የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ልዩ ስብሰባ ክፍል - 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 224

  • @meskeremhabtegebreal6362
    @meskeremhabtegebreal6362 3 ปีที่แล้ว +24

    አብቹ በእውነት አንተ ልዩ ሰው ነህ። እነሱ አንድነት ሀይል እንደሆነ ስለሚያውቁ የመጀመሪያ እርምጃቸው ሕዝቡን መከፋፈል አንዱ የአንዱ ጠላት እንዲሆን ማድረግ ነበር ተሳክቶላቸዋል። ከዚህ በኋላ ግን ልንነቃ የሚገባን ይመስለኛል። ገዳይም አፈናቃይም እነሱ ስለሆኑ የነሱ ሰፈር ሰላም ነበር የኛ ሰፈር ግን . . . ሁላችንም የምናውቀው ነው።

  • @tolosabejiga8736
    @tolosabejiga8736 3 ปีที่แล้ว +31

    ትክክል ነው እኛ ውጊያ አንፈልግም የምንተኩሰው ጥይት ለልማት ብናውለው እናድጋለን ብንተኩሰው የኛኑ ንብረት ሰው እናጠፋለን ነገር ግን አጥፍቸ እጠፋለሁ የሚል ካለ ብናለማም ስለሚጠፋ አጥፍተነው ሰላማችንን እናስከብራለን ከናንተጋር አንጋጋጥም ማለት መፍራት አደለም ላለመቆሸሽ፡ነው

  • @እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ
    @እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ 3 ปีที่แล้ว +26

    ክብርነቶዎ ከልባችን እናከብሮታለን እናመሰግናለን ብልህ ኖት እግዚአብሔር ይርዳዎት በነገሮች ሁሉ

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 3 ปีที่แล้ว +16

    ምን ላርግህ አንድ ጠብ የሚል ቃል የለም ! እውነትና , ፍቅር መሆንህን አሳዪተሀል ! ኩራ ! አታፍርምና ! እግዚአብሔር ጨምሮ ይርዳህ !!

  • @yetnayetayele5765
    @yetnayetayele5765 3 ปีที่แล้ว +33

    መከላከያችን የአይናችን ብሌን ኢትዮጵያችን ነው :: ጀግናችን አሌንታችን ነው🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹

  • @md277
    @md277 3 ปีที่แล้ว +17

    ጠቅላይ ሚንስትርዬ ከእርሶ ጋር ብዙ እናያለን የኛ ጀግና መሪ እግዚአብሔር ይጠብቅኦት ሺ አመት ይንገሱ ብልህ መሪ እንወዶታለን

  • @baroze9738
    @baroze9738 3 ปีที่แล้ว +83

    እናትህ ጀግና ልጅ ወልዳለች ኢትዮጵያን ታሻግራታለህ እግዚአብሄር ይጠብቅህ

    • @oneethiopia7767
      @oneethiopia7767 3 ปีที่แล้ว +1

      የተረገመ ደነዝ ልጅ ወለዱ እንጂ!!

    • @gurshaa1994
      @gurshaa1994 3 ปีที่แล้ว +1

      የጠቅላይ ሚንስተር አብይ እናት ጥሩ ግምት እና በጣም አስተዋይ ነበሩ:: ልጃቸውን በደንብ ተገንዝበው ጥሩ የቤት ስራ ሰተውታል ምነው በህይወት ኖረው ባዩት እንዴት ጀግና ልጅ እንደወለዱ እንዴት እንደሚያኮራን የኢትዮጵያ ህዝብ እንዴት እንዳነቃቃ በአጠቃላይ የጠቅላይ ሚንስትራችንን ቤተሰቦች ክብርና ምስጋና ይገባቸዋል በህይወትም ባይኖሩም ነፍሳቸው በገነት ያኑርልን

    • @gurshaa1994
      @gurshaa1994 3 ปีที่แล้ว

      @@oneethiopia7767 የተናደደ ሰው ይመስለኛል እንጂ ማንም እንደዛ ብሎ አይጠራውም በጣም ቅጥል ማለት አለብህ

    • @genethaile2992
      @genethaile2992 3 ปีที่แล้ว

      @@oneethiopia7767 ኣኣኣኣኣኣኣኣ

  • @ethiolove3664
    @ethiolove3664 3 ปีที่แล้ว +17

    I’m glad And thankful we have smart and great leader!! God bless you our hero prime minister!!

