ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ ከመምህራን ጋር ያደረጉት ውይይት ክፍል 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 208

  • @dahab7484
    @dahab7484 5 ปีที่แล้ว +62

    አቡቹ የአህመድ ልጅ በርታ ሁሌም ኩራታችን የኢትዮጵያ ችን
    በአብይ ይሁንባችሁ like ጠቅ ጠቅ አድርጉኝ

    • @Ethiozefennews
      @Ethiozefennews 5 ปีที่แล้ว +1

      ዶክተር አብይን እንደኔ ውድድ የምታረጉ ፎቶዋን በመጫን ቻናሌን ሰብስክራይብ አርጉልኝ። በየላችሁበት ምችት ድልት ይበላቸው። መጪው ጊዜ ከዶክተር አብይ ጋር ብሩህ ነው።

    • @hassenmamo1716
      @hassenmamo1716 5 ปีที่แล้ว +1

      As wr wb dhab

    • @ቶምቶም-ተ9ሰ
      @ቶምቶም-ተ9ሰ 5 ปีที่แล้ว

      እሰከዛሬ የታየው ወሬ ብቻ ኖ

    • @tgstlssn6778
      @tgstlssn6778 5 ปีที่แล้ว

      Hahaha tek tek

    • @abdelamohammed8663
      @abdelamohammed8663 5 ปีที่แล้ว

      Dehabbbb

  • @zizuzdahmed203
    @zizuzdahmed203 5 ปีที่แล้ว +7

    እንደው ያረቢ መስሚያ ጆሮ መተግበሬያ አእምሮ የተረጋጋ ልብ ስጠን ያልሰማ ይስማ ጠቅላያችን ፈጣሪ ይጠብቅህ እናመሰግናለን ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር

  • @hayiminegn2240
    @hayiminegn2240 5 ปีที่แล้ว +23

    አብይየ እወድህ አለሁ እድሜና ጤና ላተ ይሁን

  • @bezajesus9345
    @bezajesus9345 5 ปีที่แล้ว

    አብያችን ጌታ አሁንም ማስተዋሉን እና ጥበቡን ያብዛልክ በርቻ የሀገራችን ኩራት ነክ ትውልድክ ይባረክ።

  • @SalamSalam-cx4sc
    @SalamSalam-cx4sc 5 ปีที่แล้ว +25

    ዶ/ር አብይ መልካም ስው ነክ

  • @MULE_AZD
    @MULE_AZD 5 ปีที่แล้ว +22

    Leader gifted from god for Ethiopian.

  • @የሐይቋቀበጥ
    @የሐይቋቀበጥ 5 ปีที่แล้ว +13

    ጥሩ የሀገር አባት እርሜና ጤና አሏህ ይስጥልን

  • @meliyemaryamlij9982
    @meliyemaryamlij9982 5 ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ና አብይያችን ይባርክ አማን

  • @samiramurad2447
    @samiramurad2447 5 ปีที่แล้ว +7

    አላህ.የጠብቅህ አቢ

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn6778 5 ปีที่แล้ว +4

    Good job Abiyachen!! I wish you the best Gena to you and your family. We love you 💖💖💖

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
    @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 ปีที่แล้ว +6

    ለመላው ለክርስትና እምነት ተከታዬች እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት አደረሳችሁ

  • @ሠሚራአሊፈጣሪየንፈሪ
    @ሠሚራአሊፈጣሪየንፈሪ 5 ปีที่แล้ว +16

    አይዞህ አላህ ይጠብቅህ አብይያችን

    • @tigtig8147
      @tigtig8147 5 ปีที่แล้ว

      Egzaber yrdah

  • @ሰብለወንጌልየድንግልማርያ
    @ሰብለወንጌልየድንግልማርያ 5 ปีที่แล้ว +36

    አብይየ መቸ ነው ከኛ ጋር እምንወያየው ማለቴ ከስደተኞች ለማንኛውም መልካሙን ሁሉ እንዲገጥምህ ምኞቴ ነው እንወድሀለን ሁሌም ከጎንህ ነን።

    • @vnb199
      @vnb199 5 ปีที่แล้ว +1

      Tekkkel belsehale engneanem mela ybelen

    • @kumnegergebeyehu9524
      @kumnegergebeyehu9524 5 ปีที่แล้ว +1

      America yeheda gize iko kasidetenya gar naw yateweyayew.

