🔴

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 668

  • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
    @dfffghjjdhjijujjfhommbvf 4 หลายเดือนก่อน +16

    አላህ ሆይ አተ የውስጥ ሚስጥር አዋቂ የሆነከው ጌታዬ ሀሳቤንና ጭቀቴን አተው አሰወግድልኝ ያረብ ካተውጭ ማንም የለኝም

  • @ሶፊያ-አ4ጘ
    @ሶፊያ-አ4ጘ 7 หลายเดือนก่อน +28

    ጌታየ በውስጤ ብዙ የነገርኩህ አለና ሀጃየን ሙላልኝ

  • @SeadaAmniu
    @SeadaAmniu 5 หลายเดือนก่อน +13

    አላህ የ በውስጤ ብዙ ዲብቅ ሚስጥር አሉኝ አተ የምታቃቸው ሀጃየን ሙላልኝ 😢😢😢ያረብ 🤲🤲🤲 እዝነትህን

  • @mekiyaseid5698
    @mekiyaseid5698 4 หลายเดือนก่อน +10

    አሏሁመ ያሙቀሊበል ቁሉብ ሰቢት ቀልቢይ አላዲንክ ያረብ
    አሏህ ሆይ በድብቅም ሆነ በኢፋህ የሰረሁትን ወጀሌን ማረኝ እዘንልኝ😢😢😢

  • @AbdulazizMohamed-g8z
    @AbdulazizMohamed-g8z 6 หลายเดือนก่อน +8

    አሏህ ሆይ ከዱንያ ጭንቀትም ሆነ ፈተና እንድሁም ከአሄራም ፈተና ከነወንድም እህቶቼ ከነልጆቼም ጭመር ሁለቱንም ሀገር አግራልኝ ረበና ከሀሳብና ከጭነሰቀት በአንተ እጠበቃለሁ

  • @JshSjj-il2tw
    @JshSjj-il2tw 5 หลายเดือนก่อน +12

    አላህየ በአሁኑ ግዜ ታስፈልገኛለህና አግዘኝ የዉስጥ አዋቂ ነህና😭😭😭😭😭😭

  • @uaeuae8066
    @uaeuae8066 5 หลายเดือนก่อน +10

    አላህ ሆይ የተጨነቀ እዝነትህን, የታመመ የሚሽርበት ፣ምህርትህን

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 ปีที่แล้ว +68

    አላህ ሆይ ጭቀትን ሀሳብን በሽታን ያዝልን ኢላሂ😢😢😢😢😢

  • @hodg5666
    @hodg5666 ปีที่แล้ว +26

    ይህን የምታነቡ ሁሉ ልጀ ታሙብኛል ዱአ አርጉልኝ

    • @ወሎሚድያ-ኀ4ኀ
      @ወሎሚድያ-ኀ4ኀ  ปีที่แล้ว +2

      አሏህ ያሽርልሽ

    • @fadisamneeras7032
      @fadisamneeras7032 11 หลายเดือนก่อน +1

      አላህ ያሽርልሽ

    • @ZHERAUmer
      @ZHERAUmer 10 หลายเดือนก่อน +2

      አላህ ያሽርልሽ ❤❤

    • @seadakedir6832
      @seadakedir6832 8 หลายเดือนก่อน +1

      አላህ ያሽርልሽ

    • @mki373
      @mki373 8 หลายเดือนก่อน +1

      አላህ ያሻርልሺ

  • @Samira-hd7co
    @Samira-hd7co 2 ปีที่แล้ว +71

    አላሁመ አሚን ያረበል አለሚን ''አላህ ከጭንቀትና ከሀሳብ ያውጣን ያረቢ."

