን ልጂ ከሆድ ቀዶ አስከማውጣት ጪካኔ ያለው ያው ኦሮሞ ስለሆነ
ያልሞተ ሰው መገናኘቱ አይቀርም ሰው ደህና ከሆነ እንኮን በሰላም ተገናኛችሁ
የሀገሬ ሰዉ እኮ የዋህ እና ደግ ነዉ ከአለቀሰዉ ጋር ያለቅሳል ከደስታዉ ጋር ይደሰታል እግዚአብሄር ሁሌም ሰላምሽን አንድነትሽን ፍቅርሽን ያፅናልን
ቅዳሜ ስመጣ በጉጉት የምጠብቀው ነገር አንዱ ይ ነው ❤ ዮኒ መልካም ልጅ
እኔም ወላህ ሶስ ሁኖብኛን ቅዳመ ማልቀስ ለካ ሱስ ያላባቸው ሰወች እድህ ነው የሚያሰክራቸው
ፀጊዬም
ዮኒ አሸቃባጭ አሰመሳይ ነዉ አንደዉም ፀጊ ትሻላለች 😀
እኔም የምር❤
@@leiladavid.2632😂
እነዚህን ጋዜጠኞች አሏህ ይጠብቃቸው የማይጠገቡ ናቸው ልትከባከቧቸው ግድ ይላችሇል ሼአመት ኑሩልን
አምሳያ ልጃቸው ❤❤ እንኳን ደስ አላችሁ ክብር ምስጋና ለመድሐኒዓለም 🙏🙏🙏
የይውንዬ ፀጊ ከባለቤቶቹ የበለጠ የሰው ደስታየሚስደስታችሑ አቦ ክበሩልኝ እድሜ ከጤና ተመኘሑችላሑ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰 አተምእኳን ደስአለሕ እናትማለት አለም ናት🥰🥰🥰
ኣቤት ደስታ የለንደኑ ልጅ የማማ ታሪክ በመፅሃፍ መፃፍ ኣለበት እስካሁን ካየሁት ታሪክ የተለየ ነው እናትየው ያሳለፋትን ውጣ ውረድ ይፃፍ❤❤❤❤❤❤
ትክክል አደጅል እየጋገምኩ አየዋለዉ
እኔም ይሆናሉን ልጅ እየደጋገምኩ ነው እንደሞኝ የማየ
በትክክል
ለንደን ሳይሆን ሆላንድ ነው‼️
ውይይይ ይሄን ልጅ በኢትዩጽያኖች በአል ላይ በሩቅ ብራስልስ አይቼው የሮጥኩት እሩጫ ዘልየ አቅፌ እንኩዋን ደስ አለህ ስለው በዛ ኮልታፋ ምላሱ ሁላችንንም እቅፍ እያረገ አመስግናለሁ አለን ሳየው እንዴት እንደተደስትኩ ሁሉም ስላም ይለው ነበር በዚህ አጋጣሚ ለማለት የፈለኩት እኛ ኢትዩጽያውያን እንዲህ አንዱ ባንዱ ደስታ ሲደስት ማየት ባህላችንን እባካቹ አንነጠቅ መባላታችንን እግዚያብሄር ያርቅልን። በጣም በልጁ ሁኔታ የነበረውን ደስታ ስላየሁ ነው❤❤❤
አልሀምዱሊላህ የኔ እናት እንኳን ደስ አለወት ቀሪ ዘመናቺሁን አላህ ይባርከው እናት ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
“ነን” ያልነውን ላንሆን እንችላለንና ዘረኞች ይሄ ለእናንተ ጥሩ ትምህርት ስለሆነ በብሔራቸው ምክንያት የምትገድሏቸው እናቶቻችሁ እና አባቶቻችሁ፣ ወይም እህቶቻችሁ እና ወንድሞቻችሁ ሊሆኑ ስለሚችሉ እጆቻችሁን ከጥፋት ሰብስቡ…
ነኝ ብሎ ማይሆነው የታወቀ ነው::ማንን ምን አንስቶ እንደሚያስድ ሰው እንደሚያረግ እያየን ነው ድሮም ብናቀው:: ባይሆን የሚያበላን እንጅ አለመንከስ
እጅግ በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ ካዘኑት ጋር እናዝናለን ከተደሰቱት ጋር እንደሰታለን ዮኒ እናጸጊ ቲቪ ሸልሙኝ ብላችሁ ዝም አላችሁኝ አይደል በስልክ ነው የማያችሁ አይኔን እያመመኝ ነው ተዉ ተው ግን።
እንኳን ደስ አላችሁ እማ ያለሰዉ ይገናኛል አልሀምዱሊላህ ምስጋና ይገባዉ ለአለማቱ ጌታ
