ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሀቂቀተኝ ትምህርትህ በጣም ጠቅሞኛል አላህ ዚዲ ይበልልህ ብዙ ፈተናወችን አሣልፋአለሁ አልሃምዱሊላህ ጊዜህን ምፅዋት አዲርገህ ትምህርትህን ላቀሠምከኝ ወዲማችን አላህ ይጨምርልህ ቃላት አጠረኝ አላህ ሚዳህን ይጨምርልህ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
እውነት ነው እህት ልክ ብለሻል አላህ እድሜና ጤና ይስጠው በውቀት ላይ እውቀት አላህ ይጨመርለት ወላሂ በጣም ልቤ እንዲረጋጋ ይረዳኛል ኢላፍን ሳዳምጥ ጀዛህን አላህ ይክፈልህ
☝️👍👍
🎉🎉🎉🎉
ቸ😅
😅😅😅😅😅😅😅😅😊😅😅😊😅😊😊😅😅😅😅😊?፨፧😅፨፧፧😅😅😮😅😮፦፦ሰ😮😅😊😅😅😅😅😅😊
❤ጀዛከአላህ❤ዉዱ❤ኡዝታዛችን❤የሥዴትመፃናኛየ
ጀዛከላህ ወድማችን አላህ ታግሰው ፈተናወቹን በሶብር ከሚልፉት ያድገን ሀቂቃ የዚች ምድር ፈተና ከባድነው በተለይ በሥደት ላይ ያለን እህቶች ሙሲሊም እህት ወድሞቸ እሥኪ በዱአችሁ አሥቡኝ
😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲☝️😍😍
ያረብ ምን አይነት የሚጣፍጥ ልብ የሚያርስ ትምህርት ነው
አላህ ከተገሾች ጋ የድርገን ያራብ
ጀዘከለኸይር
ኢላፎች ወላሂ ውስጤ የሆነ ጭንቀት ሲሰማኝ የእናንተ ቻናል አፈላልጌ እመጣለሁ ምክራችሁ ስሰማ መልሼ በአዲስ መንፈስ እነሳለሁ ኑሩልን ጀዛክሙሏህ ኸይር
እስኪዱአርጉልኝ በሰደት አለምላይ ደሞ ፈተናመብዛቱ ያረቢ ለሁላችንም አላህይዘንልን ያረብ
ጠቃሚ ታሪኮች ናቸው አሏህ ኸይር ጀዛ ይክፈልክ ፊዱንያ ወል አሄራ
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልክ የጭቃችን መፍትሄ የምናገኝበት ቻናል ይሄ ነዉ ወላሂ
ጃዛካለሀ እላፍ አንታን አይናቱ ያብዛዉ አለሀ ራጅም እድሜ ይስጥህ ወንዲሜ
ያአላህ እስኪ ለኛም ሶብር ስጠን ወንጀላችን በዛ መሰል ሶብር አጣን
አላህ ይጨምርልህ ዋንድማችን እኔ ጭንቅ ሲለኝ እና ቀልቤ ወደመድረቅ ሲሰማኝ ወደንተ ት/ት ነው ምመጣው ቀጥልበት ጀዛኩምላህ ኸይር
እንደት ደስ እንደሚል ጣፋጪ ትምህርት ነው ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዝ
አለሁ አክበሪ
አላህ ይጨምርልህ ኡሰታዛችን
ሳህ ጀዛክ አሏህ ኸይር የአሂ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የአሊፍ ሚድያ ተከታታይወች ባላችሁበት የአላህ እራህመትና እርደኤት ይስፍንባችሁ እስቲ ዱአ እንደራረግ በያለንበት አላህ ይጠብቀን
ኡስታዝ የኛ ማረጋጊያ ነህ አላህ አተን ላከልን ለኛ ለስደተኞች
ሲከፋኝ ወደዚህ በመምጣት እረጋጋለዉ በርታ ወንድም allah yechamereleh
ያአላህ ከተገሾች ጋ የድርገን የራብ🤲🤲☝️
አለረጅም ኢድሜ ይሲጥህ ዎድሜ
እኔ እደዚነኘ ያልደርሰብኘ ፍተና የለም ግን ተስፋ አልቆርጥም ባላህ ሙሉ ተስፋ ስላለኘ አልሀምድሊላህ😢😢
ማሻአላህ ኢላፍ አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ ዱኒያ ወል አሄራ ያረብ አንተ በተናገርከው እኛም በሰማንው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን ያኢላሒ ቅናቻውን መንገድ ምራን
