ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ይህንንን የምታነቡ አምላክ ከናንተ ጋር እንዲሁም ያልታሠበ እንጀራ ይስጣቹሁ❤❤❤❤
Amen
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
Amen amen amen
ማነው እንደኔ ኮሜንት ማንበብ የሚወድ
eneee❤❤😂
እኔ
Enee filmu iskaliq😂😂😂😂
ወላሂ እኔ ሳነብ ያልፈኛል ፊልሙ
enim endanche neng 😃😃
ኮሜንት የሌለው ፊልም ማየት አልወድም😂😂😂😂😂ኑልኝ የመዳም ቅመሞች🎉🎉🎉
ይዉ መጣዉሊሽ የኔ ቅመም 😂😂😂
@@user-qi2up4xo1As 🌸🌸🌸🥰🥰🥰🥰
መጠናልሽ
😂 😂
😂😂😂አለን❤❤❤
ሰዎች ፊልሙን አይታችሁ የተሰማችሁን ፃፉ ቆንጆ ነዉ ያጓጓል , ያናድዳል ብቻ በስሱ አሰተያየት መሰጠት በጣም ጥሩ ነዉ ሌላዉም ሰዉ እንዲያየዉ ይጠቅማል , ስለ ታሪኩ ግን ኮሜንት ላይ መዘርዘር ልክ አይደለም ላላየነዉም ሰዎች አስቡልና !!!😊
እንደኔ ባህር ከድርን አይቶ የማጠ ማናው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ene
እኔ ስወደዉ😮❤
ውላሂ እኔ ኢትዮጵያ ያለዉ arstst እስዉ ብቻ ነው ይምውድ
እስኪ እንደ እኔ ባማካሽ ፊልምን ያየ ያንን መሳይ ፊልም ግን 😔😔😔😔😔😀
በጣም የወደድኩት ፊልም ነዉ አዲስ እንደወጣ አይቸዋለሁ❤
እኔ አይቼው አንደኛ ብየዋለሁ
ከ4 በፊት የወጣውን ነው
ምርጥ ፊልም ነዉ አይቸዋለሁ❤
አይቸዋለሁ ደስ ይላል
የልጅቷ ቦርሳና ስልክ ግን መንፈስ ነዉ እዴ ሁለቴ መኪናዉስጥ ነበር የተወችዉ ግን ስትመለስ ትይዘዋለች
😂😂😂😂
እኔም አልገባኝም😂😂
እረ በሳቅ😂😂😂😂😂
እግዞ እኔም እያልኩ ነበር😂😂😂😂
እየበላሁ ካልሆነ ፊልም ማየት አልወድም እስኪይ ማነው እደኔ በላይክ አሳዩኝ
Eyebalash ❤
እኔደሞ መጣጥ ከሌለ😂😂😢
ባይገርምሽ አሁን፠ሳየው ራሱ ብስኩት እየበላሁ ነው
ፋፎእየበላሁ ማየት ደስይለኛል
እኔም😂❤
ኪኪኪ አበላላቸው በጣም ያስቃል እንደው ትንሽ እንሹን ጉርሱ ተብለው ንው እንዴ ቁንጥር ቁንጥር አርገው አፍቸው ውስጥ እኮ ጠብ አርገው ብዙ ለማስመስል ሲያላምጡ 🫣🫣🫣😂😂
ፈጣሪ ሆይ እኔ ያልኩትን ሳይሆን አንተ ያልከዉን ስጠኝ
Amen❤🙏
Amen 🙏🙏🙏
ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለህ ያብዛው ወጥቶ ከመቅረት አለህ ይጠብቀን አለህ ከሰው ቤት ሰራታኝነት አውጥቶ በሀገራችን በቤታችን አብቃቅቶ ያኑረን ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ አለህለታሰሩት ፍትህን ያስፍን ሀገራችንን አለህ ሳላም ያድርግልን አሚን