የኔ እናት እንኳን ደስ አሎት ሞቷል የተባለው በዝቶ መጣ እግዚአብሔር ይመስገንእንኳን ደስ አላቹ🎉🎉🎉❤❤❤
ቅዳሜን በጉጉት የምጠብቀው ለዚህፕሮግራምነው😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Inem😢😢😢
አባቴ በሰዉ ሀገር ለስራ ሄዶ ነዉ መሞቱን የሰማነዉ, አለሁ ብሎ ቢመጣ ተመኘሁ
የኔም አባት ስራ ብሎ አሳይታ የሚባል ሃገር ሂዶ መሞቱን የሰማነው ውሸት ውኖ በመጣ እላለሁኝ መልኩን እንኳ ባየሁት ሳላውቀው ፎቶ የለ ብቻ ከባድ ነው ያሉትን እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ ካባት በላይ የሆነ አሳዳጊ አለኝ እድሜ ጤና ይስጥልኝ
🎉@@መቅዴስወለተእየሱስእግዚአ
@@መቅዴስወለተእየሱስእግዚአየኔዉድ አሳይታ የሚባለዉን አገር ስጠላዉ አባቴ ለስራብሎ ሂዶ ሲመለስ ታሞ መጣ ሲመጣልንደስ ብሎን ሳንጨርስ በ15ቀኑ ሞተብኝ የኔከርታታ 😥😥😥😥
ምኞትሽን እውን አድርጎ ፈጣሪ እንዲረዳሽ ምኞቴ ነው።
የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን የሰውን ደስታ እንደማየት የሚያስደስት ነገር የለም!!!!
ሁሌም ይሄን ፖሮግራም ባየሁጊዜ በደስታ አለቅሳለሁ ነገር ግን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
የተለያዩ ቤተሰብ መገናኘት እንዴት ደስ ይላል 😘
እናት ግን ምን ቃላት ይገልፃታል እንደው😭😭😭
Meneme
LeAlemLiyunechInateeeyeneKalYelatim💔💔💔💔💔💔😭😭😭
እግዚአብሔር ሁልጊዜም መልካም ነው። እናታችን እንኳን ደስ አለዎት
ዮኒ ፀጊ ተባረኩ ❤❤❤
ማሻ አላህ እንኳን ደስ አላችሁ ወላሂ ደስታው ሁሉ ያስለቅሰኛል
እልልል እንኳን ደስ አላችሁ የቤተሰብ መገናኘት በጣም ነው ደስ የሚለው አላህ የጎንደሩን ልጅም ከቤተሰቦቹ ጋር ተገናኝቶ ማየት ነው የምመኘው❤❤❤😢😢
ዘዋሪ😂😂😂😂
@@Djdffs የጠፋሰው አለሽልኝ የኔ ውድ 🥰🥰🥰
@@FatumaTube-dp1sl አለሁ አልሀምዱሊላህ አንች እነደት ነሽ ቤትሽም ቁልፍ ነው
@@Djdffsኑርልኝ እኔ አለሁልሽ የኔ ውድድ
ይገርማል ይህን ሚድያ ለምትከታተሉ ይህ አይዲያእኮ የጆሲ ነበር እሡን ተረባርበዉ ካባረሩ በሃላ እነሡ ነገሡበት ጆሢ ግን ድምፁንካ እንዳንሠማዉ አደረጉን ጆሢ አምላክ ይጠብቅህ ግዜ ያልፋል
ጆሲ እንደዛ ብሎ ነግሮሽ ነዉ?😅 አስተሳሰባቹህ ሲገርምኮ
በጣም ሰው እኮ ለምን ተበለጥን ነው
@@Tayiba4821ምን ይላታል መጀመርያ አፋላጊ የጀመረው እሱ ነው ከዛ ነው ኢቢኤስ የጀመሩት ይህ ሀቅ ነው ሚድያ ተከታይ ከሆናችሁ
ጆሲን ለማድነቅ ኢቢኤስን መንቀፍ አይጠበቅብሽም ሁለቱም ቢሰሩ ለአገርም ለህዝቡም ይጠቅማሉ። ሁሌ የሚሰራን መንቀፍ ቢያንስ እንባቸው ሲታበስ መደሰት ነበረብሽ
@@mamilove-fz3fd ሲጀመር ጆሲም ኢቢኤስም ቢሰሩ እራሱ የተጠፋፉ በጣም ብዙ ሰወች አሉ
