//የቤተሰብ መገናኘት// "የተባረከ ልጅ ነው የሰጠን እናቱም እንደእሱ ነበረች..." ልዩ ጊዜ //በቅዳሜን ከሰአት//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 437

  • @tigistasrat3382
    @tigistasrat3382 2 หลายเดือนก่อน +59

    ፋሲል አያትህን ነዉ የምትመስለዉ ምን አይነት የተባረከ ቤተሰብ ነዉ ያለህ አይለያችሁ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን እመብረሀን ትጠብቃችሁ።

    • @Elbethel167
      @Elbethel167 2 หลายเดือนก่อน

      በተለይ አክስቱን ይመስላል ያማለት እናቱን ነው የሚመስለው።

    • @yeshiworkgashu3192
      @yeshiworkgashu3192 2 หลายเดือนก่อน

      @@tigistasrat3382 Actually Fasil exactly he looks like his father and check his picture with his sunglasses in the first show

    • @yeshiworkgashu3192
      @yeshiworkgashu3192 2 หลายเดือนก่อน

      @@Elbethel167 Fasiil looks exactly his father and looks like his twin

    • @ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ
      @ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም ነው አያቱን የሚመስለው

    • @Elbethel167
      @Elbethel167 2 หลายเดือนก่อน

      @@yeshiworkgashu3192 maybe I didn’t see his father picture, but on this video he looks like his mom sister, his brother and sister they look alike but his looks different from them.

  • @yeznMamuye
    @yeznMamuye 2 หลายเดือนก่อน +122

    ፋሲል እኮ የሚወደድ ልጅ አድርገዉ ነዉ ያሳደጉት ቤተሰቦችኽ ያሳደጉኽን ቤተሰቦችኽ መመስገን አለባቸዉ በቤተ ክርስቲያን ነዉ ያሳደጉት

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 2 หลายเดือนก่อน +7

      ውይ የትህትናው ጥግ ረጅም. እድሜን ይስጠው በቤቱ ያኑረው

    • @yeznMamuye
      @yeznMamuye 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@peacelove4778 አሜን 💝

    • @AlAin-xn1de
      @AlAin-xn1de 2 หลายเดือนก่อน +1

      እንኳን ደስ አለህ እግዚአብሔር ፀጋወን የብዛለህ ደስ የምተል ወንደም❤❤

    • @MeseluHeyi-qi7js
      @MeseluHeyi-qi7js 2 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ የምለው
      ፉሲልለሳለው ስእል የምትሰግዱ ሰዎች እባካችሁ ንቁ ስእል ጣኦት ነው ታቦት ጣዎት ነው እግዚያብሔር መንፈስ ነው የሚሰገድለትም በመንፈስ እና በእውነት ነው እባካችሁ ከጣኦት ወደጌታ ኑ ነብሱን ሳይሰስት ብዙ ለሆነላችሁ

    • @TesfayeMekuria-f3j
      @TesfayeMekuria-f3j 2 หลายเดือนก่อน

      ፡​@@AlAin-xn1de

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 2 หลายเดือนก่อน +36

    ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ እዚህ የሚቀርቡት ሁሉ ሀዘናቸው ሀዘናችን ደስታቸው ደስታችን ነው ደስ ብሎናል ebs ፈጣሪ ይባርካችሁ።

  • @abuyetube
    @abuyetube 2 หลายเดือนก่อน +192

    የጎንደሩ ዘር ጠይቅ እንደ እኔ ትዝ የሚለው ማነው 😢

    • @ፍቅርፍቅር-ጐ5ቐ
      @ፍቅርፍቅር-ጐ5ቐ 2 หลายเดือนก่อน +5

      እግዚአብሔርን እንም በጣም😢😢😢

    • @user-umukewesar
      @user-umukewesar 2 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ

    • @Amina-sb8bi
      @Amina-sb8bi 2 หลายเดือนก่อน

      የለም አሉኮ

    • @user-umukewesar
      @user-umukewesar 2 หลายเดือนก่อน

      @@Amina-sb8bi የት ሄደ አሳዛኘዋ

    • @TiT-p9u
      @TiT-p9u 2 หลายเดือนก่อน

      ያነጋር ተመሣሠለብኝ

  • @mereasu2643
    @mereasu2643 2 หลายเดือนก่อน +44

    ቤሩት ያላችሁ እህት ወንድሞች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🤲

    • @waldayeden2793
      @waldayeden2793 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን🙏 ይጠብቃቸዉ