አሚንንን ያረብ
አሚንንንን ያረብ🤲🤲🤲🤲
አሚን❤❤
amen amen
አሚንንንን
ስሙን እያነሳው የማጫውታችው ቆንጆነው ያሳሳል የሄ የምላቺሁው የተረታሁለት ሸጋ ይሄውላቹው 👌👌👌👌💞♥️♥️💞💞💞 አስቱዬ የኔ ውድ😘😘😘😘❤❤❤❤ ከፊልሙ ይልቅ ክላሲካሉን የወደደ ማነው 👍👍👍👍
ክላሢካሉ ያበደነው እሥቲሌሎቻችውም ይልመድባችው የጥትየጠዋት ምርጥሙዚቃ❤❤❤❤
የማዳምቅሟች ሀይበሉኝማ ፈልጌችሁነው🎉🎉
ሀይ
ቆንጆ ፊልም ነው💐💐💐💐💐💐
ዋዉ ዋዉ ዋዉ ዋዉ ዋዉ የሚአምር ፊልም ነዉ ጠክሩ❤❤❤❤❤❤❤
ዋውአሪፍነው❤❤❤❤
በጣም ምርጥ ፊልም ነበር ❤
ዋው ይች ቀበጥ የሆነች ልጅ ❤❤❤
ፍቅር መቀለጃ ሆነ በአንድ ቀን ግንኙነት አብሮ ማደር ፡ ደግሞ ሴት ልጅ ስትፈጥን ወንድ ልጅ ይንቃታል ስለዚህ መግደርደር ልመጅ፡ ኮተት
አንቺ ኮተታም ስትግደረደሪ ፆምሽን -------------
እዳታድሪ😂😂😂😂😂ከቱ@@Phoenix-zhb
😂😂😂😂😂😂😂😂@@Phoenix-zhb
ስትግደረደር ሁሉ ምናየው ሥራ ፈት እአስልሻለን እዴ 😂😂😂ሆ
ፋንታ ስንታየሁ ና ባህሬን ከድር ያሉበት ፊልም ደስ ይለኛል
ያምራል😊
ዋውውው ደሥ ሲልል❤❤❤
ምርጥ ጥምረት .....ፍቅር የጎላበት አሪፍ ፊልም ❤
ማነው እንደኔ ላይክ ማንበብ የሜወድ
ላይክ ይነበባል እንዴ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
leweri yechekole sew atawkim komint elalew byenew 😅😅😅😅😅
ላይክ ይነበባል እንዴ ለካ😂😂
@@መቅዲመቅዲ-ኀ4መ awo ynebebal😅😅😅
ቆንጆ ፊልም ነው❤❤❤
Waw des yelal betam
❤❤❤❤ እውነትም ፍቅር ,ቅር ደስስ ሲል❤❤❤
ቆንጆ ፈልም ነበር ❤❤❤❤❤
እደዚህ ግር ግር ያለበት ፍቅር ደስስስ ይለኛል ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🤣
😂😂😂
እኔስ ብትይ 😂😂😂
እኔስ ብትይ ማጨብጨብ እውዳለው😂😂😂
እኒእራሱ😅😅
ክክክ ኧረ ዛሬ በሳቅ የፍቅርና የሂሣብ ፊት እንኳ አታቅም አላለም
,ምርጥ ፊልም ነው ይመቻችሁ
ባህሬን ከድር ሰርቶት የማያምር ፊልም የለም❤
ዎው አሪፍ ፊልም
በጣም ቆንጆ ፌልም ነዉ❤🎉
Eyhedeshe
Ewnat
ወላሂ በላሱቁ ማጨረሸው ባጠም የሲቃል በታልይ ባለሱቁ❤
በጣም ቆንዶ ፍልም ነው ❤❤❤❤❤❤❤
ቀላልክክክክ
