ቅኔ ሙሉ ፊልም | Kine full Amharic movie 2023 [ New Ethiopian Amharic movie ]

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1K

  • @tgzwoadi4833
    @tgzwoadi4833 ปีที่แล้ว +373

    ተመስጬ ነው ያየሁት አቦ ተባረኩ ቆጆ ፊልም ነው ♥🙏 ወይግን መጨረሻው 😢😢😢

    • @sawa8227
      @sawa8227 ปีที่แล้ว +2

      ❤❤❤

    • @sawa8227
      @sawa8227 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔

    • @orocell2369
      @orocell2369 ปีที่แล้ว +1

      😢😢😢😢😢😢😢

    • @dagmawitteketel799
      @dagmawitteketel799 ปีที่แล้ว +1

      Ene😂

    • @yaredmoges3357
      @yaredmoges3357 ปีที่แล้ว +2

      ኮሜንት ዱሮ ቀረ ቲክቶክ ሳይመጣ አሁን ከዩቱብ ቲክቶክ በለጠ

  • @tigisttilahun3381
    @tigisttilahun3381 ปีที่แล้ว +535

    እንደኔ ማንኛውንም Movie ከመጀመሩ በፊት Comment የሚያነብ👍

  • @adanechworknieh67
    @adanechworknieh67 ปีที่แล้ว +16

    በጣም ደስ የሚል ነዉ ቅኔ በጣም ነዉ የምወድሽ ሁላችሁንም ለመሰግን እወዳለሁ በርቱ !!!

  • @ኢትዬጺያሀገሬ
    @ኢትዬጺያሀገሬ ปีที่แล้ว +39

    ማዴላዬዬ በጣም ነው የምወድህ የማደንቅህ 🥰🥰🥰

  • @mamaye3658
    @mamaye3658 ปีที่แล้ว +77

    ማነው እንዳ እኔ comment አይቶ ፊልሙን የሚያይ 👍

  • @mesimahi3088
    @mesimahi3088 ปีที่แล้ว +71

    ማልቀስ ከጀመርኩ ቆየሁ ቢያንስ 5 ዓመት ያረጋል አብሶ ይሄ 2 አመት😢😢በአገራችን እየተሰራ ያለው መከራና ግፍ 😢😢በነገራችን ላይ 😊ፊልሙ በጣም ቆንጆ የሆነ ፊልም ነዉ እንባየን ጨረስኩ😢😢ለአገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ይስፈን🙏ይቀጥሉበት ስራዉ ዋው ነው❤❤❤

  • @mimishahabeshawit86
    @mimishahabeshawit86 ปีที่แล้ว +25

    ዋው የሚገርም ነው ጌታን ልቤ ተጠልጥሎ ነው የጨረስኩት ቃላት የለኝም❤❤

  • @fantudesta2819
    @fantudesta2819 ปีที่แล้ว +32

    ልጅን በእውነተኛ ማንነት ማሳደግ ከእንደዚህ አይነት መርገም ይሰውራል። እኔ የሰራሁትን ወንጀል ለመሸፈን ልጄ የካሳ እዳ መክፈያ ማድረግ የለብኝም። እውነት ሁልግዜም እውነት ነው። የብዙ ልጆ መከራ የማያቆመው ወላጆች ትተውት በሚሄዱት በደል እና መርገም ነው።
    በዙ ሰዎች በሰው ቁስል የእራሳቸውን ህይወት ለመመስረት ይሞክራሉ ። ይሄም ትልቅ ውድቀት ነው። ቅኔው ቅኔ ነው። አሁን ሃገራችን ላይ እየሆነ ያለው እንደዚህ ነው። የእከሌ ዘር በደለኝ የእከሌ አያት እንዲህ አደረገኝ እያለ ጦር እየተማዘዘ ሀገራችን የሰላም ጠኔ እያንገላታት ነው። መቼ ይሆን ሰላም የሚመጣው መቼ ይሆን ???? እኔ እንጃ

    • @AminaMustefa
      @AminaMustefa ปีที่แล้ว +2

      ልክ ነሽ ውዷ ብቻ ሰላሙን አምጣልን

  • @sarakasim6912
    @sarakasim6912 ปีที่แล้ว +7

    ደራሲ እና ተዋናይ ቅድስት ሳህለ በጣም ጥሩ ጅማሬ ነው 👏👏👏👏ከዚህ ብሃላ ብዙ እንጠብቃለን ቆንጆ ፊልም ሁላቹንም እናመሰግናለን

  • @tsigeredaadmassu5286
    @tsigeredaadmassu5286 ปีที่แล้ว +96

    ፍትህ ለሚሰቃዩት ለሚሰደዱት ለሚታረዱት ለሚፈናቀሉት ኢትዮጵያውያን በሙሉ🙏🙏🙏💚💛❤!!! ፍትህ ያለ አግባብ ለሚፈርሱ ቤተ እምነቶች🙏🙏🙏!!!!

