Thanks so much it was a great lecture and training. I have learnt a lot and taken a part to be responsible to prosper and to serve our country and the people . Thank you our PM for such a great insight ❤🇪🇹🙏
Motherland ethiopia People give Us one of the greatest Prime Minister generation to come to help and guide us to the future. Thank You For your hard work, thank you for our people. Ethiopian, all African you work hard. I appreciate you, thank you. All ethiopian people supporting yourself And the future generation, our children have to leave legacy.Just Work hard today.
Jhonsnow: "was it right, what i did?" Tyrion: "what we did!" Jhonsnow: "it doesn't feel right!" Tyrion: "Ask me again in Ten years!" keep moving Jhonsnow 🦁🦁 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
Gaining knowledge has Never. Been Easier Better Advice Very Wise. Andpowerful Speech Good bless you for so nice Message thanks so Much for the Encouraging knowledge you. Share Successful Sincerity is at the roof of things i just heard the Secore and the fact that's its aHistoric Message for. All Humble Top Teacher Top. Yungest. Leader Ship Allah Best Best. Reward you and protect you from Evils and grant youfulfill your dream With. Living Long Life With Love With your family According to His Will❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍🙏
You deserved everything but you never Satisfied by anything always you need more achievement even if you can achieved... you still said we need more work more achievement we never stop before our goal, bravo my PM thanks for effort 🎉, but your people still shameful they all are Making meme... on tiktok 😢😢
ለኢትዮጵያውያ ችግር ኢትዮጵያ መፍትሄ ቁጭ ብለን መምከር ፈጣሪ ይርዳችሁ እጅግ ብርሁ ተሰፍ አለኝ ለሀገሬ ወገኖቼ!!!
Wow, great clarity of idea. Ethiopia will excel, with the hard work of her children.
አብቹዬ እናትህ መንታ መንታዎቹን በወለደችልን አንደ አይነቱን በወለደችልን ኖሮ በአላህ ::❤❤
አባቴ ብቻህን ደከምክ አይዞን ታሪክ አትረሳህም እኛም በደማችን ቀለም እንፅፈዋለን እያየነው በርታል thank you very much 🙏
ዶ/ር ጠቅላይ ሚንስቴር አብዕ እግዚአብሔር ዕድሜ ይስጥህ ጋና ጥሩ ውጤት እናያሌን
ደደብ ደቆሮ😂😂😂😂😂😂
ለምዲነው መግሰታችን ሲያውራ አልጠግበውም ፈጠሪ ይጠብቅህ
ማርያም እውነትህን ነው
Me too
አውቀህ ነው
እኔም❤
YES DR.ABIY AHMED
MAY GOD BLESS YOU
Abatachgn edime yistilen fetar❤❤❤❤❤❤
በእውነት ማስታወሻ እየያዝኩኝ የተከታተልኩት ትምህርት ነው🙏🙏 ምናለበት ሁሉም የብልፅግና አመራርና አባላት እንደ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስተራችን አይነት መረዳት፣ትጋትና ቁርጠኝነት በኖረው! ብልፅግና ምንግዜም እራሱን እያስተማረና ወደተጨባጭ ለውጥ እየገሰገሰ ያለ ህብረብሔራዊ ፓርቲ ነው🙏🙏
እዉነት ከአንድ መሪ የምጠበቅ የስልጠና ስነ ዘዴ ስሆን ነገር ግን የሀገራችን ጠቅላይ ሚኒስትር ካለፉት መሪዎች እጅግ በጣም ለየት የምያደርጋቸዉ በእዉነት ኢትዮጵያን ለማበልፀግና በሁለንትናዊ ኢትዮጵያን የብልፅግና ልእልናን እሙን ለማዲረግ ቆርጦ የተነሳ መሪ በመሆኑ ነዉ።
አብቹዬ! ቃልህ ታላቅ እድገት ያለበት ስለሆነ በጥሞና የሰማህ ይሻገራል፣እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ 🇪🇹💖🇪🇹💖🇪🇹💖
Gy Papa Abiy Ali ❤❤❤
Thanks so much it was a great lecture and training. I have learnt a lot and taken a part to be responsible to prosper and to serve our country and the people .
