Congratulations my beautiful country Ethiopia . Egziabiher yiwedishal mama Ethiopia yene konjo. Be Jegnochu Lejochish tekebresh lezelalem tinoroyalesh. 💪🙏🏻🙏🏻💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💐💐
Enante gn betam ras wedadwoch nachu achi ezi kuch blesh serawitachn bertuln tyalesh erasachewn asalfew eyesetu new esu demo wedow endaymeslsh and sew sel asgededachew new ke wig mgegn mnm neger yelem egziabiher kezi meat telo yawtan!!
In my life time i have seen five Ethiopian leaders but you (PM DR abbiy ahmed )different and the best . The first time i see the leader who say something and do it practically. I am very proud of you so ethiopian people proud of you Mekelakeya wow ! Amazing force who stand really for people of Ethiopia. Wow Love mekelakeya!!!
This guy continues to impresses and amazes me with his wisdom. He is way ahead of his time. We are truly truly blessed to have such a leader we have not seen in centuries that love his country over corruption. God bless you for your wisdom your excellency
@@liseyassanchase4395 most of Ethiopian and Ethiopian decedents, from all over these earth has contributed a lot of money. You should do that too, if you haven’t done it yet. We’re with Ethiopian government and people🤎
My native country Ethiopian brave military leaders and PM Ahemed, my respect and admiration to you. May the higher power always be with you👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
Yes, the uniform suits you Dr Abiy and you are a true Leader of Ethiopia and the Ethiopian Armed Force! Others who are still Woyane’s supporters may not appreciate but, you won TPLF and turned the page with victory in 3 weeks, never heard in the world. Examples of Syria, Irak, Yemen other places can tell how your leadership is superior, full of wisdom and civilised. God Bless Dr Abiy, our heroe Generals, fighters of all kinds and Ethiopia🙏🙏🙏
Selam Selam Selam Dr Abey, I prayed for you to live long life, because you know what you are doing enshalah alha help you to clear all self's leader from our beautiful AFRICA, well done all those work harding 👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤
oh..so you want him to be a life long ruler. If you want a dictator, Mengestu is still around in Zimbabwe, if he isn't too busy training their secret service to be blood thirsty. You can go worship him at his mansion.
እውነት ነው ጎበዝ አይፎክርም :: ይሄንንም በጀግናው ሰራዊታችን አየነው:: ክብር ለጀግናው ሰራዊታችን ::
አብቹዬዬ ኑርልን የኔ አባት ከክፉው ሁሉ ይጠብቅህ❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹
th-cam.com/video/e7AO-sU1BO0/w-d-xo.html
የጀርባ ህመምን እንዴት ማስወገድ ይችላል በጥናት የተረጋገጡ ፍቱን መፍትሔዎች
የኢትየጲያ ጥላት አላሕያጥፋልን የኢትያጲአምላክ
የአለም እጅ የኢ/ት አምላክ ለብቻየለም@@EE-kc2cp
አብያችን ኑርልን!!!