መገናኘታቸው ደስ ይላል የፈለጋቸውም እሱ ነው ሲያቅፉት አያቅፋቸውም ደስታ ብዙ አይታይበትም እምዮን አግኝቶ
እሱነው
Tikikikiki
ለእኛ የከበደብንን አሃዝ እና መከራ የምታቀልልን ፈጣሪ ሆይ ተመስገን 🙏🙏🙏🙏
የሱ ቢተሰቦች ግን አለባበሳቼው ሚስቱም ልጁም ያምራል እንኳን ተገናኛችሁ
በጣም በሥነ ምግባር ያጌጡ በሃይማኖት የተዋቡ ጨዋ ቤተሰቦች
በጣም
አየ አበሻ ልብስጋ ምን አስኬደሽ
ጨርቅ ነው የሚያሳስብሽ
አቤት የሚገርም ነው ።ህምምም ቋንቋ ከመግባቢያ ያለፈ ምን .... ሰው የአደገበትን አካባቢ ነውየሚመስለው ...እናት ሁሌ ልጇን
ተመስገን ነው በጣም እድለኛ እናት ናቸው። ሰው የጠፋበት ሰው ህመሙን ያውቀዋል።
አይ የእናቶች ደሰታ ማየት እንዴት ደሰ ይላል❤
እድለኛ ነህ .... ቀሪ ዘመንህን በደስታ ኑሩ ... አንድ ነገር ... አትርሳ .. ተመረቅ... እግዚአብሔር .. የላከህ...በናትህ ... መሀፀን .. በኩል .. ነው..! አይዞህ !!!
እናት እና ልጅ አንድ አይነት እንኳን ፈጣሪ እረዳችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን።❤
አልሀምዱሊላህ እንኳን በሰላም አገናኛችሁ አላህ አናት ሄሌም ደስ ይበልሽ
በጣም ግሩም ድንቅ ፈጣሪ የማይሳነው ለ45 ዓመታትአንዲት እናት ልጇን ስታጣ ልጅም ለ45 ዓመታት እናቱን አጥቶ ሁለቱም በጣም መራር ስቃይ ውስጥ እንደነበሩ ያመላክታል በዚህ አንጻር ተመሳሳዮ ችግር የደረሰባቾው እናቶች አባቶችና ልጆቾ እንዳሉ መገመት ይቻላል በህይወቴ ብዙ ነገሮች አጋጥሞኝ ተደስቼም አዝኜም አውቃለሁኝ እንደዛሬ ደስ ብሎኝ አላውቅም ኢቢስ ቲቪ ተባረኩ።
ደስ ሲል ሰው ካልሞተ ይገኛል🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ሁሌ እንደዚህ ጥሩ ነገር ያሰማን❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ
🎉🎉🎉🎉ዮኔን ባዮች ላይኩልኝ🎉🎉🎉🎉🎉 የኔ አድማቂ
እግዚአብሔር ይመስገን በህይወት አቆይቶ ያገናኛቹ አምላክ ይክበር ዮኒ የፕሮግራሙ ድምቀት
እማምዬ እንኩዋን ደስ አሎት❤❤❤
ዮኒ በርታ ቋቋ በርታ ተማር ዮኒዬ የኔጀግና የቋቋ መግባባ ነው❤❤❤
ዩኒ ይለያል የምር አላህ ኸይሩን ሁሉ ይስጥህ እንኳን ደስ አላችሁ
23:17 ዳባ ጋዲሳ ኩማ ኤፍሬም በመቆየቴ አንተን አየሁ 😂😂😂 ደስ ሲል። ይመቻችሁ!!
እናመስግናለን ebc ስለታላቁ ስራችሁ
Congratulations , extraordinary story 👏 I'm so happy for both families well done, Son you found your mother your ancestors ❤❤❤.
EBS. ለዘላለም ይኑር ዮኒ ፀዲ እንወዳችሁዋለን
ያልሞተ ሠው ይገናኛል የሚባለው ለዚህ ነው😢
መልካም እለተ ሰንበት እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤ የተሳተ መረጃ የምትናገሩ ሠወች ልቦና ይስጣችሁ!