    • @hshshshshshsh4959
      @hshshshshshsh4959 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን❤❤❤❤

    • @YirefBasazin
      @YirefBasazin 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

  • @khodornahfawi311
    @khodornahfawi311 2 หลายเดือนก่อน +87

    ዛሬም ድጋሚ አስለቀሱኝ 😢አልሀምዱሊላ እንኳን ደስ አለህ

    • @SentayewSentayew-g1c
      @SentayewSentayew-g1c 2 หลายเดือนก่อน

      ሆድ የባሰዉ ማጭድ አታዉሰዉ ይባል የለ

    • @hanakendu2464
      @hanakendu2464 2 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይመስገን ደስ እሚሉ በተሰቦዎች❤❤❤❤❤

  • @q8kuwaiti107
    @q8kuwaiti107 2 หลายเดือนก่อน +13

    ወንድማችን እንኳንም ደስስ አለህ እሄን ቤት በደስታ የሞላ አምላክ ያን ዘር ጠይቅ የሚይባል የጎንደር ልጅ ደስታውን ይሙላለት የኔ አባት የት ደርሶ ይሆን😢

  • @hshjsssj1582
    @hshjsssj1582 2 หลายเดือนก่อน +3

    ልጁኮ እንኳን ለተወለደው ላልተወለደው ሰውም የሚወደድ አይነት ልጂ ነው።በጣም በስነ ምግባር ታንጿ ያደገ ልጂ ነው ❤ አሳዳጊዎቹም በጣም መመስገን አለባች።ተፈጥሮ ከሚሰጠን ስነ ምግባር በተጨማሪ አሳዳጊ ቤተሰብም ትልቅ ሚና አለው የሰው ልጂ የሚያድግበትን ማህበረሰብ ስለሚመስል።

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 2 หลายเดือนก่อน +7

    ፋሲል ስነምግባሩ ደስስስስ ይላል በሥርዓት ያደገ ልጅ ነው።

  • @BerhNAn
    @BerhNAn 2 หลายเดือนก่อน +10

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን ወድሜ እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ እጅህ ይባረክ እመብርሀን ትጠብቅህ❤❤❤❤

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 2 หลายเดือนก่อน +16

    ብዙ አስለቅስከኝ አያትህን ማግኘትህ የበለጠ ደስታን እጥፍ ያደርገዋል

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 2 หลายเดือนก่อน +6

    ፋሲል የሚወደድ ልጅ አድርገዉ ነዉ ያሳደጉት; ያሳደጉህን ቤተሰቦች መመስገን አለባቸዉ በቤተ ክርስቲያን ነዉ ያሳደጉት፣ ማዘር እግዚአብሄር መልካም ነው የልብዎን መሻት ፈጽሟልና፣ አሁንም ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ፣ ሙልዬ እግዚአብሄር ጨምሮ ይስጥሽ፣ ፍቅር ለሰው መስጠት መታደል ነው፣ ቅድስቴ ፣ ሰለሞን ሁላችሁም በጣም ደስ የምትሉ የምትወደዱ ናችሁ፣ መልካም ዘምን ይሁንልን

  • @Sadyahussein-e1j
    @Sadyahussein-e1j 2 หลายเดือนก่อน +4

    እኳን ደስ አለክ ፋሲል የሰው ደስታ የሚያስደስታ ደስ ይለዋል

  • @jemila602
    @jemila602 2 หลายเดือนก่อน +21

    በጣም ተቀየረ የኸልጂ መልኩ ወዙ ዉፍረቱ አይ ቤተሰብ እኮ ወላሂ ውበት ነው እንኮንም ከቤተሰቦችህ ጋ ተገላኜህ በጥቂት ወር ትልቅ ለውጥ

  • @FayzaHasen
    @FayzaHasen 2 หลายเดือนก่อน +2

    ፋሲሎ በድጋሜ ስላየንህ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስስ አለህ ለአያትህም እድሜና ጤና ያብዛልህ

  • @tirsitkassa1887
    @tirsitkassa1887 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዳርምዬ እግዚአብሄር ይመስገን ፋሲልም እንኳን ፈጣሪ ለዚህ ቀን አበቃህ ቅድስቴም ድርናናም በሰላም ስላገኘሀቸው ደስ ይላል ደሞ ዳርምዬእንኳን ለአንተ ለኔ በተለይ ምርጥ እናት ናት በጣም ምርጥ እናት ፈጣሪ እንኳን በሰላም በጤና አገናኘህ