ክብር ለጀግናው ሠራዊታችን
ኢትዮጲያ ሐገራችን ፈጣሪ ይጠብቅሽ
th-cam.com/video/e7AO-sU1BO0/w-d-xo.html
የጀርባ ህመምን እንዴት ማስወገድ ይችላል በጥናት የተረጋገጡ ፍቱን መፍትሔዎች
DR Abiyyi hojinikee nama bossa
Are you tigray etihopean or eritrean speak knaw
One etihopea
ጅነራል አበባው ስላየውህ ድስ ብሎኛ የኛ ጅግና
th-cam.com/video/e7AO-sU1BO0/w-d-xo.html
የጀርባ ህመምን እንዴት ማስወገድ ይችላል በጥናት የተረጋገጡ ፍቱን መፍትሔዎች
Betkkl wude
እኔም ያለ አልመስለኝ ብሎ ሆደ እየተንቀጠቀጠ ነበር ኡፍፍፍ አሁን ደስ አለኝ
Amen! We love our generals
የመጀመሪው እውነተኛው የኢትዮጵያ መሪ አብቹ ረጅም እድሜ እመኛለው ሁሌም አብረንህ ነን ግን ወታደር አለመሆኔ ቆጨኝ
አይዞ
ጀግኖቻችን ክብር እና መሰጋና ለናት ይሁን 💚💚💚💛💛💛❤❤💪💪💪🐅🐅🐅
Eshe
ንጉሳችን እውነት በጣም ደስ ብሎኛል መቀሌ በመግባትህ የኛ ጀግና የጁታው ቡችሎች እርር በሉ ይሄን ይመስላል
ይመስላሃል ክክክክ
መቀለ አይ ደለም አጠገቡም አይ ደሪስም
ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን ድል ለመከላከያ ሰራዊታችን ድል ለእናት ኢትዮጵያ እንኳን አብሮ ደስ አለን አብቹ💪💪💪💪💪💪💪🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍
አብይ እና መላው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት እንካን ደስ አላችሁ።
አብያችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ በቃ ትችላለህ ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን
ዋይይ ኣታ በጃኹም ስልኪ ሰርሑ እባሃልሎ ሞ ኣብ ልሃለው ሰሚዖም ዶ ሓመድ ኣይገብርወይ ዋይይይ
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ በአንተ ግዜ ነዉ የኢትዮጵያ ስም ተደጋግማ የተጠራቹ እንኳንም ተወለድክልን የኛ የእዉነት ሰዉ ቆራጥ ጀግና ሰራዉቶቻችን ለዘላለም ኑሩልን እልልልልልልልልልልልል🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በጣም ደስ ብሎኛል አገሬ ኢትዮጵያ ለ ዘላለም ኑሪ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አብቹ ኑርልን እንወድሀለን አላህ ይጠብቅህ
ክብር ለኢትዩጲያ መከላከያ ሠራዉይታችን ለጀግኖቻችን ሀገሬ ኑሪ ለዘላለም አብበሺ በልፅገሺ ✅✅✅✅✅✅✅
🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ድል ለኢትዮጵያ
Our Hero DR. Commander and chief, prime minister and Dear Abiy Ahmed! We love and proud of you Sir!!!🙏💝🇪🇹🌺🌸🇺🇸🌺
th-cam.com/video/e7AO-sU1BO0/w-d-xo.html
የጀርባ ህመምን እንዴት ማስወገድ ይችላል በጥናት የተረጋገጡ ፍቱን መፍትሔዎች
He is pussi
@@Dr.Bezi-weje ggyyuuuii
@@avimoving649
Is pussi for you cos he fucked up your evil wish
አብቹ ጀግና መሪ ጄኔራሎቹ ኩራታችን እንዴት እንደምታምሩ በጁንታው እጅ ካቴና አስገባልን የቀረው የመጨረሻው ድል እሱ ብቻ ነው
ብልህና አርቆ አሳቢ መሪ የሚለዉንና የሚያደርገዉን ያዉቃል
ዉጤቱም ያማረ ይሆናል።
ምስጋና ለጀግናዉ ሠራዊታችን፣ ለብልሁ መሪያችን
ዶር ዓብይ አህመድና ለኢትዮዽያ ሕዝብ።
እንኳን ደስ አለን
Amen! We are truly blessed. For the first time, I have hope for our country. We are in good hands. God bless Dr. Abiy
አብያችን ለዘላለም ንገስ 100💜💜💜💜💜👍👍👍👍👍👍👍👍💜💜💜💜💜💜💜💜💜00000 አመት
ם
ኢትዮጵያ ለዘላለም በክብር ትኑርልን💚💚💛💛❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
👍👍👍❤❤❤❤💕💕💕💕💕💖💖💖💖💖💖አባቴ ኑሮልን ለዘላለም ያተ አይነት መንግስት መቸም አናገኝም 😘😘😘😘😘😘😘😍
וט
DEAR HEROES WE ARE PROUD OF YOU!