    • @ajibatalab1511
      @ajibatalab1511 5 ปีที่แล้ว +1

      ጠ/ሚ ዶክተር አብይ አህመድ መች እረፍት የሚያገኘው?

    • @yenenhemisganaw3877
      @yenenhemisganaw3877 5 ปีที่แล้ว

      እህታለም የሚናገረው ለሁሉም ነው ብዬ አስባለሁ አንቺንም ይመለከተናል ስደት ካስጠላሽ ወደ አገር ቤት

  • @Mm-lq3ej
    @Mm-lq3ej 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ድንቅ ሰው ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @tsehaykebede7425
    @tsehaykebede7425 5 ปีที่แล้ว +22

    ቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ከነባልሽ እናንተ ለኢትዮጵያውያን የተላካችሁ ስለሆነ በርቱ::

  • @ነበርባይሰበር
    @ነበርባይሰበር 5 ปีที่แล้ว +4

    አብይን ማየት ብቻ ለኔ ትልቅ ደስታ ነው መልካም የገና በአል ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ሰላም ለኢትዮጵያ!??

  • @IbrahimIbrahim-gg1ur
    @IbrahimIbrahim-gg1ur 5 ปีที่แล้ว +1

    I appreciate HE prime minister Abiy his capacity and his ability . And very honest we. Support Abiy

  • @አንሻመሀመድ-ኘ3ቨ
    @አንሻመሀመድ-ኘ3ቨ 5 ปีที่แล้ว +9

    አብያችን እድሜህ ይርዘም የኢትዮ ህዝብ ተመምራት ፍየል መጠብቅ ይሻላል

  • @ፋኢዛእንድሪስወሎየዋ
    @ፋኢዛእንድሪስወሎየዋ 5 ปีที่แล้ว +4

    ዶ/ር አብይ የኛ ሁለገብ እንወድሀለን ሺአመት ንገስ ንጉስ እንደ ጀምርህ በፍትህ እስከመጨረሻው ኢትዮን ትመራታለህ ኢንሻ አላህ በሌላ ባረዳህ በዱኣ ከጎንህ ነኝ ንጉሱ አላህ ይጠብቅህ

    • @jilaloahmed7588
      @jilaloahmed7588 5 ปีที่แล้ว

      አሚን ያረበል አለሚን

  • @jaguar3050
    @jaguar3050 5 ปีที่แล้ว +16

    አብይዬ የኔ ማር የኔ ጣፋጭ!!!! ምንኛ የታደለች ናት ባለቤትህ!!!!

  • @123MYPEOPLE
    @123MYPEOPLE 5 ปีที่แล้ว +2

    PM Abiy Ahmed, you had great teachers.

  • @funinawfandaro9154
    @funinawfandaro9154 5 ปีที่แล้ว +1

    I am very happy to see our prime minister presents well organized thought which shows produces fundamental change in our education system which makes citizens fruitful in their life time !!! thank you prime minister!!! God Bless your office and the world!