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ተመስገን❤
ዮኒ በናታቹሁ ሰለቸሩ መዳኒአለም የእኔንም ባት አገናኙኝ በፊት የኖረ የነበረበት ቦታ መከላከያ ውስጥ ነው እባካቹሁ አድርሱላቻ ebs ቲቨ እፍ የማል በጣም አባት ማጣት
ዮኒ ግን ማሪያምን የሰው ደሰታ ነው እምያሰደሰተው😢😢😢
እግዚአብሔር ይስታቸዉ እበሴቺ ኢትዮጵያዊነትን እደዚህ ነው
እግዛብኤር። የኢትዮጵያ ህዝብ ክፉን መከራን ደስታን ባድላይ እጂ አይከፋፈል አምላኬሆይ። የህዝብ። ደስታን እጂህ ክፉንም አታሠማኝ ❤❤❤❤❤
Egzihabher yimesgen Ethiopia selam tihun
እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤❤
የእማማንና የወንድሜን መተቃቀፍ ሳስብ ኢትዮጵያውያ ፎርሙላዋ ፍቅር ይቅር መባባል መተሳሰብ ብቻ እንደሆነ ይሰማኛል ።
😢😢😢😢😢 ለማያውቃት እናቱ ግጥም የፃፈው ዘር ጠይቅ እናት በሂወት የለሺ ይሆን ጠፍተሺ ቀረሺ ማማየ አይይይይ ካለሺ አለሁ በይ እባክሺ ሳያውቅሺ ናፍቆሻል 😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢
anchiye einate ugnilate 😂
ይህ ምስኪን ህዝብ እኮ ነው በተወስነ ቁጫጭ የሚስደበው እግዳ አቀባበሉ ስህራቱ ባህሉ ደስ አይልም ፈጣሪ ሀገሬን እና የኦሮሞን ህዝብ ጠብቅ አሜን
Amen betam hezbu fikir new minim ayakem social media ley oromo amara iyalachu imetabalun leb yistachu
አሜን።
ሁሉም ህዝብ የዋህ እና ፍቅር ነው
My Oromo is love ❤️❤️❤️
ኧረ እንዳው ወደእግዚአብሔር ተመለሱ ይብቃ ይሄ የዘር ቆጠራ እና የእኔ ይበልጥ ማለት ተመልከቱት ይሄን ሰው እስቲ የት ከማን ተወለደ? የት እንዴት አደገ ? እሱም ዘሩን እንደዚ ተክቶ አያችሁት ለኢትዮጵያዊ ሁሉ ትልቅ ምሳሌ ነው ። ቋንቋ መናገር የመልመድ እንጂ የዘር እና የጥላቻ ማስፋፊያ አታድርጉት እባካችሁ ከክፉ አስተሳሰባችው ውጡና በረጋ መንፈስ ሰብሰብ በሉ ዘር ዘር እያላችው የምትጫወቱ የሰው ልጅ ዘር አዳም ነው ቋንቋ ደግሞ መግባቢያ ብቻእና ብቻ ነው። ፍቅር ይስጠን አቦ።
ሰውየው እናቴን ብሎ መቶ ሲያግኛቸው ተኮፍሶ ቁጭ ያለበት ምክንያት አልግባኝም። ያሳዝናል
🤣🤣🤣🤣
መቼም ሁሉም ሰው ስሜቱን የሚገልፅበ የራሱ መንገድ አለው ደስታ ነው ብላችሁ እለፉ
እንደውም የተናደደ ይመስላል
@@Mafi7409 እሱ ወረሞነኝ ብሎነበር አሁን ሌላ ማንነት ሲመጣበት ተናዷል ይሄ ዘረኛ🤣🤣🤣እናቱግን አሳዝነውኛል እማዬ😥😥
😂😂😂😂😂😂😂
በጉጉት ስጠብቅ ተቀደምኩ ብዙም አደለም ደርሼበታለሁ
ለጡሩ ነገረ ማራሮጥ ደሲ ይለል የማደም ሲራ ማች ይለቀል ብሌሺ ነዉ
የኔ እናት እኳን ደሰ አለወት❤❤❤❤
አንዴ እንኳን ለምን አላቀፍቸውም አይ እናት በአንዴ ትከሻው ላይ አረፉ እናት መሆን ከባድ ነው እናት ፍቅሯ እውነት ነው ክብር ለናቶች እናቴ እወድሻለው
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን ጸሎታችን የምትሰማ አፍ ተመስገን ቃላት አጠረኝ መድኃኒዓለም አያልቅብህ ቸርነትህ ተመስገን😢😢
Wowwwwww my oromoo ❤❤❤❤❤❤❤❤ I love you so much ❤️ ♥️ 💖 💗 💓 💕 ❤️ ♥️
የኔናት😢እንኳን እግዚአብሔር አገናኛቹሁ🙏
