ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
3 አምላክ አለን ማን አለ ከልጅቷ አደበት ሰምተህ ለምን ትተቻለህ የቀዳችውን ስታስደምጠን የሰማነው 3 አምላክ አለ የሚል ድምፅ መች ሰማን ያልከውን ስሜት የሚለውን መጠየቅ ነው ጥሩ እኛም ብናውቅ ከዛ ውጬ ሀሳብህ የወጌላውያንን እምነት እያጥላላህ ነው ኬት ወገን መሆንህን ንገረን
እግዝእ መሀረኒ ክርስቶስ እግዚአብሔር ይገስፅህ ምን ጉድ ነው ያስፈራል ወይ ድፍረት
ኣይ የጰንጤ ክህደት መቼ ይሆን የሚጨረሰዉ እያደሩ ክህደት ብክህደት እየጨመሩ ያድራሉ ያሳዝናል 😢
ውንድሞቻችን የታሉ ይምጥልን የዘሩትን ዘር ፍሬውን ሳያዩ ወዴት ጠፍብኝ
ሶስት ፈቃድ አለ 😭😭😭😭 እግዚኦ
ለምድነው ሰብስክራይብ የማታደርጉኝ ክርስቲያኖች ማበረታታት እወቁ እንጂ😊
በፈጣሪ በመቤታችን አስጠላኝ በጣም
ፍጡር ስለፈጣሪው ጠንቅቆ ማወቅ አይችልም። ማን እንደፈጠረው የሚያውቅ እንኳን የሰው ልጅ ነው። እንስሳት ይሄንንም አያውቁም። ሸክላ ስለ ሸክላ ሰሪው ማወቅ እንደማይችለው ሁሉ የሰው ልጅም ተመራምሮ ስለፈጣሪው ማወቅ አይችልም። ይሄንን አዙሪት የምትቋጩ መስሎአችሁ እንደሆን ሞክሩ። የልጅ ነገር ነው። ግን በየዋህነት ማመን እንጂ በእውቀት መዳን የለም።
ይሄ ስላሴ የምትሉትን ነገር ለምን አትተዉትም በቃ አንድ ጌታ አለቀ
በስላሴ የሚያምኑ አንድ ጌታ ነው የሚያምኑት ስላሴን የማያምን አይድንም
እንዴ ስለ ስላሴ ሳናውቅ እንደ ት ስለ ክርስቶስ እናውቃለን????
ስላሴም አድን አምላክ ነው
ጌታ አንድ ነው እሱም አብ ነው አለቀ የምን ኮሚቴ መሰብሰብ ነው
አለማወቅን በአደባባይ ምን ይሉታል የትኛው ጌታ ሎሲፈርም ጌታ ይሉታል እኮ😅😅😅ስላሴን የማታምን ከሆነ የግድ ኮመንት መፅፍ የለብክም ጌታ ያልከውን አምልክ እኛ የስላሴ አማኞችነን ያንተ ጌታ ማነው?
❤❤❤🎉❤❤❤❤🎉❤❤
ችግሩ ተሜ ጋር ነው ያለው አተ ወጌላውያንን መሰለህ በሁለትማልያ የምትጫወተው አተ ኦርቶክስ ነህ
3 አምላክ አለን ማን አለ ከልጅቷ አደበት ሰምተህ ለምን ትተቻለህ የቀዳችውን ስታስደምጠን የሰማነው 3 አምላክ አለ የሚል ድምፅ መች ሰማን ያልከውን ስሜት የሚለውን መጠየቅ ነው ጥሩ እኛም ብናውቅ ከዛ ውጬ ሀሳብህ የወጌላውያንን እምነት እያጥላላህ ነው ኬት ወገን መሆንህን ንገረን
እግዝእ መሀረኒ ክርስቶስ እግዚአብሔር ይገስፅህ ምን ጉድ ነው ያስፈራል ወይ ድፍረት
ኣይ የጰንጤ ክህደት መቼ ይሆን የሚጨረሰዉ እያደሩ ክህደት ብክህደት እየጨመሩ ያድራሉ ያሳዝናል 😢
ውንድሞቻችን የታሉ ይምጥልን የዘሩትን ዘር ፍሬውን ሳያዩ ወዴት ጠፍብኝ
ሶስት ፈቃድ አለ 😭😭😭😭 እግዚኦ
ለምድነው ሰብስክራይብ የማታደርጉኝ ክርስቲያኖች ማበረታታት እወቁ እንጂ😊
በፈጣሪ በመቤታችን አስጠላኝ በጣም
ፍጡር ስለፈጣሪው ጠንቅቆ ማወቅ አይችልም። ማን እንደፈጠረው የሚያውቅ እንኳን የሰው ልጅ ነው። እንስሳት ይሄንንም አያውቁም። ሸክላ ስለ ሸክላ ሰሪው ማወቅ እንደማይችለው ሁሉ የሰው ልጅም ተመራምሮ ስለፈጣሪው ማወቅ አይችልም። ይሄንን አዙሪት የምትቋጩ መስሎአችሁ እንደሆን ሞክሩ። የልጅ ነገር ነው። ግን በየዋህነት ማመን እንጂ በእውቀት መዳን የለም።
ይሄ ስላሴ የምትሉትን ነገር ለምን አትተዉትም በቃ አንድ ጌታ አለቀ
በስላሴ የሚያምኑ አንድ ጌታ ነው የሚያምኑት ስላሴን የማያምን አይድንም
እንዴ ስለ ስላሴ ሳናውቅ እንደ ት ስለ ክርስቶስ እናውቃለን????
ስላሴም አድን አምላክ ነው
ጌታ አንድ ነው እሱም አብ ነው አለቀ የምን ኮሚቴ መሰብሰብ ነው
አለማወቅን በአደባባይ ምን ይሉታል
የትኛው ጌታ ሎሲፈርም ጌታ ይሉታል እኮ😅😅😅ስላሴን የማታምን ከሆነ የግድ ኮመንት መፅፍ የለብክም ጌታ ያልከውን አምልክ እኛ የስላሴ አማኞችነን ያንተ ጌታ ማነው?