  • @אאב-מ4ד
    @אאב-מ4ד 2 หลายเดือนก่อน +9

    ስእል አድኖ የሚስጥ ስጦታ መታደል ነው

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 2 หลายเดือนก่อน +8

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን ❤❤❤

  • @Medi-Tube2
    @Medi-Tube2 2 หลายเดือนก่อน +3

    አክስትየዋ መሰሎችሽ ይብዙ ስላንች እኔ ደስ አለኝ ሀላፊነትሽን እየተወጣሽ ነው ረጅም እድሜ ጤናነይስጥሽ

  • @EsraelTseggaa
    @EsraelTseggaa 2 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም እንደ አባ ኤፍሬም ትባርክህ ወንድሜ

  • @Sofya-jk3ov
    @Sofya-jk3ov 2 หลายเดือนก่อน +5

    የጎደሬው ልጅ ዘር ጠይቅ ቅዳሜ በመጣ ቁጥር በተስፍ እየጠበኩ እቅጭላቴ ውስጥ ትዝ የሚለው ማነው እደኔ ያረብአላህ ያገናኝህ የኔ ወንድም አንተንም አላህ ያስደሳህ

    • @LuluWelo
      @LuluWelo 2 หลายเดือนก่อน

      ታሥራል እያሉነው

  • @nabeehatoughj2408
    @nabeehatoughj2408 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሰለሁሉም ነገር የሰረዊት ጌታ ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በጣም ደስ ይላል

  • @Tayetu19
    @Tayetu19 2 หลายเดือนก่อน +2

    ፋሲል እንኮን ደስ ያለህ ቤተሰብ በሙሉ እግዛብሔር የተመሰገነ ይሁን እህትህ ስታለቅስ እኔም አለቀስኩ ደግሞ በጣም የምታምሩ እንኮን ደስ አላችሁ በድጋሜ የምትስለው ደግሞ እግዚኣብሔር ጥበቡን ሰቶሃል

  • @hannaashenafi8659
    @hannaashenafi8659 2 หลายเดือนก่อน +2

    ያ የጎንደሩ ልጅ በቃ ሳያገኝ ፋሲል የተባረከ ነው ያሳደጉት ይመሰገናሉ በቤተ ክርስቲያን ማደግ ምን ያህል መታደል ነው ጨዋ የሆነ ልጅ ዘመንህ በሙሉ ይባረክ ባዲስ አመት የተለያየ የሚገናኝበት ዘመን ይሁንልን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 2 หลายเดือนก่อน +20

    እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ነው ደስ የሚለው የኢቢኤስ ጋዚጠኞች በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤❤

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 2 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉

  • @ዜድየአላህባህሪያ
    @ዜድየአላህባህሪያ 2 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ደስ የሚል ልጅ ስረአቱ ትህትናው ልዩ ነው ፋሲል ሁሌም ደስ ይበልክ አላሀ አንተንም ቤተሰቦችክንም በደስታ ያኑራቹ😘😘😘😘

  • @hanajebesa7975
    @hanajebesa7975 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎናል ስለእናንተ ደስታ ልጁ ግን ምን አይነት ትትና ስርአት ያለው ነው ቤተክርስቲያን እንዲህ ነው የምታሳድገው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @sikosolo3276
    @sikosolo3276 2 หลายเดือนก่อน +5

    እሰይ ደስ እሚሉ ቤተሰቦች እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤

  • @EleniMolla-yw2oi
    @EleniMolla-yw2oi หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት የዚህ ልጅ ታሪክ ሁል ግዜ ደጋግሜ አይዋለሁ ግን እንባየን መቆጣጠር አልችልም ባባዬ እመብርሀን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ከፍ ያለ ደረጃ ታስቀምጥህ ወንድም አለም🙏🙏🙏🙏

  • @jucf4669
    @jucf4669 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ እመብርሃነይ ነው ያየሁት እዚ በት እንደት ደስ ይላል
    ጥበብህ ተድለህ❤

  • @Mnd7-v4q
    @Mnd7-v4q 2 หลายเดือนก่อน +6

    አያትሕን ያቆይልህ መልካም ልጅ ነህ

  • @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
    @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ 2 หลายเดือนก่อน +5

