ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወላሂ ይሄን ቻናል እደኔ እሚወደው ማነው እስኪ በላይክ አሳዩኝ ያኢላሂ ወዲማችን አላህ ይጠብቅህ በዝህ ቻናል ነው የምፅናናው ።
አሚን ያረብ ጀዛከሏሁ ከይረን❤
አላህየሆደንታቃለህአተእርዳኝአተደግፍኝ😢❤
እኔ
አላህ ስራህን ይውደድልህ እዝህ ቤት ስመጣ ኢማኔ ሞልቶ ነው የምወጣው በጣም እናመሰግናለን ጀዛክ ከላህ ኸይር
ሳህ ወላ አላህ ይጨምርልህ ኡስታዛችን
እኔም ከመመሰጤ ብዛት እያለቀስኩ ነው የምሰማው
እኔም ሲከፋኝ ወደዚህ ነው የምመጣው
በጣም ❤️🙏
እኔም እንደዛው አላህ ይጨምርለት በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን
❤❤❤❤aaaaaaaaaaamiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii❤❤❤❤❤iiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiNYaa Allaah.yaa Rabbal-alaamiin
ወላሂ እዚ ቤት ስገባ ልቤን በደስታ ይሞላል ያረብ እድሜክ ያርዝምልን
አሚን
ኢላሂ ያለሁበትን ሁኔታ አተ ታዉቃለህና እርዳኝ ያረብ
Ahuns
ያረቢ ያረቢ😢😢
ይኸን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ዱአአድርጉልኝ ጭቀት ሊገለኝነዉ ያኢላሂ
አለህ ጭንከትሽን ያስወግድልሽ እህቴ
አላህ ይፈርጅሽ😢
አላህ ከጭቅ ያወጣሽ
እኔም የአላህ😢😢😢😢
ኧረአላህከጭንቀይገላግልሽ
❤❤❤elaf TV buzz negr temiralo Marshall allha yichmrli allha yitbk selam
ወላሂ ሁሉም አላህዬ ጠይቄው የማያሳፍረኝ ጌታዬ የምለምነው ነው ወድሜ አላህ የአዱኒያም የአኬራ ስራህ ያሳምርልህ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲አሚን
እንዴት ብዬ ላድንቅልህ ቃላት አጠቃቀምህን የውስጤን አወራህልኝ 😔ስለኔ እያወራህ ነው
አህለን ወስ አህለን ኢላፍኢላሂ አንተ አዛኝ ነህ እዝነትክን አትፈገን ያረብአላሁመ አሚንን ያረብለሀገራችን ሰላም አውርድልን ኢላሂጀዛክአላህ ኸይር ወንድማችን አላህ ይጠብቅህበሰማነው ተጠቃሚዎች ያድርገን ላይክ ሼርር
Ammiin❤❤❤❤
ያረብ፣እስቲ፣እህትወድሞቸ፣ዱአአርጉልኝ፣ኧረጨቆኛል፣ያረብ😢😢😢😢😢😢😢
አሚን ያረብ ያውስጣችን ያምታቀው አንታነህነ ነጋሮቻችንን ሁሉ አግረልን ኢለሂ
ወላሂ ይሄ እኔንም የሚገልፅ ነው ያረብ አንተ በራህመትህ እትም ውድ ወንድሜ አላህ ሁልጌዜም በኸይር ነገር ላይ ያቆይህ ልቤ ይፅናናል ይሄን ፕሎግራምሳዳምጥ
ያአላህ😢
ያረብ አላህ ጀነተል ፍርዶስን ይስጥህ ወንድሜ ዱንያ ጠፊ ነች ሁሌ ሲከፋኝ አንተን ሳዳምጥ ቀልቤ ይረጋጋል አላህ ጀዛህን ይክፈልህ እድሜን ከጤና ይስጥህ ከክፉ ሁሉ አላህ ይጠብቅህ ወንድሜዋ😢😢
አሚንንን አማንንን አሚንንን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አሚንንንንን ያረቢ❤❤❤
አሚንንንንን ያረቢ
❤❤❤❤❤Mashalh Amiin Amiin Amiin Yaa Rabbii ❤❤❤❤❤
ገና ርእሱን ሳዬው አላህን ሳስብ እንባዬ መጣ ያኢላሂ
አሚን ያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