MUCH LOVE AND RESPECT FOR ALL OF YOU
ሽ እመት ንገስ እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንክ💚💛❤️💪💪💪💪
ጄነራል አበባው ሳይህ እንባዬ ነው የመጣው እንኳን አየሁህ ሁላችሁም ያ ክፉ ቀን አልፎ ስላየሁዋችሁ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን
የኛ ጀግና 1000 ዓመት ንገስልን
አቢቹ ሁሉ ነገር ሲያምርብህ!!!🇪🇹❤️🇪🇹
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒሰቴር ዶክተር አብይ አህመድ እና ዉድ ወታደሮች ፣ፈጣሪ አምላክ ዕድሜ ና ፀጋ ያድላቹ አመሰግናለሁ ።
ገዳይ ፡ውሸታም
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር እግዚአብሔር ከአንተና ከመከላከያችን ጋር ነው ጀግና አይፎክርም አይኩራራም ያደርጋል እንጂ ትልቅ አባባል ነው !!!! ለሁላችንም ትልቅ ትምህርት ይሁንልን :: ተባረክ አንተም የኛ በመሆንህ ኮርተናል የሚቋቋምህ የለም ሰልፉ የእግዚአብሔር ነው !!!እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ!!!
እቁ መሪያችን አላህ ይጠብቅክ ይትዮጵያን በተ መሪነት ከስቃይ ወጥታ ወደ ብራሀን እየገሰገሰች ነው ከፍ በልልን ጀግናዬ ጠክርልን
አብይ ጀግና የኢትዮጵያ ኩራት የሆንክ መሪ 💪🏽💪🏽💪🏽 አላህ ይጠብቅ!!!
እግዚአብሔር ይርዳህ አብይ 🇪🇷
th-cam.com/video/e7AO-sU1BO0/w-d-xo.html
የጀርባ ህመምን እንዴት ማስወገድ ይችላል በጥናት የተረጋገጡ ፍቱን መፍትሔዎች
አብቹዬ የኛጀግና🦁💪👍👌💯💞👏👏👏👏
እግዚአብሔርን ተማምኖ የተነሳ አፍሮ አያውቅም:: እሰይ እሰይ የኔ ጀግኖች::
እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ::
እግዚአብሔር ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያን ይጠብቅ::🙏🏾
💗🇪🇹🇪🇹💗🇪🇹🇪🇹🇪🇹💗🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💗🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የኔ ውድ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ለሀገሬ ሰላሟን ያብዛልኝ🙏🙏🙏
በዝህ ጀግና መሪ በመመራቴ ኩራት ይሰማኛል
በትክክል
Betachen weste yederesew hazen enante bate ayederese
በጣም ኮሪቻለው
እኔስ ብትል
me too
አብያችን ኑርልን መከላከያ ሰራዊታችን ኩራታችን ጀግኖቻችን አሌንታችን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
ኢትዮጵያ በእግዚአብሔር እጅ ላይ ነች ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን አብያችን ለምልምልን
ድል ለመከላከያ ሰራዊታችን
ትክክል፣አላህ፣ይጠብቅህ☝👈👍👍💪💪💪💪
Heroes!!!!!!!!!!!!!!!!! God bless you 🇪🇹 ❤ 🙏🙏🙏🙏
እንደዚያ በድምፀ ወያኔ እየወጡ ሲለፋደዱብን መቼ ይሆን መቀሌ ላይ የማይህ ? ብዬ ነበር
አጅሬ ይኸዋ በቤሬታ ብቅ አልካ ! አሁን ምን ይሠማቸዉ ይሆን ይህን ሲያዩ ?
His majesty is in mekele
Dedeeb edited yehone vidio mayt akateh bewetader tekebo adisababa adarsh wist enji mekle ema aygebatim ende mengistu wede Zimbabwe yhed endehone enji. Mekle kemeta ymotal yhin silemiyawk aysbewum
@@life-matter Abiy yemkele mengist newe mekle eko ye Ethiopia nat Ethiopia yememrawe degmo Abiy newe junta is dead get over it
ታላቅ ምክር ነው። የኢትዮጵያ ጠላቶች ፈጽመው ኣያልቁም፣ ነገር ግን በየዘመኑ ለሚፈጠሩት ጠላቶቿን እንደኣመጣታቸው ለማሸነፍና ለማዋረድ በድል ኣድራጊነት እየተደሰትን ግን ሳንዘናጋ የጠላቶችን የእግር ኮቴ እያነፋነፍን በርትተን መስራትን ይጠበቅብናል።
የኔ ጀግኖች እዲሜ አችሁን የጨምርልን አብዩ የኔ ጀግና የሰራዋት መከላከያ የኔ ጀግኖች
የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ከሃዲና ባንዳዎችን በመቅበራችሁ ዘላለማዊ ክብር ለእናንተ ይሁን!