    ፋሲል እያሳቀ ያስለቀስን እንዴት እንርስዋለን ደስ የሚለኝ የእግዚአብሔር ቤት አገልጋይ በመሆኑ እግዚአብሔር ስለርዳው እግዚአብሔር ይመስገን ጨዋ አነጋገሩ ሁሉ የእሱና የጥላውን የእማማ ልጅ ከውስጤ አይወጡም

  • @tegistubeyene6431
    @tegistubeyene6431 2 หลายเดือนก่อน

    ዮናስ እና ጸጊ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፤መልካም ልጅ ፋሲልም እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ መልካም አዲስ አመት ይሁንልን ።

  • @محمدمحمد-ب5ظ7د
    @محمدمحمد-ب5ظ7د 2 หลายเดือนก่อน +14

    የኒዬ እኳን ይሄን ልጅ አሳየኸን የሚወደድ ልጅ

  • @abebechjufar8805
    @abebechjufar8805 2 หลายเดือนก่อน +5

    ኢቢኦሶች ሁሌም ነው ሥራችሁን የማደንቀው የዛሬው ደሞ በጣም የተደነኩበት ጥላሁንና እናቱ አንድ ቀን ብትጠይቋቸው ምኞቴ ነው

  • @ይሆናልሁሉምበጊዜዉ
    @ይሆናልሁሉምበጊዜዉ 2 หลายเดือนก่อน

    ቃል አጣሁ እኮ ሁሉም አልፎ ለዚህ በቅተህ ስላየሁህ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ያኔም ሳይህ በጣም ነዉ ያስለቀስከኝ እና እግዚአብሔር ይመስገን

  • @firhiwotmamo5245
    @firhiwotmamo5245 2 หลายเดือนก่อน +5

    ዝርያ ድሮም የጨርቆስ ዝርያ ጭዌ ይችላል አክስቴ ዳርሜ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስስስስስ ያለሽ

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዮኒና ጸጊ እንኳን ለብርነመስቀሉ አደረሳችሁ ዲያቆን ፋሲልን ከነቤተሰቦቹ ስላቀረባችሁ በጣም እናመሰግናለን ።
    አቤት መታደል እናትና አባቱን ነፍሳቸውን እረፍት ይስጥልን ሳስበው እንኳን አባቱ ይዘዎት ተመለሱ እላለሁ እሱ ያለፈበት ችግር እንዳለ ሆኖ ።
    አቤት ስነስርዓት ደሞ ጨዋታ አዋቂ ነው ልጄ ዛሬስ ትንሽ ሳኩኝ ሙልዬ አክስቱ እግዚአብሔር ልጆቿን ይባርክላት አይገርምም ? እሷ ነው የሚመስለው 🙏😇😍

  • @uaesara8261
    @uaesara8261 2 หลายเดือนก่อน +11

    ፈሲሎ ወድም ጋሻ እንኮአን ደሰ አለህ እግዜአብሄር ጰጋውን ያብዛልህ

  • @mesfinwassie21
    @mesfinwassie21 2 หลายเดือนก่อน +2

    የልጁ እንዳለ ሁኖ አያትዮዋ በጣም ደስ ይላሉ።

  • @hussenhassen2682
    @hussenhassen2682 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፋሲልየ ሰው አክባሪ ቶሎ አግብተህ አያትህንም ቤተሰብህንም እኛንም አስደስተን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 2 หลายเดือนก่อน

    አያቱን ይመስላል ደግሞ መልካም አባት ነበራችሁ ማለት ነው ዋው እጂህን ይባርክልህ የድንግል ልጂ🙏

  • @በስደትያለቀልጂነት
    @በስደትያለቀልጂነት 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሳዝኖኝ አልቀሼአልቅሼ ነበር ደጋግሞ ከአዮት እኔ አንዶነበርኩ አልሃምዱሊላህ እስከ መጨረሻው ደስ ይበልህ ወንድም❤

  • @banchiyekdusgebrillij7122
    @banchiyekdusgebrillij7122 2 หลายเดือนก่อน +2

    ስለ ሀሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @RahelRicho-x5n
    @RahelRicho-x5n 2 หลายเดือนก่อน +9

    ወይ ወፈር አማርበት እንኳን ደስ አለህ

  • @sabakassa2363
    @sabakassa2363 2 หลายเดือนก่อน +1

    እማማና ፋሲል 1አይነትናቸው በጣም ይመሳሰላሉ ደስይላል

  • @viber907
    @viber907 2 หลายเดือนก่อน

    ወይ ማዘር!!! ከ ናንተ የሚጠበቀው ትክክል ቋንቋ መናገር እና ማስተማር ነው። ወ/ሮ እማማ ። ወዘተ ብትሉ እንዴት ጥሩ ነበር ።እባካችሁ