اميييييييييين اميييييييييين اميييييييييين اميييييييييين اميييييييييين اميييييييييين ياربي اميين يارب العالمين اللهم امين 😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
እኔ ክርስቲያን ነኝ የአንተን ጸሎትን ሳሚቼ አምባዬ ነው የቀደመኝ በእውነት እግዚአብሔር አንተን ይባርክ አሜን አሜን አሜን
ቀጥተኛዉን መንገድ ይምረሠሽ
አላህ ደንል ኢስላምን ይወፍቅሽ
ሱብሀን አላህ ጀዛከ አሏህ ሀይር ኡስታዝ አተም በተናገረከው እኛም በሰላነው የምንጠቀም አሏህ ያድርገን ያረብ
ሱብሃንአላህ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ጀዛከአላህ ኸይር ባረክአላህ ፊክአሚን አላሁማ አሚን
Thank you so much for your help
በትክክል የእኔን ድክመት ይገልፀዋል 100%😭☝☝☝💔
እኔስ ብትይ ወላሂ አላህ ይዛንልን
እኔም አለሁልሽ አላህ በራህመቱ ይዘንልን
☝️☝️💔😭
የሁላችንምነዉ
ማሸአላህ ወንድሜአላህይውደድልህ ሰራህን ወደዚህቤት ጎራ ያለሁሉ እደኔልቡ የሚረጥብ ይዪሰለኛል አልሃምዱሊላህ ኢላሂ እዘንልኝ 😭😭😭😭🙏🙏🙏
አሏህ በጎ ከሰሩት ያርገን ትክክለኛውን መገድ ይምራን
የአላህ 😢😢😢
Ameen Allahuma Ameen yaa rabb.
ማሻአላህ ጀዛኩም አላ ኸይረን ጀዛ በሰማነው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን ያረብብብብብ
አሚን አለሁ አሚን አሚን ጃዛኽ አለህ ኸይር ኡስታዜ ❤❤❤
ይህንስሰማ ጭንቀቴይለቀኛል አላህእድሜናይስጥልኝ
አሚን ያረህመ ረሂሚ አላህ ሁሉን አዋቂ ነወ ወላሂ
አሚን አሚን አሚን ያረብ ያረብ አላህ ይቀበልህ ወድሜ አላህ ሁላችብም ወጀለኛ ነን አተዉ ማረን ያረብ
Jezakelah kheyr Allah be dunyam be akhiram mndahn ymendan hulum hadisochn slene miyaweru ymeslugn ena yanekugnalAllah yakoyh
ያረብ ከጭቀት ይገላግለን❤❤😢
አ❤አላህ ይጨምርልህ ስሰማዉ እናሊላህ አላህ😢
አሚን ያረህማን 😢😢😢😢😢
ያረብ የውስጥ አዋቂው አላህየ የልቤ ሀጃ ብዙ ነው አንተ አሳካልኝ ጀዛ ከአላህ ኸይር ወንድማችን በሠማነው የምንጠቀም አላህ ያድርገን መጨረሻችንን ያሳማርልን
የአላህ በጣም ሲከፋን ኤን ፕረጉራም ስሰማ በጣም እራሴ እድመረምር ያረገኛል የአላህ ቀልቤ በኢማን ሙላልኝ በሰማነው ምንጠቀም ያርገን ወንድማችን ጀዛክ ኸይረን
اللهم امين يا رب 🤲🤲🤲🤲🤲🤲ጀዛከላ ኸይር🫶
jezakellahu keyren wedmachn🥰🥰🥰
♥️♥️♥️
ያረብ አንተ ታውቅ አለህ ኢላሒ በራመትህ
አሚን አሚን አሚን ያረብ
በተወለድክበት ሀገርህ ላይ የባይተዋርነት ስሜት ከተስማህ ከዚህ በላይ መሽበር የለም።ቀና ደፋ ብሎ የቀን ጉርሻውን ለማሟላይ የሚጥር የዋህ ህዝብ ላይ ጦር ከመክፈት በላይ ጭካኔ የለም።አላህ ስላም ይስጠን
አሚን ያረብ
!hh
ሁሱአተናኢለፍን በጉጉት ነው እምጠብቃችሁ በሁለቱምስልኬ ሰብ አድርጌ እህ እልፍ የኔ ድክመት ገለፆክልኝ እድሜ ጤና ተመኛሁ እምለውቃላትስላጣሁ
ትክክል
ያረብ ምን ጠይቄህ አላሳጣኸኝ ያረብ በዲኔ ጠካራ አርገኝ ያረሂም ያከሪም ☝☝☝☝