  • @ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ
    @ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ 3 ปีที่แล้ว +21

    ክብር ለመከላከያ ሰራዊት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @TeferaQwabc
    @TeferaQwabc 3 ปีที่แล้ว +21

    እግዚአብሔር ፡ ካንተ ፡ ጋር ፡ ነው ፡ ወንድሜ ፡ የምትለዉ ፡ ሁሉ ፡ ትክክል ፡ ነው ፡ የአባሳደሮቹ ፡ እዉነት ፡ ነው ፡ እኔ ፡ አሜሪካን ፡ አገር ፡ ነዋሪ ፡ ነኝ ፡ ግን ፡ እኔም ፡ ብሆን ፡ ወደ ፡ አጌሬ ፡ መጥቼ ፡ በነፃ ፡ ማሰልጠን ፡ እፈልጋለሁ ፡ የቀድሞ ፡ የኢትዮጵያ ፡ አየር ፡ ወልድ ፡ ወታደር ፡ ነበርኩ ፡ እደኔ ፡ በአሜሪካን ፡ በእሮኘ ፡ ብዙዎች ፡ አለን ፡ ግን ፡ እኛ ፡ ወታደር ፡ በነበርንበት ፡ ጊዜ ፡ በወታደሩ ፡ ላይ ፡ ብዙ ፡ ተንኮል ፡ ተሰርቶብናል ፡ ኮሌኔል ፡ መንግሰቱ ፡ ብቻቸውን ፡ ነበሩ ፡ አገራቸውን ፡ በጣም ፡ የምወዱ ፡ ነበሩ ፡ እደ ፡ ጠቅላይ ፡ ሚኒስትር ፡ አብይ ፡ አህመድ ፡ ማለት ፡ ነው ፡ ከጎናቸው ፡ እንቁም ፡ እግዚአብሔር ፡ ኢትዮጵያንና ፡ ህዝቦቿን ፡ ይባርክ ፡ እንወዳችሀለን ፡ ትልቅ ፡ ሰራ ፡ እየሠራችሁ ፡ ነዉ ፡

    • @meskeremhabtegebreal6362
      @meskeremhabtegebreal6362 3 ปีที่แล้ว +3

      ወንድሜ ወስንና ወደ ሀገር ተመልሰህ ባለህ ዕውቀት ሀገርህን አገልግል። እኔም ፈጣሪ በሰላም ካቆየኝ ከሶስት ወር በኋላ ወደ ሀገሬ እመለሳለሁ የአቅሜን በታማኝነት ሀገሬን አገለግላለሁ።

    • @Meysaw12
      @Meysaw12 3 ปีที่แล้ว +2

      ክብር:ለመከላክያ፣ክብር:ለዶ/ር:አብይ፣የውጭ:ጉዳይ:ደመቀ:መኮንን:እግዚአብሔር: አምላክ:ክርስቶስ (አላ)ይጠብቃችሁ!!!ችግር:ቢመጣ:ከስሜን:የትግራይ: ህዝብ: ሆይ:ቆም:ብላችሁ:አስቡ:የሚያዋጣችሁ:ከኢትዮጵያ: ብትሆኑ:ይሻላል:ዶ/ር:አብይ:እነ:ጃልመሮ(ኦነግ:ሸኔ)እርምጃ: ለምን:አትውስድም:በሃላ:ጥርስ:ካወጣ:ዋጋ:ያስከፍለናል:ሌላው:ቤትህን:ቱሃን፣ተባይ:ወርሶታል?ዲዲቲ:ንፋበት Pls...ሌላው:የጅታው:አጨብጫቢ:አሜሪካ:ተቀምጠው፣በፌስ:ቡክ፣ይትዩፕ፣የተሳሳተ:መረጃ:እያስፍ:ቢገኙም:አልተሳካላቸውም:መንግስታችን:ቀልብሶታል:ቴሌ:ኮሚንኬሽን:መስራት:አለበት:እኛም:በውጪ:ያለነው:ኢትዮጵያ: አገር:ወዳድ:ከመንግስት: ጎን:መቆም:አለብን;ዶ/ር:አብይ:ለመከላከያ:ሰራዊታችን:መርዳት:አለብን:በኢባሲዋች:በኩል:መርዳት:አለብን:እኔ:ዝግጅ: ነኝ:ታዛዥ:ነኝ:አገሬ:ኢትዮጵያ: ዞሮ:መግባዬ: ነው:በእናት:ሃገሬ፣በሃይማኖቴ:በእናቴ:በልጄ: አልደራደርም:መንግስት:ሆይ:እግዚአብሔር: ይርዳህ:አሜን:ወአሜን:ኢትዮጵያ: ትቅደም: ዘረኝነት:ይውደም!!!