በጣም ደሰ ይላል ኑረልን አቤቾ በአገራችን የበለጠ ሰላም ይውረድልን
ዶር አብይ አህመድ 👆👆👆
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስተር
የአዲሲቷ ኢትዮጵያ አፍቃሪ መሪ ።
አእምሮህ በፈጣሪ ጥበብና እውቀት የተባረከ ፣ በፍቅርና ይቅርታ የበለፀገ ፣ በትዐግስትና ማሰተዋል የተሞላ፣ በቸርነትና መልካም ሥራ የበረታህ ውብ መሪያችን ።
እንወድሃለን ❤
ጀጋኑና ዶር አብይ እና የመከላከያ ሰራዊታችን መኮንኖች አኮራችሁን ኩሩ አቦ
መከላከያ ሰራዊታችን ተንበርክኬ 🙇🏽♀️ በቀኜ ባንዲራችንን 🇪🇹 ይጄ ከልብ❤️የመነጨ ምስጋናዬን🙏🏾አቀርባለሁ 🙇🏽♀️ የናንተን ትውልድ እመኛለሁ🙏🏾እናት,አባት,ልጆች,ቤተሰብ መስውአት አድርጋችሁ ለእናት ሀገራችሁ እና ለህዝባቹ መቆማችሁ ከምንም በላይ ያስመሰግናችሁዋል🙏🏾እናንተ ከምንም በላይ ታላቆች እና ጀግኖች ናችሁ።
አዉርዲ
@@mdban3144 አውርዲ የሚባል ቁዋንቁዋ አላውቅም
Iet Allah give you long live accompanied by harmony life. My real Ethiopia brother Dr abiy ahmed.
ኢትዮጵያ ሁሌም በልጆቻ ታፍራ ና ተከብራ ትኖሯለች 🇪🇹🇪🇹❤🇪🇹🇪🇹
My king Dr Abiy 💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ጀግኖቻችንን ይጠብቅ፣ እናንተ የሃገር ኩሬትና አሌኝታ ናችሁ! አመሰግናለሁ ወንድሜም ከአንድ ሽህ ውስጥ ነበር በሰጤችሁት ቆራጥ አመራር ተርፋል።
ክፉ አይንካህ አላህ ይጠብቅልን የኛ ጀግና 🥰🥰🥰🥰🥰
ፍቅርና ሰላም ለአገራችን ይስጠን
" ድሉን በልኩ" ትክክል አባባል ነው አብያችን እንወድሀለን ከጎንህ ነን::
❤❤❤👍 ክብር
ለጀግቻችን
እግአብሔር ብርታትና ጥንካሬን ይስጣችሁ
እግዚአብሔር ።
አባቴ ከአንተ ገና ብዙ ታሳየናለህ ጅግናው ኑርልኝ ከነሰራዊትህ
የኛ መሪ እውነተኛ ከእግዚአብሔር የተላክ
ትክክል
ስህተት ነው ድያብለስ ነው ሳጥናኤል ነው
@@እግዚኦተሰሃላለፅዮን ሴይጣን እራሱ ከእግዚያቤሄር መሆኑን ይመሰክራል
አላህ ይጠብቃችሁ ሰላም ለሀገሬ
ጁንታው ተደምስሶ እዚህ ወንበር ላይ ሆነህ በማየቴ ደስተኛ ነኝ !!!!!!!
