ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ልብ ያለው ልብ ይበል ይሄ መልእክት በጣም በጣም እውነትና ትምህርት ነው ።
"እዛም ቤትም የሚሳል ቢላዋ: አለ።" አቤት ይህን እነ ጃዋር ፣ በቀለ፣ በከኮ ብሉ : አዳሜ ዘራፍ! ይል ነበር። አንዱ በሃይማኖቴ ከመጡብኝ ሜጫ።ለላው በራሴ ከመጡ ቢላዋ ።ስልቻ : ቀልቀሎ ፣ቀልቀሎ: ስ**ይልቅስ: ሰላም ሰላሙንበመስበክ ካንዱ ብንሻልስ!
@@tadelelamma8089 f Vlloi
ይህ ትምህርት በየቋንቋው ይተርጎም በጣም አስታማሪነው እድሜንና ጤና ይስጥህ እንደ ያለ ኢትዮጵያ አታጥፋ
እምየ ሚንሊክ ለዘላለም ስማቸው ይለምልም ዳንዩተባረክ
ዲያቆን ዳንኤል የዘመናችን አንቱ የተባለ ምርጥ ሰው እያዋዛ በሚጥም አንደበት በማይሰለች ለዛ እውነት ተናጋሪ ሰው እናመሰግናለን ዘመንህ ይባረክ።
በጣም ምርጥ ሜሴጅ ነው ዓለም እንዲሰማው በተለይ አማርኛ ለማይሰሙ ይህ በተለያዩ ቆንቆ ቢነገር በጣም ውጤት አለው ብዬ አምናለው እግዚአብሔር ይባርካቹ ዳቆን ዳኒ♥
እባክህ ሳትሰለች እንደዚህ በሚገባን መንገድ ቶሎ ቶሎ አንቃን። እድሜ ይስጥህ።
እንደኔ እንደኔ ግን ዲያቆን ዳኒኤል ባላ ስልጣኖችን ሰብስቦ ቢያስተምራቸው ለውጥ የሚያመጣ ይመስለኛል።ምክንያቱም ችግሩ ያለው በፖለቲኮኞቾ እንጂ ከህዝቡ ስላልሆነ። ሊዲያቆን ዳኒኤል ክብረት ግን ትልቅ ክብር ኣለኝ።
ዘበነንም ጨምሮ እንደውሀ ቢያጠጡዋቸው
እረ ህዝባችንም እንደከብት። እየተነዳ ነው እኮ። አያስተውል ብቻ ግር ብሮ ሰልፍ
እንደነዚህ ዲ/ቆ ዳኒኤል ና ዉ/ታ አቡበከር በ TV ለሕዝቡ ተከታታይ ት/ም ይስጡ
ዲያቆን በውነት እድሜ ይስጥህ
ማሻአላህ ምርጥ ምክር ነው እናመሰግናለን ትክክል ሰው የሰራውን የስራ ዋጋ ነው የሚያገኘው ቅን ሰው መሆን ትርፉ ለራስ ነው ወገኖች ዘረኝነት በሽታ ነው አንድነትን እንስበክ መድሃኒቱ ይህ ነው
kkkkkk
ዲ/ንዳንኤል ክብረት እጅግ በጣም አስተዋይ ምርጥና ድንቅ የሀገራችን ሰው ነው!! ጤናና እድሜ ይስጥህ አሪፍ መልእክት ነው!! በርታ!!.......
👏👏👏👏👏💎💎💎💎💎እግዚአብሔር ይባርክህ አንተን እና መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አይምሮህን 💎💎💎💎..... ትልቅ ሰው ።ትምህርት። በተለይ የቅቤው ምሳሌ ።
ዳንኤል በጣም ሙህር ሰው ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ
ዲ/ን ዳንኤል በእውነት ከልብ እናመሰግናለን። ይህ ትምህርት በተለይ ለትግራይና ለኦሮሞ ወጣቶች ተተርጉሞ ቢማሩት መልካም ነው ምክንያቱም በዚህ 27 ዓመት ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነትን እንዲጠሉ የተሰበኩት እነሱ ስለሆኑ። ኢትዮጵያ ምንግዜም በክብር ትኑር 💚💛❤ ኢትዮጵያዊነት ይለምልም ዘረኝነትን ይውደም!!!
God is love feker aydalalam ensu.kemalet egna benefits teru new
uffff እንደ እንጀራ የሚበላ ምክር ነው ያስተላለፍከው ዳኒዬ፡፡ ልብ ያለው ልብ ይበል!!!
