ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ባባን እንደኔ ምትወደው እና እንደኔ የናፈቀው ሰው ብቻ በላይክ አሳዩኝ😢😢
❤❤❤
እሱን የማይናፍቅ የፊልም ተመልካች የለም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Embi
😢😢😢😢
እሱ ከሞተፊልም ማየት እደት እዳስጠላኝ😢
ከኤርትራ ነኝ።የአማርኛ ፊልም በጣም ነው የምከታተለው።ታሪኩ ደግሞ በጣም ከምወዳቸው ከማደንቃቸው ሰዎች ነበረ ፊልሙን አየዘንኩ ነው ያየሁት😢እግዛብሄር ከጎኑ ያኑረህ🙏
Aykemayn habibi ane wn betaemi ye zfetwo tariku kea ab genet ymber❤❤❤🙏🙏🙏
❤
😂😂😂😂
, 🥺
😢😢😢 ምን ነበር ሞት ባይኖር ኡፍፍፍፍ💔💔😭ባባ😭 እዩቤ 😭 ማዲንጎ 😢💔ታምራት😢 ሚካኤል በሀይሉ😢 ሁሌም በልባችን ትኖራላችሁ
ፊልም ከባባ ጋር አብሮ ተቀበረ 😢😢😢 ባባዬ ነፍስህ በሰላም ትረፍ
አታርፊም
ባባየ ነብስህን ይማረው 😢😢😢😢
እዉነት😭😭😭
💔🖤🖤🖤
@@ahmedhassan6097ኣንተ🙄
በጣም የሚያሣዝን ፊልም ነዉ ታሪኩ ባባ የተንበረከክላት የተማፀንካት እመቤቴ ማሪያም ከልጇ ከወዳጇ አስታርቃ ነብሥሕን በአፀደ ገነት ታሣርፍት ቤተሠቦችሕን ጎደኞችሕን ታጠንክራቸዉ
የሁሌ ምርጥ ተዋናይ ባባየ ሁሌም እንወድሃለን በሰማይ ከመላእክት ቅዱሳን ያኑርህ ! ባባ የሚወድ ሰው like ይንካው❤❤😢😢😢😢😢😢
ሞት ለማንም አይቀርም ግን እንደ ባባ እንደ ማድንጎ እና ሀጫሉ ሞት ልቤን የሰበረ የለም ማርያምን😭😭 ነብሳቸዉን በአፀደ ገነት ያኑሪልን🙏
Hachalu tegbo new yemotew and semon tigab witir adrgot neber wagawn setut
Enmee betme 😢😢😢
@@SenayitDamtew-b1eአይባልም ደደብ
@@SenayitDamtew-b1eአይባልም
በጣም😢😢😢
ሁሌም የሞተ የማይመስለኝ ከልቤ የሚያሳዝነኝ ባባ ነብሱ በሰላም ትረፍ ለቤተሰቦቹ እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣቸው 😭
ታምራትን እረሳሽው
እኔም የማድጎ እና የሱሞት እየቆየ በቃ ያቃጥለኛል አላምንም እፍፍፍፍ ይቱብ እደትእዳስጠላኝ
ባባን ግን ማነው ልብ ብሎ ያየው እደኔ በጣም አሞታልኮ ሠውነቱ እልቅ ብሏልኮ 😢 የኔምስኪን😢😢😢😢
Ahya
አዎ በጣም 😭😭😭😭💔💔💔💔💔
በጣም ከህመሙ የፊልሙ 😢😢😢
አዎ ውስጥ ውስጡን በልቶት ነው የሞተው
አንተ ደሞ ለምን ከሳህ
ባባዬ እግዚአብሔር ነብስህን በአፀደ ገነት ትረፍ ሁሉም በልባችን ነህ መቼም አትረሳም 😢 አሪፍ የትዝታ ፊልም ነው ❤
ዋው ይሄን ፊልም በጣም በጉጉት ስጠብቀው ነበር wellcome ወዳጅ ታሪኩ ብርሃኑ ነፍስ ይማር ሁሌም በልባችን ነህ ባባዬ ኡፍ ለማመን ይከብዳል 😭😭😭😭ፊልሙ ደሞ በጣም ምርጥ 1ኛ እውነትም ወዳጅ እንደስሙም ተወዳጅ ፊልም ነው ይመቻችሁ አቦ ❤️❤️ ናፍቆታችን ነህ ባባ ልጅህ ይደግና ስምህን ያስጠራ 🙏😭😭😭
አሪፍ ፊልምነው የመጨረሻው እንደሆነ ታውቆት ነዉ መሰለኝ አለቃቀሱ እራሱ የትወና አይመስልም 😢😢😢ደሞ ውስጡ እንደተጎዳ ሰውነቱ ይናገራል ❤❤❤በድጋሜ ነብስህን በገነት ያኑርልን የኔ የኔ አሳዛኝ አንዳንድ ቁስሎች ቶሎ አይድኑም ምንይደረግ ማንም ከሞት የሚቀር የለም😢😢😢😢😢እናመሰግናለን
የምር በጣም ትክክል ነሽ
Ere baba please temeles
በትክክል ሰውነቱ በጣምነው የቀነሰው
አወ ትክክልነሽ ሠዉነቱ 😢💔💔💔😭😭😭
Betam you are right! Something doesn’t look right. He looked different. RIP🙏🏼
ታምራት ባባና ሃጫሉ ብዙ መስራት ሲችሉ ባጭር ከተለዩን በጣም እሚያሳዝኑኝ ወጣቶች ናቸው 😭😭😭
ባባን እንዴት ከ ሀጫሉ ጋር 1 ታደርጋለህ ባባኮ የህዝብ ነው የክልል አይደለም
ዋው በጣም ምርጥ ድራማ ነው ፅናት መሞቷ ይገባታል አቃጥላ ደፋችኝ እኮ ፍቅር እንዲህ ከሆነ ቢቀርስ አብዛኞች ሴቶችም ወንዶችም የብዙ ሰው ትዳር መፊረስ ምክንያት እንደፅናት ያሉ ሰዎች ናቸው ባባ ነፊስ ይማር እዚህ ላይ ምንያህል ተጎድተህ ታመህ እንደነበር ከሰውነትህ መረዳት ይቻላል ቢሆንም ነፊስህ በሰላም ትረፊ ያው እኛ ሀበሾች ሰው ከሞተ በሃላ ነው ያዙኝ ልቀቁኝ የምንለው ሲሞት ነው ትዝየሚለን በቁም እያለ አንረዳዳም
ለምን እሱ የማይፈልጋት ከሆነ መጀመርያም ማስጀመር ጥሎመሔድ የለበትም
እኔ የታየኝ እንደ ስሟ ፅኑ የሆነ ፍቅርን ነው🙌
ታሪኩ ባባዬ ሁሌም እውነት የማይመስለኝ ያንተሞት ነው ሁሌም በልባችን አለህ ነፍስህን አፀደገነት ያኑርልን🙏🙏🙏
ለባባዬ መታሰቢያ ስለተሰራ የምር ደስ ብሎኛል እንደኔ ደስ ያለው በላይክ ያሳየኝ
ይገርማል በጣም ከስቶ ነበር ባባዬ 😢😢 ነፍስ ይማር ፌልም ባንተ ግዜ ቀረ 😢
😭😭😭😭
ሳየው እኔም ብቻየ ውይ ክስት ብሏል እያልኩ ነበር😢😢😢
አው የምር😢
Awo betam enem esu new yetayegn
አወ ውስጡን እንዳመመው ያስታውቅ ነበረ 😭💔
pls በ24 1million view እናስገባው like,Share,Comment ላይክ ማታረጉ ሰወች ግን ትገርማላችሁ
Mene yetekemewale le babaye
?