  • @fikadudemam131
    @fikadudemam131 5 ปีที่แล้ว +2

    Great speech God bless you

  • @wondwosenyadesa9058
    @wondwosenyadesa9058 5 ปีที่แล้ว +7

    በእውነት አንተን የወለደች እናት የተባረከች ናት ዶ/ር አብይ አህመድ ድንቅ መሪ እያንዳንዷ ትክክል ነው የተናገርከው: እግዚአብሔር አምካክ ይባርክህ መንግስትህን ያፅናልህ: ጠላቶችህንም ረጣሪ ያንበርክክልህ : ለኢትዮጵያ ለኢትዮጵያውያን መሪ ትሆን ዘንድ የመረጠህ እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን: የተጀመረው ለውጥ ማንም ሰው ማቆምም ሆነ መመለስ አይችልም ውርደትና ውድቀት ነው የሜጠብቀው: ወደፊት እንጄ ወደሀላ አንመለስም: ዶ/ር አብይ በርታ ጠንክር ፈጣሪ ህዝብህ ከአንተጋር ነው: ዘር በማሳውስጥ ሲዘራ እንክርዳድ እደሜኖር ሁሉ: ዛሪ በመንደራችን ያሉት እክርዳዶች ናቸው ከእህሉ ማሳ እንክርዳዱ ተለይቶ እንደሜጣል እንደሜቃጠር: የዛሪ የለውጡ እንቅፋት እንክርዳዶች እንዴሁ ይጠፋሉ ይወገዳሉ, ስለዚህ የኢትዮጵያ የአገራችን መሪያችን ዶ/ር አብይ 100% እኛ ኢትዮጵያውያን ከአንተጋር ነን ከማንም በላይ የመረጠህ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ነው: ስሙም የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ነው.

  • @SofiTub12
    @SofiTub12 5 ปีที่แล้ว +1

    You are our gift

  • @jilaloahmed7588
    @jilaloahmed7588 5 ปีที่แล้ว +1

    አቦ ሠላምህ ይብዛ አቢቹ መሠለህ ያብዛልን ከአንተ ገር ወደፊት ብሩሁ ይሆናል ኢንሻአላህ

  • @tuba1453
    @tuba1453 5 ปีที่แล้ว

    Dr Abiye, you are so brilliant. I lifted up when I heard your speech. I support you and pray for you. Keep up your good work. God bless you!!!

  • @tsehyemekonenpaulos2767
    @tsehyemekonenpaulos2767 5 ปีที่แล้ว +14

    አምላክ ልፋትህን ይቁጠርልህና በጉጉት የምንጠብቃትን ንፁህ ውብ የሆነችውን ኢትዮጵያችንን ለማየት ያብቃን አብያችን ለትልቁም ለትንሹም ምርጥ አርአያ የምትሆን ብርቅያችን ነህ ከአይን ያውጣህ በስራህ ሁሉ የምትጠራው አምላክ ሁሌም ከፊትህ ይቅደምልህ ለምትመራው ሕዝብህም ማስተዋሉን ይስጥልን ።

    • @almazwedajo1787
      @almazwedajo1787 5 ปีที่แล้ว

      አሚን. አሚን አሚን

    • @jilaloahmed7588
      @jilaloahmed7588 5 ปีที่แล้ว

      አሚን ያረበል አላሚን

  • @nadirbest5410
    @nadirbest5410 5 ปีที่แล้ว +1

    Ere Anten new yeminmaryad ye ethiopia 🇪🇹 Legend

  • @selam4232
    @selam4232 5 ปีที่แล้ว +1

    Yes one love to all of us

  • @westeast3671
    @westeast3671 5 ปีที่แล้ว +9

    አልሀምዱሊላህ ኢትዮጵያውያን ሙስሊም ክርስቲያኑ የሚያስብልት መሪ አላህ ስለሰጠን ምስጋና ይገባው ፈጣሪ አላህ ከዶክተር አብይ አህመድ ጋር ይሁን አሚን

  • @eritrealove7359
    @eritrealove7359 5 ปีที่แล้ว +11

    Wellcome Dr. Abiy Ahmed Love 👍👍👍💖💖💖👍👍👍💖💖💖👍👍👍💖💖💖👍👍👍💖💖💖👍👍👍💖💖💖👍👍👍💖💖💖👍👍👍💖💖💖👍👍👍

    • @almazwedajo1787
      @almazwedajo1787 5 ปีที่แล้ว

      እን ውድሀለን እንሳሳልሀለን. እንጸልይልሀለን. አብይዪ. የኛ. ንጉስ. የኛ. እንቁ.