ኢላሂ ያረብ የውስጤን የምታውቀው አንተ ብቻ ነህ ምህረትን እጠይቅሀለሁ
እለሕ የለሁበትን ሁኔታ አንታ ታዉቃሌነ አንታ እርደኝ የራብ
ያረቢ ጨቆኛል ዱአ አርጉልኝ ሙስሊም እህት ወድሞቸ😢😢😢
ያረቢ በእዝነትክ ካለሁበት ጭንቅ አውጣኝ ያኢላሂ
ኡዝታዛችን አላህ ይጠብቅህ
ጀዛከሏህኸይር ወላ ይረይህኒ ስሠማው ሁሉንም ዳእዋዎችህን
አላህ ጀዛህ ይክፈልህ አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጨምርልህ ኢላፍ ቲዬቡ
ጄዛ ከላሁም ኸይር አሏህይጠብቅህ እቁወንድማችን በብዙአሏህይጠብቅህ ላይክክሽርአርጉለት
ያረብ የአላህ ሀገራችንን ሰላሙን መልስ ልጁን😭😭😭yarebi 😭😭😭yarebi 😭😭ameen Ameen yalahu
ያረብ አሚንንንንንአሏሁመአሚንያአላህሁሉምየኔንድክመትይገልፃል አላህሆይ የችንወላዋይ እናተጨናቂልቢንባተመንገድ.ቀጥአድርግልኚ
አሏሆይ ምኞቴን ታዉቃለህና አሳካልኝ ይቅር ካልካቸዉ አድርገኝ ቁርአንን የልቤ ብርሀን አድርግልኝ መጨረሻየን አሳምርልኝ በድኔ እዳትፈትነኝ ያረብ😢
አላህ ይዘንልን በሠማነውም የምንጠቀምበት አላህ ያዲርገን ያረብ ኡታዛችንም አላህ ይጠብቅህ
ጀዛከላከይርእስታዝ ከሱዉጭማንአለን ኢላሂ አላሁምአሚን 🤲🤲🤲
ኢላፍትዩብሣዳምጥዉስጤሠላምነዉየሚሆነዉ ጀዛካላከይር
የአላህአተታውቃለህ እርዳንአላህየ❤❤❤
Ya Allah 🙏🙏😭😭☝
ጀዛከአላህ ኽይረ አላህ ይጠበቀሀ በረታአባቲ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሚንን ያረብ አዛኝ እና እሩህሩህ ለሆነዉ አላህ
እኔ ከአላህ በታች ሂወቴን ያተረፋካት አንተ ነህ አላህ ይጨምርልህ ይርዳህ እኔን እደረዳሀኝ ወደ8000,000ብር ሰው ወሥዶብኝ 5000000የሠው ነው በሞትና በችግር ሁኝ ሳለ አንተን ሳዳምጥ በአልከፋለውም ሠርቸ ብርታት ተሥፋ እድኖረኝ አድርገህኛል ሁሉም ነገር ቢዘጋብኝም በሠወቹ መከራ ዱላ እሥራት እሥኪደርሥብኝ ድረሥ ብሆንም የተቋቋምኩት በአላህና በአንተ ነው
አብሽር
መርሀባ ወድሜ
አላህ ካለህበት ጪቀት ያዉጣህ እፍ
አብሽሪ አላህ ካለህበት ጭቀት ያውጣህ አላህ እጥፍ አርኋ ይተካህ
አላህ ያቅልል ሁቢ ያረብ
ይሄን ቪድዮ ደጋግሜ በደምጠው አልጠግበውም ወንድሜ አላህ በዱኒያም በኬራም ደራጃን ከፍ የድርግል 👑
Allhamudulilaah rabbii kiyaaa ganii kee dhumaaa hin qabuu❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ያሪብ የዉስጤን አተዉ ተዉቃላህ እላህ ባኢዝነትሂ እርደኝ😢😢😢😢
ኢሊፎች ግን አለህ ይጠብቃቹ ወለሂ ያቃልብ ሰኪነ ሚነገኝበት ቤት ነው ኢለፎች በርቱልን
Mashallah habibnaa jezakelah kier
ያኢላሂ እዝነትህን ጀዛኩሙላህ ኸይረን
በስማነውየምንጠቀምያድርገን አንተምአላህይጨምርልህ
❤❤❤Wa wr wb s a w❤❤❤ mashalahe alahamedulilahe alahe wkebr subahen alahe yewfqn amin shukern jza klahe wndmy ❤❤
ከአለህ ዉጭ ያዉስጤን መን ያዎቀል ልክ ነው 😢😢😢😢
አሚንያረቢመጨረሻችንንአሳምርልኝ
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
Yarbe Amene
😢
😭😭😭😭☝☝ያኢላሂ