#ኤሊያና ለማ ያለችበትንና የምትሰራበትን #ሙቪ እጅግ በጣም ስለምወድ #ዩቲዩብ #ካምፓኒ ቢፈቅድና ብችል ኖሮ በአንዴ #1,000 ጊዜ #ላይክ አደርግላት ነበር ፣ ለማንኛውም #ኤሊዬ ነፍሴ ነሽ በሚሰጥሽ #ገጸ ባህሪ ሁሉ መጫወት ትችያለሽ አይገልጸውም አብሶ #ስትሞላቀቂማ አትጠይቂኝ ውስጤ ነሽ እኔም እንደ ፊልሙ ርዕስ #ፍቅር ቅር ።
❤
Betam yeniy konjo ❤❤❤❤
ኣሪፊ ነው❤❤❤
ዋዉ ደሥ የሚል ፊልም ነበር❤❤❤❤❤❤❤
የፍቅራቸዉ ፍጥነት ግን ከሽሮ ፍትፍት አልፈጠነም ❤❤
ዋው ቆንጆ ፊልም ነው ይቀጥል ያስብላል።
ደስ ይላል❤❤
አትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🙏🙏
አሪፍ ነው በረቱ❤❤
አዴኛ ነኝ ❤❤
አሪፍ ፊልም ነው ደምሩኝ ስወዳችሁ
Mozaza yehone film yefexari yale 🎉❤
መስቀሏሲያምር በማርያም❤❤❤❤❤
የቦርሳው እና የሥልክኩ ነገር አልገባኝም😳
ምርጥ የምር አፍቅሮመኖርም እዳለማጣትም🥺
የውሽት ፍቅር ማየት አልወድም እባካቹ የውነት ፍቅር ናፈቀኝ እኔ የተጎዳው ነኝ በፍቅር
❤ ዉድ የእትዮጰየ ልጀቺ
Tamagunet Beta Desi Yilal❤️❤️❤️❤️
ባህሬን ሥወዲህ ኮ ❤🥰🥰
የምር በጣም ደስ የሚል ፍልም❤❤❤😂
it's good good film ❤❤
The best movie ❤
እስኪ ማነው ከመዳም ቅመሞች ጓደኛ ሚሆነኝ ብቸኛ ነኝ 😢😢😢😢 በቃ እንደህትም እነደጓደኛም እንደፈለገች የምታደርገኝ ጓጀኛ ፈለኩ😢😢😢😢
ነይ እኔ ልሁንሽ ዉዴ
Yna wed ayzey enam alwleshe🥰
እረ አብሽሪ
Ene lhunshe
ነይ እኔ ልሁንሽ አች ከሆንሽኝ 😢እኔም ብቸኛ ነኝ 😢
❤❤❤❤❤❤❤ዋዋው
ከጆምሩ ክሪሰቶሰን የግልአዳኝ አደረጋ ተቀብላ ያደጌች ብትሆን እውልህ አጌሬንም እየገለገለች ወንጌልም እየጌለጌለች ለምድሪቱ ፍሬ ታፍራ ነበሬ በእየሰሰ ያለማሆን ይህውልህ ትሪፍ ዕውቀትም ስልጣንም ቀሪ ነው በዘመኑ ፍፃሜ የምማጣው እየሰሰ ግን ሕይወት ነው መንጌድ ነውየምያሳሪፍው እየሰሰ ነው ።
Ere besimeab 😂
ባህሬን ❤ፎንቃዬ 💝ኤልዳና 💝
ደሥ ይላል
Wow balesiku ychilal
Inkan limximiqu amitawi kibr bal aderisachiwu ichin komnt yimanib qidis yihanis yilbun mishat yifitsimilit❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Basidat lalachu allah kananita yiwun
Very nice looking 👌 👍
❤❤❤❤❤❤❤ዋዋ
ምሳ ሲበሉ ከምኔው መሽቶ እደሆነ አላቅም መብራት በርቶ ነበረ በልተው ሲወጡ ቀን ሆነ ረ እያስተዋላችሁ አይልም እያላችሁ አትሸውዱን