ዲያቆን ዳንኤል ክብረት እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛልህ
ማሻአላህ ደስሲል አላህ ብርታቱን ይስጣቹ በጣም ደስ የሚል ውይይት
ወዬየሀገሬ ህዝብ እንዴት ተጨካክኗል ፡ እባካችሁ አንድ እንሁን!!!🍀🌼🌺🍀🌼🌺🍀🌼🌺
ይህ ትምህርት ሁሉም እንዲሰማው በየቋንቋው እየተተረጎመ ቢሰሙት ጥሩ አስተማሪ ነው።
We don't need Deacon Daniel Berhane's Honey with poison:አይ ዲያቆን ዳንኤል?እርስዎ ራሱ የሰው ታሪክ እያፈናቀሉ ነው እኮበሸዋና በአንኮበር ዙርያ'' እምዬ'' የተባሉትን ንጉስ በመላው ኦሮምያ፤ ደቡብ ፤እና ትግራይ የተሰለቡት ወንድ ወጣቶች ታሪክ አፈናቅለው'' እምዬ'' እንድልልዎት እየፈለጉ ነው?እንዳባዛ እንዳንወልድ ትግራይን እንደሰለቡን ላስታውስዎት? የአኖሌው ብዙ ስለተባለበት ልተወው! ባለፉት27 ዓመታትእውነታው ሲነገር በመቆየቱ የቆጭዎት እንደሆነ በለዛ ''በብሄር ብሄረሶቦች ቀን ቁጭ ቁጭ አድርጎ ብሄር ብሄረሶቦችን መፍጠር አይቻልም'' ይሉናልቁጭ ቁጭ ብለው ሳይሆን ራሳቸውን እንዲያስተዳድሩ ባህላቸውን እንዲያበለፅጉ እኮ ነው የሆኑት አይደለም እንዴ?አክሱም ፅዮን ባልጠፋ ገበዝ ንቡረእድ ከሸዋ ይላክል እንደነበር ከዘነጉት እናስታውስዎት ዲያቆን
Teklay.... You are the poison. You are running everywhere like a mad dog and send poisonous comments. Now what did Daniel said which is bad??? But your heart doesn't want peace except messing up. Geta lebihen yikfetew
የት አነበብሽ መጀመሪያ ሠለ አምዬ ምኒልክ አነብብ እውነት ለመናገር እኛ የማይረባ የፌስቡክ ተራ ወሬ እየሠማን ይሄው ንፋስ የሚያወዛውዘን ቅጠል ሆንን እባካችሁ እኛ እነሡን የመተቸት አቅም የለንም ከቻልን ታሪክን እንማር ሁሉም ነገሥታት የራሣቸውን አሻራ አሥቀምጠው አልፈዋል ከጥላቻ ፍቅር ይሻላል እናንብብ
ትንሳኢ ወርቅ
በጣም ደስ ይላል እግዚያብሄር ንጹህ ልቦና ይስጠን
God is going to lift Ethiopia up. I can see it. Daniel, May almighty God bless your tongue and speeches!
እግዚአብሔር ይባርክህ ዲ/ን ዳንኤል ኢትዬጵያን ከሳጥናል ፈተና ይጠብቅልን እግዚአብሔር ሰላሙን ይስጠን
በጣም ትክክል እግዚአብሄር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን፡ይህን የመሰለ ከማር የጣፈጠ ትምህርት ሰምተን ለመለወጥ ያብቃን እናመሰግናለን ።
በርቱ አወ ትክክል ነህ ለሰዉ ብሎ ሲያማ ለራስህ ብለህ ስማ ይባላል ለራሳችን ስንልን እንስተካከል
We love Ethiopia we need a big prayer for our country and our people as well as the world thank you Daniel .
ኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዳኒ ክብረት
ዲቆን ዳንኤል ክብረት እግዛብሄር ዘመንህን ይባርክ ስወድህ የምታስተላልፈው መልክት ሁሉ አስተማሪ ነው
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ የምሰማ ትውልደ ጠፍጀ እግዚአብሔር በአንድም በሌላም እየተናገርነው
በጣም አስተማሪ ነው!!! ግን ስንቶቻችን እናስተውላለን !!!
በጣም ደስ ሚል ምክርና ምሳሊዎች ናቸው ቃለ ሂወት ያሰማልን ሚገርም ነገር የፖለቲካ ሰዎች ምድያዎች ስለ ተቂጠጥሩበት ስለመፈናቀል ሰለመግደል ስለማፈናቀል ስለ ጥፋት በራሳቸው የጠነሠሱበት እናን እብገዳደላለን እንሰደዳደባለን ።
Mashallah I hope today Ethiopian people they Learn well Thanks 🙏.
One Ethiopia One love insha allah new weys mashallah new mibalew?
በጣም ደስ የሚል ንግግር ነው ዘረኝነት የሚለውን ቃሉን እራሱ ስጠላው
ዳኒ በርታ ይሄ ነው የሚያሰፈልገው ጥሩ ትምህርት ነው
እግዚአብሔር አንድ ያድርገን ሁሉም እንዳንተ ቢያስብ ብዬ ተመኘሁ
በትክክል ብሄር እያልን አንዱን ብሄር ካፈናቀልን ነገ እኛ እንደምንፈናቀል ማወቅ አለብን
እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜና ጤናውን ያድልህ። ትውልድን በመልካም አስተሳሰብ የሚቀርፁ ፤ ወጣቱን ወደ ቀና ጎዳና የሚመሩ ፤ ከስሜታዊነት ይልቅ በማስተዋል የሚመሩ መምህራን ፣ የትምህርት ተቋማትና ባለሙያዎች ያስፈልጉናል ።
እኔስ ሰማውህ ሌሎች ቢሰሙህ ደስ ይለኝ ነበር እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልን
እሚያነብ ሰው እሚናገረው አያጣም ይባላል አንብቡ ወገኖቼ!
ኑረልን አላህየጠብቅህ
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዲያቆን
Amazing speech ... Thank you very much brother.
Thank you for all you are doing for our country.
አቤት እናንተን ይስጠን አምላክ ክብርና ምስጋና ይድረሰው ። እጅግ ምስጋና ይድረስህ ሊቃችን ።
Egziabherye edmena tena yesetelegn !
ሠሚ ከተገኘ እጅግ በጣም ጠቃሚ ምክር እሥኪ በማርያም ልብ እንግዛ
ልክ ነህ ወንድማችን ጥበበኛው እናመሰግናለን... ..
Thank you for your philosophical explanations. I learned a lot from you. Thank you very much.