ጀዛከላህ እውነት ጨንቆኝ ሳለነው ይኸን ቪዲዮ ያገኘሁት እውነት አላህ ይውደድልህ
አላህ ይጨምርልህ ውድ ከአላህ ባሮቸ ይመድብህ ይመድበን ያረብ እኔእህታቸሁ በቅርብ መውለጃየሥለደረሠ በዱአአግዙኝ ሥደተኛነኝ ማንምየለ ከጎኔ ከአላህ ውጭ እሡ አንድአላህ እድያግዘኝ በዱአአስታውሡኝ
አለህ በሰላም ይገላግልሽ እህቴ ረቡል ሰማወቲ ወል አርዲ እሱ ይርዳሽ የረቢ
አላህ በሰላም ይገልግልሽ እህቴ ጥበቃዉም እርዳታውም እዝነት አይለይሽ ከወለዱን ቤተሰቦቻችን ይበልጣል ለእኛ ያለው እዝነት ታላቅ የሆነው የአላማቱ ጌታ አላህ።
ጀዛኩም,ኽላህይር,አላህ,የሰደስትህ
አሚን ያረብ ያአሏህ ካቲማችንን ያሳምርልን
ማሻ አላህ ያአኬራ ወንድማችን አላህ ይጠብቅሂ ያርቢ
አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ياالله يارب جزاكم الله خير
አልሁማአሚን ያራባልአላምን
አላህዬ በራህመቱ ይዘንልን ወላሂ
ጀዛከላሁኸይረንወላሂዱኒያዎስብስባለነዎ
ማሻ አላህ❤❤❤ አላህ ኢጨምርሌህ ጆዛአላህር
አሚን ያረብ እኛንም ሀገራችንንም በዱአህ አትርሳን
አልሃምዱሊላህ ይኔጌታ
ኢሻላ ያረቢ እዘንልን ያረቢ
ወአላይኩም አሳላም ወራህመቱለህ ወበራከቱሁ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛካላህ
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ
لا اله الا الله العظيم الحليم. لا اله الا الله رب العرش العظيم لا اله الا الله رب السموات ورب الأرض ورب العرش الكريم☝️☝️☝️
አሏህ ይጠብቅህ ከሁሉም ነገር
ጀዛክ አላህ ኸይር ልቤ ደስይለዋል ቤትህ ሰግባ ወላሂ ሱበሀንአላህ
ወላሂ ይሄን ቻናል እደኔ እሚወደው ማነው እስኪ በላይክ አሳዩኝ ያኢላሂ ወዲማችን አላህ ይጠብቅህ በዝህ ቻናል ነው የምፅናናው ።
አሚን ያረብ ጀዛከሏሁ ከይረን❤
አላህየሆደንታቃለህአተእርዳኝአተደግፍኝ😢❤
አላህየሆደንታቃለህአተእርዳኝአተደግፍኝ😢❤
አላህየሆደንታቃለህአተእርዳኝአተደግፍኝ😢❤
እኔ
አላህ ስራህን ይውደድልህ እዝህ ቤት ስመጣ ኢማኔ ሞልቶ ነው የምወጣው በጣም እናመሰግናለን ጀዛክ ከላህ ኸይር
ሳህ ወላ አላህ ይጨምርልህ ኡስታዛችን
እኔም ከመመሰጤ ብዛት እያለቀስኩ ነው የምሰማው
እኔም ሲከፋኝ ወደዚህ ነው የምመጣው
በጣም ❤️🙏
እኔም እንደዛው አላህ ይጨምርለት በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን
❤❤❤❤aaaaaaaaaaamiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii❤❤❤❤❤iiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiN
Yaa Allaah.yaa Rabbal-alaamiin
ወላሂ እዚ ቤት ስገባ ልቤን በደስታ ይሞላል ያረብ እድሜክ ያርዝምልን
አሚን
ኢላሂ ያለሁበትን ሁኔታ አተ ታዉቃለህና እርዳኝ ያረብ
Ahuns
ያረቢ ያረቢ😢😢
ይኸን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ዱአአድርጉልኝ ጭቀት ሊገለኝነዉ ያኢላሂ
አለህ ጭንከትሽን ያስወግድልሽ እህቴ
አላህ ይፈርጅሽ😢
አላህ ከጭቅ ያወጣሽ
እኔም የአላህ😢😢😢😢