አሪፍ ነው❤ልጁን አጣደፈችው እኮ 😅ይህቺ የእንቅልፍ ኪኒን😅😅❤❤
አሁን እሄ ፍልም ነው 🤔የሳውን ሰዓት አቃጠላችሁ የአሁኑን ፍልሞች ከማይ የድሮውን ደጋግሜ ባይ ደስ ይለኛል😡
እስቲ ይልመድባቹ እንደዚህ በሚያምር ክላሲካል ፊልም መስራትፊልሙ ባይምርም አይተን የመጨረስ ስሜቱ ይኖረናል
❤😂🎉🎉
እንደዚህ ደሳስ የሚሉ ክላሲካሎች መገኛቸው የት ይሆን፤ ካላችሁ ጀባ በሉኝ
1oo%
you tube ale
እደዚህ ያለፍቅር ደስይለኛል😂
Wooow
ጥሎብኝ ኮሜት ሳላነብ አላይ🤔🙄🤭❤️
የኔቢጤ😂😂😂😂😅
enam
😂😂❤❤
ማሻአላህአይቸዋለሁ ባማካሽ
Very beautiful drama 🎉🎉🎉🎉🎉
ኮሜት የለለው ፍልም ማየት አልወድም ነበር ግን የመዳም ቅመሞች ኑሩልኝ ❤❤❤❤ነው ነው ነው
በጣም ነው የምያሰጠለው😂😂😂
,እኔ ኮሜንት ለማንበብ ነው የገባሁት ጥሎብኝ ኮሜንት በዛ ካላለ አላይም
እኔም😅😅😅
የመዳም ቅመሞች የምር በጣም ከፍቶኛን ተከታታይ ፊልም ደስ የሚላችሁን ንገሩኝ እሱን እያየሁ ልደበር
ህሊና ወይም አፍላ ፍቅር❤❤❤
ህልና ተከታታይ ድራማን እይዉ😢
Hul
Dua argi wdee😢
Helina
Nay's movie tank you every tnges❤❤
😂😂😂ቢቀርስ እንግሊዘኛው 😊😊
ከከከከከከ@@Jah_black
😂😂😂@@Jah_black
አቤት ኮሜት ፊልምኮ ነው ምን ሁናችሁ ነው ያጀመአ
😅😅😅😅😅 andand sew comment siset yemer yaregutal
😂
❤❤❤❤❤😢😢😢
ሁሌ የምትሰሩት ፊልም ላይ የታዘብኩት ነገር ቢኖር ጉራጌ ባለሱቆች አሉ ግን ሁሌም ጉራጌዎች ከተማ ውስጥ እየኖት አነጋገራቸው አይቀየርም ሁሌ ፊልማችሁ ላይ እደጉራጌ ካላወሩ ፊልሙ አይሰራላችሁም አዳዴ ቀይሩት
በጣም ደስ ስለሚል ነው እኮ የምር እኔ ይመቹኛል ፊልሙን ያሞቁታል እኮ
ምርጣ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Sewadachu eko ❤❤❤❤
የባለ ሱቁ ነገር 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ያኛው አፍቃሪ አሳዘነኝ😢😢
ከእነሱ እሱ ያስቃል
ማነው እደኔ ባለ ክራሩ ፊልም ማነውእደኔባለክራሩፊልምየተመቸው
ባህሬን ከዲር እፍፍ ሥወዲህኮ😊😊😊❤❤❤👌👌
😂😂😂😂😂😂 ወይኔ በለሱቁ በጣም ነዉ የሚያሰቀዉ
በጣም ነው የሚያስጠላ በተለይ የሱቅ ሻጩ ቅሌትከዛ ምንትምህርት ይሰጣል ጌዜ የን ነው ተሻማችሁኝ😮
,የፍቅር ቀን በጣም ደስ ይላል ቀጣይ የለውም
Dani❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