Thank you our PM for such a great insight ❤🇪🇹🙏
ክቡር ጠ/ሚ ይህ ትምሀርት በተጠናከረ ሀኔታ እንዲቀጥል አሳሰባለሁደ
አብቹ የኛ ብልህ አስተማሪያችን መሪያችን ኢትዮጲያ ለሁል ጊዜ ትፈልግሀለሁ 🇪🇹❤️🇪🇹
Abicho 👏👏👏💪🇪🇹♥️
እግዚአብሔር ተጨምሮበት በፊትም ተጨምሯልና ሕልምሕ እዉንት ሆኗልና እሱ ጌታ በላይ በላዩ ሕልምህን የእዉነት መንገድ ያድርጉዉ አድርጎታልና
The growth seen in Ethiopia’s economy highlights the country’s swift path toward greater development
መልካም መሪ
ኑጉሥ እድሜና ጤና እመኛለው 🥰🥰
አቢቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ትክክል ነው ዛሬ ላይ ቆመን ምንም የራሳችንን አስተዋፅዖ ሳናደርግ ድሮ ቀረ እንላለን
ከገባን እግዚአብሔር ሰርቶ የሚያሰራ መሪ የሰጠን ትልቅ ጊዜ እና እድል አሁን ነው አራተኛ መንግስት እንዳይ እግዚአብሔር እድሜ ሰጥቶኛል ግን እንደዚህ ብሩህ ተስፋ ያየሁበት ዘመን ይሄ ነው
አቢቹ በአገር ግንባታ ሂደት ውስጥ ዘረኝነትን በመዋጋት እና የአገራችንን ማንነት እንደገና መልሶ ማደስ ላይ እሱን የሚያክል የለም።
አላህያበርታችሁበሀሳብሳይሆንበተግባርኢሽአላ
It's a Great Training!!
አብቹዬ ስወድህ ❤❤❤❤❤
ትክክል አባባል መቃብር ይሞቃል ማለት ከባድ ሥተት ነው የቀብር ጥያቄ እንዲህ በቀላሉ የሚታይ አይደለም በውነትም የቀብርን ጥያቄ ብናሥብ አዱን ለአንዱ ዘወር ብሎ የሚመለከት ሰው አይኖርም ሥለዚህ ለሁሉ ነገር ጥንቃቄ ያሥፈልጋል
ትለያለህ አተስ አቢቹ አተው ምራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Motherland ethiopia People give Us one of the greatest Prime Minister generation to come to help and guide us to the future. Thank You For your hard work, thank you for our people. Ethiopian, all African you work hard. I appreciate you, thank you. All ethiopian people supporting yourself And the future generation, our children have to leave legacy.Just Work hard today.
Mansha Allaah. Allaah yaahfid masuulka qaaliga ee dalkeena qalbiga shacabka Ethiopia🌳🌻 ku qoran.. Amiin yaa Allaah
God with you abiyi our miracle
Thank you ! ❤
Jabaadhu akka boonsitu abdii sirraa qabna.
በርታ አበሳ በርታልን
እውነት እውነት እውነትብቻ ተናጋሪ የተናገረውን ኖሮ ያኖረን ወደ ብርሃን ያወጣን አብይ ውድ መሪያችን እግዚአብሄር ይጠብቅህ
Abichu Aba mela we love you ! 💚💛❤ our gift for our country you are a visionary leader May God continue to bless you !!!
Genius ☝️🇪🇹❤️🇪🇹❤️
Dr.Abiyachen YETHIOPIA AMLAK YERDAH/YERDACHU🙏💚💛❤️🙏
God bless 🙌 🙏 ❤️ you 🙏
My leader!!!
ሀገራችን ኢትዮጵያ እየሄደችበት ካለው የልማት እና የብልፅግና መንገድ ማንም አያስቆማትም!
Abichu ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪
What a Legend 🫡
ጀግናው ጥበበኛው የኢትዮጵያ መሪ ክቡር ጠም ዶር አብይ አህመድ አሊ ላገራቸው ብሩህ ህልማቸውን ለማሳካት ጠዋት ማታ እየደከሙ ነው። ፈጣሪ ከሳቸው ጋር ነው።
Thank you very much! Baayyee galatoomaa!!!