@@sarageleta2094 የሱ ስራ ከፍ ብሎ እንድታይ ከማሰብ አንጻር ነው እህተ
ባባዬ ነፍስህ በሰላም ትረፍ ❤መልካም ሰዉ ሁሌም ስሙ ከመቃብር በላይ ይኖራል!👏እንደዚህ አይነት ገመና ከታች ጓደኛ በዚህ ዘመን እንኳን ይኖራል ብዬ አላስብም ቢሆንም ፊልሙ ተመችቶኛል።
በባዬ ነፊስ በፀደቀ ገነት ትኑር ። ሁሌም ከልበችን ዉስጥ ነህ።ነፊስህ በሰለም ትራፊ ።ፊልሙ በጠአም ምገረም ነው የመጨረሽህ እንዴሆና ምተዉቅ ነው ምመሰለዉ ከሌሎች ፊልሞች በአጠም ለየት ይላል ቀዝቀዝ ብለህ ስትሰረ ደግሞ ስተለቅስ።ምወዱትን መጠት እንዴት የሚል
ባባዬ 😢😢😢 በድካም በህመም ነው ይሄንን ምርጥ ፊልም የሰራው ያስታውቃል ፊቱ😢
ይህንን የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ በያላችሁበት ይጠብቃቸው 😍😘😘
Amen yene abat
አሜን አሜን አሜን
አሜን❤
🙏🙏🙏
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
ባባዬ እንደ ቀልድ አመት ሆነህ ማርያምን እሱ ከሞተ በኋላ ፊልም አቆምኩ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ 💔😭 ነብስህ በአፀደ ገነት ያኑረው ባባዬ 💔💔😭😭😭
አሜን እኔም ፊልም ሳይ የድሮ የሱን እየደገምኩ ነው የማየው ነብሱን ይማረው የሰራው ፊልም በሙሉ ምርጥ ነበር
sry baba
የእውነት መልካም ስራዎችህ ሁሌም ይዘክሩሃል እግዚአብሔር አምላክ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑረው 😢😢 ብዙ መስራት የሚችል ሰው በወጣትነቱ ወደማይመለሰው ሲሄድ ያማል😌
ባባ እንደኔ ሚወደዉ ላይክ ይስጠኝ❤❤💔💔💔💔💔😭😭😭
እኔም በጣም ነው ምወደው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ነፍሱን ይማር 😢😢😢😢😢
G
የባባን ፊልም ሁሌ እየሳቅን ነሀር የምናየው ዛሬ ግን ሁላችንም የምር እያለቀስን ነው የምናየው😢😢😢😢😢
😢😢
አዎ የእዉነት በጣም ልብ ይሰብራል💔💔😢😢
እውነት ነው በንባ ተራጭን 😢😢😢😢😢
Betam😭
ባባ እኮ እያመመው ነው የሠራ ከስቷል እኮ😢😢 ነብስህ በገነት ያኑራት....,,,
በጣም ፊቱ ራሱ ገርጥቷል
አወ😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
አዎ በጣም 🥺🥺🥺🥺
ባባዬ እኖድካለን ነፍስህን በገነት ያኑራት የገረመኝ ነገር ቢኖር ዶክተር ያዕቆብ ፊልም መስራቱ በጣም ነው ምኖድክ ለእህቴ ያረከውን ውለታ መቼም አልረሳውም አላህ አብዝቶ ይስጥክ
ባባዬ ነፍስህን በገነት ያኑርልን 💔💔💔እያለቀስኩ የጨረስኩት በጣም አሪፍ ፍልም የጎደኝነትን ጥግ ያየንበት ምርጥ ፊልም ቸሬ ምርጥ ልጅ በሙያህም በሀይማኖትህም መልካም ልጅ ሞት ክፉ ነው የእውነት አይመስልም ባባ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ ለቤተሰቦችህ እግዚአብሔር መጽናናትን ይስጥልን
እደኔ ማነዉ ባባዬን አዬቶ ገብቶ ያዬ😢 ባባዬ ነብስህን በአፀዴ ገነት ያሳርፍልን ሁሌም እንወድሀለን እናስብሀለን የኔ መልካም ሰዉ😓😓😓😓
እዚህ ፊልም ላይ እራሱ ቅዝቅዝ ብሏል ባባዬ ውዴ😢😢😢😢😢😢😢ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑራት😢
በጣም 🥺🤥🥺🥺🥺😭😭😭😭😭
ሰውነቱ ትክክል አልነበረም ወይኔ ወንድሜን 😭
አዎ እንደበፊቱ አደለም ትወናው እሩሱ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ወላሂ አወ ዝምብሎ እያስመሠለ ነው የሠራው ውስጡ ታሟል ያስታውቃል😢አይ ሞት😢😢መቸም የማትረሳ መልም ሠው ነበርክ😢
ይንን ፊልም እያየሁት ባባ በሕይወት ያለ ይመሰለኛል ባባዬ እግዚአብሔር ነፈሳን በገነት ያኑር😭
ባባዬ ነፍስህ በአፀደ ገነት ይረፍ ሳይህ አቃተኝሁሌም ኢትዮጵያውያን ልብ ውስጥ ትኖራለህ
ባባ እኮ አልሞተም በህዝብ ልብ ውስጥ አለ እርሱ ቢያልፍም ስራዎቹ ህያው ናቸውባባዬ ሁልጊዜ በልባችን ትኖራለህ😭🙏♥️
ይገርማል ይሄ ፊልም እንደ ሌላ ፊልሞቹ አይደለም እዝን ቀዝቀዝ ብሎ ነው የሰራው ባባዬ ልባችንን ሰበርከው እፉ💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
batami.amoti.nabri.masalagni
Ewent eyaleksku yechereskut
በጣም አሞት ፊቱን ሁሉ ብልሽት ብሎ ነበር ለመስራት እራሱ ግዴታ የሆነበት ይመስላል
አይ ሠው ከንቱ ስለ ባባ ሳስብ ልቤ ይሰበራል ነፍስህን ከደጋጎች ጎን ያኑርልን 😭😭😭😭
ባባዬ የኔ ተወዳጅ እንዳዲስ ሀዘኔን ቀሰቀሳቹብኝ እግዚአብሔር ከደጋጎቹ ግን ያኑርህ ለመላው ቤተሰቡ እና ለአድናቂዎቹ መፅናናትን ይስጥልን በተረፈ አሪፍ ፊልምነው
የማርያም ወዳጅ እስኪ ጎራ በሉ በዙ መንፈሳዊ ሰራዎችን ለመስራት አስቢያለው እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ❤❤❤❤
እውነትም ትክክለኛ ወዳጅነትን የሚያሳይ ግሩም ትወና ብቃት የታየበት ፊልም ባባ እግዚአብሔር ነብስህን በገነት ያኑረው🙏
ዳዊት
እኔ ስለባባ ሳይሆን ዛሬ ስለ ወዳጅ ፊልም ትንሽ ልበል። ፊልሙ ጥሩ ዘውግ ያለው መሳጭና ልብአንጠልጣይ ነው።❤ ፅናት የፍቅርን ጥግ አሳይተሽኛል በረካ ሁኚ።ሳሚና ዳዊት ወዳጅነትን አሳይተውናል።ወዳጅ ፊልም ጥሩ ነበር። ነገር ግን ከህግ አንፃር ዳዊት ከሰራው ወንጀል አንፃር 7 አመት መታሰሩ በቂ ነው?