ፍቅርፈቀርአልወዩ
Very beautiful drama. I'm enjoying🎉🎉🎉🎉
waw.❤❤❤❤❤❤❤
ሠለም
be 1 Libs Filmu Aleke Iko Band Qen New Inde Yecheresachut
የምን አንድ ቀን ነው በ አንድ ሰዓት ነው ያለቀው😂
ቦርሳው ኣረ ስትሰሩ እያስተዋላቹ😂
😂😂😂😂😂
ይህንንን የምታነቡ አምላክ ከናንተ ጋር እንዲሁም ያልታሠበ እንጀራ ይስጣቹሁ❤❤❤❤
Amen
Amen
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
Amen amen amen
ማነው እንደኔ ኮሜንት ማንበብ የሚወድ
eneee❤❤😂
እኔ
Enee filmu iskaliq😂😂😂😂
ወላሂ እኔ ሳነብ ያልፈኛል ፊልሙ
enim endanche neng 😃😃
ኮሜንት የሌለው ፊልም ማየት አልወድም😂😂😂😂😂ኑልኝ የመዳም ቅመሞች🎉🎉🎉
ይዉ መጣዉሊሽ የኔ ቅመም 😂😂😂
@@user-qi2up4xo1As 🌸🌸🌸🥰🥰🥰🥰
መጠናልሽ
😂 😂
😂😂😂አለን❤❤❤
ሰዎች ፊልሙን አይታችሁ የተሰማችሁን ፃፉ ቆንጆ ነዉ ያጓጓል , ያናድዳል ብቻ በስሱ አሰተያየት መሰጠት በጣም ጥሩ ነዉ ሌላዉም ሰዉ እንዲያየዉ ይጠቅማል , ስለ ታሪኩ ግን ኮሜንት ላይ መዘርዘር ልክ አይደለም ላላየነዉም ሰዎች አስቡልና !!!😊
እንደኔ ባህር ከድርን አይቶ የማጠ ማናው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ene
እኔ ስወደዉ😮❤
እኔ
ውላሂ እኔ ኢትዮጵያ ያለዉ arstst እስዉ ብቻ ነው ይምውድ
ውላሂ እኔ ኢትዮጵያ ያለዉ arstst እስዉ ብቻ ነው ይምውድ
እስኪ እንደ እኔ ባማካሽ ፊልምን ያየ ያንን መሳይ ፊልም ግን 😔😔😔😔😔😀
በጣም የወደድኩት ፊልም ነዉ አዲስ እንደወጣ አይቸዋለሁ❤
እኔ አይቼው አንደኛ ብየዋለሁ
ከ4 በፊት የወጣውን ነው
ምርጥ ፊልም ነዉ አይቸዋለሁ❤
አይቸዋለሁ ደስ ይላል
የልጅቷ ቦርሳና ስልክ ግን መንፈስ ነዉ እዴ ሁለቴ መኪናዉስጥ ነበር የተወችዉ ግን ስትመለስ ትይዘዋለች
😂😂😂😂
😂😂😂😂
እኔም አልገባኝም😂😂
እረ በሳቅ😂😂😂😂😂
እግዞ እኔም እያልኩ ነበር😂😂😂😂
እየበላሁ ካልሆነ ፊልም ማየት አልወድም እስኪይ ማነው እደኔ በላይክ አሳዩኝ
Eyebalash ❤
እኔደሞ መጣጥ ከሌለ😂😂😢
ባይገርምሽ አሁን፠ሳየው ራሱ ብስኩት እየበላሁ ነው
ፋፎእየበላሁ ማየት ደስይለኛል
እኔም😂❤
ኪኪኪ አበላላቸው በጣም ያስቃል እንደው ትንሽ እንሹን ጉርሱ ተብለው ንው እንዴ ቁንጥር ቁንጥር አርገው አፍቸው ውስጥ እኮ ጠብ አርገው ብዙ ለማስመስል ሲያላምጡ 🫣🫣🫣😂😂
