Ethiopia - ደራርቱ አለቀሰች! በ5 ሺህ ሜትር የሆነው፣ ዋጋ ጭማሪው በክልሎች፣ ምክክር ኮሚሽኑ ከባድ ተቃውሞ፣ የቀጠለው የኮቴ ክፍያ ኦሮሚያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 107

  • @BirhanHassen-y2s
    @BirhanHassen-y2s 2 หลายเดือนก่อน +10

    ችሎታ ያላቸው እጂ መንሻ የሚሰጡት የላቸውም የእውነት ጊዜ ይመጣ ዘንድ ዱአ ያስፈልጋል

  • @tedladessalene4260
    @tedladessalene4260 2 หลายเดือนก่อน +6

    ማልቀስ መፍትሄ አይደለም ያስቀራችኋቸው አሰልጣኞች ውጤት ነው እርስ በርስ ስትገፋፉ ውጤቱ ይሄ ነው ሙያው የቲም ስራ እንጂ ለቅሶ አይደለም

  • @awelyassin885
    @awelyassin885 2 หลายเดือนก่อน +11

    ለወንበሩ የሚመጥን ፕሮፌሽናሎች ይመደቡበት ፖለቲከኞችን ከቦታው አንሷቸው ያኔ የምፈልገውን ውጤት እናመጣለን።

  • @samikoalte-nc3lz
    @samikoalte-nc3lz 2 หลายเดือนก่อน +9

    ሜዳይ ምንድን ነው?

  • @regattesfamariam7893
    @regattesfamariam7893 2 หลายเดือนก่อน +1

    ደራርቱ የማይነጋ መስለሽ ሰዉን በእምባ ማታለል ይችላል እግዚአብሔርን ግን አይቻልም አታስመስይ

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 2 หลายเดือนก่อน +1

    Good morning Fetha Midya❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LeykunTamene
    @LeykunTamene 2 หลายเดือนก่อน +4

    መጥኖ ነዉ እንጄ አስቦ መደቆስ
    አሁን ምን ያረጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ

  • @wondugudina1927
    @wondugudina1927 2 หลายเดือนก่อน +9

    የሰማነውን ፡ ድጋሜ ፡ እረ ፡ ይደብራል ፡ ዜና ፡ ስገረብ ፡ ያስጠላል ፡ ግረባ ፡ ለጫት ፡ ነው ፡

  • @Mule0411
    @Mule0411 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማልቀስ አንድ ነገር ነው። ሳይንስን ተከትሎ ማኔጅ ማድረግ ሌላ ስለሆነ ደራርቱና ሙሉ ማኔጅመንቱ መቀየር አለበት። በክብር መልቀቅ ያስከብራል። ይህ ማለት ግን በኃይሌ ትተካ ማለት አይደለም። ኃይሌ እድሉ ተስቶት አልቻለም። ከደራርቱ ያነስ ነው እሱ። አትሌቶቹ ለረጅም ጊዜ በአቋም መዝለቅ የማይችሉት የፌደሬሽኑ ችግር ነው

  • @TiaTery
    @TiaTery 2 หลายเดือนก่อน +3

    ባለ ግዜዋ የምሰራው ግፍ ገና ምን አይታ

  • @MSKEREMZMEDKUN
    @MSKEREMZMEDKUN 2 หลายเดือนก่อน +9

    ደራቱ ቱላ በጣም ታሰመስላለች

    • @almazshiferaw1016
      @almazshiferaw1016 2 หลายเดือนก่อน

      እባካችሁ ብዙ አንቆሳሰል። ደራርቱ ንፁህ ትመስለኛለች።

    • @MSKEREMZMEDKUN
      @MSKEREMZMEDKUN 2 หลายเดือนก่อน

      @@almazshiferaw1016 ተባል እንዴ

  • @merhabatube219
    @merhabatube219 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኣቸኖ የገባባት ጊዜ ነው አትሌቲክሱ ያከተመው

  • @Weygize
    @Weygize 2 หลายเดือนก่อน +6

    በአግባቡ መምራት ነበራ

  • @BezawitTeshome-iq4wj
    @BezawitTeshome-iq4wj 2 หลายเดือนก่อน +1

    ደራርቱ አለቀሰች ሰማን ዶር አሸብርስ ምን ሆነው ይሁን?