  • @hayattube3354
    @hayattube3354 18 วันที่ผ่านมา +2

    አላህዋ ከዱኒያ ፈተና አንተ ጠብቀን 🤲🤲እንደኛ ሐጢያት ሳይሆን እንዳተ እዝነት

  • @nnh144
    @nnh144 ปีที่แล้ว +33

    ያረብ ይችን ፀሀፊ የምታው ሁላ አባቴን አሞብኛል ድአ አርጉልኝ ያረብ ጨንቀኝ አባቴን አደራ አላህየ ሥደተኛ ነኝ እዘንልኝ ያረብ

    • @Senes-v8m
      @Senes-v8m 11 หลายเดือนก่อน

      Amin ymarlsh

    • @hawwaail874
      @hawwaail874 10 หลายเดือนก่อน

      ያረቢ አላህ አፊያውን ይጥልሽ

    • @ZHERAUmer
      @ZHERAUmer 10 หลายเดือนก่อน

      አላህ አፍያውን ይስጥልሽ

    • @YesufaliYesuf
      @YesufaliYesuf 9 หลายเดือนก่อน

      አላህ ያሺረው ያረብ

    • @zulefasheycho
      @zulefasheycho 9 หลายเดือนก่อน

      አለህ አፍያ ያርግልሽ

  • @zeblbjemal3198
    @zeblbjemal3198 5 หลายเดือนก่อน +9

    አለ ሆይ ክጭቅ አዉጥየ ሀስቤን ቀለል አራገልኛ😢😢😢😢😢😢😢አሚንንንን

  • @Ganat-n1u
    @Ganat-n1u 11 หลายเดือนก่อน +22

    አላህዬ.የውስጤን.ታቃለህ.ከፍቶኛል.እዘንልኝ.ማረኝ.ያረብ.ያረማህን.ያከሪም. .🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭

    • @MaulukaShifa
      @MaulukaShifa 15 วันที่ผ่านมา +1

      አሚንንንንንንን😢😢😢😢😢

  • @HejdbKkjdj
    @HejdbKkjdj 21 วันที่ผ่านมา +1

    አላህዬ አንተ ከማንም በላይ ነህ እና በእዝነትህ ጥላ ስር አዉለኝ ያረብ ከቀብር ቅጣት ጠብቀኝ ያረብ ካዱኒያ ጭንቅ አንተዉ ጠብቀኝ ያረብ በዝነት

  • @zynebahmed1925
    @zynebahmed1925 5 หลายเดือนก่อน +27

    አሚንንንንንን❤ያረቢ ስደቶችንም በሰላም ከቤተሰብቻችን አላህ ያገናኘን😘😘😘😘😘😘😘😘😘

    • @SinduHusen
      @SinduHusen 5 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንን🤲🤲ያርቢንአለማን❤❤❤

    • @LailaMuhammad-dg6rr
      @LailaMuhammad-dg6rr 4 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንንን😢😢😢😢

    • @muzamilkader7609
      @muzamilkader7609 4 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንንንያረቢ😢😢😢

    • @محمد-ق6ل3د
      @محمد-ق6ل3د 4 หลายเดือนก่อน

      ኣሚንንን ያረቢ🤲🤲😭

    • @nudea4835
      @nudea4835 3 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንንን

  • @KEDIJA-mz5xj
    @KEDIJA-mz5xj 5 หลายเดือนก่อน +8

    ኢላሂ ከሚገጥሙኝ ክፉ ነገር በሙሉ አተ አዛኝ በሆከዉ ጌታየ እጠበቃለሁ ለእናቶቻችን እረጅም እድሜ ከአፊያጋር አላህ ይስጥልን ያረብ ቤተሰቦቻችንን አላህ ይጠብቅልን😭😭😭😭😭

