ስለ ህልም የስነ-ልቦና እውነታዎች | Psychological facts about dreams | dreams | Neku Aemiro | Ethiopia.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024
  • ስለ ህልም የስነ-ልቦና እውነታዎች.Neku Aemiro Ethiopia.
    Psychological facts about dreams.

ความคิดเห็น • 75

  • @birukhussen3102
    @birukhussen3102 3 หลายเดือนก่อน +3

    ምን አስባችሁ ነው ?? ትውልዱ ምን እንዲማር ተፈልጎ ነው የሴት ከሴት( የሌዝቢያን )ቪዲዮ አብራችሁ ቀላላችሁ ምታሳዮት ?????? ባለጌዎች

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 หลายเดือนก่อน +1

    እባብ 🐍 ያልሹው ገርሞኛል ብዙ ጊዜ አያለሁ ቅን በርቀት ወይም ሲሸሽ ወይም ክንፍ አውጥቸ ስሻገረው አያለሁ

  • @yamariyamasfaw8579
    @yamariyamasfaw8579 หลายเดือนก่อน +1

    Kkkkkkk ka egzhaberni garei kbitshini

  • @HhHhh-rh1dp
    @HhHhh-rh1dp 10 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ እኔ ልጁን ሁልግዜ አየዋለሁ ደግጨ የምነሣበትም ጊዜ አለ ግን ከልጁጋ አንደዋወልም አናወራም ምንሆኖይሆን እያልኩ አስባለሁ😢

  • @BelayiMolago
    @BelayiMolago 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሁን ያለሁት ልላ አግረነኝ የዱረ ስረ ቦታ ባህልመ ዳጋግመ ስሳረ አያሎ እባከሁ
    ፍች

  • @MekdelawitMakiti
    @MekdelawitMakiti 3 หลายเดือนก่อน +1

    የሆኑ ሰወች በጣም ያሰቃዩኛል ከቤት ያሶጡኛል እኔ ግን መልሼ ቤቴ ሁኜ አያለው

  • @EyuTeshome-z3e
    @EyuTeshome-z3e 3 หลายเดือนก่อน +1

    ህፃንልጅታቅፌሳጫውትበህልሜ አየው ምንድነው

  • @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
    @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ ปีที่แล้ว +1

    ሰላም በህልማ የማዉቀዉልጂ ትክሻየን እቅፍ አርገኝ ያኔ እኔደስአለኝ ሲያቅፍኝ

  • @susususu634
    @susususu634 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ ውዶች በጣም የምወደውን ሰው እሱ ግን እንደምወደው የሚያውቅ አይመስለኝም እና በህልሜ አየሁት ያማለት ስለኔ እያሰበ ነው ማለት ነው አወ በሉኝና ልደሰት በናታችሁ

    • @hhutrdBhhutrd
      @hhutrdBhhutrd 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂ተደሰች

  • @yamariyamasfaw8579
    @yamariyamasfaw8579 หลายเดือนก่อน +1

    Hilmi begzhibiri ymefata engei

  • @HawiDestroyedme
    @HawiDestroyedme 7 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ የማየው ህልም አይዋሽም ግን ገራ የገባኝ ሁል ጊዜ ገንዘብ አገኛለሁ ተደጋገመብኝ እባክሽ ፍቺልኝ

    • @FerdwesSeid
      @FerdwesSeid 4 หลายเดือนก่อน

      ልጅ ነው ይባላል እህቴ ወላሁ አለም

  • @dhgdbvd115
    @dhgdbvd115 8 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም እረ እኔ መተኛት አልቻልኩም የምወደው የማፈቅረው ልጅ ነበር ግን ተለያይተናል በተኛሁ ቁጥር በህልሜ ይመጣል ምን ትይኛለሺ የኔ እህት😭😭💔♠

    • @BelayiMolago
      @BelayiMolago 5 หลายเดือนก่อน

      ዳጋግመ የዱረ ሰረ አገረና በት አይአሎ

    • @AnleyTadios
      @AnleyTadios หลายเดือนก่อน

      እበድ!!

    • @Bobo-oe7df
      @Bobo-oe7df หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ አህት አኔም አንዳንቺ ነኝ መተኛት የለም😭

    • @KidestYirgalem
      @KidestYirgalem หลายเดือนก่อน

      Me to

    • @temesgenseifu2785
      @temesgenseifu2785 23 วันที่ผ่านมา

      Setochye tselyu kefetari ga tetabeku belbachuh igziabhern angsut👌👌🙏🙏🙏

  • @taibaashkan9065
    @taibaashkan9065 4 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ በጣም የናፈቀኝን ሰው በህልሜ አያለው

  • @aeemnatwbe5029
    @aeemnatwbe5029 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ሀሪፍ ነው )ግን በፈጠረሽ አምላክ ይዠሻል ፍችልኝ )ሁለቱምጋ በፈቅር የለሁም ግን በጣም የማፈቅረው አደኛውነው )ይሁንና ግን ከኔጋ የለም እናማ ከዶሮው ፍቅረኛየጋ ተቀመጨ ያለ መጣ በጣምየማፈቅረው ከዛም ስልኩን ቁጥር ተቀብሎት ሄደ ከዛም ናስታርቅህ ሲሉቱ ጓድኞቹ አልፈልጋትም ይላል ግንኮ ስለሷ ያሰበ ነው የሚውለው ናስታርቅህ ስንለው አይታረቅም
    አሉ እናቱም በጣም ትሰድበኛለች )💔😭😿