ባባዬ❤💔❤ የአንተን ሞት ማመን ይከብዳል 💔💔💔 ሁሌም በልባችን ትኖራለህ አግዚአብሔር አምላክ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን 😭😭😭 ለቤተሰቦችህ መፅናናትን ይስጥልን
😢😢😢😢ባባዬ ድጋሚ ሌላ ፊልም እደማትሰራልን ሳስበው 💔💔💔እግዚአብሔር አምላክ በደጋጎቹ ጎን ያኑርልን❤❤❤
ባባዬ መቼም ቢሆንኮ ከልባችን አትወጣም ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን የኔ የዋህ😢❤
ባባዬ አንተ የኢትዮጵያ የምንጊዜውም ምርጥ ወጣት ተወዳጅ እና ተናፋቂ ተዋናይ ነክ ባባዬ እንወድሃለን
መታሰቢያነቱ ለአርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) የሆነው ወዳጅ የተሰኘው ፊልም ያያችሁ ፣የምታዩ እና ወደፊት ለምታዩት በሙሉ ፈጣሪ ሰላሙን ፣ጤናውን ደስታውን እና ፍቅሩን ያብዛላችሁ፤ ከድንገተኛና ከክፉ ነገር በሙሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ፡፡ 💚💛♥🦚🕊👨⚕👩⚕😊😥🙏
Beiwenet alawekewm begile gone yehen film say eyalekesku new
Amen Amen Amen
ባባዬ የመጨረሻ ፊልምህ መሆኑ ሣሥብ በጣም ያማል 😢ነፍሥህን ባፀደ ገነት ይኑር
ይገርማል ህመሙ እኮ ሰውነቱን ጨርሶታል ፊቱ እንዳለ የህመም ስሜት ተደቅኗል😢😢😢ባባና ማድንጎ መቸም አረሳችሁ😢😢😢😢😢😢😢
Betam yastawpal
ዉነት ነው ያሥታውቃል
በጠም።የስተውቀል😢😢
ወላሂ በባየ ሁሌም ትናፍቀኛለህ እዚህ ፊልም ላይ እራሱ ውስጡ ጤነኛ እንዳልሆነ ያስታውቃል በወጣትነቱ ተቀጨ የኔ ሚስኪን ይብላኝ ለቤተሰቦችህ እፍፍፍፍ
በመጀመሪያ ታሪኩ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ማንም የማይተካ አርቲስት እኮ ነህ የመጨረሻ ስራክም የማትረሰበት ነው❤❤❤❤ በጣም በጣም ምርጥ ነው ሌሎቹም በርቱ ቸሬ በጣም የምወድክ ተዋናይ ነክ ደስ ይላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🎉🎉🎉🎉
ለሁላችንም እንደዚህ አይነት የልብ ወዳጅ ይስጠን ❤❤ ባባዬ የእኔ የዋህ ስምህ ከመቃብር በላይ ነው ነብስህን ይማርው😢😢😢
ፊልሙ በጣም የምራል በጣም ያሳዝናል እባ ያስረጫል መረበሽ ስሜትአለው ባባ ነብስ ይማር አብረውክ ለሰሩትም ለቤተሰብ ለሀገር በሙሉ መፅናናት ይስጥ ለማመን የሚያቅት ነውፈጣሪ የሚወደውን ነው የሚወስደው ለቤተሠቦችክም መፅናናት ይሁን
ፊልሙ ላይ ራሱ ከካራክተሩ ዉጭ የሆነ የሚያሳዝን መረበሽ ይታይበታል 😢 ባባ ❤😢
Awo lki nh ufff babaye
Awo hunetawo enedebefetu ayedelem fetu kezekeze belale
😢😢😢😢😢
እኔም የተረዳሁት ሰውነቱ ቀንሷል ጤንነት የሚሰማው ጊዜ ላይ አልነበረም ውስጡ የታመመበት የሆነ ህመም ነበረበት የአፍሪካ ነገር ስንወድቅ አይደል መታመማችን የሚታወቀው
ትክክል😢😢😢ክስት ብሎ ነበር😢 ጭው ብሎታል😢
ያማል በእውነት እንኳን ለወለደው ለልጁ ለሚሥቱ ለቤተሠቦቹ ለኛ ለአድናቂወቹ እንኳን አሞናል እግዚአብሔር ነፉሡን በገነት ያኑራት
ባባ የናፈቀው ማነው እንዴኔ😢መሞቱን ሁሉኮ አላምንም ፊልም ከባባዬጋ አብሮ ተቀበረ
ባባዬ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን
እንደ ሞት ክፉ ነገር የለም እኮ 😢😢😢😢😢😢😢 ባባዬ እግዚአብሔር አምላክ ነፍስህን በገነት የኑሯት 😢😢😢😢😢
Babayy ahun ant temute
ስጠብቀው የነበረ ፊልም😊አይይ ሰው እንደ ዘበት ግዜው ጥርግ አለምነው ፊልሙን የእውነት ሆነብህ ባባየ ነፍስህን ይማረው😢
የምትወዳት ድንግል ማርያም ዋስ ጠበቃ ትሁነህ ባባ😢
በመምቱ አዝኛለው ግን ማርያም ዋሥ፣ጠበቃ አትሆንም
ጠበቃችን ኢየሱስ ነዉ 💪💪💪💪
ቡሽቲ@@AmsalMengistu-bo8fw
Amen ♥️✝️
Esuma Dagna new 🆗 😊 @@SurafealGeremew
ባባዬ የኔ መልካም ሰው ያገለገልከው እግዚሃብሄር ነፍስህን ከደጋጎቹ ጎን ያኑርልህ😭😭😭
ነፍስህን በቀኙ ያኑርልን ባባዬ እመቤቴ መጽናናትና ብርታቱን ለመላው ወዳጅ ቤተሰቦችህ ትስጥ🙏
ባባንዬ 😢😢😢እግዚአብሔ ነብስህን ብገነት ያኑራት ያይን ብርሃንህን ሰጥተክ ብርሃን እንደሆንክ ላንድ ሰው እግዚአብሔር የሰማይ ቤትህን ብርሃን ያርግልክ አባዬ❤❤❤
Amen🙏
ባባ ነፍስህን በገነት ያኑርልን 😢የፊልሙን የመጨረሻ ትወናህን ሳናየው ነው የተለየኸን 😢😢😢ግን በጣም አሪፍ ፊልም ነበር
ታሪኩ ባባ ያንተ መሞት እንደእኔ የተፀፀተ ያለ አይመስለኝ ጥበብ አብራ ተቀበረች ነፍስህን በአፀደገነት ያኑረው
ለባባ ብለን ብዙ ቪው እንዲኖረው እናድርግ❤❤❤
ሰማይ ቤትም በቪው ሆነ እንዴ መንግስተ ሰማያት ማስገቢያው😡
ምን ያደርግለታል?