ፈጣሪ ሆይ እኔ ያልኩትን ሳይሆን አንተ ያልከዉን ስጠኝ
Amen❤🙏
Amen 🙏🙏🙏
ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለህ ያብዛው ወጥቶ ከመቅረት አለህ ይጠብቀን አለህ ከሰው ቤት ሰራታኝነት አውጥቶ በሀገራችን በቤታችን አብቃቅቶ ያኑረን ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ አለህለታሰሩት ፍትህን ያስፍን ሀገራችንን አለህ ሳላም ያድርግልን አሚን
አሚንንን ያረብ
አሚንንንን ያረብ🤲🤲🤲🤲
አሚን❤❤
amen amen
አሚንንንን
ስሙን እያነሳው የማጫውታችው
ቆንጆነው ያሳሳል የሄ የምላቺሁው
የተረታሁለት ሸጋ ይሄውላቹው 👌👌👌👌💞♥️♥️💞💞💞
አስቱዬ የኔ ውድ😘😘😘😘❤❤❤❤ ከፊልሙ ይልቅ ክላሲካሉን የወደደ ማነው 👍👍👍👍
ክላሢካሉ ያበደነው እሥቲሌሎቻችውም ይልመድባችው የጥትየጠዋት ምርጥሙዚቃ❤❤❤❤
የማዳምቅሟች ሀይበሉኝማ ፈልጌችሁነው🎉🎉
ሀይ
ሀይ
ሀይ
ቆንጆ ፊልም ነው💐💐💐💐💐💐
ዋዉ ዋዉ ዋዉ ዋዉ ዋዉ የሚአምር ፊልም ነዉ ጠክሩ❤❤❤❤❤❤❤
ዋውአሪፍነው❤❤❤❤
በጣም ምርጥ ፊልም ነበር ❤
ዋው ይች ቀበጥ የሆነች ልጅ ❤❤❤
ፍቅር መቀለጃ ሆነ በአንድ ቀን ግንኙነት አብሮ ማደር ፡ ደግሞ ሴት ልጅ ስትፈጥን ወንድ ልጅ ይንቃታል ስለዚህ መግደርደር ልመጅ፡ ኮተት
አንቺ ኮተታም ስትግደረደሪ ፆምሽን -------------
እዳታድሪ😂😂😂😂😂ከቱ@@Phoenix-zhb
😂😂😂😂😂😂😂😂@@Phoenix-zhb
ስትግደረደር ሁሉ ምናየው ሥራ ፈት እአስልሻለን እዴ 😂😂😂ሆ
ፋንታ ስንታየሁ ና ባህሬን ከድር ያሉበት ፊልም ደስ ይለኛል
ያምራል😊
ዋውውው ደሥ ሲልል❤❤❤
ምርጥ ጥምረት .....ፍቅር የጎላበት አሪፍ ፊልም ❤
ማነው እንደኔ ላይክ ማንበብ የሜወድ
ላይክ ይነበባል እንዴ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
leweri yechekole sew atawkim komint elalew byenew 😅😅😅😅😅
ላይክ ይነበባል እንዴ ለካ😂😂
@@መቅዲመቅዲ-ኀ4መ awo ynebebal😅😅😅
ቆንጆ ፊልም ነው❤❤❤
Waw des yelal betam
❤❤❤❤ እውነትም ፍቅር ,ቅር ደስስ ሲል❤❤❤
ቆንጆ ፈልም ነበር ❤❤❤❤❤
እደዚህ ግር ግር ያለበት ፍቅር ደስስስ ይለኛል ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🤣
😂😂😂
😂😂😂
እኔስ ብትይ 😂😂😂
እኔስ ብትይ ማጨብጨብ እውዳለው😂😂😂
እኒእራሱ😅😅
ክክክ ኧረ ዛሬ በሳቅ የፍቅርና የሂሣብ ፊት እንኳ አታቅም አላለም