ኢቢኤሶች እናትየው የልጁን አባት ስም ተናግረዋል አባትየውም በህይወት እንደሌሉም ጭምር ነገር ግን የአባቱን የቀድሞ አድራሻ እና የአባቱ ዘመዶች የት እንደሚኖሩ በዛዚያውም ብትጠይቁ የአባቱን ዘመዶች ለማግኘት ይመቸው ነበር
ቡሀላ ጠይቆ ይነገረዋል
@@RukiyaUmusebrinaሴትዋ እናት አይመስለኝም ኦሮሞ ልጅ ሲያዩ አለፈልኝ ብለው ይሆናል
እግዚያቤሔር ይመስገንደስሲልተጠፋፍቶመገናኘት❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤congratulations 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤baga gamadee ❤❤❤❤
የሀገራችንን ሰላም ቸሩ መዳኒኃአለም ይመልስልን የመዳኒአለም ልጆች እንኳን አደረሳቹ እስት ስለሱ ስትሉ ደምሩኝ ስደት ደክሞኛል ❤❤❤
ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም❤🎉
ኧረ ተው እኔምአክስቴ ወልቂጤ አካባቢ ናትና እባካችሁ አፋልጉኝ እዛ አካባቢ ያላችሁ ሰወች የመጀምምሪያስሟ ሀድያ መሀመድ ነው ግን ሀይማኖቷን ቀይራለች ፀሀይ መሀመድ ነው የምትባለው እስኪ በምታምኑት ይሁንባችሁ ተባበሩኝ
Wayyo mucaa.biyyaa koot.baga.gamadan❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ውይ ማሻአላህ ደስ ሲል ዪኒ እነዛ የቲም ልጆች ሴትና ወንድ ልጂ ደሴ አያታቸውን ያገኙት ምን ላይ ይሆኑ
ማሻ አላህ እንኩዋን ደስ አላችሁ እኔ ይህን ፕሮግራም በጉጉት ነው የምጠብቀው
ebs ሁሌም በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ቢኖር ebs ነው በተለይ ደግሞ የተጠፏፏ ቤተሰብ የሚገናኝበት ለኔ ልዩ ነው እና እግዚአብሔር ምክናያት ሰላረጋቹሁ አመሰግኑ ( ebs ) ከነመላው ሰረራተኞች ባለቤቶች ካሜራ ሰራተኞች በአጠቃላይ እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ ደግሞ ለሳምንት በቸር ጠብቆ ፈጣሪ የደርሰን !!! 👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መልካቸው በጣም ይመሳሰላል እንኮአን የአገናኛቸው
አየዮናስ ደስታህ ይብዛ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንኳን ተገናኛችሁ ፈጣሪ ይመስገን
አሳዳጊዎች በሙሉ ሁሉም ብሔር ብሔረሰቦች መመስገን አለባችሁ።
Congratulations 🎉🎉
እንኳን ደስአላችሁ መላቤተሰብ አያቴን ትመስላለች የኔናት
ሰላም ይብዛላችሁ ውድ ይሀገሬልጆች በስደት ያላችሁ ይህን ፕሮግራም ደስ ይላል አላህ እኛንም ከቤተሰብጋ አላህ ያገናኘን ያረብ🎉😢😢🎉
ይሄ ፕሮግራም እባዬን የአይኔን ጭራ ጨረሰው 😢
እደኔናችሁ😭😭😭
እደኔ
ዮኒሥ ምን ንበል?
አይዞሽ ያገሬ ልጅ
ደግሞ እኮ ቁርጥ እናቱን መሳይ ነው ቀሪ ዘመናችሁን በፍቅር ኑሩ❤❤
ዩኑ መልካምሰው ልጅ ይውጣልህ እድሜ ይስጥህ እኔንም እርዱኝ አገሬልግባ😡
አያችሁ እንዴት ተጋምደን እንደምንኖር? እንግዲህ አቶ ኩማ ወሎ እንደተወለዱ የሰሙት አሁን ነው። ሰላም መልካም ነገር ሁሉ ለሀገሬ ሰዎች እመኛለሁ ።
እኳን በሠላም ተገናኛችሁ ❤❤
እንኳን ደስ አላችሑ🎉🎉🎉🎉😢😢😢
እናቶቻችንን አላህ ይጠብቅልን በስደት ያለነውንም በሰላም ያገናኘን ያረብ
ደስ ይላል !!!
