ዮሐንስ ወንጌል 1:2 ላይ 'ይህ' ተብሎ የተፃፈው ፥ ስለ ኢየሱሰ መሆኑን ለሚቃረኑ ... በኢንግሊሽ/Bible in English(New International Version) ላይ ኢየሱስ 'He' ተብሎ እንተገለጸ ማየት ይቻላል።👉👉 Holy Bible(NIV) John 1 1-3 1 In the beginning was the Word, and the Word was with God, and the Word was God. 2 He was with God in the beginning. 3 Through him all things were made; without him nothing was made that has been made.
Eny sl islam mnm alakm nwber gen aferku ysew leg mn yahl dekama mehonun yhn yahl ywerede mafrya new endyt endyt yzgenenal ysemahut ay ysew LG selamun Jesusn seklom kum sklun yay Jesus selam fkr tela hakna menged new
ክርስቶስ የነገረን ከኔ በኋላ ሀሰተኞች ይመጣሉ እና ተጠንቀቁ ብዙዎችን ያስታሉ ።🙏🙏🙏
የኢየሱስ ክርስቶስን አምላክነት ማወቅ የሚሻ ካለ ፤ ማንነቱን ገላጭ አብና አምሳያ ልጁ ፥ ኢየሱስ ብቻ መሆናቸውን አጥብቆ ማወቅ አለበት ፤ ስለዚ የቃሉን ትርጉም ወይም የፈጣሪን ወይም የኢየሱስን ማንነት ማወቅ የሚሻ ካለ እራሱ ባለቤቱን ማንነቱን እንዲገልጽለት በንጽህና ሆኖ ሊለምን ወይም ሊጠይቀው ወይም ሊማጸነዉ ይገባል!!!... የእርሱ፥የባለቤቱ ፈቃድ ካሌለ፤ እየሰማችኹ- አትሰሙም ፣ እያያችሁ - አታዩም የሚለዉ ቃሉ ይፈጸምብናል። እራሱ ባለቤቱ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ማንነቱን እንዲገልጽልን ጸሎቴ ነው! አሜን!!!
ተባረኪ
ዘንድሮ የመጨመቅ አመት ነው 😂😂😂
እኮ😂😂😂
እነሱ ለዘመናት ሲጠይቁን እኛ እየመለስን ነበር ነገር ግን እኛ አንድ ስንጠይቅ ያዙኝ ልቀቁኝ😂😂😂😡
በጣም😂😂😂
ዮሐንስ ወንጌል 1:2 ላይ 'ይህ' ተብሎ የተፃፈው ፥ ስለ ኢየሱሰ መሆኑን ለሚቃረኑ ... በኢንግሊሽ/Bible in English(New International Version) ላይ ኢየሱስ 'He' ተብሎ እንተገለጸ ማየት ይቻላል።👉👉
Holy Bible(NIV) John 1 1-3
1 In the beginning was the Word, and the Word was with God, and the Word was God.
2 He was with God in the beginning.
3 Through him all things were made; without him nothing was made that has been made.
አብ ማነው? ወልድ ማነው? መንፈስ ቅዱስ ማነው? እስኪ ይህንን ግልፅ አድርጎ ሊነግረኝ የሚችል የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ ማነው???
ሲጀመር ምስጢረ ስላሴን (አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ) ጠንቅቆ አውቆ መጨረስ አይቻልም እንደዛ ካልሆነማ አውቀን ከጨረስነው ምኑን አምላክ ሆነው ነገር ግን በሰውኛ ባህርይ ወይም በአጭር ቃል ለመግለፅ ያክል (ልብ ቃል እስትንፋስ ) ነው
ሁለት ቀኝ እጅ😂 ጭን😂 ጅራት😂 ቀንድ😂
Kale Hiwet Yasemaln Wendmachn Muslimoch gb betam new yemiyskut ❤❤❤😂
እዮቤ ❤ ኤርሚ❤
አኬን አገኛት ያ ሰውዬ😂😂😂😂አፉን እያጣመመ ኣላለም
ጭራሽ ሳይክል ምናምን ትላለህ ክርስትና የሚባል ሃይማኖትን ለመረዳትኮ እድሜ ዘመንህን እንኳን ብትጠይቅ ሳትረዳው ነው የምትሞተው ሲያዛዝኑ የዋሆች
So እውቀትን በደንብ ፈልጋችሁ ወደ ቀጥተኛቅ መንገድ ብትመጡ ቢያንስ ነፍሳችሁን ታድናላችሁ
Eree weinee zediroo 😅😅
Eny sl islam mnm alakm nwber gen aferku ysew leg mn yahl dekama mehonun yhn yahl ywerede mafrya new endyt endyt yzgenenal ysemahut ay ysew LG selamun Jesusn seklom kum sklun yay Jesus selam fkr tela hakna menged new