  • @konjitgeremew8837
    @konjitgeremew8837 3 ปีที่แล้ว +19

    እግዛብኤር እድሜና ጤነ ይስጥህ አንተ ጥበበኝ ጀግና ነህ ተባርክ አብቹ🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @mekdesgebra5662
    @mekdesgebra5662 3 ปีที่แล้ว +8

    ዶ/ር ጠ/ሚ አብይ አህመድ አንተን የሰጠን አምላክ ይመስገን አንተ እንኳን ለውዷ ኢትዮጵያ ለአፍሪካም ትጠቅማለህ ኑርልን !!

  • @teritadase5482
    @teritadase5482 3 ปีที่แล้ว +1

    እንደው ምን አይነት የሚገርም እውቀትና ጥበብ ያለህ ሰው ነህ የሚገርሙ ሀሳቦችን ነው ያካፈልከን ዶር አብይ አንተ ለኢትዮጵያ የተሰጠህ ስጦታ ነህ ማለት ማጋነን አይደለም እጅግ ለሀገርና ለህዝብ ጠቃሚ አንዲት እንኳን የሚጣል ሀሳብ የሌለው እቅድ ነው እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ የተናገርከውን ሁሉ የምትፈፅመበት ፀጋና አቅም ይብዛልህ ዋው!

  • @abbasali-zq8vz
    @abbasali-zq8vz 3 ปีที่แล้ว +16

    በርታ ዶ/ር አብይ አላህ ይርዳህ ኢትዮጵያ ውስጥም የጁንታው ርዥራዦች አሉ መፁዳት አለባቸው፡በኤምባሲዎች በኩል ትክክል ነው በጣም ድክመት አለ።

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 3 ปีที่แล้ว +28

    እነኳን ተወለድክ እንኳን የኛ ሆንክ ዶር አብይ። እግዚአብሔርን እናመሠግነዋለን። እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን።

  • @zenabezerzer
    @zenabezerzer 3 ปีที่แล้ว +24

    ክብር ለኢትዯዽያ መከላከያ ሰራዊት አብረን እናድጋለን ወንድማማቾች ነንና::🇪🇷🇪🇷🇪🇷♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @genetdnesawe4609
    @genetdnesawe4609 3 ปีที่แล้ว +11

    Long liive Dr Abiy Ethiopian Gegna Meryachene 👍❤🙏

  • @azebbekele4300
    @azebbekele4300 3 ปีที่แล้ว +14

    ክብር ለመከላከያ ሰራዊቶቻችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @misrakeregte8280
    @misrakeregte8280 3 ปีที่แล้ว +10

    wow we're proud of you Dr Abiy and Ethiopian military God bless you 🙏❤

  • @powtoon266
    @powtoon266 3 ปีที่แล้ว +8

    ምርጡ ጠቅላይ ሚንስትራች አላህ በሁሉም ነገር ያግዝህ በርታ ደግመህ ደጋግመህ ተመረጥልን ከአብችና ከመከላከያችን ጋር ወደፊት

  • @hiruthmakonnen9623
    @hiruthmakonnen9623 3 ปีที่แล้ว +11

    Dr abye you're an amazing human. God bless you and give you more wisdom to lead your poor country. You are truly born leader. Victory for Ethiopia. Peace and prosperity for all Ethiopian people. Let the enemy of Ethiopia be ashamed of themselves.
    .

  • @helenabib5397
    @helenabib5397 3 ปีที่แล้ว +4

    i am Eritrean But i look you so much i have no words to you. it’s not normal you are the gift of GOD .😍😍. 🇪🇷 & 🇪🇹 love for ever and ever

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 3 ปีที่แล้ว +3

    Thanks So much The Heroes Ethiopian Army Fors and Air Force And thn Thnkes So much Dr Abiy Ahemed Your Disition About The Tigry in Ethiopia.