  • @tigistbefikadu9217
    @tigistbefikadu9217 5 ปีที่แล้ว +2

    thank you abiyeye hule yelben new yemnagerew

    • @geb716
      @geb716 5 ปีที่แล้ว

      Tigist Befikadu TG konjo nesh selam new. Enawera

  • @adanechmeskela759
    @adanechmeskela759 5 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር መሪያችንን ሺ አመት ያኑርልን ከክፉም ይሰውርልን. ፈጣሪ ድካምህን ይቁጠርልህ አብያችን!!!

  • @senaittesfaye607
    @senaittesfaye607 5 ปีที่แล้ว +5

    Umurii nuf dheeraadhu Dr.keenyaa

    • @beshirtv775
      @beshirtv775 5 ปีที่แล้ว

      guddadhu atis jiraadhu sis

  • @سارهاحمد-و5ط
    @سارهاحمد-و5ط 5 ปีที่แล้ว +3

    habibi allah yitebekeh yareb

  • @ayalewabdissa2843
    @ayalewabdissa2843 5 ปีที่แล้ว +1

    i pray to GOD to Give more knowledge and understanding for those who get a chances of ruling Ethiopia!! i wish Ethiopian nation and nationality might not have long suffer if we had been reach at most consensus dialogues !. Long Live Dr Abiy!

  • @asteraysemere7347
    @asteraysemere7347 5 ปีที่แล้ว +1

    You are brilliant

  • @fathiam41
    @fathiam41 5 ปีที่แล้ว

    አብይ አላህ ይጠብቅህ ከተኩላዎች ሁሉ አላህ ይከልልህ ጀግና

  • @habibawollotube4663
    @habibawollotube4663 5 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ

  • @zabibethio5570
    @zabibethio5570 5 ปีที่แล้ว

    I have no words ❤️my hero!!!!!

  • @freeabraham3397
    @freeabraham3397 5 ปีที่แล้ว +4

    ስለ ትግራይ የተናገርከው ልብ ያለው ልብ ይበል አስደስተህኛል

  • @adad708
    @adad708 5 ปีที่แล้ว

    አላህ ካሰብከው በላይ አስተካክሎልህ ባይንህ ለማየት ያብቃህ ህዝብህንና ሀግርህን አላህ ይጠብቅልህ

  • @ኢተቂላህልቤቤ
    @ኢተቂላህልቤቤ 5 ปีที่แล้ว +1

    አብይ ምርጥ ሰው

  • @tes-techagropreneurplc7897
    @tes-techagropreneurplc7897 5 ปีที่แล้ว +5

    My PM

  • @mercytalbot3577
    @mercytalbot3577 5 ปีที่แล้ว

    You are amazing!!!!!!!😀👍🏾👍🏾👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽

  • @Ethiozefennews
    @Ethiozefennews 5 ปีที่แล้ว +25

    ዶክተር አብይን እንደኔ ውድድ የምታረጉ ፎቶዋን በመጫን ቻናሌን ሰብስክራይብ አርጉልኝ። በየላችሁበት ምችት ድልት ይበላቸው። መጪው ጊዜ ከዶክተር አብይ ጋር ብሩህ ነው።

  • @xmediabox
    @xmediabox 5 ปีที่แล้ว +1

    My Prime Mister

  • @giditujamal8886
    @giditujamal8886 5 ปีที่แล้ว

    Abiy i LOVE YOU ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @rozaadadii8467
    @rozaadadii8467 5 ปีที่แล้ว +1

    Dokter abiya egzabher yetbklen enkan adershe lagena lmadentchen layasuse kerstose ledat bartalen babay 👈😍😍💚💚💛💛❤❤👍

  • @caaltuuhayileecaaltuuhayil5754
    @caaltuuhayileecaaltuuhayil5754 5 ปีที่แล้ว +8

    uuuuufffffffffff abiiyikoo💖💖

  • @enku7630
    @enku7630 5 ปีที่แล้ว +5

    Thank you for your dedication and leading capability Mr. Prime Minister, but we are not ready to elect right now. No election. We need you in the office until our country get stable.