    • @meseretEyase
      @meseretEyase 8 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን እውነት ነው

    • @hanandoom6470
      @hanandoom6470 6 หลายเดือนก่อน

      😥😥😥😥

  • @ቃልየድንግልማርያምል-ጠ3ጨ
    @ቃልየድንግልማርያምል-ጠ3ጨ ปีที่แล้ว +37

    ገላን ሁኖ የሰራው ልጅ ስወደው 🥰🥰🥰🥰

  • @short_videos1221
    @short_videos1221 ปีที่แล้ว +25

    ኮሜንት አንብቤ ነው እያየሁ ያለሁት ሁሉም ኮሜንት በጣም ደስ ይላል
    ውድ የእስልምና እምነት ተከታዮችን አይዟችሁ ፍርድ የእግዚአብሔር ነው ሰይጣንን እንዲመራን ስንመርጥ ማሰብ ነበረብን እግዚአብሔር ይርዳን ለሁላችንም

  • @hanlove412
    @hanlove412 ปีที่แล้ว +13

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ ደስታ ሳቅ እንባባባባ😭😭😭እዩት😭በጣምም ደስስስ የሚል የፍቅር የአባትነት ታሪክ ነው በቃ ከልቤ አልቅሼ ስቄ አየሁት🙏🌷🙏🌷አመሰግናለሁ

  • @teenamedu3121
    @teenamedu3121 ปีที่แล้ว +28

    በፀሎት ኢትዮጵያ አሰባት እባኮቹ ለሚሰቃዩ ገዳም ለሚገኘ አባቶች

  • @menenwolde741
    @menenwolde741 ปีที่แล้ว +17

    ልጅቷ በጣም ጎበዝ ተዋናይ ናት❤❤❤

  • @selamt9067
    @selamt9067 ปีที่แล้ว +12

    ለኔማንዴላ ያለበት ሁሉም ፊልሞች ምርጥ ናቸው

  • @Erim367
    @Erim367 ปีที่แล้ว +86

    እንደኔ ቲኩቶክ ኦይቶ የመጣ!👍😊

  • @yetewahdolji4577
    @yetewahdolji4577 ปีที่แล้ว +27

    ሰሞኑን የሚለቀቁ ፊልሞች በጣም አሪፍ ናቸው እናመሠግናለን ❤

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa ปีที่แล้ว +4

    ግሩም ፊልም ነዉ አንዳንዴ በማወቅም ይሁን ባለ ማወቅ ስህተት ዉስጥ እንገባለን በሌላ በሶስተኛ ሰዉ እጅ እንገባለን የሚስጥሮቻችን እስረኛ እንሆንና በዛ ሰዉ ቁጥጥር እጅ እንወድቃለን የዛ ሰዉ መጠቀሚያም እንሆናለን ለዚህ ዋነኛ መፍትሄዉ ስህተት የቱንም ያህል ቢከብድ ለቤተሰብ ለራሳችን ሰዉ መናገር ብንችል ከቤተሰብ በመሸሽ የምናገኘዉ ነገር ወይ ሞት ወይ ደግሞ ፀፀት የዘላለም ቅጣት ነዉ ፍፃሜዉ ግን ደራሲዉን እንዳደንቀዉ አድርጎኛል ሁሌም ሰዉ ተዋዶ መኖር እንደማይችል እየተዋደዱ ጠላትነት እንደሚኮንም ስለተፋቀሩ ብቻ አብሮ መኖር እንደማይቻል ለየት ባለ መልኩ ተረድቼዋለሁ ክበሩልን❤❤👏

  • @መኪየኡስሚሸጋእህት
    @መኪየኡስሚሸጋእህት ปีที่แล้ว +105

    ይችን ኮሜንት የምትነብ እህት ወንድሞቸ ባላችሁበት ሰላማቹ ይስፈን ያረብ

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ፊልም ነው ሁሉም ከልብ ተጫውተውታል በጣም ጎበዞች ናችሁ ተባረኩ።

  • @Sami-1321
    @Sami-1321 9 หลายเดือนก่อน +2

    ማርያምን በጣም ነው ደስ ያለኝ እንደዚ አይነት ፊልም ሁሌም ስሩልንን part 2 ይቀጥል በናታቹ❤😢

  • @philips5757
    @philips5757 ปีที่แล้ว +123

    ፍትህ በግፍ ለሚፈሱ መስጊዶች እና በግፍ ለሚፈናቀሉ ዜጎች

    • @brehanbekele1345
      @brehanbekele1345 ปีที่แล้ว

      Be gifff 1000000 eslam ke welega sifenaqel sigedel yet neberke ahun le dengay mefres teqocheheee?!