I love this man ur amazing
ደብተራ የሚሉክ እውቀትን ምሁር ስለሆንክ ነው የተማረ ያስተምር ያልተማረ ይማር ማሃይምነት የጨለማ ጉዞ ነው ዳኒ ወንድሜ አንበሳዬ ታሪክን ስለምታውቅህ እውነትን ባወከው ልክ ስትናገር ይጠሉካል ግን አንተ ጀግና ነክ ወደ ኃላ አትዞርም ደብተራኤ እግዛብሄር ይባርክህ
እሚገርም ነው ዶ/ር አብይ እና ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ተመሳሳይ ነገር አላቸው የሚናገሩት ነገር ሁሌ አዲስ ነው ተሰምቶ አይጠገብም በእውነት በዙ ጊዜ ይመሳሰሉብኛል እግዚአብሔር እንደናንተ ያሉትን ያብዛልን እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰቦቻቸው አብዝቶ ይስጥልን ወንድማችን በርታልን አስተማሪ የሆነ ነገር ነው ሁሌ የምትናገረው ተባረክልን።
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን
ተባረክ!!! እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው!!!
Tebarek DN Daniel
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
What a speech ..Well done!
Egziabher Selamun Yabizal
እድሜ እና ጤና ይስጥልን በጣም የሚገርም ትምህርት አግቼበታለዉ
እኔማ ሰማህ ውየ ባድር አይሰለቸኝም በጉጉትነው የማዳምጠው ዳ/ዳኒኤ ክብረት. እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ ከነቤተሰብህ እባካችሁ ሽመልስ እና አብይን ታየደዳን አዳምጡ ተማሩ እናተ ደናቁርት ናችሁ. ድድም ያለ ለኢትዮጵያውያን የማይመጥን ደነዝ መሪ አራጅ. አብይ መፅፍ አንብብ ተኮል ይብቃህ ሰውን ከማረድ. ወደሰውን መውድድ ተማር
You so amazing. I love what ever the story you bring is educational. Will done brother. Thanks.
ማሻ አላህ ምርጥ ንግግር
እግዝያብሄር እድሜ ጤና ይስጥክ ጥሩ ትምህርት ነው
Hero you have the ability to change generation attitude. i don,t know who is dislike this impressive speech
Good bless u Dani.
እባካችሁን እንዲህ አይነት የማነቃቂያ ትምህርት በየገጠራማው የኢትዮጵያ ክፍሎች ከምንም በላይ ያስፈልጋቸዋል ።
Thank you somath
We don't need Deacon Daniel's Honey with Poison: Read my comment if you wishአይ ዲያቆን ዳንኤል?እርስዎ ራሱ የሰው ታሪክ እያፈናቀሉ ነው እኮበሸዋና በአንኮበር ዙርያ'' እምዬ'' የተባሉትን ንጉስ በመላው ኦሮምያ፤ ደቡብ ፤እና ትግራይ የተሰለቡት ወንድ ወጣቶች ታሪክ አፈናቅለው'' እምዬ'' እንድልልዎት እየፈለጉ ነው?እንዳባዛ እንዳንወልድ ትግራይን እንደሰለቡን ላስታውስዎት? የአኖሌው ብዙ ስለተባለበት ልተወው! ባለፉት27 ዓመታት እውነታው ሲነገር በመቆየቱ የቆጭዎት እንደሆነ በለዛ ''በብሄር ብሄረሶቦች ቀን ቁጭ ቁጭ አድርጎ ብሄር ብሄረሶቦችን መፍጠር አይቻልም'' ይሉናልቁጭ ቁጭ ብለው ሳይሆን ራሳቸውን እንዲያስተዳድሩ ባህላቸውን እንዲያበለፅጉ እኮ ነው የሆኑት አይደለም እንዴ?አክሱም ፅዮን ባልጠፋ ገበዝ ንቡረእድ ከሸዋ ይላክል እንደነበር ከዘነጉት እናስታውስዎት ዲያቆን
የዲ/ ዳንኤል ምክር ልብ የሚነካ ነው። የሚሰማ ቢገኝ።።
እንደዚህ አይነት አስተማሪና አነቃቂ ንግግሮች በተለያዩ የኢትዮጵያ ቕንቕዎች ቢተረጎሙና ቢተላለፉ የገጠሪቱን ህዝቦች ይለውጣሉ ባይ ነኝ
ለኦሮሞወች እና ለሌሎች ብሔርወች ቢነገር መልካም ነው ውድ መምህራችን
ኦሮሞ ቢነገሩ አይገባቸውም
እግዚአብሄር ልቦና ይስጣቸው
Tebarek Diakon Daniel yibizalih!!!!!!
እናመሰግናለን ሙሃዘ ጥበባት!!!
ልብ ያለው ልብ ብሎ ያድምጥ👂
" መታሰቢያቸውን ከምድር ያጠፋ ዘንድ የእግዚአብሔር ፊት ክፉን በሚያደርጉ ላይ ነው።" (መዝ 34: 16)
well done Dani, as usual.