  • @endalkachewtesfaye2419
    @endalkachewtesfaye2419 2 หลายเดือนก่อน +4

    አይዞሽ ደራርቱ ወደ ነበርንበት እንመለሳለን ሁሌም እናከብርሻለን!

  • @eshetutamiru7180
    @eshetutamiru7180 2 หลายเดือนก่อน +1

    አታሳቡ ባልና በምናምን እየሠለጠኑ ከቡድን ሥራ ይልቅ ግለኝነት እንዲፈጠር እየተደረገ አሰልጣኝ ያሰለጠናትን ሯጭ ስትወዳደር እንዳይከታተል ወደ ሐገር እንዲመለስ ተደርጎ ከምርጫ ጀምሮ ችግር ያለበት ኮሚቴ ይዞ ወጤት መጠበቅ የዋህነት ነው

  • @samsonbeshah5648
    @samsonbeshah5648 2 หลายเดือนก่อน +1

    Lamentations is not solutions should be looking forward the coming year !!!

  • @KasahunTsegaye-bq8gb
    @KasahunTsegaye-bq8gb 2 หลายเดือนก่อน

    በኮንሰርት ተሸኝተው በለቅሶ ልንቀበላቸው ነው 😢😢

  • @SamirNasri-i8h
    @SamirNasri-i8h 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም
    ❤❤❤

  • @HusenSuleyman-s5k
    @HusenSuleyman-s5k 2 หลายเดือนก่อน

    ሲጀመር የትግራይ ህዝብ መሸወዳቸው አልገባቸውም የህዝብ መከራ ምናቸውም አይደለም ህልማቸው ስልጣንና ስልጣን ቢቻ ነው

  • @AdATA-e4m
    @AdATA-e4m 2 หลายเดือนก่อน +1

    እነጌቾ መጨረሻቹህን ምስቅልቅል ያድርገው ገና ምን አይታቹህ የተገፊው ህዝብ እባ አውርዶ ይጥላል

  • @eliasdore6922
    @eliasdore6922 2 หลายเดือนก่อน

    ለስለሰ /ኮከኮላ / በማዕከለዊ ኢት ክልል ከምባታ ዞን አንድ ሰጥን ብር 600 እየተሸጠ ይገኛል እንዲሁም አንድ ሊትር የሚረጋ ዘይት ብር 300 እየተቸበቸበ ይገኛል

  • @maliketube3888
    @maliketube3888 2 หลายเดือนก่อน +3

    ገና የብዙ ሚስኪን ሰው ደም ፈሶ አይቀረም 😢😢😢

  • @EthioMedia-es8si
    @EthioMedia-es8si 2 หลายเดือนก่อน

    የዜና ምንጭ አጠቅሱም፤ ለምን?

  • @TheBex2007
    @TheBex2007 2 หลายเดือนก่อน

    እድሜ ጠገቧ ሲፈን እንደዛ ስትስፈነጠር የኛዎቹ ወጣቶች ባያሸንፉ እንኳን ትንሽ መገዳደር ነበረባቸው:: ችግሩ ምን ይሆን? የኑሮ ውድነቱ ይሆን? ወይስ የፌደሬሽኑ

  • @MERARAW
    @MERARAW 2 หลายเดือนก่อน +1

    ደራርቱ አጭበርባሪ ነች

  • @Tybatube
    @Tybatube 2 หลายเดือนก่อน

    እስላም አሌኩም ወድ የአገሬ ልጆች ይህን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ የእናት ፍቅር ያለቦች በች ደምሩኝ አንደሽ በች አሰገቡኝ የስደት እህቶች ነኒ❤❤🎉

  • @antenehmoges3075
    @antenehmoges3075 2 หลายเดือนก่อน +3

    ያልዘሩትን ማጨድ አይቻልም

  • @alemgebrekidan8104
    @alemgebrekidan8104 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @yitbarekayalew6122
    @yitbarekayalew6122 2 หลายเดือนก่อน

    አማራ ያሸንፋል

  • @gelilarakeb1259
    @gelilarakeb1259 2 หลายเดือนก่อน

    የደራርቱ ለቅሶ የሚጠበቅ ነው ገና አሸብርም አለቀሰ የሚል ወሬ ትነግሩናላችሁ ደራርቱም አሸብርም አትራፊ ነጋዴዎች እንጂ ለሀገር የማያስቡ እራስ ወዳዶች መሆናቸውን አሳይተውናል።

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 2 หลายเดือนก่อน +1

    ETHIOPIA PM AMAN WINS

  • @GizachewAbera-u1y
    @GizachewAbera-u1y 2 หลายเดือนก่อน +5

    ኦሮሚያ ክልል ከመኪና ሰይሆን ከሰውም የኮቴ ብሎ መቀባል ጀምሮዋል
    ከሞየሌ ተጕዥች የኮቴ ብሎ መቀበል ከጀመረ ቆየ. ኦሮሚያም ሌሎች የእጃቻዉን እንዳገኙ በቅርቡ ተገኛላች.