  • @selahadintesfaye6826
    @selahadintesfaye6826 3 ปีที่แล้ว +31

    አላህ ያግዝህ ችሎታህንም ይጨምርልህ

  • @The-righteous-will-prevail
    @The-righteous-will-prevail 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow I don’t have words I can see clearly God is the one ☝️ Lead us through you I can see the wisdom God give you everyday ! ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን 🙏👏👏👏👏👏👏🙏🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇🏾‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏾‍♀️🙇🙇🙇🙇🙇

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 3 ปีที่แล้ว +3

    ትክክል ነው ዉድ መሪያችን ! ኢትዮጵያ , አንተም ታሽንፋለህ!!

  • @misrakeregte8280
    @misrakeregte8280 3 ปีที่แล้ว +9

    Dr Abiy God bless you for ever 🙏

  • @nanim9483
    @nanim9483 3 ปีที่แล้ว +5

    I just feel lucky🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙌🙌 to be alive in an era where this kind, intelligent, fair, reasonable, all round beautiful hearted God fearing human leading my country. I hope we realize what a blessing both hime and his beautiful wife are to use Ethiopians. 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 3 ปีที่แล้ว +17

    አብይዬ አቤት ጀግንነት ለነዚህ ጁንታዋች ማፈሪ አለባቸው

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 3 ปีที่แล้ว +6

    Thanks So much Dr Abiy Ahemed The Heroes Ethiopian People Prime Minister.

  • @fikerm1752
    @fikerm1752 3 ปีที่แล้ว +2

    What a wonderful analys🙏 God bless you 🙏

  • @sosenadagne9511
    @sosenadagne9511 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ባለህበት ሁሉ ይጠብቅህ !!!! እንደ አንተ አይነቱን ሰው ያብዛልን ለሀገራችን ኢትዮጵያ እድገትና ለውጥ

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 3 ปีที่แล้ว +6

    Long live Our Mom cantry Ethiopia With Dr Abiy Ahemed.

  • @nebber3428
    @nebber3428 3 ปีที่แล้ว +30

    Long life D/Aby.HOA king.

  • @youtubepray9412
    @youtubepray9412 3 ปีที่แล้ว +1

    ጥበብ ማስተዋልን የሚሰጥ እግዚአብሔር ነው በማስተዋል በጥበብ የተሞላ መሪ የሚሰጥ እግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር ስለሰጠን ጥበበኝ ምመሪ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ermiasaklilu9043
    @ermiasaklilu9043 3 ปีที่แล้ว +12

    Throughout the ages, there have been and still are some of the greatest men who ever lived. One of these people is our most respected leader, Dr. Abiy Ahmed. Of course, it is difficult to find enough words to describe him, but I believe he is a God-given leader for our country so that Ethiopia can reach the heights of excellence.
    Your Excellency You are so Blessed
    God Bless Ethiopia
    À travers les âges, il y a eu et il y a encore quelques-uns des plus grands hommes qui aient jamais vécu. L'une de ces personnes est notre leader le plus respecté, le Dr Abiy Ahmed. Bien sûr, il est difficile de trouver suffisamment de mots pour le décrire, mais je crois qu'il est un leader donné par Dieu pour notre pays afin que l'Éthiopie puisse atteindre les sommets de l'excellence. Votre Excellence, vous êtes si béni Que Dieu bénisse l'Éthiopie
    古往今来,曾经并且仍然存在着一些有史以来最伟大的人。 其中一位是我们最受尊敬的领导人,阿比·艾哈迈德博士。 当然,很难找到足够的词来形容他,但我相信他是我们国家的上帝赐予的领导者,使埃塞俄比亚能够达到卓越的高度。 阁下你真有福 上帝保佑埃塞俄比亚
    A lo largo de los siglos, ha habido y todavía hay algunos de los hombres más grandes que jamás hayan existido. Una de estas personas es nuestro líder más respetado, el Dr. Abiy Ahmed. Por supuesto, es difícil encontrar suficientes palabras para describirlo, pero creo que es un líder dado por Dios para nuestro país para que Etiopía pueda alcanzar las alturas de la excelencia. Su Excelencia usted es tan bendecido Dios bendiga a Etiopía

  • @solomonb9458
    @solomonb9458 3 ปีที่แล้ว +1

    Victory to Ethiopia. Respect to Ethiopian leadership. Honor to the brave Ethiopian armed forces🇪🇹💓🇪🇹💓🇪🇹

  • @twbeke1
    @twbeke1 3 ปีที่แล้ว +10

    Abechu thank you for what you doing ✌🏽✌🏽✌🏽

  • @alemayehuwakjira7337
    @alemayehuwakjira7337 3 ปีที่แล้ว +5

    Very smart analysis and view. The reality on the ground is to keep the country as poor as possible. That is the west wished us.