  • @rmrmalanazi3017
    @rmrmalanazi3017 9 หลายเดือนก่อน +4

    አሚን❤❤

  • @ttppttpp4664
    @ttppttpp4664 10 หลายเดือนก่อน +10

    አሚንን ያረቢ አላህ ከጭቀት ገላግለኝ ዱአአድርጉልኝ ቀልቤ ደረቀብኝለ እኔሰ አሁንሰ

  • @aesajjjj9458
    @aesajjjj9458 4 วันที่ผ่านมา +2

    አሏህ ከጭንቅ ያውጣኝ ያረብ😢😢😢😢😢

  • @LailaMuhammad-dg6rr
    @LailaMuhammad-dg6rr 4 หลายเดือนก่อน +7

    ያረብ የውስጤን ጭቀት አንተ ፈርጀኝ 😢😢😢😢😢😢ከፍቶኛል ብቸኛዋ ባሪያህ ነኝ አተ ደግፈኝ

  • @jshdhvv8807
    @jshdhvv8807 ปีที่แล้ว +106

    አላሕሆይ ፈረጃሕን ቅርብ አድርግልን ያረብ ከዱንያ ጭቀት ከቀብር ቅጣት ክአንተ ጠብቀን አሚንንንን ያረብ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @ኢክራም-ተ7ኰ
      @ኢክራም-ተ7ኰ ปีที่แล้ว +4

      አሚንያረብ❤❤❤❤ያርጥብልን

    • @jehhe4752
      @jehhe4752 ปีที่แล้ว +3

      አሚን አሚን❤❤❤

    • @رحمهاحمد-ظ1ف
      @رحمهاحمد-ظ1ف ปีที่แล้ว

      አሚን❤❤❤❤

    • @Eman-g3r
      @Eman-g3r 11 หลายเดือนก่อน +2

      አሚን❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Hadeya-n9w
      @Hadeya-n9w 11 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን አሚን❤❤❤

  • @muzamilkader7609
    @muzamilkader7609 7 หลายเดือนก่อน +8

    አለህ ሆይ የልባችንን ጭቀትሁሉ ያሥወግድልን ያረቢ❤❤❤❤❤🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🤲🤲🤲🤲

    • @SeadaSeid-y2p
      @SeadaSeid-y2p 11 วันที่ผ่านมา

      አሚንንንንንን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-rt7lq4pk7i
    @user-rt7lq4pk7i 5 หลายเดือนก่อน +6

    አሜን ያረብ እህቴ ታማብኝ ዱኦ አዱረግልኝ

    • @XffXdrww
      @XffXdrww 2 หลายเดือนก่อน

      አላህይድረስላት

  • @HayatAhmed-x3o
    @HayatAhmed-x3o 4 หลายเดือนก่อน +5

    ያረብአላህየየጭንቀትንአንተአንሣልኝ

  • @TemreTemregeleta
    @TemreTemregeleta 5 หลายเดือนก่อน +5

    አላህየ,ያረብ,ከድናጭቀት,ከጀሀነብእሳት,አተጠብቀኘ😢😢😢

  • @AmenatZageeh
    @AmenatZageeh ปีที่แล้ว +20

    አሚን ያረቢ አላህ ከጭቀት ይገላግለን ዱአአድርጉልኝ ቀልቤ ደረቀብኝ እኔስ አሁንስ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @konjokonjokonjo4455
    @konjokonjokonjo4455 4 หลายเดือนก่อน +3

    ያረብ አተብቻ ነህ የውጤየምታውቀው ከሀሣብከጭቀትነጃብለኚ ያራህማን እዝነትህ ለግሰኚ 🎉

  • @musamusa4740
    @musamusa4740 ปีที่แล้ว +77

    ያረብ የኸንን ኮሜት የምታነቡ ሁላ ዱአ አርጉልኝ እናቴን አሞብኛል🤲🤲🤲🤲🤲

    • @seadagyu1503
      @seadagyu1503 ปีที่แล้ว +2

      አላህ ያሽርልሽ የኔ ማር እናት አትታመም

    • @swaa3739
      @swaa3739 ปีที่แล้ว

      አለህ ያሽርልሽ

    • @أمعسمان
      @أمعسمان ปีที่แล้ว

      አላህ አፊያቸውን ይመልስላቸው ያረብ🤲

    • @musamusa4740
      @musamusa4740 ปีที่แล้ว

      @@أمعسمان አሚንንንን

    • @hdhdbdbd7362
      @hdhdbdbd7362 ปีที่แล้ว

      አላህያሽርህሽ እህቴ

  • @ሠዉ
    @ሠዉ 3 หลายเดือนก่อน +2

    ያረብ ያለተማንም የለኝም መጠጋበትም የለኝ ታመመኝም በሺታ አንተ ፈዉሰኝ ያረብ እህት ወንድሞቻ አስቡኝ በዱአችሁ እኔ የአካራ እህታችሁ ነኝ 🤲❣️ በስደት እመም አይመመችሁ ያረብ🤲

