First of all I just want to say that this program is very important for our community and we can learn a lot from it so thanks.but I have a problem the way you tel the story you repeat a lot and I don't think you are well prepared for it so please try to be prepared so that you purpuse will hit his gol.
ብስራት ምርጥ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ።
🎉❤🎉❤🎉
ስልክ ሻጮች እንዲሁም ስልክ የምንገዛ ግለሰቦች ከሰው ስልክ ባንገዛ ጥሩ ነው የሟች ቁጥር እንቀንሳለን ከተቸገረ ሰው እቃ ስንገዛ በፖሊስ በኩል ቢያልፍ ጥሩ ነው እላለሁ።
አንድ ጊዜ መርካቶ የሆነ ልጅ ስልክ በርካሽ ግዢኝ የተበላ ነው አለኝ የተሰረቀ ነው ማለቱ ነው እኔም የተበላ ነው ሲለኝ የተበላ አልበላም አልኩት
😊😮😮😮😮😮😅😮😊😂😮🎉😅@@SelamawitGirma-i8k
ገዳዬቹ በእርግጠኝነት የክፍለሃገር ልጆች ናቸው! ወላይታዎች ሃንግ ሲሰሩ ግጥም አድርጎ ይዞ ፀጥ ነው የሚያደርጉት። የአዲስ አበባ ልጆች ታይሚንጓን ያውቋታል ያዝ ለቀቅ እያደረገ ፌንት ስንበላ ኪስ ፈትሾ ይሔዳል። የዛሬ ሁለት አመት እኔን ገጥሞኛል የሚያልፍ መስሎ ዞሮ አንገቴን ሊይዘኝ ሲል እኔ አመጣጣቸው ስላላማረኝ ተጠንቅቄ ስለነበር ቀድሜ ዞርኩኝ በቃ ፊት ለፊት ተገናኘን የፈጠነ በቦክስ ሳጣድፈው ስለት አውጥቶ ስነዘረ እጄን ስነዘርኩ በቃ ስለቱ ጎኔን በትንሽ አገኘኝ አምላክ አተረፈኝ እንጂ በእጄ እጁን ባልመክት ኖሮ ቀጥታ ሳንባዬ ላይ ነበር የሚያርፈው አምላክ አተረፈኝ ተጠንቀቁ።
Egziabher yimesigen enkan terefik
Egezbhere enkun aterfehe wendem😢
ፈጣሪ አተረፈህ
እንኳን ፈጣሪ አተረፈክ❤❤❤
enkan fetare aterfeke
ብስሪ የኔ እህት ገለፃሽ እና ፕሮግራሙ በጣም አስተማሪ ነው በርችልን🙏
The best true crime channel in Ethiopia👏👏you're really making a difference.
What difference are they really making?werega
Yes it’s the best mikegna
@@medinaabdu-zz6zf really?? they're teaching us to be conscious on every situations and everyone around us.