  • @addisalem696
    @addisalem696 3 ปีที่แล้ว +2

    አብቹ ሺ አመት ንገስ !!! ክብር ለመከላከያችን !!!

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 3 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያና ህዝቦቿን አግዚአብሔር ይጠብቅልን ለሀገሬ ክፉ የማስቡትን ልቦና የስጥልን በትልን ለሀገርችን ሰላም ና ለድረሯ የቆማቹ መከላከይ ለሀገሬ ሰላምን የመትመኙ የምትሰሩ ሁሉ ፈጣሪ ከናተ ጋር ይሁን ፈጣሪ ህቦቿንና ኢትዮጵያን ይባክ አሜን

  • @fyigffghfg2273
    @fyigffghfg2273 3 ปีที่แล้ว +1

    Dr.Abiy you are really amazing, intelligent, honest and caring loving leader in Ethiopian history!!!

  • @asnakk4380
    @asnakk4380 3 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጲያ ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ ምን ነበር ሁሉም ለህዝብ ደህንነት ላገሩ እድገት ብቻ ቢያስብ ከመገዳደል ኪሳራና ሀዘን እጂ እግዚያአብሄር ሆይይ አንተ አንድ አድርገን🇪🇹

  • @eshetuyirdaw9900
    @eshetuyirdaw9900 3 ปีที่แล้ว +1

    God bless Ethiopia. Thank you Mr prime minister Abiy .

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 3 ปีที่แล้ว +2

    God Bless you And Ethiiopa

  • @jemahm2000
    @jemahm2000 3 ปีที่แล้ว +23

    King Abiy - the greatest leader of all time !!

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 3 ปีที่แล้ว +4

    God bless Dr Abiy Ahemed And God bless Our Mom cantry Ethiopia.

  • @enyewmelesse5644
    @enyewmelesse5644 3 ปีที่แล้ว +1

    የእውነት ግን ሰው ቁጭ ብሎ ሲሰማ ታሪክ ይመስላል ግን መስዋዕትነት ቆራጥነት ድፍረት ይጠይቃል። ነገሮች ተሰርተው ስትሰማቸው ስታያቸው በቀላሉ የተሰሩ የበቀሉ ሁሉ ሊመስል ይችላል ወዳጀ! በርታ ጀግናው ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ! ወደፊት ብለናል

  • @abdbula5288
    @abdbula5288 3 ปีที่แล้ว +1

    ብሩህ ዘመን ነው ከፊትሽ ያለው ሃገሬ!!! እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው ፈተናዎች ቢበዙም እናልፋቸዋለን።
    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን የምንወድህ ውድ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ (አቢቹ)።

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 3 ปีที่แล้ว

    እኛ የምንፈልገዉ ሰላምና ፍቅር ጤና መተሳሰብ ብፅግና ነዉ የምንፈልገዉ ኢትዮጵያኖች

  • @berhanudema7487
    @berhanudema7487 3 ปีที่แล้ว +11

    You are one step ahead in quelling the CIA plot of disintegrating Ethiopia. That is the way to go, keep it up, I hope all ETHIOPIANS are and will be with you.

  • @ararsoolkeba7156
    @ararsoolkeba7156 3 ปีที่แล้ว

    Thanks, Dr. Abiy, Never Again Like You!!!!

  • @NY-kr5ni
    @NY-kr5ni 3 ปีที่แล้ว

    Thank you my Leader P.m, Dr. Abiby!!!!!!