  • @RahmahR-r2s
    @RahmahR-r2s หลายเดือนก่อน +1

    አሚን ያረበል አለሚን

  • @Addstwq
    @Addstwq หลายเดือนก่อน +1

    አሚንያረቢ አላህከጭቀትይገላግለንአሚን

  • @Halima-pn9wz
    @Halima-pn9wz 4 หลายเดือนก่อน +3

    አላህየ።ሃሳቤንጭንቀቴንበዝነትህወፈቀኝ።ያርብናአለሚን

  • @ZeyibaEndris
    @ZeyibaEndris 4 หลายเดือนก่อน +4

    ይሀን ፅሁፍ የምታዬ ሁሉ ዱአ አድርጉልኝ የማይሆነኝን ሠው ወድጀ እየተሠቃየሁ ነው ወላሒ እፍፍፍ

    • @አህምዱ
      @አህምዱ 3 หลายเดือนก่อน

      አይዛሽእህት

    • @SeadaSeid-y2p
      @SeadaSeid-y2p 11 วันที่ผ่านมา

      አይዞሺግን ካልሁነሹ ይሜሁንሸንይሰጥሸ

  • @RabiyaSamye-f4p
    @RabiyaSamye-f4p 2 หลายเดือนก่อน +2

    ያአላህ ልቤ ደሪቆብኝል ዱአአረጉልኝ እህት ወድሞቸ አግዙኝ በዱአቹሁ 😢😢😢😢😢

  • @AkramA-m3t
    @AkramA-m3t 3 หลายเดือนก่อน +1

    ያረቢመታገስ ባለብኝነገርላይ ታጋሽአድርገኝ ያላህየውስጤንአዋቂ አንተውነህ ነገሮቼን ሁሉበቀጥተኛ መንገድ አሳምርልኝ በዱንያላይ ምቾትን በአህሪያላይ ጀነትንወፍቀን ያረቢያእምላህ🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Xayaatkebede
    @Xayaatkebede 9 หลายเดือนก่อน +2

    አሚንንን ኧረ ያረብ ጭንቀትን ሀሳብን ያንሳልን ያኢላሂ🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @LalisaDiriba-ex3qb
    @LalisaDiriba-ex3qb ปีที่แล้ว +10

    ያረብ አንተ አዱኒያም አኼራም የሚያሥጨንቀንን ነገር ታዉቃለህና አንተ ከሁለቱም ሀገር ጭንቀት ጠብቀን

  • @FichkiaNegussia
    @FichkiaNegussia 3 หลายเดือนก่อน +1

    ያረብ ከጭንቀት ነጃ አውጣኝ አብዝቼ የምገዛብህ ቅዋ ስጠኝ

  • @RehanaRak
    @RehanaRak หลายเดือนก่อน +1

    እየጨነቀኝ ነው ዱአ አድርጉልኝ በሠላት ላይ አስታውሱኝ ለአላህ ብላችሁ😭በጣም እጨናነቃለሁ በስ አልሀምዱሊላህ

  • @medinanuru1711
    @medinanuru1711 หลายเดือนก่อน +1

    አሏህ ይፈርጀን

  • @Rabia-kc2uf
    @Rabia-kc2uf 7 หลายเดือนก่อน +7

    አላህ ሩህሩህ አዛኝ ነህና በእራህመት አይንህ እየኝ

  • @Negat-l2z
    @Negat-l2z ปีที่แล้ว +23

    አሏህዬ ሀሳቤን አውርድልኝ ሀጃየን ታውቃለህና በዝነትህ ወፍቀኝ ከጭንቅ አውጣኝ ያኢላሂሂሂሂ🤲🤲🤲😭😭😭

  • @Xayaatkebede
    @Xayaatkebede 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሚንንን ኧረ ያረብ ጭንቀትን ሀሳብን ያንሳልን ያኢላሂ❤❤❤❤