@@betishatube4991 ለሰማይ ቤትማ ምንም አይጠቅመውም
@@yena3093 ከእይታው ገቢ ከተገኘ ለልጁ ይሆናል ብዬ ነው
ይሄንን ፊልም ላለማየት እራሴን አሳምኜው ነበር ግን ልየው እስኪ ባባየ😢😢😢 ምንልበል😢💔🖤
Wow ምርጥ ስራ ነዉ ታርዬ ነፍስህ በገነት የኑረው
ነብሰህን ይማር ባባዬ አንተ መልካም ሰው ከደጋጎቹ ጎን ያሳርፍልን😭😭
ይቺ አለም ከንቱ! ታሪክ ነፍስህ በሰላም ትረፍ😢❤
ባባዬ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን 😢😢😢እውነት መልካምነትህ እና አስተሳሰብህ የማይሞት ሰው ነው የሞተብን ::ምርጥ ፊልም ነው ቸርነትና ባባዬ ያሉበት ሁለየም ልዩ ነው ❤
Babaye gena gena wetat nbereke eqo anten matat lemayawekehm new mikochew engdeh kefetare newina nbseh beselam teref
የኔ ወንድም ባባየ የእውነት የእውነት አይመስለኝም ሞትህ ሁሌም በልባችን ትኖራልህ እግዚአብሔር አምላክ ነብስህን ይማርልን
ባባን ኣይቶ የገባ 🥺 we miss you baba 💔😥
ባባ እጅግ በጣም ጎበዝ ተዋናይ ነው ምንም ጥያቄ የለውም ግን ይሄ ፊልም ላይ ባይሰራ ጥሩ ነበር። የፊልሙ ታሪክ በጣም ደባሪ ነው።
እግዚአብሔር ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን😢 ባባየ እኔ ብቻ ነውግን ቅርስም ብሎ የታየኝ ያለ የመሠለኝ😭
ግዛቸው ገብሬ በጣም ጥሩ ደርሠት ነው። መዝሙረ ዳዊት ደግሞ ቆንጆ አርጎ ዳሬክት አርጎታል። እውነትም ወዳጅ❤
ባባዬ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልህ ባባን የሚወደው በላይክ ያሳየን
ባባን እንደኔ ምትወደው ሰው ብቻ በላይክ አሳዩኝ😢😢
ፊልሙ ሲቀረፅ እራሱ ህመም ላይ እንደነበረ ያስታውቃል ሰውነቱ በጣም ከስቷል RIP babaye እንወድሀለን#😭😭😭😭#
ብዙ አማርኛ ፊልሞች ወተዋል ግን አይቼ አላቅም ይሄን ፊልም ግን ገና ባባን ሳየው ነው ሩጬ ለማየት የመጣውት😭😭😭😭ባባዬ ያላንተ ፊልም አያምርም💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭
Me too
ታሪኩ ፊልም ስሰራ አስመስለው ሳይሆን ሆኖ ስለምሰራ በየፊልሙ ያሉ ስሜቶች የሱ ህይዎት ላይ ጫና ያደረሱ ይመስለኛል!He sacrificed his soul for what he love to do, not on film but in real world!Rest in peace Babaye💔
አይገርምም አኔም አሁን ይህን ፊልም እያየሁ እንደዚ አይነት ስሜት ተሰማኝ 😭😭
@@ትንሳኤTubእኔ ራሡ😭😭😭😭💔💔💔
የኔ ጌታ ባባዬ እግዚአብሔር ነፍስህን በገነት ያኑርልን እንወድሀለን😢
በጣም ምርጥ ፊልም ባባየ በሂወት ቢኖር ጥሩ ነበር ለቤተሰቦቹ መጽጽናቱን ይስጣቸው 😢😢
ኡፍፍ ባባየ ለማመን ይከብዳል😢አይ አቺ አለም😢ዱንያ ከንቱ😢😢ጭንቅ ጥብብ ከሚልና ከሚያስለቅስ ስሜት ጋር ነው ያየሁት 😭😭
Quality 100% Editing 100% Coloring 100% Cast 100% Rest In peace baba . Eliana Entertainment thanks 💓💓 Pleas Like This Video Guys
👌🤩
Atashkabt. This movie is trash from the beginning to the end. It’s embarrassing to release a movie so bad in 2023.
የኔ ጌታ ነፈሰ በሰላም ትረፊ አማርኛ ፊልም ቀር ካንቴ ቦኃላ እውዳለው ባባዬ 😢😢😢😢😢የኔ ሳቅታ ናፈኬን
ባባዬ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርው😢😢😢😢
እንደዚ አይነት ፊልም ማየት ነፍቆኝ ነበር ባባዬ ነፍስ በሰላም ትረፍ😢😢😢
ባባ ናፈቅከን እኮ😱😱😱ሁሌም እንወድሃለን❤ ከደጋጎች ጎን ያሳርፍህ😱😱😱
በምጀምሪያ የባባ ነፍስ ይማርልን መዝሙረ ዳዊት በጣም ጎበዝ ነክ
እግዚአብሔር ሆይ ወልደ ዮሃንስን ነብስ በአፀደ ገነት ያኑርልን
አሜን አሜን
አሜን(3)
አሜን አሜን አሜን 😭🙏🙏🙏
ባባዬ የፊልም ፈርጥ ሁሌም በልባች ነፍስህን ጌታ በአጸደ ገነት ያኑራት😭😭😭😭
ከእግዚአብሔር ጋር መሟገት አንችልም ግን ታምራት ማዲንጎ ሀጫሉ ታሪኩ ዳዊት የማትረሱ ወጣት አርቲስቶች😢😢😢
የኔ አንደኛ ባባ የምንግዜውም ምርጥ ነበር እኮ ነብስህ በሰላም ትረፍ
ፊልሙን ሳይሆን ባባን እያየው እያዘንኩ ነው የጨረስኩት የኔ አባት ሲያሳዝን😢😢😢😢
ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ስጋህ ቢለየንም ስራዎችህ ህያው ናቸው ሁሌም በልባችን አለህ ባባዬ❤
ባባየ ነፍስህ ትርፍ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ 😢😢😢😢😢 ምርጥ ሰው አይኖርም ግን ለምን 😢😢😢😢
ምነዉ ግን ሁሌ እንዳሳቀ ነበር ፊልሞቹ እዚህ ላይ ግን እንደከፋዉ እንዳለቀሰ እራሱን ቀድሞ የተሰናበተ ነዉ የሚመስለዉ 😭😭😭😭💔💔💔
ባባዬ የኛ ውድ እግዚአብሔር ነብስክን ከደጋጎቹ ጎን ያኑርልን መቼም አትረሳም 😢😢😢😢😢😢😢
ዋው በጣም ምርጥ ነው ግን ባባ ሳየው የሞተ አይመስለኝም 😢ባባዬ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑረው ሁሌም በልባችን ትኖራለክ 😢😢🥺🥺😭😭😭
በጣም
ይህ ፊልም ሲቀረፅ እንኳን ጤናው ልክ እንዳልሆነ ሰውነቱ እንዲህ አልቆ ልብሱ ከላዩ ላይ እየዋኘ ማንም አላስተዋለውም ነበር 💔💔💔💔💔💔
በጣም ጤነኛ አይደለም
ካሰር ነው የግደለው አሉ ሰውነቱን ጨርስወታል የኔ ጌታ😢😢😢
@omg-c ኧረ ካንሰር አይደለምb9qv
ቆይ ግን ምን ማለት ነው ሰረች ሳደረግም አላገኝሁት ባማረኝው ንገሪኝ ውዴ@@alam5953
እውነት አርነት ወይም ነፃነት ይሰጣል እንዳያት አውቃታለሁ ቢል ኖሮ የታሪኩ መጨረሻ ያምር ነበር !! እውነትን መናገር እንልመድ