    • @romiroro176
      @romiroro176 ปีที่แล้ว

      እና ሁለቱንም ልታገቢ ነዋ ይህን መፍታት ያቅትሻል

  • @BelayiMolago
    @BelayiMolago 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማበረርና የዱሮ ስረ ቦታ መያት ፍች ምድኖ ማልሱ

  • @TgstTgst-k9w
    @TgstTgst-k9w ปีที่แล้ว +1

    2 ከሁለት አመት በፊት ጓደኝዬ ነች ያየችዉ ቆሽሼ ነዉ ያየችዉ በፈጣሪ ቱሩጉሞን ነገሪኝ እዉነቱን ነዉ የምፈልገዉ

    • @lidiya727
      @lidiya727 10 หลายเดือนก่อน +1

      ሀጥያት ነው ንስሐ ግቢ

  • @user-bemin
    @user-bemin 6 หลายเดือนก่อน +1

    አረ ኡፍፍ ተሰቃየው በየጊዜው አንድን ሰው እያየው ተሰቃየው😢

  • @አምላኬታረኬንለውጠውስውአ
    @አምላኬታረኬንለውጠውስውአ ปีที่แล้ว +1

    እኔ ደግሞ ያየሁት ህልም ጎደኛ ነበርኝ አሁን ግን ሌላ ሂወት ጀምሮል እና እኔ ክሱቤት እገባለሁ ጥቁር ልብስ ለብሻለሁ የጎደኛየ አባት ሽማግሌ ናቸው ክዛ ሴቶን ያስውጣታል እኔ ደግሞ ክባቱ እና ክሱ ጎን ተቀምጫለሁ ግንየለበስኩት ልብስ ጥቁር ነው እነሱም አላናገሩኝም ምንድነው

    • @Hana-iy5re
      @Hana-iy5re 10 หลายเดือนก่อน

      አንቺ የሱነሽ እሷን አሰወጥቷታል የሱ አይደለችም ጥቁሩ ልብስ የደስታም ይባላል ወይም አልተደሰትሽም በሱ ከፍቶሻል ቢሆንም ግን እኔጃ እንደፍቺው ትመለሻለሽ ወደሱ

    • @ZdbintahmedZdbintahmed
      @ZdbintahmedZdbintahmed 10 หลายเดือนก่อน

      ምንማለትነው😮😮😮የሄነግዜእጬኛነበረኝእናሁሌስንጣላ እኔሌላሰውአገባሁ እሱምሊያገባነው ግንብዙግዜ አየሁትበህልሜ ግንኙነትስናደርግ እያስገደደኝ

  • @betelhemberhe3236
    @betelhemberhe3236 ปีที่แล้ว +1

    Mare plz melshlgn #24 lay yawerashew hulem ewnet new plz answer me?

  • @solurgie7751
    @solurgie7751 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሊታጨድ የደረሰ ማሳ መሀል መሄድ ፍቺው

  • @የኢትቶበር
    @የኢትቶበር ปีที่แล้ว +2

    ህልሜን ፈተሽልኛል አመሰግናለሁ

  • @rahelafework6621
    @rahelafework6621 ปีที่แล้ว +1

    Behilme bizu gize wisha ayalehu mn. Endehone alkim

  • @KhalibaAbdi
    @KhalibaAbdi 9 หลายเดือนก่อน +1

    Ebakish sis yihen hilm fichilegn lebezu ametat 1sew behilme ayalew lij hogne new yemawkew esu gin yemiyawkegn ayimslegnim ena yeteleyaye hager honen kenken chirash tiz bilognim sayawk mata mata behilme ayewalew mindinw yihe ngr 1ndande kenemulu betesebochu nw yemayw ena pls nigerign

    • @nekuaemiro
      @nekuaemiro  9 หลายเดือนก่อน

      psychology endemilewe esume yasebishal selezihe lemagegnete mokeri

  • @FatumaawolToyib
    @FatumaawolToyib 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሁለትህልትፈታሁሽልኝ

  • @bettytube2
    @bettytube2 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሚስቴ ከሌላ ሰው አርግዛ አየዋት ያውም ከወንድማ እስቲ ፍቺው

    • @lidiya727
      @lidiya727 10 หลายเดือนก่อน

      ሀሳብ ጭንቀት ነው

  • @Esey-n1j
    @Esey-n1j 9 หลายเดือนก่อน +1

    Behilme ke hone lij kulif siwesid ayewu mndnw

  • @BelayiMolago
    @BelayiMolago 5 หลายเดือนก่อน +1

    የዱረ የሰረ ቦታ ማያ
    መልሱ

  • @AmiLove-k2i
    @AmiLove-k2i 9 หลายเดือนก่อน +1

    ቀለበት መሰበር ምንድነው ?