  • @محمد-ق6ل3د
    @محمد-ق6ل3د 4 หลายเดือนก่อน +2

    ኣለህዬ ፈረጃህን ቅረብ ኣድረግልን ያረቢ🤲🤲😭😭

    • @XffXdrww
      @XffXdrww 2 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንየረብ

  • @بدرية000
    @بدرية000 4 หลายเดือนก่อน +2

    አሚንንንን❤❤❤❤

  • @foziaseid-zd8wi
    @foziaseid-zd8wi 11 วันที่ผ่านมา +1

    yetamemen hulu allah yidreslet allah yidreslin...

  • @Fathooma-cn1sf
    @Fathooma-cn1sf 11 หลายเดือนก่อน +2

    አሚን ያረቢ ከጭቀት ከአሳብ አላህ አተ ርዳን አላህ አተ ርዳኝ አሚን አሚን 😢😢😢😢😢

  • @haditube4173
    @haditube4173 ปีที่แล้ว +7

    ያረብ ከጭቅ ነገር ይጠብቀን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ደስታ ይወፍቀን ሀገራችን ሰላም ያርግልንንንንንኔንን ያረብብብብብብ 19:32 ያአሏህ

    • @MsSara-d1o
      @MsSara-d1o ปีที่แล้ว +2

      ያአላህደስተኛአድርገን❤❤❤

    • @Ganat-n1u
      @Ganat-n1u 11 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን.ያረብ❤❤❤❤❤

    • @SeadaSeid-y2p
      @SeadaSeid-y2p 11 วันที่ผ่านมา +1

      አሚንንንንንንንይ🎉🎉

  • @MariyamMari-iy1cd
    @MariyamMari-iy1cd 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን 🤲🤲🤲🤲

  • @concner
    @concner ปีที่แล้ว +4

    አሚን ያረብ አላህ አደራውን የቤተሰቦቻችንን ክፉ አያሰማን ያረብ አገራችንንም ሰላም ያርግልን ያረብ ከዱኒያ ጭቀት ከቀብር ቅጣት አላህ ይጠብቀን ያረብ ያአላህ😢

  • @zyba-kb8ju
    @zyba-kb8ju 10 หลายเดือนก่อน +21

    አሚን ያረብ ዱአአድርጉልኝ በአላህ እሄን ኮሜት እምታው ይጨቀኛል ዝብሎ😢😢😢😢

    • @hdjjjd1593
      @hdjjjd1593 7 หลายเดือนก่อน +1

      አብሽሪ

    • @MariyamEthio-g5c
      @MariyamEthio-g5c 6 หลายเดือนก่อน

      አይዞሺ አላሕ ያስለቅቅሺ

  • @MMm-er5mh
    @MMm-er5mh 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሚንአላሁም አሚንአላህሆየከዱኔያጨቅት እናከቅብረ ቅጣት አተጠብቀን ያረብ

  • @BbNbv-zh8cr
    @BbNbv-zh8cr ปีที่แล้ว +2

    አሏህሆይቁሩአንየልባቺንብረሀንአረግልንንንን

  • @hseid4061
    @hseid4061 8 หลายเดือนก่อน +1

    ያረብ አላህየ ካለሁበት ጭንቅ አንተ አውጣኝ😢

  • @فطمهدسي
    @فطمهدسي ปีที่แล้ว +6

    አላሁመ።አሚን።ያረበል።አለሚን።አላህ።ከጭቀት።እና።ከሀሣብ።ያውጣን።ያረቢ።እህት።ወድሞቸ።።በዱአ።አትርሡኝ።ሥደተኛዋ።እህታችሁ።ነኝ።በሠዋገር።በመም።እየተሠቃየው።እገኛለው፧😭😭🤱