ወይኔ ታህሳስ ሁለት አመት ሞላው እንደቀልድ ምርጥ አርቲስት ነበር ቡዳ ነው የበላው መቼም ከልብ አትወጣም
One Year🤷🏽♀️
አንድ አመት ነው እህቴ። ያች ቀን የምወደውን ሁሉ ነገሬን ውዱ አባቴን እና የምወደውን፣ የማደንቀውን ውዱ ተዋናይ (አርቲስት) ባባዬን ያጣሁባት 😢😭😭😭
@@Yonas-1993 አዎ ቀኑ ታህሳስ ሁለት ነበር እኔም በጣም ስለምከታተለው ነው ያረሳሁት መፅናናትን እመኝልሻለሁ ግን ስለ አባትሽም
I wonder why people with golden hearts leave us too soon 😔😔...may your soul rest in eternal peace Baba
ባባን እንደኔ ምትወደው እና እንደኔ የናፈቀው ሰው ብቻ በላይክ አሳዩኝ😢😢
❤❤❤
እሱን የማይናፍቅ የፊልም ተመልካች የለም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Embi
😢😢😢😢
እሱ ከሞተፊልም ማየት እደት እዳስጠላኝ😢
ከኤርትራ ነኝ።የአማርኛ ፊልም በጣም ነው የምከታተለው።ታሪኩ ደግሞ በጣም ከምወዳቸው ከማደንቃቸው ሰዎች ነበረ ፊልሙን አየዘንኩ ነው ያየሁት😢እግዛብሄር ከጎኑ ያኑረህ🙏
Aykemayn habibi ane wn betaemi ye zfetwo tariku kea ab genet ymber❤❤❤🙏🙏🙏
❤
😂😂😂😂
, 🥺
😢😢😢 ምን ነበር ሞት ባይኖር ኡፍፍፍፍ💔💔😭ባባ😭 እዩቤ 😭 ማዲንጎ 😢💔ታምራት😢 ሚካኤል በሀይሉ😢 ሁሌም በልባችን ትኖራላችሁ
ፊልም ከባባ ጋር አብሮ ተቀበረ 😢😢😢 ባባዬ ነፍስህ በሰላም ትረፍ
አታርፊም
ባባየ ነብስህን ይማረው 😢😢😢😢
እዉነት😭😭😭
💔🖤🖤🖤
@@ahmedhassan6097ኣንተ🙄
በጣም የሚያሣዝን ፊልም ነዉ ታሪኩ ባባ የተንበረከክላት የተማፀንካት እመቤቴ ማሪያም ከልጇ ከወዳጇ አስታርቃ ነብሥሕን በአፀደ ገነት ታሣርፍት ቤተሠቦችሕን ጎደኞችሕን ታጠንክራቸዉ
የሁሌ ምርጥ ተዋናይ ባባየ ሁሌም እንወድሃለን በሰማይ ከመላእክት ቅዱሳን ያኑርህ ! ባባ የሚወድ ሰው like ይንካው❤❤😢😢😢😢😢😢
ሞት ለማንም አይቀርም ግን እንደ ባባ እንደ ማድንጎ እና ሀጫሉ ሞት ልቤን የሰበረ የለም ማርያምን😭😭 ነብሳቸዉን በአፀደ ገነት ያኑሪልን🙏
Hachalu tegbo new yemotew and semon tigab witir adrgot neber wagawn setut
Enmee betme 😢😢😢
@@SenayitDamtew-b1eአይባልም ደደብ
@@SenayitDamtew-b1eአይባልም
በጣም😢😢😢
ሁሌም የሞተ የማይመስለኝ ከልቤ የሚያሳዝነኝ ባባ
ነብሱ በሰላም ትረፍ
ለቤተሰቦቹ እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣቸው 😭
ታምራትን እረሳሽው
እኔም የማድጎ እና የሱሞት እየቆየ በቃ ያቃጥለኛል አላምንም እፍፍፍፍ ይቱብ እደትእዳስጠላኝ
😢😢😢😢
ባባን ግን ማነው ልብ ብሎ ያየው እደኔ በጣም አሞታልኮ ሠውነቱ እልቅ ብሏልኮ 😢 የኔምስኪን😢😢😢😢
Ahya
አዎ በጣም 😭😭😭😭💔💔💔💔💔
በጣም ከህመሙ የፊልሙ 😢😢😢
አዎ ውስጥ ውስጡን በልቶት ነው የሞተው
አንተ ደሞ ለምን ከሳህ
ባባዬ እግዚአብሔር ነብስህን በአፀደ ገነት ትረፍ ሁሉም በልባችን ነህ መቼም አትረሳም 😢 አሪፍ የትዝታ ፊልም ነው ❤
ዋው ይሄን ፊልም በጣም በጉጉት ስጠብቀው ነበር wellcome ወዳጅ ታሪኩ ብርሃኑ ነፍስ ይማር ሁሌም በልባችን ነህ ባባዬ ኡፍ ለማመን ይከብዳል 😭😭😭😭ፊልሙ ደሞ በጣም ምርጥ 1ኛ እውነትም ወዳጅ እንደስሙም ተወዳጅ ፊልም ነው ይመቻችሁ አቦ ❤️❤️ ናፍቆታችን ነህ ባባ ልጅህ ይደግና ስምህን ያስጠራ 🙏😭😭😭
አሪፍ ፊልምነው የመጨረሻው እንደሆነ ታውቆት ነዉ መሰለኝ አለቃቀሱ እራሱ የትወና አይመስልም 😢😢😢ደሞ ውስጡ እንደተጎዳ ሰውነቱ ይናገራል ❤❤❤በድጋሜ ነብስህን በገነት ያኑርልን የኔ የኔ አሳዛኝ አንዳንድ ቁስሎች ቶሎ አይድኑም ምንይደረግ ማንም ከሞት የሚቀር የለም😢😢😢😢😢እናመሰግናለን
የምር በጣም ትክክል ነሽ
Ere baba please temeles
በትክክል ሰውነቱ በጣምነው የቀነሰው
አወ ትክክልነሽ ሠዉነቱ 😢💔💔💔😭😭😭
Betam you are right! Something doesn’t look right. He looked different. RIP🙏🏼
ታምራት ባባና ሃጫሉ ብዙ መስራት ሲችሉ ባጭር ከተለዩን በጣም እሚያሳዝኑኝ ወጣቶች ናቸው 😭😭😭
ባባን እንዴት ከ ሀጫሉ ጋር 1 ታደርጋለህ ባባኮ የህዝብ ነው የክልል አይደለም
ዋው በጣም ምርጥ ድራማ ነው ፅናት መሞቷ ይገባታል አቃጥላ ደፋችኝ እኮ ፍቅር እንዲህ ከሆነ ቢቀርስ አብዛኞች ሴቶችም ወንዶችም የብዙ ሰው ትዳር መፊረስ ምክንያት እንደፅናት ያሉ ሰዎች ናቸው ባባ ነፊስ ይማር እዚህ ላይ ምንያህል ተጎድተህ ታመህ እንደነበር ከሰውነትህ መረዳት ይቻላል ቢሆንም ነፊስህ በሰላም ትረፊ ያው እኛ ሀበሾች ሰው ከሞተ በሃላ ነው ያዙኝ ልቀቁኝ የምንለው ሲሞት ነው ትዝየሚለን በቁም እያለ አንረዳዳም
ለምን እሱ የማይፈልጋት ከሆነ መጀመርያም ማስጀመር ጥሎመሔድ የለበትም
እኔ የታየኝ እንደ ስሟ ፅኑ የሆነ ፍቅርን ነው🙌
ታሪኩ ባባዬ ሁሌም እውነት የማይመስለኝ ያንተሞት ነው ሁሌም በልባችን አለህ ነፍስህን አፀደገነት ያኑርልን🙏🙏🙏
ለባባዬ መታሰቢያ ስለተሰራ የምር ደስ ብሎኛል እንደኔ ደስ ያለው በላይክ ያሳየኝ
ይገርማል በጣም ከስቶ ነበር ባባዬ 😢😢 ነፍስ ይማር ፌልም ባንተ ግዜ ቀረ 😢
😭😭😭😭
ሳየው እኔም ብቻየ ውይ ክስት ብሏል እያልኩ ነበር😢😢😢
አው የምር😢
Awo betam enem esu new yetayegn
አወ ውስጡን እንዳመመው ያስታውቅ ነበረ 😭💔
pls በ24 1million view እናስገባው like,Share,Comment ላይክ ማታረጉ ሰወች ግን ትገርማላችሁ
Mene yetekemewale le babaye
?