ፕሮግራሙ ጥሩና አስተማሪ ነው። በጣም የሚያሳዝነው ኢትዮጵያ ላይ ያለው ህግ ከ95% በላይ በሚባል መልኩ ወንጀልን የሚያስፋፋና ወንጀለኛን ይበል በዚሁ ቀጥል የሚያስብል ህግ ነው ያለው።። ህጉ የሞተና የማይረባ ምንም አይነት አስተማሪነት የሌለው ህግ ነው ያለው።።። የገደለ ቢገደል፡ የደፈረ ቢገደል፡ አይን ያጠፋ አይኑ ቢጠፋ፡ የሰረቀ እጁ ቢቆረጥ፡ ሀገራችን ላይ ወንጀል የሚባል ነገር ሀሳቡ የሚያስብ ሰው ባልኖረ ነበር።።።
ፖሊስን ሳላደንቅ አላልፍ ። ፖሊስ ከፈለና ጉዳዩ ጉዳዬ ነው ብሎ ካመነ ከፖሊስ ሊሰወር የሚችል አንድም ወንጀለኛ የለም።።።
ህጉ እጅግ ከባድ የጠበቀ ቢሆንም ወንጀል አይጠፋም
በጣም ያሳዝናል ነፍሳቸዉን ይማረው😭
ምናለ ስልካቸውን ቀምተው ቢሄዱ የሰውን ነብስ ከማጥፋት 💔💔😭😭 ነብስ ይማር ለመላው ቤተሰብ መጽናናትን ይስጣቸው ፈጣሪ 🙏💔💔😭😭😭😭🇪🇷
ብስራት ያንችን ፕሮግራም እከታተላለው የምኖረው ሆሳዕና ነው ሳስተኛ ልጄን ወልጄ ሆስፒታል እያለው ባለቤቴ አጥሚት ሊያመጣልኝ ከጥዋተ 11:50ላይ ከሆስፒታል ወቶ ሲሄድ በሞተር ከሀላው ሳንጃ ሊውጉት ታገሉት የድንግል ልጅ መዳኒአለምከገዳዮች እጅ አዳነልኝ ለልጆቹ የሶስት ሴት ልጆች አባት መዳኒያአለም አዳነልኝ፡፡
ብስራትየ ቆንጆ ኣገላለጽሽ በጣም ደስ ይላል ኣንችም በጣም ታምሪያለሽ
ይጠብቀን ነው ዘንድሮ የማንሰማው የማናየው ነገር ሁሉ አስፈሪ ነው😢😢😢😢😢😢😢 ነብስ ይማር😭😭
የምትሰሪው ወነጀልን የማጋለጥ ስራሽና አገላለፅሽ passionንሽ በጣም ደስ ይላል። ስለወነጀሉ ስትዘግቢ የተፈረደበባቸው ወንጀለኞች ከሆኑ ለምን ፎቶአቸዉን አታሳዪንም ??
እጅግ በጣም ልብ ይሰብራል
ወዴት እያመራን እንደሆነ ግልጽ በሆነ ሁኔታ የሚያስረዳ እና ከስር መሰረቱ ትኩረት መስጠት እንደሚገባ የሚያሳይ ፕሮግራም ነው ❤❤❤❤
እጅግ በጣም ያሳዝናል እውነት ይች ሐገር ወዴት ይሆን መድረሻዋ የልጆቻችን መጨረሻስ ምን ይሆናል? ጌታ ሆይ ይቅር ይበለን ወገን ❤❤❤❤❤❤ ብስሩ እውነት ነው ብዙ ጉድ አለ ልጄ እኔም ልጄን ለጥቂት ላጣው ነበር ነገር ግን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ላፕቶፕ እና ስልኩን ቀምተው ደብድበውት ሮጦ አምልጧቸው ልጄ እጄ ገባ። የሚያሳዝነው ነገር
ግን ፖሊስ ጋር ስናመለክት እንደአዲስ አበባው ፖላስ የሚተጉ እንዳይመስላችሁ። ሌቦቹን አድራሻቸውን ፈልጋችሁ ስማቸውን ጠይቃችሁ ራሳችሁ ጠቁሙን ብለውን እርፍ አታምኑም እንኳን ልጄ ተረፈ ብዬ ቁጭ አልኩ እልሻለሁ። ፖሊሶችን ግን አደንቃለሁ በርቱልን እላለሁ❤❤❤❤❤❤
ይሁሉወንጀልየበዛውየህጉአለመስተካከልነው፣የገደልቢገደል፣የሰረቀ፣እጁቢቆረጥ፣ወንጀልባልበዛነበር፣ነብስነውናይፈሩነበርወንጀለኞች፣ምንእንሆናለን፣ብንያዝም፣ታስረንእንወጣለንብለውስለሚያስቡነውድርጊቱንየሚፈጽሙት
ኤግዚኦ በሰላም መኖር የማትችልበት ሀገር 😢😢😢😢😢
ያሳዝናል 😢😢
Exactly 💯
ፖሊሶች ጀግኖች ናቾው በጣም ተባረኩ
የገድለ ይገድል የሚል ፍርድ ካልመጣ ግድያው ይብሳል