  • @eyhfuj77
    @eyhfuj77 ปีที่แล้ว +16

    በዚህ ግዜ ቆንጆ ፊልም ካየን ቆይተን ነበረ ይህ ግን ይለያል❤

  • @jsgjdjdjjdj7753
    @jsgjdjdjjdj7753 9 หลายเดือนก่อน +3

    በወረቀት ላይ ሰው መግደል ለምዳችሁ ይሄው ዛሬም በቁሙ ሰውን ታቃጥላላችሁ ገላችሁ ትጎትታላችሁ የወረቀት የቀለም ጭካኔ ዛሬም በገሀዱ እያየነውና እያስጨነቀን ይገኛል ምን አለ እናቱንና አባቷን ከገደላችሁ አይበቃም እንደ እውነቱ ከሆነ ቆንጆ ፊልም ነበር ግን በማን አለብኝነት ሰውን ገላችሁ ጨረሳችሁት በእውነት አናዶኛል መጨረሻው የቀሽም አጨራረስ ስለሆነ መቼም አረግምህም 😢😢😢😢😢

  • @raghadalzahrani5231
    @raghadalzahrani5231 ปีที่แล้ว +17

    እንደዚ ተፈጥራአዊ ቦታ ናፈቀኛ አየ ስደት😢😢😢❤

  • @dinknesh3268
    @dinknesh3268 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ የሚል አሳዛኝ አስተማሪ ነው በለቅሶ የጨረሳችሁ 👍

  • @addisalemyouTube
    @addisalemyouTube ปีที่แล้ว +16

    አሪፍ ፊልም የናት የፍቅር ብሶት ያለበት አይቶ ማያለቅስ አይኖርም 👌👌👌

  • @HaleluyaTeklu-h7w
    @HaleluyaTeklu-h7w ปีที่แล้ว +2

    በኢየሱስ ስም ቅኔ ግን ለምን ብዙ አትሰሪም ሞቼ እኮ ነው የምወድሽ ወይኔ ጌታዬ❤️

  • @ኡምኒያ-ጀ2ጨ
    @ኡምኒያ-ጀ2ጨ ปีที่แล้ว +3

    የሚገርም ፊልም ነው ይቺ ልጅ የምትሰራው ሁሉ ፊልም አይጠገብም ቆንጆ ሆኖ ጀምሮ ቆንጆ ሆኖ ያለቀ ፊልም ያምራል በጣም

  • @derejejordan1019
    @derejejordan1019 ปีที่แล้ว +4

    ጥራቱን የጠበቀ በጣም በጣም አሪፍ Film ነው። Thank you

  • @hawuathawuat6164
    @hawuathawuat6164 ปีที่แล้ว +38

    ወላሂ የናቴን ታሪክ እናቴ ያሳደገችኝ እሰው ቤት እጀራ እየጋገረች ላውም በእጨት እየተቃጠለች ነው እዚህ ደረጃ ላይ የደረስኩት አሁን እሳቱ ልቧን ስላቃጠለው ያማታል ግን እኔ ደርሼላት ይሄው አለሁ በአረብ ሀገር ለእናቴን ለማስደሰት የእናት ውለታ እደማይከፈል አውቃለሁ ግን ለእናቴ ስል ልጂነቴን ሀረብ ሀገር አለቀ አልቆጭም ለእናቴ ስለሆነ😢😢😢

    • @smms6004
      @smms6004 ปีที่แล้ว +1

      ጎበዝ በርች ብዙ አትቄይ ህጂላት ለናትሽ ሌላ ልጁ ከሌላት ❤❤❤❤❤😊

    • @hawuathawuat6164
      @hawuathawuat6164 ปีที่แล้ว

      @@smms6004
      ኢንሻአላህ ውዴ ያው ስደት አይለቅ እደማግኔት ነው የሚይዘው ሁላችንንም ስደት በቃችሁ ይበለን ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን

    • @fhcgig789
      @fhcgig789 ปีที่แล้ว

      ጎበዝ እህቴ በርችልን😢❤❤

    • @washyfaisal6036
      @washyfaisal6036 ปีที่แล้ว

      ጀግና የኔ ቅመም በርቺ አላህ ባገርሽደሞ ይካስሽ የተሻለነገርሰ ይወፉቅሽ

    • @hawuathawuat6164
      @hawuathawuat6164 ปีที่แล้ว

      @@washyfaisal6036
      እሺ የኔ ውድ አመሰግናለሁ ከልብ

  • @djejekek
    @djejekek ปีที่แล้ว +9

    የሞተ ተጎዳ ሕይወት ይቀጥላል አሪፍ ነው❤

  • @geminimars7704
    @geminimars7704 ปีที่แล้ว +44

    I am happy to see Mandela taking serious roles like this. I saw his other movie the other day (ማን ያዘዋል) and he did very well! He is a great actor who can play versatile roles! He deserves an award!