  • @elsamesele
    @elsamesele 2 หลายเดือนก่อน

    የኮቴ፣፣😷😷😁😁😁😁😁ቆይ ሰነት መነግሥት ነው ያለው ኢትዮጵያ ማነው የሚያሥተዳድራት ግብር ተከፍሎ ከሕዝብ ታከሰ ያለአግባብ እየነጠቀ የምነ የኮቴ።ነው እር ወዴት ወዴት. እየኤድነ ነው።

  • @saved1580
    @saved1580 2 หลายเดือนก่อน

    2ኛ ጴጥሮስ 2
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ነገር ግን ሐሰተኞች ነቢያት ደግሞ በሕዝቡ መካከል ነበሩ እንዲሁም በመካከላችሁ ደግሞ ሐሰተኞች አስተማሪዎች ይሆናሉ፤ እነርሱም የዋጃቸውን ጌታ እንኳ ክደው የሚፈጥንን ጥፋት በራሳቸው ላይ እየሳቡ የሚያጠፋ ኑፋቄን አሹልከው ያገባሉ፤
    ² ብዙዎችም በመዳራታቸው ይከተሉአቸዋል በእነርሱም ጠንቅ የእውነት መንገድ ይሰደባል።
    ³ ገንዘብንም በመመኘት በተፈጠረ ነገር ይረቡባችኋል፤ ፍርዳቸውም ከጥንት ጀምሮ አይዘገይም ጥፋታቸውም አያንቀላፋም።

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 2 หลายเดือนก่อน +1

    ETHIOPIA WORLD LEADER AMAN WINS #CNN AND #BBC AND #EBC

  • @apicultureethiopia5276
    @apicultureethiopia5276 2 หลายเดือนก่อน +2

    ማልቀስ ጥቅም የለውም፣ አቋም ይዞ ተቋሙን በአግባቡ መምራት ከቻለች ትምራ፣ ካልሆነ በአሸባሪው አሸብር ዓይነት ተንኮለኛ የዘርፉ ተስፋችን መጨለም የለበትም።

  • @bekeleemmanuel9569
    @bekeleemmanuel9569 2 หลายเดือนก่อน

    ፈታ ፈታላዉ በካሜራ እኮ ጨዋታ ብልፅግና አኬሩ ነዉ :: ይች እያለቀሱ መቀረፅ አዲስ ፈሽን መሆና ነዉ ? የሴራዉ ተባባሪ አሸብር ሲያለቅስም ሆነ ሲስቅ ፈልጋችሁ አራግቡለታ ::እስከመቼ አሸብር ካለሙያ ልምዱ ችሎታዉ ለዶላር በእስፓርት ይነግዳል ?ኦሎፒክ ለአገር ክብርና ስም ለማስጠራት ልምድ ያካበቱን ከመዉሰድ ይልቅ የራስን ሽቄ መስራት የአገር ክህደት ነዉ::

  • @gigialemu18
    @gigialemu18 2 หลายเดือนก่อน

    የት ነበርሽ በልዋት እ ደራርቱ ያደረገችው ሻጥር ስልስዋ አፈርኩ
    ባልዋን የ ጎዳች መስልዋት ..... ጨርሱት

  • @zebidartube
    @zebidartube 2 หลายเดือนก่อน

    እስፖርቱንም በብሄር ከፋፍላ ችሎታ የሌላቸውን ኦሮሞ ስለሆኑ ብቻ ስለተመረጡ ነው ችግሩ የተፈጠረው።

  • @NewTechOfficial2321
    @NewTechOfficial2321 2 หลายเดือนก่อน

    ገዛኀኝን አበራን የሚያክል ታላቅ አትሌት በኦሎምፒክ ስታዲየም ያዋረደች ጨካኝ ሰው ነች ! ሲጀመር ከምርጫው ጀምሮ ብዙ አትሌቶች አልቅሰዋል ! ደራርቱ ማልቀስ ሳይሆን ባስቸኳይ ነው ሪዛይን ማድረግ ያለባት::

