Bemejemeria baba nbesehen beatsegegenet yanurat❤❤❤❤Ezi film lay arifu neger wanawochu tewanagnawoch babana ena addis but suppotiing cast,directing,editing yikerewal storiw bewnet kef bale dereja meserat yichel neber gn arif new i think filmu ketesera yekoye messelegn gn arif new❤❤❤❤
አሪፍ ፊልም ነው ለባባ እና ለዜድ ነብስ ይማርልን እስቲ የባባ የዜድ ወዳጆች በላይክ ❤ ቤተሰብ እንሁን 🙏
ነብስ ይማር😢
😢😢
😭😭😭😭😭😭
@አቅሌ mogne nehi malet new
ነብስ ይማር 😢 ምናለ እኔ ባንተ ቦታ በምትኩ ባባዬ😢😢
ይችን ኮሜተ የምታነቡ ሁላ እግዚአብሔር ከክፈ ነገረ ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉❤👌👌👌 ባባ መቸም አንረሳህ 😢😢😢
Amen 🙏
Amen
Ameen Ameen Ameen
ኣሜን
ባባዬ😢
ሁለት በማንም የማነተካቸው
“ዘነቡና ባባዬ “እግዚህአብሄር ነፍሳችሁን በገነት ያኑርልን።
አይ ሞት ባባና ዘነቡ ነፍሳችሁን በገነት ያኑርልን 💔💔💔
فهىظث😢😢😢😢😢
ባባዬ በቃ አንተ ያለህበትን ፊልም ሳይ የሞትህ አይመስለኝም ብቻ እግዚአብሔር ነፍስህን ይማረዉ እፍፍፍፍ😢😢😢❤😢😢😢😢😢😢😢
እኔ የባባዬ ነገር የእግር እሳት ሆነብኝ😭😭😭😭
መቼም የዳዊትና የባባ ፍቅር አይረሳኝም ባባዬ መቼም አንረሳክም እግዚአብሔር ነብስክን ከደጋጎች ጋር ያርግልን
ለእሱ ነው የጻፋችሁት መጥቶ ያነበዋል?
Me to😣
Amin
🙏ለእናታችን ዘኔ ለወንድማችን ታሬ ነብስ ይማርልን😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔
ባባዬ ነብስህን ከደጋጎች ጎን ያርግልን 😢😢 ቃልዬ ፅናቱን ይስጥሽ 😢😢😢
አሪፍ አስተማር ነዉ እናመሰግናለን በዚ አጋጣም ለረጂም አመታት ያላየዋቸዉን የማቃቸዉን የሰፈራቺን እናቶችን ወንድሞቺን ስላየዉ እጂጉን ደስ ብሎኛል😘😘😘😘😘😘ጅማዬ" ዉድድድድድድድድድድድድ💐💐💐💐💐💐
ባባዬና ዜድ😢😢😢 ቸሩ እግዚአብሔር በቀኙ ያቁማችሁ
indee,zedi,motahalechi,indee?
እንደው የእውነት የማዴ እና የባባዬ አንጄቴን የበላው አለ እውነት በጣም ነው የእግር እሳት ብቻ
ዜዲ ሚባለዉ የትኛዉ ነዉ ግን😢
ባባዬ እኮ ፊልሞችክን ሳይ በህይወት ያለህ ይመስለኛል ነብስህ በአፀደ ገነት ያኑርልህ😢😢😢😢
ባባ ወንድሜ ከሰውም ሰው ነበርክ … ለሰው አሳቢ መልካም ሰው ዘር እማይለውጠው ትላንት የትግራይ ህዝብ ተርቧል ብለህ ካለህ ያካፈልክ ለጋሱ ወንድሜ ዝና እማይለውጠው …. ሁሌም እንደከበርክና እንደተናፈቅክ በልባችን ትኖራለህ …. ነፍሰህ በገነት ተረፍልን። 🙏🏽❤️😢
ምንም ብሆን ይሰማዋል እናቱ ትግሬ ናት አቃታለሁ
Ewnet? Enatu tigerawity Nate enda? 😢😢😢😢😢 baba
Baba😢😢😢😢😢😢😢❤
ነፍስ ይማር የኔ ምርጦች በሂወት ዘመናችሁ የማይረሳ የማይሰለች ስራ ነው ሰርታችሁ ያለፉችሁት