    • @ahmedchoco2497
      @ahmedchoco2497 5 ปีที่แล้ว

      It does not matter the election is coming soon we must awear that to whom we elect i belive that over 75 % our our people Dr Abey is our choice so let ut happen and we can keep on moving forward for the best democracy and country development i have no comment about his excellency you are more than my capacity to give a single comment thank you jesus for your endless marcy the son of vergin will always save his people

  • @kedestyared5360
    @kedestyared5360 5 ปีที่แล้ว +1

    yene jegna i love u

  • @bereduethiopia7410
    @bereduethiopia7410 5 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ! ተያይዘን እንለማለን ! ደግሞም ግድ ይለናል . አይዞህ ለመቶ አመት በላይ ነው ይምንፋልግህ አንተን ይማይፈልግ ደደብ ብቻ ና ብቻ ነው : ሰው ነህና እንዳትቀይር . ግን ለግዜው እንተን የመሰለ መሪ ይልድ አዋቂ ኢትዮጵያ አይታ አታውቅም እንዲሁን ባፍሪካ በአለም so yo are the great 👍 and you are the best one ☝️

  • @mercytalbot3577
    @mercytalbot3577 5 ปีที่แล้ว

    You are one in 1000000000000.😁👍🏽👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾😇👍🏾👍🏾😇😇😇

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia 5 ปีที่แล้ว +10

    የሰባት አመት አይነ ስውር ነገ አይንህ ይበራልሃል ቢሉት ዛሬ እንዴት ሁኘ አድሬ አለ
    ሃያ ሰባት አመት በችግር ኑራችኌል ስለዚህ ይህ ለውጥ እንዲሳካ ለዶ/ር አብይ ጊዜ ስጡት !!!

  • @fatmaabdulqadar8357
    @fatmaabdulqadar8357 5 ปีที่แล้ว +1

    You are my golod

  • @zementravel9610
    @zementravel9610 5 ปีที่แล้ว +16

    ዘመን ነኝ:- መልካም የገና በአል እላለሁ!!!

  • @ቤትአማራነኛቀብራራዎአማራ
    @ቤትአማራነኛቀብራራዎአማራ 5 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና
    ነህ
    ገናአማራ
    እየተሳቃየነው
    ደረስላችው
    ማልቲ
    እራያወልቃይት

    • @ቶምቶም-ተ9ሰ
      @ቶምቶም-ተ9ሰ 5 ปีที่แล้ว +1

      ወልቃይትና እራያማ የኛ ናቸው

    • @ddmar1958
      @ddmar1958 5 ปีที่แล้ว

      Ante liyu neh kistet neh my prime minster silh bekurat new

  • @kumaajebie8682
    @kumaajebie8682 5 ปีที่แล้ว

    weldone mister prime minister!!

  • @bettyhussen3000
    @bettyhussen3000 5 ปีที่แล้ว

    We love u dear!!

  • @menberetilahun1745
    @menberetilahun1745 5 ปีที่แล้ว

    wow biyehalehu asteway meri edime yistih yuniversity degimo bitaweyayi wanaw eza silehone

  • @npqkmaekq6048
    @npqkmaekq6048 5 ปีที่แล้ว +4

    Dr Abiye Ahmed ayezooo bareta

  • @melakuteshome2539
    @melakuteshome2539 5 ปีที่แล้ว

    Wow...where did he came from? May God grant him an everlasting life..

    • @sahra4091
      @sahra4091 5 ปีที่แล้ว

      The son of Oromo.