  • @zewdiwon3932
    @zewdiwon3932 3 ปีที่แล้ว +33

    Ethiopians never had the worst enemies like Tplf criminals mafia rebels in history

  • @knone2484
    @knone2484 3 ปีที่แล้ว +1

    አብቹ ጀግናው ጌታ ይጠብቅህ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ብቸኛ ልጅዋ

  • @egigayehudesalegen3434
    @egigayehudesalegen3434 3 ปีที่แล้ว +1

    Abiye Ahemed Ali wonderful intelligent Ethiopian leader 1pen one teacher is going to change the world I'm proud of prime minister Abiye Ahemed Ali god bless one love together one power we the people of Ethiopian we stand 24/7 to serve our country any time keep forward my heroes ❤🇲🇱🌷

  • @tizitaabate6850
    @tizitaabate6850 3 ปีที่แล้ว +2

    Psalms 132:18
    I will clothe his enemies with shame, but the crown 👑 on his head will be resplendent. " Dr. Abiye this Bible verse is for you. We love you and praying for you. 😇❤❤❤❤❤ God is in you, for you and with you ❤

  • @elizabethketema7740
    @elizabethketema7740 3 ปีที่แล้ว +3

    ዶር አብይን የሚወዳደር መሪ አይደለም በኢትዮጵያ በአለም አንገናኝም።። እግዚአብሔር ን እሰገንን ለስራው መሳካት በፀሎት፣ በስራ እንርዳው።

  • @Ethio7200
    @Ethio7200 3 ปีที่แล้ว +1

    ኡፈይ አንጀቴን አራሰኝ
    ኢትዮጲያን የሚመጥን መሪ ዳ/ር አብይ አህመድ ኑርልን ኩራታችን ነህ።

  • @abmd7541
    @abmd7541 3 ปีที่แล้ว +4

    አቡቹ የምወድህ በምክንያት ነው

  • @dejenegaseko595
    @dejenegaseko595 3 ปีที่แล้ว +1

    smart and educated preson prim minster .you could have do it the best that no body should have do it we will suport you our leader the best we can .you must keep on it wisely GOD be with you our hero

  • @kurabachewkifle5321
    @kurabachewkifle5321 3 ปีที่แล้ว

    Long live Ethiopian

  • @twbeke1
    @twbeke1 3 ปีที่แล้ว

    Best leader in the world ✌🏽✌🏽✌🏽

  • @nebber3428
    @nebber3428 3 ปีที่แล้ว +6

    ትክክል ኤምባሲ መቀነስ ማለት ሃገር ሂወት ታገናለች።

  • @telahuntedola7489
    @telahuntedola7489 3 ปีที่แล้ว +3

    Abiy you are a born leader. Since you came to power l am your loyal supporter. My only disapointement is your silence when our fello citizens the amharas are dispossesed from there land and country. However i am still believe in you.........

    • @gurshaa1994
      @gurshaa1994 3 ปีที่แล้ว

      What are you talking about?

  • @ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ
    @ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ 3 ปีที่แล้ว +17

    እሱ እኮ ነው እንደ እግር እሳት የሚያቃጥላቸው ምነው አርፈን በተቀመጥን የያዝነውን ይዘን ብለውያዘኑ አሉ

  • @asratgizaw1227
    @asratgizaw1227 3 ปีที่แล้ว +3

    የእናት ጡት ውስን ነካሾች ሲቀሩ ቀሪው መላ የኢትዮጵያ ህዝብ ከጎንዎ እንደሆነ አሳምረው እንደምያውቁ እርግጠኛ ነኝ ።

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 3 ปีที่แล้ว +1

      Ethio 🇪🇹💝🇪🇹🙏 🇪🇹✊🇪🇹✊. Et🇪🇹✊🇪🇹✊🇪🇹✊🇪🇹✊

  • @felekemengesha8901
    @felekemengesha8901 3 ปีที่แล้ว +2

    You got to love this man. The right leader for Ethiopia.

  • @kedejahusseinahmed3795
    @kedejahusseinahmed3795 3 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይገደፍህ ብቻና ብቻ የሆነው ሰው ተኮለኛ ነው ግን ማንም ማን አገራችንን ተጋግዘን ብንለወጣት ደስ ይለኝል በደምክራሲ በፍትህ ከጎንህ ነን።

  • @kurabachewkifle5321
    @kurabachewkifle5321 3 ปีที่แล้ว

    the best leader in Ethiopian

  • @ketesafewyalefemedia2378
    @ketesafewyalefemedia2378 3 ปีที่แล้ว +23

    Ethiopia plans to cut the number of embassies by 50% good decision.