ጀግነ አይሞትም❤
ሁነትነዉ ፈጣሪ ግዜህን ይበሪከዉ በሪታ አብቹ
በያክልሉ የመጡ አማረሮች በደብ ልየግዙሁ
የበል
may" Yod, Heh, Waw, Heh" "THE FATHER GOD" bless you and your people, ETHIOPIANS
ጽሉል ሕውታትያ!!!
እኔ ዶክተር አብይን በሁለት ምክንያት ነው በ2013 የ6ኛ ዙር በተደረገው ምርጫ ከቤተሰቤ ጭምር እስከ 7 ሰአት ቆሜ የመረኩት
1.እንደ እኔው ከሌብነትና ዘረፋ ነጻ ናቸው ።
2.ቅንነት አለው ።ለለውጥ ተነሳሽነት አለው ።
ለሀገር የሚጠቅሙ የተለያዩ ስራዎችን በማቀድ እቅዶችን በፍጥነት ተግባራዊ በማድረግ ረገድ በሁሉም መስኮች አመርቂ ድሎች ተመዝግበዋል።
Great !! God bless u.
ምረጥ ትንታኔዎች እና እይታ
Abbichuu ilma abba gadaa ❤❤❤❤ wbo waliin mari'adhaa
ተባብረን ከሰራን የማይቻል ነገር የለም የኢትዮጵያ ህዝብ ከንትርክ እና ከጭቅጭቅ ወጥተን በጋራ እንቁም !
ከዳቦ ያለፈ አስተሳሰብ ና ትልቅ ህልም ❤❤
በአገራችን ቅድሚያ ሊሰጠው የሚገባው 1/ በመንግስት እውቅና የሌላቸው ታጣቂ ወገኖች በአገራችን የትኛውም አከባቢ የሰላም ስጋት ናቸው በየትኛው የሰለጠነ አገር ይሁን ባልሰለጠኑ አገራት ቢሆን በአገራቸው ህግ ህገወጥ ና ጸረ ሳላም ናቸው በአገራችን የህገ የበላይነት ይከበር የፍርድ ቤት ዳኞች የፍርድ ሂደት መመዘኛ መገምገሚያ ይበጅለት እነዚህ ህገወጥ ታጣቂዎች በሚገኙበት ሁሉ የአከባቢው ነዋሪ ተደራጅቶ አከባቢውን መጠበቅ ኣለበት የማይጠቅም ክርክር ከመከራከር ይልቅ ለሁሉም ወሳኝ በሆነው ለአገራችን እድገት እጅ ለጅ ተያይዘን ከጥላቻ ተላቀን ከቅናት ከምቀኛነት ከዘረኛነት ከሃላ ቀር አሰተሳሰብ ተላቀን ለአገራችን እድገት ለአገራችን ዘላቂ ሰላም እንስራ የአገር መከላከያ ሰራዊታችን መከበር ኣለበት ሂገወጥ ጋጠ ወጥ የሆነ ወንጀለኛ አይደለም ጢይት ድንጋይ መወርወር ይለበትም መከላከያ ለአገራችንም ለሂዝባችንም የተከበረ ዘብ ነው ሂገወጥ ታጣቂ የትኛውም አከባቢ መንቀሳቀስ ይለበትም ።
Jhonsnow: "was it right, what i did?"
Tyrion: "what we did!"
Jhonsnow: "it doesn't feel right!"
Tyrion: "Ask me again in Ten years!"
keep moving Jhonsnow 🦁🦁
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
አብይ አለህ ይጠብቅህ በሪታ ፈጠሪ ይሪህ
Gaining knowledge has Never. Been Easier Better Advice Very Wise. Andpowerful Speech Good bless you for so nice Message thanks so Much for the Encouraging knowledge you. Share Successful Sincerity is at the roof of things i just heard the Secore and the fact that's its aHistoric Message for. All Humble Top Teacher Top. Yungest. Leader Ship Allah Best Best. Reward you and protect you from Evils and grant youfulfill your dream With. Living Long Life With Love With your family According to His Will❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍🙏
የኢትዮጵያ ችግር የአስተሳሰብ ችግር ነዉ እንደዚህ አስተሳሰብ የሚለዉጡ ሥራ ላይ መስራት ስር ነቀል ለዉጥ ያመጣል
Exact you are.