@@sarageleta2094 የሱ ስራ ከፍ ብሎ እንድታይ ከማሰብ አንጻር ነው እህተ
ባባዬ ነፍስህ በሰላም ትረፍ ❤መልካም ሰዉ ሁሌም ስሙ ከመቃብር በላይ ይኖራል!👏እንደዚህ አይነት ገመና ከታች ጓደኛ በዚህ ዘመን እንኳን ይኖራል ብዬ አላስብም ቢሆንም ፊልሙ ተመችቶኛል።
በባዬ ነፊስ በፀደቀ ገነት ትኑር ። ሁሌም ከልበችን ዉስጥ ነህ።ነፊስህ በሰለም ትራፊ ።ፊልሙ በጠአም ምገረም ነው የመጨረሽህ እንዴሆና ምተዉቅ ነው ምመሰለዉ ከሌሎች ፊልሞች በአጠም ለየት ይላል ቀዝቀዝ ብለህ ስትሰረ ደግሞ ስተለቅስ።ምወዱትን መጠት እንዴት የሚል
ባባዬ 😢😢😢 በድካም በህመም ነው ይሄንን ምርጥ ፊልም የሰራው ያስታውቃል ፊቱ😢
ይህንን የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ በያላችሁበት ይጠብቃቸው 😍😘😘
Amen yene abat
አሜን አሜን አሜን
አሜን❤
🙏🙏🙏
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
ባባዬ እንደ ቀልድ አመት ሆነህ ማርያምን እሱ ከሞተ በኋላ ፊልም አቆምኩ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ 💔😭 ነብስህ በአፀደ ገነት ያኑረው ባባዬ 💔💔😭😭😭
አሜን እኔም ፊልም ሳይ የድሮ የሱን እየደገምኩ ነው የማየው ነብሱን ይማረው የሰራው ፊልም በሙሉ ምርጥ ነበር
sry baba
የእውነት መልካም ስራዎችህ ሁሌም ይዘክሩሃል እግዚአብሔር አምላክ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑረው 😢😢 ብዙ መስራት የሚችል ሰው በወጣትነቱ ወደማይመለሰው ሲሄድ ያማል😌
ባባ እንደኔ ሚወደዉ ላይክ ይስጠኝ❤❤💔💔💔💔💔😭😭😭
😢😢😢😢
እኔም በጣም ነው ምወደው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ነፍሱን ይማር 😢😢😢😢😢
G
የባባን ፊልም ሁሌ እየሳቅን ነሀር የምናየው ዛሬ ግን ሁላችንም የምር እያለቀስን ነው የምናየው😢😢😢😢😢
😢😢
አዎ የእዉነት በጣም ልብ ይሰብራል💔💔😢😢
እውነት ነው በንባ ተራጭን 😢😢😢😢😢
Betam😭
ባባ እኮ እያመመው ነው የሠራ ከስቷል እኮ😢😢 ነብስህ በገነት ያኑራት....,,,
በጣም ፊቱ ራሱ ገርጥቷል
አወ😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
አወ😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
አዎ በጣም 🥺🥺🥺🥺
ባባዬ እኖድካለን ነፍስህን በገነት ያኑራት የገረመኝ ነገር ቢኖር ዶክተር ያዕቆብ ፊልም መስራቱ በጣም ነው ምኖድክ ለእህቴ ያረከውን ውለታ መቼም አልረሳውም አላህ አብዝቶ ይስጥክ
ባባዬ ነፍስህን በገነት ያኑርልን 💔💔💔እያለቀስኩ የጨረስኩት በጣም አሪፍ ፍልም የጎደኝነትን ጥግ ያየንበት ምርጥ ፊልም ቸሬ ምርጥ ልጅ በሙያህም በሀይማኖትህም መልካም ልጅ ሞት ክፉ ነው የእውነት አይመስልም ባባ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ ለቤተሰቦችህ እግዚአብሔር መጽናናትን ይስጥልን
እደኔ ማነዉ ባባዬን አዬቶ ገብቶ ያዬ😢 ባባዬ ነብስህን በአፀዴ ገነት ያሳርፍልን ሁሌም እንወድሀለን እናስብሀለን የኔ መልካም ሰዉ😓😓😓😓
እዚህ ፊልም ላይ እራሱ ቅዝቅዝ ብሏል ባባዬ ውዴ😢😢😢😢😢😢😢ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑራት😢
በጣም 🥺🤥🥺🥺🥺😭😭😭😭😭
ሰውነቱ ትክክል አልነበረም ወይኔ ወንድሜን 😭
አዎ እንደበፊቱ አደለም ትወናው እሩሱ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ወላሂ አወ ዝምብሎ እያስመሠለ ነው የሠራው ውስጡ ታሟል ያስታውቃል😢አይ ሞት😢😢መቸም የማትረሳ መልም ሠው ነበርክ😢
ይንን ፊልም እያየሁት ባባ በሕይወት ያለ ይመሰለኛል ባባዬ እግዚአብሔር ነፈሳን በገነት ያኑር😭
ባባዬ ነፍስህ በአፀደ ገነት ይረፍ
ሳይህ አቃተኝ
ሁሌም ኢትዮጵያውያን ልብ ውስጥ ትኖራለህ
ባባ እኮ አልሞተም በህዝብ ልብ ውስጥ አለ እርሱ ቢያልፍም ስራዎቹ ህያው ናቸው
ባባዬ ሁልጊዜ በልባችን ትኖራለህ😭🙏♥️
ይገርማል ይሄ ፊልም እንደ ሌላ ፊልሞቹ አይደለም እዝን ቀዝቀዝ ብሎ ነው የሰራው ባባዬ ልባችንን ሰበርከው እፉ💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
batami.amoti.nabri.masalagni
Ewent eyaleksku yechereskut
በጣም አሞት ፊቱን ሁሉ ብልሽት ብሎ ነበር ለመስራት እራሱ ግዴታ የሆነበት ይመስላል
አይ ሠው ከንቱ ስለ ባባ ሳስብ ልቤ ይሰበራል ነፍስህን ከደጋጎች ጎን ያኑርልን 😭😭😭😭
❤
ባባዬ የኔ ተወዳጅ እንዳዲስ ሀዘኔን ቀሰቀሳቹብኝ እግዚአብሔር ከደጋጎቹ ግን ያኑርህ ለመላው ቤተሰቡ እና ለአድናቂዎቹ መፅናናትን ይስጥልን በተረፈ አሪፍ ፊልምነው
የማርያም ወዳጅ እስኪ ጎራ በሉ በዙ መንፈሳዊ ሰራዎችን ለመስራት አስቢያለው እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ❤❤❤❤
እውነትም ትክክለኛ ወዳጅነትን የሚያሳይ ግሩም ትወና ብቃት የታየበት ፊልም ባባ እግዚአብሔር ነብስህን በገነት ያኑረው🙏
ዳዊት
እኔ ስለባባ ሳይሆን ዛሬ ስለ ወዳጅ ፊልም ትንሽ ልበል። ፊልሙ ጥሩ ዘውግ ያለው መሳጭና ልብአንጠልጣይ ነው።❤ ፅናት የፍቅርን ጥግ አሳይተሽኛል በረካ ሁኚ።ሳሚና ዳዊት ወዳጅነትን አሳይተውናል።ወዳጅ ፊልም ጥሩ ነበር። ነገር ግን ከህግ አንፃር ዳዊት ከሰራው ወንጀል አንፃር 7 አመት መታሰሩ በቂ ነው?