,ምርጥ ፊልም ነው ይመቻችሁ
ባህሬን ከድር ሰርቶት የማያምር ፊልም የለም❤
ዎው አሪፍ ፊልም
በጣም ቆንጆ ፌልም ነዉ❤🎉
Eyhedeshe
Ewnat
ወላሂ በላሱቁ ማጨረሸው ባጠም የሲቃል በታልይ ባለሱቁ❤
በጣም ቆንዶ ፍልም ነው ❤❤❤❤❤❤❤
ቀላልክክክክ
#ኤሊያና ለማ ያለችበትንና የምትሰራበትን #ሙቪ እጅግ በጣም ስለምወድ #ዩቲዩብ #ካምፓኒ ቢፈቅድና ብችል ኖሮ በአንዴ #1,000 ጊዜ #ላይክ አደርግላት ነበር ፣ ለማንኛውም #ኤሊዬ ነፍሴ ነሽ በሚሰጥሽ #ገጸ ባህሪ ሁሉ መጫወት ትችያለሽ አይገልጸውም አብሶ #ስትሞላቀቂማ አትጠይቂኝ ውስጤ ነሽ እኔም እንደ ፊልሙ ርዕስ #ፍቅር ቅር ።
❤
Betam yeniy konjo ❤❤❤❤
ኣሪፊ ነው❤❤❤
ዋዉ ደሥ የሚል ፊልም ነበር❤❤❤❤❤❤❤
የፍቅራቸዉ ፍጥነት ግን ከሽሮ ፍትፍት አልፈጠነም ❤❤
ዋው ቆንጆ ፊልም ነው ይቀጥል ያስብላል።
ደስ ይላል❤❤
አትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🙏🙏
አሪፍ ነው በረቱ❤❤
አዴኛ ነኝ ❤❤
አሪፍ ፊልም ነው ደምሩኝ ስወዳችሁ
Mozaza yehone film yefexari yale 🎉❤
መስቀሏሲያምር በማርያም❤❤❤❤❤
የቦርሳው እና የሥልክኩ ነገር አልገባኝም😳
ምርጥ የምር አፍቅሮመኖርም እዳለማጣትም🥺
የውሽት ፍቅር ማየት አልወድም እባካቹ የውነት ፍቅር ናፈቀኝ እኔ የተጎዳው ነኝ በፍቅር
❤ ዉድ የእትዮጰየ ልጀቺ
Tamagunet Beta Desi Yilal❤️❤️❤️❤️
ባህሬን ሥወዲህ ኮ ❤🥰🥰
የምር በጣም ደስ የሚል ፍልም❤❤❤😂
it's good good film ❤❤
The best movie ❤
እስኪ ማነው ከመዳም ቅመሞች ጓደኛ ሚሆነኝ ብቸኛ ነኝ 😢😢😢😢 በቃ እንደህትም እነደጓደኛም እንደፈለገች የምታደርገኝ ጓጀኛ ፈለኩ😢😢😢😢
ነይ እኔ ልሁንሽ ዉዴ
Yna wed ayzey enam alwleshe🥰
እረ አብሽሪ
Ene lhunshe
ነይ እኔ ልሁንሽ አች ከሆንሽኝ 😢እኔም ብቸኛ ነኝ 😢
❤❤❤❤❤❤❤ዋዋው
ከጆምሩ ክሪሰቶሰን የግልአዳኝ አደረጋ ተቀብላ ያደጌች ብትሆን እውልህ አጌሬንም እየገለገለች ወንጌልም እየጌለጌለች ለምድሪቱ
ፍሬ ታፍራ ነበሬ በእየሰሰ ያለማሆን ይህውልህ ትሪፍ ዕውቀትም ስልጣንም ቀሪ ነው በዘመኑ ፍፃሜ የምማጣው እየሰሰ ግን ሕይወት ነው መንጌድ ነውየምያሳሪፍው እየሰሰ ነው ።
Ere besimeab 😂
ባህሬን ❤ፎንቃዬ 💝ኤልዳና 💝
Amen amen amen
ደሥ ይላል
Wow balesiku ychilal