wawww denek ababalenaaaa temert seteheneal dieakon danielllll long LIVE
ዋውውውው ዳኒ ሺ አመት አይኖርም ልብ ያለው ልብ ይበል
ፐሮግራማቺሁ በጣም አሥተማሪና ደሥ የሚል አዝናኘም አነቃቂም ነው በርቱ💗💗👌👌
በጣም አስተማሪ ነው ወቅታዊ ጉዳይ ነው
ጎበዝ ነህ በእዉነት ዳንኤል
Desta Muche እግዚአብሄር ይባርክህ
በጣም የሚገርም ምሳሌ ነዉ
dn daniel is brileant it is agreat idea, iwish long life
አዘጋጆቹንም እንተንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ አሜን።
ጎበዝ ከዘረኝነት የፀደህ ሙሁርነህበጣም አድናቂህ ነኝ አንደንዶች በብርና በዘድ ከተሸከሙት ከባለድግርዎች 100% ትሻላለህ
Libona ysten betam astemari ye Andnet timhert new. God Bless you Daniel
Teru zegjet nawe bartu hebrtasb yemarbtale yekayerbtale 💚💚💛💛❤❤
እድሜ ይስጥህ
እነዚህን ፕሮግራሞች በየ ክፍለ ሀላገሩ እና ት/ቤቶች ውስጥ ብታሳዩ በጣም አሪፍ ይሆናል ሀገር ሚቀየረው በዚህ ነው
በጣም አሥተማሪ ነው
እባካችሁ እንደዚህ አይነት ዝግጅት በኦሮምያ በትግርኛ በተለያየ ቆንቆ ቢዘጋጅ የኢትዬጰያ ታሪክ ብንማማር ምክንያቱም አዲሱ ትውልድ እየተነገረው ያደገው ሌላ ነው እኛ የጣልያን ሊወረን መጥቶ እንዴት አባቶቻችን እንዳበሩት ነው የምናውቀው ሰለዚ ለነሱ ፈቅር ኖሮን አደግን ያሁኑ ትውልድ ደግሞ የተገላቢጦሽ ነው የሚያውቀው ለውጥ ከተፈለገ በሁሉም ቆንቆ ይዘጋጅ ይሄነው ስር ነቀል ለውጥ የሚያመጣው ሁሉም የኢትዬጵያን ታሪክ ይማር
We don't need your Amharic: Deacon Daniel Kibret' s thought are Honey with poison! Read my comment if you wishአይ ዲያቆን ዳንኤል?እርስዎ ራሱ የሰው ታሪክ እያፈናቀሉ ነው እኮበሸዋና በአንኮበር ዙርያ'' እምዬ'' የተባሉትን ንጉስ በመላው ኦሮምያ፤ ደቡብ ፤እና ትግራይ የተሰለቡት ወንድ ወጣቶች ታሪክ አፈናቅለው'' እምዬ'' እንድልልዎት እየፈለጉ ነው?እንዳባዛ እንዳንወልድ ትግራይን እንደሰለቡን ላስታውስዎት? የአኖሌው ብዙ ስለተባለበት ልተወው! ባለፉት27 ዓመታትእውነታው ሲነገር በመቆየቱ የቆጭዎት እንደሆነ በለዛ ''በብሄር ብሄረሶቦች ቀን ቁጭ ቁጭ አድርጎ ብሄር ብሄረሶቦችን መፍጠር አይቻልም'' ይሉናልቁጭ ቁጭ ብለው ሳይሆን ራሳቸውን እንዲያስተዳድሩ ባህላቸውን እንዲያበለፅጉ እኮ ነው የሆኑት አይደለም እንዴ?አክሱም ፅዮን ባልጠፋ ገበዝ ንቡረእድ ከሸዋ ይላክል እንደነበር ከዘነጉት እናስታውስዎት ዲያቆን
Trsit I agree with youStay blessed
Tirsit Hailegiorgis ዶማ ... አማርኛ ጥበብ እንደሆነ አልገባሽም ገና
ትክክል! እኔ የምኖርባት ሀገር 3 ቋንቋ አላቸው ሶስቱንም በ ት/ት ቤት ይማራሉ ስለዚህ አንዱ አንዱን ተናግሮ ለማሳመን አይከብደውም
God bless you you are my hero!
አቦ እድሜህን ያርዝመው ልብ ያለው ልብ ይበል ዲስላይክ የምታደርጉ ደጋግማችሁ እዮተት መልካም ነገርን ማበረታታት እንጂ መንቀፍ ተገቢ አይደለም
ወርቅና ሠሙን ለወቀበት በጠም አስተማር ምክርነዉ ሁሉም እንደአንተ ብሆን ብዬ አሰብኩኝ እኛዉ ካልገዛን ብለዉ ሀገርና ህዝብን የሚረብሹ ልቦነ ይስጠቸዉ
Tebarek ❤
D.Danial Kbret enku tewahdo Egzabher yrdah
Amazing speech....respect for Dn. Daniel
ጋሽ ደቤ እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥዎት የከወኑበትን ብዙ ለዛ ያለዉ ትያትሮችን አይቼአለሁ እድለኛ ነኝ
እግዚአብሔር ይባርክህ ዳኒ አንተን ሳይ አለመማሬ ቅር ይለኛል አንዳንዶችን የተማርን ነን ዶክተር ነን ብለው አፋቸውን ሲከፍቱ ሳይ ትውልድ የማያንፅ ሃገር የማይጠቅም ነገር ሲናገሩ ስሰማና ሳይ ደሞ ባለመማሬ ደስ ይለኛል ብማር ኖሮ ደደብ አሆን ነበር ብዬ አስባለሁ።
አንተ ልዩ ሰው ነህ ምሁር እውቀትህን ያብዛልህ
ዳኒ ከልብ እናመሰግናለን
ተባረክ!!!
አይ ዳኔኤል ክብረት የስራህን ይስጥህ እርሜህን ይቁረጠው
እዚያም ቤት እሳት አለ .............እግዚኣብሔር እንደነዚህ ያሉትን ሰዎች ያብዛልን ፣ኢትዮጵያ ሀገራችንን ይጠብቅልን ሁላችንም እንደዚህ አይነት ህሊናን የሚያድሱ የህይወት ምግብ ናቸውና ለሰው እንጋብዝ
እባክህ ዲ።ዳንኤል እባክህ የዶክተር አብይ እማካሪ ሁንልን ዋው ዋው
God bless your soul!