  • @sirajeBizuneh
    @sirajeBizuneh 5 ปีที่แล้ว

    አብያችን እንወድሃለን

  • @NORTAMRAT
    @NORTAMRAT 5 ปีที่แล้ว +3

    የሰይጣኑ መለስ ሚስት ከኢትዮጵያ ድሃዎች ዘርፋ ልጆችዋን ውጭ ስታስተምር እሱዋ በሃብት ስትምነሸነሽ ለዘሮችዋ ብቻ ፋብሪካ ስትከፈት...የመላእኩ አብይ ባለቤት ደግሞ ያውም ከውጭ እርዳታ ሰብስባ ሃያ ትምህርት ቤቶች ለመላው ኢትዮጵያ....
    ልዩነቱን አያችሁልኝ...

  • @azaellove2098
    @azaellove2098 5 ปีที่แล้ว

    ጀግናው ይ ኦሮሞ ልጅ በርታ

  • @eyasutsakamotsasew
    @eyasutsakamotsasew ปีที่แล้ว

    Negus shiii amet yiges geta eyesus Kanye gar yihun!!!!

  • @warkaneshdamasa817
    @warkaneshdamasa817 5 ปีที่แล้ว

    Baxami xurunawu

  • @laylasaada9798
    @laylasaada9798 5 ปีที่แล้ว +2

    እርተውግን የኢጰጰያ ህዠቦች አጪቅጪቁት መችምሩነት አቶድም የአላህ አላህ ያስችልህ የኛባት እዳተ ያለ መሪ ጉድጎድ ተምሶም ቢሆን አይገኝ ሁሉንም በፍቅር ነው የሚልፍው እደኔነወወ

  • @ziyadkamal8888
    @ziyadkamal8888 5 ปีที่แล้ว

    Anbasa love you

  • @jalleehassan7379
    @jalleehassan7379 2 ปีที่แล้ว

    Jale
    Jale

  • @mestudabale622
    @mestudabale622 5 ปีที่แล้ว +10

    abiy jagna nek

    • @Ethiozefennews
      @Ethiozefennews 5 ปีที่แล้ว

      ዶክተር አብይን እንደኔ ውድድ የምታረጉ ፎቶዋን በመጫን ቻናሌን ሰብስክራይብ አርጉልኝ። በየላችሁበት ምችት ድልት ይበላቸው። መጪው ጊዜ ከዶክተር አብይ ጋር ብሩህ ነው።

    • @محمدزين-و1ش
      @محمدزين-و1ش 5 ปีที่แล้ว

      ح

  • @AA-fw4kp
    @AA-fw4kp 5 ปีที่แล้ว +1

    I hope he will educate for them

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
    @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 ปีที่แล้ว

    ዶ አብይ በእውነት በአረብ አገር ላይ ያለነውን ደሞዛችን ለምን ትንሽ ይሆንብናል የፊልጵኒ አገር ቋንቋ ብትችልም ባትችልም መነሻቸው 1500 ድርሃም እየተከፈላቸው እኛ ከእነሱ በላይ እየሰራን ለምን አንድ ሺ ድርሃም ይከፈለናል በዱባይ መስመር ናልን ብዙ የምንለው አለን

  • @falmaturoro2422
    @falmaturoro2422 5 ปีที่แล้ว

    ደሞዝ ተጨመረ ሲባል ነጋዴ የዋጋ ንረት የሚያደርጉት ለምን የደረጃ መዳቢዎች የዋጋ ተመንና ቁጥጥር አያደርግም መንግሥት ባለበት ሀገር በነጋዴዎች አይን ያወጣ ዘረፋ አብያችን ሊታሰበት ይገባል