ባባ አንተን ማየት በጣም እየከበደኝ ነዉ ያየሁት ግን ሰራህን በጣም ሰለምወደው እየሰሰትኩ ለማየት በግድ ጨረሰኩት ነፍሰህን በገነት ያኑርልን ጌታ
የባባን ፎቶ አይቶ ማየት የጀመረ ቅር እያለኝ ነው የጀመርኩት 💔😭
የቆየ ፊልም ነው ግን ባባ እና ዘነቡ ያሉበትን ፊልም ሁሌም ባየው አይሰለቸኝም ❤😢
ኡፍ በጣም ነው የሚያናድደኝ የዚህ ልጅ ሞት ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርህ ባባዬ የኔ ቆንጆ 🙏🥰💐ፊልሙ አሪፍ ነው 👍🥰❤️
ባባና ዜድዬ መልካም ሰውች ነበራችሁ ፈጣሪ ነብሳችሁን ይማር
ሀሪፈሪነበር😂😂😊
ባባዬ በስራህ ሳንጠግብህ ሄድክብን ሁሌም ተወዳጅ ነህ ::ነብስ ይማር ለሞቱት ሁሉ እግዚአብሔር ምህረት ያርግ ::ሰላም ለሀገር ልጆች
ባባ ምንም ውስጥ ሳይገባ አገሪቷ ላይ እንዳሉት አርቲስቶች በፖለቲካ ገብቶ ሳይጨማለቅ ሳይጠላ እንደተወደደ ወደ አምላኩ እቅፍ የገባ ማንም የማይመስለው ምርጥ እና ተወዳጅ አርቲስት ነበር ባባ(ታሬ) ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑራት ዘላለሙ ቤትህ ይመርልህ በሰላም እረፍ አሜን
ባባ ከስራቸው ፊልሞች የመጨረሻ ተራና አሰልች ታአማኝነት የሌለው መነሻ ሀሰቡ ጥሩ ሆኖ ግን ከደረጃው የወረደ ፊልም ሆኖ ነው ያገኘሁት ለሞቱት ነፍሳቸውን ይማር
ባባየ የኔ አበባ የኔ ውድ እኔ አፈር ልብላ ሁሌም እንደአዲስ ነው በሀዘን የምንገበገበው😭😭😭😭😭 እናንተ አብራችሁ የሰራችሁ ሰወች ግን እንዴት መቻሉን እንደሰጣችሁ ሳይ በእናንተ እቀናለሁ!!!! ብቻ በቀኙ ያሳርፍህ ባባየ ከፈጣሪ አይታገሉት ነገር😭😭😭😭😭 ዘኒየ ነብስሽን ይማረው😭😭😭😭😭
የባባዬ አድናቂዎች የት ናቹ ሁሉም ያምርበት ነበር😢 ወይኔ ባቡጅኮ ሲያስቀኝ ስብሠባ ላይ ነኝ አላለም ተመችቶኛል😂😂
የኔ ምርጦች ባባ እና ዘኑዬ ሞት ለማንም በየትኛዉ እድሜ ይመጣልና በህዝብ ተወዳጅነትን አትርፋችሁ ነዉ የሄዳችሁት ነፍሳችሁ በሰላም ትረፍ😢😢😢
አይ ባባዬ እና ዘኔ ፊልሙን ሳይ ያላችሁ ነበር የመሰልኝ 😢😢በናንተ ሰዝናና አዘኑን እረሳው 😢😢አሪፍ ፊልም ነው 😢ዘኔ እና ባባዬ በሕይወት ባይኖሩም 😢😢
ውይይይ ባባዬ እግዚአብሔር ነብስህን ከደጋጎቹ ጎን ያሳርፈው
መቼም እንረሳህምምምም😢😢😢
,😢😢😢
ባባ ነብስህን ይማረው ወንድሜ። ዘንዬ ነብስሽን ይማረው😢
ባባ እና ዘነቡ ነብሱን ይማር😢😢
አሪፍ ፊልም ነው ባባ የኔ አባት ነፍስህን ባፅደ ገንት ያኑርህ
እንግሊዘኛ ምታወራዋ ምኗም ሳይገባኝ እንዳናደደችኝ ፊልሙ አለቀ😂😂
😂😂 መች በትክክል አወራች መቸም አይገባቸውም ብላ
ወላ እያሰብኩት ነበር ምኗም አልጣመኝ😂😂😂😂😂😂😂😂
Are minuam Des ayil
እዚህ ውስጥ ማነው ቃና እሚወድ እና ፊልሞችን እሚከታተል ካላችሁ አቤት በሉኝና ማታ ትንሹ ባለአባትን ያየ እነምህመጃን የኳስሜዳውን ፓርትና ይሄን ፊልም
አወ እነ ምህመት ጃን ሜዳቸዉን ሲስመልሡ ነበር ማታ