Inkan limximiqu amitawi kibr bal aderisachiwu ichin komnt yimanib qidis yihanis yilbun mishat yifitsimilit❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Basidat lalachu allah kananita yiwun
Very nice looking 👌 👍
❤
❤❤❤❤❤❤❤ዋዋ
ምሳ ሲበሉ ከምኔው መሽቶ እደሆነ አላቅም መብራት በርቶ ነበረ በልተው ሲወጡ ቀን ሆነ ረ እያስተዋላችሁ አይልም እያላችሁ አትሸውዱን
አሪፍ ነው❤ልጁን አጣደፈችው እኮ 😅ይህቺ የእንቅልፍ ኪኒን😅😅❤❤
አሁን እሄ ፍልም ነው 🤔የሳውን ሰዓት አቃጠላችሁ የአሁኑን ፍልሞች ከማይ የድሮውን ደጋግሜ ባይ ደስ ይለኛል😡
እስቲ ይልመድባቹ እንደዚህ በሚያምር ክላሲካል ፊልም መስራት
ፊልሙ ባይምርም አይተን የመጨረስ ስሜቱ ይኖረናል
❤😂🎉🎉
እንደዚህ ደሳስ የሚሉ ክላሲካሎች መገኛቸው የት ይሆን፤ ካላችሁ ጀባ በሉኝ
1oo%
you tube ale
እደዚህ ያለፍቅር ደስይለኛል😂
Wooow
ጥሎብኝ ኮሜት ሳላነብ አላይ🤔🙄🤭❤️
የኔቢጤ😂😂😂😂😅
enam
😂😂❤❤
ማሻአላህአይቸዋለሁ ባማካሽ
Very beautiful drama 🎉🎉🎉🎉🎉
ኮሜት የለለው ፍልም ማየት አልወድም ነበር ግን የመዳም ቅመሞች ኑሩልኝ ❤❤❤❤ነው ነው ነው
በጣም ነው የምያሰጠለው😂😂😂
,እኔ ኮሜንት ለማንበብ ነው የገባሁት ጥሎብኝ ኮሜንት በዛ ካላለ አላይም
😂😂😂
እኔም😅😅😅
የመዳም ቅመሞች የምር በጣም ከፍቶኛን ተከታታይ ፊልም ደስ የሚላችሁን ንገሩኝ እሱን እያየሁ ልደበር
ህሊና ወይም አፍላ ፍቅር❤❤❤
ህልና ተከታታይ ድራማን እይዉ😢
Hul
Dua argi wdee😢
Helina
Nay's movie tank you every tnges❤❤
😂😂😂ቢቀርስ እንግሊዘኛው 😊😊
ከከከከከከ@@Jah_black
😂😂😂@@Jah_black
አቤት ኮሜት ፊልምኮ ነው ምን ሁናችሁ ነው ያጀመአ
😅😅😅😅😅 andand sew comment siset yemer yaregutal
😂
❤❤❤❤❤😢😢😢
ሁሌ የምትሰሩት ፊልም ላይ የታዘብኩት ነገር ቢኖር ጉራጌ ባለሱቆች አሉ ግን ሁሌም ጉራጌዎች ከተማ ውስጥ እየኖት አነጋገራቸው አይቀየርም ሁሌ ፊልማችሁ ላይ እደጉራጌ ካላወሩ ፊልሙ አይሰራላችሁም አዳዴ ቀይሩት
በጣም ደስ ስለሚል ነው እኮ የምር እኔ ይመቹኛል ፊልሙን ያሞቁታል እኮ
ምርጣ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Sewadachu eko ❤❤❤❤
የባለ ሱቁ ነገር 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ያኛው አፍቃሪ አሳዘነኝ😢😢