  • @KALEABE11
    @KALEABE11 5 ปีที่แล้ว

    መቼ ነው ወደ ተግባር የሚገባዉ ሀሳብ ንግግር ብቻ

  • @seniasetu8666
    @seniasetu8666 5 ปีที่แล้ว

    💚💛❤

  • @zufantsegai7517
    @zufantsegai7517 5 ปีที่แล้ว

    መኩሪያችን የለፋህበት ስራ ሁሉ ለፍሪ ያብቃልህ።

  • @lightninginabottle1335
    @lightninginabottle1335 5 ปีที่แล้ว +1

    Oromo, gorgeous people who dies for true love! Always there for Ethiopian unity in all circumstances with no hesitation; weather in war or peace! Land of enormous resources that could sustain z country forever. Love you my people. Dr Abey and Obbo Lemma is just z 2 out of the box thinkers out of millions more smart Oromos to come for these county. Keep ya head up my people!
    This is yo time to show what you got my people. Keep calm n do good work. Never look back, ya all brought a real change for the country. Remember, Never sleep for ya enemy. Cuz they never sleep for ya. You know your enemy, its not Amhara, nor Tigray. I won't tell who it was. Ya all already knew it.
    I fight for yo my people till the end of the time. Love yo.
    Ethiopia Tikdem!!!!!!!!!!

  • @Mule2007
    @Mule2007 5 ปีที่แล้ว +1

    ፋናዎች አሁንም አልለቀቃችሁም ማለት ነው? መቁረጥ የማይገባችሁ ቦታ ትቆርጣላችሁ ደግሞም ክፍል 3 ላይ መጀመር ከማይገባችሁ ቦታ ትጀምራላችሁ። እናንተንም ማጥራት የሚያስፈልግ ይመስለኛል።

  • @NORTAMRAT
    @NORTAMRAT 5 ปีที่แล้ว

    የትምህርት ፍኖተሰላሙ መጀመሪያ ከጤና ባለሙያዎች ጋር ከመወያየት ይልቅ ከመላው ኢትዮጵያ አስተማሪዎች ጋር መወያየት አይቀድምም.... ከሌሎቹ ጋር የተደረገው ውይይት የአስተማሪዎችን የማስተማር ፍላጎት እንዴት ጨመረ..ካልጨመረስ ለምን..
    ባጭሩ ያስተማሪዎች ደሞዝ መጨመር አለበት... በደሞዝ ጭማሪው ላይ ደግሞ ይህን የመሰለ ውይይት የበለጠ ሃገር ግንባታ ያመጣል...አለበለዚያ ግን በድሃ አስተማሪዎች ሃብታም ፖለቲከኞች ማፍራት ነው..ማለቴም ፖለቲከኞች እየሰበኩ ድሃ አስተማሪዎች ከሚገባው በላይ እየሰሩ ጥሩ ሃገር ይመሰርታሉ ፖለቲከኞቹም አስተማሪዎቹን አሳምነው ጥሩ ሃገር በመገንባታቸው ይሸለማሉ...ስለዚህ ሽልማቱን መካፈል ግድ ይላላ...

  • @qazwsx5196
    @qazwsx5196 5 ปีที่แล้ว

    Abuyeee kenyaa waqayo si wajin hatahu

  • @adad708
    @adad708 5 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ሂዳያ ጨምሮ ይስጥህ አንተ ጀግና

  • @fatmaabdulqadar8357
    @fatmaabdulqadar8357 5 ปีที่แล้ว

    You are golod from walga dimand

  • @terefetadesse7723
    @terefetadesse7723 5 ปีที่แล้ว +1

    We will see together; But we strongly demand justice and protection against the faction groups who by now are beyond the control of the government: Just take Hawassa area, Ejjettos and few others allied them. We never want speech of vain rather speech translated into action. If the current govt stands for the whole ethiopia, it must oversee things taking place both in positive and negative manners. Justice - peace - equity!

  • @tigistiasafaasaf7793
    @tigistiasafaasaf7793 5 ปีที่แล้ว +1

    Abiy batam inwodalene abatachin nurilngi

  • @ddddariba975
    @ddddariba975 5 ปีที่แล้ว

    Dr Abiy, where were you?

  • @lazer106
    @lazer106 5 ปีที่แล้ว +2

    DR. ABIY UNTIL U DIE , I ELECT YOU ETHIOPIANS PRIME MINISTER.