ብስራት የዜግነት ግዴታሽን የተወጣሽ ምርጥ ጋዜጠኛ ጀግና
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ገዳዮችን የወለደች እናት እንዴት ብታሳድጋቸው ይሁን
እናት ምን ታድርግ?ሆ😮
ያዛዝናል😢😢😢😢
ክብር ምስጋና ለጀግናው የኢትዮጵያ ፖሊስ።
እነዚህ ሰው በላ ሰዎች በከፍተኛ ቅጣት መቀጣት አለባቸው።
እግዚአብሔር እንደነዚህ ዓይነት የቀን እውሬዎች ይጠብቀን።
ፈጣሪ ወቶ ከመቀረት ይጠብቀን አሜን🙏 😢
እነዚህ ልጆች እኮ ሰው መግደል ቀላል ሆኖባቸዋል። ለሰው ሀዘኔታ የላቸውም። ነፍሰ ገዳዮች ናቸው እንጂ ዘራፊዎች ብቻ አይደሉም። ገዳዮች ባይሆኑ ኖሮማ ስልኩን ቀምተው መሮጥ ይችሉ ነበር ስለዚህ ነገ ደሞ ከእስር ሲፈቱ ሰላማዊ ሰውን ይጨርሳሉ። ነፍስ ይማር ለወደቁት😢 😢መፅናናትን ለቤተሰቦቻቸው 🙏እግዜር ይጠብቀን ነዉ ሌላ ምን ይባላል 😢
እግዚኦ እረ ምህረትህን እዚያች አገር ላይ አውርድ ወይ እድላችን እረ ምነው ሳንስለጥን ድሃ ሁነን በፍቅር በመከባበር በኖርን 😭
ብስራትዬ እኔም እንደዚህ አድርገውኝ ሞባይል ወስደውብኝ ከሞት በፈጣሪ እርዳታ አንድ አይኔን አጥቼ አለሁ በኔ በኩል ግን የፖሊስ ትብብር አላገኘሁም
😭 ያማል በጣም 😭
እግዚኦ ሰው በሀገሩ መኖር የማይችልበት በስማም😢😢😢😢
እኔ እምለዉ የኢትዮጽያ ህግ እደ ሳኡዲ የገደለ ይገደል ቢሆን ማንም እየተነሳ 2000ሺ ብር ብሎ ዉዱንየሰዉልጅ ሂወት ባላጠፋነበር
እደቀልድ የሰዉ ሂዉትን ያክል ነገር ያጠፉል የገድለ የገደል ቢሆን ፍርዱ አድ ሰዉ ባልተገደለ ባልተደፈር ነበር
ያሳዝናል😢😢
በጣም አከብርሻለሁ ነገር ግን ዝርፊያና ንጥቅያ ደርሶብን ስናመለክት ምስክር አለ ወይም ማስረጃ ወይም ሌላ ተስፋ የሚስቆርጥ መልስ የሚሰጡ አሉ ይሄን እንፈዲታወቅ
ትክክል ካልሞትን አያምኑም
እግዚኦ በጣም ልብ ይሰብራል ነፍሰ ይማር😭😭😭
በርችሊኝ እህታችን እግዚአብሔር ይጠብቀሽ በፕሮግራማቹ ብዙተምርያለሁ ያለ ክፍያ አመሰግናለሁ
እንደ እነዝህ ዓይነት ሰዎች እና ህፃናት የምደፍሩ ሰዎች በአደባባይ ብሰቀሉ አዳሜ አርፉ ትቀመጥ ነበር ግን ምን ዋጋ አለው ህግ የለም 😭😭😭😭😭😭
አመመኝ የኒ የዋህ ሁሌ እደሳቅህ አድቀን እንኳን ከፍቶህ ሳላይህ አሟሟ ትህን ባሰብሁ ሰአት ያመኛል ግን አላመንሁም ነበረ በዛች ደቂቃ ውስጥ አሎ አሎ ስልህ ዝም ስትለኝ እምትመጣ መስሎኝ ነበረ ሰው አገሩ የሚገባ ለመኖር እጅ ለሞሞት አለበረም ሰው ካገሩ ወዴት ይሂድ በስደት ላይ ነሮ እፎ በማለቻው በማይረባ በገዛ ገዘብ ሰው እዴትስ ይገደላል የኒ ውድ ባል የስደት ቅርሴ ሁሌም በልቤ ትኖራለህ ነፍስህን ይማርልኝ ምን እላለሁ😢 😢😢😢😢
እግዚአብሔር ያበርታሽ የአድማስን ሞት ማመን ከባድ ነው 😢
😭😭😭😭😭😭😭
አይዞሽ በርቺ እግዚያቢሄር ያበርታሽ
😭😭😭😭😭