    • @HalemahMohmmed
      @HalemahMohmmed หลายเดือนก่อน

      እልህ አፋያሺንይመልሥልሺ ያርብያርብ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @DaruselamMohamed
    @DaruselamMohamed 10 วันที่ผ่านมา

    ያረቢ አሁንያስጨነቀኝ ፈርጀኝ ካንተውጭየሚፈርጀኝ የለኝም ጌታየ ፈርጀኝ

  • @Rabya-r6w
    @Rabya-r6w 11 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ ከጭቀት ና ከሀሳብ ያዉጣን

  • @emebetyoutube
    @emebetyoutube 2 ปีที่แล้ว +9

    ሠላም ሠላም ሠላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ባለሽበት እውነት ነው በጪንቅ ግዜ ወደእግዚአብሔር መፀለይ ነው መፍትሔው ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን ይሰውረን ቀያለንበት ሠላሙን ፍቅሩን ላገራቺን ለህዝባቺን አብዝቶ ይስጥልን 👌👌👌👍👍👍🙏

  • @ShaikhaAlzaabi-ms3ps
    @ShaikhaAlzaabi-ms3ps 9 หลายเดือนก่อน +3

    አሚንንንን ያረብ❤❤

  • @HISEMMUHAMMED
    @HISEMMUHAMMED 5 หลายเดือนก่อน +1

    ያረብ ሀሳብ አለብኘ ሁሉነም ነገር አለህ ይፈርጅሽ በሉኘ ዱአ አደርጉልኘ

  • @GTime-vk2vf
    @GTime-vk2vf หลายเดือนก่อน

    ያአላህ አተ አዛኝ የሆከዉ ጌታ ለተጨነቁ ባሮችህ በደስታ ቀይርልን ሰብር ስጠን

  • @ethiopia7540
    @ethiopia7540 3 หลายเดือนก่อน

    አሚን የታመመ ይሻር እኞንም ከዱኒያ ጪቀቀት ይገላግለን ያረብ ዱአ አርጉልኝ በስደት ተከራትኩ አዱም አልተሳካልኝ ሀሳብ ጪቀትብቻ

  • @SofiyaweilSofiyaaweil
    @SofiyaweilSofiyaaweil 5 หลายเดือนก่อน +1

    እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ወላሂ ጭቀት ላይ ነኝ😢😢😢😢😢😢😢

  • @Seada-i9z
    @Seada-i9z 4 หลายเดือนก่อน

    ያአላህ ኢላሂ አተ እዘንልን የልቤን ጭቀት ፈረጃውን ቅረብ አረግልኝ😢❤

  • @salemnono1955
    @salemnono1955 6 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ሆይ ከአሄራቅጣት ከዱኒያ ጭንቀት አንተ ጠብቀንያረብ

  • @Alhamdulillah-o6i
    @Alhamdulillah-o6i 3 หลายเดือนก่อน

    አላህዎ የውስጤን ታውቃለህና ከጭንቅ አውጣኝ ያረህማን😢😢😢😢 እህት ወንዲሞቸ ዱአ አዲርጉልኝ ለአላህ ብላችሁ

  • @zinettube4825
    @zinettube4825 2 ปีที่แล้ว +9

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ወሎየ እንኳን ደና መጣሽ ባለሽበት።የአላህ እዝነት ራህመት ጥበቃ አይለይሽ ማሻአላህ ማሻአላህ በጣም ጥሩ ነገር ነው ያቀረብሽልን አላህ ጭቀትን ያርቅልን ደስታን ያቅርብልን

  • @YounusKhan-g5y
    @YounusKhan-g5y 2 หลายเดือนก่อน +1

    አላሁም አሚንንንንንንንን ያረብ. 😢😢😢ይችን. ኮሜንት. እምታነቡ ሁላ ዱአድርጉልኛ እህት ወድሞቸ ዱአችሁ ያስፈልገኛል 😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔በሠው ሀገረ