  • @hamerhero
    @hamerhero 2 หลายเดือนก่อน

    ህዝቡም እንዲህየተገፋፋ ነው በሀገርውስጥ እውነቱንነው የገለፁት በኦሎምፒክ

  • @HamidJemal-z2k
    @HamidJemal-z2k 2 หลายเดือนก่อน

    ጀራርቱ አየሩ ነው $ የሚያስለቅሠውኮ ምናለ እኔም ደርሶኝ ኪኪኪ ለቅሶ

  • @magdesgazin7603
    @magdesgazin7603 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢

  • @ETHEIOPIA
    @ETHEIOPIA 2 หลายเดือนก่อน +1

    😁😁😁😁ዘረኝነት ጥብነዉ የምንለዉ

  • @magdesgazin7603
    @magdesgazin7603 2 หลายเดือนก่อน

    😢❤❤❤❤😢😢😢

  • @alazardesta4524
    @alazardesta4524 2 หลายเดือนก่อน

    Yesheketoch waga merejah Ta'amaninet yigolewal

  • @geremewtolessa6447
    @geremewtolessa6447 2 หลายเดือนก่อน

    ባሎቻቸዉን ይዘዉ የሄዱ ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች በባሎቻቸዉ ጉድ ተሠሩ። ብለህ ሰበር ዜና ስራ እንጂ!

  • @apostleamarufetalagodfamil6881
    @apostleamarufetalagodfamil6881 2 หลายเดือนก่อน

    የውሸት ማልቀስ ደራርቱ እራሱ ናት ጥፋተኛ ናት 😮😮😮😢😢

  • @myhomeethio
    @myhomeethio 2 หลายเดือนก่อน +2

    ይለቀስላት አቃጣሪ አሮጊት 😂😂😂

    • @almazshiferaw1016
      @almazshiferaw1016 2 หลายเดือนก่อน

      የማትረቡ ትውልድ። አሮጊት አልክ። አንተ የተበላሸ ህይወት ወጣት ተብዬ የተበላሸ ህይወት ላይ ያለኸውስ። እሷስ በየወቅቱ በየእድሜዋ ክልል ብዙ አከናውናለች። ብላሽ ትውልድ። ምን አይነት ዮኑ ወላጆችህ

  • @Yif66
    @Yif66 2 หลายเดือนก่อน

    5 ሺ ሜትር ርዝመት ያለው ምን ጠፍቶባት ነው ዳራርቱ ያለቀሰችው???😂😂😂

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 2 หลายเดือนก่อน

    ምንድነው የአትሌቲክሱ ችግር። ተወያይታችሁ ችግር ያለበትን አጋልጡ አውግዙ።

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 2 หลายเดือนก่อน

    ደራቱ ዘረኛ ከማልቀሰ በመጀመሬያ በደንቡ አትመርጥም ነበረ

  • @Kalkdanmanamew
    @Kalkdanmanamew 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሸብር እያለ እንኳን ሜዲያሊያ ሊመጣ የወጡትም በሠላም በመጡ

  • @tedlamakonnen2044
    @tedlamakonnen2044 2 หลายเดือนก่อน

    በለቅሶ የሚገኝ ምንም ነገር የለም።። በርትቶ ደክተሩን ከስልጣን ማስወገወቨቨድ ነው።

  • @ZebeamanBrhane
    @ZebeamanBrhane 2 หลายเดือนก่อน

    ዜናህን አስተካክል ያልተወራ አታውራ የተተኮሰባቸው ኬንቲባ ሳይሆኑ ፅህፈት ቤት ሃላፊ ናቸዉ ።

  • @geremewtolessa6447
    @geremewtolessa6447 2 หลายเดือนก่อน

    አቼኖ ነዉ የሚያባብላት? ሳንሠማ የኦሎምፒክ የእግር ኳስ ቡድን ነበረን እንዴ!?