ምስጋና ለፓሊሶች እና ለመከላከያ አባላት ወጥተን በሰላም እንድንገባ ምክንያቶች ናቸው
አይ እኔም ወድሜን አጥቻለሁ ፈጣሪ ይፍረድበት
Under the God we trust 100%on this policy... You are wonderful man
😢 ተያዙ አልተያዙ ምን ጥቅም አለው ኢትዮጵያ የሰው ነፍስ የረከሰበት ሀገር 😢😢😢😢😢
ይገርማል
በጣም ያሳዝናል ልብ ይሰብራል😢😢
😢😢😢😢😢 እኔ በጣም እየተናደድኩ ያለው ይኼ ፕሮግራም ለምን በአገሪቱ ቋንቋዎች አይተላለፍም ለምሳሌ እኔ ደንቆሮ ነኝ ኦሮምኛ እንኳን አልችልም
ሳስበው የኦሮሞ የደቡብ የትግራይ ...ተወላጆች አጥቂም ተጠቂም ይሆናሉ ቢያንስ በቋንቋቸው እውቀት ቢሰጣቸው ዘርፈው ገለው ቢሰወሩ መቼውም ቢሆን መያዛቸው እንደማይቀር ያውቁታል ተጠቂም ባሆኑ ይኼንን ፕሮግራም ቢሰሙ ግራ ቀኝ አይተው ሰኣት ቀን ጠብቀው ኢወታቸውን ይጠብቃሉ በተረፈ ወንጀለኞች በብዛት ጎዳና ነው ኑሮዋቸው ተሸፋፍነው ሰንፈው አንገታቸውን ሰብረው ይኖራሉ በፈጣሪ ፊት ግን ይታያሉ
Beye kelelu wenjel ale ferd new yelelew
@kiflezegeye5548 ❤️ እውነት ነው ወንጀልም አለ ፍርድም አለ ግን ወገንተኝነት እና ሙስና ፍርዱን ያዛባዋል ግን ማጅራትን ብሎ ለማይረባ ነገር ባልበደለው ነገር በደል የሚደረግበት ለፋተኛው ወገን የሚደፋው የሚዘረፈው አ.አ ብቻ እና ብቻ ነው 😢🥺
ያማል በጣም😢😢😢😢
በህዝብ ፊት መሰቀል አለባቸዉ አርኩሶች ናቸኘ😊😊
Tkkl bleshal❤❤❤❤❤❤❤
Weeyee!! Egziabher nefsachewin yikebelew! Hagere endihe hone sew. Bahunu gize min alewina yizerefal Geta yikir yibelen!libona yisten
እሽ አገራችን ወዴት እየሄደች ነው አሁንኮ ደና ስልክ እንኳን መያዝ አልተቻለም
ልዩ እና ደስ የሚል አቀራረብ
ፕሮግራሞችሽን በሙሉ ከሚከታተሉት ነኝ በእርግጥ ከምናያቸው የወንጀል ድርጊቶች በኃላ የምታነሻቸው ሃሳቦች በሙሉ አስተማሪና፣የሚያስጠነቅቁ
ናቸው ብስራት በርቺ እህታችን
ሰው የገደለ መገደል አለበት እስከመቼ ዝም ይባላልን ሰው መማር አለበት ፕሮግራም ሌሎችን ያስተምራል በርች እሽ
አዎ ለማይረባ ነገር የሰውሂወት ሲጠፋ ያሳዝናል ያማል😢😢
አስተማሪ ነው በርችልን
የሞትፍርድ ቢፈረድባቻዉ ጥሩ ነዉ ሌላዉ መቀጣጫ ይሆናሉ
አቤቱ ፈጣሪ
Thanks so much from tigrayns USA Ethiopia tikidem Ethiopia forward