    • @abdoulsalammohamed6001
      @abdoulsalammohamed6001 ปีที่แล้ว +6

      I swear by God, before reading your comments, I have said that Mandela is the only Ethiopian that can play any character in the world. Mande is always outstanding actor. Him and chubiti are my favorites actors. 👍👍👍

    • @mahimahider7852
      @mahimahider7852 ปีที่แล้ว

      አዎ በጣም

    • @uuujiiiijiil
      @uuujiiiijiil ปีที่แล้ว

      Me too

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
    @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ ปีที่แล้ว +62

    ፍትህ ለመስጅዶቻችን😢ፍትህ ለእምነት ቤቶች ሁሉ #ማንዴንና ይችን #እናት አይቼ ነው የመጣውት ሁሌም ቢሆን በራሧ የምትተማመን ጠንካራ ሴት ደስ ትለኛለች ኡፍፍ መጨረሻው ያሳዝናል በጣም😢😢

  • @hddi491
    @hddi491 ปีที่แล้ว +10

    ገና ሳልጨርሰው መስጦኛል ሁሎችንም አርቲስቶች አወዳቸዋለው በተለይ ማረሚያ ቤት የወጣው 😢❤

  • @Ethiopia291
    @Ethiopia291 ปีที่แล้ว +22

    ገላ እዴት ነው ምታምረው😮❤😊 ፊልሙም አሪፍ ነው ማንዴ❤

    • @dghjfghh6500
      @dghjfghh6500 ปีที่แล้ว

      አርክሽ ነሽ

    • @Ethiopia291
      @Ethiopia291 ปีที่แล้ว

      @@dghjfghh6500 😂ነኝ ማነኛልሽ

    • @JoshuaOgonda-pd9kr
      @JoshuaOgonda-pd9kr 3 หลายเดือนก่อน

      ቀስ 😂😂😂😂😂

  • @MercyYearsema
    @MercyYearsema ปีที่แล้ว +3

    ከመደጋገሙ የተነሳ ፊልም ማየት ትቼ ነበር ይሄ ግን አሪፍ ፊልም ነው ይመቻችሁ 🥰🥰🥰🥰

  • @nahomasamere
    @nahomasamere ปีที่แล้ว +8

    ዋው በጣም ልብ የሚነካ ፊልም ነው።

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ ปีที่แล้ว +115

    ከነገ ዶሮ የዛሬ እንቁላል ይሻላል የነገ ዶሮን እያሰባችሁ የዛሬ እንቁላላችሁን አትስበሩ ግሩም አባባል ነው 👍👍

    • @slam8880
      @slam8880 ปีที่แล้ว +1

      Yes ❤❤❤❤

    • @mekellteam3620
      @mekellteam3620 ปีที่แล้ว +1

      ❤❤😢😢

    • @Musiclyrics1061
      @Musiclyrics1061 ปีที่แล้ว +2

      እንቁላል ተሰብሮ ዶሮ የለም በይልኝ

  • @aglanzeyad6542
    @aglanzeyad6542 ปีที่แล้ว +179

    ፍትህ ለመስኪዶቻችን ወገን ድምጽ ሁኑ

    • @ioghjkjvhjj3185
      @ioghjkjvhjj3185 ปีที่แล้ว +2

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @Black-lioness
      @Black-lioness ปีที่แล้ว +4

      Sew sewodke setselku neber

    • @washyfaisal6036
      @washyfaisal6036 ปีที่แล้ว +1

      😭😭😭😭😭😭😭

    • @washyfaisal6036
      @washyfaisal6036 ปีที่แล้ว

      ​@@Black-lionessምድረ ደደብ ሁሉንም ባአድ መጨፉለቅ አይከብድም

    • @ioghjkjvhjj3185
      @ioghjkjvhjj3185 ปีที่แล้ว +1

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tigi12tigi
    @tigi12tigi ปีที่แล้ว