  • @michaelkefelegn5104
    @michaelkefelegn5104 2 หลายเดือนก่อน

    Yekeshefe tiwld

  • @michaelkefelegn5104
    @michaelkefelegn5104 2 หลายเดือนก่อน

    Tishenef issey yeamara dem Fest aykerim

  • @babayomamayo2284
    @babayomamayo2284 2 หลายเดือนก่อน +1

    Dem alekesh

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 2 หลายเดือนก่อน

    ❤🇵🇸🇪🇹❤🇷🇺🇮🇷

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 2 หลายเดือนก่อน

    Only cantery city side

  • @d25972
    @d25972 2 หลายเดือนก่อน

    እሩጫ የመሮጥ ችሎታ ሌላ መምራት ሌል

  • @melkamuadane6885
    @melkamuadane6885 2 หลายเดือนก่อน

    No more

  • @adugnamelesse7869
    @adugnamelesse7869 2 หลายเดือนก่อน +1

    አየ ደራርቱ በአስተዳደር በደል ያለቀሱ ሀቀኛ የድሀ ልጅ አትሌቴችን እንባ ገና ታነቢያለሽ ምኑን አየሽና አንች ሙሰኛ

  • @YitbarekTesfayeHailemariam
    @YitbarekTesfayeHailemariam 2 หลายเดือนก่อน

    ወሬ ሊሆንልህ የምትፈልገው ታወራለህ ትግራዋይ በመነጋገር የሚያምን ተነጋግሮ ችግሩን የሚፈታ ነው እስከ ማሰናበት ታድያ ይህ ልማድ ባለው ህዝብ እንድንገዳደል ትጠብቃለህ መመኘት ይቻላል ግን አይሳካም

  • @tsigelesanawerke3385
    @tsigelesanawerke3385 2 หลายเดือนก่อน

    ደራርቱ አታልቅሽ ይኸንን ያመጣ ዉሲጀመር ብጥበጣ ሰለነበረ ነዉ

  • @eaglemereja6396
    @eaglemereja6396 2 หลายเดือนก่อน

    እና ዘላለም ይሳካል እንዴ

  • @mebratujoulufe4495
    @mebratujoulufe4495 2 หลายเดือนก่อน

    ምን እየቀባጠርክ ነው? ገልቱ ወያኔ!

  • @mengistebeyene5504
    @mengistebeyene5504 2 หลายเดือนก่อน

    የአዞ እምባ።አስመሳይ

  • @Userfortruth
    @Userfortruth 2 หลายเดือนก่อน

    እስኪ ለደራርቱ ጥያቄ፡ ዘረኝነት አይደል እንዴ አንቺን ፕሬዚዳንት ያደረገሽ ሐይሌን በነጃዋር ለህይዎቱ አስፈራርታችሁ?! ታዲያ እግዚአብሔር የልብን ያያልና ቦታሽ በእግዚአብሔር ስላልተሰጠሽ፣ በዘረኝነት ኦሮሞና ትግሬ አትሌት ብቻ ስታስገቢ እኮ መጨረሻሽ ምን ይሁን?! እውነትና ንጋት እያደር ይገለጣል! እልም ያልሽ ዘረኛ፣ ጥሩነሽ ስለሽን ስታገባ እንደ አማራነቱ ምን ያህል እንዳናደደሽ የሚያውቀሽ ያውቁታል።

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 2 หลายเดือนก่อน

    ⚠️We were not expecting a conspiracy from Derartu❗️
    She became the supporter of Assama - Asheber‼️

  • @michaelkefelegn5104
    @michaelkefelegn5104 2 หลายเดือนก่อน

    Sportum indegenzebu wedkoahl dros oromo kegna

  • @simoncarlos9437
    @simoncarlos9437 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሌም በምሬት ከመቆዘም ቆሻሻውን ጠርጎ ነፃ መውጣት ይሻላል ወገኔ

  • @GirmaSerani-o8c
    @GirmaSerani-o8c 2 หลายเดือนก่อน

    ስንቱ በረሀብ ያለቅሳል ደራርቱ አለቀሰች ብለህ ትዘግባለህ አሁን ይሄ ዜና መሆኑ ነው ?ታዲያ ስላለቀሰች ምን ይሁን? አለማፈርህ::

  • @enushsenait6018
    @enushsenait6018 2 หลายเดือนก่อน

    Weregnoch... tadia min yitebes...sintu bedt athletes aikido yele...