Betam Yekebdal😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😮😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢የናቴ ልጅ ለማይረባ ነገር ማጣት እንዴት ይቆጫል ለምንስ ነው የደከመ አባትህ በምን ነው የምናፅናናው አኛ 😢😢😢😢😢 ወንድሜ ሁላችንም ገደልከን የኔ ሳቂጣ ሳቅህን ህልም ነጠቁህ ወንድሜ በሰው ሃገር ተንከራተህ በበርሃ ሃገር ላይ ግን ሞትህ ሆነ ወንድሜ ቁስሌ አኛ አንተ የእግር እሳት ነህ መቼም መተኪያ የሌለህ ወንድሜ አኛ 😢😢የራስ ገንዘብ ያስገድላል እንዴ 😢😢😢 ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለንፁሃን ባለምንም ጥፍታቸው ለሚገደሉት ፍትህ ፍትህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😭😭😭😭😭😭😭
አይ እህቴ ለስልክ ተብሎ ሰውን መውጋት ስር ሰዷል እኔም በእህቴ ገጥሞኛል በጩቤ ወግተዋት ስልክ ወስደው ሄዱ በስንት ህክምና ተርፍለች ተያዙ ተባለ አላየናቸውም
ያሳዝናል
😢😢😢 ወይኔ
ዎው እኔንም ያዙኝ ❤❤❤🎉
וואו וואו נורא נקרא הלב💔💔💔💔😪😪😪😪😭😭יהי זכרם ברוך נשמתם תיהי צרורה של הצרורים
ብስራት በመጀመሪያ እንዴት እንደምወድሽ ልገልፅልሽ እንዳለው ከልብ
ሌላው አቀራረብሽ ደስ ይላል እኔ እም ኖረው እንግሊዝ አገር ምን ህግ አለ መስልሽ የተስረቁ እቃዎች በቀላሉ ለማግኘት በህግ ገዥው ሲገዛ ማለት ባለ ስ ልክ ቤቶች የሻጩን መታወቂያ ከመግዛታቸው ብፊት ቢያደርጉ እነሱም መንግስትም ከጊዜ ከወጭ ይድናሉ መግዛት ህጋዊ ሆኑ በመታወቂያ ቢሆን ሌባውም ደፍሮ አይመጣም ህግ ሻጭም የእራሱ መሆኑን ማረጋገጫ ነው ይመስለኛል እንጂ በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው በተረፈ መልካሙን ተመኘሁልሽ
ምረጥ አስተማሪ
ኑሮ እየተወደደ ሲመጣ ፣ወንጀልም እንደዛው እየተበራከተ ይሄዳል ፡ ። ገና ከዚህም በላይ የከፋ ነገር መስማታችን አይቀርም ።
ፈጣሪ ይጠብቀን እንጂ ይሄ ወንጀል በአሜሪካም አለ። እኔንም ስልኬን ለመውሰዶ ቀጥቅጠው ጥለውኝ ሄደዋል። ፈጣሪ ጠብቆኝ እንጂ ይገሉኝ ነበር። እነዚስ ጥቁር አሜሪካኖች ናቸው። በሀገር ልጅ ያውም በገዛ ሀገር ላይ ሲሆን ደግሞ እጁግ ያሳዝናል😮
ሀገራችን በግድያ በኩል ያለንበት ደረጃ ከባድ ነው ከበድ ያለ ሪምጃ መወሰድ አለበት የሰው ነፍስ ማጥፋት ኢትዮጵያ ላይ ቀለል ታርጎ እየታየ ነው ነገስ የኛም ተራ በየትኛውም ቦታ አስፈሪ ነው
ሀገሬ ባይናፍቀኝ ቤተሰቦቼ ባናፍቁኝ መቼም አልገባምነበር😢 ምነው በሰው ሀገር እንደልባችን ከዜጋው እኩል እየኖርን እንዲህ አልተሳቀቅንም😢
ብስራትዬ በጣም እኮ ትችያለሽ በሌላ ነገር ነይ በተለይ በአነቃቂ ንግግር
ኢትዩጵያ ውስጥ እኮ በጣም ችግር የሰው ልጅ ወጥቶ መግባት ችግር ሆናል አብይ እንደሆነ ከተማ ማሳመር ላይ ነው ሰው የሚፈልገው በሰላም ወጥቶ መግባት የኑሮ ውድነት ነው አረ ምኑ ይወራል የሀገሬ 😢
❤❤❤❤❤❤