እኔም በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል
ጀግናውየአገረሰራውት፣እድመውንጨምሮይስጣችሁ
Congratulations my beautiful country Ethiopia . Egziabiher yiwedishal mama Ethiopia yene konjo. Be Jegnochu Lejochish tekebresh lezelalem tinoroyalesh. 💪🙏🏻🙏🏻💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💐💐
Leader is Exceptionally empowered! !!♥♦♦♦♦
King of africa ❤
Dr Abbey Mohammed we love u God blessing u
አብቾ ምን ላድርግህ ቃላት አጣሁልህ ጀግና ማለት ብቻ አይገልፅህም እፍፍፍፍፍፍፍ ነፍ አመት ኑርልን እንወድሀለን
አላህ ይጠብቅህ አላህ ምን ጊዜም ከወነተኛ ከሀቀኛ ነው አይዞህ ጀክና ምን ጊዜም ጠላትና ፈተና ይበዛበታል ነገሪ ግን ሀቀኛና ትግስተኛ የሆነ ከሆነ ምንጊዜም አሸናፊ ነው ፈጣሪ ከጎንህ ይሁን
እውነት ነው ጀግኖች ለሺ አመት ኑሩ
Wow what a victory. I salute for the pm 💪🏽💪🏽💪🏽
You are my dad❤️❤️❤️❤️❤️
ተመሥገን
ማሽአላህየኔጀግኖቺ
ምርጥ መሪ መከላከያችን አላህ ይጠብቃችሁ
ፍትህ ትዘገያለች እንጂ አትቀርም ። በጣም እውድችዋሃሉ ወንድሞቼ እና እህቶቼ ። God bless Ethiopia
Our hero national defense force took over, all the juntas chair 🪑😍🇪🇹💝🇺🇸🌺
አቢያችን እግዚአብሔር ማስታዋል ይጨምራልህ የሃገር ማከላከያ ሠራዊቶች ድል የእግዚአብሔር ነው እሜኑ ሁሌም አሸናፊዎች ናችሁ
This is nothing short of a miracle ! May God keep all of you safe we need you!
ድሮም እኮ እግዚአብሔር ይዞና አስቀድሞ ሀገርን የሚመራ ድሉን ይጎናፀፋል::
አዎን እመብርሀን አንድ ታድርገን ሰራዊታችን በርቱልን :: አዎን የጁንታው እርዝራዦች በየድህረገፁ አስቀያሚ ፕሮፓጋዳ ስለላ እንዳትከፋፈሉ አደራ:: እኛም አንድ እንዲሆኑልን መፀለይ አለብን::
Enante gn betam ras wedadwoch nachu achi ezi kuch blesh serawitachn bertuln tyalesh erasachewn asalfew eyesetu new esu demo wedow endaymeslsh and sew sel asgededachew new ke wig mgegn mnm neger yelem egziabiher kezi meat telo yawtan!!
In my life time i have seen five Ethiopian leaders but you (PM DR abbiy ahmed )different and the best .
The first time i see the leader who say something and do it practically. I am very proud of you so ethiopian people proud of you
Mekelakeya wow ! Amazing force who stand really for people of Ethiopia.
Wow
Love mekelakeya!!!
በሳሉ እሩቅ አሳቢው መሪዬ የኢትዮጵያ አምላክ ጠላቶችህን ከፊትህ ይጥፋ Big Respect!
የኔ ጀግነዉ አብቹ❤❤❤
Our Hero! Prime Minister Abiy Ahmed! Congratulations! YOU ARE ONE IN A BILLION! A MAN OF EXCELLENCE!
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ! ዘርህ፣ ዘመንህ፣ ሥራህ ሁሉ ይለምልም!
🇪🇹💪💞Abiy. Ahmed. Ali. King. Of. Ethiopia🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞👍
This guy continues to impresses and amazes me with his wisdom. He is way ahead of his time. We are truly truly blessed to have such a leader we have not seen in centuries that love his country over corruption. God bless you for your wisdom your excellency
ዲያስፖራውም ( ኢትዮጵያውያን ዲያስፖራ) ከጎናችሁ እንደሁ አትርሱ በገንዘብም በሞራንም አለን::
A man of talk. Which diaspora is contributing?