  • @Kalkidan-g8e
    @Kalkidan-g8e 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተመስገን ፋሲል እንኳን ደስ አለህ እጅህን ቁርጥማት አይንካህ ወንድሜ 👍👍👍

  • @senaytdessey9762
    @senaytdessey9762 2 หลายเดือนก่อน

    አቤት መታደል የልጁ ትህትና ደስ ሲል የተባረከ ልጂ ፍቅራቸዉ ደስ ሲል ቀርልዳቸዉ 🥰🥰🥰የጎደሩንም ልጂ እግዚአብሔር ከናቱ ጋር ያገናኘዉ😢

  • @Era-j6d
    @Era-j6d 2 หลายเดือนก่อน +26

    ዛሬ የለምደ እያልኩ ስጠብቅ ነበር ምናልባች የዘርጠይቅ እናት ትገኝ እንደሁ እያልኩ እየጓጓሁ

  • @Fikadu-w9l
    @Fikadu-w9l 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማዘር እድሜና ጤና ይስጦት ደስ የሚሉ እናት

  • @ሙሉወለተማርያም-ነ2ጠ
    @ሙሉወለተማርያም-ነ2ጠ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር ከእናንተጋር ይሁን እመ ብርሀን ትጠብቃችሁ🌻🌻🌻

  • @ሊሊ-ፐ6ነ
    @ሊሊ-ፐ6ነ 2 หลายเดือนก่อน +6

    መልኩ አያቱን ነው የሚመስለው ዳቆን እንኳን ደስ አለህ በድጋሜ

    • @elsabetabebe4914
      @elsabetabebe4914 2 หลายเดือนก่อน +2

      አባቱን ነዉ የሚመስለው

  • @BH-id8px
    @BH-id8px 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚያብሄርን የሚወድ በጁ እየሳለ እግዚያ አልተወውም ያየህ የምትፀልየው እግዚ ይርዳህ ጠብቁት ቤተሰቦች በርቱ መልካም በአል ኤቢኤስ ተባረኩ

  • @JeJee-z8h
    @JeJee-z8h หลายเดือนก่อน

    ዳግምአሥለቅሠኝ የኔ አደበተ ጣፋጭ ሁልየም እዲሁ ፈገግ እያልኮ ኑር በፋቅር እግዝቤሄር ከበተሠብህ ጋ ያኑርህ ሁልየም❤

  • @yeshiworkgashu3192
    @yeshiworkgashu3192 2 หลายเดือนก่อน +2

    Beautiful families God blessed them all❤❤❤

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጀግና ነክ እመቤታችን ከንቤተሰብች ትጠብቅ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ghbnv8684
    @ghbnv8684 2 หลายเดือนก่อน +14

    12 ነኝ ቅዱስ ሚካኤል ከኩፉሁሉ ይጠብቀን👏👏👏😘😊

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን ደምሪኝ🎉🎉

    • @LawayishiAkililu
      @LawayishiAkililu 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

  • @Nohamintsegaye
    @Nohamintsegaye 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር መልካም ነው ነገርን ሁሉ በጊዜው ውብ አርጎ ይሠራል እሱ ብቻውን መልካም ነው። በ ቤይሩት ያለለውን ጦር እና የወገኖቻችንን ጭንቀት እርሱ ያስብ ሀያላኑን ያስታግስልን አሜን።

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ዘር ጠይቅ መስሎኝ ልቤትርትር አለች የኔ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 2 หลายเดือนก่อน

    የሰውን ደስታ እንደማየት ምን የሚያስደስት ነገር አለ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን 🙏

  • @meseretsitotaw3791
    @meseretsitotaw3791 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም የሚገርም አንደበት ያለው ልጅ ነው ቀሪ ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክ

  • @MeseretKegne
    @MeseretKegne 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፋሲልዬ የኔ አባት ያሳደጉሕ ይደጉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 2 หลายเดือนก่อน

    ፋሲል እንኮን ደስ ያለህ መላው ቤተስብ ስቆ ስላየሁት ደስ ብሎኛል

  • @AgidewZenebe-n8r
    @AgidewZenebe-n8r 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን ፋሲል
    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @محمدمحمد-خ1ر7ب
    @محمدمحمد-خ1ر7ب 2 หลายเดือนก่อน