  • @Fikerteselasie
    @Fikerteselasie 3 ปีที่แล้ว +1

    የኛ ለኛ IRON MAN ነህ እግዚአብሔር ካንተ ጋ ይሁን
    ጁንታው ግን ቆም ብሎ ቢያስብ ጥሩ ነው እንደቅድሞው ካለ ህዝብ ምርጫ ዘው ብዬ ገባለሁ የሚል የድፍረት ጥረት ቢቀርባቸው ነው የሚሻላቸው:: ኤጭ ደፋሮች እዛው ጥጋቸውን ይያዙልን አቦ እኛ በጁንታ አንገዛም ኖ ሞር ቱ ሌት ሆዜ ቻው ጂንቲዬ!!

  • @janboaklilu9850
    @janboaklilu9850 3 ปีที่แล้ว +8

    No need to slaughter
    An oxen to save a chicken life no more weyane Esayas said .Long live Abey Ahmed You Are Realy Minilk The 3Rd.

  • @Love-kw5eg
    @Love-kw5eg 3 ปีที่แล้ว

    አብቾ ካንተጋር ወደፊት ጁንታው ህዝቡን አንድ አርጎታል ይሄ ባንዳ አይዞህ በርታ ምርጥ መሪነህ እንወድሀለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷😘😘😘

  • @benyamd4590
    @benyamd4590 3 ปีที่แล้ว +1

    የልቤን ነው ነው የተናገርከው እድሜሕ ይርዘም።

  • @jkt652
    @jkt652 3 ปีที่แล้ว +2

    You have no idea, how other nations believe and appreciate how far Ethiopia has come.

  • @temnsera3152
    @temnsera3152 3 ปีที่แล้ว +9

    ዶክተር አብይ አንድ ብቻ ሆንክም ቢቻል ብዙ ብትሆን ጥሩ ነበር

  • @dhdhdhhehdhdhududud1268
    @dhdhdhhehdhdhududud1268 3 ปีที่แล้ว

    የኑሮ ውድነቱ ተስተካክሎ እንደማይ ተስፋ አለኝ። እውነት ነው ዶሮ ታመመ ተብሎ በሬ መታረድ የለበትም ምርጥ አገላለጽ ነው ። ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ህዝቦቿም ይበለፅጋሉ። አማፂ አይሉም ያፍራሉ እኛ ኢትዮጵያዊያን ለአሜሪካ ቪዛ ብለን እጃችንን አንጠመዘዝም ። አብያችን ደሞ አስመስክሯል። ይብላኝ ለእናት ጡት ነካሾች🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪

  • @TS-vu1bj
    @TS-vu1bj 3 ปีที่แล้ว +14

    ጥበብ የተሞላ ድንቅ መሪ።

  • @addischelseacherkose5426
    @addischelseacherkose5426 3 ปีที่แล้ว +1

    በ100 ዓመት አንዴ ከሚከሰቱ ጥልቅ የማሰብ እና ፈጣን ንቃተ-ህልና ካላቸው ሰዋች አንዱ#አንተ ዶ/ሎ/ጠ/አቢይ አህመድ የምትመራትን ኢትዮጵያ ለማየት በመታደለ ፈጣሪን አመሰግናለሁ🙏
    መጪው ዘመን ከብልፅግና ጋር ብሩህ ነው💪

  • @kurabachewkifle5321
    @kurabachewkifle5321 3 ปีที่แล้ว

    Long live dr ably Ahmad 💛💛💛💛💛💚💚💚💚💚🧡🧡🧡🧡🧡

  • @rebka5068
    @rebka5068 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰ ግና ለነ ዶ/ክ አብይ የሀሪ የመክር ቤት ተከታዬች እናመሰግናለን
    የህን ጎበዝ መሪ ከጉኑ ሆናችሁ ለምትረዱት ሁሉ አናመሰግናለን መልካም
    ሰራ ይሁንላችሁ እላለሁ

  • @ቀብለልቀውሊወልአመልረቢዚ
    @ቀብለልቀውሊወልአመልረቢዚ 3 ปีที่แล้ว

    አት ባትኖር ኢትዮ ምን እደሚያደርጉ አላውቅም አንተን የወሐደች እናት ሽ አመት ትኑር አላህ ያግዝህ

  • @sadikadem6085
    @sadikadem6085 3 ปีที่แล้ว +2

    አንተን ለኢትዮጲያ ህዝብ የሰጠው አላህ ይመስገን፡፡

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 3 ปีที่แล้ว +4

    በውነት ስው ሁሉ ምናለ እንዳተ ቢስብ ? እንዳንተ በሁሉም ነገር የተካነ ? እኔ ግን ስለአንተ ለመናገር , ለመጻፍ , ቃላቶች ያጥሩኛል!