  • @fitsedokter1901
    @fitsedokter1901 ปีที่แล้ว +1

    Iwunet new ine kegirlfriend tetaliche meberena tilantna tizi alehligna Mata behlime kesaha gari asalefukugn ,keza taut berasa gize dewulegnalech

  • @FatumaawolToyib
    @FatumaawolToyib 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @SamiraSamira-qq2jg
    @SamiraSamira-qq2jg 7 หลายเดือนก่อน +1

    👍👍👍👍🤔🤔

  • @rahelafework6621
    @rahelafework6621 ปีที่แล้ว +1

    Wde dessss yilal lelam

  • @user-xy88
    @user-xy88 10 หลายเดือนก่อน +1

    ህልም የማናይ ከሆነስ

  • @HhHhh-rh1dp
    @HhHhh-rh1dp 10 หลายเดือนก่อน

    ኧረ እኔ ልጁን ሁልግዜ አየዋለሁ ደግጨ የምነሣበትም ጊዜ አለ ግን ከልጁጋ አንደዋወልም አናወራም ምንሆኖይሆን እያልኩ አስባለሁ😢

  • @RedetFanos
    @RedetFanos 9 หลายเดือนก่อน +4

    በሕልም የሌላ ሰው ስልክ በእኔ አሻራ ሲከፈት ፍቺው ምንድነው ንገሪኝ

    • @yordanossenay
      @yordanossenay 7 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @birukhussen3102
      @birukhussen3102 3 หลายเดือนก่อน

      ያ ሰው ሊነጭሽ ይፈልጋል ማለት ነው

    • @SalamKwt-r2b
      @SalamKwt-r2b 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@birukhussen3102😂

    • @ansimaaf4798
      @ansimaaf4798 หลายเดือนก่อน

      Qinaat ina qisjat nw

    • @freedomermi5190
      @freedomermi5190 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @temesgenfetari1535
    @temesgenfetari1535 2 ปีที่แล้ว +2

    Thanks 👍

  • @ethiopianlove-fs9hl
    @ethiopianlove-fs9hl ปีที่แล้ว

    በህልሜ እውር ሁኜ እያለሁ አይኔን እያመመኝ ነው ፕሊስ መልሽልኝ😢😢😢😢😢

  • @FatimahAbdellah-js1is
    @FatimahAbdellah-js1is 9 หลายเดือนก่อน +1

    በህልም የሠዉ በት ገላመታጠብ

    • @nekuaemiro
      @nekuaemiro  9 หลายเดือนก่อน

      Belela video eseralew

  • @UrhggJjxjdjixjdnsjx
    @UrhggJjxjdjixjdnsjx 6 หลายเดือนก่อน

    Hi

  • @samiman4965
    @samiman4965 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you honom gn yemechereshaw ke wendoch angle senayew haset nw

  • @ayshamohammed3663
    @ayshamohammed3663 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you bro😘

    • @DinadigAbeje-q4e
      @DinadigAbeje-q4e 18 วันที่ผ่านมา +1

      brother nat weyese sister 🤨🤨🤣🤣

  • @hayte4896
    @hayte4896 ปีที่แล้ว

    እየሞትንደሆ ሳስብ ነው ስትይ ልንምትነው ማለትነው?????

    • @Hshhs-d2j
      @Hshhs-d2j 3 หลายเดือนก่อน

      ????😊

  • @biniyamedaniel1583
    @biniyamedaniel1583 ปีที่แล้ว

    thaks

  • @AlmazMeqre
    @AlmazMeqre 5 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks 🙏❤️

  • @taferetafere3905
    @taferetafere3905 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ ነው ግን አንድ ህልም አይቸ ሚፈታልኝ አጣሁ እናም ህልሙ (ቤተ ክርስቲያን ነው እና አንድ ሴትና ወንድ ከህዝቡ ምሀል ነጠላ ለብሰው ተቀምጠዋል እናም አንድ ቀይ ሰው መጣና ጠራቸው እነሱም ሂዱ እና በግራ እጁ ደረቅ እንጨት በቀኝ እጁ እርጥብ እንጨት ይዞ የግራውን ለሴቷ የቀኙን ለወንዱ ሰጣቸው እና 1ሲባረካቸው ከምሀላቸው ለምለም ዛፍ በቀለ 2ሲባርካቸው አፈራ አበሰለ እና ህዝቡ መጦ በላው ከዛ ፍቅር በስንት ይከፈላል አላቸው ዝም አሉ እሱም በ2ይከፈላል አላቸው እነሱም ግራና ቀኝ ተብሎ የቀኙ ትዳር ነው ግራው ድግሞ እለታዊ ምኞትን ማሳኪያ ነው ብሎ አለቀ ፍቺውን እፈልጋለሁ እባካችሁ እረፍት ነስቶኛል

    • @lalababa6496
      @lalababa6496 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/CguFyxlGQCw/w-d-xo.html

    • @lalababa6496
      @lalababa6496 2 ปีที่แล้ว

      በደንብ አብራርታ ትፈታለች ህልም ፈቺ ናት