You guys are so beautiful …. I don’t usually write comments but openness don’t stop me to watch to the end. Good example for young married couples openly telling how it is challenging living together the first few years.
Beautiful couple ❤❤ This message is for Lidia. Don't you ever put make-up on your beautiful face. YOU DON'T NEED MAKE UP AT ALL!! You look much older and not that good on your wedding day! Look at yourself in this video with a little bit of eye makeup and soft lipstick 💄 you look so natural and beautiful 😍 May God bless your union. ❤❤ I am glad your beautiful daughter looks like her handsome and cool Daddy.!! I am sending all my love to your way all the way from us.😍🇪🇷❤❤🇪🇷❤🇪🇷❤🇪🇷 YEHAN MAKEUP AKUMI NEGERSAHLEHU WAAA!!😂😂❤
ውይ ደስ ስትሉ🫶 የእኔ ቆንጆ ያከበረሽው አሁንም ደጉ መላዕኩ ቅዱስ ገብርኤል በሰማይም በምድርም ይቁምላችሁ በፍቅር በሰላም በጤና ያኑራችሁ 🙏
ደስ የሚሉ ጥዶች ወሬያቹም ይጣፍጣል እድሜ ጤና❤
ልባም ሴት እግዚሃብሔር ያሰባችሁትን በብዙ ያሳካላችሁ። ግዜ በጣም ምርጥ ጋዜጠኛ ከምርጥ አቀራረብ ጋር
በጣም ነው የምታምሩት ደስ የምትሉ ጥንዶች እግዚአብሔር የከበረበት ትዳር ይሁን ክፉ አይንካቹ እመብርሃን ትጠብቃቹ ፍሬአቹን ትባርክላቹ ከፍ በሉ ተባረኩ ።
የኔ ቆንጆ ምርጥ ናችሁ የልብ በርገር በማር ነው አጣፍጦ ያቀረበልሽ።
ሁሌቱም ቆንጆወች ናቸዉ ምርጥ ፖሮግራም ከምርጥ ጋዜጣኛ ጋር አንዴት ደስ እንዴምለን አትጠይቁን
በጣም ደስ ምትሉ ባለትዳሮች ትዳራቹህን እግዚአብሔር ይባርከው🎉
the way they celebrate love, its really amaizing! GOD bless your marriage!
ደስ የሚሉ ጥንዶች ፈጣሪ ይባርካችሁ፡፡
በጣም ድስ የሚሉ ጥድናቸው ማራኪ አንደኛ በርታ🎉🎉
መፅሀፋ አሪፍ ሀሳብ ሰዎች ብዙ ጥሩ ጎን እያላቸው ትንሹን ድክመት እናያለን እና ያኔ ደብተሮን ገለጥ ገለጥ አርጎ በጎ ነገርን ማሰብ እብራችሁ ጃጁ
ደስ የሚሉ ጥንዶች ለቀቅ ያሉ ይመቻችሁ፡፡
በነዚህ ጥንዶች በጣም መንፈሳዊ ቅናት ከአድናቆት ጋር ተሰማኝ ዋዉ ናቸዉ፡፡
ሁለት ቆጆወች ደስ የምትሉ ጥዶች❤
You guys are so beautiful …. I don’t usually write comments but openness don’t stop me to watch to the end. Good example for young married couples openly telling how it is challenging living together the first few years.
ስታምሩ ተባረኩ እስካሁን ካቀረብካቸው ሁሉ እነዚ አንደኛ ናቸው ከፀባይ ጋር ተባረኩ 😍💕🫶🏾
ማራኪ ወግ. ሳቁ ያስቀኝስል. የምር ❤❤❤❤ ሀቢቢ
በጣም በጣም ወደድኳችሁ፡፡ በተለይ በተለይ የራሳችሁ ጥንካሬና ጥረት እንዳለ ሆኖ አደራውን ለቅዱስ ገብርዔል መስጠታችሁ ከልቤ ነው የገባው፡፡ ከክፍለሃገር አንድ ቀን አዲስ አበባ ብመጣ በርገራችሁን ሳልቀምስ አልመለስም፡፡ በትክክል የአንጀት የሰለጠናችሁና ታታሪዎች ናችሁ፡፡ የእውነት ስለመናገር ፍቅራችሁ አስቀንቶኛል፡፡ እስካሁን ቪዲዮውን 3 ጊዜ አይቸዋለሁ፡፡ ለባለቤቴም አሳይቻታለሁ፡፡ ትምህርት ይሆናታል ብዬ አምናለሁ፡፡
በጣም ታምራላችሁ ጎበዞች በርቱ። እግዚአብሔር ቤታችሁን ይባርክላችሁ። አንቺ ግን ባልሽ እንዳንቺ እንዱሆንልሽ ሳይሆን እራሱን ሆኖ ( የራሱን ፀባይ) እንዲኖር ፍቀጅለት
ደስ የሚል ትዳር ፈጣሪ ያፅናቺሁ❤❤❤
በጣም ትክክል ወዳጅ!