    የፊልሙ አጀማመር ምርጥ ነው ማንዴላን በእንደዚህ አይነት ይዘት ስላሳያችሁን እናመሰግናለን። ከርዕሱ የተለየ የፅሁፍ ትርፍ ባላገኝም ከፊልሙ ትልቅ ቅኔን ጠብቄ ነበር ከስምነት ባለፈ ከማንያዘዋል ጋር የሚተካከል ይሆናል የሚል ተስፍ ነበረኝ! ሆኖም እነእቶኔ ከሚሰሩት ከፍ ይላል😊 የሞች ቁጥር ግን አበዛችሁ ህግ የሌለበት ሃገር ሞች ይበዛል የሚለውን ቀንጨብ አርጌ ወስጃለው ለሙሉ ተሳታፊው ላቅ ያለ ክብር😊

  • @zedfkrsuzifkr
    @zedfkrsuzifkr ปีที่แล้ว +7

    እውነትም ቅኔ ❤❤❤ ምርጥየ ፊልም

  • @gdggg2692
    @gdggg2692 ปีที่แล้ว +12

    ምንም ቃል የለኝም 😮ገራሚ ፊልም🎉❤ ቅኔ ግን መሞት የለባትም ነበር😢

    • @nesridenkedir2977
      @nesridenkedir2977 ปีที่แล้ว +2

      Fillmu asetelagn endememot negerehegn ayenefam

    • @abitiaderajew2736
      @abitiaderajew2736 ปีที่แล้ว +7

      ኡፍ መጨረሻ አይነገርም ሳላየው ፊልሙን አስጠላሽኝ😔😔

    • @HaniHanicho-dx9ts
      @HaniHanicho-dx9ts ปีที่แล้ว +1

      አዎ ፊልም ላላይ ሳይሆን በእውነት ነው ሞመት ያለባት እቺ መርዝ

    • @gdggg2692
      @gdggg2692 ปีที่แล้ว

      @@HaniHanicho-dx9ts ማለት ምን አጠፋች የእውነት ሞቷን የተመኘሽላት🙄

    • @FoziaFOZia-h9b
      @FoziaFOZia-h9b 6 หลายเดือนก่อน

      እጭ.እሲኮመንት.አትዘባርቁ.እጭ

  • @dagim2292
    @dagim2292 11 หลายเดือนก่อน

    በጣም ምርጥ ፊልም ከብዙ ጊዜ ብኋላ አማርኛ ፊልም ስቦኝ ደስ ብሎኝ አየውኝ ትንሽ መጨረሻውን አጠዳደፋችሁት እንጂ ሚገርም ፊልም ነበር ይመቻቹ

  • @musajemal389
    @musajemal389 ปีที่แล้ว +20

    ፍትህ ለመስኪዶቻችን ፍትህ ለታሰሩ ወንድሞቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢

  • @SanaSana-gb8ng
    @SanaSana-gb8ng ปีที่แล้ว +12

    ፊልሙ አሪፍ ነው ግን መጨረሻው ላይ እንዲ መሆን የለበትም ማንዴን የምትወዱት❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatumayekedirenat80
    @fatumayekedirenat80 ปีที่แล้ว +70

    ፍትህ ለመስጊዶቻችን

    • @sentaywgetahun1723
      @sentaywgetahun1723 ปีที่แล้ว

    • @Akielsa
      @Akielsa ปีที่แล้ว +5

      እግዚአብሔር ይርዳችሁ አብረን እንፀልያለን😢🙏

    • @et-cu5lc
      @et-cu5lc ปีที่แล้ว +3

      ​@@Akielsa የእውነት ኦርቶዶክሶች ትለያላችው❤

    • @እሙእናልጆቿ
      @እሙእናልጆቿ ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይርዳችሁ

    • @mesganachintube
      @mesganachintube ปีที่แล้ว

      ሒድ ፍታ ጨቀጨከን

  • @shimela-369
    @shimela-369 ปีที่แล้ว +5

    የአገራችን ደራሲዎች ግን አላማችሁ ምንድን ነው? ነፍሰ ገዳዮች ትበዛላችሁ፡፡ በዉሸት አለም እንኳን ደስ እንዳይለው የፈረዳችሁበት ምስኪን ኢትዮጵያዊ፡፡ ትረፈርፉታላችሁ!