ባባዬ❤💔❤ የአንተን ሞት ማመን ይከብዳል 💔💔💔 ሁሌም በልባችን ትኖራለህ አግዚአብሔር አምላክ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን 😭😭😭 ለቤተሰቦችህ መፅናናትን ይስጥልን
😢😢😢😢ባባዬ ድጋሚ ሌላ ፊልም እደማትሰራልን ሳስበው 💔💔💔እግዚአብሔር አምላክ በደጋጎቹ ጎን ያኑርልን❤❤❤
❤
ባባዬ መቼም ቢሆንኮ ከልባችን አትወጣም ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን የኔ የዋህ😢❤
ባባዬ አንተ የኢትዮጵያ የምንጊዜውም ምርጥ ወጣት ተወዳጅ እና ተናፋቂ ተዋናይ ነክ ባባዬ እንወድሃለን
መታሰቢያነቱ ለአርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) የሆነው ወዳጅ የተሰኘው ፊልም ያያችሁ ፣የምታዩ እና ወደፊት ለምታዩት በሙሉ ፈጣሪ ሰላሙን ፣ጤናውን ደስታውን እና ፍቅሩን ያብዛላችሁ፤ ከድንገተኛና ከክፉ ነገር በሙሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ፡፡ 💚💛♥🦚🕊👨⚕👩⚕😊😥🙏
Beiwenet alawekewm begile gone yehen film say eyalekesku new
Amen Amen Amen
ባባዬ የመጨረሻ ፊልምህ መሆኑ ሣሥብ በጣም ያማል 😢ነፍሥህን ባፀደ ገነት ይኑር
ይገርማል ህመሙ እኮ ሰውነቱን ጨርሶታል ፊቱ እንዳለ የህመም ስሜት ተደቅኗል😢😢😢ባባና ማድንጎ መቸም አረሳችሁ😢😢😢😢😢😢😢
Betam yastawpal
ዉነት ነው ያሥታውቃል
በጠም።የስተውቀል😢😢
ወላሂ በባየ ሁሌም ትናፍቀኛለህ እዚህ ፊልም ላይ እራሱ ውስጡ ጤነኛ እንዳልሆነ ያስታውቃል በወጣትነቱ ተቀጨ የኔ ሚስኪን ይብላኝ ለቤተሰቦችህ እፍፍፍፍ
በመጀመሪያ ታሪኩ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ማንም የማይተካ አርቲስት እኮ ነህ የመጨረሻ ስራክም የማትረሰበት ነው❤❤❤❤ በጣም በጣም ምርጥ ነው ሌሎቹም በርቱ ቸሬ በጣም የምወድክ ተዋናይ ነክ ደስ ይላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🎉🎉🎉🎉
ለሁላችንም እንደዚህ አይነት የልብ ወዳጅ ይስጠን ❤❤ ባባዬ የእኔ የዋህ ስምህ ከመቃብር በላይ ነው ነብስህን ይማርው😢😢😢
ፊልሙ በጣም የምራል በጣም ያሳዝናል እባ ያስረጫል መረበሽ ስሜት
አለው ባባ ነብስ ይማር አብረውክ ለሰሩትም ለቤተሰብ ለሀገር በሙሉ መፅናናት ይስጥ ለማመን የሚያቅት ነው
ፈጣሪ የሚወደውን ነው የሚወስደው ለቤተሠቦችክም መፅናናት ይሁን
ፊልሙ ላይ ራሱ ከካራክተሩ ዉጭ የሆነ የሚያሳዝን መረበሽ ይታይበታል 😢 ባባ ❤😢
Awo lki nh ufff babaye
Awo hunetawo enedebefetu ayedelem fetu kezekeze belale
😢😢😢😢😢
እኔም የተረዳሁት ሰውነቱ ቀንሷል ጤንነት የሚሰማው ጊዜ ላይ አልነበረም ውስጡ የታመመበት የሆነ ህመም ነበረበት የአፍሪካ ነገር ስንወድቅ አይደል መታመማችን የሚታወቀው
ትክክል😢😢😢ክስት ብሎ ነበር😢 ጭው ብሎታል😢
ያማል በእውነት እንኳን ለወለደው ለልጁ ለሚሥቱ ለቤተሠቦቹ ለኛ ለአድናቂወቹ እንኳን አሞናል እግዚአብሔር ነፉሡን በገነት ያኑራት
ባባ የናፈቀው ማነው እንዴኔ😢
መሞቱን ሁሉኮ አላምንም
ፊልም ከባባዬጋ አብሮ ተቀበረ
ባባዬ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን
እንደ ሞት ክፉ ነገር የለም እኮ 😢😢😢😢😢😢😢 ባባዬ እግዚአብሔር አምላክ ነፍስህን በገነት የኑሯት 😢😢😢😢😢
Babayy ahun ant temute
ስጠብቀው የነበረ ፊልም😊
አይይ ሰው እንደ ዘበት ግዜው ጥርግ አለ
ምነው ፊልሙን የእውነት ሆነብህ ባባየ ነፍስህን ይማረው😢
የምትወዳት ድንግል ማርያም ዋስ ጠበቃ ትሁነህ ባባ😢
በመምቱ አዝኛለው ግን ማርያም ዋሥ፣ጠበቃ አትሆንም
ጠበቃችን ኢየሱስ ነዉ 💪💪💪💪
ቡሽቲ@@AmsalMengistu-bo8fw
Amen ♥️✝️
Esuma Dagna new 🆗 😊 @@SurafealGeremew
ባባዬ የኔ መልካም ሰው ያገለገልከው እግዚሃብሄር ነፍስህን ከደጋጎቹ ጎን ያኑርልህ😭😭😭
ነፍስህን በቀኙ ያኑርልን ባባዬ እመቤቴ መጽናናትና ብርታቱን ለመላው ወዳጅ ቤተሰቦችህ ትስጥ🙏
ባባንዬ 😢😢😢እግዚአብሔ ነብስህን ብገነት ያኑራት ያይን ብርሃንህን ሰጥተክ ብርሃን እንደሆንክ ላንድ ሰው እግዚአብሔር የሰማይ ቤትህን ብርሃን ያርግልክ አባዬ❤❤❤
Amen🙏
ባባ ነፍስህን በገነት ያኑርልን 😢
የፊልሙን የመጨረሻ ትወናህን ሳናየው ነው የተለየኸን 😢😢😢ግን በጣም አሪፍ ፊልም ነበር
ታሪኩ ባባ ያንተ መሞት እንደእኔ የተፀፀተ ያለ አይመስለኝ ጥበብ አብራ ተቀበረች ነፍስህን በአፀደገነት ያኑረው
ለባባ ብለን ብዙ ቪው እንዲኖረው እናድርግ❤❤❤
ሰማይ ቤትም በቪው ሆነ እንዴ መንግስተ ሰማያት ማስገቢያው😡
ምን ያደርግለታል?