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛ ከአላህ
ነብዩ ሱለላህ አለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ አንድ ሰው የበለጠ አልተሰጠውም ትእግሰት ቢሆን እጂ ብለዋል
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኮን ደህናመጣህ ኡስታዞችን ኢንሻአላህ ሁሉም ነገር ለበጎነው በተለይ በስደት ያለነው መታገህ አለብን አብዝተን ዛሬ ሸቃላ ቢሽካራ ነገ ማዳም እንሆናል አብሽሩ
አወ
አላህ ከታጋሾቹ ባሪያዎቹ ያድርገንጀዛክላህ ኸይረን
ያረብአጢኒሦብረ በወነድ ይህሚድያየሂወት ትምህረትነዉ ጀዛኸላኸይረ
ጀዛካላህ ከይር ለኔ እስኪመስልኝ ተመስጨ ሰማሁት
ሱባሀንነክያረብ የላቀ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ጀዛካሏሁኸይር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍❤
ማሻአላህ ጀዛከላህ ደሥየሚልና ልብ የሚነታ ትምርትነው
ወድማችን ጀዛ ኪላህ ኸይር እኛም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን አላህ ከታጋሾች አድርገን
ሰለም ውንድም አዲስ ቤተሰብነኝ። በጣም ደስየሚል ትግስት ምን እደሆነ በደንብ ያውኩበት ነው። እድሜ ከጤናጋር። ይስጥህ አሜን በጣም እናመሰግናለን
አላህ ይጨምርልህ እስለቅ በጉጉት ነው ምጠብቀው
ጀዛኩምላህ ኽይር በጉጉት ነው የምጠብቀው
፡ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ተመስጨ ነው የማዳምጠው ማሻአላህ
ወላሂ በጣምደስይላል እየደጋገምኩነውየምሰማው ወላሂበጣምነበርየተከፋሁት
ጀዛክአላህኸይር ልብ የሚያረጋጋ ትምህርት
ጀዛከላሁኸይር አላህ ይዘንልን መጨረሻችንንያሳምርልን
ጀዛካለሁ ካይሪ ዎንድማቺን እንሻ አለሃ ያረቢ👍✅
አላህ ከታጋሾቹ ያድረገን ያረብ😢😢
ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ አሏህይጫምሪልህ ጀዛካአሏህ ኸራንንንን
ሱብሀን አላህ እኛ ምን አገኘን በዝህ አይነት አልሀምዱሊላህ ያረብ
ያረብ በዝነትህ አስደስተን ጀዛኩመላከይረን ወዲሜ አላህ ይጨምረልህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته ماشاء الله تبارك الرحمن استاز الله يحفظك يارب وجزاكم الله خيرا احسن الجزء في الدنيا ولأخرا
ትክክል ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዙና አላህ ይጠብቅልን
ወአሊኩም እሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ ጀዛኩም አሏህ ኽይር በእውት እደዚህ ሚዲያ ደስታ የሚሰጥ የለም አሏህን ሁሌ ለማስታወስ ደስታን የፍለገ አዳምጡ ልዩ ነው ምክራቸው አሏህ ከታጋሾች ያረገን
አለህ ከ ተገሾቺ አድሪጊን የሮቢ😢😢