  • @tigistzeleke2414
    @tigistzeleke2414 ปีที่แล้ว +9

    ኮመንት ማንበብ ውሰጤ ነው 😊😊

  • @KidestAbay-cg9rz
    @KidestAbay-cg9rz ปีที่แล้ว

    ቅኔ መሞት አልነበረባትም...ግን እጅግ በጣም አሪፍና አስተማሪ ፊልም ነው ...ሰሚ ያጣውን ያለጥፋቱ ተቀጭ የሆነውን በጥቂት ጥጋበኞችናፖለቲከኞች ደሙ አና እንባው የሚፈሰውን በከንቱ የሚያለቅሰውን የሀገሬን ድሀ ይወክልልኛል....ብቻ እግዚአብሔር ቢዘገይም ለሁሉም ቀን አለውና መልካም ነገር እንደሚያሳየን ተስፋ አደርጋለሁ....ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን በከንቱ የሚፈሰውን የድሀ ልጅ ደም እግዚአብሔር በቃ ይበልልን 😭😭😭

  • @gzhdshee363
    @gzhdshee363 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ቆንጆ ፍልም ነው ግን በጣም ያሳዝናል🥺😭😪 መጨረሻው

  • @MihratuYegeta
    @MihratuYegeta ปีที่แล้ว +18

    ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ 🙏 የሀሳባችሁን ሁሉ ያሳካላችሁ

  • @Endashash
    @Endashash ปีที่แล้ว +5

    ውይ በጣም የሚያሳዝን ፊልም 😢😢😢

  • @bezibezi4697
    @bezibezi4697 ปีที่แล้ว +5

    ምርጥ ፊልም ነዉ በእንባ ጨረስኩት😢😢😢😢😢😢

  • @User33-nk5cd
    @User33-nk5cd ปีที่แล้ว +4

    እንደኔ እስቲ seyfe michaeln የሚወድ በላይክ

  • @እጠበኝቆሽሻለሁእጠበኝቆሽ
    @እጠበኝቆሽሻለሁእጠበኝቆሽ ปีที่แล้ว +1

    ቅኔ አለባበስሽ በጣም ያምራል ቀጥይበት እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @hareguah-oc1zn
    @hareguah-oc1zn ปีที่แล้ว +5

    በጣም አስተማሪ የሆነ ፊልም ነወ።

  • @bettymesert
    @bettymesert ปีที่แล้ว

    የአማረኛ ፊልም ማየት ናፊቆኝ ነበር ተባረኩ
    ብዙ ጊዜ ጀምሬ መጨረስ አልወድም እሄን ግን ማቋረጥ አቃቸኝ ባጭሩ በጣም ያምራል

  • @tsedeyhailemariam8469
    @tsedeyhailemariam8469 ปีที่แล้ว +4

    ዘላለም ሲያዩህም ታስፈራለህ የምትተውነውም የጭካኔ ነው ሌላ ማዴላ ውስጤ ነህ

    • @tidi2528
      @tidi2528 ปีที่แล้ว

      አወ የውነት ይህሰውየ ሁሌ ክፉ ሁኖ ነው የሚተውነው

  • @MaskaramHaylo
    @MaskaramHaylo หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤በጣም ደስ ይላል መጨርሻው ግን😢😢😢

  • @Marinal0ve228
    @Marinal0ve228 ปีที่แล้ว +6

    ደስስስስስስ የሚል የሚያሳዝን የሚያስለቅስ የሚገርም ፊልም ነው መጨረሻው ግራ ገብቶኝ ነበር ቀስ እያልኩ ሳስበው ነው የገባኝ❤❤😢

    • @kalkidan5311
      @kalkidan5311 ปีที่แล้ว +1

      እኔ አልገባኝም መጨረሻው😢❤

    • @Marinal0ve228
      @Marinal0ve228 ปีที่แล้ว

      @@kalkidan5311 ቅኔ ሞተች የቅኔ አባትና የገላን እናት ጌትዬ ነው የገደላቸውም ያስገደላቸው

    • @kalkidan5311
      @kalkidan5311 ปีที่แล้ว +1

      @@Marinal0ve228 አመሰግናለሁ ውዴ አሁን ገባኝ

  • @magifikr4063
    @magifikr4063 ปีที่แล้ว +11

    ምርጥዬ ፊልም ዋው እንዲህ ኮስተር ያለ ፊልም ናፍቆኝ ነበር👍👍💚💛💖

  • @እናትፈትህያYouTubeቻናል
    @እናትፈትህያYouTubeቻናል ปีที่แล้ว +10

    እስኪ ሁላችንም በእምነታችን እንፀልይ ለሀገራችን ሰላሙን እንድመልስልን ዉዶችየ❤❤

  • @Tube-ms4hi
    @Tube-ms4hi ปีที่แล้ว

    ዬሚገርም ፊልም ነዉ ግን ዬዘላለም ካራክተር በጣም ተጋኗን ዘላለም ተመሳሳይ ካራክተር በተረፈ በርቱልኝ ሰይፈ ልጂቷ ስሟን ስለማላቀዉ ነዉ ትቺላላቹ ካስሽ ጠፍተህ ነበር ስላዬዉህ ዴስ ብሎኛን እጥር ምጥን ክሽን ያለ ፊልም 👏👏👏