ልብ ያለው ልብ ይበል ይሄ መልእክት በጣም በጣም እውነትና ትምህርት ነው ።
"እዛም ቤትም የሚሳል ቢላዋ: አለ።"
አቤት ይህን እነ ጃዋር ፣ በቀለ፣ በከኮ
ብሉ : አዳሜ ዘራፍ! ይል ነበር።
አንዱ በሃይማኖቴ ከመጡብኝ ሜጫ።
ለላው በራሴ ከመጡ ቢላዋ ።
ስልቻ : ቀልቀሎ ፣ቀልቀሎ: ስ**
ይልቅስ: ሰላም ሰላሙን
በመስበክ ካንዱ ብንሻልስ!
@@tadelelamma8089 f Vlloi
ይህ ትምህርት በየቋንቋው ይተርጎም በጣም አስታማሪነው እድሜንና ጤና ይስጥህ እንደ ያለ ኢትዮጵያ አታጥፋ
እምየ ሚንሊክ ለዘላለም ስማቸው ይለምልም ዳንዩተባረክ
ዲያቆን ዳንኤል የዘመናችን አንቱ የተባለ ምርጥ ሰው እያዋዛ በሚጥም አንደበት በማይሰለች ለዛ እውነት ተናጋሪ ሰው እናመሰግናለን ዘመንህ ይባረክ።
በጣም ምርጥ ሜሴጅ ነው ዓለም እንዲሰማው በተለይ አማርኛ ለማይሰሙ ይህ በተለያዩ ቆንቆ ቢነገር በጣም ውጤት አለው ብዬ አምናለው እግዚአብሔር ይባርካቹ ዳቆን ዳኒ♥
እባክህ ሳትሰለች እንደዚህ በሚገባን መንገድ ቶሎ ቶሎ አንቃን። እድሜ ይስጥህ።
እንደኔ እንደኔ ግን ዲያቆን ዳኒኤል ባላ ስልጣኖችን ሰብስቦ ቢያስተምራቸው ለውጥ የሚያመጣ ይመስለኛል።ምክንያቱም ችግሩ ያለው በፖለቲኮኞቾ እንጂ ከህዝቡ ስላልሆነ። ሊዲያቆን ዳኒኤል ክብረት ግን ትልቅ ክብር ኣለኝ።
ዘበነንም ጨምሮ እንደውሀ ቢያጠጡዋቸው
እረ ህዝባችንም እንደከብት። እየተነዳ ነው እኮ። አያስተውል ብቻ ግር ብሮ ሰልፍ
እንደነዚህ ዲ/ቆ ዳኒኤል ና ዉ/ታ አቡበከር በ TV ለሕዝቡ ተከታታይ ት/ም ይስጡ
ዲያቆን በውነት እድሜ ይስጥህ
ማሻአላህ ምርጥ ምክር ነው እናመሰግናለን ትክክል ሰው የሰራውን የስራ ዋጋ ነው የሚያገኘው ቅን ሰው መሆን ትርፉ ለራስ ነው ወገኖች ዘረኝነት በሽታ ነው አንድነትን እንስበክ መድሃኒቱ ይህ ነው
kkkkkk
ዲ/ን
ዳንኤል ክብረት እጅግ በጣም አስተዋይ ምርጥና ድንቅ የሀገራችን ሰው ነው!! ጤናና እድሜ ይስጥህ አሪፍ መልእክት ነው!! በርታ!!.......
👏👏👏👏👏💎💎💎💎💎እግዚአብሔር ይባርክህ አንተን እና መጋቢ ሐዲስ እሸቱ
አይምሮህን 💎💎💎💎..... ትልቅ ሰው ።ትምህርት። በተለይ የቅቤው ምሳሌ ።
ዳንኤል በጣም ሙህር ሰው ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ
ዲ/ን ዳንኤል በእውነት ከልብ እናመሰግናለን። ይህ ትምህርት በተለይ ለትግራይና ለኦሮሞ ወጣቶች ተተርጉሞ ቢማሩት መልካም ነው ምክንያቱም በዚህ 27 ዓመት ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነትን እንዲጠሉ የተሰበኩት እነሱ ስለሆኑ። ኢትዮጵያ ምንግዜም በክብር ትኑር 💚💛❤ ኢትዮጵያዊነት ይለምልም ዘረኝነትን ይውደም!!!
God is love feker aydalalam ensu.kemalet egna benefits teru new
uffff እንደ እንጀራ የሚበላ ምክር ነው ያስተላለፍከው ዳኒዬ፡፡ ልብ ያለው ልብ ይበል!!!
ዲያቆን ዳንኤል ክብረት እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛልህ
ማሻአላህ ደስሲል አላህ ብርታቱን ይስጣቹ በጣም ደስ የሚል ውይይት
ወዬየሀገሬ ህዝብ እንዴት ተጨካክኗል ፡ እባካችሁ አንድ እንሁን!!!🍀🌼🌺🍀🌼🌺🍀🌼🌺
ይህ ትምህርት ሁሉም እንዲሰማው በየቋንቋው እየተተረጎመ ቢሰሙት ጥሩ አስተማሪ ነው።
We don't need Deacon Daniel Berhane's Honey with poison:አይ ዲያቆን ዳንኤል?