በፈለጉ ሰአት እየጎተቱ መሳም ያለመስልጠን ነው::
በጣም ደስ ትላላቺሁ ደሞ ወንድምና አህትም ትመስላላቺሁ,,,ወንድልጅ ከአየኑ አልፋ ልብ ውስጥ የገባችውን ሲያገባ ሕይወት ሰኪታማ ይሆናል...
ሁሌም የምትሰራው ስራ በጣም ያስተምራል ደስ ይላል በርታ
ወይኔ ሲያምሩ ❤❤❤ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ❤ማራኪ ወግ እናመሰግናለን❤
Beautiful couple ❤❤
This message is for Lidia. Don't you ever put make-up on your beautiful face. YOU DON'T NEED MAKE UP AT ALL!!
You look much older and not that good on your wedding day!
Look at yourself in this video with a little bit of eye makeup and soft lipstick 💄 you look so natural and beautiful 😍
May God bless your union. ❤❤
I am glad your beautiful daughter looks like her handsome and cool Daddy.!!
I am sending all my love to your way all the way from us.😍🇪🇷❤❤🇪🇷❤🇪🇷❤🇪🇷
YEHAN MAKEUP AKUMI NEGERSAHLEHU WAAA!!😂😂❤
ውይ ደስ የሚሉ ባልና ሚስት ተመስጨ ነው እስከ መጨረሻው የሰማሆችሁ በጣም ውብ ናችሁ የኔ ማሮች 💋🥰🥰🥰♥️♥️♥️🙏
She is so beautiful!
ግዝሽ በጣም ነው የምወድህ ,
you know u deserves more than this🥰
በርታ አባቴ💪
May God Bless us with this kind of love!
ማሻአላህ ደስስ የሚሉ ጥንዶች
ሲያምሩ ❤❤❤ልጃቸዉንእግዚአብሔረ ያሳዲግላቸዉ❤❤
ታምራላቹ. እሱ እንዲያወራ እድል ብሰጪው/ሲያወራ አስጨርሺው።
እኮ ምን ነካት😂
Ine erase endet tekatelkugn
Segerem betam temsaselalacehu! Beautiful cuple 😍😍
You look like sister and brother
eigiziaebiher ከናንተ ጋር ይሁን በብዙ በረከት ይባርካቺው
this guy is living most boys dream
ነባየ ደስ ብሎኛል ሊዱየን ሰላም በልልኝ እንኳን ደስ ያላችሁ መንጌ ነኝ
wuy Betam new Yemtamru Long live this family.
ፈጣሪ የተባረከ ትዳይስጠን❤❤
አሜን 🙏🙏🙏🙏
masha'aala keep shining you guys so cool, optimistic
mashallah 🥰 beautiful couple may Allah protect you guys from evil eyes
ኸረ ያውራበት ምን ጉድ ነው እሱንም እንስማው እንጂ ተቆጣጠርሽው መድረኩን
Ine yetazebkut😂😂 demo shame yazegn liju ayinun ke gazxegna lay ayanesam😂😂😂 Tu
ብዙ ሰው ግን ራሱን የሚመስል ነው የሚያገባው
real maraki weg interview 👌👌👌❤️
ክፍል 2 በርገር ቤቱን አስተዋውቀን
Asteway des yemitl set wow beteley bemecheresha yetenagerechiw nigigir👌👌 allah befikir betena bedesta yanurachu❤❤
ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ያሳልፋል
እረ እናተ ባል ና ሚሲቱ ሁሉ ይመሳሰላል እኔ ና ባሌ አንመሳሰልም እኮ ለ ሰላም ያርገው😮😮
ውይ ስያምሩ በፈጣሪ ❤❤❤❤
ታድለሽ በይ ወለድ ወለድ አድርጊ እኔ ከእርግዝና ጀምሮ ከባድ ነው ግን አልሀምዱሊላ ይህንም ያጣ ስለሚኖር 😊❤
አዉነት ነዉ ዉዴ አልሀምዱሊላህ ማለት ነዉ ዉዴ
ሠታምሩ እመቤቴ ከለላ ትሁናቹ ቤታቹ በበረከተ ትርፍርፍ ይበል ፍራቹ ይባርክላቹ።💜❤💜❤💙💜💚💛💔💖💞💕💞💞💞💗💗💗💗💗💓💓💓💓💓💓🍇🍇🍇🍇🍒🍒🍒🌽🌽🌽🍎🍎🍎🌋🌋🌋🌋🌋🙏🙏🙏🙏🙏
dese Ymilu Tindoche Nachew Ahunim weldu kebdu Tidarachu Yibareke
ወንድም እና እህት ይመሥላሉ
የጉራጌ ደም
ከአንድ ወንዝ ስለሚቀዱ ነው
ወጣትና ደስ የሚሉ ይባርክላቹ
Nice couples god bless you
You are blessed 🙌 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
Such a stunning and radiant couple! Your love and happiness truly shine through-absolutely beautiful together! ❤❤❤❤!