  • @HananMuhammed-w8n
    @HananMuhammed-w8n ปีที่แล้ว +2

    አላህ ከጩቅ ይጠብቀን አሚንንንን ያረብ ኒለምን

    • @Ganat-n1u
      @Ganat-n1u 11 หลายเดือนก่อน

      አሚን.ያረብ🙏🙏🙏🙏

  • @salemnono1955
    @salemnono1955 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዝምብሎእየጨነቀኝ እንባየይወርዳል ዱአርጉልኝ ኮሜንቱንሁላሳነብ ባሰብኝወላሂ ሁሉምብሶተኛነው ለኬስያረቢ አንተሁነን

  • @medinanuru1711
    @medinanuru1711 หลายเดือนก่อน

    አላህዬ የውሰጤን አንተታውቀውአለህ አሏህ አንተው ገላግለኝ አሏህዬ 😭😭😭

  • @zeinab3029
    @zeinab3029 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቤተስብ የታመምባችሁ አላህ አፊያ ያርግላችሁ ጭቀት ሀሳብ ያለብን አላህ ሀጃችኝን ፍላጎታችንን ሞልቶልን ጭንቀትን ያሳላን የሞቱ ቤተሰቦቻችንም ጅነትን ወፍቅልን ካሄራም ከዱንያም ጭንቀት ንጀ በለን ያከሪሙ ያወዱዱ ያረዛቁ ያከረሙ ያራህማኑ ያረሂሙ በስፊው እዘነት በማያለቅው ቸርነትህ ይቅር በለን እዘንልን ደካማ ባረያዎችህ ነን ይሄን ኮሜንት ምታነቡ ሁሉ አላህ ሀጃችሁን ይሙላላችሁ ውድ የአሄራ እትና ውንድሞች አላህ በጅነት ያሰባስብን

  • @yeemanenattube
    @yeemanenattube 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም አሌይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ አህለን እሙ እንኳን ደህና መጣሽ መሻ አላህ አሪፍ ቆይታ ነበር ከጥሩ ምክር ጋ ቀጥይበት እናመሰግናለን አላህ አገራችንን የአንድነት የሰላምና የፍትህ ያድርግልን

  • @amanakkkk5251
    @amanakkkk5251 6 หลายเดือนก่อน +1

    ያረብ አረጭቀት ሊደፋኝ ነው ኢላሂ አተ አሳልኝ😢😢😢😢😢

  • @AbdullahAbdullah-uu2eg
    @AbdullahAbdullah-uu2eg หลายเดือนก่อน

    አለህ ወይ ከኘ በለይ ስለህኛ አንታ ተዉቀለህነ የዉስጠችንን ጭንቃት ሁሉ አንታዉ አቅልልን የረቢ በረህመትህ እዘንንልን የወንድሜን አፊየ አሰማኝ የአለህ የሰዉ እጅ እነ የሰዉ ፊት አታሰየን የረቢ

  • @KhadijahKhadijab
    @KhadijahKhadijab 4 หลายเดือนก่อน

    አሚንንን ያረብ አላህከጭቀትእ ፈርጀኝ ሀሳአቤን አማላልኝ አላሂዬ

  • @MubaMuba-we9gx
    @MubaMuba-we9gx 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሚን የረብ❤❤

  • @YrHr-h2j
    @YrHr-h2j หลายเดือนก่อน

    አልሀ ምዲሊላ ሙስሊም ያደ ረገ ይጌታ❤❤❤

  • @ReemTube
    @ReemTube 2 ปีที่แล้ว +7

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ የአላህ ሰላምታ እዝነት በረከት ጥበቃ አይለይሽ እህቴ እንኳን ደና መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎናል እህቴ ማሻአላህ አሪፍ አቀራረብ ነው በርቺ እህት አላህ ሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያድለን እኛንም በሰላም ለእናት ሀገራችን ያብቃን ያረብ ቤቴ ብቅ በይ ኮሜት ላይክ በማረግ እንዘያየር እህት ሁላችንም በመተባበር መልካም ነገር በመስራት

    • @makiehhosen1380
      @makiehhosen1380 ปีที่แล้ว

      ዋአሊኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @KbnshQoq
    @KbnshQoq 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሚንንንንንንንን 😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @jemelnasir8973
    @jemelnasir8973 วันที่ผ่านมา