ማሻ አላህ የምትለቀው ትምህርቶች(ምክሮች ሁሉ ለውስጤ ትልቅ እረፍት ይሰጠኛል በአላህ ፍቃድ ሱብሀነላ፣ጀዛክ አላህ ኸይር
አላህ እሥኪ አቅሙን ይሥጠን
ሁላችሁም ዱኣ አድርጉልኝ ወላሂ ወንደሜአላህይጠብቅህ ሁላችሁምአላህይጠብቀን
ወአለይኩምእሰላምወራህመቱላሂወበረካቱሁ።ሰምንተንየምንጠቀምበትያድርገንያረብ
ጀዛካሏሁ ኸይርን ወዲማችን አላህ ይጠብቅ የኛ ጀግና አላህ ታግሠዉ ተፈትነዉ ከሦብረኞቹ ያዲሬገን በሠማነዉ የምንጠቀም አዲርገን ያረብ ቃላት አጠረኝ አላህ ኸይር ሥራህን ይጨምርልህ ጊዜህን ምፅዋት አዲሬገህ ላሥተማርከን አላህ ይጠብቅህ ኢላሀና ይሄኔ ኮመት የምታነቡ በአላህ ሥም ዱአ አዲርጉልኝ ቁረአንእዲገባኝ ወዴማችንም ጭምር ዱአ አዲርጉልኝ ያህዋኒ ሙሥሊም የኢሥላምልጆች ያረብ 😭😭😭😭😭
ዋሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበርካትሁ ጀዛኪላህ ህይር
አህለን ዋአልይኩምሠላም ወራህምቱላሂ ወብራካቱሁ ማሻአላህ ምርጥ ትምርት ነው ጀዛኪላህ ኸይር
አህለን
ጀዛኩም አላህከይር አላህይጨምርላችሁ እኛምባየነዉ በሠማነዉ እምንጠቀም አላህያድርገን ያረብ
ጀዛክአላህ ውሰታዝ
አላህ በሰማነው የምንጠቅም አላህ ያድረረገን ያረብ አላህ ጀዛህ አላህ ይክፈልህእኔ በዚህየሚለቀቅው ደአዋ የሀዘን መረጋጊያ ሁኙኛል ስደት ላይ ብዙ ፈተና እያሳለፊኩ ነው በጣም የምወደውን አባቴ ፣በጣም የምወደውን ባለቤቴን ያአላህ የት የፈቀደከው እና የውሰንከው ሁኑል ያበለጣ ሶብርኛ አድረገኝ እነሱንም በጀነተልፊዶስ አኑራችው አስደስትልኝ እኔንም መጨርሻየን አሳምርልኝ ኢላሂ
ያረብ መቻልይስጠን ያረህማን ኣመስጋኝያርገን ኢላሂ የህልሜን ኣርግልኝ ያለጘውን ትተን መጭውን አመስጋኝ ንሁን ያረብሶብር ድሰጠኝ የምታነቡትሁሉ ዱኣርዱኝ
ወላሂ ወረበል ካባ በጣም ውስጤ ይረበሻል ቁርአን እቀራለሁ ሀዲሶችን አዳምጣለሁ በጥቅሉ ከአላህ አራኩም ነገር ግን የሆነች ሀሳብ አስቤ ያሰብኩት ሳይሆን ሲቀራ እራሴን እጥላለሁ አለቅሳለሁ ውስጤ ሰላም የለውም ግን እያለቀስኩ ነው ያፃፍኩት ከረመዶን በፊት አግብቸ ባሌ ተያዘብኝ ከዛ ቀን ጀምሬ ብስቁል ብያለሁ ግራ ተጋብቻለሁ ለአላህ ብላችሁ ዱአ አድርጉልኝ😢😢😢😢😢😢
አብሸሪ ወበሽሪን ሷቢሪን እህቴ ሁሉም ነገር ለኸይር ነው አላህን አጥብቀሸ ለምኝው
አላህ ሰብሩን ይስጥሽ 😢
ጀዛከላህኸይርኡዝታዝማሽአላህአላህይጨመርልህ
ሱብሃነላህ
ወንድማችን ጀዛኩመላህ ኸይር አንተ በተናገርከው እኛም በሰማነው ተጠቃሚዎች ያድርገን
ጀዛክአላሁከይረን
ጀዛክ እልህ ኸይር
MashaAllah great knowledge thanks
Masha allah Jzk
ጀዛከላ ኢላፍ
አሚንንንን ያረብ
ጀዛኩምላህ ኸይረን🎉
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله خيرا جزءا إشا الله ياربي ماشاء تبارك الله
ማሻ አላህ
ጀዛኩመሏህ ኸይር
جزاكم الله خير
ዋአለይኩ ሠላም ወራህመቱላሂ ወባራካቱ አላህ ከታጋሾች ያርገንንን ያረብ
ጀዛክ አላህ ኸይረንን
ጀዛከሏሁኸይር
امين يرب❤❤❤❤❤❤❤
ጀዛኩምላ ኸይረን ወላሂ ጣፋጭ ዳዕዋ ነዉ በተለይ በሠዉ አገር ላለነዉ
ያርቢ ከሰብርኞች ኡድርግንንንን ያኢላሂ
