Ene betam mtgermugn anid Ken mekari yaregachuhal lela Ken ekul tisadebalachu..orthodox besidib adelem mtaskebrulin kenesu biyans be ergata ena besrat anagru..mayhon sew simeta makom new enji betechrstian sim eyanesachu ekul endeset wegeb yizo mesedadeb
ፈለገ እኮ አንጀት አረሰ ማንም መቶ እንዲጨማለቅ አትፈቅድለትም 👏👏👏👏👏
ቆንጆ አድርገሃል በቃ that is the only way (ፈለገ) ኤርምያስ የተባለ ጅኒ እንዲህ ዓይነት እንዳንተ ዓይነት firm የሆነ ሰው ነው የሚያስፈልገው!!! እጅግ እጅግ አክባሪህ ነኝ ይህንን ሰው እንደማንኛውም ፕሮቴስታንት መስተናገድ አለበት የትኛው ዕውቀቱ ነው ከመጮህ ከመሳደብ ሌላ አንዲት የዕውቀት ብልጭታ የሌለው እብሪተኛ ነው !!!
አንጅት አርስ ፈለገ እግዚኣብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🏽
ፈለገ እመብርሃን ትጠብቅህ🙏
ጎበዝ መምህር ነክ በርታ ፈለገ
ኢየሱስ አታሳድዱት አላለም ታቦትኮ የጌታ እየሱስ ክርስቶስ ስጋው ደሙ መሰዊያ ነው።
አይ ቀለሜ ቀለምህ ይልቀቅ ከእውቀት ነፃ የሆነንክ ቀበዝባዛ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ !
ፔንጤ ዘንድሮ ጉዱ ፈላ የ ኦርቶዶክስ እንቁ ልጆች ከች ብለዋል 😂♥️♥️♥️orthodox 💪♥️♥️♥️
Felege And all other Ethiopian orthodox Tewahido church Brothers, you guys are the patriots…, what can I say , I salute to you all 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
እግዛብሄር ይመስገን
እንዲህ ነው ፈለገ❤ የምን እሹሩሩ ነው ቀለሜ ፊት ሲሰጡት ቫዝሊን ልቀባ ይላል😅
😂😂😂😂😂😂 በጣም
ቀለሜ ባዶ
አይ ቀለሜ ነፍሱ አሰዘነችኝ 🥹
ፈለገ-አትናቲዮስ ፡ አምበሳችን ።
አይ ቀለሜ እሔን ባለጌ አፍክን መች ይሆን እምታፀዳው😢 ሽቀላ ፈልገክ ነበር ቀለም ወርቅ አልተሳካም 😂😂😂😂 ፈለገ እግዛቢሔር ይጠብቅህ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
I lost it when Felege said “Keyet bete emnet endemetah tinageraleh…”…😂😂 what an assertive man…E/r ybarkih diakon
አየ ድያቆን ፈለገ ሰው አግኝተህ እርምያስ ትጠራለህ ታቦትና ጣኦት ለይቶ የማያቅ ህፃን በሽታውኮ ወደጭንቅላቱ ወጥተዋል አስረን እናስጠምቀው ባይሖን
ጼንጤ ጉዱ ፈላ ዘንድሮ ፣ ባዶ ጥላቻ ብቻ
ቀለሜ ከሌሎቹ ጴንጤዎች የሚለየው በብልግናው በሚተፋው ነውር ቃል ነው።
👁️ ቀለሜ ገና ከመግባቱ nervous 👁️ መጦ እሪሱ አቆርጦ አላስወራም ያለው እራሱ ነው::
good jon felege you doing great job
😂😂😂😂😂ፈለገ ትግሰት የገርማል ብቻ ትግሰት የኑርክ❤
Felge ayemetnhm yeh sweye
እርሱ ሰላማ ጀግና 🙏🙏🙏
Ermi alergic to knowledge
ሙስሊም ጋር ገብቶ ስለ ኦርቶዶክስ ካወራ እና ካማ ጤነኛ አይደለም እውነትም የቤት እመቤት በቃ የመንደር ሴት ምላስህ በጣም ያሳፍራል ደሞ ሰው ብለው ገብተው ሚያዳምጡህ ለነገሩ ሉተር አባትህ ካንተ አይሻልም ከሱ ተምረህ ነው ስድብ የለመደብህ😢😢😢ነፍስ ይማር ብለናል።
ወይ መናፍቃን የሰውልጅ ሲረገም አጋንት ሲጠናወነው ወደ ክህደት ይኤዳል🤔🤔
😂😂😂😂 ቀለሜ ቀዌ😂
የምታደርጉትን ሁሉ በፍቅር በትህትና አድርጉት ይላል ቅዱስ ቃሉ ።ከዛ ውጪ ያለ ስርአት ስርአተ ቤ/ክ አይደለም ኤርሚያስ ተሳዳቢ ቢሆንም እኛ እንዲ መሆን የለብንም