  • @elshadaymezmurtube6770
    @elshadaymezmurtube6770 2 หลายเดือนก่อน

    enante youtuberoch nachu nuron mitababisut,,enjera be 20 birr eygezan new AA

  • @teka1528
    @teka1528 2 หลายเดือนก่อน

    Maliketube!! ANTE ensesa, wusha!! Yemin dem, zerafe, jewisa, dem naw dem!! Gena duket tehonalachu!!

  • @Horn-sc2hzgtdooonbbfd
    @Horn-sc2hzgtdooonbbfd 2 หลายเดือนก่อน

    Ethiopian people must make similar action for Bangladesh ousted dictator prime minister. Abiy Ahmed sold Ethiopia for tiny country UAE.

  • @wilsonkasiya1838
    @wilsonkasiya1838 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዉሸታምነቕ ለሀገር አስባ ከሆነ ጦርነት ይቁም ብላ ታልቅስ

    • @gonffaYado
      @gonffaYado 2 หลายเดือนก่อน

      አላለቀሰችምና ነው።ምን አለበት ለዚች አገር አንድነት የስዋን ሪብ ያህል ጭንቅላት በኖራችሁ ደግ ነገር የሚሰሩትን በወገን ለይታችሁ ስትተቹ መጨረሻ ማን እንደሚጎዳ ጌታ ያውቃል
      ደራርቱ ቱሉ አሁን ምን አስለቀሰ
      ሽ ድሮ ድሮ የኢትዮጵያ ባንዲራ ባለም አደባባይ ሲውለበለብ እንባሽ እንደዶፍ ወርዶል ያገርሽ ጉስቁልና ውጋት ሆኖብሽ ነው እንጅ አንቺማ አለምን አሸንፈሻል መቦረቅ ነበረብሽ አሁን ያገር ፍቅር እያቃጠለሽ ነው እንጅ ለራስ ጥቅም አይደለም ያለቀስሺው ፈጣሪ እንባሽን አብሶ ሰላም ያውርድልን አሜን።

  • @melkamukidane6823
    @melkamukidane6823 2 หลายเดือนก่อน

    ሀገርን ያዋረደ ተግባር እንባ አይሸፍነዉም:: ሀላፊነትን መወጣት ከተሳነ ስልጣንን ለቆ መስራት ለሚችል መስጠት ነዉ:: መሮጥ እችላለሁ ማለት የአመራር ብቃት አለኝ ማለት አየደለም::

  • @Ageleagle
    @Ageleagle 2 หลายเดือนก่อน

    የባርሳ እመቤት የአፍሪካ ፈር ቀዳጅ ሴት ደራርቱ

  • @Bretanssa
    @Bretanssa 2 หลายเดือนก่อน

    Poor leadership produce poor results. The whole country is falling and crumbling due to luck of leadership.
    You dont generate capital by punishing the very investors who create employment for your subjects. What damb ass peasants
    ህሊና ያለው መሪ ...ሽመልስ አብዲሳ ሚስቱ ስለወለደች እጅ መንሻ የ30 ሚሊዮን ብር መኪና መግዛት ያስፈልግ ነበር?

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 2 หลายเดือนก่อน

    በውነት ሸፍጠኛ ባለጌ ፊዴሬሽን ይፍረስ

  • @MsNima-y4w
    @MsNima-y4w 2 หลายเดือนก่อน

    😊😊😅

  • @RasTeferian-m6s
    @RasTeferian-m6s 2 หลายเดือนก่อน +1

    ድመት ሞነኮሰች ተብሎ...አይ ህወሐት

  • @rahmarahma3427
    @rahmarahma3427 2 หลายเดือนก่อน

    ሀይሌ ጀግናውን ስልጣን እንኳ አልሰጡትም ይቺ ደራርቱ የምትባል

  • @FatiMak-lj3ck
    @FatiMak-lj3ck 2 หลายเดือนก่อน

    ሌባሁላ ተሠግሥጐ አብነት ምናባቱ ሥለእሥፖርት ምን ያውቃል የአብነትን የህይወት ታሪኩን ወደሆላ ተመልከቱ ቆሻሻ ሠውነው

  • @hshshshehe5668
    @hshshshehe5668 2 หลายเดือนก่อน

    ጋላ ገና ያነባል ደራርቱ አፈርብይ

  • @destadegu3179
    @destadegu3179 2 หลายเดือนก่อน

    ይህች ዘረኛ ጋላ የሚገባትን ነው ያገኘች።