እሰይ እሰይ እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሄር ይመስገን።ያልሞተ ሰው ይገናኛል።የ45 ዓመት ጥያቄ መልስ አገኘ።Ishoo bagaa wal argittan Galanni Goftaa Iyesuusiif haa ta'u.🙏🥰
ዋው በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ እናቴ
😢😢😢😢የኔውዶች ❤❤❤❤❤❤❤በለቅሶ ራሴን አመመኝ ያረቢይህንዘረኝነት አጥፍተህ ህዝባችንን አዋድልን
የኔእናት አያልቅሱ እንኳን ተገናኛችሁ
ህዝቤን ምንም አይንካው💚💛❤️
ደስታውን እንጂ ክፉን አያሰማን😘!!!
አሚን
አሜን አሜን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
አሚሚሚን
Amin
እናቱን የሚወድ ወንድ ልጅ ደስ ይለኛል ተባረክ❤❤❤
እናት እናትነች
❤🙏
አብዛኝወዳች እናታቸዉን ይወዳሉእኮ
ይሄን ምታነቡ በሙሉ ቸሩ መድኃኒአለም የማታ እንጀራ ይስጣችሁ 🙏
አሜን አሜን
🙏
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen 🙏
🙏🙏🙏
ኢትዮጵያውያን በብሔር፣ በክልል በሚባል አጋንንታዊ አስተሳስብ አትገዳደሉ ፣ወጣቶች በከንቱ አይለቁ! እባካችሁ ይህ የዛሬው ፕሮግራም በጣም አስተማሪ ነው ፣እናቱ ሲናገሩ የተወለደበት ቦታ ወሎ ነው፣ ልጁ ያደገው የኖረበት ቦታ ኦሮምኛ ተናጋሪ ነው ( የሳደጉት ሰዎች ጌታ ይባርካቸውና)!!! ይህ ለሁላችንም ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ነው ! ወገኔ አይን ህን ክፈት! ወንድምህን አትግደል!!!
እስቲ እንደኔ የገረመው…? እልም ያለ ኦሮሞ የነበረው ሠውዬ ድርቅ ያለ አማራ ሆኖ ተገኘ…….ሁላችንም ብንፈተሽ ምናልባት “ነን” ያልነውን ላንሆን እንችላለንና እጃችንን በእጃችን እንዳንበላ እንጠንቀቅ….! ለማንኛውም ዘረኞች ይሄ ለእናንተ ጥሩ ትምህርት ስለሆነ በዘራቸው መርጣችሁ የምትገድሏቸው እናት አባታችሁ፣ ወይም እህት ወንድሞቻችሁ ሊሆኑ ስለሚችሉ እጆቻችሁን ከጥፋት ሰብስቡ…
@@smsm3968ኦሮሞን አመስግኑት ባይሆን::
@@smsm3968exactly 👌we should go back the origin we all are Ethiopians 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 no Oromo no Amara no Tigeria that's province's so better to be Ethiopian's God bless you all Amen 🙏🙏🙏
አማርኛ አልችልም ያለው
በኦሮመኛ ቢፃፉ አሪፉ ነው ያማራን ልጂ ከሆድ ቀዶ አስከማውጣት ጪካኔ ያለው ያው ኦሮሞ ስለሆነ
ያልሞተ ሰው መገናኘቱ አይቀርም ሰው ደህና ከሆነ እንኮን በሰላም ተገናኛችሁ
የሀገሬ ሰዉ እኮ የዋህ እና ደግ ነዉ ከአለቀሰዉ ጋር ያለቅሳል ከደስታዉ ጋር ይደሰታል እግዚአብሄር ሁሌም ሰላምሽን አንድነትሽን ፍቅርሽን ያፅናልን
ቅዳሜ ስመጣ በጉጉት የምጠብቀው ነገር አንዱ ይ ነው ❤ ዮኒ መልካም ልጅ
እኔም ወላህ ሶስ ሁኖብኛን ቅዳመ ማልቀስ ለካ ሱስ ያላባቸው ሰወች እድህ ነው የሚያሰክራቸው
ፀጊዬም
ዮኒ አሸቃባጭ አሰመሳይ ነዉ አንደዉም ፀጊ ትሻላለች 😀
እኔም የምር❤
@@leiladavid.2632😂
እነዚህን ጋዜጠኞች አሏህ ይጠብቃቸው የማይጠገቡ ናቸው ልትከባከቧቸው ግድ ይላችሇል ሼአመት ኑሩልን