ፈለገ ዓንጀት አርስ እኮ ነህ ኤርሚያስ እዛዉ በለመደዉ ይቀደድ እንጂ እዚ አይሰራም ለማወቅ ለመማር ከፈለገ ይጠይቅ ይወቅ ተጠይቆም ይመልስ አለቀ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መካነ እየሱስች ከእኛጋ በጣም ይቀረራባል ትምህርታቸው ለምን ኦርቶዶክስ አይሆኑም።
Felge ebakhe lbe temma slhone enmarbt ebakhe satun eyewsdben nwee twew
Ene betam mtgermugn anid Ken mekari yaregachuhal lela Ken ekul tisadebalachu..orthodox besidib adelem mtaskebrulin kenesu biyans be ergata ena besrat anagru..mayhon sew simeta makom new enji betechrstian sim eyanesachu ekul endeset wegeb yizo mesedadeb
ፈለገ እንዴት ቅቤ እንደምታጠጣኝ
ኤርሚያስ የሚባል ሰውዬ ለመማር ሳይሆን የአውረውን ምላስ ሊያወጣ እንጅ የኦርቶዶክስ ትምህርት በደንብ አድርጎ ያውቃል
Asking for Cohosting is fair thou
Alamawe mine Endnmare newe
ለምን ሰአት ደቂቃ አትሰጠዉም። ገና ሳይጀምረዉ ኤርሚን ፈራኸዉ።
Felgya profet egegee lbaaa tenka ebakhe hulme Edzh yalu sweheakrbachw akrbachw
አይ ቀለሜ ደሞ VIP ያምረዋል እንዴ?
በትህትና ቢሆን አገልግሎታችሁ የበለጠ ለሁሉም መልካም ይሆናል ።አይቼ አላውቅም የናንተን ኘሮግራም ግን ሣየው ትንሽ ይከብዳል የእግዚአብሔር ቃል እየተናገሩ ማመነጫጨቅ መጯጯህ ይደብራል። መልሳችሁ እራሳችሁን ስሙት እስኪ ። ዘማርያም ባነጋገርክ ሳላደንቅ አላልፍም ትንሽ ትህትናና መጯጯህን ቀንሱ ሠውም ሊረዳው የሚችለው ንግግራችሁ ለመደማመጥ ሲቻል ወደልብ ይገባል እኔ መልካሙን ቃል ልሰማ እየፈለኩ የግል ባህሪ አነጋገራችሁ ደብሮኝ ወጣሁ እንደኔ ስንቱ ይሸሻችሁ ይሆን አስተውሉ
*የክርስትና ህይወት ህይወታችን አነጋገራችን አለባበሳችን ጭምር ሊሠብከን ይገባል።
ዝም ብሎ ወሬ ማውራት አናድርገው
ኢየሱስን አታሳዱት ይላል እንዴ እዬ ያንተ ኢየሱስ ኤርሚያስ ነው እንዴ ታቦት አይደለም በምድር በሰማይም ታቦት እንዳለ መ/ቅዱስ ይናገራል ራዕ 11:19 በሰማይ ያለው የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ተከፈተ በውስጡም የቃልኪዳኑ ታቦት ታየ።
እባካቹ ከስሜት ውጡ በእግዚአብሔር እልህ ተዉ ስለራስህም አታውራ አትኩራራ አትመካ እባካቹ¿???????????
አዉነት መንደርተኛ
ሲጀመር መስዋእት በአዲስ ኪዳን አለ ወይ?በሚል ብትወያዩ ጥሩ ነበር የክርስቶስ ሰጋውና ደሙ አማናዊ ነው የሚል ሰው መሰዊያ(ታቦት) የለም ማለት እንዴት ይችላል??ታቦትና ስርአተ ክህነት ከቁርባን በቀጥታ ተየያዥ ናቸው።
ፈለገ እግዚአብሄር ይስጥክ ኤርሚያስ ከመጮህ ውጪ ፍሬ ነገር የለውም ተባኖበታል
የትልቅ ቀላል ማለት ቀለሜ ባልቴት እረባሽ ወረኛ ኖረኛ ነው ደግ አረከው ከሰው ቆጥረህ ቦታ አትስጠው
ጌታ ሆይይይ 😭😭😭😭😭😭
ኤርሚን በዚ ደረጃ መፍራት ያሳፍራል😭😭😭😭😭🤣🤣🤣🤣🤣🤣😭😭😭😭
hahaha kkkkk wegegnoch oko nachihu minu new yemiyasferaw chuhetu sidibu new mechem ewiketu atilum
እውይይይይይይ አደለ በጣም ተፈራ ጅል እውቀት ያለው ሰው አምጣ እስቲ ደሟ የኛ ወድሟች ማንንም አይፈሩም ቁጭ አርገው ያስተምሯችሁል ።
ቀለሜ ብዝነስ ፋልጋ ነው ተናቃባት
😂😅😅😅 አይ pro ገልብጣችሁ ስለምታዩ፣ ስለምትሰሙ፣ ስለምታነቡም እኮ ነው በክህደት የዲያቢሎስ መጫወቻ የሄናችሁት😢
እንዴ National gepgraphy ነው እንዴ ምታዩት??😭😭
በ Co host እምቢ ሞቼ እገኛለው
ሰው ያወያየን No ሞቼ እገኛለው እንዴዴዴ ምንድነው ጉዱ???