@@betishatube4991 ለሰማይ ቤትማ ምንም አይጠቅመውም
@@yena3093 ከእይታው ገቢ ከተገኘ ለልጁ ይሆናል ብዬ ነው
ይሄንን ፊልም ላለማየት እራሴን አሳምኜው ነበር ግን ልየው እስኪ ባባየ😢😢😢 ምንልበል😢💔🖤
Wow ምርጥ ስራ ነዉ ታርዬ ነፍስህ በገነት የኑረው
ነብሰህን ይማር ባባዬ አንተ መልካም ሰው ከደጋጎቹ ጎን ያሳርፍልን😭😭
ይቺ አለም ከንቱ! ታሪክ ነፍስህ በሰላም ትረፍ😢❤
ባባዬ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን 😢😢😢እውነት መልካምነትህ እና አስተሳሰብህ የማይሞት ሰው ነው የሞተብን ::ምርጥ ፊልም ነው ቸርነትና ባባዬ ያሉበት ሁለየም ልዩ ነው ❤
Babaye gena gena wetat nbereke eqo anten matat lemayawekehm new mikochew engdeh kefetare newina nbseh beselam teref
የኔ ወንድም ባባየ የእውነት የእውነት አይመስለኝም ሞትህ ሁሌም በልባችን ትኖራልህ እግዚአብሔር አምላክ ነብስህን ይማርልን
ባባን ኣይቶ የገባ 🥺 we miss you baba 💔😥
ባባ እጅግ በጣም ጎበዝ ተዋናይ ነው ምንም ጥያቄ የለውም ግን ይሄ ፊልም ላይ ባይሰራ ጥሩ ነበር። የፊልሙ ታሪክ በጣም ደባሪ ነው።
እግዚአብሔር ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን😢 ባባየ እኔ ብቻ ነውግን ቅርስም ብሎ የታየኝ ያለ የመሠለኝ😭
ግዛቸው ገብሬ በጣም ጥሩ ደርሠት ነው። መዝሙረ ዳዊት ደግሞ ቆንጆ አርጎ ዳሬክት አርጎታል። እውነትም ወዳጅ❤
ባባዬ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልህ ባባን የሚወደው በላይክ ያሳየን
ባባን እንደኔ ምትወደው ሰው ብቻ በላይክ አሳዩኝ😢😢
ፊልሙ ሲቀረፅ እራሱ ህመም ላይ እንደነበረ ያስታውቃል ሰውነቱ በጣም ከስቷል RIP babaye እንወድሀለን#😭😭😭😭#
ብዙ አማርኛ ፊልሞች ወተዋል ግን አይቼ አላቅም ይሄን ፊልም ግን ገና ባባን ሳየው ነው ሩጬ ለማየት የመጣውት😭😭😭😭ባባዬ ያላንተ ፊልም አያምርም💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭
Me too
ታሪኩ ፊልም ስሰራ አስመስለው ሳይሆን ሆኖ ስለምሰራ በየፊልሙ ያሉ ስሜቶች የሱ ህይዎት ላይ ጫና ያደረሱ ይመስለኛል!
He sacrificed his soul for what he love to do, not on film but in real world!
Rest in peace Babaye💔
አይገርምም አኔም አሁን ይህን ፊልም እያየሁ እንደዚ አይነት ስሜት ተሰማኝ 😭😭
@@ትንሳኤTubእኔ ራሡ😭😭😭😭💔💔💔
የኔ ጌታ ባባዬ እግዚአብሔር ነፍስህን በገነት ያኑርልን እንወድሀለን😢
በጣም ምርጥ ፊልም ባባየ በሂወት ቢኖር ጥሩ ነበር ለቤተሰቦቹ መጽጽናቱን ይስጣቸው 😢😢
ኡፍፍ ባባየ ለማመን ይከብዳል😢አይ አቺ አለም😢ዱንያ ከንቱ😢😢ጭንቅ ጥብብ ከሚልና ከሚያስለቅስ ስሜት ጋር ነው ያየሁት 😭😭
Quality 100%
Editing 100%
Coloring 100%
Cast 100%
Rest In peace baba . Eliana Entertainment thanks 💓💓 Pleas Like This Video Guys
👌🤩
Atashkabt. This movie is trash from the beginning to the end. It’s embarrassing to release a movie so bad in 2023.
የኔ ጌታ ነፈሰ በሰላም ትረፊ አማርኛ ፊልም ቀር ካንቴ ቦኃላ እውዳለው ባባዬ 😢😢😢😢😢የኔ ሳቅታ ናፈኬን
ባባዬ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርው😢😢😢😢
እንደዚ አይነት ፊልም ማየት ነፍቆኝ ነበር ባባዬ ነፍስ በሰላም ትረፍ😢😢😢
ባባ ናፈቅከን እኮ😱😱😱
ሁሌም እንወድሃለን❤
ከደጋጎች ጎን ያሳርፍህ😱😱😱
በምጀምሪያ የባባ ነፍስ ይማርልን መዝሙረ ዳዊት በጣም ጎበዝ ነክ
እግዚአብሔር ሆይ ወልደ ዮሃንስን ነብስ በአፀደ ገነት ያኑርልን
አሜን አሜን
አሜን(3)
አሜን አሜን አሜን 😭🙏🙏🙏
ባባዬ የፊልም ፈርጥ ሁሌም በልባች ነፍስህን ጌታ በአጸደ ገነት ያኑራት😭😭😭😭
ከእግዚአብሔር ጋር መሟገት አንችልም ግን ታምራት ማዲንጎ ሀጫሉ ታሪኩ ዳዊት የማትረሱ ወጣት አርቲስቶች😢😢😢
የኔ አንደኛ ባባ የምንግዜውም ምርጥ ነበር እኮ ነብስህ በሰላም ትረፍ
ፊልሙን ሳይሆን ባባን እያየው እያዘንኩ ነው የጨረስኩት የኔ አባት ሲያሳዝን😢😢😢😢
ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ስጋህ ቢለየንም ስራዎችህ ህያው ናቸው ሁሌም በልባችን አለህ ባባዬ❤
ባባየ ነፍስህ ትርፍ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ 😢😢😢😢😢 ምርጥ ሰው አይኖርም ግን ለምን 😢😢😢😢
ምነዉ ግን ሁሌ እንዳሳቀ ነበር ፊልሞቹ እዚህ ላይ ግን እንደከፋዉ እንዳለቀሰ እራሱን ቀድሞ የተሰናበተ ነዉ የሚመስለዉ 😭😭😭😭💔💔💔
ባባዬ የኛ ውድ እግዚአብሔር ነብስክን ከደጋጎቹ ጎን ያኑርልን መቼም አትረሳም 😢😢😢😢😢😢😢
ዋው በጣም ምርጥ ነው ግን ባባ ሳየው የሞተ አይመስለኝም 😢ባባዬ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑረው ሁሌም በልባችን ትኖራለክ 😢😢🥺🥺😭😭😭
በጣም
ይህ ፊልም ሲቀረፅ እንኳን ጤናው ልክ እንዳልሆነ ሰውነቱ እንዲህ አልቆ ልብሱ ከላዩ ላይ እየዋኘ ማንም አላስተዋለውም ነበር 💔💔💔💔💔💔
በጣም ጤነኛ አይደለም
ካሰር ነው የግደለው አሉ ሰውነቱን ጨርስወታል የኔ ጌታ😢😢😢
@omg-c ኧረ ካንሰር አይደለምb9qv
ቆይ ግን ምን ማለት ነው ሰረች ሳደረግም አላገኝሁት ባማረኝው ንገሪኝ ውዴ@@alam5953
እውነት አርነት ወይም ነፃነት ይሰጣል እንዳያት አውቃታለሁ ቢል ኖሮ የታሪኩ መጨረሻ ያምር ነበር !!
እውነትን መናገር እንልመድ
ወይኔ ታህሳስ ሁለት አመት ሞላው እንደቀልድ ምርጥ አርቲስት ነበር ቡዳ ነው የበላው መቼም ከልብ አትወጣም
One Year🤷🏽♀️
አንድ አመት ነው እህቴ።
ያች ቀን የምወደውን ሁሉ ነገሬን ውዱ አባቴን እና የምወደውን፣ የማደንቀውን ውዱ ተዋናይ (አርቲስት) ባባዬን ያጣሁባት 😢😭😭😭