@@user-xc2tf3io9e የኛ አገር ፊልም ኮፒ ብቻ ይሄ ይሻላል ውዴ ሙሽራዬ እሚለው ጨርሶ ሙሉ ፊልሙ ከውጭ ኮፒ ተደርጎ ነው
እኔ አለሁ በቃናስ
ፊልሙ ብዙም አይስብም ግን ባባና ዜድ ነብሳችሁን በገነት ያኑረው
ኡኡኡ የሞቱት ነፍሳቸው ይማር ምርጥ ስራ ነው👍👍👍👍👍
እኔ እኮ እስካሁን ባባሞቷልብዬ ማመን አልቻልኩም የውነት ሰው ነብስ ይማር ሲል እውነታቸውን አይመስለኝም ባባልመን😭😭😭ነብስህን ይማርልን
ባባዬ 💔💔💔💔😭😭😭😭አልቅሰንም ያተነገር መቼም አይወጣልንም ተናፍቀሀል😭😭😭
ባባዬእፍፍፍ
እውነት ነው ባባየ የእግር እሳት ነው ሁሌ አዲስ እህህ😭😭😭😭😭
የኔ ንጉስ 🥲ባባዬ 🥲ዘኑ 🥲ነብሳቸውን ሰላም ያሳርፍልን 🙏🥲ጌታ ሁሉም በናንተ ግዜ ቀረ ❤እናመሰግናለን 💝
Rest in peace Baba and Zed💔💔💔💔💔💔😢😭😭. Thank you all.
ውይ ይች አለም እንድህ ነች ላትጠቅመን እርስ በርሳችን ታባላንአለች እግዚአብሔር ነፍሳችሁን ይማርልን
ባባ አሪፍ ፊልም ነው
ባባ ያለበትን ፊልም ማየት በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ነፍስህን ይማረው
ባባዬ የኔ ህመም ሞት ክፉ ነፍስህ ትረፍልን የኔ ህመም😢😢😢
ባባዬ እና ዘነቡ ነፍሳችሁ በሰላም ትዕራፍ😢😢
አይ ባባ አንተኮ😭😭😭ነፍስህ በአፀደ ገነት ያኑረው😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ታሪኩ ባባ መልካም ሰብእና ያለህ ሩህሩህ ነበርክ😢😢
ነብሰህ በገነት ይኑር😢😢
ጥሩ የስራ ሁሌም ይታወሳል ባባ እና ዜድ ነፍስ ይማርልን❤
ዝናሽም ባባም አንረሳቹም ነብሳቹን ይማረው እግዚአብሔር አምላክ እኛንም ለንሰሃ ሞት ያብቃን አሜን
😢😢😢😢😢😢ባባዬ እውኑውት ያለህ ነው መስለኝ 😢😢😢በጣም ያማል ነብስ ይማር ያሉህ ነው እምስልኝ😢😢😢😢😢❤
ባባዬ ሁሌም ሞት ለኔ አድሰ ነዉ የሚሆንብኝ መቼም አርሳህም😢😢😢😢😢😢ቃል መጸናናቱን ይሰጥሺ ዘነቡም 😢😢😢😢
አይ ባባየ ብትኖር ምናለበት 😢😢 የልብ ስብራት💔💔💔
ምን ዋጋለው ባባየ እንደሌለህ ሳስብ 😢 ያመኛል ግን በዚ ኣጋጣሚ ባባየ ባንተ ሞት እኔ ወደ መንፈሳዊ ሂወት ቀይረሀኛል ባንተ ሞት ተለውጫለሁ ኣመሰግናለሁ ነፍስህ በሰላም ትረፍ 🙏
ባባየ ነፍስህ በሰላም ትረፍ በደጋጎቹ ጎን ያሳርፋት😢😢😢
ባባ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ መቼም አንረሳህም ፈጣሪ ነብስህን በገነት ያኑረው እንውድሀለን😔
በጉጉት ስጠብቀው ነበር
ምርጥ ፊልም ነው ያላያችሁ እዩት
ባባ😢 እዚህ ፊልም በጣም ነው የከሳ ሞት ግን የስራህን ስንቱን መልካም ሰው ወሰድክብን😭😭 እኔኮ የማዲንና የባባን ሞት እስከ አሁን አላምንም 💔
ዋናው የላይኛውን ቤት ያሳምርላቸው አሁን እኛ እየኖርን ነው ልንል ነው በየቀኑ ከመሞት አንዴ ሞቶ መገላገል በስንት ጣእሙ
👋
ባባየ እግዚአብሔር ነፍስህን ያሳርፍ
ባባዬ ሞትህን ማመን አቅቶኛል 💔😭😭😭
RIP , Baba , he was one of the best actors in Ethiopian movies industry !