አምሳያ ልጃቸው ❤❤ እንኳን ደስ አላችሁ ክብር ምስጋና ለመድሐኒዓለም 🙏🙏🙏
የይውንዬ ፀጊ ከባለቤቶቹ የበለጠ የሰው ደስታየሚስደስታችሑ አቦ ክበሩልኝ እድሜ ከጤና ተመኘሑችላሑ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰 አተምእኳን ደስአለሕ እናትማለት አለም ናት🥰🥰🥰
ኣቤት ደስታ የለንደኑ ልጅ የማማ ታሪክ በመፅሃፍ መፃፍ ኣለበት እስካሁን ካየሁት ታሪክ የተለየ ነው እናትየው ያሳለፋትን ውጣ ውረድ ይፃፍ❤❤❤❤❤❤
ትክክል አደጅል እየጋገምኩ አየዋለዉ
እኔም ይሆናሉን ልጅ እየደጋገምኩ ነው እንደሞኝ የማየ
በትክክል
ለንደን ሳይሆን ሆላንድ ነው‼️
ውይይይ ይሄን ልጅ በኢትዩጽያኖች በአል ላይ በሩቅ ብራስልስ አይቼው የሮጥኩት እሩጫ ዘልየ አቅፌ እንኩዋን ደስ አለህ ስለው በዛ ኮልታፋ ምላሱ ሁላችንንም እቅፍ እያረገ አመስግናለሁ አለን ሳየው እንዴት እንደተደስትኩ ሁሉም ስላም ይለው ነበር በዚህ አጋጣሚ ለማለት የፈለኩት እኛ ኢትዩጽያውያን እንዲህ አንዱ ባንዱ ደስታ ሲደስት ማየት ባህላችንን እባካቹ አንነጠቅ መባላታችንን እግዚያብሄር ያርቅልን። በጣም በልጁ ሁኔታ የነበረውን ደስታ ስላየሁ ነው❤❤❤
አልሀምዱሊላህ የኔ እናት እንኳን ደስ አለወት ቀሪ ዘመናቺሁን አላህ ይባርከው እናት ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
“ነን” ያልነውን ላንሆን እንችላለንና ዘረኞች ይሄ ለእናንተ ጥሩ ትምህርት ስለሆነ በብሔራቸው ምክንያት የምትገድሏቸው እናቶቻችሁ እና አባቶቻችሁ፣ ወይም እህቶቻችሁ እና ወንድሞቻችሁ ሊሆኑ ስለሚችሉ እጆቻችሁን ከጥፋት ሰብስቡ…
ነኝ ብሎ ማይሆነው የታወቀ ነው::
ማንን ምን አንስቶ እንደሚያስድ ሰው እንደሚያረግ እያየን ነው ድሮም ብናቀው:: ባይሆን የሚያበላን እንጅ አለመንከስ
እጅግ በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ ካዘኑት ጋር እናዝናለን ከተደሰቱት ጋር እንደሰታለን ዮኒ እናጸጊ ቲቪ ሸልሙኝ ብላችሁ ዝም አላችሁኝ አይደል በስልክ ነው የማያችሁ አይኔን እያመመኝ ነው ተዉ ተው ግን።
እንኳን ደስ አላችሁ እማ ያለሰዉ ይገናኛል አልሀምዱሊላህ ምስጋና ይገባዉ ለአለማቱ ጌታ
የኔ እናት እንኳን ደስ አሎት ሞቷል የተባለው በዝቶ መጣ እግዚአብሔር ይመስገን
እንኳን ደስ አላቹ🎉🎉🎉❤❤❤
ቅዳሜን በጉጉት የምጠብቀው ለዚህፕሮግራምነው😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Inem😢😢😢
አባቴ በሰዉ ሀገር ለስራ ሄዶ ነዉ መሞቱን የሰማነዉ, አለሁ ብሎ ቢመጣ ተመኘሁ
የኔም አባት ስራ ብሎ አሳይታ የሚባል ሃገር ሂዶ መሞቱን የሰማነው ውሸት ውኖ በመጣ እላለሁኝ መልኩን እንኳ ባየሁት ሳላውቀው ፎቶ የለ ብቻ ከባድ ነው ያሉትን እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ ካባት በላይ የሆነ አሳዳጊ አለኝ እድሜ ጤና ይስጥልኝ
🎉@@መቅዴስወለተእየሱስእግዚአ
@@መቅዴስወለተእየሱስእግዚአየኔዉድ አሳይታ የሚባለዉን አገር ስጠላዉ አባቴ ለስራብሎ ሂዶ ሲመለስ ታሞ መጣ ሲመጣልንደስ ብሎን ሳንጨርስ በ15ቀኑ ሞተብኝ የኔከርታታ 😥😥😥😥
ምኞትሽን እውን አድርጎ ፈጣሪ እንዲረዳሽ ምኞቴ ነው።
የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን የሰውን ደስታ እንደማየት የሚያስደስት ነገር የለም!!!!