  • @አላህወኪሊ
    @አላህወኪሊ ปีที่แล้ว +34

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለመስጅዳቻችን ለወገኖቻችን

  • @kasimnesruhassen6933
    @kasimnesruhassen6933 ปีที่แล้ว +2

    Wow በጣም ቆንጆ ነው❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hanaalimayo1221
    @hanaalimayo1221 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውውው እጥር ምጥን የአለ ፍልም ኮተት የአልበዛበት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ ปีที่แล้ว +6

    ከቲክቶክ መደረ ነው የመጣሁተ✌️😹😄😄😅😅

  • @aynyeasfaw5817
    @aynyeasfaw5817 ปีที่แล้ว

    እሚገርም ፊልም ነው አደኛ ገላ ቅኔ ማንዴላ በጣም እወዳችኅለሁ መጨረሻው ግን💔🥲🥲

  • @mamaye3658
    @mamaye3658 ปีที่แล้ว +3

    ኡፍፍፍ ሲያሳዝን 😭😭😭😭😭😭😭

  • @workneshworknesh2916
    @workneshworknesh2916 ปีที่แล้ว +2

    ደስ እሚል ፊልም ነዉ አስለቀሰኝ ቅኔ እና ማንዴ መሞት አልነበረባቸዉም😢😢😢

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 ปีที่แล้ว +6

    ያምር ነበር ግን መጨረሻው ያናድዳል 😢
    ገላ ሆኖ የሰራው ልጅ ስወደው 🥰

    • @BinyammekoneneBinyam
      @BinyammekoneneBinyam ปีที่แล้ว +2

      አንቺ ደሞ በየቦታው ነው እንዴ የምትወጂው የምታፈቅሪው ምን ጉድ ነሽ

    • @sifenshume7726
      @sifenshume7726 ปีที่แล้ว

      @@BinyammekoneneBinyam 🤣🤣🤣ምነው ልብሽ ከጀለ እንዴ 🤣

    • @BinyammekoneneBinyam
      @BinyammekoneneBinyam ปีที่แล้ว +1

      @@sifenshume7726 እረ እኔ ወንድ ነኝ ልቤ አንቺን ነው የከጀለው😁😂

    • @sifenshume7726
      @sifenshume7726 ปีที่แล้ว

      @@BinyammekoneneBinyam ይመችህ ቆይ ግን አንድ ወንድ የሚወደደ ለፍቅር ጨዋታ ብቻ ነው እንዴ 🤣

    • @BinyammekoneneBinyam
      @BinyammekoneneBinyam ปีที่แล้ว +1

      @@sifenshume7726 አላልኩም እኔ እንደዛ አልወጣኝም የሰው ልጅ በስራው እንደዚሁም በመልካም አስተሳሰቡ ሊወደድ ይችላል

  • @ሠሙቲ-በ9ጨ
    @ሠሙቲ-በ9ጨ ปีที่แล้ว +57

    ፊትህ ለቤተእምነቶች ያላግባብ ለሚፈርሱት ያለአግባብ ለሚገደሉት😢

  • @samibeyenetube8779
    @samibeyenetube8779 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ነው የሚገርም❤❤❤

  • @selamambo9184
    @selamambo9184 ปีที่แล้ว +2

    አሌክስ ዘመዴ በርታልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lidetbelay-g8h
    @lidetbelay-g8h ปีที่แล้ว +3

    ፍትህ ለሚፈርሠው መሥጅዳችን በየጎዳናው ለሚከራተቱ እናቶቻችን ፍትህ

  • @FATUMADEMSE-x7p
    @FATUMADEMSE-x7p หลายเดือนก่อน

    ዋዉዉዉ በጣም አስተማሪ ነዉ❤

  • @mesitigi1478
    @mesitigi1478 ปีที่แล้ว +4

    ቅኔ መሞት አልነበረባትም😢😢😢በተረፌ thanks❤

  • @temutobiya
    @temutobiya 8 หลายเดือนก่อน +1

    አባትነት ይለያል አባቴ ናፈከኝ❤❤❤❤❤❤❤❤ኘኘኘኘ

  • @እግዚያብሔርንየማያውቁየእ
    @እግዚያብሔርንየማያውቁየእ ปีที่แล้ว +3

    አሪፍ ምርጥ ድራማ ነው በርቱ 😢😢

  • @fanotube6056
    @fanotube6056 ปีที่แล้ว +2

    ቅኔለማይገባው ቅኔከባድነው ፍትህ ለባለቅኔው ያማራህዝብ ድል ለጀግኖቻችን

  • @hdjid988
    @hdjid988 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ምርጥ ሥራ ነዉ በርቱልን ❤❤❤❤