ጀዛከሏህኸይር
አላህበስማነውየምንጠቀምያደርገንጀዛክአላህ ኽይራን
ጀዛክ አላህ ኸይረ ትልቅ መልክት ነው በሰማንተጠቃሚ ያረገን አላህ ይጠብቅህ
ዋለይኩምስላምወረህመቱላሂወበረካቱሁ ውድምችን በርታ ማሻአላህ ጀዛኩሙላሁኸይርን
ዋሊኩምሰላም ወራህመትወላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩም አሏህ ኸይር ኡሰታዛችን እንዳተ የለውን አሏህ ያብዛልን ያረብ
አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዜ የኛ አስታዋሽ አህለን ጀዛከላህ ኸይረን 😍
ያረብ🙏😥😥
ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም 🌹🌹🌹
ሱለላሁአለይህወሰለም
አላህ ይጠብቅ አሚን
Inshallha❤
بشركم الله في الدنيا والاخره
አሰላም ዋለይኩም ወርህመቱላሂ ወበርካትሁ ውድ የኢላፍ ትምህርት አቅራቢ ወንድማችን ጀዛከላህ ህይርን ጀዛአ ውስጤ ጭቀትና ሀሳብ ሲሰማኝ ያንተን ትምህርቶች ሳዳምጥ እፈወሳለሁ
ረመዳን ከሪም ሀባይቢ ማሻ አላህ ወላሂ ድምፅህ ደስ ይላል አላህ በሰማነው ምንጠቀም ያርገን
በጣም ነዉ ደአዋህ የናፈቀኝ ያረብ
Subahn Allah ❤❤❤
አላህ ጀዛህን ይክፈልህ
ትክክክክል☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝🌹🌹🌹🌹🌹
ወአሌኩም እሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
وعليكم سلام ورحمة الله وبركاته احلان وصحلان جزاك الله حيرا
አሚን ያረብ ኢንሻአላህ
ጀዛኩም አሏህ ኸይር
ሀቂቀተኝ ትምህርትህ በጣም ጠቅሞኛል አላህ ዚዲ ይበልልህ ብዙ ፈተናወችን አሣልፋአለሁ አልሃምዱሊላህ ጊዜህን ምፅዋት አዲርገህ ትምህርትህን ላቀሠምከኝ ወዲማችን አላህ ይጨምርልህ ቃላት አጠረኝ አላህ ሚዳህን ይጨምርልህ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
እውነት ነው እህት ልክ ብለሻል አላህ እድሜና ጤና ይስጠው በውቀት ላይ እውቀት አላህ ይጨመርለት ወላሂ በጣም ልቤ እንዲረጋጋ ይረዳኛል ኢላፍን ሳዳምጥ ጀዛህን አላህ ይክፈልህ
☝️👍👍
🎉🎉🎉🎉
ቸ😅
😅😅😅😅😅😅😅😅😊😅😅😊😅😊😊😅😅😅😅😊?፨፧😅፨፧፧😅😅😮😅😮፦፦ሰ😮😅😊😅😅😅😅😅😊
❤ጀዛከአላህ❤ዉዱ❤ኡዝታዛችን❤የሥዴትመፃናኛየ
ጀዛከላህ ወድማችን አላህ ታግሰው ፈተናወቹን በሶብር ከሚልፉት ያድገን ሀቂቃ የዚች ምድር ፈተና ከባድነው በተለይ በሥደት ላይ ያለን እህቶች ሙሲሊም እህት ወድሞቸ እሥኪ በዱአችሁ አሥቡኝ
😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲☝️😍😍
ያረብ ምን አይነት የሚጣፍጥ ልብ የሚያርስ ትምህርት ነው
አላህ ከተገሾች ጋ የድርገን ያራብ
ጀዘከለኸይር
ኢላፎች ወላሂ ውስጤ የሆነ ጭንቀት ሲሰማኝ የእናንተ ቻናል አፈላልጌ እመጣለሁ ምክራችሁ ስሰማ መልሼ በአዲስ መንፈስ እነሳለሁ
ኑሩልን ጀዛክሙሏህ ኸይር
እስኪዱአርጉልኝ በሰደት አለምላይ ደሞ ፈተናመብዛቱ ያረቢ ለሁላችንም አላህይዘንልን ያረብ
ጠቃሚ ታሪኮች ናቸው አሏህ ኸይር ጀዛ ይክፈልክ ፊዱንያ ወል አሄራ