ሁሌም ይሄን ፖሮግራም ባየሁጊዜ በደስታ አለቅሳለሁ ነገር ግን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
የተለያዩ ቤተሰብ መገናኘት እንዴት ደስ ይላል 😘
እናት ግን ምን ቃላት ይገልፃታል እንደው😭😭😭
Meneme
LeAlemLiyunech
Inateeeyene
KalYelatim💔💔💔💔💔💔😭😭😭
እግዚአብሔር ሁልጊዜም መልካም ነው። እናታችን እንኳን ደስ አለዎት
ዮኒ ፀጊ ተባረኩ ❤❤❤
ማሻ አላህ እንኳን ደስ አላችሁ ወላሂ ደስታው ሁሉ ያስለቅሰኛል
እልልል እንኳን ደስ አላችሁ የቤተሰብ መገናኘት በጣም ነው ደስ የሚለው አላህ የጎንደሩን ልጅም ከቤተሰቦቹ ጋር ተገናኝቶ ማየት ነው የምመኘው❤❤❤😢😢
አሚን
ዘዋሪ😂😂😂😂
@@Djdffs የጠፋሰው አለሽልኝ የኔ ውድ 🥰🥰🥰
@@FatumaTube-dp1sl አለሁ አልሀምዱሊላህ አንች እነደት ነሽ ቤትሽም ቁልፍ ነው
@@Djdffsኑርልኝ እኔ አለሁልሽ የኔ ውድድ
ይገርማል ይህን ሚድያ ለምትከታተሉ ይህ አይዲያእኮ የጆሲ ነበር እሡን ተረባርበዉ ካባረሩ በሃላ እነሡ ነገሡበት ጆሢ ግን ድምፁንካ እንዳንሠማዉ አደረጉን ጆሢ አምላክ ይጠብቅህ ግዜ ያልፋል
ጆሲ እንደዛ ብሎ ነግሮሽ ነዉ?😅 አስተሳሰባቹህ ሲገርምኮ
በጣም ሰው እኮ ለምን ተበለጥን ነው
@@Tayiba4821ምን ይላታል መጀመርያ አፋላጊ የጀመረው እሱ ነው ከዛ ነው ኢቢኤስ የጀመሩት ይህ ሀቅ ነው ሚድያ ተከታይ ከሆናችሁ
ጆሲን ለማድነቅ ኢቢኤስን መንቀፍ አይጠበቅብሽም ሁለቱም ቢሰሩ ለአገርም ለህዝቡም ይጠቅማሉ። ሁሌ የሚሰራን መንቀፍ ቢያንስ እንባቸው ሲታበስ መደሰት ነበረብሽ
@@mamilove-fz3fd ሲጀመር ጆሲም ኢቢኤስም ቢሰሩ እራሱ የተጠፋፉ በጣም ብዙ ሰወች አሉ
መገናኘታቸው ደስ ይላል የፈለጋቸውም እሱ ነው ሲያቅፉት አያቅፋቸውም ደስታ ብዙ አይታይበትም እምዮን አግኝቶ
እሱነው
Tikikikiki
ለእኛ የከበደብንን አሃዝ እና መከራ የምታቀልልን ፈጣሪ ሆይ ተመስገን 🙏🙏🙏🙏
እስቲ እንደኔ የገረመው…? እልም ያለ ኦሮሞ የነበረው ሠውዬ ድርቅ ያለ አማራ ሆኖ ተገኘ…….ሁላችንም ብንፈተሽ ምናልባት “ነን” ያልነውን ላንሆን እንችላለንና እጃችንን በእጃችን እንዳንበላ እንጠንቀቅ….! ለማንኛውም ዘረኞች ይሄ ለእናንተ ጥሩ ትምህርት ስለሆነ በዘራቸው መርጣችሁ የምትገድሏቸው እናት አባታችሁ፣ ወይም እህት ወንድሞቻችሁ ሊሆኑ ስለሚችሉ እጆቻችሁን ከጥፋት ሰብስቡ…
የሱ ቢተሰቦች ግን አለባበሳቼው ሚስቱም ልጁም ያምራል
እንኳን ተገናኛችሁ
በጣም በሥነ ምግባር ያጌጡ በሃይማኖት የተዋቡ ጨዋ ቤተሰቦች
በጣም
አየ አበሻ ልብስጋ ምን አስኬደሽ
ጨርቅ ነው የሚያሳስብሽ
አቤት የሚገርም ነው ።
ህምምም ቋንቋ ከመግባቢያ ያለፈ ምን .... ሰው የአደገበትን አካባቢ ነው
የሚመስለው ...እናት ሁሌ ልጇን