    ፍሣል ድጋሜ አሥለቀሥከኝ አልሀምዱሊላሂ እንካን ደሥአላህ እህትህን ተከባከባት ደስ ሥትል የኔ ደራባባ

  • @tarikuedao2154
    @tarikuedao2154 2 หลายเดือนก่อน

    በእውነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ። እንኳንም ደስ አለህ ወንድሜ

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 2 หลายเดือนก่อน +2

    የኔወድም እኳን አላህ ደረሰልህ እኳን ተብቸኝነት አላህ አወጣህ ሰው እያለሰው ማጣት ከባድነው❤

  • @Titi2gizawe
    @Titi2gizawe หลายเดือนก่อน +1

    ከደስታዉ በላይ ፈጣሪ ለፋሲል የሰጠዉ የእጅ ጥበብ የሚገርም ነዉ

  • @FantuKelecha
    @FantuKelecha 2 หลายเดือนก่อน

    ፀዱና ዮኒ ተባረኩ 🙏
    ልዑል እግዚአብሔር በሥራችሁ ሁሉ ይቅደም 🙏❤️

  • @girmagizaw3661
    @girmagizaw3661 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለህ ከሁሉም ቤቴሰብ የበለጠውን አያትህን የምትመስለው አንተ ነህና እንኳን ደስ አለህ።

  • @tolosagemech1063
    @tolosagemech1063 2 หลายเดือนก่อน +8

    ፋሲልዬ የኔ ጌታ ለኔም ካናዳ ላዝህ እፈልጋለሁ

    • @DarmelshEmaye
      @DarmelshEmaye 2 หลายเดือนก่อน +1

      የቲክቶክ አካውንቱ ሰአሊ ዲ/ን ፋሲል ብርሀን ነው

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ የሚሉ ቆጆ እናት እንኻንም ከመላው ቤተስቡ ደስ አላቹ

  • @አትበጥረቅ
    @አትበጥረቅ 2 หลายเดือนก่อน

    ሀያትክን ማግኘትክ ከእናት በላይ ናቸው ፈጣሪ ያቆይልክ

  • @almaze214
    @almaze214 2 หลายเดือนก่อน +3

    የተራራው ኢየሱስ ክርስቶስ እንኳን ለዚህ አበቃት ፋሲልየ❤

  • @ruhama2434
    @ruhama2434 2 หลายเดือนก่อน +13

    ዲቲዎች የት ናቹ እግዚአብሔር ይመስገን ገናን በደብረታቦር እየሱስ ለመገናኘት ያብቃን❤❤❤❤❤

  • @ዛሬምተመስገን-ኰ4ዠ
    @ዛሬምተመስገን-ኰ4ዠ 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን እንካን አብሮ አደረሰን ዮኒዬ በናታችሁ የዲያቆን ፋሲልን ስልክ ስእል ማሳል እፈልጋለን❤

    • @DarmelshEmaye
      @DarmelshEmaye 2 หลายเดือนก่อน

      የቲክቶክ አካውንቱ ሰአሊ ዲ/ን ፋሲል ብርሀን

  • @birhanutagele73
    @birhanutagele73 19 วันที่ผ่านมา

    እማማ በጣም ደስ ይላሉ እድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @CongoMeda
    @CongoMeda 2 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ፋሲልዬ የኔ ልጅ ላንተ ደሰ ብሎኛል ደሞ ተጫዋች ነህ የመጀመሪያዉማ አሰለቅሶኛል ዛሬ ደሞ ደሰ ብሎኛል ደሞ ከኢት/ ዊነት ዉጪ እኛ ናዝሬቶች ደግነት ጥግ ድረሰ ነን በሷም ኮርቻለዉ በምትሰራዉ ሰራ እጅህ ይባረክ ።

  • @Taredan77
    @Taredan77 2 หลายเดือนก่อน

    እማማ እንኳን ደስ ያሎት በጣም ደስ ይላሉ የልቦትን መሻት እግዚአብሔር ይሳካላቸው 🙏🙏

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዋው ፍሲል እንኳን ለዚህ አበቃህ የኔ ከርታታ ፈልገህ አገኚህ ቤተስብህን

  • @argetoall6484
    @argetoall6484 2 หลายเดือนก่อน

    እውነትም የተባረከ ልጅ እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tube-vs6rd
    @tube-vs6rd 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ያደረገ