ኤርምዬ ይመችህ አቦ እንደ ኤርሚ ሚፈሩትም የለም እኮ 🤣😭😭😭
felege teret new yemitawikew sijemer yebetachinet simet new yemiyanchachah
Beshetegen yehon 😂😂😂 serat yazhe
እኔ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ ነኝ።በዚ ደረጃ ስሜታዊ መሆን እንደዚ መሰዳደብ መፅሀፍ ቅዱሳዊ አይደለም ትህትና ፍቅር የሌለው አገልግሎት ምኑ ነው ስርአት????????
ለዩቱዩብ አዲስ ነህ መሰለኝ።በመጡት አካያየድ እንዲገባቸው ነው
?ከሌሎች የበለጠ የስድብ አፈ የተስጠዉ
መዳመጥ የለም እኮ ጋይስ😢
ፈለገ ፀባይ ግዛ ቅዱስ ሚካኤል እርጋታ ይስጥህ!!! እንደ አንድ ኦርቶዶክስ ትንሽ ይከብዳል እንደዚህ አይነት ድርቀት ማየት:: ሰው አታስወራም ጴንጤም ቢሆኑ እኮ የእግዚአብሔር ልጆች ናቸው ሰው አክብር በጣም ድርቅ ትላለህ!!! መንደርተኛ ሰው አይባልም!!! እኛም አንፈር!! ዋዉ ንስሀ ግባ!! ስለ ኦርቶዶክስ መከራከርህ ገነት አያስገባህም ፀባይህ ተግባርህ ግን matter ያደርጋል - እንደሚያለቀልቅ ሰው እንዴት የእግዚአብሔርን ሰው ትላለህ:: እረ በእግዚአብሔር ንስሀ ግባ::
ኤሪሚያስ ሂድና. እዛ የለመድክበት ጩህ ላንተ መድሀኒት ፈለለገ እዬባ እዬሀድ ናቸው የሆንክ ዝርክርክ የእዬጩፋ ጥርብ
Ermeyase kerfatam pentewoch sekelut ara
ኤርሚ ብቻቹሁን አውሩ እስቲ
ምን አይነት ጭቅጭቅ ነው? አቲካራ ስራ የላችሁም ?
ይሄን ቀለሜ ወይም ኤርሚያስ የሚባል ሕጻን ለምን ታሰገቡታላችሁ?? እዛው ቤቱን ከፍቶ እንደ አበደ ውሻ ይጩህ
ኸረ እባካችሁ ከጀርባ የሚመጣውን ጫጫታ አስቀሩት መስማት አልተቻለም !