  • @girmaykidane8216
    @girmaykidane8216 5 ปีที่แล้ว

    meshrefet ke ahun behuala tigry eyasnesah eyetengerk enday semah rikash

  • @berekettekia9491
    @berekettekia9491 5 ปีที่แล้ว

    Tanks pm Dr abiyi we Eritrean love u so much of course u r our foreign minister, many of our brothers asking to the government of Eritrea y he don't ve low and constitution and more ministers,I think this is the right answer,what is the need of constitution when ur ppl love each other they are also part of the government,what is the need of more ministers when u can work doble work to reduse salary out cost and with none economy,it's is not fair to say and force the government to act like developed country when his economy is bajet.more minister mins more corruption.

  • @NORTAMRAT
    @NORTAMRAT 5 ปีที่แล้ว

    በዘር ተመራርጠው ሃገሪትዋን ለዘረፉ ጄኔራሎች ለቤተሰቦቻቸው የሃገሪትዋ ውድ የተባለ ቦታ ቦሌ መሬት መስጠት ግን ይቻላል..የሚገርም ነው.... በምግብ ለስራ የተሰማሩ አስተማሪዎች መሬት መስጠት የምትከለክል ሃገር በዘር ተመራርጠው ስልጣን ለያዙን ጄኔራሎች ኮሎኔሎች ውድ መሬት ላደሉና ለታደሉ ምን ታደርግ ይሆን...ሽልማት..ወይስ ሰጭዎችንም ተቀባዮቹንም እስር ቤት ወርውራ ቤቱም መሬቱም ተሽጦ ገንዘቡ የጦራችን እና ያስተማሪዎቻችንን ህይወት ይለውጣል...
    አይመስለኝም..የሌቦቹ ጎሳ ሰልፍ ስለሚወጣ ሌቦቹ ሳይነኩ ይቀጥላሉ አስተማሪዎቻችን በምግብ ለስራ ይቀጥላሉ...ኢትዮጵያ የፍርደ ገምድል ሃገር...

  • @zedolove8325
    @zedolove8325 5 ปีที่แล้ว

    እኔ ዶክተር አብይ የሌለበት የሌለበት ፓርቲ አልመርጥም

  • @mululife1
    @mululife1 5 ปีที่แล้ว

    መቁረጥ የማይገባችሁ ቦታ ትቆርጣላችሁ
    1
    REPLY

  • @genetyilma7780
    @genetyilma7780 5 ปีที่แล้ว +4

    እኔ እኮ እውቀትህ ተምረህ አንብበህ ተመራምረህ ነው እኔ ግን ትዕግስትህ ነው የሚገርመኝ የአንተን ሩቡን ትዕግስት ቢሰጠኝ እረ ከባለቤትህ ጭምር እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @TsegazeabBekele
    @TsegazeabBekele 5 ปีที่แล้ว

    Tell this will have a part 2?

  • @godhelpme7209
    @godhelpme7209 5 ปีที่แล้ว

    nutii qeeroon oromo sii walin jiraa jabadhuu

  • @ምስጊንሰው
    @ምስጊንሰው 5 ปีที่แล้ว

    ቆይ ግን ለምንድነው ዉሀ የማይኖረው አጠገቡ?
    ምስጊን ዶ/ር አብይዬ እኔን ይሄ ሁሉ ሰዓት ያለ ውሀ ማውራት ከባድ ነው

  • @zubakwt6232
    @zubakwt6232 5 ปีที่แล้ว

    Like gecugne gen lamendenawu yametelut .simaselagne basetayayatachu ergexagna ayedalchum leble .evakachu negarugne ?

  • @bisratdamtachew1272
    @bisratdamtachew1272 5 ปีที่แล้ว

    Lemhonu ante kesewech gar litmedeb tichlaleh ene gira yigebagnal min alebet Fetari edante ayinet amelkaket ewket yalachewn berkata sewch biseten.nurlin Abiy.