  • @pillixgeneraltrading4480
    @pillixgeneraltrading4480 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ተመስጨ ያዳመጥኩት ፊልም

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ ปีที่แล้ว +7

    የማዴ አድናቄ የተ ናችሁ👍✌️💓💓💓💓💓

  • @rutaruta6885
    @rutaruta6885 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ይላል ማዴ ሁላችሁም

  • @leylamohammed4201
    @leylamohammed4201 ปีที่แล้ว +24

    ገላ ሆኖ የሰራው ልጅ ስወደው🥀🥀🥀😊😊

  • @Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g
    @Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g ปีที่แล้ว

    በጣም ምርጥ ፊልም ከብዙ ጊዜ ብሀላ አየሁ አመሰግናለሁ የእውነት ቆንጆ ስራ ነው ትንሽ ነገሮቹን ደራረባቹት እንጂ ይህ ፊልም በሁለት ቢከፈል ኖሮ በጣም ምርጥ ነበር የገላ እና ሞተች ገላ ሊበቀል ሄደ የቄኔን አባት ገደለ እዛው ትንሽጋፕ ተፈጠረና ቅኔን ገላ አጣት እዚህ ጋር ፈጠናችሁ ቢያንስ የአንዱ መሞት አንዱን ሊያሳዝን ይገባል እዴት ሞተች እዴት ሞተ ብሎ ሊያሰላስል ይገባል አውራ ዶሮ ሴት ዶሮ ሲያገኝ ሮጦ ይዞ ወደ ገደለው እደሚገባው ነው ያደረጋችሁት ካስሽ አባት ሆኖሲሰራ አይቼው አላውቅም ልዩ ነበር ገላ የእናትነት ቦታ ስትጫወት እጅግ የሰውን ልብ ትገዛለህ አንተ በምትሰራው ቦታ እናት ካለች የማያለቅስ የለም እኔ ሁሌም እውነት እየመሰለኝ አለቅሳለሁ በተረፈ በርቱልኝ

  • @popentertainment5720
    @popentertainment5720 ปีที่แล้ว +4

    Just Waw የተልየ ፊልም❤

  • @Biniam-do4nw
    @Biniam-do4nw ปีที่แล้ว +2

    ፍትህ ለቤተክርስቲያንም በየቀኑ ካህንንና ምዕመን ለሚታረድባት

  • @sofi7434
    @sofi7434 ปีที่แล้ว +6

    ከ ቲክ ታክ ጨይቸ ስመጣ ተደፋቸ ነበር😂😂😂😊😊

  • @FiyonaLeul
    @FiyonaLeul 9 หลายเดือนก่อน

    ቅኔ ና ገላ ምርጥ ኮላብሬሽን👏👏👏

  • @tebabe
    @tebabe ปีที่แล้ว +55

    ፍትህ ለሚፈርሱት መስጅዶች 😭😭😭😭😭 ፍትህ⭕❗

  • @emebetwubetu813
    @emebetwubetu813 ปีที่แล้ว

    እፍፍ በፊልምም ሞት በእውነትም ሞት እስኪ በፊልምኳ ዘና የሚያደርግ ስሩ ፊልሙ ጥሩ ነው

  • @genetworku168
    @genetworku168 ปีที่แล้ว +8

    እውነት ይህ ፊልም ወድጄዋለው

  • @eyrusalemassefa3160
    @eyrusalemassefa3160 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤በጣም ምርጥ ስራ ነው ሁላችሁንም እናመሰግናለን

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 ปีที่แล้ว +3

    በኢየሱስ ስም መጨርሻዉ ያሳዝናል አሪፍ ፈልም ነዉ😭😭😭😭😭

  • @JemalEndirs-bq7tq
    @JemalEndirs-bq7tq ปีที่แล้ว

    ሲያስጠላ መጨረሻው ደስ እማይል ፊልም ማየት አልፈልግም

  • @يرب-ع8ذ
    @يرب-ع8ذ ปีที่แล้ว +16

    ፍትህ ለመስጊዶጃችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @MrSasi-t2w
    @MrSasi-t2w 9 หลายเดือนก่อน +1

    መጨረሻው የማያምር ፊልም ማየት ደስ አይለኝም