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልክ የጭቃችን መፍትሄ የምናገኝበት ቻናል ይሄ ነዉ ወላሂ
ጃዛካለሀ እላፍ አንታን አይናቱ ያብዛዉ አለሀ ራጅም እድሜ ይስጥህ ወንዲሜ
ያአላህ እስኪ ለኛም ሶብር ስጠን ወንጀላችን በዛ መሰል ሶብር አጣን
አላህ ይጨምርልህ ዋንድማችን እኔ ጭንቅ ሲለኝ እና ቀልቤ ወደመድረቅ ሲሰማኝ ወደንተ ት/ት ነው ምመጣው ቀጥልበት ጀዛኩምላህ ኸይር
እንደት ደስ እንደሚል ጣፋጪ ትምህርት ነው ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዝ
አለሁ አክበሪ
አላህ ይጨምርልህ ኡሰታዛችን
ሳህ ጀዛክ አሏህ ኸይር የአሂ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የአሊፍ ሚድያ ተከታታይወች ባላችሁበት የአላህ እራህመትና እርደኤት ይስፍንባችሁ እስቲ ዱአ እንደራረግ በያለንበት አላህ ይጠብቀን
ኡስታዝ የኛ ማረጋጊያ ነህ አላህ አተን ላከልን ለኛ ለስደተኞች
ሲከፋኝ ወደዚህ በመምጣት እረጋጋለዉ በርታ ወንድም allah yechamereleh
ያአላህ ከተገሾች ጋ የድርገን የራብ🤲🤲☝️
አለረጅም ኢድሜ ይሲጥህ ዎድሜ
እኔ እደዚነኘ ያልደርሰብኘ ፍተና የለም ግን ተስፋ አልቆርጥም ባላህ ሙሉ ተስፋ ስላለኘ አልሀምድሊላህ😢😢
ማሻአላህ ኢላፍ አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ ዱኒያ ወል አሄራ ያረብ አንተ በተናገርከው እኛም በሰማንው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን ያኢላሒ ቅናቻውን መንገድ ምራን
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛ ከአላህ
ነብዩ ሱለላህ አለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ አንድ ሰው የበለጠ አልተሰጠውም ትእግሰት ቢሆን እጂ ብለዋል
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኮን ደህናመጣህ ኡስታዞችን ኢንሻአላህ ሁሉም ነገር ለበጎነው በተለይ በስደት ያለነው መታገህ አለብን አብዝተን ዛሬ ሸቃላ ቢሽካራ ነገ ማዳም እንሆናል አብሽሩ
አወ
አላህ ከታጋሾቹ ባሪያዎቹ ያድርገን
ጀዛክላህ ኸይረን
ያረብአጢኒሦብረ በወነድ ይህሚድያየሂወት ትምህረትነዉ ጀዛኸላኸይረ
ጀዛካላህ ከይር ለኔ እስኪመስልኝ ተመስጨ ሰማሁት
ሱባሀንነክያረብ የላቀ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ጀዛካሏሁኸይር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍❤
ማሻአላህ ጀዛከላህ ደሥየሚልና ልብ የሚነታ ትምርትነው
ወድማችን ጀዛ ኪላህ ኸይር እኛም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን አላህ ከታጋሾች አድርገን
ሰለም ውንድም አዲስ ቤተሰብነኝ። በጣም ደስየሚል ትግስት ምን እደሆነ በደንብ ያውኩበት ነው። እድሜ ከጤናጋር። ይስጥህ አሜን በጣም እናመሰግናለን
አላህ ይጨምርልህ እስለቅ በጉጉት ነው ምጠብቀው