ኧረአላህከጭንቀይገላግልሽ
❤❤❤elaf TV buzz negr temiralo Marshall allha yichmrli allha yitbk selam
ወላሂ ሁሉም አላህዬ ጠይቄው የማያሳፍረኝ ጌታዬ የምለምነው ነው ወድሜ አላህ የአዱኒያም የአኬራ ስራህ ያሳምርልህ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲አሚን
እንዴት ብዬ ላድንቅልህ ቃላት አጠቃቀምህን የውስጤን አወራህልኝ 😔ስለኔ እያወራህ ነው
አህለን ወስ አህለን ኢላፍ
ኢላሂ አንተ አዛኝ ነህ እዝነትክን አትፈገን ያረብ
አላሁመ አሚንን ያረብ
ለሀገራችን ሰላም አውርድልን ኢላሂ
ጀዛክአላህ ኸይር ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ
በሰማነው ተጠቃሚዎች ያድርገን ላይክ ሼርር
Ammiin❤❤❤❤
ያረብ፣እስቲ፣እህትወድሞቸ፣ዱአአርጉልኝ፣ኧረጨቆኛል፣ያረብ😢😢😢😢😢😢😢
አሚን ያረብ ያውስጣችን ያምታቀው አንታነህነ ነጋሮቻችንን ሁሉ አግረልን ኢለሂ
ወላሂ ይሄ እኔንም የሚገልፅ ነው ያረብ አንተ በራህመትህ እትም ውድ ወንድሜ አላህ ሁልጌዜም በኸይር ነገር ላይ ያቆይህ ልቤ ይፅናናል ይሄን ፕሎግራምሳዳምጥ
ያአላህ😢
ያረብ አላህ ጀነተል ፍርዶስን ይስጥህ ወንድሜ ዱንያ ጠፊ ነች ሁሌ ሲከፋኝ አንተን ሳዳምጥ ቀልቤ ይረጋጋል አላህ ጀዛህን ይክፈልህ እድሜን ከጤና ይስጥህ ከክፉ ሁሉ አላህ ይጠብቅህ ወንድሜዋ😢😢
አሚንንን አማንንን አሚንንን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አሚንንንንን ያረቢ❤❤❤
አሚንንንንን ያረቢ
❤❤❤❤❤Mashalh Amiin Amiin Amiin Yaa Rabbii ❤❤❤❤❤
ገና ርእሱን ሳዬው አላህን ሳስብ እንባዬ መጣ ያኢላሂ
አሚን ያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
اميييييييييين اميييييييييين اميييييييييين اميييييييييين اميييييييييين اميييييييييين ياربي اميين يارب العالمين اللهم امين 😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
እኔ ክርስቲያን ነኝ የአንተን ጸሎትን ሳሚቼ አምባዬ ነው የቀደመኝ በእውነት እግዚአብሔር አንተን ይባርክ አሜን አሜን አሜን
ቀጥተኛዉን መንገድ ይምረሠሽ
አላህ ደንል ኢስላምን ይወፍቅሽ
ሱብሀን አላህ ጀዛከ አሏህ ሀይር ኡስታዝ አተም በተናገረከው እኛም በሰላነው የምንጠቀም አሏህ ያድርገን ያረብ
ሱብሃንአላህ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ጀዛከአላህ ኸይር ባረክአላህ ፊክ
አሚን አላሁማ አሚን
Thank you so much for your help
በትክክል የእኔን ድክመት ይገልፀዋል 100%😭☝☝☝💔
እኔስ ብትይ ወላሂ አላህ ይዛንልን
እኔስ ብትይ ወላሂ አላህ ይዛንልን
እኔም አለሁልሽ አላህ በራህመቱ ይዘንልን
☝️☝️💔😭
የሁላችንምነዉ
ማሸአላህ ወንድሜአላህይውደድልህ ሰራህን ወደዚህቤት ጎራ ያለሁሉ እደኔልቡ የሚረጥብ ይዪሰለኛል አልሃምዱሊላህ ኢላሂ እዘንልኝ 😭😭😭😭🙏🙏🙏
አሏህ በጎ ከሰሩት ያርገን ትክክለኛውን መገድ ይምራን
የአላህ 😢😢😢
Ameen Allahuma Ameen yaa rabb.