ኣስተማሪ ነዉ እናመሰግናለን እህታችን🙏ከክፉነገር ሁሉ ሠዉረን ኣምላካችን😢
አቤት የጩፋ መንፈስ ኢትዮጵያን አመሳት😢😮 እግዚአብሔር ያቃጥላችሁ
ህግ የለም እሱ ነው ችግሩ ቅጣቱ በጣም ቀላል ነው ኣንዳንዱ በተለይ ሳምንት በማይሞላ ግዜ ነው የሚፈታው
ማረሚኮ የመንግስት እንጄራ እየበሉ ይኖራሉ የገደለ ቢገደል ምናለ በዛላይ የተማርኩት አሮጌ እቃ መግዛት እንዳሌለብነው የተረዳሁት😢😢😢
2ጢሞ 3:1-5,12
ጥቁር አንበሳ ጊቢ ውስጥ ለተገደለች ለዚያውም ገዳዩ አምኖ እንዴት እንደገደላ 13 አመት ተፈረደበት ሲባል እንደነበር ሰምቻለሁ ኢትዬጵያ ውስጥ የሰው ነፍስ የዶሮ ነፍስ ሆኗል መማሪያ የሚሆን ፍርድም ስለሌለም ነው ማንም ተነስቶ ቢገድል ነገ ተቀልቦ ይወጣል
"እየሮጡ አመለጡ"? ታድያ ሬሳውን ማን ጠቀለለው?::
ልብ ይሰብራል😢😢
First of all I just want to say that this program is very important for our community and we can learn a lot from it so thanks.but I have a problem the way you tel the story you repeat a lot and I don't think you are well prepared for it so please try to be prepared so that you purpuse will hit his gol.
ያሳናል
ያማል
የኔም ታናሼ የ 17 አመት ወንድሜን 2 ሰአት ሱቅ ካርድ ልከነው ስልኩን ለመቀማት ጀርባውን ወግተዉት ሄዱ የሰፈር ሰው ተረባርቦ አተረፈው እንጂ 😢😢😢
Gobez police ❤❤❤
በጣም ያሳዝናል
ይህ ሁሉ ወንጀል የበዛው የህጉ አለመጥበቅ ህግ አስከባሪ እንዝላልነት ሁሉንም ማለቴ አይደለም ግን ሲሰርቅ እያየው የሻይ ብሎ ከተቀበለው ህብረተስቡ ምን ያድርግ😢😢
የፍጣሪ ያለ😢😢
ወይ ጉድ ለማይረባ ገንዘብ ነገ ሀገርን የሚረከቡ ህልም ያላቸው ወጣቶችን መግደል ያማል 😢
ጥሩ ነው ብሎ ሚያስብ አለ? አነጋገር አንችልም እጅግ እጅግ አሳዛኝ ነው ልብ ሰባሪ ነውውው የሰው ነብስ በምን ይተካል 😭😭😭😭
👍
እነዚህን መስቀል ነው
😢😢😢😢
Weeeyyyy seyasazenu ufff nefs yemar😢😢😢😢😢😢😢
ፍትህ ፍትህ
በስቅላት በአደባባይ ቢቀጡ ጥሩ ነው ሌሎች ሌቦችም ይህንን አፀያፊ ተግባር ለመፈፀም ይፈራሉ።
ebakachu ya eyobe dawiten bahywat mnore absrugh
ቲክቶክ ላይ ሚስትየዋ ለቅሶ ላይ ናት ይሄ ፕሮግራም ፍቅር ሚድያ ላይ አሁለት ተላልፉል
እግዚዖ ግን ምንድነው እንዲህ መጨካከን ምናለ አስፈራርተውንኳን ቢዘርፉ እረ የት እየሄድን ነው ግን? ይሄኔ ለሱሳቸውኮነው እግዚአብሔር ነፍስ ይማርልን ግን በጣም አስጊ ነው የሰው ነፍስኮ ቀላል አይደለም ቀላል ኪሳራ ነው እማይረባ ትውልድ
Yasazenal😢😢😢😢