እርስዎ ራሱ የሰው ታሪክ እያፈናቀሉ ነው
እኮ
በሸዋና በአንኮበር ዙርያ'' እምዬ'' የተባሉትን ንጉስ በመላው ኦሮምያ፤ ደቡብ ፤እና ትግራይ የተሰለቡት ወንድ ወጣቶች ታሪክ አፈናቅለው'' እምዬ'' እንድልልዎት እየፈለጉ ነው?እንዳባዛ እንዳንወልድ ትግራይን እንደሰለቡን ላስታውስዎት? የአኖሌው ብዙ ስለተባለበት ልተወው! ባለፉት27 ዓመታትእ
ውነታው ሲነገር በመቆየቱ የቆጭዎት እንደሆነ በለዛ ''በብሄር ብሄረሶቦች ቀን ቁጭ ቁጭ አድርጎ ብሄር ብሄረሶቦችን መፍጠር አይቻልም'' ይሉናል
ቁጭ ቁጭ ብለው ሳይሆን ራሳቸውን እንዲያስተዳድሩ ባህላቸውን እንዲያበለፅጉ እኮ ነው የሆኑት
አይደለም እንዴ?
አክሱም ፅዮን ባልጠፋ ገበዝ ንቡረእድ ከሸዋ ይላክል እንደነበር ከዘነጉት እናስታውስዎት ዲያቆን
Teklay.... You are the poison. You are running everywhere like a mad dog and send poisonous comments. Now what did Daniel said which is bad??? But your heart doesn't want peace except messing up. Geta lebihen yikfetew
የት አነበብሽ መጀመሪያ ሠለ አምዬ ምኒልክ አነብብ እውነት ለመናገር እኛ የማይረባ የፌስቡክ ተራ ወሬ እየሠማን ይሄው ንፋስ የሚያወዛውዘን ቅጠል ሆንን እባካችሁ እኛ እነሡን የመተቸት አቅም የለንም ከቻልን ታሪክን እንማር ሁሉም ነገሥታት የራሣቸውን አሻራ አሥቀምጠው አልፈዋል ከጥላቻ ፍቅር ይሻላል እናንብብ
ትንሳኢ ወርቅ
በጣም ደስ ይላል እግዚያብሄር ንጹህ ልቦና ይስጠን
God is going to lift Ethiopia up. I can see it.
Daniel, May almighty God bless your tongue and speeches!
እግዚአብሔር ይባርክህ ዲ/ን ዳንኤል ኢትዬጵያን ከሳጥናል ፈተና ይጠብቅልን እግዚአብሔር ሰላሙን ይስጠን
በጣም ትክክል እግዚአብሄር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን፡ይህን የመሰለ ከማር የጣፈጠ ትምህርት ሰምተን ለመለወጥ ያብቃን እናመሰግናለን ።
በርቱ አወ ትክክል ነህ ለሰዉ ብሎ ሲያማ ለራስህ ብለህ ስማ ይባላል ለራሳችን ስንልን እንስተካከል
We love Ethiopia we need a big prayer for our country and our people as well as the world thank you Daniel .
ኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዳኒ ክብረት
ዲቆን ዳንኤል ክብረት እግዛብሄር ዘመንህን ይባርክ ስወድህ የምታስተላልፈው መልክት ሁሉ አስተማሪ ነው
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ የምሰማ ትውልደ ጠፍጀ እግዚአብሔር በአንድም በሌላም እየተናገርነው
በጣም አስተማሪ ነው!!!
ግን ስንቶቻችን እናስተውላለን !!!
በጣም ደስ ሚል ምክርና ምሳሊዎች ናቸው ቃለ ሂወት ያሰማልን ሚገርም ነገር የፖለቲካ ሰዎች ምድያዎች ስለ ተቂጠጥሩበት ስለመፈናቀል ሰለመግደል ስለማፈናቀል ስለ ጥፋት በራሳቸው የጠነሠሱበት እናን እብገዳደላለን እንሰደዳደባለን ።
Mashallah I hope today Ethiopian people they Learn well Thanks 🙏.
One Ethiopia One love insha allah new weys mashallah new mibalew?
በጣም ደስ የሚል ንግግር ነው ዘረኝነት የሚለውን ቃሉን እራሱ ስጠላው
ዳኒ በርታ ይሄ ነው የሚያሰፈልገው ጥሩ ትምህርት ነው
እግዚአብሔር አንድ ያድርገን ሁሉም እንዳንተ ቢያስብ ብዬ ተመኘሁ
በትክክል ብሄር እያልን አንዱን ብሄር ካፈናቀልን ነገ እኛ እንደምንፈናቀል ማወቅ አለብን
እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜና ጤናውን ያድልህ። ትውልድን በመልካም አስተሳሰብ የሚቀርፁ ፤ ወጣቱን ወደ ቀና ጎዳና የሚመሩ ፤ ከስሜታዊነት ይልቅ በማስተዋል የሚመሩ መምህራን ፣ የትምህርት ተቋማትና ባለሙያዎች ያስፈልጉናል ።
እኔስ ሰማውህ ሌሎች ቢሰሙህ ደስ ይለኝ ነበር እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልን
እሚያነብ ሰው እሚናገረው አያጣም ይባላል አንብቡ ወገኖቼ!
ኑረልን አላህየጠብቅህ
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዲያቆን
Amazing speech ... Thank you very much brother.
Thank you for all you are doing for our country.
አቤት እናንተን ይስጠን አምላክ ክብርና ምስጋና ይድረሰው ። እጅግ ምስጋና ይድረስህ ሊቃችን ።
Egziabherye edmena tena yesetelegn !
ሠሚ ከተገኘ እጅግ በጣም ጠቃሚ ምክር እሥኪ በማርያም ልብ እንግዛ
ልክ ነህ ወንድማችን ጥበበኛው እናመሰግናለን... ..
Thank you for your philosophical explanations. I learned a lot from you. Thank you very much.