እስከ ዛሬ ድረስ ቢያቁኝ ስሜን በመረጃ ብዙ ጊዜ ይጠቀሙብኝ ነበር ምን ዋጋ ለው የቤተመንግስት ኦፊሰሮች 6 ዓመት
Very Nice
አብይ የብልፆግና ፓርቲ ሳይሆን አልበርት አንስታይን ነው ጉድ ነው
This is My PM
Appreciated.
❤
ሰሚ ካለ ይህ ድንቅ መሪ ትልቅ ትምህርት ሰጥቶናል እንበርታ እናግዘው ካልፈልክ መንገድ ልቀቅ ይስራበት ።
በትክክል
Thank you my MP
ምርጡ መሪያችንን
❤❤❤❤❤
አንበሳዉ የኔ እናት አልተሸከመችም
የ ተ ከ በ ሩ ጠ /ሚ ዶ/ር አ ብ ይ በ አ ው ነ ት አ ሪ ሦ አ ን ደ ን ብ ታ ታ ሪ ነ ዋ ት ጠ ቃ ሚ ት ም ህ ር ት ስ ለ ስ ጣ ቹ. ተ ባ ረ ኩ አሚን አሚንአሚን.❤️❤️❤️❤️❤️
ነገን መስራት አገርን ማበልፀግ ነው!!
You deserved everything but you never Satisfied by anything always you need more achievement even if you can achieved... you still said we need more work more achievement we never stop before our goal, bravo my PM thanks for effort 🎉, but your people still shameful they all are Making meme... on tiktok 😢😢
ያለመማር ችግሩ እዚህ ጋር ነው ። ከርዕሱ ስትጀምሩ መልሱ አለ ። አይ ጤዛ ‼
ምን ለመለት ፈልገህ ነው አልገባኝም ?
❤👑
الحمد لله
❤❤❤❤❤❤💯💯💯👍👍👍
ኢትዮጵያ ስድስት ዓመታት ውስጥ ያስመዘገበችው እድገት በእውነት አበረታች ነው! አገራችን ከመቼም ጊዜ በላይ በፍጥነት እደገች፣ በፈተና ውስጥ ሆና እንኳን ከአፍሪካ ባለግዙፍ ኢኮኖሚ ለመሆን በቅታለች።
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ኑሮ ኑሮ ከብዶናል
ተሸከመው
@@Habtamu11178 eshi cadrew endante be bilichilich ayishewedim mogn. that is a good question
@@Habtamu11178የመልስ ምት👍😂😂😂😂
በቃ ራስን አጥፋና ተገላገል
አብቹ በጣም የቀደመ መሪ ህዝብ ግን 60ዎቹ አስተሳሰብ ላይ የተቆለፈ ነው ።
አንድ ፕሮጀክት ሪፖርት አድርጉ ሲባል ግማሹ አንድ መንገድ ሰርቶ እንደሚተኛ ምንም ጥርጥር የለኝም😂😂 አንዳንዱ ደግሞ 20 ፕሮጀክት ሰርቶ እንደሚመጣም አያለሁ ብዬ ተስፋ አለኝ።
Dr.Abiyachen YETHIOPIA AMLAK YEBARKEH!!! FETARE HAYEL GASHA MEKETA YEHUNEH🙏🙏🙏 ENAT ETHIOPIA AMLAKESH YKERYBLEN🤲😢🤲😂
اللٰہُ اکبر
ይሄን ሰውዬ መስማት stomach bloating ያስከትላል
powerful speech
ምን ማለት ነው የህልም ጉልበት??
Teru nw !
Is it OSA meeting or Ethiopian parliament meeting?
ሆዴ ባዶ ስለሆነ መስማት አልቻልኩም። ትላንት ጥሩ ነበር ከዛሬ።
beka belte temelase
@eyosiyaselakew3588 beka kehodeh ader teyeke belche metaw...
Bakkadhugaanbulteehuu hiinbuleekaleen dhabatee seeratiiqopsaajiirtiii
jegna jiradhu horii bulii
ቱሪ ናፋ
Entofento!!!!Donkoro mahayib
ህልሜ በህልሜ ላይ ተክኖ ነበረ ..ህለሜ ከሸፈና ቅዠት ሁኖ ቀረ
Abbichuu hoogganaa jabaa umrii dheeradhu
Yegna mirt asitaway marihachin edimena tena fatar yisitih