ማሻአላህ ጀዛኩም አላ ኸይረን ጀዛ በሰማነው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን ያረብብብብብ
አሚን አለሁ አሚን አሚን ጃዛኽ አለህ ኸይር ኡስታዜ ❤❤❤
ይህንስሰማ ጭንቀቴይለቀኛል አላህእድሜናይስጥልኝ
አሚን ያረህመ ረሂሚ አላህ ሁሉን አዋቂ ነወ ወላሂ
አሚን አሚን አሚን ያረብ ያረብ አላህ ይቀበልህ ወድሜ አላህ ሁላችብም ወጀለኛ ነን አተዉ ማረን ያረብ
Jezakelah kheyr Allah be dunyam be akhiram mndahn ymendan hulum hadisochn slene miyaweru ymeslugn ena yanekugnal
Allah yakoyh
ያረብ ከጭቀት ይገላግለን❤❤😢
አ❤አላህ ይጨምርልህ ስሰማዉ እናሊላህ አላህ😢
አሚን ያረህማን 😢😢😢😢😢
ያረብ የውስጥ አዋቂው አላህየ የልቤ ሀጃ ብዙ ነው አንተ አሳካልኝ ጀዛ ከአላህ ኸይር ወንድማችን በሠማነው የምንጠቀም አላህ ያድርገን መጨረሻችንን ያሳማርልን
የአላህ በጣም ሲከፋን ኤን ፕረጉራም ስሰማ በጣም እራሴ እድመረምር ያረገኛል የአላህ ቀልቤ በኢማን ሙላልኝ በሰማነው ምንጠቀም ያርገን ወንድማችን ጀዛክ ኸይረን
اللهم امين يا رب 🤲🤲🤲🤲🤲🤲ጀዛከላ ኸይር🫶
jezakellahu keyren wedmachn🥰🥰🥰
♥️♥️♥️
ያረብ አንተ ታውቅ አለህ ኢላሒ በራመትህ
አሚን አሚን አሚን ያረብ
በተወለድክበት ሀገርህ ላይ የባይተዋርነት ስሜት ከተስማህ ከዚህ በላይ መሽበር የለም።
ቀና ደፋ ብሎ የቀን ጉርሻውን ለማሟላይ የሚጥር የዋህ ህዝብ ላይ ጦር ከመክፈት በላይ ጭካኔ የለም።
አላህ ስላም ይስጠን
አሚን ያረብ
!hh
ሁሱአተናኢለፍን በጉጉት ነው እምጠብቃችሁ በሁለቱምስልኬ ሰብ አድርጌ እህ እልፍ የኔ ድክመት ገለፆክልኝ እድሜ ጤና ተመኛሁ እምለውቃላትስላጣሁ
ትክክል
ያረብ ምን ጠይቄህ አላሳጣኸኝ ያረብ በዲኔ ጠካራ አርገኝ ያረሂም ያከሪም ☝☝☝☝
ኢላሂ ያረብ የውስጤን የምታውቀው አንተ ብቻ ነህ ምህረትን እጠይቅሀለሁ
እለሕ የለሁበትን ሁኔታ አንታ ታዉቃሌነ አንታ እርደኝ የራብ
ያረቢ ጨቆኛል ዱአ አርጉልኝ ሙስሊም እህት ወድሞቸ😢😢😢
ያረቢ በእዝነትክ ካለሁበት ጭንቅ አውጣኝ ያኢላሂ
ኡዝታዛችን አላህ ይጠብቅህ
ጀዛከሏህኸይር ወላ ይረይህኒ ስሠማው ሁሉንም ዳእዋዎችህን
አላህ ጀዛህ ይክፈልህ አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጨምርልህ ኢላፍ ቲዬቡ
ጄዛ ከላሁም ኸይር አሏህይጠብቅህ እቁወንድማችን በብዙአሏህይጠብቅህ ላይክክሽርአርጉለት
ያረብ የአላህ ሀገራችንን ሰላሙን መልስ ልጁን😭😭😭yarebi 😭😭😭yarebi 😭😭ameen Ameen yalahu
ያረብ አሚንንንንንአሏሁመአሚንያአላህሁሉምየኔንድክመትይገልፃል አላህሆይ የችንወላዋይ እናተጨናቂልቢንባተመንገድ.ቀጥአድርግልኚ