  • @zenabezerzer
    @zenabezerzer 3 ปีที่แล้ว

    ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ተወዳጅና ክብር ይገባሀል እባክህን ኢንግሊሽ ቃል አትጠቀም ከይቅርታ ጋር:::

  • @dhdhdhhehdhdhududud1268
    @dhdhdhhehdhdhududud1268 3 ปีที่แล้ว +1

    አዎ ጀግኖች መከላከያ ሠራዊት ክብር ይድረሳቸው ስወዳቸው ዶክተር አብይ ፈጣሪ ይጠብቅህ ዘንድ የዘወትር ጸሎት ነው። ኢትዮጵያ ወደፊት ጠላቶቿ ወደኋላ በቃ አከተመ።

  • @kurabachewkifle5321
    @kurabachewkifle5321 3 ปีที่แล้ว

    Long live dr ably Ahmad you are our hero 🧡🧡🧡🧡🧡💚💚💚💚💛💛❤❤

  • @bsratgebrel6477
    @bsratgebrel6477 3 ปีที่แล้ว +4

    እናትህ ጅግና ወልዳለች እዉነት ነዉ የተናገርህ።ኤረትራ የኢትዬጲያ ጦርነት ስንት ክሳራ ነዉ ያሳደረ።የኤረትራዉያን አምኖ ያለመቀበል ነዉ ኢትዬጲያን ያወደቃት።ኤረትራ ነገር ካልተፈታ አፍሪካ ሰላም አታገኝም!!!

  • @kebedemikemakonnen4317
    @kebedemikemakonnen4317 3 ปีที่แล้ว

    አባቶች ደማቸውን አፋሰው ተጋድለውም ያቆይዋትን ኢትዬጵያን አከፋፈልካት በወሬ ነገር አይፈታም ወታደሩን እንቅልፋም አደረከው ።

  • @asresbenayalew3092
    @asresbenayalew3092 3 ปีที่แล้ว +1

    This is precisely the kind of leader the Tigrayans will never have because they always cultivate vengeance rather than intelligence.

  • @muniragalibi3612
    @muniragalibi3612 3 ปีที่แล้ว

    Ethiopian Tenure 🇪🇹💗💗💗💗😘😘😍😍

  • @siaw5419
    @siaw5419 3 ปีที่แล้ว +1

    It must be very hard for dr abiy to Managing all this obstacle🤔🤔

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 3 ปีที่แล้ว +1

    ተመርጠሀል ! ግን ህገ መንግስቱ ቀይረህልን , ስላም ለኛ , ለአንተም እንዲሆን እና ኢትዮጵያ ስላምዋን እንድታገኝ , ባንዲራው ላይ ያለውን ኮኮብ አስውግድልን ? በናትህ ? እንውድሀለን ! ይህን ምልክት የስራው ያለው , የሚኖረው , ጀርመን ነው ! ግን ለምን ይህን እንድዳደረገ ጠይቄው መልሱን ሊናገር አልቻለም , ግን ጁንታ ነው!!

  • @kurabachewkifle5321
    @kurabachewkifle5321 3 ปีที่แล้ว

    dr ably Ahmad our hero

  • @onelove2817
    @onelove2817 3 ปีที่แล้ว +4

    Closing 50% of embassies will purge all TPLF activists, cadres, and their symphatizers. The capable diplomats can train and transfer power to the incoming educated and multilingual
    emmiseries. Good move. Neamen Zeleke, Andargschew Tsige, and other educated Ethiopians can serve the country better in their country of citizenship.

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 3 ปีที่แล้ว +2

    ዝግጁ ነን ! ምንም አታስብ !

  • @ahimadesaa2265
    @ahimadesaa2265 3 ปีที่แล้ว

    Dr Abiyi

  • @semumerkebu404
    @semumerkebu404 3 ปีที่แล้ว +1

    ከጀርባ ያሉት ወገኔ ኢንግሊዝና አሜሪካ ናቸው አትጠራጠሩ!!!!!!

  • @abiymekuria2693
    @abiymekuria2693 3 ปีที่แล้ว +1

    My lovely PM Dr👑 Abiy Ahmed🥇🏆🥇🏆🏆 God bless you and your family 👪🙏❤Ethiopia 🇪🇹🎆🎆🎆🎆🏗🏗🏗