@@liseyassanchase4395 most of Ethiopian and Ethiopian decedents, from all over these earth has contributed a lot of money. You should do that too, if you haven’t done it yet. We’re with Ethiopian government and people🤎
I’m so proud of you , Sir
Proud and powerful Ethiopians . GOD LOVES Ethiopians yes ,
✌️💕
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ያግዝህ
My native country Ethiopian brave military leaders and PM Ahemed, my respect and admiration to you. May the higher power always be with you👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
Prizdnt of Ethiopia 🇪🇹 ♥ abeyi Mohamed we love you 😍 keep up the great 👍 work!!@
እግዚአብሔር ጡሩ ነገር ያምጣልን
Yes, the uniform suits you Dr Abiy and you are a true Leader of Ethiopia and the Ethiopian Armed Force! Others who are still Woyane’s supporters may not appreciate but, you won TPLF and turned the page with victory in 3 weeks, never heard in the world. Examples of Syria, Irak, Yemen other places can tell how your leadership is superior, full of wisdom and civilised. God Bless Dr Abiy, our heroe Generals, fighters of all kinds and Ethiopia🙏🙏🙏
አቢቹ ጀግናችን ሰላምህ ይብዛልህ ሺ አመት ኑርልን🙏🙏🙏💖💖💖💖💚💛❤💚💛❤💚💛❤
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓብይ አህመድ ብልህነት ከዕውቀትና ከቆራጥነት ጋር አሟልተህ በመያዝህ ለተገኝው ድል ከፍተኛ አስተዋፆ አበርክተሀል። ጀግኖቻችንም ይህንኑ በተግባር አስይተው የህወሓትን ጁንታ አንበርክከውታል።
ድል ለመከላከያ ሠራዊታችን ።
ጀነራል አበባው ጀነራል ባጫ ጀነራል ዪሀንስ የኢትዮጵያ ቁርጥ ልጆች አኮራችሁን ።
Kkk men aregu
እባካችሁ አንድ እንሁን አብይ አንድ ሰው ነው ከጎኑ እንሑን።እግዚአብሒር ዘረኝነትን ያጥፍልን።
እልልልልልልልል🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪👍👍😙😙😙❤❤❤
Big respect Dr Abiy Ahmed and lovely Ethiopian military forces.
Haha wey chenket Sudan new yehedew
ትልቅ ምስጋና ትልቅ ክብር ለሁላችሁም ላደረጋችሁት ድንቅ ስራ ከጥሩ ውጤት ጋር ።።ከመቀምጫችን ብድግ ብለን ከልብ እናመሰግናለን ።።🙏💖💯✅
Batachen yederese hazen bateshe weste ayederese
@@michaelmisgena7142 አሜን አሜን አመሰግናለሁ በሁላችንም ቤት አይግባ ።።መተኪያ የሌላትን አንድ ኢትዮጵችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏💖
Selam Selam Selam Dr Abey, I prayed for you to live long life, because you know what you are doing enshalah alha help you to clear all self's leader from our beautiful AFRICA, well done all those work harding 👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤
oh..so you want him to be a life long ruler. If you want a dictator, Mengestu is still around in Zimbabwe, if he isn't too busy training their secret service to be blood thirsty. You can go worship him at his mansion.
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ውድ ወንድማችን አብይ ሁላችሁንም ጌታ ቀሪው ዘመናችሁን ሁሉ ያለምልም እርሱ ትልቅ ጌታን
እመኑት ተከተሉት። በብዙ ተባሩኩ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሁንላቹ መላው የኢትዮጵያ መከላከያ ቤተሰብ ሁሉ ጌታ ይጡብቀው ይባርከው።
ኢየሱስ ጌታ ነው።
THE WORK PRAISE THE MAN.
Thank you all for your extraordinary job .
ጀግኖች ብቻውን አይገልፃቸውም ዋዋዋዋዋዋዋ💚💛❤️💚💛❤️💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እግዛቢሄር የተመሰገነ ይሁን
ከብዙ አመታት በሆላ ቸር ወሬ ሰማን ከመንግስታችን ይችን ታላቅ ሀገር መጠበቅ አለብን አንድ መሆን አለብን ይሄን ያሰማን አምላክ ተመስገን።
በማውራትና ሰው በመግደል እድሜ እሚቀጥል መስሎቸው የሰው ደም ሲያፈሱ፣ ጽዋው ሞላ አምላክ ዘንድ ደረሰ አምላክም አየና አብይን አነሳልን የተመሰገነ ይሁን
መርጠንሃል ሌላ አንፈልግም
ተመስገን ኢትዮጵያ ከነቀርሳ ልትድን ነው ሀገር ከምን ውስጥ እንደወች ይህ ትውልድ አይረሳወም። እናመስግናለን ዳ/ር አብይ አህመድ ብለህ ፃፌበት ታሪክ ተሰራ!!!!!!