ግዜ Yo እና Emeን አቅርብልን
መቼ ያነባል ኮመንት ብዙ ጊዜ ፅፌ ደከመኝ
You guys are much made in heaven!!!
Betam nw yemetamrut fetari yebarkachu
የቅድቡ ነገር በጣም ነው ያሳቀኝ
ትክክለኛ ባልና ሚስት ሁል ጊዜ በመልክ ይመሳሰላሉ
Betam
ውይኔ ስታምር ባልዬው ታድለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ብዙ የጥንዶችን እንቴር ቪው አይቻለው እንደነዚህ ግን ያጓጓኝ የለም ስያልቅ በጣም ነው የተናደድኩት😂
Hulet qonjowoch beteley baleyew ereget yale new enem balebete endesu ayenet new baheriw bwfet salaq hule cheqecheq neber zare gen 7 ametachen b baheri tegebabten yetewab tedarena2 lijoch alun b tedare 2&3 ametua bexam kebad new setocheye tagesu yechin asechegari weqet lalagebachu y tebarek tedare yesexachu❤❤
ቀሪ ዘመናችሁ ይባራክ❤❤
በእመቤቴ ደሰ ሲሉ❤😊
yoyo and emy ይቅረቡልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Tidarachihu yibarek lebizuwoch timirt yihonal.
ፈተናው ገና አልተጀመረም የፍቅር ፈተና ምስቅልቅሎሹ ነገ ይጠብቃቹዋል
ተባረኩ ባምላኩ የተማመነ አያፍርም
Wow betam new metameriw konjooooo❤❤❤❤
እሱ እንዲያወራ እድል ብሰጪው/ሲያወራ አስጨርሺው
በጣም ደስ የምትሉ ናችሁ 😍😍የኔዋስ የት ነሽ????
ዉይ በጣም ነው ደስ የምትሉት ደሞ ስታምሩ❤❤❤ እግዚሃብሄር አይለያችሁ ከምንም በላይ ያከበርኩሽ ብዙ ጊዜ ቬሎ ሲለብሱ ማሀተበቸውን የ
ወላሂ እህትና ወንድም ነው የሚመስሉ አላህ ከመጥፎ ነገር ከምቀኛ ይጠብቃቹ እደ ታላቅ እህት ልምከራቹ ሰዉ አታብዙ በጣም ተጠንቀቁ 😍
Tamiralachihu! Yene mar asechershiw siyawora!
bravo በርታ
ሁሉነገራቹ ደሰ ይላል ❤
❤❤❤❤❤እግዛብሔር ዘመናችሁን ይባርክ 🙏🙏🙏
E/gzabir ytdgf mingzem aywdikem wedo tbarku lijaju e/gzabir yasadigat ❤👈🙏🏾
They look alike
ግዙየ በጣም ነው ምወድህ
ግዙ በጣም እንኩዋን ደህና መጣህ
You both look great
እደት ደሰይላላል
Lovely Couples ❤🎉 wow 👌 sweet 😋 😍 ❤️ ❤❤🎉🎉
ሲያምሩ አቦ ❤❤❤
ደስትላላቺዉዋዉ
Betam tamralachu ❤ yesefere lijoch 🎉❤
I like them
They look siblings
you guys are so cute🥰
Lepromotion feligen neber bemn magignet enchilalen ?
Tameralchu ❤benanete mekenyate seferachem teterach
POWERFUL.
You look like kat graham ( Bonnie ) from the vampire diaries
Woooow Amazing Family ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሁለት ቆንጆዎች
AMAZING.