ባባዬ ሣይ የሞተ አይመሥለኝም ውድ ቸመልካቾች ይሄን የምታነቡ ሁሉ ከድገተኛ አደጋ ይጠብቃቹ
ብባባየ ሰም እይዞሸ ብሉኝ 😢😢😢 በጣም ከፍቶኛል ።
አይዞሽ እማየ እኔም እዳች ብሶተኛ ሆንኩ ፈጣሪ ከሁላችን ጋር ይሁን
@@alami5787 እኔ እህት ዛሬ ከሰዉየየ ገር ማልቴ ከማዳም ባል ተሳደቤ ነው ። ካልነኩኝ ኣልነካም ከነኩኝ ግን ሰጣን ነኝ 😥😢😢።
@@maratalosow1741 የኔ ውድ በምን ተገናኛችሁ ጥሩ አደለም አች ትግሥት ይኑረሽ እነሡ ባለጌወች ናቸው ማማየ የት ነሽ በውሥጥ አውሪኝ ቁ
@@maratalosow1741 Ayzosh ehite Egzabiher kanchi ga new❤🙏
@@alami5787 ርያድ ነኝ ማማ
ባባዬ የምር ናፈቅከኝ ነፍሰህ በሰላም ትረፍ😢😭
እግዚአብሔር ደጋገቹን እየመረጠ ነው የሚወስደ
ቸሩ እግዚአብሔር ነብስህን በአጸገነት ያኑርህ ለቤሰበቹንም ጽናቱን ይስጣቹ😭😭😭🥹🥹🥺😭😭🥺❤❤
ባበዬ ነብስን በገነት ያኑርልን 😢😢😢😢
ዝንዬ ባባዬ ነብሳቹ ይማርልን
ባባን እንደኔ የናፈቀው 😢😢😢
ለምን አቴጂም
እኔ
እኔ
ባባዬ😢😢😢 እና ዘነቡ 😢😢😢 ነፍሳችሁን በቅዱሳን ጎን ያሳርፍልን🙏🙏🙏😭😭ሁሌም ልባችን ውስጥ ትኖራላችሁ❤😢😢😢
Semay nefsu yimarew ena bab enaeyoba yalebet film mechem ayselechim ❤
የኔ አባት ዘንካታው ወጣቱ ባባዬ ለካ ሞት ማለት እንደዚ ነው መቼም ማረሳችሁ ባባዬ እና አስፍዬ ነብሳችሁ በሰላም ትረፍ በሁሉ ደም ውስጥ ለዘላለም ትኖራላችሁ
የኔ ባባዬ ነፍስህን ይማረው 😭💔
ባባዮ በቁዱሳኑ እቅፍ ያኑርህ መድሃኒኣለም ክርስቶስ😢
😢😢😢😢ፈጣሪ ነፍስህን በዳጋጎችሀ ጎን ያቆይልን😭😭😭
የባባን ፊልም ሣይ በጣም አዝናለሁ እኔ ብቻ ነኝ ?😢😢😢😢😢
በበዬ ነብስህን በገነት የኑርልን😢😢😢
😢😢😢😢😢እዚህ ፊልም ላይ ይሚሰሩት ሁለቱም ምርጦች በሞት ተለይትውናል ኮ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😂😂😂😂😂😂አይ የኢቶ ፊልም አማሪኛ ከሰማች ለምን አመልስም አይ ምነዉ አፈር አይካኝ አሉ ሴቶቹ
እኮ😂😂😂😂😂
ባባዬ😢😢የምር ፊልሞቹን ስወድለት
ባባዬ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑራ
እኔ ባባየ ስሞት በጣም ኣዘንኹኝ ኣለቀስኩኝ ከዛም በወሩ ልዩ ወንድሜ ኣጣሁት ማርያምን ኣሁን እንዴት ብየ ላውጣዉ በሰው ሃገር ሁኜ 😭💔
ነብስ ይማረ
አይ ሞት ለማንም አይቀር ሁለታችሁንም ነፍስ ይማር 😢