I love this man ur amazing
ደብተራ የሚሉክ እውቀትን ምሁር ስለሆንክ ነው የተማረ ያስተምር ያልተማረ ይማር ማሃይምነት የጨለማ ጉዞ ነው ዳኒ ወንድሜ አንበሳዬ ታሪክን ስለምታውቅህ እውነትን ባወከው ልክ ስትናገር ይጠሉካል ግን አንተ ጀግና ነክ ወደ ኃላ አትዞርም ደብተራኤ እግዛብሄር ይባርክህ
እሚገርም ነው ዶ/ር አብይ እና ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ተመሳሳይ ነገር አላቸው የሚናገሩት ነገር ሁሌ አዲስ ነው ተሰምቶ አይጠገብም በእውነት በዙ ጊዜ ይመሳሰሉብኛል እግዚአብሔር እንደናንተ ያሉትን ያብዛልን እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰቦቻቸው አብዝቶ ይስጥልን ወንድማችን በርታልን አስተማሪ የሆነ ነገር ነው ሁሌ የምትናገረው ተባረክልን።
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን
ተባረክ!!! እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው!!!
Tebarek DN Daniel
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
What a speech ..Well done!
Egziabher Selamun Yabizal
እድሜ እና ጤና ይስጥልን በጣም የሚገርም ትምህርት አግቼበታለዉ
እኔማ ሰማህ ውየ ባድር አይሰለቸኝም በጉጉትነው የማዳምጠው ዳ/ዳኒኤ ክብረት. እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ ከነቤተሰብህ
እባካችሁ ሽመልስ እና አብይን ታየደዳን አዳምጡ ተማሩ እናተ ደናቁርት ናችሁ. ድድም ያለ ለኢትዮጵያውያን የማይመጥን ደነዝ መሪ አራጅ. አብይ መፅፍ አንብብ ተኮል ይብቃህ ሰውን ከማረድ. ወደሰውን መውድድ ተማር
You so amazing. I love what ever the story you bring is educational. Will done brother. Thanks.
ማሻ አላህ ምርጥ ንግግር
እግዝያብሄር እድሜ ጤና ይስጥክ ጥሩ ትምህርት ነው
Hero you have the ability to change generation attitude. i don,t know who is dislike this impressive speech
Good bless u Dani.
እባካችሁን እንዲህ አይነት የማነቃቂያ ትምህርት በየገጠራማው የኢትዮጵያ ክፍሎች ከምንም በላይ ያስፈልጋቸዋል ።
Thank you somath
We don't need Deacon Daniel's Honey with Poison: Read my comment if you wish
አይ ዲያቆን ዳንኤል?
እርስዎ ራሱ የሰው ታሪክ እያፈናቀሉ ነው
እኮ
በሸዋና በአንኮበር ዙርያ'' እምዬ'' የተባሉትን ንጉስ በመላው ኦሮምያ፤ ደቡብ ፤እና ትግራይ የተሰለቡት ወንድ ወጣቶች ታሪክ አፈናቅለው'' እምዬ'' እንድልልዎት እየፈለጉ ነው?እንዳባዛ እንዳንወልድ ትግራይን እንደሰለቡን ላስታውስዎት? የአኖሌው ብዙ ስለተባለበት ልተወው! ባለፉት27 ዓመታት እ
ውነታው ሲነገር በመቆየቱ የቆጭዎት እንደሆነ በለዛ ''በብሄር ብሄረሶቦች ቀን ቁጭ ቁጭ አድርጎ ብሄር ብሄረሶቦችን መፍጠር አይቻልም'' ይሉናል
ቁጭ ቁጭ ብለው ሳይሆን ራሳቸውን እንዲያስተዳድሩ ባህላቸውን እንዲያበለፅጉ እኮ ነው የሆኑት
አይደለም እንዴ?
አክሱም ፅዮን ባልጠፋ ገበዝ ንቡረእድ ከሸዋ ይላክል እንደነበር ከዘነጉት እናስታውስዎት ዲያቆን
የዲ/ ዳንኤል ምክር ልብ የሚነካ ነው። የሚሰማ ቢገኝ።።
እንደዚህ አይነት አስተማሪና አነቃቂ ንግግሮች በተለያዩ የኢትዮጵያ ቕንቕዎች ቢተረጎሙና ቢተላለፉ የገጠሪቱን ህዝቦች ይለውጣሉ ባይ ነኝ
ለኦሮሞወች እና ለሌሎች ብሔርወች ቢነገር መልካም ነው ውድ መምህራችን
ኦሮሞ ቢነገሩ አይገባቸውም
እግዚአብሄር ልቦና ይስጣቸው
Tebarek Diakon Daniel yibizalih!!!!!!
እናመሰግናለን ሙሃዘ ጥበባት!!!
ልብ ያለው ልብ ብሎ ያድምጥ👂
" መታሰቢያቸውን ከምድር ያጠፋ ዘንድ የእግዚአብሔር ፊት ክፉን በሚያደርጉ ላይ ነው።" (መዝ 34: 16)
well done Dani, as usual.