ayi ፈለገ ke prophet gar yaleh fkr iko😂
ፈለገ ከዳብሎስ ጋር ለምን ትታገላለ
🤣🤣🤣ኢየሱስን አታሳድዱ ❤️ኢየሱስ❤ ደሞ አላቋዋቹም ይላቹዋል
ኣይ ፈለገ በታቦት ዙርያ መወያየት ፈርቶ ሲዘባርቅ፡😂😂😂😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ፈርቶ ሮጦ ቤቱን ከፈተ ኤርሚ ተከትሎ ወደቤቱ መጥቶ እንወያይ ሲለው ፈራ ወይ ፈለገ😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
?ኤርሜያስ የዘዶ ምላስ ተስቶታል ይቅር ይበለኚ ይህ ዘንንዶ
አሁን ማ ይሙት ታቦት ለአገልግሎት የሚውል የኢየሱስ ስም የተከተበበት መሆኑን wrmiyas ጠፍጦበት ነው? ስድብ መተዳደርያው ስለሆነ እንጂ😮😂
መምህር ፈለገ አልገባኝም እደሆነ ባላቅም ኤርሚያስ ሰበበኛ እደሆነ እያወክ ለምን ጠራህው?ከመጣስ ለምን ከነሰበብ አልተቀበልከውም ምክንያቱም እኛ የስንድዋ ቤተክርስቲያን ልጆች ነን መልስ አላት ቤተክርስቲያን የተለየ እክብካቤ ለሱ አያስፈልገውም ግን አዝረከርክሀለው ብሎ እደፎከረው ታግሰህ ለሌሎቻችን ትምህርት እዲሆን እሱም እዲያፍር ማረግ ነበረብህ በነሱ ቁጣ አትቀስቀስ ከይቅርታ ጋር መምህር ፈለገ ከይቅርታ ጋር
ከአንድም ሁለት ጊዜ እድል ተሰቶታል ቀለሜ እንደ ማንኛውም ፕሮ ነው ገብቶ ከተወያየ ያለበለዚያ እዛ ቤቱን ከፍቶ ይለፍልፍ ፈለገ አንደኛ ።
@@Heni.TsegayeHeni የአደኛና የሁለተኛ ጉዳይ ነው?😁😁
@@zerihuntegegh3565 እንዴት ነው አረዳዳችሁ መጀመሪያ ተጠየቅ ከዚያ ደሞ ትጠይቃለህ ተባለ ቀለሜ እምቡር እምቡር አለ በቃ ማንም እሱን ለእሹሩሩ ሊል እዚህ አልገባም አይ አሱን ልስማው ካልክ ቤቱን ከፍቷል ሂድና ዱቅ በል።
ለመወያየት የፍለገወ በሌላ ገንዘብ በሚስራበት ሳይት ላይ ነወ::
@@Heni.TsegayeHeni ወሬ አወራሽ ፈለገ ቤቱን ከፍቶ ሲጠራው ቀለሜ በዚህ መልክ እደሚመጣ እንኳን እሱ እኔም አቃለሁ በትግስት ማስተናገድ ግድ ነው እደ መዝሙረ ያሬድና እዮባ ፈለገ ግን እሱ ቀለሜ በቀደደለት መንገድ መጓዙ ጥሩ ነው ካልሽ መብትሽ ነው ድል በድል ያወያይ ማለቱ ችግር አልነበረውም በተረፈ መልካም ቀለሜን አደለም አንቺንም አልሰማም ክርስትና በቲፎዞ አደለም
ሙስሊም ጋር ገብቶ ስለ ኦርቶዶክስ ካወራ እና ካማ ጤነኛ አይደለም እውነትም የቤት እመቤት በቃ የመንደር ሴት ምላስህ በጣም ያሳፍራል ደሞ ሰው ብለው ገብተው ሚያዳምጡህ ለነገሩ ሉተር አባትህ ካንተ አይሻልም ከሱ ተምረህ ነው ስድብ የለመደብህነፍስ ይማር ብለናል።
የኑኀ ፡ አርክ ፡ ሲባል ፡ ምን ፡ ማለት ፡ ነው ? ታቦት ማለት ፡ ነው ።
መርከብ ነው
ቀለሜ ድፋባቸው ከእውቀት ነፃ ነህ ..ቦቲ አፍ ለሀጭህን አዝረክርክ ደደብ ባላገር የቤት እመቤት 😂😂😂😂
😭😭😭😭😭😭🤣🤣🤣🤣
ለምን ፈራችሁት ግን ኤርሚን???
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ትሽ
wegegna ewiketu newa bakih
ብር የሚስራበትን ሳይት ለምን መርጠወ ከገባ በዚሁላይ መወያየት ነወ ::😂😂😂😂😂
ገንዘብ ላይ ገብቶ መወያየት. ለምን አስፈለገው የሴት ቅምጥ ወጥቶ ይስራ 😢
ካንደበቱ የሚወጣው ቆሻሻ ቃል ሰለሆነ የሚኖረው እንደህግዚያብኤር ቃል ሰላልሆነ ከሱ ጋር መነጋገር ማለት እግዚያብኤርን መሳዘን ስለሆነ በተረፈ እግዚያብኤርን እንጂ እሱን ማንም አይፈራም
ይሄ ደነዝ ከብት ጠንቋ ቀለሙ መድሀንያለም ልብህን ይስበረዉ ።
በቃ ኤርምያስን በጣም ትፈረዋለህ ለምን ቢያንስ አንድ ደቂቃ ሰተህ ሀሳቡን አትሰማውም በዛ ላይ ቀለሜ ለምን ትለዋለህ ምክንያቱም ቀለም ስለሆነ ሀሀሀሀሀለ
ኦርተ
ቶዶክሱ ምን
ሆኖ ነው 😂ሙጥሙጥ አለ አላዋራ አለው በዛላይ ስድቡ ዘራፉ ብቻ ሆንክ
ኤርሚያስ እንዲ
ህ ያስፈራል?😅😅😅