ጀዛኩምላህ ኽይር በጉጉት ነው የምጠብቀው
፡ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ተመስጨ ነው የማዳምጠው ማሻአላህ
ወላሂ በጣምደስይላል እየደጋገምኩነውየምሰማው ወላሂበጣምነበርየተከፋሁት
ጀዛክአላህኸይር ልብ የሚያረጋጋ ትምህርት
ጀዛከላሁኸይር አላህ ይዘንልን መጨረሻችንንያሳምርልን
ጀዛካለሁ ካይሪ ዎንድማቺን እንሻ አለሃ ያረቢ👍✅
አላህ ከታጋሾቹ ያድረገን ያረብ😢😢
ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ አሏህይጫምሪልህ ጀዛካአሏህ ኸራንንንን
ሱብሀን አላህ እኛ ምን አገኘን በዝህ አይነት አልሀምዱሊላህ ያረብ
ያረብ በዝነትህ አስደስተን ጀዛኩመላከይረን ወዲሜ አላህ ይጨምረልህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته ماشاء الله تبارك الرحمن استاز الله يحفظك يارب وجزاكم الله خيرا احسن الجزء في الدنيا ولأخرا
ትክክል ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዙና አላህ ይጠብቅልን
ወአሊኩም እሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ ጀዛኩም አሏህ ኽይር በእውት እደዚህ ሚዲያ ደስታ የሚሰጥ የለም አሏህን ሁሌ ለማስታወስ ደስታን የፍለገ አዳምጡ ልዩ ነው ምክራቸው አሏህ ከታጋሾች ያረገን
አለህ ከ ተገሾቺ አድሪጊን የሮቢ😢😢
ማሻ አላህ የምትለቀው ትምህርቶች(ምክሮች ሁሉ ለውስጤ ትልቅ እረፍት ይሰጠኛል በአላህ ፍቃድ ሱብሀነላ፣ጀዛክ አላህ ኸይር
አላህ እሥኪ አቅሙን ይሥጠን
ሁላችሁም ዱኣ አድርጉልኝ ወላሂ ወንደሜአላህይጠብቅህ ሁላችሁምአላህይጠብቀን
ወአለይኩምእሰላምወራህመቱላሂወበረካቱሁ።ሰምንተንየምንጠቀምበትያድርገንያረብ
ጀዛካሏሁ ኸይርን ወዲማችን አላህ ይጠብቅ የኛ ጀግና አላህ ታግሠዉ ተፈትነዉ ከሦብረኞቹ ያዲሬገን በሠማነዉ የምንጠቀም አዲርገን ያረብ ቃላት አጠረኝ አላህ ኸይር ሥራህን ይጨምርልህ ጊዜህን ምፅዋት አዲሬገህ ላሥተማርከን አላህ ይጠብቅህ ኢላሀና ይሄኔ ኮመት የምታነቡ በአላህ ሥም ዱአ አዲርጉልኝ ቁረአንእዲገባኝ ወዴማችንም ጭምር ዱአ አዲርጉልኝ ያህዋኒ ሙሥሊም የኢሥላምልጆች ያረብ 😭😭😭😭😭
ዋሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበርካትሁ ጀዛኪላህ ህይር
አህለን ዋአልይኩምሠላም ወራህምቱላሂ ወብራካቱሁ ማሻአላህ ምርጥ ትምርት ነው ጀዛኪላህ ኸይር
አህለን
ጀዛኩም አላህከይር አላህይጨምርላችሁ እኛምባየነዉ በሠማነዉ እምንጠቀም አላህያድርገን ያረብ
ጀዛክአላህ ውሰታዝ
አላህ በሰማነው የምንጠቅም አላህ ያድረረገን ያረብ አላህ ጀዛህ አላህ ይክፈልህ
እኔ በዚህየሚለቀቅው ደአዋ የሀዘን መረጋጊያ ሁኙኛል ስደት ላይ ብዙ ፈተና እያሳለፊኩ ነው በጣም የምወደውን አባቴ ፣በጣም የምወደውን ባለቤቴን ያአላህ የት የፈቀደከው እና የውሰንከው ሁኑል ያበለጣ ሶብርኛ አድረገኝ እነሱንም በጀነተልፊዶስ አኑራችው አስደስትልኝ እኔንም መጨርሻየን አሳምርልኝ ኢላሂ