wawww denek ababalenaaaa temert seteheneal dieakon danielllll long LIVE
ዋውውውው ዳኒ ሺ አመት አይኖርም ልብ ያለው ልብ ይበል
ፐሮግራማቺሁ በጣም አሥተማሪና ደሥ የሚል አዝናኘም አነቃቂም ነው
በርቱ💗💗👌👌
በጣም አስተማሪ ነው ወቅታዊ ጉዳይ ነው
ጎበዝ ነህ በእዉነት ዳንኤል
Desta Muche እግዚአብሄር ይባርክህ
በጣም የሚገርም ምሳሌ ነዉ
dn daniel is brileant
it is agreat idea, iwish long life
አዘጋጆቹንም እንተንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ አሜን።
ጎበዝ ከዘረኝነት የፀደህ ሙሁርነህ
በጣም አድናቂህ ነኝ
አንደንዶች በብርና በዘድ ከተሸከሙት ከባለድግርዎች 100% ትሻላለህ
Libona ysten betam astemari ye Andnet timhert new. God Bless you Daniel
Teru zegjet nawe bartu hebrtasb yemarbtale yekayerbtale 💚💚💛💛❤❤
እድሜ ይስጥህ
እነዚህን ፕሮግራሞች በየ ክፍለ ሀላገሩ እና ት/ቤቶች ውስጥ ብታሳዩ በጣም አሪፍ ይሆናል ሀገር ሚቀየረው በዚህ ነው
በጣም አሥተማሪ ነው
እባካችሁ እንደዚህ አይነት ዝግጅት በኦሮምያ በትግርኛ በተለያየ ቆንቆ ቢዘጋጅ የኢትዬጰያ ታሪክ ብንማማር ምክንያቱም አዲሱ ትውልድ እየተነገረው ያደገው ሌላ ነው እኛ የጣልያን ሊወረን መጥቶ እንዴት አባቶቻችን እንዳበሩት ነው የምናውቀው ሰለዚ ለነሱ ፈቅር ኖሮን አደግን ያሁኑ ትውልድ ደግሞ የተገላቢጦሽ ነው የሚያውቀው ለውጥ ከተፈለገ በሁሉም ቆንቆ ይዘጋጅ ይሄነው ስር ነቀል ለውጥ የሚያመጣው ሁሉም የኢትዬጵያን ታሪክ ይማር
We don't need your Amharic: Deacon Daniel Kibret' s thought are Honey with poison! Read my comment if you wish
አይ ዲያቆን ዳንኤል?
እርስዎ ራሱ የሰው ታሪክ እያፈናቀሉ ነው
እኮ
በሸዋና በአንኮበር ዙርያ'' እምዬ'' የተባሉትን ንጉስ በመላው ኦሮምያ፤ ደቡብ ፤እና ትግራይ የተሰለቡት ወንድ ወጣቶች ታሪክ አፈናቅለው'' እምዬ'' እንድልልዎት እየፈለጉ ነው?እንዳባዛ እንዳንወልድ ትግራይን እንደሰለቡን ላስታውስዎት? የአኖሌው ብዙ ስለተባለበት ልተወው! ባለፉት27 ዓመታትእ
ውነታው ሲነገር በመቆየቱ የቆጭዎት እንደሆነ በለዛ ''በብሄር ብሄረሶቦች ቀን ቁጭ ቁጭ አድርጎ ብሄር ብሄረሶቦችን መፍጠር አይቻልም'' ይሉናል
ቁጭ ቁጭ ብለው ሳይሆን ራሳቸውን እንዲያስተዳድሩ ባህላቸውን እንዲያበለፅጉ እኮ ነው የሆኑት
አይደለም እንዴ?
አክሱም ፅዮን ባልጠፋ ገበዝ ንቡረእድ ከሸዋ ይላክል እንደነበር ከዘነጉት እናስታውስዎት ዲያቆን
Trsit I agree with you
Stay blessed
Tirsit Hailegiorgis ዶማ ... አማርኛ ጥበብ እንደሆነ አልገባሽም ገና
ትክክል! እኔ የምኖርባት ሀገር 3 ቋንቋ አላቸው ሶስቱንም በ ት/ት ቤት ይማራሉ ስለዚህ አንዱ አንዱን ተናግሮ ለማሳመን አይከብደውም
God bless you you are my hero!
አቦ እድሜህን ያርዝመው ልብ ያለው ልብ ይበል ዲስላይክ የምታደርጉ ደጋግማችሁ እዮተት መልካም ነገርን ማበረታታት እንጂ መንቀፍ ተገቢ አይደለም
ወርቅና ሠሙን ለወቀበት በጠም አስተማር ምክርነዉ ሁሉም እንደአንተ ብሆን ብዬ አሰብኩኝ እኛዉ ካልገዛን ብለዉ ሀገርና ህዝብን የሚረብሹ ልቦነ ይስጠቸዉ
Tebarek ❤
D.Danial Kbret enku tewahdo Egzabher yrdah
Amazing speech....respect for Dn. Daniel
ጋሽ ደቤ እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥዎት የከወኑበትን ብዙ ለዛ ያለዉ ትያትሮችን አይቼአለሁ እድለኛ ነኝ
እግዚአብሔር ይባርክህ ዳኒ አንተን ሳይ አለመማሬ ቅር ይለኛል አንዳንዶችን የተማርን ነን ዶክተር ነን ብለው አፋቸውን ሲከፍቱ ሳይ ትውልድ የማያንፅ ሃገር የማይጠቅም ነገር ሲናገሩ ስሰማና ሳይ ደሞ ባለመማሬ ደስ ይለኛል ብማር ኖሮ ደደብ አሆን ነበር ብዬ አስባለሁ።
አንተ ልዩ ሰው ነህ ምሁር እውቀትህን ያብዛልህ
ዳኒ ከልብ እናመሰግናለን
ተባረክ!!!
አይ ዳኔኤል ክብረት የስራህን ይስጥህ እርሜህን ይቁረጠው
እዚያም ቤት እሳት አለ .............
እግዚኣብሔር እንደነዚህ ያሉትን ሰዎች ያብዛልን ፣ኢትዮጵያ ሀገራችንን ይጠብቅልን ሁላችንም እንደዚህ አይነት ህሊናን የሚያድሱ የህይወት ምግብ ናቸውና ለሰው እንጋብዝ