    አሚን አላህ በዱንያም ያስደስተን

  • @aaA-sj9hg
    @aaA-sj9hg หลายเดือนก่อน

    አሚንያርበላለሚንአላህከጪቅከመከራአግዘኝ

  • @SofiyaHaji-ov8he
    @SofiyaHaji-ov8he 5 หลายเดือนก่อน

    አሏየ አተየውሰጥ አዋቂው ነህና ጭቄን አሰወግድልኝ ያረብ

  • @NourituMusama
    @NourituMusama 3 หลายเดือนก่อน +1

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 አሚንን

  • @jehhe4752
    @jehhe4752 9 หลายเดือนก่อน

    አሚን አሚን አሚን ጭቀቴኔ አሰልኚ ያረብ😢😢😢

  • @AaAa-lt6kl
    @AaAa-lt6kl หลายเดือนก่อน

    አሚንንንንን ያረቢ አላህ ከይሩን ሚረጥልኝ

  • @YaeDibba
    @YaeDibba 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሚንንንንን😢😢😢😢😢😢😢

  • @Hgg-qb7rx
    @Hgg-qb7rx 24 วันที่ผ่านมา

    ያረብ ጭቀቴን አሶጥተህ ደስታየን ተካልኝ ያረብ

  • @amffg-ly9eu
    @amffg-ly9eu 4 หลายเดือนก่อน

    አላህ ሆይ. ሀሳብን በሽታን ያዝልኛያርባ❤❤❤❤

  • @Mersal-j1g
    @Mersal-j1g 3 หลายเดือนก่อน

    ይህንን የምታነቡ ሁሉ አላህ ከባርነት ሁር ይበልሽ ብላችሁ ዱአ አድርጉልኝ

  • @FathimaAdem
    @FathimaAdem 4 หลายเดือนก่อน

    አሚን ከጭቀት አውጣኝ

  • @HananMuhammed-w8n
    @HananMuhammed-w8n ปีที่แล้ว +1

    አሚን ያላሁምማሜን ያርብናለሚን ተጪቀት አዉጣን ያርብ👆👆💔💔💔😭😭😭😭

    • @Ganat-n1u
      @Ganat-n1u 11 หลายเดือนก่อน

      አሚን.ያረብ🙏🙏🙏🙏

  • @KedestMobile-yd7qp
    @KedestMobile-yd7qp 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሚን አሚን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RabiaAwol-t9k
    @RabiaAwol-t9k 3 หลายเดือนก่อน

    ከእሳት ቅጣትም አላህ ይጠብቀን ጀሚኡል ሙስሊሚን❤❤❤❤❤❤❤

  • @MehubaMohammed-mv4zl
    @MehubaMohammed-mv4zl ปีที่แล้ว +1

    አላህ ሆይ ጬናቺንንስጠን ጪቀትንም አተረብና ሀሳብን ፈርጀን ያአላህ

  • @مننززز-ل2غ
    @مننززز-ل2غ 19 วันที่ผ่านมา

    የአላህ ከአዱና ጪንቀት ከአሄራ ጪንቀት አንተጠብቀንያርብ በራህመትህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😊😊😊😊

  • @JemilaMuhammed-oo3qj
    @JemilaMuhammed-oo3qj 5 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ከጭቀት ገላግለኝ ያረቢ አልቻልኩም ኢላሂ😢😢😢😢😢😢😢

    • @XffXdrww
      @XffXdrww 2 หลายเดือนก่อน

      እኔምዶአአረጉልኝ😢

  • @SaraSo-e7t
    @SaraSo-e7t หลายเดือนก่อน

    ኢላሂየ የምጠላውን ነገር ታውቃለህና አርቅልኚ የምወደውን ነገር ታውቃለህና አንተ አቅርብልኚ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @خديجه-س6ف
    @خديجه-س6ف ปีที่แล้ว +1

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲አሚን ያረቢል አለሚን