ያረብ መቻልይስጠን ያረህማን ኣመስጋኝያርገን ኢላሂ የህልሜን ኣርግልኝ ያለጘውን ትተን መጭውን አመስጋኝ ንሁን ያረብሶብር ድሰጠኝ የምታነቡትሁሉ ዱኣርዱኝ
ወላሂ ወረበል ካባ በጣም ውስጤ ይረበሻል ቁርአን እቀራለሁ ሀዲሶችን አዳምጣለሁ በጥቅሉ ከአላህ አራኩም ነገር ግን የሆነች ሀሳብ አስቤ ያሰብኩት ሳይሆን ሲቀራ እራሴን እጥላለሁ አለቅሳለሁ ውስጤ ሰላም የለውም ግን እያለቀስኩ ነው ያፃፍኩት ከረመዶን በፊት አግብቸ ባሌ ተያዘብኝ ከዛ ቀን ጀምሬ ብስቁል ብያለሁ ግራ ተጋብቻለሁ ለአላህ ብላችሁ ዱአ አድርጉልኝ😢😢😢😢😢😢
አብሸሪ ወበሽሪን ሷቢሪን እህቴ ሁሉም ነገር ለኸይር ነው አላህን አጥብቀሸ ለምኝው
አላህ ሰብሩን ይስጥሽ 😢
ጀዛከላህኸይርኡዝታዝማሽአላህአላህይጨመርልህ
ሱብሃነላህ
ወንድማችን ጀዛኩመላህ ኸይር አንተ በተናገርከው እኛም በሰማነው ተጠቃሚዎች ያድርገን
ጀዛክአላሁከይረን
ጀዛክ እልህ ኸይር
MashaAllah great knowledge thanks
Masha allah Jzk
ጀዛከላ ኢላፍ
አሚንንንን ያረብ
ጀዛኩምላህ ኸይረን🎉
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
جزاك الله خيرا جزءا إشا الله ياربي ماشاء تبارك الله
ማሻ አላህ
ጀዛኩመሏህ ኸይር
جزاكم الله خير
ዋአለይኩ ሠላም ወራህመቱላሂ ወባራካቱ አላህ ከታጋሾች ያርገንንን ያረብ
ጀዛክ አላህ ኸይረንን
ጀዛከሏሁኸይር
امين يرب❤❤❤❤❤❤❤
ጀዛኩምላ ኸይረን ወላሂ ጣፋጭ ዳዕዋ ነዉ በተለይ በሠዉ አገር ላለነዉ
ያርቢ ከሰብርኞች ኡድርግንንንን ያኢላሂ
ጀዛከሏህኸይር
አላህበስማነውየምንጠቀምያደርገንጀዛክአላህ ኽይራን
ጀዛክ አላህ ኸይረ ትልቅ መልክት ነው በሰማን
ተጠቃሚ ያረገን አላህ ይጠብቅህ
ዋለይኩምስላምወረህመቱላሂወበረካቱሁ ውድምችን በርታ ማሻአላህ ጀዛኩሙላሁኸይርን
ዋሊኩምሰላም ወራህመትወላሂ ወበረካትሁ
ጀዛኩም አሏህ ኸይር ኡሰታዛችን
እንዳተ የለውን አሏህ ያብዛልን ያረብ
አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዜ የኛ አስታዋሽ አህለን ጀዛከላህ ኸይረን 😍
ያረብ🙏😥😥
ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም 🌹🌹🌹
ሱለላሁአለይህወሰለም
አላህ ይጠብቅ አሚን
Inshallha❤
بشركم الله في الدنيا والاخره
አሰላም ዋለይኩም ወርህመቱላሂ ወበርካትሁ ውድ የኢላፍ ትምህርት አቅራቢ ወንድማችን ጀዛከላህ ህይርን ጀዛአ ውስጤ ጭቀትና ሀሳብ ሲሰማኝ ያንተን ትምህርቶች ሳዳምጥ እፈወሳለሁ
ረመዳን ከሪም ሀባይቢ ማሻ አላህ ወላሂ ድምፅህ ደስ ይላል አላህ በሰማነው ምንጠቀም ያርገን
በጣም ነዉ ደአዋህ የናፈቀኝ ያረብ
Subahn Allah ❤❤❤
አላህ ጀዛህን ይክፈልህ
ትክክክክል☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝🌹🌹🌹🌹🌹
ወአሌኩም እሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
وعليكم سلام ورحمة الله وبركاته احلان وصحلان
جزاك الله حيرا
አሚን ያረብ ኢንሻአላህ
ጀዛኩም አሏህ ኸይር