አሚን ያረብ
አሏሆይ ምኞቴን ታዉቃለህና አሳካልኝ ይቅር ካልካቸዉ አድርገኝ ቁርአንን የልቤ ብርሀን አድርግልኝ መጨረሻየን አሳምርልኝ በድኔ እዳትፈትነኝ ያረብ😢
አላህ ይዘንልን በሠማነውም የምንጠቀምበት አላህ ያዲርገን ያረብ ኡታዛችንም አላህ ይጠብቅህ
ጀዛከላከይርእስታዝ ከሱዉጭማንአለን ኢላሂ አላሁምአሚን 🤲🤲🤲
ኢላፍትዩብሣዳምጥዉስጤሠላምነዉየሚሆነዉ ጀዛካላከይር
የአላህአተታውቃለህ እርዳንአላህየ❤❤❤
Ya Allah 🙏🙏😭😭☝
ጀዛከአላህ ኽይረ አላህ ይጠበቀሀ በረታአባቲ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሚንን ያረብ አዛኝ እና እሩህሩህ ለሆነዉ አላህ
እኔ ከአላህ በታች ሂወቴን ያተረፋካት አንተ ነህ አላህ ይጨምርልህ ይርዳህ እኔን እደረዳሀኝ ወደ8000,000ብር ሰው ወሥዶብኝ 5000000የሠው ነው በሞትና በችግር ሁኝ ሳለ አንተን ሳዳምጥ በአልከፋለውም ሠርቸ ብርታት ተሥፋ እድኖረኝ አድርገህኛል ሁሉም ነገር ቢዘጋብኝም በሠወቹ መከራ ዱላ እሥራት እሥኪደርሥብኝ ድረሥ ብሆንም የተቋቋምኩት በአላህና በአንተ ነው
አብሽር
መርሀባ ወድሜ
አላህ ካለህበት ጪቀት ያዉጣህ እፍ
አብሽሪ አላህ ካለህበት ጭቀት ያውጣህ አላህ እጥፍ አርኋ ይተካህ
አላህ ያቅልል ሁቢ ያረብ
ይሄን ቪድዮ ደጋግሜ በደምጠው አልጠግበውም ወንድሜ አላህ በዱኒያም በኬራም ደራጃን ከፍ የድርግል 👑
Allhamudulilaah rabbii kiyaaa ganii kee dhumaaa hin qabuu❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ያሪብ የዉስጤን አተዉ ተዉቃላህ እላህ ባኢዝነትሂ እርደኝ😢😢😢😢
ኢሊፎች ግን አለህ ይጠብቃቹ ወለሂ ያቃልብ ሰኪነ ሚነገኝበት ቤት ነው ኢለፎች በርቱልን
Mashallah habibnaa jezakelah kier
ያኢላሂ እዝነትህን ጀዛኩሙላህ ኸይረን
በስማነውየምንጠቀምያድርገን አንተምአላህይጨምርልህ
❤❤❤Wa wr wb s a w❤❤❤ mashalahe alahamedulilahe alahe wkebr subahen alahe yewfqn amin shukern jza klahe wndmy ❤❤
ከአለህ ዉጭ ያዉስጤን መን ያዎቀል ልክ ነው 😢😢😢😢
አሚንያረቢመጨረሻችንንአሳምርልኝ
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
Yarbe Amene
😢
😭😭😭😭☝☝ያኢላሂ
ጀዛከላህ እውነት ጨንቆኝ ሳለነው ይኸን ቪዲዮ ያገኘሁት እውነት አላህ ይውደድልህ
አላህ ይጨምርልህ ውድ ከአላህ ባሮቸ ይመድብህ ይመድበን ያረብ
እኔእህታቸሁ በቅርብ መውለጃየሥለደረሠ በዱአአግዙኝ ሥደተኛነኝ ማንምየለ ከጎኔ ከአላህ ውጭ እሡ አንድአላህ እድያግዘኝ በዱአአስታውሡኝ