ዘነቡ እነ ተሬ ሁሌም በልበችን ትኖረለቹ ነብሰቹን ይመሪ፡፡
ባባ በጣም ትለያለህ። ነገር ግን እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ። ነፍስህን በገነት ያኑር። ኸሱ የሚቀር ማንም የለም ስል እፅናናለሁ። በመሞትህ በጣም አዝናለሁ። በጣም የኔ ወንድም😢😢😢😢
ባባየ የእዉነት ከልቤ አዝኛለሁ ምን ላድርግ አትመለስ ነገር ፊልሙን ማየት ትቼ አንተን ሳይህ ማልቀስ ብቻ😭
Bemejemeria baba nbesehen beatsegegenet yanurat❤❤❤❤Ezi film lay arifu neger wanawochu tewanagnawoch babana ena addis but suppotiing cast,directing,editing yikerewal storiw bewnet kef bale dereja meserat yichel neber gn arif new i think filmu ketesera yekoye messelegn gn arif new❤❤❤❤
ባባዬ ዘዴ ነፍሳችሁ በሰላም ትረፍ❤
ምርጥዬ ነው በተለይ መጨርሻው ባባዬ ነፍስክን ይማርው
ታሪኩዬ ❤❤ሁሌም በልባችንትኖራለክ😢😢
ዉይ የድርጅቱ አለቃ ሲነጋገር ሲያስጠላ
ባባና. ዜዶ. ነብሳችሀሁን. ይማረው. 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ባባዬ ነፍስ በገንት ይአኑር 😢🎉🎉🎉
ባባ & ዘነቡ😭🙏
ሁለታችሁንም ነፍችሁን ባፀደገነት ያኑርልን😢😢
ሁሌም ማመን ያቃተኝ ነገር የባባ ሞት ነው ሕይወት ኳስ ሜዳ ደስ ይላል
ባባዬ ከሞትክ ወራቶች ተቆጥሯል እኔ ግን እስካሁን እውነት አልመስል አለኝ ባየሁክ ቁጥር እንዴ አዲስ እዬዬ ነው ስራዬ 😭
አሁንም ያለ ነዉ እሚመስለኝ መሞቱን አልተቀበልኩትም መሠለኝ ባባዬ ነፍስ ይማር
ባባና ዘነበ ምርጥ አርቲሥቶች እማትረሱ
ባባዬ ሁሌም ትናፍቀናለኽ እንወድሀለን ነብስኽን በገነት ያኑርልን
ሁለት በማንም የማትተኩ ምርጥ ሰዎች ነብሣችሁን በገነት ያኑራችሁ
ባባዬ ምርጥ ነብስህ በሰላም ትረፍ 😭
ባባዬ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑራት ፈጣሪ
ወይኔ ባባዬ ነብስን በአፀደ ገነት ያኑርልን
ባባዩ ነፍሰህን በአፀደ ገነት ያቆይልን መቸም አንርሳህም 😢
በጣም በጣም ያማል ይሙት ሁሉ ነፍስ ይማር ዜድ እና ባባ እዳዝሁም ሁሉ ነፍስ ይማር .🟢🟡🛑
በጣም ድንቅ ነው We Love Soccer Or We Love Sports !
ደስ ይላል✨ ባባ ነፍስህ በገነት ያኑርህ🖤