  • @UaeUae-gc5bm
    @UaeUae-gc5bm 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን አደርሳችሁ ፍሲልዬ የኔ ቱህት ወድም ሀያትህን እርጂም እድሜ ጤና ይሰጥልህ ጥርሳቸው ሲሰቁ ቁጭ አንተን እድለኛ ነህ❤❤❤❤❤

  • @mekditenkir2593
    @mekditenkir2593 2 หลายเดือนก่อน

    እንካን አብሮ አደረሰን የእግዚአብሔር ሰው

  • @ollymjjj9591
    @ollymjjj9591 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሠግን በእዉነት እንኳን አደረሠችሁ እንኳን ደሰ አላችሁ

  • @ሰብለዘተዋህዶ
    @ሰብለዘተዋህዶ 2 หลายเดือนก่อน +5

    የልጁ ቲዩብ ማነዉ ያለዉ የገባችሁ ጻፉልን ቤተሰብ እናድርገዉ🙏

    • @waldayeden2793
      @waldayeden2793 2 หลายเดือนก่อน

      መስተጋብ ቲዩብ ነዉ

    • @ሰብለዘተዋህዶ
      @ሰብለዘተዋህዶ 2 หลายเดือนก่อน

      @@waldayeden2793 አንቺ አግኝተሽዋል ስፈልገዉ አጣሁት?

    • @ሰብለዘተዋህዶ
      @ሰብለዘተዋህዶ 2 หลายเดือนก่อน

      @@waldayeden2793 አላገኝ አልኩት ላንቺ ወጥቶልሻል?

  • @TenyeBernu
    @TenyeBernu 2 หลายเดือนก่อน +2

    የኒ ፉሲልን ድጋሜ ስላሳየእናመስገናለን ❤❤❤❤

  • @MistereZelke
    @MistereZelke 2 หลายเดือนก่อน

    ደስ ሲል እሱ እራሱ ወፍሮል ተመችቶታል

  • @firehiwotworku2144
    @firehiwotworku2144 2 หลายเดือนก่อน

    You are blessed brother 🙏 thank you God every thing.

  • @yeshimebetgorfu2015
    @yeshimebetgorfu2015 2 หลายเดือนก่อน

    ምን አይነት መታደል ነው እንኳን ደስ አለህ ወንድም አለም❤❤❤❤❤

  • @CopCop-h3w
    @CopCop-h3w 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጨዋታው ደስ ሲል❤

  • @FantuKelecha
    @FantuKelecha 2 หลายเดือนก่อน

    እነዚህን የመሠሉ የደጋግ ኢትዮጵያን አምላክ ነው አገራችንን የሚጠብቃት ❤ እነሱን የአብዛልን 🙏
    ዮኒና ፀዱ ተባረኩ 🙏 ይመቻችሁ 🙏😍

  • @ÀmàñdäEmanuel-v7f
    @ÀmàñdäEmanuel-v7f 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን 🙏

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 2 หลายเดือนก่อน

    እንዴት ደስ ይላል በእግዚአብሔር አስለቀሰኝ😢😢
    አር በህግ አምላክ ዘርጠይቅን አቅርቡልን

  • @EleniMolla-yw2oi
    @EleniMolla-yw2oi หลายเดือนก่อน

    😍😍😍😍ደግሞ እኮ አያቱን ቁጭ ነው መልኩ የኔ አባት አያቱ ታድለዋል ይህን በማየታቸው

  • @tayechalebachew1018
    @tayechalebachew1018 2 หลายเดือนก่อน

    ዛሪም በድጋሚ እንዃን ለዚህ አበቃህ እግዚአብሔር መልካም ነው ❤ ቀሪውም ዘመንህ ይባረክ

  • @Abinetteju
    @Abinetteju 2 หลายเดือนก่อน

    አቤት አንደበት ❤❤❤❤❤❤ ዘመንህ ይባረክ ያከበርካት ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንህ ❤❤❤❤

  • @BamlakAyele-th4pi
    @BamlakAyele-th4pi 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ ወንድም እንኳን ደስ አለክ ከዚህ በበለጠ ደስተኛ ሁንልኝ🙏🙏🙏

  • @Sezese
    @Sezese 2 หลายเดือนก่อน +1

    እሚገርመው ፋሲል አያቱን ነው የሚመስለው በጣም ያምራሉ አያትየው